የአንገት ክር ማእተብ ማሰር የባርነት ወይስ የነጻነት ምልክት? የዘላለም ሕይወት ETERNAL LIFE IC-YEZELALEM HIWOT- TIZITAW SAMUEL

  Рет қаралды 22,977

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL

5 жыл бұрын

paypal.me/pools/c/8aSsSOCetj
samuel199520.w...
/ tizitaw.samuel
• የምስራች የዘላለም ሕይወት ዓለም አ...

Пікірлер: 213
@user-nf9db3sf2f
@user-nf9db3sf2f 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍ ታድለህ ትዜ እንኳንም ጌታ እረዳህ በእዉነት ስላንተ እግዚያብሄርን አመሠግናለሁ
@mesfinberhanu633
@mesfinberhanu633 3 жыл бұрын
ይህን ጣፋጭ የሆነውን ቃል በአንተ ላይ አልፎ እየተናገረን ያለው ጌታ ስሙ ይባረክ። ስለ አንተ ጌታን ሁሌም እያመሰገንኩኝ ነው ትዜ ተባረክልኝ።
@mesertwake9009
@mesertwake9009 5 жыл бұрын
ቃል አጣሁ የፀጋው ባለቤት ለዘላለም ይንገስ ትዝዬ የአገልግሎት ዘመንህ በእየሱስ ስም ይባርክ እውነት እውነት ነው በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው 💙❤💙❤💙💕
@mulumebettilahun9332
@mulumebettilahun9332 5 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ከአንገቴ ላይ በጥሻለሁ ጌታየ ከዚህ የተረት ተረት ምአት ስላወጣኝ ለዘላለም አመልከዋለሁ አመሠግነዋለሁ ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን ጌታ ይባርክህ ቀሲስ ጸጋዉን ያብዛልህ አሜን
@gebrehiwotmehari3850
@gebrehiwotmehari3850 5 жыл бұрын
እግዚኣብሄር፣ ልዑል ኣምላኽ፣ ጌታ ሰማይ ና ምድርህ ይባርክህ፣ ጸጋ ይብዛልህ። ወንድሜ እወዳለውሁ።
@hubantiabebe5018
@hubantiabebe5018 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክህ፡ ደስ የሚል አገላለፅ ዘመንህ፡በሙሉ ይባርከው 💒💒💓💓💔💕💞💔🙏🙏🙏🙏
@user-ff2gv4ni6q
@user-ff2gv4ni6q 5 жыл бұрын
የእውነት አገልጋይ ነክ ውንድሜ ትዝታው ጌታ እየሱስ ይባርክክ ሁሌም ያንተን ትምህርት በፍቅር ነው ምከታተለው እግዝአብህኤር ይባርክክ ኑርልን ጠላትክ ይፈር አንተ ደሞ በአገልግሉት በርታ
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 5 жыл бұрын
ትዝዬ የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ በአንተ ምስክርነት ብዙዎች ነፃ እየወጡ ነው. በርታ እንዲሁ አይደለም ምትለፋው ልፍትህ ፍሬን እያፈራ ነው. ባንተ ትምህርት ምክንያት እውነት በርቶላቸው ጌታን የተቀበሉ ሰዎች እግኝቼ ነው የፃፍኩልህ. ተባረክ ጌታ ከዚህ በላይ ይርዳህ
@mulatmekonnen5899
@mulatmekonnen5899 2 жыл бұрын
አሜን ስላበረታታሽዉ እንመሰግናለን እህት
@abegbuyue3902
@abegbuyue3902 2 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍፍ ትዜ ስላንተ እግዚአብሔርን እንባርካለን ተባረክ በርታ ሆርቶዶክስ አፈታሪክ ይብቃችሁ ወደ ትክክለኛው ወንጌል ተመለሱ ብዙ ትምህርት እያገኘን ነዉ
@shaweta7439
@shaweta7439 5 жыл бұрын
ትዜ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ በእዉነት ልክ የሌለው የጌታዬ ፀጋ አይለይህ ዘመንህ ይባርክ በእዉነት ምን አይንት ጨለማ ዉስጥ ነበርን እዉነት ነፃ አወጣን ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባርክ ሃሉ ሉያ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 5 жыл бұрын
ተባረክልኝ ትዜ በአዲስ ኪዳን እየኖረች የብሉይ ኪዳን ስረአት የምትከተል ኦርቶዶክስ ቤተከርስቲያን ናት ጌታ ይፈውሳቸው 🙏🙏🙏
@sebleworkbelaineh5495
@sebleworkbelaineh5495 Жыл бұрын
I have no words about you Paster Tizitawu, you are a blessing for this Ethiopian generation, if they like yo hear the truth.I am blessed and armed by the word of God.
@ethiopiahagera878
@ethiopiahagera878 3 жыл бұрын
አንተ የዘመኑ ሃዋርያው ዮሃንስ በድፍረት እናንተ የእፉኝት ልጆች ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ ንሰሃ ግቡ እያለ እንደጮኸው አይነት ዘመንህ የተባረከ ይሁን ዋጋህ በሰማይ እጅግ ታላቅ ነው ከጨለማ ወደ ብርሃን የጠራህ ጌታ ይባረክ።
@emebetgesaso9314
@emebetgesaso9314 5 жыл бұрын
ልዩ የሆነ መገለጥ ኤሬ እየሱስ ልዩ ነው እግዚአብሔር በበለጠ መገለጥ ይባርክህ
@jesusislord7569
@jesusislord7569 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ትዝታው ግታ እየሱስ ተባረክ🙏🏾
@user-ft3wf2nm5m
@user-ft3wf2nm5m 5 жыл бұрын
ጌታ የባረከው ለእኔ እንቆቅልሽ ነው ያሰረዳል የእውነት ዘመንህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን የሚሰማ ተወለዱ አይደለም እኮ
@user-dt2ns2ky8z
@user-dt2ns2ky8z 5 жыл бұрын
ትዜ ሰላም ይብዛልህ በኔትወርክ ምክንያት ትምህርትህ ከሰማሁ ቆየት ብዬ ነበር ጌታ ይመስገን አሁን የተስተካከለ ይመስለኛል በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነው አይዞህ ስለ ክርስቶስ መከራን መቀበል መታደል ነው ።
@fuvadphilpini988
@fuvadphilpini988 5 жыл бұрын
Wowwwwww Yemigerm Yegeta Fikir Gebtohal Tebarek Tize iskahun Soste ProgramhiN Semichalew Yemitisebkew Sebket Yemgrm New Tsegawn Yabzalih
@destamekonnen7020
@destamekonnen7020 2 жыл бұрын
ትዜ የአባቴ ብሩክ እርግጠኛ ሆኜ የምናገረው አንተን የወንገል አርበኛ አድርጎ በዚ ዘመን ያስነሳክ እየሱስ ነው ስሙ ይባረክ።
@rakeb6029
@rakeb6029 5 жыл бұрын
I don't know what to say በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ risk ወስደህ እንደዚህ አይነት sensitive part እንሰተህ ስለምታስተምር የረዳህ መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ።you have no idea how many people shocked about this truth ብዙ ስው ነፃ ወጥቷል በዚህ እውነት :ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ።በርታ ወንድሜ ትዝታው እንወድሀለን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው
@meseretgiday1038
@meseretgiday1038 5 жыл бұрын
በብዙ ተባረክ!
@senaiteyob8986
@senaiteyob8986 5 жыл бұрын
ትዜ ተባረክ የመምሬ ሽርሽር እራስ ምታት ነህ😂😂😂😂😂
@genetbayou105
@genetbayou105 2 жыл бұрын
ብዙ የማናውቀውን ነገር እንድታስተምረን የረዳህን አምላክ እናመሰግናለን ።ስሙ ይባረክ
@redietalemu1632
@redietalemu1632 4 жыл бұрын
እውነትን ተናግር የመሸበት ማደር አለ የሀገሬ ሠው፠ አንተ ብትሞት አንኳን አይቆጭህም አሁን የማይጠፋ እሳት ለኩሠሃልና፠ እንዲ ነው እንጂ ወንጌልን በስልጣን መናገር ፠ እውነት እዉነቷን ፠ አልሰመም ብሎ ጆሮ ዳባ የለ ለራሱ ፍርድን ይሰበስባል ፠ አንተ ግን እግራቹን አራግፋችሁ ወደ ሌላ ከተማ እለፉ እንዳላቸው ለሐዋሪያት ካንተ ሚጠቀቀውን አድርግ ፠ መክሊትህን በመጨረሻው ቀን ከኣባት እጅ ተቀበላለህ፠ you are like Apostle Paul for thus generation... im assure you something ይሄ የጀመርከው እሳት አይጠፋም በትውልድ ሁሉ መሓል ይነዳለ፠ ጠያቂ ትውልድ እየተነሳ ነውና ፠ ካሁን ቦሃላ በጭፍን ሚከተላቸው አይኖርም ፠ አንተና ጓደኞችህ ለዚ ድምፅ እንድትሆኑ ተጠርታችሃል ጌታ ይመስገን፠ እንደቀላል ነገር እንዳታዩት ይሄ እሳት ነው ፠ በርቱ
@eleni311
@eleni311 Жыл бұрын
ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ለኢትዮጵያ የተላከው ጳውሎስ አንተ ነህ ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን
@beckyj6977
@beckyj6977 5 жыл бұрын
ያወራኸው ሁሉ ግልጽ ነው እዉነት ነው። እ /ር ይርዳን
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 2 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማማ
@getaeyesuslenmelikamnewkot1848
@getaeyesuslenmelikamnewkot1848 5 жыл бұрын
Amen Tebareki Tizitaw geta yibareki bizu zemen yibareki Wondime 🙌🙌💝💚💛🙏🙏🙏
@rachelm5268
@rachelm5268 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምግላጹ ያብዛልክ ::ከዚ በላይ እንደ ፓውሎስ ይለየክ::
@sismeskelu4572
@sismeskelu4572 5 жыл бұрын
tebarek wendeme
@maroelsa3894
@maroelsa3894 5 жыл бұрын
እውነት። ነው። ጌታ። ጸጋውን። ያብዛልህ። ይጨምርልህ። መንፈሳዊ። እውቀት። ጥበብ።
@genanewdessie7163
@genanewdessie7163 2 жыл бұрын
ወንድሜ መጋቢ ትዝታው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እኔ አማኝ ብሆንም ብዙ ነገር እንዳውቅ አድርገሀኛል፡፡
@henokyayle110
@henokyayle110 3 жыл бұрын
በኢየሱስም ስም ወደ እውነተኛ ወንጌል መመለስ ይሁንልን።
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 2 жыл бұрын
ስለ አንገት ላይ ኦርቶዶክስአዉያን ስለሚታሰሩት ክር በጣም አይገባኝም ነበር ዛሬ መልስ እንደማገኝ አምናለሁ ተባረክ ትዜ ጨምረህ ይህ ትልቅ የመስቀል ቅርፅ ያለው ጉማጅ እንጨትም በክሩ ላይ አሁን አሁን ያስራሉና ስለእርሱ እንጨትም ጨምረህ ብትገልፅ ጥሩ ይመስለኛል
@tsehaytemes1718
@tsehaytemes1718 5 жыл бұрын
Amen geta lezelalem yibareki
@tesfaweldemedhin7601
@tesfaweldemedhin7601 5 жыл бұрын
ንገርልኝ ትዝዬ ተባረክ የኦርቶዶክስ ቄሶች ግን የእግዚአብሔርን ሕዝብ ልቀቁ
@emawayshekassahun7346
@emawayshekassahun7346 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ወንጌልን ስለሰበክ ደስ ይላል ስህተቶችን ትንትን አድርገህ ስለተናገርክ ብዙዎች ከስህተት ይመለሳሉ ይምናፍቀውን ወንጌል ሰበከው በኢየሱስጌታ ደም ተሸፍን
@delelkegndawit6469
@delelkegndawit6469 5 жыл бұрын
ጳጳሳት፡ ቄሳዉስት፡መምህራን ዲያቆናት ስሙ የሰራዊት ጌታ እግዝአብሔር ሕዝቤ ያመልከኝ ዘንድ ልቀቁ ይላል።
@abebajujuabeba43
@abebajujuabeba43 Жыл бұрын
የገለጠልህ አምላክ ክብሩን ይወሰድ ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ ፀጋውን ያብዛልህ
@asterasefa5753
@asterasefa5753 5 жыл бұрын
ጌታ፣ሆይ ክብር ላአንተ ይሁን ወንድማቸው ጌታ፣ፀጋውን ያብዛልህ
@asterasefa5753
@asterasefa5753 5 жыл бұрын
ውንድማቸን፣ፀጋውን ያብዛልህ
@user-mv9tc5or7y
@user-mv9tc5or7y 5 жыл бұрын
ተባረክ አቦ እንኮቅልሽ በዛብን
@tsga270
@tsga270 2 жыл бұрын
ታባራክ ትዜ እውነት ነው አንታ እኮ አንደኛ ነህ
@senayetjima6450
@senayetjima6450 5 жыл бұрын
እግዛብሄር በመገለጥ ይጨምርልህ ይብዛልህ ተባረክ አሜንአሜን
@fikirtetilahun8902
@fikirtetilahun8902 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ እግዚያብሔር ብድራትህን ይከፍልሀል
@sebledemise8726
@sebledemise8726 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ትዜ ለ ኦርቶዶክሱ መነቃቃት እና መጠንከር እየሆንከው ነው በምታነሳው እርእስ ሁሉ አባቶችን እየጠየቀ ወደ ቤቱ እየተመለሰ ነው እናመሠግናለን
@mesikonjo905
@mesikonjo905 5 жыл бұрын
tebarek be yesusm yeh ewinet yebarsli e/r buzahann Ayton bereta
@dagimabdo5056
@dagimabdo5056 2 жыл бұрын
waw...tebarekeln...wendema...geta..tsegawen...yabezalk....tilk..timert..new..agegnchalew
@iloveyoujesus6986
@iloveyoujesus6986 5 жыл бұрын
ጌታ ብርክ ያርግህ ትዜዬ
@eveneven8031
@eveneven8031 5 жыл бұрын
Amen tebarekilgn
@bettymehari3768
@bettymehari3768 3 жыл бұрын
Amen, I am free because of Jesus christ 🙏Thank you Jesus my lord and my king
@israelmimi5906
@israelmimi5906 Жыл бұрын
Thank you for sharing the truth🙏 be so much blessed you our beloved 💗💗❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ememerid7451
@ememerid7451 2 жыл бұрын
Zemeni yibarek geta anten be hayimanot megareja wist laluti geta anten yasinesa geta yibarek tsegaw yibizali tize yewengel arbegna
@yitbarekkmariam3325
@yitbarekkmariam3325 2 жыл бұрын
እኁዬ ጸጋ ዘእግዚአብሔር የሃሉ ምስሌከ
@dlshhe4706
@dlshhe4706 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ውድሜ
@henokyayle110
@henokyayle110 3 жыл бұрын
በዚህ ዘመን የጠማን ይህ ነው. . . Christ centered ብቻ teachings፤ ወደ እውነት ሁሉ የሚመራው አስተማሪና አጽናኝ የሆነው እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያጽናህ፣ ያግዚህ፣ ያብርታህ፣ ሞገስና ፀጋውን ያብዛልህ፤ ከዚህም በላይ እግዚአብሄር እራሱን ለወንጌሉ ሐዋሪያት እንደገለጠላቸው ፍቱን ያብራልህ። እንወድሃለን የዘመናችን ጳውሎስ!!
