No video

በኦርቶዶክስ ለስእል የሚቀርብ አምልኮ በማስረጃ IDOLATRY WORSHIP IN ORTHODOX WITH EVIDENCE - TIZITAW SAMUEL=ELM

  Рет қаралды 10,800

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

4 жыл бұрын

paypal.me/pool...
/ kesistizitaw
/ tizitaw.samuel

Пікірлер: 129
@addistegegn818
@addistegegn818 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ። የጌታ ፍቅር ያቃጠለኝ። ብዙ ነገሮች ቢስተካከሉ ደስ ይለኛል። ስለሁሉም እግዚአብሔር ያዉቃል። ወንድሜ ትዜ የእግዚአብሔር ምህረት እና ቸነትር ከአንተ ጋር ይሁን። የገረመኝ ነገር ቢኖር ግን ትላንትና ለእህቴ ስለ ስህል ለማስረዳት እየሞከርኩኝ አንተ ይህን ቪዲዮ ዛሬ መልቀቅህ ነዉ። ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ከነመላዉ ቤተሰቦችህ ተባረኩ። እየሱስ ጌታ ነዉ አሜን። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@myoutube3294
@myoutube3294 4 жыл бұрын
Amen amen amen g b u❤️
@uaeuae4532
@uaeuae4532 4 жыл бұрын
ጌታ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባረክ ታባረክ በብዙ ፀጋ አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ለክርስቶስ ብቻ ይሁን
@jamalqtr5885
@jamalqtr5885 3 жыл бұрын
የጌታ ዉድ ልጅ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እዉነት ጥሩ ትምህርት እይስተማርክ ነዉ እንግዲህ ይህንን አይተዉ ሰምተዉ የማይመለስ ሲኦልን መርጠዋል ማለት ነዉ ጌታ ኢየሱስ ልቦና የስጣቸዉ አልፈርድባቸዉም እኔም ለዚህ ኮተት ስሰግድ ሳመልክ ነበር ግን አሁን ክርስቶስ አዳነኝ ጠራኝ ወደ ቤቱ አቤት ምህረቱ ቸርነቱ ቅርፃ ቅርፅ ቀልጦ ይጠፋል ፊደልም ይጠፋል ዘላለም ኗሪ የጌታችን ቃል ብቻ እና ብቻ ነዉ አሜን ክበር የኔ ቤዛ አቤት መታደሌ ልጅህ ስለሆንኩ ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hannibelongtojesus1762
@hannibelongtojesus1762 4 жыл бұрын
ትዝየ እግዚአብሔር ገና ባንተ ተጠቅሞ የሚያድነው ብዙ ትውልድ አለው!! ተባረክልን❣️💕
@tadutata8410
@tadutata8410 4 жыл бұрын
Amen wude tebareki
@liorayasni4283
@liorayasni4283 4 жыл бұрын
ትዝየ ጎበዝ ስለፅሎትህ አሜን መልካም ፅሎት ነው . ስለትምህርቱማ ምንም እንከን የማይወጣለት ከወተት የነፃ ንፁህ የእግዝአብሔር ቃል ነው . ኑርልን ሰዎች ያመልጡ ዘንድ ስለጌታ. ከፈትህ ሁሌም ቀድምዋል አይቻለሁ በራስላ ህይወት ሲያድነኝ ድኜም ይህው ከተለያየ የጠላት ጦር ተጠብቅያለው ጌታ ስለቃሉ ታማኝ ለልጄቹ እንደአይኔ ብሌን ያለን ነው. እሰይ ሰው አመለጠልን ባንተ ጌታ ክብር ይድረሰው ኑሮክን እንደአብርሃም ትዝየ ቆራጥ የማትወላልውል
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 4 жыл бұрын
የኔ ውድ ጌታ ይባረክ ዘመን ይለምልም ትዜዋ♥️
@nishanraday7062
@nishanraday7062 4 жыл бұрын
በጌታ ወንድሜ ትዝታው ጌታ ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርክ የወንጌል አርበኛ መዳን በእየሱሰ ብቻ!! እየሱስ ያድናል
@samraabarra3940
@samraabarra3940 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም መምህር ትዝታው የጌታ ሰላም ብዝትዝት ይበልልህ እንወድሃለን
@asterfekadu8354
@asterfekadu8354 4 жыл бұрын
ወንጽሜ እ/ር ይባርክ እውነታው እንድናቅ ኢየሱስ አንተን ስላስነሳ ክብር ለሱ ይሁን
@hayleyesusasrat7146
@hayleyesusasrat7146 4 жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ያድናል አልፋና ኦሜጋ ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው መንፈሳዊ ወንድምህ (ሀይለ ኢየሱስ) አሜን ሃሌሉያ
