እሙ ያሉሽን ሁሉ አትመኝ

  Рет қаралды 142,569

Neba Entertainment

Neba Entertainment

6 ай бұрын

እሙ ያሉሽን ሁሉ አትመኝ
donkeytube,art,artist,lifelifestyle,youtubeshort,youtubeyoutuberyoutubevideoyoutubevideosnewvideonewnewsgooglelovelovestorykidsshowfriends,mrbeastethiopian wedding,hopeethcomedy,comediandonkeyweddingmotivation,Donkeytube,ComedianeshetuEshetumelesse,Ethiopiancomedy,Donkytube,dinqlejochebs tvebs drama,comedianeshetueshetumelese,dinqlejoch,eshtucomedydonkey,youtubevideo,wonderfulድንቅልጆች,mr beaststand up comedian,comedian film,mr beast hindi

Пікірлер: 3 300
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 6 ай бұрын
እኛም እንደው ለመፍረድ እንሮጣለን እስኪ እዩት ፊቱ በአንድጊዜ እንደተለወጠ ፈጣሪ ሆይ እርዳቸው እና አንድ ላይ ይሁኑ እኔም ቸኩዬ በስሜት ተናግሬሀለሁ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢
@user-vn1mx7uq1m
@user-vn1mx7uq1m 6 ай бұрын
አወ አንቺኩል እሕቶቸ እኔ ሁለቱም. አሳዝነውኛል አሙም ነባም
@user-gu1bc7bp7r
@user-gu1bc7bp7r 6 ай бұрын
አጀብ ዘረኚነት
@user-vd9bu8is1p
@user-vd9bu8is1p 6 ай бұрын
አሁንም አላምንህም አዴ የሆነ ነገር ካላየ እንዲህ አይልም አንተም እያስፈራራኸው ነው ልጅታ ላይ አትቀልድባት
@workeyeferede7375
@workeyeferede7375 6 ай бұрын
In the frist place the so called Neba will not be her husband. He want to play double game to this innocent open heart lady. Shame. Emoye be strong you will get good man who fears God. I wish you the best.
@sadaberayhun9045
@sadaberayhun9045 6 ай бұрын
እውነት የምትወዳትና የምትፈልጋት ከሆነ በስነስረአት ሽማግሌ ልከህ በትዳር ተጣምራቹህ ፈጣሪ የሰጣቹህን የእድሜ ዘመን አብራቹህ ኑሩ እሙ በጣም ትክክል ነች
@JhJv-ix3qs
@JhJv-ix3qs 6 ай бұрын
እሙ ትክክልናት❤
@user-yu3cg3vy1f
@user-yu3cg3vy1f 6 ай бұрын
​@@JhJv-ix3qsአራ ሁሉም ተነገግራው የሰሩት ድራማ ነው 😅😅😅ገነ KZfaq ዶላር ፊላገ ብዙ እነየለን እሄ ድራማ ፌክ ነው
@user-it3ys6ge9r
@user-it3ys6ge9r 6 ай бұрын
ዝም በል ዝምበል ማንም ሚሰማ ሰው የለም
@FiRlovee3952
@FiRlovee3952 6 ай бұрын
ስትነግረው ያፌዛል እንጅ ይሄ ፈዛዛ
@Salsibel
@Salsibel 6 ай бұрын
@@user-yu3cg3vy1f አቺ ገብቶሻል ጎበዝ አዳሜ ዝም ብለው ይፎገራሉ ምስኪን ከከከከከ
@user-oj6og1my2w
@user-oj6og1my2w 6 ай бұрын
እሙየ እድትከፋ አንፈልግም እያለቀሰች ማየት ለኛ ከባድነው እሙየ የኔ የዋህ❤❤❤
@melkam888
@melkam888 6 ай бұрын
እዚህ ቤት ያላች እባካችሁ ከእሙ ጎን ቁሙ ሰብስክራይ ባችሁን አንሱ የሴትን ልጂ ልብ ለሚሠብር ተባባሪ አንሁን🤲🤲
@seralove8471
@seralove8471 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ ማሪያምን የልብ ስብራት የደረሰበት ያዉቀዋል
@eatlmshraf8683
@eatlmshraf8683 6 ай бұрын
አንሲቸለሁ በይ በይ😮😮😮
@hanonmera8092
@hanonmera8092 6 ай бұрын
Yes ,I just came to report and unsubscribe
@user-ed1mp9cp4t
@user-ed1mp9cp4t 6 ай бұрын
Keled..edhun😂😂😂😂😂😂😂😂
@ccu3907
@ccu3907 6 ай бұрын
አንተ ምንም ከመቤት ፉቅር የለህም ሰብሥክራይብን ሥላነሱብህ ነው እንጂ ። ይችን ልጅ መጠቀሚያ አታርጔት እመቤት ልብ ግዥ ነባ የሚባለው ልጅ በፍፁም አይሆንሽም ዝም ብለሽ አትጃጃይ
@add9654
@add9654 6 ай бұрын
እኔምንም አልል ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ ስለላሁ አለይሂ ወስለም
@sameeraahmad119
@sameeraahmad119 6 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@asdqwe5167
@asdqwe5167 6 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳካ ኡቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያሀቢቢሏህ😢
@fatiyahsannai973
@fatiyahsannai973 6 ай бұрын
በቃ እሙን ተዋት እሷ የምታግባው ፋኖ ነው❤❤
@ijhhjhi
@ijhhjhi 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@sewaregtariku7467
@sewaregtariku7467 6 ай бұрын
yesss
@user-xc3wb6dn3l
@user-xc3wb6dn3l 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እውነት ነው ከፋኖ ወጪ ይቅር
@KemeryaMuhammed-zo6yt
@KemeryaMuhammed-zo6yt 6 ай бұрын
ዘረኝነት ጥንብ ናት ተዋት
@user-np5db9fq6k
@user-np5db9fq6k 6 ай бұрын
እሱምድነዉ ነገርኝጋላነዉ አንዳትሉኝ
@kokobaadena8826
@kokobaadena8826 6 ай бұрын
ፓርት 2የለውም ካሜራና ገላጋይ አዘጋጅቶ ድብድብ ዘመናው ጠብ ማለት ይሄ ነው😂😂😂😂😂
@rahmabintmohahmmed8868
@rahmabintmohahmmed8868 6 ай бұрын
😂😂😂
@habitam
@habitam 6 ай бұрын
የውነት በጣም 🤣🤣🤣
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 6 ай бұрын
አነ ሥነደበር ሞኝአደረጉን ለራሣቸው ቀደም ናቸው ያታለሉን ከመሠላቸው
@ergoyegetahun1494
@ergoyegetahun1494 6 ай бұрын
በጣም እኛንም ጅል አዴርጉን
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@Medi-m5o
@Medi-m5o 6 ай бұрын
አትጃጃሉብን አሁን ፕራንክም ከሆነ ይበቃል የተመልካች ልብ አይስበሩ ክብር ይኑራችሁ
@zinatmohammed9997
@zinatmohammed9997 6 ай бұрын
በቃ እሙየን ተዋት የራሷን ይህወት ትኑርበት ወትሮም ጥሩ ልብና የዋህ ሰው አይወጣለትም 😢
@ajmandubai9807
@ajmandubai9807 6 ай бұрын
ዚነት ሙሀመድ የማውቅሺ መሠለኝ
@emiyeee1490
@emiyeee1490 6 ай бұрын
በጥቅሉ እሙ ስትጎዳ ማየት አንፈልግም ካልፈለካት ራቅ።ሂወቷን ትኑርበት።
@AB-lc5cj
@AB-lc5cj 6 ай бұрын
አደኛ. ዛሬ. ማናው. እሙ. ስታለቅስ የከፋው. ላይክክክክክ. የስድት. እህቶች
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz 6 ай бұрын
ድሮም ጥቅም ፈላጊ መጨረሻው አያምርም ልጅ በጣም ነው የሚያሳፍረው ነባ ባንተ ቤት ያደረከው እርድና ከሆነ በጣም ድድብና ነው ምንም የማታቅ ልጅ ላይ ቀለድክባት እግዝሐቤርየ እሙየን ጠብቃት ካንተ ሌላ ሰውን የላትም እሙየ እንወድሻለን። ❤❤❤
@user-vh2lx2pf6r
@user-vh2lx2pf6r 6 ай бұрын
ይህ ሲጀመር አይሆንሽም ታሞ ከሞማቀቅ አስቀድሞ መጠንቅ ይሻልሻል እህቴ የበሰለ ሰው ፈልጉ ኩታራ ነው ከአንች ፍቅር ኑሮት ሳይሆን ብር አላት ብሎ ነው የሚሆነው 😓እግዚአብሔር ጥሩውን ትዳር ይስጥሽ 😢😢😢😢😢😢
@fantuamenu6076
@fantuamenu6076 6 ай бұрын
መጀመሪያም እንዳትጎዳኝ የተጎዳሁ ሰው ነኝ ብላህ ነበር ካንተ ኢሄን አንጠብቅም ፕራንክ ቢሆን እራሱ ነብሳቹ አይማር አምላክ ያስለቅሳቹዋል እያንዳንድሽ በሰው ደካማ ጎን ገብተሽ ምታስለቅሺ ሁላ😢😢😢😢😢 ዋጋው ከፈጣሪ ያገኘዋል
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z 6 ай бұрын
በትክክል እዴት በሰዉ እቧ ድራማ ይሰራሉ አታዛዠናቸዉም😢
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 6 ай бұрын
አባ ምንም አልወናጀል የልብህን አይቶ ይፍረድህ 😢😢እሙየ የኔ የዊህ😢
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 6 ай бұрын
አንድ ደህና ሰው የለበትም ሁላችሁም ሰገጤ በትምህርት ያልተገኝ ነገር ስለሆነ ከወንድና ከሴት ውጭ ወሬ የላችሁም ማፈሪያዎች
@yyyyynvjv4657
@yyyyynvjv4657 6 ай бұрын
@Abeba2866 አብብ እና በማላቀው መሳደብ ነበረብኝ በልቡ ያለውን ማን ያቃል ከአሏህ ወጪ
@user-ok5tn5zt4f
@user-ok5tn5zt4f 6 ай бұрын
@@user-jr9lt3wm1i ምድረ ሰገጤዎች
@Gunatube
@Gunatube 6 ай бұрын
አቦ ልጅቱን አትቀልዱባት ንፁህ ልቦች ውድ ናቸው አትቀልዱ እሙ ንፁ ልብ ነው ያላት አትስበሯት😢
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 6 ай бұрын
😂ትዳሬ አልክ የውሸት መስመሰል ለሴት ልጅ ክብር ይኑርህ
@FatySam
@FatySam 6 ай бұрын
ሳይጋቡ ትዳሬ
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 6 ай бұрын
የመዳም. ቅመሞች ለእሙ ያላችሁ ቦታ እኮ የተለየነው ስወዳችሁ ሁላችንንም በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ከስደት መልስ ደግሞ የማታእንጀራ ፈጣሪ ይወፍቀን
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 6 ай бұрын
Aaaaaameeeennn aaaaaameeeennn aaaaaameeeennn 🙏 amen 🙏 yegna wude
@emugashaw6135
@emugashaw6135 6 ай бұрын
amen bewnet🙏🙌
@user-ly4uq4cz9r
@user-ly4uq4cz9r 6 ай бұрын
Amen amen amen
@melkimelki1671
@melkimelki1671 6 ай бұрын
አሜን በእውነት
@abeba2tube
@abeba2tube 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤💗💗💗😭
@user-oi9of5is3l
@user-oi9of5is3l 6 ай бұрын
ሁሉንም ተመካክራቹ ነው የምታደርጉት ድራማ አትስሩብን የሚያምናቹ ሰው እኮ አይጠፋም ፕራክ በጣም ሱሰኛ እንደሚያደርግ በእናንተ አየሁ😅
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e 6 ай бұрын
በትክክል😂
@rabeaahmed819
@rabeaahmed819 6 ай бұрын
ድራማ ነው ሁላቸውም ዝም በሉ ኮሜንተሮች
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 6 ай бұрын
፦ኮ
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 6 ай бұрын
እኮ
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 6 ай бұрын
😂አወ. እኔ እሚገርሙኚ መኮሳተር ይችላሉ😅
@Heleneyoutube
@Heleneyoutube 6 ай бұрын
ውበታችንም እረገፈምእድሜ ችንም አለቀ በመዳም ኩሽና አላህ ያልታሰበውን ርዝ ይስጠን። ጉሉ አሚን እኔንም አበረታቱኝ🎉🎉🎉
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s 6 ай бұрын
😢አሚን
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 6 ай бұрын
,Amen❤
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 6 ай бұрын
እውነት ፕራንክ ከሆነ መቼም በዚህ በእባ የሚመጣ ብር እሳት ይሁንባችሁ
@user-gn5wb1zi4o
@user-gn5wb1zi4o 6 ай бұрын
አሚንንንንን
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 6 ай бұрын
እሙ ልዮ እቁ ሴት ናት ተዋት ለምን ታሰቃያታለህ ተዉ አት እሷ ህይወት ናት ⛪⛪⛪🙏 ፍራተ እግዚአብሔር ያላት ❤❤❤😭
@HewanZewda
@HewanZewda 6 ай бұрын
ewnt new
@mqidyitub
@mqidyitub 6 ай бұрын
አስመሳዩች ልጂቱን ተዋት ለልጆ ትኑርበት😢
@user-wz5mi8qy3d
@user-wz5mi8qy3d 6 ай бұрын
አስመሳዩች ልጂቱን ተዋት ለልጀ ትኑርበት😢😢
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 6 ай бұрын
አንዳንድ ወንዶች በሰው ህይወት አትቀልዱ በገብርኤል .😢
@user-ps6re4dq7f
@user-ps6re4dq7f 6 ай бұрын
እሙን ተዋት የራሷን ህይወት ትኑርበት
@mekiyahussen8986
@mekiyahussen8986 6 ай бұрын
ፕራንክ እያደርጉን ነው የምትሉ ላይክ
@HawaHawa-ke4mf
@HawaHawa-ke4mf 6 ай бұрын
እና ድሮስ ስራቸዉ ምን ነበር😂
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k 6 ай бұрын
አቤት ውሸት😂😂😂😂😂😂እሙን በቃ ተዋት 😍😍😍
@user-hc3ie7vd5j
@user-hc3ie7vd5j 6 ай бұрын
አሥመሣይ
@mahletyalew-jw1ld
@mahletyalew-jw1ld 6 ай бұрын
እኮ
@batietube2939
@batietube2939 6 ай бұрын
በትክክል
@abayabay3382
@abayabay3382 6 ай бұрын
ትክክል😂😂😂😂😂😂😂😂
@monali2071
@monali2071 6 ай бұрын
ጋላ ድሮም አያስብም በቃ ተዋት ልጅቷን
@user-oc2np1vm1t
@user-oc2np1vm1t 6 ай бұрын
ምርጥ ተከታታይ ድራማ 😂😂😂
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s 6 ай бұрын
ክክክክ እኮ
@HawaHawaaabi-mw5tf
@HawaHawaaabi-mw5tf 6 ай бұрын
😂😂😂
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 6 ай бұрын
ድራማቹ አሪፍ ነው😋
@muluneshmelie1042
@muluneshmelie1042 6 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂
@mekiyahussen7639
@mekiyahussen7639 6 ай бұрын
በቃ ተዋት ልጅቶን ሂወቶን ትኑርበት ልጆን ታሳድግበት
@tigistalemu1014
@tigistalemu1014 6 ай бұрын
ይህ ልጅ ምንም አይጥመኝም ብቻ እመቤትን እግዚሐብሄር ይጠብቃት
@AsSa-bq5dc
@AsSa-bq5dc 6 ай бұрын
አይባልም ቢወዳት እንጅ ማን አሥገደደው
@hananaman6239
@hananaman6239 6 ай бұрын
እኔም
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl 6 ай бұрын
ገራሚ ፕራንክ ህብቤን ።።።።😢😢😢 አንተ ከ36 ወደ 40 አደረሰህ እሙ ደግሞ 177 ወደ 185 ደረሰች በሉ አሁንም 2000000000000 እስክትደርሱ ቀጥሉ በትትትትትትትትት ማለቃቀሱንንንንንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ማረን አምላኬ አንድ ቀን ለአገራችን አብቃን 🙏🙏🙏
@user-lu3ye8wh4n
@user-lu3ye8wh4n 6 ай бұрын
ሲጀመር ነባ እሙን አይወዳትም ጥቅመኛ ነው እሙየን አታስለቅሷት ተዋት😢😢😢
@yikanus6097
@yikanus6097 6 ай бұрын
እንድናምንህ ነባ ሳትውል ሳታድር የጠየቀችህን የጥያቄዋን መልስ ከሰጠህ እናምንኃለን እኛ የእሙን ደስታና ሳቋን ፈገግታዋን ነው የሚንፈልገው ሁለታችሁም እንድትስማሙ ነው የሚንፈልገው 😢😢
@user-ni3qq1bm4r
@user-ni3qq1bm4r 6 ай бұрын
ትክክል❤
@user-se6zr1bz7y
@user-se6zr1bz7y 6 ай бұрын
Betikikil👍👍👍
@rosarosa1646
@rosarosa1646 6 ай бұрын
Betikikile
@selamlove6129
@selamlove6129 6 ай бұрын
እልህ የትም አያደርስም በስነስርአት ተነጋገሩበት ልጅቷን አትጉዷት አቦ ትኑርለት ለልጇ❤❤❤❤
@Ksa-gn3er
@Ksa-gn3er 6 ай бұрын
ነባ ተብየው ስማ መች ይከ ሁሉ ይጣነበር ከወደድካ ትዳሩን ለምን ፈራህ ስቀጥል እሙ ስታለቅስ ማየት በጣም እጠላለሁ አትሽለጥለጥ ህይወት ነው
@aerbadikadg7517
@aerbadikadg7517 6 ай бұрын
እጭጭጭ ኣስመሳይ ነህ ነባ🙄እሙየ ተዋት በቃ የራስዋ ሂወት ትኑር🙏😍
@user-ed8eh8bo8o
@user-ed8eh8bo8o 6 ай бұрын
እራሥህንካወክለምንዱድአልህ
@user-ed8eh8bo8o
@user-ed8eh8bo8o 6 ай бұрын
ሠዉእዳዉቅህአትጠብእራሥህነህያለችህንአድርግ
@eyubdewit2263
@eyubdewit2263 6 ай бұрын
ትዳሬን በጠበጠ የምትለው ሽማግሌ ላክ ስትልህ መላክ ያልፈለክ ሰዉዬ አሁን ኡኡ የምትለዉ እሙ አይዞሽ ጠንክሪ
@etheth9843
@etheth9843 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@WerkZmy
@WerkZmy 6 ай бұрын
ሠብሥክረይቡ ቀንሦበት ነው😅😅😅😅😅
@Kamila-tm2rd
@Kamila-tm2rd 6 ай бұрын
ነባ እውነት ኡሙን እደዝህ ከዋሸሀት አሏህ ፍርዱን ይሥጥህ
@user-ls8su1gh6t
@user-ls8su1gh6t 6 ай бұрын
ያረብ
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 6 ай бұрын
በልጅቱላይ ነገዱባት ምስኪን😢😢😢😢😢😢
@mihretmihret7140
@mihretmihret7140 6 ай бұрын
ነዉሩን ካወጡበት እናት አባቱን የገደሉበት ይሻላል አለ ያገሬ ሰዉ ችግር አለብህ ማለት ነዉ ያዙኝ ልቀቁኝ አልክሳ
@tgabytgaby6977
@tgabytgaby6977 6 ай бұрын
አራፍ ድራማ ነው እሙ እግዚአብሔር ከአንች ጋ ይሁን
@Besthabesha41
@Besthabesha41 6 ай бұрын
Yemadam kememoch enat nachehu yakbetut eyayachehu
@user-ed1mp9cp4t
@user-ed1mp9cp4t 6 ай бұрын
Amennn
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 6 ай бұрын
ነባ ሲጀመር ልክህን እወቅ እሙን ተዋት የራሷን ህይወት ትኑርበት በናትህ ተዋት ይቺን ምስኪን ዳግም አትጉዳት ይብቃታል
@user-ex6kv8ir5m
@user-ex6kv8ir5m 6 ай бұрын
እዛም ትክክል እዚህም ትክክል😏 ሲጀመር እሙየን አንተ እየተጠቀምክባት እንደሆነ ግልፅ ነው እምናውቅህ በእሷ ነው እሷን ካስቀየምክ ተመልካችንም እያስቀየምክ ነው ከወደድካት አግባት በስርአቱ😌
@ametellahabdellah
@ametellahabdellah 6 ай бұрын
ሁላችሁም በእሙ በኩል ፈጣሪያችሁን ፍሩ እሙ የህዝብ ልጅ ነች እባካችሁ የቀልድም ልክ አለው አታስለቅሷት እሷን ሲከፋት ሁላችንም ይከፋናል።
@bsratchanal5065
@bsratchanal5065 6 ай бұрын
ድራማው ይበቃል ልጅቱ የራሷን ኑሮ ትኑርበት አስመሳይ😢😢😢😢😢
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 6 ай бұрын
ዝም ያለ ነፃ ወጣ አሉ የእኛ ውድ ነብይ ሠለላህ አለይሂ ወሰለም መፍረድ አይቻልም
@simeranred3153
@simeranred3153 6 ай бұрын
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
@ikramtsegaye8088
@ikramtsegaye8088 6 ай бұрын
S a w
@amaamm4474
@amaamm4474 6 ай бұрын
ሰሉላሁአለይህወሰለም
@teje7615
@teje7615 6 ай бұрын
ነባ እኛም አዝነናል በጣም የምታዛዝ ነኝ እሙዬ ናት
@alemneshtemesegn4983
@alemneshtemesegn4983 6 ай бұрын
እዉነት ለመናገር ያናድዳል እኔ ነባና አዲ ዳሰር ተመካክረዉ እሙን ፖራክ ለማረግ አሰበዉ ነበር የመሰለኝ ነባ ደግሞ ትግስት ያስፈልጋል ተረጋግተህ ነገሮችን በትግስት በንግግር ለመፍታት መሞከር ነዉ በሰከነ መልኩ እዉነት ለመናገር ህይወት ነዉና ያናድዳል ግን ትግስትኛ መሆን አለበህ ህይወትህንም በትግስት ለማስተካከል መሞከር ነዉ ይቅርታ እኔ ለመምከር የበቃሁ ሁኘ አይደለም ግን ነባ ተረጋጋ 😍😍😍😍
@beliethiopia4596
@beliethiopia4596 6 ай бұрын
ፍቅር የአብርሽ ና ሩታ አይታችሁ ተማሩ
@user-rb7vw3wi1o
@user-rb7vw3wi1o 6 ай бұрын
እሙን ተዋት አትቅጠፍጠፍ እሙ እኛ የምኖዳት ንፁህ ሰው ናት እረፍ ነባ እረፍ 😢😢😢😢😢
@hanannguse4940
@hanannguse4940 6 ай бұрын
ድራማዉ ይቀጥል ተመችቶኛል😂
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu 6 ай бұрын
ይህ ልጅ ዝም ብለው አይደለም እሙ ያያውን ና የሰማ ነገር ቢኖር ነው እሙ አብዝቴሽ ፀልይ ሰለምሽ ይብዛ ፣🙏🙏🙏💔💔💔💔
@kakajqj1215
@kakajqj1215 6 ай бұрын
እሙን ተዋት ትኑርበት ለልጆ ትኑር
@alemendres
@alemendres 5 ай бұрын
😂😂😂😂ወረቢ በለዉ ነባዬ😂😂😂 ይህ በጥራቃ😂😂😂😂😂😂
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 6 ай бұрын
ድራማዉ ይበቃል እሙ የዉሃ ናት ፈጣሪ አይጥላትም ልጃን ታሳድግበት አትቀልዱ
@saraalhammadi8198
@saraalhammadi8198 6 ай бұрын
ዉሸትም ነዉ ነባ ❤❤❤
@tiruwerkchikula9459
@tiruwerkchikula9459 6 ай бұрын
አውነት ነው በጣም ውሸታም ልጅ ነውነባ የተባለው ሰው 🙏🥰💕💕
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 ай бұрын
በስላሴ መጀመሬያም ፈርቼነበር 😢😢😢እግዚአብሔር ልብ ይስጣችሁ አፈረ😢😢😢ሰው በመደብ ምንታተረፋለህ 😢ስተትካለብ በስረአት ሚስት ይቅርታ ጠይቃት ።መቃለጃአይደለችም ።ለሴትክብር ይኖራችሁ።😢
@meseretebosena
@meseretebosena 6 ай бұрын
ጥሎጥሎብኝ ቡጥቡጥ እወዳለሁ 😂😂😂😊😅
@makdsshagye784
@makdsshagye784 6 ай бұрын
ካሜራ እየተሸከሙ እየቀረፁ ያዙኝ ልቀቁኝ አይወሸት አይወንድልጁ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲል ዘጋኝ ሁሀ😂😂😂
@hawatube4864
@hawatube4864 6 ай бұрын
እኮ😂
@user-ns9uh3yr3p
@user-ns9uh3yr3p 6 ай бұрын
እውነት ባለችበት አስመሳይ በዛበት እሙቲ የእውነት ሰው ነች ህይወቷንም ኑሮዋንም አትርብሹ እሙቲ በርች ይቅርብብሽ የሚወጣ እንጅራ ከምጣዱ ያስታውቃል ይላሉ እስኪ በላይክ❤
@user-rd9xx7cl1m
@user-rd9xx7cl1m 6 ай бұрын
እኔ ለመጀመርያ ግዜ ነው ኮሜት ሳደርግ እሙ አላህ ይጠብቅሽ ሲቀጥል ተመልካቾች ከጎኖ ስለሆናችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቃችሁ
@adadnech122
@adadnech122 6 ай бұрын
እሙ ከዝ በፍት ተጠቀቅ ገና ስትጀምሪ ብየሸለው ኤ ልጅ ክፉ አስመሰይ ነው ትደሬን ስል እውነት አመስልም መቼነው የገበሃው እሙ ስተለቅስ ከልጇ ጋር እንዴ ድሮ ስትሆን አይዞሽ አለሁ ብለህ ነበራ ናባ እውን ምስጥሪ ወጠ እሙ ደገፍዎች ሁለቹም እሙ ጎን እንቁም እሙ አይዞሽ አሌንልሽ በርች ጠንክሪ ይህ ፈተና ለአንች አድስ አይዴሌም ያልፈል ለአንች ኳሌጅነው ትማራለሽ ክፉንም ደጉንም ለይ❤❤❤
@animatseidyimam3474
@animatseidyimam3474 6 ай бұрын
እሙ ያገሮን ልጅየጀግና ዘር ፋኖ ታግባ የሚል 1 ቁጥር ፃፋ😅😅
@user-ui9rq7ye8n
@user-ui9rq7ye8n 6 ай бұрын
የዚህ ድራማ ቀጣዩን እንጠብቃለን ከእሙዬ ላይ ውረዱ
@Samry-bm1ep
@Samry-bm1ep 6 ай бұрын
እሙየን ተዋት አንተ ወጠጤ አትጫወትባት እናት አለህ 😢
@selmayoitbechannel4323
@selmayoitbechannel4323 6 ай бұрын
😅😅😅😅
@user-lg4gk6jx1e
@user-lg4gk6jx1e 6 ай бұрын
😂😂😂
@Fun_Media-New
@Fun_Media-New 6 ай бұрын
አይ ነባ ጎበዝ የአክሽን አክተር ነህ ተዋጥቶልሀል ይህን ቪድዬ መስራትህ የሚያሳየው ምን ያህል ሰልፊሽ መሆንህን ቪው ለማግኘት መሆኑ ግልፅ ነው :: በእውነት በጣም አዝነናል
@semiramohaned
@semiramohaned 6 ай бұрын
ይሄ ነገረኛ የታባቱ እንኩዋንም አቀመሰው እሱን ብሎ ጉዋደኛ ጀግና ነህ ነባ ይመቺህ
@bsratchanal5065
@bsratchanal5065 6 ай бұрын
ቀጣፊ ግርግር በመፍጠር ምንም ነገር አይፈጠርም እረፍ አሙን ተዋት የራሷን ህይወት ትኑርበት ነባ እረፍ እረፍ😢😢😢😢
@Besthabesha41
@Besthabesha41 6 ай бұрын
Neban subscribe ansu challenge betam tegbual bezech meskin sete
@FantawDeribe-yp8ul
@FantawDeribe-yp8ul 6 ай бұрын
ነገ በሊላ ነገር እጠብቃል የመዳም ቅመሞች መዝናናት ናፍቆናል 😂😂😂
@simegnaddis9246
@simegnaddis9246 6 ай бұрын
😂
@user-dk3lo4fn2e
@user-dk3lo4fn2e 6 ай бұрын
😂😂
@user-uc7kd6is7f
@user-uc7kd6is7f 6 ай бұрын
ሰማያወቀው ሰውለምን ያወራል ትላለህበደንብ ያወቅካል እንኳን እሱ እኛም አውቀንካል ምን ይቀልዳ የወንድ አሰመሳይ
@ekramdemake6994
@ekramdemake6994 6 ай бұрын
😂😂😂ካሜራ ይዞ ፀብ😂😂
@livetube8317
@livetube8317 6 ай бұрын
አይን መቀለጃ የሆነበት ጊዜ😅 መሄጃ የላቸውም ብላችሁ ነው አይደል የምትደበሩብን😂😂😂
@fatum1999
@fatum1999 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@agameeyuadey4246
@agameeyuadey4246 6 ай бұрын
😅😅😅😅
@user-kh1ib1kk5k
@user-kh1ib1kk5k 6 ай бұрын
አይ የፕራርክ መጨረሻው ይህ ነው ለምን በጥንዶች መሀል እንደዚህ አይነት ቢቀርስ የሀገራችን ሰላም የኑሮ ውዲነት የጥንዶች ፈተና. እፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
@sebleabebe7100
@sebleabebe7100 6 ай бұрын
አዳነ የሚባለው ልጅ በጣም ባለጌ ነው ቢያይ እንኳን ዋሽቶ ማስታረቅ ሲችል ነባ በጣም ዝምተኛ እና ህይወትን ቀለል አድርጎ ለመኖር የሚፈልግ ልጅ ነው የሚመስለው በደንብ ቀጥቅጠው ወደሌላም ሰው ህይወት እንዳይገባ
@tube3507
@tube3507 6 ай бұрын
😂😂ድራማው አላለቀም ዴ 😂😂ህዝቡን ተጫወቱበት እዲህ
@user-xp9bm1ux2p
@user-xp9bm1ux2p 6 ай бұрын
እዳይወራበት ስለሚፈልግ ነገሩን በጠበጠዉ አስመሳይ የሙ እባ የትም አያደርስህም ፈመስክና ሸሸሀት💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@TigistYemane-sz6ko
@TigistYemane-sz6ko 6 ай бұрын
አሱ እኮ ነው የሚገርመው ሀቀኛ ቢሆን ያዳምጥ ነበር
@user-xp9bm1ux2p
@user-xp9bm1ux2p 6 ай бұрын
@@TigistYemane-sz6ko አደይ ማዉራት እየፈለገ ነባ እዳወራ አይፈልግም ስለዝህ አደይጋዉነት አለ 100% ሁለተኛ ሁሉም ስለሚያቁ ሸሽተዋታል ቀደም ብለዉነዉ የተበታተኑት
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 6 ай бұрын
እረ ኡሙን ሁሌሞ ማስለቀስ የእውነት ያማል ልጅቷን አታሰቃዮት እሙ ስትስቅ ነው ማየት የምንፈልገው
@haylmaryamhaylye
@haylmaryamhaylye 6 ай бұрын
ነባ ክብር ለተመልካች ወድድክም ጠላህም እሙ የህዝብ ልጂ ነች ሁላቸሁንም የምናውቃችዉ በእሙ ነዉ አንሰማህም ስለዚህ እሙ ወርቅ ነች እደዚህ ስላልክ አናምንህም ከፈለካት አግባት ካለፍለካት አታለቃቅስ ሂወቱን ትኑርበት እሙ ለሁላቸሂውም ባለዉለታ ነች ይህንን እወቅ ለማንኛዉም ፕራንኩ እንደሰቀጠለ ነዉ………… እሙ ታሽንፋለች፡፡
@danadishethyobia250
@danadishethyobia250 6 ай бұрын
መባ ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው አትጨነቅ ለደስታዋ ኑር በናተ ንሮ ፈጣሪን እንመልከት
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 6 ай бұрын
ካሜራ ተደቁን ወደ ድብደብ ነገሩ ሁሉ ዘመናዊ ሆኗል እየበረታችሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Edenn6
@Edenn6 6 ай бұрын
😂😂😂asakshgn
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t 6 ай бұрын
ድራማነው
@asdpeh3842
@asdpeh3842 6 ай бұрын
ካሜራ ከሌለ ምኑን ድራማ ሆነ 😃😃😏
@halimahalim70
@halimahalim70 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@taibakeiak
@taibakeiak 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@yaredyared2165
@yaredyared2165 6 ай бұрын
የእመቤት ጥያቄ በጣም ትክክል ነዉ እና አተ መቀለድ አልነበረብህም ትክክለኛ ፍቅርህን እና ማንነትህን ማሳየት ነበረብህ ይሄ ሂወት ነዉ ቀልድ አይደለም ።
@MesiMesi-oi7kb
@MesiMesi-oi7kb 6 ай бұрын
እሙየ በጣም የዋህ ቅን ልጅ ነች በስርአት አግባት ካለሆነ ግን በፈጣሪ እንዳታስከፍት እንወዳታለን አዝና ማየት አንፈልግም
@Wello1345
@Wello1345 6 ай бұрын
ትወናው አሪፍ ነው የሚስተካከል ነገር ግን አለው ለማንኛውም በርቱ
@mesifkr-or2lc3qb2g
@mesifkr-or2lc3qb2g 6 ай бұрын
እባካችሁ ለተመልካችም ለልጅቷም እሰቡ ምን አይነት ጭካኔነው እሷ እንድህ አዝና😢😢😢😢 እግዚአብሔርን ፍሩ😢😢😢
@sarayoutube7249
@sarayoutube7249 6 ай бұрын
የምር ነባ የእውነ ከሁነ የነባን ስብስክራይብ እናስነሳለን ፕራክነው በሉኝ 😢😢😢😢 በሴት ልጂ ህወት መቀለድ ቀልድነው እያላችሁ የለኝም የምትሉ ወንዶች ጤንኛ ናችሁ የምር ይህ ነገር እኔም ደረሷብኛል እደዚህ አይነት ነገር ሳይ ቁስሌ ይነሳብኛል የረሳሁትን እዳደስነው የሚያመው😢😢😢😢😭
@user-ho8fy8dx4k
@user-ho8fy8dx4k 6 ай бұрын
ደድብ መሆንህን ዛሬ ነወ ያወኩትኝ ትዳሪን አላለም መቼ ነወ ያግባህ ???? ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አይ ጡረተኛች በርቶ
@FatimaSaeed-ec1fo
@FatimaSaeed-ec1fo 6 ай бұрын
ያዙኝ ልቁኝ ያላል እውነቱ ሲታወቅበት 😂😂😂ጉረኛ ካሜራ ፊት ያዙኝ ልቁኝ እሙ አይሆንሽም ንቂ
@user-go1ok4le6o
@user-go1ok4le6o 6 ай бұрын
የእውነትከወደዲካት እሷ ጠንካራ ባህሏን አክባሪ ሀይማኖቷንአክባሪሰውንእክባሪሴትነች ከልብህከወደዲካት እሷያለችህን ተቀበል በሁሉምሀይማኖት ትዳርየሚሰምረው ሴትልጂ ሀይማኖቷባዘዛት መንገድ በቤተሰቧተከብራ ተመርቃ በወግበማረግ ስትዳርነው ቀጣይሂወትም የሚያምረው ከወደዲካት ጥያቄዋንአክብር እሷ ጥፋትየለባትም ካልሆነልህ በህይወቷ አትቀልዲ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 6 ай бұрын
ሲጀመር እሄ ወጠጤ እሙን የቀረባት ለጥቅም ነው አዴ የሆነ ነገር ካላየ አይናገርም ቢያይበት ነው
@user-yx9ho2qr6s
@user-yx9ho2qr6s 6 ай бұрын
እውነት ነው ለጥቅም ብሎማ ነው
@tigestenegashe
@tigestenegashe 6 ай бұрын
ትክክል ሰው ሆኖ እንድ ሰው ሲታሰብ ይህ አይነት ፍሬ ያለው ጥያቄ ይጠየቃል
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 6 ай бұрын
እሙን አታስለቅሳት😢😢😢😢😢 ማርያምን በጣም አዝኛለሁ ለምን በየዋህነቷ ታስቀይሟታላችሁ😢😢
@hixx7766
@hixx7766 6 ай бұрын
ክክክክ ይሄኔ እኮ ህዝቤ እውነት ይመስለዋል😂😂😂
@MesiYouTube-ry3qv
@MesiYouTube-ry3qv 6 ай бұрын
እሙ ማርያምን ማንም እንዳትሰሚ የምርይቅርብሽ ማማዬ የምታምንያት እመቤቴ ሁሉን ታስተካካልሽ የምር በቃ ተዋት
@redaehadish
@redaehadish 6 ай бұрын
ከወደድካት ያለችህን ስማት እንይህ
@Hiwot-jq2cc
@Hiwot-jq2cc 6 ай бұрын
የነባ ጓደኛ ግን ፕራንክ እንደሆነ አውቄ ነበር ጌታን ጅሎች😮 እሙ የሀገሬ ልጅ ጀግና ነሽ የኔ ቢጤ የዋህ ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ነው አይዞሽ እሙዬ❤
@mekdi6528
@mekdi6528 6 ай бұрын
እረ በእመ ብርሐን ስለ እንባዋ ብለህ በቃ ተዋት ሰው እኮ ነች የኔ የዋህ የኔ እንባ ይፍሰስ ማርያምን ሁላችንም እጅግ ተከፍናል 😭😭😭😭😭😭😭😭
@sojoh9j904
@sojoh9j904 6 ай бұрын
ሰላም ነባ እንዴ በ 21ኛው ክፍለ ዘመን ደግሞ ድብድብ ለዚያም ደግሞ ካሜራ ደቀነ እራስ በራስህ ወንጀል በራስ ላይ ወንጀል መጠንጠን ስህተት ነው ለማንኛውም በጣም ትልቅ ጥፋት አጥፍተሀል ይቅርታ ጠየቀው ቅርታ በለው የምሬ ነው አዴ በጣም ጥሩ ሰው ነው የምር የመናገሩ አቅሙ እንኳን ራሱ ዝቅ ያለ ነው በ 21ኛ ክፍለ ዘመን ድምጽ ዝቅ ያለ ሰው ያለም በጣም ትሁት ነው በአጠቃላይ አይገባም ለአዴ ።
@user-bw4dn7ti8w
@user-bw4dn7ti8w 6 ай бұрын
እሙን ተዉልን በቃ እኛ እንፈልጋታለን ❤❤❤እሙየ
@astuyemariyamlj4753
@astuyemariyamlj4753 6 ай бұрын
የእውነክን ከሆነ እሙዬ የጠየቀችክን ተቀበል 👍
@user-be8ks6ey6n
@user-be8ks6ey6n 6 ай бұрын
ትክክል
@senai974
@senai974 6 ай бұрын
ድራማው 😅😅😅እንደቀጠለ ነው 😂😂😅 part 6Please
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 6 ай бұрын
እሙ መቶ በመቶ ትክክል ነች እዳታጣት ነባ ተጠቀቅ እሷን የመሰለች ሴት አታገኝም ነገ እዳይቆጪህ ነቃ በል
እሙ እሺ አለችኝ 😍
20:55
Neba Entertainment
Рет қаралды 316 М.
እሙ አረገዘች
23:59
Neba Entertainment
Рет қаралды 134 М.
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 9 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 17 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 16 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 94 МЛН
አይዞሽ እሙ...
12:04
ባርች ፋም Entertainment
Рет қаралды 14 М.
ቅመሱት እኔም እደዚህ ነው የሆንኩት!!!
24:26
Emebet Kassa
Рет қаралды 106 М.
አሁንስ በዛ !!!
13:04
Neba Entertainment
Рет қаралды 88 М.
"ሞቆባት"ምርጥ አዲስ አስተማሪ የገጠር ድራማ(Mokobat New Ethiopian Dirama) 2023
24:03
ሁሉም ነገር እይህ ጋር ያበቃል!!! 💔💔💔
28:02
ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም!
16:38
Neba Entertainment
Рет қаралды 135 М.
ነባ ሌላ አመል አመጣ !
19:31
Emebet Kassa
Рет қаралды 219 М.
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 9 МЛН