@deborakonjo8901
@deborakonjo8901 5 жыл бұрын
Tebareki edate eko edmwedhe yena wedme
@Yahema120
@Yahema120 5 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ብርክ ያርገው
@hanikebada4318
@hanikebada4318 5 жыл бұрын
ewnet new Tbarek egzabeher kant gar yhun ❤🌾
@ME-ki6gv
@ME-ki6gv 4 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ስራ ይገርመኛል! ይደንቀኛል! የሱ መንገድ ይደንቀኛል! በትናንትናዉ መንገድ ያመጣን ለዚህ ክብር ነበር ለካ!
@medanbelelabemanmyelm1236
@medanbelelabemanmyelm1236 5 жыл бұрын
ተባረክ ትልቅ ትምርት ነው እስከዛሬ ለምን እዳሠርኩ አላቅም ነበር
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 2 жыл бұрын
በእንተ ስለተገለጠ ፀጋ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ።ጌታ ይባርክህ ይጨምርልህ።
@megnothailu5651
@megnothailu5651 5 жыл бұрын
GOD bless you Tizitaw.
@debebeshimekit440
@debebeshimekit440 5 жыл бұрын
May God bless you in his multiple blessings of the knowledge of his word.
@user-jm4wj2ym3d
@user-jm4wj2ym3d 5 жыл бұрын
ተባረክ ያባቴ ልጅ
@mihretsisay1716
@mihretsisay1716 5 жыл бұрын
Siwedih 😊 tebarek
@sunightm7529
@sunightm7529 5 жыл бұрын
Tebark
@mamayen3450
@mamayen3450 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@Josefe4950
@Josefe4950 5 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ በርታ
@abduallalshemili5912
@abduallalshemili5912 5 жыл бұрын
ዘመንህይወትይለምልምይባረክየኔምርጥሰውትዜ
@elfiielfiii3665
@elfiielfiii3665 5 жыл бұрын
Ameeeeen geta e/r yibarek tebarek
@nishanraday7062
@nishanraday7062 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ፅጋውን ያብዛልህ
@RoRo-bf3ih
@RoRo-bf3ih 5 жыл бұрын
Ameen ameen geta yebarke
@alijomaa23
@alijomaa23 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዪባረክክ ወንድማችንን
@melatmasresha3188
@melatmasresha3188 3 жыл бұрын
Wooooooooooooow tiza
@mimitonba1937
@mimitonba1937 5 жыл бұрын
ተባረክውንድሜጌታዬባረክአቡዙቶ❤❤❤
@user-sc1ki6qq4k
@user-sc1ki6qq4k 5 жыл бұрын
Geta Zemenihen Yebarekow !!!
@hageregenet2125
@hageregenet2125 2 жыл бұрын
መገቢ ተዝታው በጣም ውሥስጤ የሚጠይቀኝን ነገር ነው መልስ ያገኘሁበት ደሞኮ ሣታሥር እንኳን ሲያዩህ አንኳን ለምን ይሉሀል ሲደነግጡ ሣይ በጣም ይገርመኝ ነበር እነሱ አሥረውት አንተ ባለማሠርህ ይናደዳሉ አሁን ገባኝ ተባረክ እግዚያብሄር እኮ የራሱን ልጆች ያውቃቸዋል ተበልተህ አለመቅረትህ መታደል ነው እኔ ሥላተ ጌታን አመሠግናለሁ!!!!!
@yesusjalaleekoo7679
@yesusjalaleekoo7679 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም
@sebleworkbelaineh5495
@sebleworkbelaineh5495 Жыл бұрын
Amen let it go for ever, o Lord save us.