@temesgengebreyesus3726
@temesgengebreyesus3726 4 жыл бұрын
ኣምላክ ይባርክህ ጸጋው ያብዛልህ ብደሙህ ይሸፍንህ እውነት እያጋለጥህ ስለ ሆንክ በጣም ይመቸኛል የኣንተ ስብከት ኣምላክ ብኣንተ ይክበር ደግሜ ተባረክልኝ ኣልማዝ ከጀርመን
@mulatmekonnen5899
@mulatmekonnen5899 2 жыл бұрын
አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ባለሽበት
@kidisttesema7804
@kidisttesema7804 4 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ ተባረክ የአባቴ ልጅ፡፡
@yetemworkabreham6247
@yetemworkabreham6247 4 жыл бұрын
Tizuye tebarekilin katilibet geta yirdaki
@genetayele5732
@genetayele5732 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tabaraku
@hiwotzeneb2442
@hiwotzeneb2442 2 жыл бұрын
Eyesus geta new amen amen amem tizetaw zemnek yebarek
@yanubayisayanuyanu2073
@yanubayisayanuyanu2073 4 жыл бұрын
ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ዘርህ ይብዛ የረገጥከውን ሁሉ ውርስ ኤርቶዶክሳውያ እዲድኑ ጌታፊት ገና በልጅነቴ ጀምሮ ነበር ምጸልየው ጌታ ዛሬ እናተን ሳይ እደነቃለው ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ አተም በእጥፍ ተባረክ የቃሉን ደጅ ከዚበላይ ይከፈትልህ
@rozae2816
@rozae2816 3 жыл бұрын
ጌታ አምላኬ ለዘላለም ይባርክህ ህይወትህን አገልግሎትህን ቤተስብን በሰማይ ጠል ያርስርስህ! አንተን ለዚህ ክብር ወንጌል የጠራ ጌታ ስም ክፍ ይበል! በርታልን በጸሎት ከጎንህ ነን!
@azebtsige6615
@azebtsige6615 2 жыл бұрын
ጌታ አምላኬ ለዘላለም ይባርክህ!!!!!!
@tsga270
@tsga270 2 жыл бұрын
የጌታ መሆን እኮ መታደል ነው ጌታ ሆይ ተመስገን
@saronsemere1308
@saronsemere1308 4 жыл бұрын
Yefewes yedasegh Egih❤️🙏
@uxjdsmdhkdkejdj9271
@uxjdsmdhkdkejdj9271 4 жыл бұрын
ጌታእየሡሥይባርክህወንድሜ
@azmerahagos1054
@azmerahagos1054 4 жыл бұрын
እግዝአብሄር ካንተ ጋር ነዉ
@jamalqtr5885
@jamalqtr5885 3 жыл бұрын
እዉነት ለመናገር ጌታን ሳላገኝ በፊት ስማር ማለት ነዉ በደብተሬ ፊትና ኃላዉ እነዚህ የዘረዘርካቸዉን ስዕሎች አደርግ ነበር ወይኔ በከንቱ ነበር ጊዜዬን የጨረስኩት እንኳን በዛን ጊዜ አልሞትኩ የኔ ጌታ ጠራኝ ወደ ራሱ እሰይ የኔ ጌታ ተባረክልኝ ልጅህ በመሆኔ አቤት ደስታዬ
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 3 жыл бұрын
ትዜ ወንድሜ እግዚአብሄር እንዴት የቃሉን ደጃፍ እንደከፈተልህ እንዴት እዉነት እንደተገለጠልህ ሳስብ በጣም እደነቃለሁ ለነዘበና ለመሰሎቹ ለጳዉሎስ በብርሃን እንደተገለጠ ይገለጥላቸዉ
@tesematesfa9905
@tesematesfa9905 2 жыл бұрын
ewnetun slasayehegn amesegnalehu tize fetar yibarkh
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
አሜን እኛም እንወድሃለን ተባረክልን
@nebiatandemicael1210
@nebiatandemicael1210 4 жыл бұрын
Tize God bless you
@sininajesus5238
@sininajesus5238 4 жыл бұрын
ሰው ስንት ተራ ነገር በሚያወራበት ግዜ እግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሰጠክ
@antenbyeenesalaferkum4716
@antenbyeenesalaferkum4716 3 жыл бұрын
Kbr le geta bcha yhun God bless you 💖💖💖💖
@dekneshdekneshh6138
@dekneshdekneshh6138 4 жыл бұрын
Geta zemeniki hiwotiki agilglotiki mawutatiki magibatiki yibareki tebareki be tikikil naw 💓💓💓🙏🙏🙏
@fisehaabera9935
@fisehaabera9935 2 жыл бұрын
ወንድሜ ይህን መምጫው የማይታወቅ የህንድ ፎቶ በመንፈሰ ቅድሰ ምሪት ግለጠው ተባረክ።
@senahailu3193
@senahailu3193 4 жыл бұрын
Egezabihere amilake abizito abizito abizito abizito yibarekeke egezabihere banete gena bezu tiwilede yidinale egezabihere yibarekike tize egezabihere tsegawe yibezalike tebareke
@miftahmohammed3252
@miftahmohammed3252 3 жыл бұрын
ከበራልህ፡በላይ፡ይብራልህ፡ተባረክ
@mayamaster9658
@mayamaster9658 4 жыл бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ህያው ስም ምን ጉድ ነው ? ጌታ ሆይ ህዝብህን አስመለጥ። ትዜ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ።
@KingdomFirstnetYouna
@KingdomFirstnetYouna 4 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ.....enenm ortodox emnet wst yalu sewoch alamn bilewgnal yetale masrejah bilew ena endy kene masrejaw akrbiln more sewn keza endintadeg......ene emnete be christ nw so yihen agalche wendm ehtochen madan felgalew Godm yiredagnal enantem erdugne endy masrejanm bemakreb....
@user-mm6ch4bl2x
@user-mm6ch4bl2x 3 жыл бұрын
የበዓድ አምልኮ እና የሰይጣን መሰዊያ በኢየሱስ ስም ከሀገሬ ላይ ይገለበጣል
@takelegnadinew566
@takelegnadinew566 4 жыл бұрын
Tize Zamanhi Yibarak Anre Malat Isat Wusx Gabto Yegala Birat Nak Katilbat
@user-hl3kp4st6c
@user-hl3kp4st6c 4 жыл бұрын
ሰለ አንተ ትዜ ጌታ አመሰገናለው አይንኖቼ በሩ
@user-it8wv4tk9k
@user-it8wv4tk9k 4 жыл бұрын
ተባርክ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ
@zineshdiriba5004
@zineshdiriba5004 4 жыл бұрын
Ameen
@birhanumolla2971
@birhanumolla2971 4 жыл бұрын
Thank you!!
@Ethio4ever
@Ethio4ever Жыл бұрын
ተባረክ
@grace3563
@grace3563 4 жыл бұрын
Esye geta ahunem le madan mekeniat yadergehe brother.
@tadutata8410
@tadutata8410 4 жыл бұрын
Amen Amen Amennnn tebarek wendme
@bbhuhh5737
@bbhuhh5737 3 жыл бұрын
Zemen yibareki tize geta bante hono nefsatiochin natsa eyawoxanew
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 жыл бұрын
ቢያንስ50%ኦርቶዶክሶች፣እንደ ፀፎች እና እንደ ፈሪሳዊያን ናቸዉ። ምክንየቱም ፈሪሳዊያን በእግዚአብሔር እናምናለን እየሉ ከዚህ በኩል ደግሞ እግዚአብሔርን ይቀወሙት ነበር፣እየሱስ ክርስቶስን መቀወም እግዚአብሔርን ማቀወም ነዉ። ዘሬም አብዛኛዉ ኦርቶዶክሶች በእየሱስ እናምናለን እኮ ይላሉ!!! ከዚህ በኩል ደግሞ እየሱስን የቀወሙታል።ወንግልን መስማት አይፈልጉም ወንጌል ስለ እየሱስ ተጽፎል ኦርቶዶክስ አይደለቹም።ፈሪሳዊየን እና ጻፎች ሰዱቃዊየን ናቹ።
@azmerahagos1054
@azmerahagos1054 4 жыл бұрын
ወንድሜ በርታ አይዞህ ከጎንህ ነን 🙏
@selammesetawetselammesetaw6150
@selammesetawetselammesetaw6150 4 жыл бұрын
selam leneat yegezabyar sew tebareku
@taibageta4040
@taibageta4040 4 жыл бұрын
ዋው።የተባረክ
@hanamulu9863
@hanamulu9863 3 жыл бұрын
ወንድሜ ትዜ የዚያን የትብተባ የጨለማ ቤት ከጌታ ጋር በመሆን እያፈራረስክልን ስለሆነ ተባረክልኝ አሜን ?
@sabaalemshewit1341
@sabaalemshewit1341 2 жыл бұрын
ስለእውነት ልጠይቃቹ በቤቴክርስቲን ውስጥ የሚገኙትን ስእሎች የእውነት የመላእክት፤የክርስቶስ፤ለመሆናቸው የሚያረጋግጥልን መረጃ ይኖራልን;;ምስሎቹ ከወዴት ነው ግኝታቸው
@grace3563
@grace3563 4 жыл бұрын
Hallelujah amen amen you are blessed 🙌
@takelegnadinew566
@takelegnadinew566 4 жыл бұрын
Amen Minakal Nakilo Mitakal Takilo Yemilawutegn Lela Adirgo
@azmerahagos1054
@azmerahagos1054 4 жыл бұрын
🥰😍🙏
@enough1754
@enough1754 4 жыл бұрын
ወንድም ትዝታው እውነት ስለምትናገር ጠላታችን ሰይጣን እርር ቅጥል ብሏል።
@deborahamza5063
@deborahamza5063 4 жыл бұрын
Shalom buruk neh wondimachin
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 4 жыл бұрын
God bless you abundantly brother
@abel3188
@abel3188 4 жыл бұрын
God bless you bother Tizitaw
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 4 жыл бұрын
Thank you so much. God bless you more
@zewdituasfaw1811
@zewdituasfaw1811 4 жыл бұрын
Amen!!!
@tsegagebremichael2578
@tsegagebremichael2578 4 жыл бұрын
Tebarek wendmye
@brhane5114
@brhane5114 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይብርክ ለምልም
@tesfautub
@tesfautub 4 жыл бұрын
God bless you!
@hanamulu9863
@hanamulu9863 3 жыл бұрын
ወንድም ተዜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@masaratphone693
@masaratphone693 4 жыл бұрын
Geta yebarek haleeluuyaa. Simu kaf kaf yebel
@zainazaina1971
@zainazaina1971 4 жыл бұрын
Ameeni ameeeeni
@yanubayisayanuyanu2073
@yanubayisayanuyanu2073 4 жыл бұрын
ሰላም ይብዛልህ ትዝዬ የወጌል አርበኛ
@yeshifetariyemesegen8626
@yeshifetariyemesegen8626 3 жыл бұрын
Amen
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 3 жыл бұрын
""ያለ እየሱስ ጠቅላይነት ወደ እግዚአብሔር መንግስት አይገባም "" ዋው ለናንተ ብረሃኑን ያበራላችሁ ጌታ ሌሎቹንም ያብራላቸው ለተቀረፀው ምስል ለሚሰገዱ ወየውላቸው ይላል ቃሉ በግልፅ እኮ የቅር የበላቸው
@alemutolesa3091
@alemutolesa3091 Жыл бұрын
ኢግ /ር በዓለማችን ላይ ያለውን ኮቶታ ኮ ቶት የሕዝባችንን አእምሮ ይዞ ለተቅማጥ, ለሥዕል እንድሰግድ ያደረገው አውሬ በኢየሱስ ስም ይመታል ::ጌታ ይባር ክህ ወንድሜ
@hiwotabate7554
@hiwotabate7554 4 жыл бұрын
Betam yigerimal kezi yawoxa geta semu yetebarek yiun
@abebasataalano7740
@abebasataalano7740 4 жыл бұрын
Egziabher yabrek tize
@tigisttirkaso685
@tigisttirkaso685 4 жыл бұрын
Ameeeeeenn ameeeeeenn ameeeeeenn wow tabareke ye egezabehere sewu
@sebd9092
@sebd9092 3 жыл бұрын
ይነሱ እርግማን ከጣራ አያልፍም :: እየሱስ እንኳን ይሚያደርጉትን አያውቁትምና ይቅር በላችው ነው ያለው ‼️
@mitikutadewos4851
@mitikutadewos4851 4 жыл бұрын
እግዝአብሔር አምለክ ይበርክ ታበራክ!!!!
