በቅናት እስከመለያየት ደርሰን ነበር | ሽማግሌ ተልኳል በቅርቡ እንጋባለን - Habesha couples edition | Selamta

  Рет қаралды 524,576

Selamta - ሰላምታ

Selamta - ሰላምታ

2 жыл бұрын

የናሆምና ውብርስት የዩቲዩብ ሊንክ 👉👉 / nahitube1
Follow us on Social media :
▶ Telegram : t.me/selamta_1
▶ Instagram : / _amaha__
▶ Instagram : / selamta_1
▶ Tiktok : www.tiktok.com/selamta_1

Пікірлер: 870
@NahiTube1
@NahiTube1 2 жыл бұрын
ሠላምታዎች አስደሳች ጊዜ ነበርን እናመሰግናለን🙏
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
አረ ተው ምንድነው ሚስትክን ባደባባይ
@jhyuijyt6jj651
@jhyuijyt6jj651 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁ ደስ ይላል መጨረሻችሁን ያሳምራላችሁ ግን ደሞ በሚዲያ መሰሳም አታብዙ ሲቀጥል በሚዲያ የሚወራና የማይወራ መለየት አለባችሁ ሁሉንም ነገር አትዘርግፉት ይከብዳል በተረፈ የአብርሃምና የሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 жыл бұрын
መሳሳም አበዛችሁ ምነው አልጠገብክም እዴ ።ገና ክተገናኛችሁ ሳምታችሁ ምንም አለጎደልሸብኝም አለለም እደሂኖክ ድቁ ሁንክ አረፍክ ሀሀሀሀ
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
@@jhyuijyt6jj651 የአብርሃምና የሳራ ይሁን መቀለጃ ነው እዴ
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
እደዚ አይነት ድፍረት ካንተ አልጠብቅም ነበር ሳይክ በፊት
@saruyenatuwa3247
@saruyenatuwa3247 2 жыл бұрын
አምላኬ ሲአከብረኝ እንደ እናት ሲወደኝ እንደ ሚሰት ሲያዘኝ እንደ እህቱ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለው ባል አውርድልኝ አሜን በሉ ኮሜተሮች 😄😄😄😄
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
አሜን ➕ አይዞን ይሰጥሻል 😄
@saruyenatuwa3247
@saruyenatuwa3247 2 жыл бұрын
@@hana967 እሸ ውዷ
@asdredsa7911
@asdredsa7911 2 жыл бұрын
አሜን😁😁
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
@@hana967 ወይይይይ ይህ ሰው ግን የት ነው ያለው😂😂😂
@tigestkifle243
@tigestkifle243 2 жыл бұрын
ወንድሜ ያልሽውን ያሞአላ ነበር ለትንሽ ባያገባ አገናኝሽ ነበር
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
ሲጀመር ይኤ ፍቅር ሳይሆን ስሜት ይባላል ያልተረጋጋ ፍቅር የሚወድ ሰው እደውም አያወራም ዝም ይላል በሚያደርግ ነገሮች ይገለጣል የአብርሃም የሳራ አይባልም ምክንያቱም እራሳቸውን ጠብቀው መቼ ተጋቡ
@OneLove-wj2bg
@OneLove-wj2bg 2 жыл бұрын
እረ እንደዚ አይነት ፎቶ ግን ባታረጉ ይመረጣል ምንድነው ፋራ ሲሰለጥን ...... ይባላል
@salam9859
@salam9859 2 жыл бұрын
ድራማ ሲሰሩ እንዲ ነው አትፍርጂባቸው😀😀😀
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 жыл бұрын
በጨረቃ ጥላ ይዘረጋል ነዋ
@sitratube1193
@sitratube1193 2 жыл бұрын
😂😂😂😂🤔
@sitratube1193
@sitratube1193 2 жыл бұрын
@@user-cu8me2wy4s 😂😂😂😂👍👍
@user-sk5nm9ee6k
@user-sk5nm9ee6k 2 жыл бұрын
ትረትሽ ተመችኝ ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@jeerrryu
@jeerrryu 2 жыл бұрын
በቃ አይን አፋርነቱ ለቀቃት 🥰 ፈጣሪ ሆይ የመዳም ቅመሞችንም አስበን🙏🙏🙏🙏🙏
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 2 жыл бұрын
🥺🥺a
@ibrahimkemal3131
@ibrahimkemal3131 2 жыл бұрын
Ammein
@abitube3078
@abitube3078 2 жыл бұрын
Kkkkkk
@betiyegetalij5955