@samrawitabraham1769
@samrawitabraham1769 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ወንድሜ
@user-pk4hi5ez4k
@user-pk4hi5ez4k 2 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ብርክ ያርግህ የጌታ ባርያ ይጨምርልህ ያብዛልህ ::
@hshbdbdbshshshsh4458
@hshbdbdbshshshsh4458 5 жыл бұрын
thank you yzemnahin pawilus gyta ybarekek...
@gatemalkamnewzaritu6181
@gatemalkamnewzaritu6181 5 жыл бұрын
Ameen tabareki tizu e'r yebarkik
@azebmola4534
@azebmola4534 5 жыл бұрын
Be blessed 🙏🙏🙏
@emebetgesaso9314
@emebetgesaso9314 5 жыл бұрын
Amen ywoga beiyesusim
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 5 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@henokyayle110
@henokyayle110 3 жыл бұрын
የተባረክ ወንድማችን ጌታ እስከ ፍፃመው ድረስ በዚህ እውነተኛው ወንጌል ያጽናህ፤ እንወድሀለን።
@lenas.m5209
@lenas.m5209 5 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው መቼነው አዲስ መዝሙር ይዘህልን የምትመጣው
@medinmadi4768
@medinmadi4768 5 жыл бұрын
ጌታ የባርክ አንደው ሰለ ከርስትና ሰም አያሉ በኦርቶድክስ አምነት ይምጠሩት በታስተምር ደስ ይለኛል ተባረክ
@yidedeyaayenew6786
@yidedeyaayenew6786 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
@aberashkedir1647
@aberashkedir1647 5 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeen ameeeeeeeeen geta yibarik tabarak
@adonairoi3516
@adonairoi3516 2 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም የጁንታው መንፈስ የተወጋ ይሁን!
@selamhabte3070
@selamhabte3070 2 жыл бұрын
U are the junta your self
@delelkegndawit6469
@delelkegndawit6469 5 жыл бұрын
Tize GOD Bless You
@gebrehiwotmehari3850
@gebrehiwotmehari3850 5 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-ok2fm9sj6i
@user-ok2fm9sj6i 2 жыл бұрын
እኔስ መአተብ ሳረግ እንገቴ ይቆስላል ቅዠት በቅዠት ነው የምሁነት አውልቄ በጥሼ ጥየዋለሁ በጣም አመሠግናለሁ ትምህርትህ ደስ ይላል ተለውጨበታለሁ
@user-zs4yb6xz7p
@user-zs4yb6xz7p 5 жыл бұрын
tebareki tezeye❤❤❤
@gebrehiwotmehari3850
@gebrehiwotmehari3850 5 жыл бұрын
ሃሌሉያ ለእየሱስ
@azeb2809
@azeb2809 5 жыл бұрын
May God bless you abundantly
@daginsheabte3157
@daginsheabte3157 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen geta yasusi abizito yibriki
@jiratadhayesusabdikoyesus4058
@jiratadhayesusabdikoyesus4058 5 жыл бұрын
Tabarak tiziye tsagaw yebzalih bayesus sim
@talacell3695
@talacell3695 5 жыл бұрын
Tebarekilayine
@balyneshgaleto3493
@balyneshgaleto3493 5 жыл бұрын
Geta abizto yiberak tabaraki ameeeeeeen
@hwallycherecahwally
@hwallycherecahwally 5 жыл бұрын
tebareki wendem tizitau beziu keti geta kante new
@ayinalemfiqaaduy5412
@ayinalemfiqaaduy5412 5 жыл бұрын
Tezu getaa zaminekn yebarikaw yen wude wadim tebarik
@hannahzekarias9132
@hannahzekarias9132 5 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ።
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 95 МЛН
Look at two different videos 😁 @karina-kola
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 8 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 30 МЛН
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 812 М.
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 23 М.
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 11 МЛН