@amanu1992
@amanu1992 4 жыл бұрын
God bless you
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 4 жыл бұрын
Shalom teze tebark!!❤️
@mamotadessa8303
@mamotadessa8303 4 жыл бұрын
ከእየሱስ ውጪ አልሰጊዲም
@balyneshgaleto3493
@balyneshgaleto3493 4 жыл бұрын
Tiz geta zamanhn hulu yataberak yehun
@onlylove-og6es
@onlylove-og6es 4 жыл бұрын
አሜን ተባረክ
@adiamabraha1149
@adiamabraha1149 4 жыл бұрын
Egna le egziabher new yemnsegdew
@kibrubogale
@kibrubogale 4 жыл бұрын
Tizu tebaeekilin
@shalomsisay2715
@shalomsisay2715 4 жыл бұрын
Widididid new mareghi tizuyee
@enochtd7287
@enochtd7287 4 жыл бұрын
Be Ethiopia seat, live leketatel ymchlw snt seat nw? And can i know ur weekly programs
@edendebb1389
@edendebb1389 4 жыл бұрын
Amen amen
@mery8654
@mery8654 4 жыл бұрын
betam kebad kebad kehedet new, e/r hizbun yanka be eysus sim!!!
@deborakonjo8901
@deborakonjo8901 4 жыл бұрын
ትዜ ዘርሕ ይብዛ ብሩክ ነሕ
@negaworku5668
@negaworku5668 4 жыл бұрын
tizzzuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu tsega yibzalih gud new
@P_wayinWayin
@P_wayinWayin 4 жыл бұрын
💚💛❤🇪🇹😘😘😘😘😘💯💯💯💯💞💞💞💒💒💒💒💒💒💒
@sinaanfayisaa1497
@sinaanfayisaa1497 4 жыл бұрын
Hiyotik yibarkii
@tigisttirkaso685
@tigisttirkaso685 4 жыл бұрын
Ameeeeeenn tabareki wondeme
@abebasataalano7740
@abebasataalano7740 4 жыл бұрын
Ke esyesu weche a melekam
@tewbachhaile8579
@tewbachhaile8579 2 жыл бұрын
Tze bzu atsalek tmhrthn gfabet berta
@JKGedlu
@JKGedlu 4 жыл бұрын
ኦርቶክሶች ከጣኦት አምልኮ እንቅልፍ የሚነቁት ጌታ ኢየሱስ ዳግም ሲመጣና በተክርስቲያን ተነጥቃ እነሱ እዚሁ ሲቀሩ ነው።
@myoutube3294
@myoutube3294 4 жыл бұрын
Wow g b u 💯✔️✍️💔💔💔
@salamdiab4604
@salamdiab4604 4 жыл бұрын
Shalom
@nehemiawemerasha3447
@nehemiawemerasha3447 Жыл бұрын
yemitefaw le seil yesegede new.
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር በየዘመኑ ቅሬታዎች አሉት
@adiamabraha1149
@adiamabraha1149 4 жыл бұрын
Egna le egziabher insegdalen sgdet alachu wey
@mekdesanteneh49
@mekdesanteneh49 3 жыл бұрын
Teze kechalk te'amire maremin be amaregna muluwen beteregumiln ena gebeya lay beweta ende hasab
@nehemiawemerasha3447
@nehemiawemerasha3447 Жыл бұрын
Geta yesus wedohal.
@myoutube3294
@myoutube3294 4 жыл бұрын
💔💔✔️
@selamselamtesfaye9542
@selamselamtesfaye9542 4 жыл бұрын
Mmmmmmm
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 34 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 42 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН