በፍቅር እንለያይ !

  Рет қаралды 118,149

Neba Entertainment

Neba Entertainment

5 ай бұрын

በፍቅር እንለያይ !
donkeytube,art,artist,lifelifestyle,youtubeshort,youtubeyoutuberyoutubevideoyoutubevideosnewvideonewnewsgooglelovelovestorykidsshowfriends,mrbeastethiopian wedding,hopeethcomedy,comediandonkeyweddingmotivation,Donkeytube,ComedianeshetuEshetumelesse,Ethiopiancomedy,Donkytube,dinqlejochebs tvebs drama,comedianeshetueshetumelese,dinqlejoch,eshtucomedydonkey,youtubevideo,wonderfulድንቅልጆች,mr beaststand up comedian,comedian film,mr beast hindi

Пікірлер: 2 600
@HeluTube940
@HeluTube940 5 ай бұрын
ነባ ትክክል ነዉ እሙየ የደስታሽ ምንጭ ራስሽ ሁኚ የደስታሽ ምንጭ ሰዉ አታድርጊ በየ ደቂቃዉ ሲከፋሽ ዋጥ ለማድረግ ሞክር በትንሽ በትልቁ እየወጣሽ ህዝብን አታስደንግጭ ❤❤❤💜💝💛
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 5 ай бұрын
አወ ምንው የገጠር ልጆች እኮ ጉበዝ ነን ምነው አንች መቻል አቃትሽ
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq 5 ай бұрын
ትክክል
@user-od4xq4nl4p
@user-od4xq4nl4p 5 ай бұрын
ትክክል
@emebetmerga7291
@emebetmerga7291 5 ай бұрын
Tekekele nw.
@fozeyeebrehm5621
@fozeyeebrehm5621 5 ай бұрын
አሁንስ በጣም አሰጠላችሁ ጅላጅሎች
@AyatMensur
@AyatMensur 5 ай бұрын
ፎዚያ ደምሪኝ❤
@user-eh1hg6si7r
@user-eh1hg6si7r 5 ай бұрын
😂😂
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 5 ай бұрын
😂😂😂
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 5 ай бұрын
በጣም
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 5 ай бұрын
በጣም አይይይዘመኑ ትዳሩም ፍቹም በካሜራ ሖነ አይይይይ
@bezachanel2516
@bezachanel2516 5 ай бұрын
ሁሉም ነገር አደባባይ ታወጡና ነገሮቹ ሁሉ ዘለቄታ ዬለዉም በፈጣሪ እርስ በራሳቹ በማዉራት ፍቱ እዉነተኛ ፍቅር ካላቹ የተመልካች ክብር ይኑራቹ በያንዳንዱ የሰዉ ልብ አታጠልጠሉ እጭ😢
@user-xd5bj9ld3i
@user-xd5bj9ld3i 5 ай бұрын
ነባ ትክክል ነው እሙየ የቤት ገመና ሁሉ ወደ ምድያ አይወጣም የሚያስተመር ነገር ነው ማስወጣት ያለባቹ ነባም ምህረቱ ይላክልህ ወድማችን❤❤
@alemtsehaybeza7966
@alemtsehaybeza7966 5 ай бұрын
እዉነት ነዉ እሙ እና ነባ ሁሉም ነገር ሚድያ ላይ አይወጣም ትዳር ክቡር ነዉ ሚድያ ትዳር አይሆንም የሚወጣና የማይወጣ ነገር አለ
@tajetaje9957
@tajetaje9957 5 ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 5 ай бұрын
መቼ ተጋቡ ትዳር ትዳር የምትሉት ኧረ ጉድ😂
@zdabtube8379
@zdabtube8379 5 ай бұрын
እደነዱሽ በሚዲያነው የተገናኙት እኛ ቤተሠቦቿነን ለምን ከኛየሚሸሸገው እኛ ቢጋቡ ደሥይለናል ግን በዝህ ቀላልነገር ነባዘራፍ አለ እኮ በሉ ተሥማሞ
@sarrasarra9122
@sarrasarra9122 5 ай бұрын
ልክ ነው
@yaredethio2200
@yaredethio2200 5 ай бұрын
በትክክል
@sadyatamam6451
@sadyatamam6451 5 ай бұрын
ማነውደኔ የአማራ ሰላም የናፈቀው😢
@betibeti5793
@betibeti5793 5 ай бұрын
Ene yamara selam nafkognal
@user-ec8iw9wt5p
@user-ec8iw9wt5p 5 ай бұрын
😭😭😭ያረብአላህይረደንያረብ
@user-ec8iw9wt5p
@user-ec8iw9wt5p 5 ай бұрын
እህትደምረኝእኔምእደምረሺአለሁ
@masateta6700
@masateta6700 5 ай бұрын
እኔ ውዴ ጭ ን ክ ት ገ ደ ለ ይ 😮
@myfano
@myfano 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@bshsh2074
@bshsh2074 5 ай бұрын
ኧረ ጎበዝ ሁሉን ነገር ሚዲያ ላይ እንዴት ይወጣል ወቶስ ይቻላል ሁሉን ሰው ማስደሰት አይቻልም የሚችለው ፈጣሪይ ብቻ ነው😢😢😢🎉🎉🎉❤❤❤
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 5 ай бұрын
ነባ እና እሙ ጥቅም ሳይሆን የሚያፀናችሁ ከልብ ፍቅር ከለላችሁ ተለያዩ ሁልግዜ ጭቅጭቅ እርዚቃችሁም ይርቃል ህይወት ይቀጥፋል
@BbBb-xe5pq
@BbBb-xe5pq 5 ай бұрын
ጥቅም ነው እመኑኝ አብረው አይሆኑም
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 5 ай бұрын
ጥቅም ነው በቃ አሁን ጊዜ ማቃጠል አያስፈልግም ልጁ ምክንያት ፈልጎ መለየት ነው የሚፈልገው የሚሆን ትዳር አይደለም እመቤት ጊዜሽን ከማቃጠል በቀር ከንትርክ ውጭ አንድ ላይ ላይኖሩ ቢቀርስ ትዕቢቱ ያስፈራል
@BbBb-xe5pq
@BbBb-xe5pq 5 ай бұрын
@@amisyasgashu5889 እኔ ሲጀመር አላማረኝም የማያርግብ እንጀራ ይባል የለ ለጥቅም እውቅና ለማግኘት ነበር በሶ አግኝቷል አደለም እሱ ጎደኞቹ አሁን ሁሉም ከአጠገቦ ጠፉ ሁሉም እድ ጋ የሚመጡት ሊጠቀሙባት ነው 80% ,ቪዲዬዋ ስታለቅስ ነው ምን ከካሜራ ጀርባ አስቡት የተመሰቃቀለ ኑሮ አይሆናትም ትቢተኛ ነው
@Bet1771
@Bet1771 5 ай бұрын
ነባ 100‰ እውነቱን ነው። ሁሉም ነገር በህይወትሽ አደባባይ መውጣት የለበትም። የግልሽ ህይወት ሊኖርሽ ይገባል። ለቅርብ ጓደኛሽም እንኳን ሁሉንም ገበና መዘርገፍ የለብሽም።
@RutaTube472
@RutaTube472 5 ай бұрын
ሁለየ አትጣሉ ካልሆነላችሁ መለያየትም አድ አማራጭ ነው ከሆነ ደግሞ ተስማሙ 👍👍👍
@AmetuAmetullah
@AmetuAmetullah 5 ай бұрын
Eko. Tu. Zegagn
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 5 ай бұрын
Neba please ke emu hewet weta abetamer athonatem emu yekrebesh and laye setahonu ende ketechekchekachu lewedefetu endet letketelu new
@ethiopianforlife9773
@ethiopianforlife9773 5 ай бұрын
Yes it’s to much
@user-zg5we2ce1s
@user-zg5we2ce1s 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@gigu5963
@gigu5963 5 ай бұрын
እመቤት እጅግ ታበዥዋለሽ ሑሉ ነገሬን ቤተሠቦቸ ያቃሉ ከነሱ የተበቀ ነገር የለም የምትይው ነገር አስተካክይ የጅል ሐሳብ ተስተካከል
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 5 ай бұрын
ምን አወራች
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d 5 ай бұрын
እውነት ነው ሁሉም ነገር አታወጡ በዉስጡ ጨረሱ ወድ ፍት ቤተሰብ መሰራታቸው ትኖር እግዚአብሔር ከፍቅዳ በጸሎት በርቱ
@almaztesfamikael1809
@almaztesfamikael1809 5 ай бұрын
ነባ እውነቱ ነው ብዙ ነገራችሁን ሚዲያ ላይ አታውጡ እሙ ፍቅር መቻቻል ነው ነባ እግዛብሄር ይማርህ
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@kidi204
@kidi204 5 ай бұрын
ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@AnaAna-mr1zc
@AnaAna-mr1zc 5 ай бұрын
እሙ ህይወት በሙሉ ሚዲያ ላይ መውጣት የምትይው እንኳን ስህተት ነው
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 5 ай бұрын
ደግአረገች መረጃነዉ ነገሩ አላማረኝም እሶም ሁሉን ሚዳላይእምታወጣዉ በምክናየት ሊሆንይችላል 😂
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 5 ай бұрын
እሙዬ ነባ ልክ ነው ሚዲያ ላይ ሁሉ ነገር አይወጣም ውዴ አንቺ የዋህና ግልፅ ስለሆንሽ ነው ስለዚህ ተስማሙ ለማንደስ ይበለው ብላችሁ ትለያያላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@sarahawler1292
@sarahawler1292 5 ай бұрын
ነባ ወንድማችን ልኡል እግዚአብሄር አምላክ ይማርህ ።እመብርሃን ወላዲተ አምላክ እናቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ።በምህረት እጆችዋ ትዳብስህ ።
@hagerimedia
@hagerimedia 5 ай бұрын
ይህነገር ግን ፕራክነው ይህን የምታነብ የማዳም ቅመሙች ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጌስ ይጠብቃችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ አበርታቱኝ ስደተኝ እህታችሁነኝ
@rahelfeleke6069
@rahelfeleke6069 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@user-xx8vz9qf6w
@user-xx8vz9qf6w 5 ай бұрын
አይዞሽ እህታለም❤
@tube5188
@tube5188 5 ай бұрын
ደምሬሻለሁ መልሺልኝ ውድዋ
@AyatMensur
@AyatMensur 5 ай бұрын
ሀገሬ ደምርኝ ❤
@user-kh1ib1kk5k
@user-kh1ib1kk5k 5 ай бұрын
ነባ እግዚአብሔር ይማርህ እሙየ ነባ ልክ ነው. በውስጥ ጨርሱ
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@ijhhjhi
@ijhhjhi 5 ай бұрын
እደዛ የሚል ነገር የለም
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 5 ай бұрын
ነባ በጣም ልክ ነው ያለ የሌለውን ሚዲያላይ አታስጡት
@hanichotube
@hanichotube 5 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ፍቅር በፍቅር ሲሆን ደስ ይላል ለተመልካችም ደስ ይላል
@tsehaidadi3676
@tsehaidadi3676 5 ай бұрын
እሙ ነባ ትክክል ነው ሁሉ ነገር በሚዲያ አይወጣም ትዳር ክብሩ ነው ሲጀመር በፍቅር መሀል ጨዋታ እንጂ ፕራንክ የምትሉት ነገር ጥሩ አይደለም እና ታረቁና በሰላም ኑሩ
@user-rw3yo2gi7c
@user-rw3yo2gi7c 5 ай бұрын
እኛ ምን አገባን ታድያ እየመጣችሁ እምታላዝኑብን ኑሮ ያዛገን ይበቃናል ኤጭ ዘና እሚያደርግ ነገር ነው እኛ እምንፈልግ
@mekyamekya
@mekyamekya 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@wudenesh292
@wudenesh292 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 5 ай бұрын
አሳበዱን እኮ ካሁኑ ጭቅጭቅ የበዛበት ግኑኝነት ቀጣይነት የለውም
@SelamKefelew
@SelamKefelew Ай бұрын
ነባ ትክክል ነዉ እሙ ሥለ ባልሸ ሁሉንም ሶሻል ሚዳያላይ አትናገሪ የሚወራ አለ የማይወራ እና የሳቀልሸ ሁሉ ትጥሩ ሰርተሸ ላይሆን ይችላል አደለም ለሌላ ለእናትሸ ሥለ ባልሸ የማታወሪት አለ እሸ እና ቶሎ ተጋቡ ሲቆይ ክፍተት ይፈጠራል እሸ
@WasoKhan-kn4ci
@WasoKhan-kn4ci 5 ай бұрын
ምርጥ ሠገጤዎች እኮ ናችሁ
@user-vz4ly3hc7k
@user-vz4ly3hc7k 5 ай бұрын
እውነቱን ነው ነባ የእቤት ገበና አይወጣም እሙየ ቆጠብ በይ ነባ አሥተዋይ ነው።
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@user-vz4ly3hc7k
@user-vz4ly3hc7k 5 ай бұрын
@@user-fm3su4yv1v እሺ እህታለም
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 5 ай бұрын
ሲጀምር ሚድያ የትዳርን ግምና አደባባይ መውጣት የለበትም😢😢😢😢
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@ijhhjhi
@ijhhjhi 5 ай бұрын
ባደባባይ ነው የጀመሩት ፍቅሩን ስለዛ ሁሉንም ማየት አለብን እኛ
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 5 ай бұрын
@@ijhhjhi አረ እና ሁሉንም እዲሳዩሽ ነው ምትፈልጊ እኔ ብሁንስ ብለሽ እስቢ እህቴ
@astermulugeta9709
@astermulugeta9709 5 ай бұрын
ነባ የሜልሸ ሰሚ እውነትነው
@ijhhjhi
@ijhhjhi 5 ай бұрын
@@tigisttamiru5213 አደለም ማሬ እሷ ሁሉንም እናገራለው ስላለች ነው ፈርቶ የሚያለባብሰው ሲጀመር የማይዋጥ ነገር ነው
@user-oy8wu5gt8k
@user-oy8wu5gt8k 5 ай бұрын
ባጭሩ ተለያዩ አልተግባባችሁም ነባ በጣም ትክክል ነው የግል ህይወት ለቤተሰቦቼ ምናምን ይወቁ አይባልም እንኳን የሚድያ ሰው ወላጅ እናትና አባትሽ ያንችን ህይወት ማወቅ የለባቸውም
@PpPp-iv8hq
@PpPp-iv8hq 5 ай бұрын
እኔ በነባ አልፈርድም መልስ እንኳን ስትመልስለት እንኳን ስነስርአት የላትም ከተመልካችም ጋር ልታጠማምደው በጣም ትጥራለች እመቤት ውስጧ ተንኮል አለ።
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 5 ай бұрын
ላ ተኮል ያለበት ነባ ነው እሙ የዋህ ናት
@PpPp-iv8hq
@PpPp-iv8hq 5 ай бұрын
@@heedssjeedss8369 ምን አረገ ነባ
@TH-eu3cn
@TH-eu3cn 5 ай бұрын
እሙዬ ነባ ወነቱን ነው ሁሉነገር ሚድያላይ አይውጣም ሲነግሩሽ ስሚ እንወዳችሁ አለን❤
@bzuyebeyeneheylemeskel586
@bzuyebeyeneheylemeskel586 5 ай бұрын
ትክክል
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 5 ай бұрын
ትክክል ሁሉም ነገር ሚድያ ላይ መሆን የለበትም እሙ ተይ
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 5 ай бұрын
እውነትነው
@tsegshTube5kk3g
@tsegshTube5kk3g 5 ай бұрын
​@@user-fm3su4yv1vደምሪኝ እደምርሻለው ውዴ
@djjddjjjejrjdj
@djjddjjjejrjdj 5 ай бұрын
ኤጭ ሁልግዜ ጭቅጭቅ ማነው እንደኔ ይሄቤት ያስጠላው በላክ ያሳየኝ
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 5 ай бұрын
ነባ ትክክል ነዉ ገበና ለቤተሰብም አይነገርም ትልቅ ሰዉ አይደለሽ እንለያይ የምትይዉ ሲጀመር በዚ ከሆነ ገበናሽን እያወጥሽ የምታገኝዉ ገቤ ማርያምን ይቅርብሽ ነባ አሳብ True
@bshsh2074
@bshsh2074 5 ай бұрын
ኧረ አሱቡበት ነገ ሰውን ማጣት አለ ኧረ ልብ በሉ ልብ ግዙ❤❤❤
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 5 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ ነባዬ ትዳራቸውን እራሳችሁ ናችሁ እንጂ በእናንተ መሃል ሰው አታስገቡ እውነት ተባረክ
@azebalemu3491
@azebalemu3491 5 ай бұрын
እነዚህ አይዘልቁም በወር ሰንት ግዜ እሮሮ እንሰማ ሲያሰጠሉ
@xpk5509
@xpk5509 5 ай бұрын
😂😂😂
@user-dz2hq1cg8o
@user-dz2hq1cg8o 5 ай бұрын
ነባ ትክክል ነው እሙ ስሚ ሁሉም ነገር አይወጣም እናቶቻችን ስንት ነገር በሆዳቸው ይይዛሉ አስተውይ እንኳን ሚዳ እናት አባትም ስለ ትዳር ግጭት ተናግሪ አላቅም ባሌጋር ነው የምፈታው መንፈሳዊነትሽ የቱጋነው ታዳነጠላ መልብስ ብቻ አይደለም ባልሽን አዳምጭ ታዘዥ
@masi4244
@masi4244 5 ай бұрын
እጭ አይ ልታሥጠሉ ነው አሁንሥ እሙዬ😂😂😂😂
@emuyasserh8839
@emuyasserh8839 5 ай бұрын
ትክክል የቤትን ገመና እውጭ መውጣት አይቻልም ባልና ሚስት የማይጣላ የለም
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@hagerimedia
@hagerimedia 5 ай бұрын
ሂወትና ሚድያ ይለያያል እውነት ለመናገር ይህ ፕራክ የሚባልነገር ትዳር ላይ አይሠራም
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@astertube5406
@astertube5406 5 ай бұрын
😊ደምሬኝ
@hagerimedia
@hagerimedia 5 ай бұрын
@@astertube5406 እሽ
@hagerimedia
@hagerimedia 5 ай бұрын
@@user-fm3su4yv1v እሽ😍
@avbbhw
@avbbhw 5 ай бұрын
ፕራክነው ዝብለን እንይ ክክክ😂😂😂😂😂😂😂አመት ያስቃል😂😂😂😂
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 5 ай бұрын
በጣም ደበረን ይሄ ፕራንክ የሚባል የሴይጣን ስራ ውጤቱን እዩ በባህላችን የሌለ ።ምንድን ነው ይሄ ምን ያስተምረናል ሰለቸን ።መባ ትክክል ነህ የቤት ነገር ሁሉ ውጪ መውጣት አይገባም።እሙ አንዱ ሲናደድ አንዱ መብረድ መብረድ ይገባዋል አይ ሴዬጣን የሱን ስራ ስሰሩለት ይኸው መጨረሻው😮
@user-ti2ib2nl8f
@user-ti2ib2nl8f 5 ай бұрын
ያስጠላል እውነትነው ናባ ለምን ክብርሽ አትጠብቅ ምዳና የቤት ገበና ይለያየል ስለዝህ ልቢግጅ እመቤት🙄 ናባ ትክክክልነው❤
@rahma6779
@rahma6779 5 ай бұрын
በትክክል እሙ ቆም ብላ ማሰብ አለባት
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 5 ай бұрын
ትእግስት የላትም አይዞሽ ስትባል ትእቢት ተሰማት
@rabiathierry8126
@rabiathierry8126 5 ай бұрын
​@@genetgtekle8177ኤጭ
@enanu7590
@enanu7590 5 ай бұрын
ጎበዞች በየጊዜው ሽማግሌ እየቀያየራችሁ ሁሌም ተጨቃጨቁ አስጠሊታወች
@znteznte965
@znteznte965 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አር ወየው
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 5 ай бұрын
ሽማግሌ መገኙቱ😂😂😂
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 5 ай бұрын
በጣም 😂😂😂
@user-on9bh5oo7q
@user-on9bh5oo7q 5 ай бұрын
ኧረወየዉ😂😂😂😂😂😂
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 5 ай бұрын
በውስጥ ፍቱት እውነት ነው በሚዲያ ሁሉን ነገር አታቅርብት በርቱ ነባ ስላመመውም ተረጂው አሞታል ሌላ ነገር ተው ❤❤❤❤❤❤❤
@user-zd4sm4qq6u
@user-zd4sm4qq6u 5 ай бұрын
Birr nwa kteym teltweh 😅
@user-yu1cq7cn5v
@user-yu1cq7cn5v 5 ай бұрын
ሁሉም በራሳቸዉ አመለካከት ልክ ናቸዉ በማንም አልፈርድም እመቤትም የህዝብ ልጅ ነች ነባም የራሱ የሆነ የማይፈልገዉ ይኖራል ዚለህ ተመካከሩዉ አንድቻሁ መለስ በሉ ሁለታችሁም መጋጋል የለባችሁም
@abuyetube
@abuyetube 5 ай бұрын
እውነት ነው ህይወት ሚዲያ ሁሉም አይወጣም ደግሞ ድራማ ከመሆኑ የተነሳ ሁለቱም ሼር ይደራረጋሉ ኸረ ወዲያ በፍቅር ኑሩልን❤ እስኪ ደምሩኝ 😊
@amisyasgashu5889
@amisyasgashu5889 5 ай бұрын
ቀላል ድራማ ሰዉን እኮ በየሳምንቱ ሙድ እየያዙ መጫወቻ አረጉት የግል ህይወት ሚዲያ ላይ መውጣት የለበትም
@user-ok5kq7fy4r
@user-ok5kq7fy4r 5 ай бұрын
ዝም አትሏትም እመቤትን ሰው ከሜራ ላይ ቆንጆ ቆንጆ ጨዋጨዋውን ነው የሚያቀርቡት ከዛ እኛም ደስ ይሉናል ሁሉም ነገር ሚድያ አይወጣም እሙ እዛው መመካከር ኮሜታተር ሂወትሽን አይቀጥሉትም
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 5 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ በመባ ሰው ይፈርዳል እንዲያውም ትእግስተኛ ሰው ነው ማን አስገደደው ከእሙ ጋር መቆየቱ ይገርመኛል እኔ ብሆን አሳያት ነበር በጣም እየቀበጠች ነውእሙ እሙ ስትባል ትእቢት እየተስማት ነው ሴት ልጅ ረጋ ስትል ነው እንጂ ምንድነው ቱግ ቱግ
@user-ok5kq7fy4r
@user-ok5kq7fy4r 5 ай бұрын
@@genetgtekle8177 ምን አለ መሰላችሁ ሰው አውቃለሁ ብሎ እራሱን ከሳመነ የፈለገ ችግር ቢፈጠር ተሳስቻለሁ ወይም ስህተትን አናርምም ችግሩ ይህነው
@tigestteklay2170
@tigestteklay2170 5 ай бұрын
ነባ ለባም ሰዉ ነዉ❤❤❤❤❤የምትሉ ላይክ🎉
@fafitube5614
@fafitube5614 5 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች ብዙ አሳብ ብዙ ጭንቀት አለብን አትጃጃሎብን
@Tigest193
@Tigest193 5 ай бұрын
እባካችሁ ሌላ ጊዜ ጭቅጭቃችሁን በውስጥ አድርጉት ማርያምን ደስ አይልም ወደ ሚዲያ ስትመጡ ሰውን ሊያዝናና እና ሊያስደስት የሚችል ነገር ይዛችሁ ኑበተረፈ ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እሙ ጥፋትሽን እመኝ ውዴ ❤❤❤🎉🎉🎉
@elsaalehegn864
@elsaalehegn864 5 ай бұрын
እኔ ግን እሙ እና ነባ አይዘልቁም🎉
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 5 ай бұрын
She is crazy
@KaluMulualem
@KaluMulualem 5 ай бұрын
ያስታውቃል እኮ😂😂😂😂😂
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
ቀላል አብዳለች የዋህ እያሏት ተጃጅላ ቀረች ከወደዷት ምክር በሰጧት ምድረ መንጋ እመቤት ካሳ አማላጄ የሚሉ ጅሎች ​@@elsaelsa2213
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l 5 ай бұрын
በጭራሽ አልተግባቡም 😂😂😂 እናም ነባ በዚ ቦታ ልክ ነው የቤት ገበና ቤት ነው
@gfg4073
@gfg4073 5 ай бұрын
ትንቢትነው😂😂😂
@ft381
@ft381 5 ай бұрын
እሙየ ነባ አየረባሽም በየደቂቃው ሰበብ እየፈለገ ብዙ ያለፋሻል አላወቅሽውም ልጁ አይሆንሽም። ተይው ሲመርሽ ሲደክምስ ከበሽታ ስትወድቂ ከቅልፍሽ ትነቂ ይሆናል የዋኀነትትሽን ስላወቀ ገና ገና ይሰራልሻል
@user-mm9jz1jm7s
@user-mm9jz1jm7s 5 ай бұрын
እሙ አልጫ አትሁኒ ሚጥሚጣ ሁኝ...! ዝንቡ ነባ እየተለዋወጠ ያለው አላጫ በመሆንሺ እንጅ ሌላ አይደለም አንች እኮ ጀግና ሴት ለራስሽ ቀርቶ ለሌላ መሆን የምትችይ ነሺ። ምረሪ።
@user-lc9jv6it6x
@user-lc9jv6it6x 5 ай бұрын
እስቴ ከነ አብርሽ እና እሩታ ተማሩ እይታም ታገኛላችዉ ፍቅር ስለሜያስተምሩ ሁሉም በጉጉት ነዉ የሜጠብቃችዉ
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@msfatama9308
@msfatama9308 5 ай бұрын
ነባ እዉነቱን ነዉ ሁሉም ነገር ሚዲያ መዉጣት የለበትም ነባን አደግፈዋለዉ
@battyy248
@battyy248 5 ай бұрын
ወይ ሁሌ ሽማግሌ የማያልፍላቸው ደናቁርት 😅
@zuzuadme3491
@zuzuadme3491 5 ай бұрын
😂
@KwKw-bt6od
@KwKw-bt6od 5 ай бұрын
ቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-sv3ht1cc1u
@user-sv3ht1cc1u 5 ай бұрын
😅😅😅😅🤣🤣
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@AbiAbarra
@AbiAbarra 5 ай бұрын
Ayii ayii😂 😂😂😂 Era beqa yishalali yiqir beqa😂😂😂😂😂🤪🤪🤪
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 5 ай бұрын
ባርች ግን ልጅቷን እንዴት ነው የሚያያት የሚገላምጣት አይኑ ሲያስፈራ ሆ🙄🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@aw56609
@aw56609 5 ай бұрын
😃😃😃
@ghccc5684
@ghccc5684 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@kabetube
@kabetube 5 ай бұрын
😂😂😂
@znteznte965
@znteznte965 5 ай бұрын
እኮ አናዳዋለች ወላሂ😂😂😂😂
@user-fr4ve4kk7b
@user-fr4ve4kk7b 5 ай бұрын
የፍቅር ነውየሚያያት ጥቁር ሰው እኮ አይኑ ያሰፍራል
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 5 ай бұрын
ነባ የሚወድ ሰው ሁሉን ችሎ ይኖራል ይሄን ችለህ አምነህበት የማትገባበት ከሆነ እሷንም ከዚህ በላይ ከምትጎዳት አው በሰላም መለያየቱ ይሻላል።
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 5 ай бұрын
Emu kelibishi ayidelm enilyayi yalshiw
@tizitaabate5880
@tizitaabate5880 5 ай бұрын
Neba lik new hulunim wedgna atamichiw
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 5 ай бұрын
እሙ ናት ፀባይ ትግእስት የሌላት የምታደርገውን ያማታውቅ አይዞሽ ስትባል ትእቢት ተሰማት መባ አስተዋይ ነው እሱ ሰው አይጎዳም
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 5 ай бұрын
አይወዳትም ሁለየ ሲያናግራት ክብር በሌለው ንግግር ነው የሚያናግራት ሁለየ ጭቅጭቅ ይደብራል ይሄ ወጠጤ አይሆናትም
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 5 ай бұрын
አይይይ የሴት ነገር ትንሽ ስንጣላ በፍቅር እደተገናኘን በፍቅር እንለያይ 😂😂😂😂😂😂
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 5 ай бұрын
😅😅😂😂😂😂
@xpk5509
@xpk5509 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ሚስጥር ማውጣት የለም😂
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 5 ай бұрын
@@xpk5509 😹😂😂😂😂እሺ
@hayatyoutube8501
@hayatyoutube8501 5 ай бұрын
እመቤት ነባ እውነቱን ነው ሁሉንም አታውሪ ሚዲያ ላይ ህይወት የራስ ነው ሆ😮
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 5 ай бұрын
ነባ ልክ ነው እሙ ሁሉም ነገር ሚድያ ላይ መውጣት የለበትም የሚነገር አለ የማይነገር አለ ዝም ብለሽ ቤተሰቦቼ ይይስሙ አትበበይ ማለት ጥሩ አይደለም
@SUSUSY-mh1qh
@SUSUSY-mh1qh 5 ай бұрын
ኮሜንታተሮች መጥፎ ከመናገርና በሠዉ ላይ ከመፍረድ ተቆጠቡ ቅመሞችዬ በሰዉ ህይወት ከመደበር ሀገራችን ሰላም ሆናልን ሀሳባችን ተሳክቶ ሀገራችን ገብተን የግል ህይወታችን እምንኖር ያድርገን:
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 5 ай бұрын
አሜን❤❤
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 5 ай бұрын
አሜን አሜን​@@mekdestemeche6871
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 5 ай бұрын
እውነት ነው ውዷ
@fikerfiker9837
@fikerfiker9837 5 ай бұрын
በጣም ነው ለስው የስለቻውት በተለይ እመቤት እምትባይ ስው አስር ስው እያጋጋሽ ከዚህ እየመጣሽ አታለቃቅሽብን ያገራችን እልቅሶ ይበቃናል ብዙ ቅማውቅ ትንሽ ማውቅ ጥሩ ነው
@user-bv5lj3wb7w
@user-bv5lj3wb7w 5 ай бұрын
እዬባ ግን አንደኛ ፈጣሪ ያክብርህ ሚስትህ ከቤትም ወታ እራሱ ንዴትህን ዋጥ አድርገህ ጎበዝ ምንም አለመናገርህ ፈጣሪ ያክብርህ ሲቀጥል ነባ ምትባለው ግን ልቦና ይስጥህ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 5 ай бұрын
አትጨቃጨቁብን ፍቅርን ከብታጂራ ወጣቶች ተማሩ እናተ እኮ ትልቅ ሰው ናችሁ ታናነሾቻችሁ ግን ፍቅርን ያስተምራሉ እናተ ጭቅጭቅ
@sofyabadru9246
@sofyabadru9246 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@taibah5903
@taibah5903 5 ай бұрын
ትክክል
@user-ec8iw9wt5p
@user-ec8iw9wt5p 5 ай бұрын
እህትደምረኝእኔምእደምረሺአለሁ🎉
@user-ec8iw9wt5p
@user-ec8iw9wt5p 5 ай бұрын
ትክክክልአላህያሸርህወንዴም ደመረኝ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 5 ай бұрын
😂
@user-ee6uo8rs1s
@user-ee6uo8rs1s 5 ай бұрын
እኔ እሙን ብሆን ኖሮ ከነባ ጋራ በባለፍው ፀብ ነበር የምለያየው እሙ በእውነት ክብር ይኑርሽ ለራስሽ ባለፈው እደዛ አደረጎሽ መልሰሽ አብረሽው😢
@enanu7590
@enanu7590 5 ай бұрын
አረ በጣም ነው ደም ምታፈላው
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@user-ee6uo8rs1s
@user-ee6uo8rs1s 5 ай бұрын
@@enanu7590 በጣም እጂ ፍላጊ እድሊለው ስው እያመናጭቃት ዝም ብላ እሱላይ ትለጠፋለች
@efratatube286
@efratatube286 5 ай бұрын
ነባ ትክክል ነው ሁሉም ነገር ሚዲያ አይውጣ እሙ ተሳስተሻል። ከቤት መጨረስ ያለብሽን ከቤት ጨርሽ እንጂ ሁሉንም ወደ ሚዲያ አታምጡ ኧረ ያስጠላል
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 5 ай бұрын
ነባአ ትክክል ነህ ሚዲያ አንድ ቀን የሚቆም ነው መውጣት የለበትም የቤት ገበና ሚዲያ ላይ ደስታሺን ከፈጣሪ ጠብቂ እሙየ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 5 ай бұрын
እሙ ሁሉን ሚዲያ የምትለው የዩቱዩብ ሰዎችን እኔደቤተሰቧ ስለምታይ ነው ከዚህ በኋላ አብራቹ ከኖራቹም በንግግር ፍቱ ሚዲያ ላይ ሳይወጣ ከተለያያቹም በሰላም ተለያዩ የሚከታተላቹን ሰው አክብሩ እኛ የሚያዝናና ነገርና ቁም ነገር ነው የምንፈልገው።
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@rabiathierry8126
@rabiathierry8126 5 ай бұрын
አወ እውነት በይቱብ ተመልካቾቿ ነው እዚህ የደረሰችው ከእግዚያህቤር በታች ውለታ አረሳችም ለዛ ነው ቤተሰቦቸ የምትለው 👍
@yenutube21
@yenutube21 5 ай бұрын
ነባ እግዚአብሔር ይማርህ በርቱልን ጎበዞች ናችው 😂😂😂ጥሩ ተከታታይ ድራማ ቀጥሉ እንወዳችዋለን ነባና &እሙዬ ❤❤❤
@alemalem5337
@alemalem5337 5 ай бұрын
እኮ😂
@seadha-zx9wi
@seadha-zx9wi 5 ай бұрын
አወ የድራማው መጨረሻ እየደረሰነው😅😅😅😅ጎበዞች😅😅
@user-sj3xk2km2r
@user-sj3xk2km2r 5 ай бұрын
እሷምጋትክልል እዝህም ትክክል አቤት ኮሜተሮች ኤጭ😂😂😂
@user-kp2vv3kf3y
@user-kp2vv3kf3y 5 ай бұрын
እናያለኛአይሞቅም😂😂
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 4 ай бұрын
አመላችሁ ነው😅😅😅 ተጣላን ታርቅን😂
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 5 ай бұрын
ባርች ልብ ገዝቷል ተባረክ እመቤት ሁሉንም ሚዲያ ካልዘረገፈች አይሆንላትም በቃ ነባ ተረዳት
@user-wt4hp3ln5m
@user-wt4hp3ln5m 5 ай бұрын
😂😂😂
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@user-cr8ip5jh3v
@user-cr8ip5jh3v 5 ай бұрын
😂😂
@rasras6247
@rasras6247 5 ай бұрын
ሚድያ ግደታ እሚያገባት መሰላት 😂😂😂
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 5 ай бұрын
Aye Yemen suse new ke susewa teweta yemetayete suse new memeker alebate
@yeromneshabebe1319
@yeromneshabebe1319 5 ай бұрын
ታረቃና ሰራችሁን ሰሩ ኧረ አሙ ጥፋትሸን አመኝ ነባ ትክክል ነው ❤❤❤❤
@user-hg7uw5hi6d
@user-hg7uw5hi6d 5 ай бұрын
😅😅😅እስዋ እስክትበስል ነባየ ማረርክ ነው ይቺ ሰገጤ በጣም ነው የምደብረኝ የምር ይቅር ይበለኝ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅቱዋ ስታሳዝን ተሳቀቀች እኮ በቃ ከአሁን በኃላ ይሄ ፕራንክ ይቅርባችሁ የግል ህይወታቹን በውስጥ ተወያዩ አቦ አትጨቃጨቁብን
@selamawitnegash1449
@selamawitnegash1449 5 ай бұрын
በጣም አሰቃይዋት
@genetasefa7034
@genetasefa7034 5 ай бұрын
ወይኔ ከዚህ ቤት ልጠፍ ትንሽ ነው የቀረኝ እሙ ግን ሰከን በይ ነባ ልክ ነው ካሜራ ፊት የግል ሂወት አያስፈልግም በተለይ አለመግባባቶች አኛንም አታስደብሩን 😊
@amermobile3442
@amermobile3442 5 ай бұрын
አርፍ ነው ቀጥሉበት ድራማ ነው ይህ😅😅😅😂😂😂
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ነባ እሙዬ ውድ ገበናቹ ሚደያ አታወጡ ወለታቹ በውስጥ ጨርሱ
@emiyeee1490
@emiyeee1490 5 ай бұрын
ነባ ሀሳቡ ትክክል ነው ።ሁሉም ነገር ካሜራ ላይ አይወጣም እንደ የቤትሽን ሚስጥር ጠብቂ ።የደስታሽ ምንጭ ራስሽና ቤተሰብሽ ናቸው ።ነባን አክብሪው የእውነት ምርጥ ልጅ ነው ።የዋህነትሽን ቀንሺ።
@HasinaSaid-th7r
@HasinaSaid-th7r 5 ай бұрын
ተወያዩ በውይይት ፍቱት ሂወት ቀልድ አይደለም ውይይት ይፈልጋል ሁሉን ነገር ወደ ሚድያ አታውጡ
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 5 ай бұрын
ሲጀመር ታዋቂ ለመሆን ብለሺ እዴዛ አይባልም ነበር እናቱ ነባ ልክ ነዉ ሁሉም ነገር በካሜራ አይቀርብም እሙየ ነብስ እወቂ እህቴ ሁሉነገር አልዴብቅም አትበይ እሚዴበቅ ብዙ አለ ወላሂ በሆላም አልጋ ላይ አንዴብቃቸዉም እዳትይ ፈራሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@phonetastic5053
@phonetastic5053 5 ай бұрын
እሙ ማርያምን አይሆንሽም ከአሁኑ ጠንክሪና ከህይወትሽ አስወጪው በጭራሽ ከአሁኑ ጀምሮ በየጊዜው ጭቅጭቅ ሲጀመርም ክብር የለውም ለአንች በጣም ነው የሚያሾፍብሽ የኔ የዋህ እህቴ ይህችን ኮመንት ሁሌም በህይወት እስከአለሽ ድረስ እንዳትረሽ በቃሽ አቁሚ አለቀ ሲጀመር ካለጋብቻሽ ነው የገባሽ ከፋኖ ውጪ ባል አይሆንሽም መውለድም ይመጣል እድሜልክሽን ሲያስለቅስሽ ነው የሚኖረው ነገርሑሽ አንች ጠንካራ ነሽ በእራስሽ ፈታ ብለሽ የምትኖሪ ሰው ነሽ ::
@semu639
@semu639 5 ай бұрын
ኡሙዬና ነባ ታረቁና ሠላም ፍጠሩ ሁሉም ችግር ይዛቹ ሚዲያ እየመጣቹ አታማርሩን እኛ ብዙ ሀሣብ ያለብን ሠው ነን
@ZainabEthopiya-px1eb
@ZainabEthopiya-px1eb 5 ай бұрын
በእውነት ካባድ ነው በትዳር መሀል እኛ ሴቱች አናስተውልም አላህ ማስትዋልን ትስጠን ያርብብብ
@melesuyilak2250
@melesuyilak2250 5 ай бұрын
አረ ባካችሁ ፕራንክ የሚባል በሽታ ይቅርባችሁ የኛ የኢትዮጵያውያን ባህል አይደለም ደሞም ከናንተ ጋር አያምርም ምን እያደረጋችሁ እንደሆነ የገባችሁ አይመስለኝም እኛም ሰለቸን ይቅርባችሁ በቃ ኡፍፍፍ
@user-oi9gg5ps5o
@user-oi9gg5ps5o 5 ай бұрын
ነባ እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ እሙም እኔ ብቻ ያልኩት ይሁን አትበይ በመሀልም ሰይጣን አታስገቢ ሴት ልጅ ደግሞ ታጋሽ ቻይ መሆን አለባት ።ተደማመጡ ሁሌ በሃሳብ አትጋጩ ቤት ቁጭ ብላችሁ በመነጋገር ፍቱ እናንተ እንደዚ ስትሆኑ ሰይጣን ለማለያየት ደስ እያለው ነው የሚገፋፋችሁ ስለዚህ እሙ የሚልሽን አድምጪው አንቺም ደግሞ በጸሎት ማሸነፍ እንጂ መሸነፍ የለብሽም በእመቤቴ ድንግል ስም የሰይጣን መንፈስ ይሰበር። ትዳራችሁን በጸሎት አሸንፉ ነባም በርታ መፍትሄው ይህ ብቻ ነው። ሰላማችሁን እና ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ።
@moviesalbaloshi3675
@moviesalbaloshi3675 5 ай бұрын
ሁሌ:ኢንለየየ😂😂😂
@fatmaali7750
@fatmaali7750 5 ай бұрын
በቃ ከካሚራ ጀረባ ጨረሱት እኛ የመዳም ጩሀት ያሰለቸን ሰወ ነነ ደስተኛ ሰኩኖ መስራተነወ ቨዱወን በቃቸወ አረሲ ኩሪሴ አታመጡበን😢😢
@kabetube
@kabetube 5 ай бұрын
ሰብአድርጊኝ ነይ😂😂
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 5 ай бұрын
በትከከል
@tsehaygebreab7425
@tsehaygebreab7425 5 ай бұрын
እሙዬ ነባ ብቻችሁን ተወያዩ እኛንም አታሰጨንቁን ነባ እዉነት አለዉ ተመካከሩ ሁሉም ነገር ሚዲያ ላይ አይወጣም ጎደኛችሁ መልካም ሰው ነው ተሎ ችግሩን ለመፍታት መምጣቱ ክብር ይገባዋል ሱራ ሞክሮ ነበር ግን ማን አዳምጦት ብቻ ሰይጣንን አርቁ ሰው አክብራችሁ ሰላም አውርዱልን እባካችሁ🙏!😊
@melesechteshager674
@melesechteshager674 5 ай бұрын
እሙ ነባ ትክክል ነው ሁሉም የህይወት ጉዞ አደባባይ ላይ አይወጣም። አንች በየዋህነት ነው እንደዚህ የምትይው በተቻለሽ መጠን ፍቅረኛሽ የሚጠላውን ነገር አታድርጊ ውዴ ስራሽንና ህይወትሽን ለይ አንችም እኮ በውሃ ቀጠነ እንለያይ ታበዣለሽ ተረጋግተሽ አስቢ ውዴ ጓደኛም ሆነ ሌላው ሰው ከቀኝ ጎንሽ እንደማይበልጡ እወቂ እሙየ
@user-wt4nk6ie4e
@user-wt4nk6ie4e 5 ай бұрын
ልጁ ትክክል ነው ምርጥ ባል አግኝተሽ ነበር አላወቅሽበትም በጣም እራስሽን አቀለልሽ ከማንም መንቃራ ጋር ስትመናቀሪ ምን ያድርግሽ የተወደደ ኩ ብለሽ ክብርሽን አትጭ እንደውም ትግስተኛ ነው እስኪ ከሩታና ከአብርሽ ኮርጅ መማር ካልቻላችሁ አታላዝኑብን በየጊዜው ጦርነት የአብይ ይበቃናል ኤጭ
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 5 ай бұрын
ነባ ትክክል ነው እሙ ❤❤❤ሁሉም የቤት ገመና ሚድያ አታውጡ ቁጥብ ሁኑ ሁሌ ፕራክ እጭ ይቅር እባካችሁ
@selamawith9139
@selamawith9139 5 ай бұрын
ነባ እውነት ነው ሁሉም ነገር ሚዲያ መዉጣት የለበትም ነባ እግዚአብሔር ይማርህ
@Ethio22
@Ethio22 5 ай бұрын
ነባ እግዚአብሔር ይማርሕ ወንድሜ 🙏የትከሻ ሕመም እስትረስ አይፈልግም ስትጨናነቅ የደም ስሮችሕ ይወጣጠሩና ሕመሙን ይጨምርብሐል አንተ ወጣት ነሕ እግዚአብሔር የፈቀደው በጊዜው ይሖናል ፅልይ ሑሉን ለሱ ስጠው እሱ የፈቀደው ከሖነ ከእሙጋር ትቀጥላላችሑ ግን በአሑኑ ስአት እራስሕን አስታም ከጭቅጭቅ እራቅ አይዞሕ ትድናለሕ 🙏❤️
@tegsetbasazn6558
@tegsetbasazn6558 5 ай бұрын
እሙ ተረጋጊ አሁን እንደዝህ ሁኖ እንለያያ አይባልም ቢያንስ ከህመሙ እስኪያገግም ድርስ ተረጋጊ❤❤❤❤❤❤
@user-ng5mw2sq5v
@user-ng5mw2sq5v 5 ай бұрын
እንደዉ አትለያዩ 😢በማርያም እኔ በጣም ነዉ ያዘንኩት ባይሆን ሁለታችሁም ሱባኤ ግቡ የኔ ምክር ነዉ😢😢
@saadaaragaomohe
@saadaaragaomohe 5 ай бұрын
ጡሩ ሀሳብ ነው
@monanajash1007
@monanajash1007 5 ай бұрын
ባሪያው ምቀኛ ነው እሙ አብሽሪ ይህን ወጠጤ ፍችውውው😂😂😂😂😂
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 5 ай бұрын
የኔዋ ደምርኝ❤
@saranigatu6037
@saranigatu6037 5 ай бұрын
ሰይጣንም ይከታተላታልንዴ ?
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 5 ай бұрын
ነባ ትክክል ነዉ እዴ ምነው እሙ የውሀ ነሽ ስንልሽ ግዜ ባሰብሽ ሁሉም የቤት ገበና እኮን ሚዲያ ላይ ለጎድፕኛም አይወራ ነባ ትክክል ነው ከጀምሮ እሰከሚጨረስ
@ሀገሬ
@ሀገሬ 5 ай бұрын
እመብርሀን ምህረት ትስጥክ ነባ በእውነት ዋናው ነገር ጤና ነው
ፋኖ ላገባ ነው ማረስ አትችልም
12:22
Neba Entertainment
Рет қаралды 61 М.
🔴ማርያም ማርያም ብለን ምን አገኘን ? // የማለዳ ኮከቧ አርቲስት እመቤት ካሣ
48:06
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 45 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 31 МЛН
እሙ በተኛሁበት ፀጉሬን ላጨችው
16:56
Neba Entertainment
Рет қаралды 121 М.
በቃ ተወኝ ጭቅጭቅ ሰልችቶኛል!!!
18:18
Emebet Kassa
Рет қаралды 95 М.
ትክክለኛዋ ምን እንደሆነች ታወቀች
21:01
Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን
15:16
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 366 М.
ሚዜ መረጥኩ
16:32
Neba Entertainment
Рет қаралды 65 М.
ሎሚ ሳልወረውርብሽ !!
15:44
Neba Entertainment
Рет қаралды 73 М.
እሙ ያሉሽን ሁሉ አትመኝ
12:47
Neba Entertainment
Рет қаралды 142 М.
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 45 МЛН