@betiyegetalij5955 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-lb7dq5pv6j
@user-lb7dq5pv6j 2 жыл бұрын
ማዳም ስሞትልሽ ነይ ይሄን ልብስ ተኩሽ እኔ ሰላምታ የፍቅር ፕሮግራም ተጀመር ላይ ነዉ ❤😁
@saruyenatuwa3247
@saruyenatuwa3247 2 жыл бұрын
ቀበጥ ሰራሸ ይሻልሻል የኔ ሞዛዛ
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
መጣው ጠብቂኝ🤓
@merimoia9195
@merimoia9195 2 жыл бұрын
የኔ ማር🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@besimeshliteraenatehiwote4567
@besimeshliteraenatehiwote4567 2 жыл бұрын
😁😁😁
@rahmaomar1567
@rahmaomar1567 2 жыл бұрын
ክክክክ
@anvsnv9586
@anvsnv9586 2 жыл бұрын
ናሂ ፀጉርህን ከተቆረጥክ ቡሃላ በጣም ነው ያማረብህ ፀጉራቸውን ለሚያሳድጉ ብትመክራቸው ጥሩ ነው እዳተ ያሳጥሩት ሲጨባረር ኣያምርም ወሏሂ አተ አምሮብሀል በጣ ቆጆ ነህ
@mmki178
@mmki178 2 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን እህት ወንድሞቸ ይችን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 🥰🙏 በፍቅር ኑሩልኝ 💜🥰
@saadablayo5218
@saadablayo5218 2 жыл бұрын
ብዙ እደምትወዳት አትገልጽላት በልብህ ዉደዳት ሴቶች በጣም ወዶች ሲወዱን ለመቀባረረ ወይም ለመኩራት ባህሪ እናደርጋለን ግን እስዋ አንተ በማግኘትዋ እድለኛ ነች
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 2 жыл бұрын
በትክክል
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 2 жыл бұрын
አድስ ፍቅር አጦጦፊትኮ በየቦታው እግድነታችሁ በዛ ተው ረጋ አርጉት አሯሯጣችሁት ፍቅሮን
@uniquealmaz4214
@uniquealmaz4214 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁ በዞራችሁት ዙሬ ልሞት ነዉ እግዚሐብሔር 📌ትዳር ለሌለዉ ትዳር ጤና ለሌለዉ ጤና ስራ ለሌለዉ ስራ ለታሰሩ ምረትን ይስጥልን አሜን
@sanyiijawaartube8434
@sanyiijawaartube8434 2 жыл бұрын
damrnyi yene konjoo 🙏
@makdessbpower4676
@makdessbpower4676 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 2 жыл бұрын
አሜን
@richtube5245
@richtube5245 2 жыл бұрын
እንከባበር ጎበዝ ጥንዶች ሳይ ስራየን ትቸ ☹️☹️☹️ማዳም ጋ ተጣላሁ😎😎😎😎😂😂😂ተዉ የኔ ድንጋይ እራስ የት አባህ ነህ 😳
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 2 жыл бұрын
🥺🥺🥺
@hannahanna204
@hannahanna204 2 жыл бұрын
ክክክ አትስደቢዋ ታዳ ስነስረአት 😂😂
@asdredsa7911
@asdredsa7911 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😂😂😂😂
@asniweleteweld4576
@asniweleteweld4576 2 жыл бұрын
ሰደብሽው እኮ😁🤣🤣🤣
@saramullah5169
@saramullah5169 2 жыл бұрын
አሣቅሽኝ
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 2 жыл бұрын
ተጋቡና ዘላቂ ይሁን ትዳሩ ለመጀመሪያውማ የማይጦዝ የለም😂
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 2 жыл бұрын
ክክክክክ የሞከርው ያውቀዋል እኔም ስለማቃት
@kedijaand4167
@kedijaand4167 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@user-gy6so1tq4c
@user-gy6so1tq4c 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-wu4kc9oq1p
@user-wu4kc9oq1p 2 жыл бұрын
በጣም የደረሰበት ያቀዋልምናባቱ ደግሞ ፍቅር
@almilove7710
@almilove7710 2 жыл бұрын
ክክክክል
@sarizewudia3466
@sarizewudia3466 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ግን ሚዲያ ባታበዙስ አብዝቶ በመታየት እና በመሳሳም አደለም እኮ ፍቅር በሳምንት ስንቱ ቦታ interview አረጋችሁ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል በ positive way እዩት በተረፈ ይመቻችሁ🤗
@trualmebiaznbiazn4477
@trualmebiaznbiazn4477 2 жыл бұрын
ትክክል አይ ግዜ ምንድን ነው አስሬ መሳሳም በጣም እወዳችሁ ነበር ልታስጠሉኝ ነው ቀርፃችሁን ስጨርሱ የፈለጋችሁትን አድርጉ
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@sanyiijawaartube8434
@sanyiijawaartube8434 2 жыл бұрын
sari damrnyi yene widdi
@sarizewudia3466
@sarizewudia3466 2 жыл бұрын
@@sanyiijawaartube8434 እሺ
@helen-zw7xo
@helen-zw7xo 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ግን በየቦታው እዮኝ እዮኝ አበዙ ገና ከመተዋወቃቸው ገና 1 ወር እንኳን ሳይሆናቸው በኋላ እውነተኛ ማንነን ሲመጣ ደብቁኝ እንዳይመጣ አረጋጉት ጋይስ ምክኒያቱም በአካል ብዙም ስለማይተዋወቁ ብዙ ሌላው ቢቀር የተደበቀ ፀባይ ይኖራል አሁን ገና አፍላ አሸሸ ገዳሜ ስለሆነ ነው ዋ ሰከን 😂
@bintseid6668
@bintseid6668 2 жыл бұрын
ሳህ
@user-ff8qh5ng1x
@user-ff8qh5ng1x 2 жыл бұрын
በትክክሌ😀
@user-uc4eo3df2i
@user-uc4eo3df2i 2 жыл бұрын
ውየው ኮሜንትክክክክክክክ
@Itsme-jb1tu
@Itsme-jb1tu Жыл бұрын
😜✌️
@Itsme-jb1tu
@Itsme-jb1tu Жыл бұрын
​@@user-uc4eo3df2i 😜✌️
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እኔ ግን እሰዋፍ የገባ ነገር ያስፈራኛል ምርጦችዬ ፈጣሪ ከአይን ያውጣችሁ ሳትጋቡው ወሬውን ጨረሳችሁት ካገባቾሁ በህዋላ ምን ልንሰማ ነው😂
@trualmebiaznbiazn4477
@trualmebiaznbiazn4477 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ ሳሚሪ ሲቀል አስሬ ነው የሚሳሳሙ ይሄ በጣም ያስጠላል
@saruyenatuwa3247
@saruyenatuwa3247 2 жыл бұрын
ግን ሳያቸው እሱ በጣም ሚወዳት ይመሰለኞል ለማንኛውም እሰከ ሸበት አብሮ ያኑራችሁ ውለዱ ክበዱ የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ እዩ 😁
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
ጉዞ ወደ ቻናሌ ... የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን? እ? በትህትና እየጋበዝኩ ነው
@Sara-nv9of
@Sara-nv9of 2 жыл бұрын
እረ ምነው ልታይ ልታይ አበዛቹህ ጥሩ አደለም በየቦተው
@semirazed8106
@semirazed8106 2 жыл бұрын
@@christinatube760 kkkkk polise
@Rozi199
@Rozi199 Жыл бұрын
እኮ አስተያየቱ እ😂
@hilenazewde8489
@hilenazewde8489 2 жыл бұрын
በፍቅር አይኔ ስትተያዩ ደስ ስትሉ❤❤❤ የፍቅር ተምሳሊ ናችሁ
@ktamashktamash4495
@ktamashktamash4495 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁን ስናየው በጣም ኦዥር ነው ልጅ ደሞ በጣም መሳም ትወዳለክ ይስለቻል ቀንስ ፍቅር ያልቃል በልኩ ሲሆን ያምራል
@roroed9946
@roroed9946 2 жыл бұрын
ክክክክ አበዙት እኮ ማርም ሲበዛ ይመራል አይደል ነገሩ
@feathasomaia7076
@feathasomaia7076 2 жыл бұрын
🤣🤣በጣምአበዛዉ
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 2 жыл бұрын
ሳህ
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 2 жыл бұрын
@@roroed9946 ክክክ ሳህ
@ktamashktamash4495
@ktamashktamash4495 2 жыл бұрын
እስዋም ዝምብላ ትሞጨሞጨዋለች ገና ስለገባላት ጉዳዩ እኛ ደሞ ስራችንን እንስራበት ምነው ሸዋ
@abebayoutube
@abebayoutube 2 жыл бұрын
ሁለታቹሁም በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ እስከመጨረሻሁ ፍቅራቹሁ ይዝለቅ
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
እነዝህ ልጆች ፍቅራቸው ያበደ ነው
@salam9859
@salam9859 2 жыл бұрын
ለሽቀላነው መቼም
@demissie100
@demissie100 2 жыл бұрын
I really like the boy, he is so nice , lovable, innocent personality, l really good luck to you guys
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 2 жыл бұрын
እነዚህ ልጆች ሐሺሽ የሆነ ፍቅር ነው የገባላቸው በጣም ጦዘዋል ያዝልቅላችሁ!!
@hawamohammed6406
@hawamohammed6406 2 жыл бұрын
ክክክክክየሳቀኝ ኮሜንት
@RahmetAhmedin
@RahmetAhmedin 2 жыл бұрын
ክክክ
@myilovemyilove9172
@myilovemyilove9172 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@helentekleberhan9318
@helentekleberhan9318 2 жыл бұрын
Kkkkkkkekekkkkkkkkkk
@AboFlah8553
@AboFlah8553 2 жыл бұрын
@@hawamohammed6406 በጣም
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 жыл бұрын
እንዲህ በአደባባይ እየተሣሣሙ መልቀቅ ኤጭ ዘላን ናችሁ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
Oh!!! What a cute couple they are! They are so beautifully in love with one another. The way they both dressed, they way they talk and the level of honesty they showed us is so wonderful. Thank you 🙏 and May The Almighty God bless your togetherness. I must say though I didn’t like the picture "ሰላምታ" tube used to get audiences attention. Let’s be realistic guys. Let’s not mislead the youngsters by showing them what didn’t happen.
@sanyiijawaartube8434
@sanyiijawaartube8434 2 жыл бұрын
damrnyi 🥰
@user-tf6gu6xj1e
@user-tf6gu6xj1e 2 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-ey6bf5nl4x
@user-ey6bf5nl4x 2 жыл бұрын
ዶቂት የለ ጭቃ በተፈጥሮዎ ውበት በጣም ቆጆዎ ናት
@HanaHana-ft4yt
@HanaHana-ft4yt 2 жыл бұрын
ደምሮኛ
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 жыл бұрын
የሴት ልጅ ውበቱዋ አለባበሱዋም ነው በጣም ያምርብሻል
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ውዶችዬ ደስ የምል ቆይታ ነበር ለብዙዎች ምሳሌ ናችሁ አትቅና ናህ
@user-sr3cj6ys1h
@user-sr3cj6ys1h 2 жыл бұрын
አታስጠሉኝ በአደባባይ አትላላሱ እምነታችሁም አይፈቅድም 😏😏😏
@user-wh5zr4vk3c
@user-wh5zr4vk3c 2 жыл бұрын
ዋው እንዴት እደምታምሩ 😍 ሁሌም በፍቅር ኑሩ 🙏
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
ግን እንደዚህ እሚዋደዱ ሰዎች ሲሳሳሙ ተቃቅፈው ብቻ እሚያነጉ ይመስለኛል
@hanayemarishehtibay6128
@hanayemarishehtibay6128 2 жыл бұрын
የኔ እና የናተ ፍቅር ከኔጋ አንድ ነው ሁለት አመታችን ነዉ በቅርብ ልንገናኛ ነዉ እናተ አደሚሆን ተሠፋ አረጋለዉ ከባድ ነዉ በርቀት ፍቅር
@rukiyabintmuhammad640
@rukiyabintmuhammad640 2 жыл бұрын
እፍፍፍ በጣም እኛስ ገና 1 አመት አለን ግን 2 አመት ሁኖናል ብቻ አልሃምዱሊላህ
@kokitube6925
@kokitube6925 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ውዶችየ ስታምሩ ፍቅራቹ ብዝትዝት የበል 😍😍😍
@sanyiijawaartube8434
@sanyiijawaartube8434 2 жыл бұрын
damrnyi yene konjoo 🙏
@samitips2809
@samitips2809 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ አይለያችሁ። ተዳር ለሌላቸውም ምርጥ ትዳር ይስጣቸው ።
@Zozo-cj2qk
@Zozo-cj2qk 2 жыл бұрын
አይ ናሂ ምነው የመዳም ቅመሞች አይዞአቹ ለኛም አንድቀን ይዘንባል ይብላኝ ለነሡ
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 2 жыл бұрын
ፍቅር ጥሩ ነው ግን በጣም ሚዲያ አበዛቹ ትንሽ እረፍት አርጉ
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹህን ይባርክላቹህ የምታምሩ ጥንዶች ናሂ እና ውቤ❤❤❤❤💛💚💚💚💋😍😍😍😍
@misslolicha3686
@misslolicha3686 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💝💝💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏
@ebikk3540
@ebikk3540 Жыл бұрын
የኔ ውድ ውብዬ እግዚአብሔር ምስክር ነው እንድዝህ አይንት ፍቅር ይሆኔ ውንድሜ ማግኝት አይቻልም በአሁን ዘመን
@user-qo3st2hl2g
@user-qo3st2hl2g 2 жыл бұрын
እጭጭጭ ተግማማችሁ መጨረሻዉን ያሳምርላችሁ ሚድያ መላላስ ለምን አስፈለገ ሆ
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 жыл бұрын
ከንፈን ቆምሶስለማያቅነዉ ክክክክክክክክክክክክ
@user-pl3cc1xq7q
@user-pl3cc1xq7q Ай бұрын
😂😂😂
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 2 жыл бұрын
ዋው ድግል ማርያም ፍቅራቹን ታብዛላቹ
@gech9403
@gech9403 2 жыл бұрын
By the way ወንድ ከልቡ ካለቀሰ ለልጅትዋ በጣም ይወዳታል እናም ከስዋ ሌላ ሴት ኣያፈቅርም
@user-uw6zm7ej7m
@user-uw6zm7ej7m 2 жыл бұрын
ትክክል
@AlamAlam-np9wi
@AlamAlam-np9wi Жыл бұрын
ወዎ በጣም ደስ የምል የፍቅር እዉነተኛ እና እምነታኛ ተገሽ የሚሪ እዉነተኛ ፍቅር ነዉ.❤ ኢሥከመጫረሻ አብረቹ እንዲቲ ኖሮ ምኞቴነዉ ደስ ብሎኝነዉ በጠም 💚💛❤💎💎💎💎💎💍💍💍💍👏👏👏👏👏👏👏👏💪
@user-rp4sn9jx4s
@user-rp4sn9jx4s 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችው ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛላችው
@user-ev8hk4wg7k
@user-ev8hk4wg7k 2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@happyhappy6544
@happyhappy6544 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያቆያቹ ስታምሩ🥰🥰🥰
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
ከመዳም ቅመምነት ወደ ዚህ ላመጣሽ ፈጣሪሸን አመሠግኝ ፍቅራችሁን ያብዛው
@aminaweloyewa
@aminaweloyewa 2 жыл бұрын
መካየእኖደማመርውዴ
@seadaahmed4579
@seadaahmed4579 2 жыл бұрын
እሰይይይይ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ ጥሩ ነው እንኳን አስለቀሽው የኔ ደርባባ ውብኮነሽ
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents 2 жыл бұрын
🤨
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 жыл бұрын
@@BirrrFinancialContents ተቆጡ እሣ ክክክክክክ
@kumeralelisa
@kumeralelisa Ай бұрын
enaten degmo fetari afer kdukat new miabelachu kkkk chgru esu eko new
@shj4997
@shj4997 2 жыл бұрын
መነዉ እነዝ ጥዶቺ እደኔን ሜወደቹዉ አለሀ አይለያቹሁ👌😘😘😘
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 2 жыл бұрын
ይቅርታ እናተ አስተማሪ ስለሆናችሁ አደባባይ አትሳሳሙ በእኛ ባህል ክልክል ነው እሺ
@HaiHai-ud6yr
@HaiHai-ud6yr 2 жыл бұрын
ውይ ደስትትሉ ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ❤❤
@fjckkcdjcjjf2086
@fjckkcdjcjjf2086 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዝብሔር ፍቅርሩን ይጨምርላችሁ
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 жыл бұрын
ጉድ ነው እዳውየከተሜወቹስ ሽማግሌ ተላከ እሽ ከትዳርበፈት አብረው በሚድያ ሲያያት እደትዝምይሎታል እኔ ብሆን በብትርነበር እምገርፍው ዩዛሪንአያርገውነ ውሀ ነ ትምህርት ቤት ህጀስመጣ ተቆየሁ ያለጥያቄ ተውት ምርጥአባትበጥሩው አስተዳደግስላሳደገኝ እድለኘነኝ
@seadaahmed4579
@seadaahmed4579 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ፍቅራቹ እስከመጨረሻው ያድርግላቹ
@abebateshome2847
@abebateshome2847 2 жыл бұрын
ዋው ደሰ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@kidusfano2687
@kidusfano2687 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ 😍
@seadajuhar7908
@seadajuhar7908 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የነሱ ሰመረ ብላችሁ ሶሻል ሚድያላይ ጅንጀና እንዳታበዙ ዋ
@siifanjesus3149
@siifanjesus3149 2 жыл бұрын
Iko🤣🥰
@ekram966
@ekram966 2 жыл бұрын
ክክክ
@roroed9946
@roroed9946 2 жыл бұрын
እረ ገንዘብችሁን እንዳትብሉ። ፍቅር አለብላችሁ
@seadajuhar7908
@seadajuhar7908 2 жыл бұрын
@@roroed9946 kkkk ትክክል
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
😂😁😁
@rewdatube581
@rewdatube581 2 жыл бұрын
ደሰ ተላላች ምርጥ ጥንዶች ነች
@user-hd5gr5zy2l
@user-hd5gr5zy2l 2 жыл бұрын
ሥታምሩ ፍቅር ያሸንፋል አይለያቹ
@1974degu
@1974degu 2 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ የአብረሐም እና የሠራ ትዳር የረግላችህ
@user-np6gd3su8b
@user-np6gd3su8b Жыл бұрын
በጣም ታምራላችው. በታም ምርጥ የሆነ ቆይታ'ና ፍቅር ኣይተናል።
@user-lb9rf5pg6l
@user-lb9rf5pg6l 2 жыл бұрын
ውይወሬ ቅናት ቅናትእምትሉ ኮትራትአደልሽእድ አካበዳቹሁትእኩ
@lobaba989lobaba9
@lobaba989lobaba9 2 жыл бұрын
ማሻአላ ተባረከሏህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ
@kedijaand4167
@kedijaand4167 2 жыл бұрын
አሁን ለሀራም ፍቅር ምኑ ማሻ አላህ ያስብላል እስኪ የምትሉበትን ቦታ እወቁ!!!!!
@zintthbe890
@zintthbe890 Жыл бұрын
@@kedijaand4167 ሽማግሌ ልኬያለሁ አለካ
@tigesttisfy756
@tigesttisfy756 2 жыл бұрын
ናሂ በእውነት በጣም የዋህ ነእ
@munatubez8713
@munatubez8713 2 жыл бұрын
ሁለት ውቦች ዋው ሰርጋቹ አደራ እድጠሩን ማሻላ ስታምሩ እስቲ ቻናሌ ሼር አድርጉልኝ ስግደት አስጠላኝ
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige yeni konjo
@HanaHana-ft4yt
@HanaHana-ft4yt 2 жыл бұрын
ደምሮኛ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 жыл бұрын
እርጋታችሁ ደስ ሲል 👍
@mekuriagurmu73
@mekuriagurmu73 Жыл бұрын
i think you have real love each other which is read from your facial express
@mekitube4479
@mekitube4479 2 жыл бұрын
የነሂ ልጆች ፍቅር ለየት ያለነው ማሻአሏህ
@HanaHana-ft4yt
@HanaHana-ft4yt 2 жыл бұрын
ደምረኛ
@Fikru1948
@Fikru1948 2 жыл бұрын
She is a lovable lady.
@ሳርዬ
@ሳርዬ 2 жыл бұрын
የኔም ጉደኛ ስልኪ ቤዜ ካለው ቅናቱ አያድርስ ነው ብዙ ጊዜ የሚያጣላን ይህ ነው ለካ በሌላም አለ ደሞ እስክሪን ሻት አድርገሽ ላኪ ይላል ክክክክ በስመአም የርቀት ፍቅር ክባድ ነው ለውነቱ
@user-gk6jq6fm1u
@user-gk6jq6fm1u 2 жыл бұрын
ይኮመቶች በአላህ ያልበላችሁን አትከኩ እፍፍ ትልቅናት ምናምን አዋልዳችሆል ወይስ እግርአስታችሆል እኔ አልወድም የሰዉፍቅር ማዴፍረስ ተዉ ሴትሁነን በሴት አንቀልድ ፍቅርእስከመፋቅር
@HanaHana-ft4yt
@HanaHana-ft4yt 2 жыл бұрын
ደምሮኛ
@dykontibib2821
@dykontibib2821 2 жыл бұрын
ሰርግ እኮ አያስፈልግም ከዚህ በኃላ ጨርሳችሁታል
@user-kd6ud3vj3s
@user-kd6ud3vj3s 2 жыл бұрын
ያላገባችሁ እናተም ይቅናችሁ የተባረከዉን ፈራህእግዜብሄር ያለዉ ጀባ ይበላችሁ እሽ እናተደሞ ፍቅራችሁን ያጣፊጥላችሁ
@HanaHana-ft4yt
@HanaHana-ft4yt 2 жыл бұрын
ደምሮኛ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@abezelove7365
@abezelove7365 2 жыл бұрын
ታምራላቹ ፈጣሪ አይለያቹህ
@betitube3694
@betitube3694 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ 🌹💞🌹💞🌹💞🌹💞💞💞💞💞💞💗💓💓🌹💞
@tiruworkeshetu3544
@tiruworkeshetu3544 2 жыл бұрын
ታምራላችሁ ፍፃሚያችሁ ይመር ግን ይሄ በአደባባይ የማይገባ ነገር አታድርጉ እኛ ኢትዮጲያዊ ነን ያ ባህላችን ደሞ ያምራል እና አይበላሹት በተረፈ ታምራላችሁ መሳምም ካለብህ ግንባሯን ጉጩዋን ሳም
@hermayanti2265
@hermayanti2265 2 жыл бұрын
ፍቅራቹሁን ያዘልቅላቹሁ ❤😍🙏 ውልዱክብዱ
@sanyiijawaartube8434
@sanyiijawaartube8434 2 жыл бұрын
damrnyi yene widdi 🙏
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 жыл бұрын
እነዚህ የአበሻ ስረ ስራአት የላቸውም በሚዲያ መተቃቀፍ እንደ ውሻ መዳ ለሜዳ መላላስ ያበዛሉ
@esayasmequanint9539
@esayasmequanint9539 2 жыл бұрын
Perfect couples!
@AmAm-ff7ze
@AmAm-ff7ze 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ይሁንላችሁ
@atkeltagezene4821
@atkeltagezene4821 2 жыл бұрын
ደምሩኝዉዶቺየ
@bezamarkos2299
@bezamarkos2299 Жыл бұрын
በጣም ደሰ ትላላችው💕💕
@seadaahmed4579
@seadaahmed4579 2 жыл бұрын
ናሂየ አንተም ጠይቃት አንተ ጋ እያወራች እያለች ከሌላ ጋ ታወራ ነበር ወይስ አታወራም ኪኪኪ
@hewanaklog5878
@hewanaklog5878 2 жыл бұрын
I love both of them rele love wow
@firaolmulugetaa1922
@firaolmulugetaa1922 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ናችሁ ግን 2 ዓመታችሁ ነው? ዛሬ የተያያችሁ ነው ምትመስሉት እረ ፈታ በሉ ሃይ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@fatumatube5204
@fatumatube5204 2 жыл бұрын
ታድለን በቃ ፈረንጅ ሆንን ማለት ነው።
@yordi8453
@yordi8453 2 жыл бұрын
Demerige yeni konjo
@yodit
@yodit 2 жыл бұрын
Kkkk
@ebikk3540
@ebikk3540 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድምና ጤና ይስጣችሁ
@Many-zy6sd
@Many-zy6sd Жыл бұрын
ስታምሩ የፍቅር ተምሳለቶች❤
@user-nr6de1sy2t
@user-nr6de1sy2t 2 жыл бұрын
ግንፀጉረሽን አበጥሪዉ እጂ ነዉ ፋሽነዉ እደዚህ ነቃበይእጂ
@estertektel5987
@estertektel5987 2 жыл бұрын
ተባርኩ ዘመናችሁ ይባርክ
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 жыл бұрын
ግንያሳቀኝ ነገር ፈትለፈትቁጭ ብለው አትፍራምደክክክክ
@user-tu4nh6zy7p
@user-tu4nh6zy7p 2 жыл бұрын
ጌታየሆይ የመዳምን ቅመሞች እሰበን
@user-uc4eo3df2i
@user-uc4eo3df2i 2 жыл бұрын
አሚንክክክ
@haymig8457
@haymig8457 Жыл бұрын
Ataselekesugn wedeza 😭😭 I feel so single right now 😂🤣🤣🤣
@hananahmed1660
@hananahmed1660 2 жыл бұрын
እና ሳይፈቀድልህ ነው እንዴ ቀለበት የምታስርው ደሞ አንተ ቆንጆ ነህ
@user-sm8jb5ez1s
@user-sm8jb5ez1s 2 жыл бұрын
ከምር እናተ ካየሁ በኀላ ማፈፈቅረው ልጅ ልክ እደባልሺ ነው ሚያጣላን የኔ ወደሀገር ያለመግባት ነው አትመጪም ሲለኝ በጣም እንጨቃጨቅበታለን ያቺው 2አመት የኔው ለስድስት አመት ያክል ቆይተናል ለመጨረሻ አንድ አመት ቀረኝ ግን ባልሽ አደኔ ምወደው ልጅ ነው የሰዋገር ግን ምን እዳለበት አይገባኝም
@simasima4664
@simasima4664 2 жыл бұрын
ሁለታቹም ታምራላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ መጨራሻቹ ይመር መሳሳም ትችላላቹ በራሳቹ ከፈር ማርያምን ምችት ይበላቹ 💓💓💓
@meskeremmengste7365
@meskeremmengste7365 2 жыл бұрын
ማርያምን tlalk ende mnu balge nk bnatk
@narditube4378
@narditube4378 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@muzelyashefahasen9015
@muzelyashefahasen9015 Жыл бұрын
አረ ባክሽ እኛ ሲግሎቹ ይት እንድረስ መዳም አቃጥላ ልደፋን ነዉ
@user-nr6sp6fk5b
@user-nr6sp6fk5b Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብያለዉ እግዚኣብሄር ይባርካቹ
@alemstehayberehenu4291
@alemstehayberehenu4291 2 жыл бұрын
ሥታምሩ
@lulafares8305
@lulafares8305 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@user-dm1wv4by2o
@user-dm1wv4by2o 6 ай бұрын
በጣምደስትላላችሁፈጣሪአይለያችሁ❤❤🙏❤❤🥰🥰
@warkanshwarkanash6060
@warkanshwarkanash6060 2 жыл бұрын
ስታምሪኮ
Habesha blind date | Dani and Mekdi - ሀበሻዊ የፍቅር ቀጠሮ
13:53
Selamta - ሰላምታ
Рет қаралды 259 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 22 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
habesha blind date | ክርስቲና እና በረከት (4 kilo Entertainment )
18:20
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 22 МЛН