I Let My Ex call me infront of my BOYFRIEND prank ጉድ ሰራችኝ! ቀረፃ ጥሎ ወጣ ከባድ Prank

  Рет қаралды 568,895

Nahi Tube

Nahi Tube

2 жыл бұрын

#nahitube #eregnaye #couples

Пікірлер: 1 700
@zamzamzamzam8912
@zamzamzamzam8912 2 жыл бұрын
ወዶች ሲቀኑ የሚወድ ማነው እደኔ እኔማ በጣምነውየምደሠተው ሃሃሃሃሃ
@user-jx1mu9xe4t
@user-jx1mu9xe4t 2 жыл бұрын
ለምን እደሆነ ባላቅም እዚህ ቤት ብዙ ተከታይ ቢኖራቸው ላይክ ብታረጉአቸው ደስ ይለኛን እውነት
@user-pz9ol8vj2m
@user-pz9ol8vj2m 2 жыл бұрын
ስወዳችሁኮ የምር ወንድ ልጅ ሲቀና ደስስ ይለኛል🤣🤣🤣ፍቅሩን ያብዛላችሁ🥰
@leyuamanuel2679
@leyuamanuel2679 2 жыл бұрын
ናሂ ምርጥ አፍቃሪ እግዚአብሔር ይባርክህ የልጅ ልጅ ያሳያችሁ
@user-hd5gr5zy2l
@user-hd5gr5zy2l 2 жыл бұрын
ውቤ ሠራሽለት እሚገርም ፕራንክ አቤት ወንዶች ቅናት እርርርርነው ምትሉት ናሆም ንፁህ አፍቃሪነህ አላህ አይለያቹ❤❤❤
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t 2 жыл бұрын
በአረበኛ አርገሽው ቢሆን ሞቶ ነበር😁😁😁
@hanamolla8369
@hanamolla8369 2 жыл бұрын
ይኸ ፕራንክ ግን ቢቀር ይሻላል።ለኛ ለኢትዮጵያዊ አይሆንም በተለይ ለበለትዳሮች ፕራንክ ትልቁን የትዳር ተቆም ያፈርሳል
@user-ev8to2ws5g
@user-ev8to2ws5g 2 жыл бұрын
እናትን ሳይ እወነትኛ ፍቅር ይናፍቅኛል ያዝልቅላችሁ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ያስላም እናት ከወለደች ወንድ ልጅ እዳንት
@ayenalmshiferaw6687
@ayenalmshiferaw6687 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@lylyllyy5926
@lylyllyy5926 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Me-gq1jj
@Me-gq1jj 2 жыл бұрын
ልጅትዋ በጣም ይወዳታል ታድለሽ
@hananaliy7169
@hananaliy7169 2 жыл бұрын
ወገኖቼ ፕራንክ ጥሩ አይደለም ፍቅራችሁን ያላላል ያገማምታችሗል እርስ በራሳችሁ ይቅርባችሁ
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 2 жыл бұрын
ወይ የወንዶች ቅናት ናሂ ተቃጠለኮ የእሳት አደጋ መከላከያ መኪና ጥሩ😜😂😂😂😂😂😃
@hilenazewde8489
@hilenazewde8489 2 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ😂😂😂😂 ወንድ ልጅ ሲቀና ደስ ነው የሚለኝ በዚህ መልኩ
@mesemese3004
@mesemese3004 2 жыл бұрын
አትሞላቀቂ ስታወሪ ምላስሽን አትቆልፊ ውዴ😐
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
ውይ ግን ትግስት አለህ ትንሽ ብቆይ ታለቀሳለህ😂😂😂 ግን ተጠንቀቄ ፕራንክ ሊረግሽ ይቀላል 😘😘😘ታምራላችሁ
@useruserTUbe
@useruserTUbe 2 жыл бұрын
ውዶች በቅናት ጭርጭር ስትሉ ደስ ነው የሚለኝ ክክክ ጭር ጭር አረግሽው ውብዬ ናሂዬ ቻለው እግድህ ክክክክክ
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች ታምራላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 2 жыл бұрын
ናሂ በጣም ተቃጠልክ😋😋😋ወዶች ስትናደዱ ደስ ሲል😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ወይኔ ግን ፅናትክ 💝💝💝ምስኪን ሲያሳዝን 😒ዉቤ 👌ትወና A ሰጠውሽ 👌ተበላክ 😁😁😁እውነተኛ አፍቃሪ 👌
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 73 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 18 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Circle?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 42 МЛН
የትክቶክ ስራዎቼ በትንሹ
2:30
Neju Tube
Рет қаралды 1,9 М.
ናሂ ማርገዜን ሲሰማ በደስታ አለቀሰ!
23:18
ቲክ ቶከሩን ፕራንክ አረገችው Comedian Kidusan 2022
14:47
Bekulu Entertainment
Рет қаралды 207 М.
ዉብዬን ያስለቀሰዉ የእናቴ ቁጣ
38:32
Nahi Tube
Рет қаралды 236 М.
Habesha blind date | Dani and Mekdi - ሀበሻዊ የፍቅር ቀጠሮ
13:53
Selamta - ሰላምታ
Рет қаралды 259 М.
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН