በቀጣይ የሚፈርሱ ሰፈሮች !! Addis Ababa House Information

  Рет қаралды 91,636

Sayi Tube

Sayi Tube

Жыл бұрын

በቀጣይ የሚፈርሱ ሰፈሮች Addis Ababa House Information
መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::

Пікірлер: 133
@temesgangonche6575
@temesgangonche6575 Жыл бұрын
Sayi ቤት መፍረስ ሊቆም ነው የሚባለው ወሬ ውሸት ነው ማለት ነው? ለፈረሰባቸው ካሳ ሁሉ ሊሰጥ ነው ብለው ነበር።
@SayiTube
@SayiTube Жыл бұрын
በልማት ለተነሱ እና መንግሥት ህጋዊ ናቸው ብሎ ላመናቸው ብቻ ነው
@liyouhanif2097
@liyouhanif2097 Жыл бұрын
​@@SayiTube ወንድሜ ከ2005 በፊት የነበሩ እና በከተማ ውስጥ ያሉ ሰነድ አልባ ይዞታዎች ሰነድ እንዲሰጣቸው በፌደራል መንግስት ፀድቆ እስከ ክልሎች ተፈፃሚ እንዲሆን የወጣ አዋጅ አለ።ለምሳሌ እንኳን ብናይ በኦሮሚያ ክልል ደረጃ እንኳን የክልሉ መሪ የሞተው አለማየሁ አቶምሳ በነበረበት ወቅት ፊርማው ያረፈበት ግልፅ አዋጅ አለ ። ይህ አዋጅ በአማራ ክልል በደቡብ ክልል በትግራይ ክልል ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ተቀብለው ባለ ይዞታዎችን አስተናግደዋል ኦሮሚያ ግን ጉዳዩን ሲያንጓትትው እንደነበር እና በፌደራል ደረጃ የእቅድ አፈፃፀም ችግር እንደነበረባቸው ሲገለፅ ነበር።እስከ 2008 ሰነድ ሰጥተው እንዲያጠናቅቁ መመሪያ ተሰቷቸው ነበር። ዛሬ ላይ ግን መመሪያው በማያዛቸው እና የህግ ማዕቀፍ በሌለው ሁኔታ ከ2005 በፊት የነበሩ ቤቶችንም በማንአለብኝነት በማፍረስ ላይ ናቸው።
@burtagul
@burtagul Жыл бұрын
​@@SayiTube በውስጥእንዴት ነው የማገኝህ??
@bettyjes3421
@bettyjes3421 Жыл бұрын
ዩቱበሮችን አትመኑ ባካቹ
@kidanemhret2512
@kidanemhret2512 Жыл бұрын
​@@bettyjes3421 ኢትዮጵያ እራሱ ፈርሳለች እኮ
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 Жыл бұрын
መድሀኒአለም ያፍርሳቸዉ ፈጣሪ ሆይ አንተ ተመልከት።
@totot2437
@totot2437 Жыл бұрын
ፍትህ በአረብ አገር ለፍተን ለቀረነዉ😭😭😭
@user-mw1mc5vo5l
@user-mw1mc5vo5l Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Aminaamina-gg6gy
@Aminaamina-gg6gy Жыл бұрын
አለሃ የፍርሰቸው ደሀው በሰው አገር ለፍቶ የየዘ በገበሬ የገዙት ቤተ ሰርተው ገብተው ለአመተት የጠቀመጡበት ቤት ልጆቸቸውን እዘው ሜደ ለይ ነቸው
@user-ni5uo3li7m
@user-ni5uo3li7m 4 ай бұрын
ወንድማችን እናመሰግናለን ተጨማሪ ወጪ አንዳናወጣ ስለነገርኸን አግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ላገራችን ሰላሙን ያምጣላት
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ፡መኖር፡አጣን፡በሀገራችን፡መኖር፡አጣን
@terengoshiferaw6354
@terengoshiferaw6354 Жыл бұрын
እረ አረብ ሀገር ለፍተን ላሰራነው ፍትህ ፍትህ
@user-qy6yf1fo3n
@user-qy6yf1fo3n Жыл бұрын
አላህ ያፍርሣቸዉ ወለቴ ከትላንት ጀምሮ እያፈረሡ ነዉ 20ሺ ክፈሉ አሉ በሠፈር ካሉ ቤቶች ሁሉ 4መቶ ሺ 20 ቤተ ሠብ በጣም ያሣዝናል
@danielmekonnen9940
@danielmekonnen9940 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@remamrge
@remamrge 5 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ የአረብ ሽንት ቤት አጥበን የገዛነው ሀገረ አለን እንገባለን እናረፋለን ሥንል ሀገር መግቤያ ያጣን ፍትህ ይሰጠን በግፍ የፈረሰብን
@elizabettikuadame9304
@elizabettikuadame9304 Жыл бұрын
Thank you betam betam gobez
@mierafsolomon6922
@mierafsolomon6922 Ай бұрын
Thank you for sharing .
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 3 ай бұрын
እናመሰግናለን!!
@fgghhfvhc4776
@fgghhfvhc4776 Ай бұрын
Thank you
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 Жыл бұрын
ጥሩ ልጂ ነህ
@bamatube996
@bamatube996 Жыл бұрын
መረጃህ ብዙ ጊዜ እውነት ነው! በርታ!
@merikonjo798
@merikonjo798 Жыл бұрын
ፈጣሪይፊረድ
@emebetdessalegn1789
@emebetdessalegn1789 Жыл бұрын
የአዲስ አበባ ህዝብ ግን ምን እየጠበቀ ነው?እንጦጦና ቦሌ ቡልቡላ ከደረሱ እያንዳንዱ ሰፈር መምጣታቸው አይቀርም
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
የአዲስ አበባ ህዝብ ስርዓትአክባሪ ነው እነሽብሩ ፀጥ በሉ
@forgotemail7718
@forgotemail7718 Жыл бұрын
ሰላም ብሮ 💝
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 Жыл бұрын
አመስግናለሁ
@user-pw2xi3rh4i
@user-pw2xi3rh4i Жыл бұрын
ልፋት ብቻ እግዚአብሔር ይፍርደልን
@elizabettikuadame9304
@elizabettikuadame9304 Жыл бұрын
Selam le Ethiopia amen
@FagerFager-mz6fb
@FagerFager-mz6fb 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@semiradelil3488
@semiradelil3488 Жыл бұрын
እናመሠግናለን አሻዋ ሜዳ አካባቢ ሥ ??!
@user-ow3hz8zf1o
@user-ow3hz8zf1o 6 ай бұрын
Selam le Ethioipa❤❤❤❤
@fairouzfairouz365
@fairouzfairouz365 Жыл бұрын
እባክሽ አዳነች አበቤ በፍቃደኝነት ስልጣኖትን ይልቀቁ ፍትህ ለኮዶሚኒዬም በሰው አገር ቀረንኮ
@zamotube5162
@zamotube5162 Жыл бұрын
Tey injii 😁😁😁 Banagarachin layi Yihe Raasachu yamaxachut Xaaxa new ishii chaalut😇
@fofoabdulla2379
@fofoabdulla2379 Жыл бұрын
ሞት ይውሰዳት
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u Жыл бұрын
ጭራሽ በፍቃደኝነት🙈
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 3 ай бұрын
BERTALENE WEDOO WONDEMACHENE...❤YE FETARE DOLA YEKEMESALOO...YE DEHAWE AMLAKE YEFEREDEBACHEW...
@joeldejene7621
@joeldejene7621 Ай бұрын
አሁንማ ነተሻለ እንደሚሆን አየን እኮ ከዚህ በኋላ ብቻቸውን አያፈርሱም። እናግዛቸዌለን
@user-ix2uo6ko5v
@user-ix2uo6ko5v 3 ай бұрын
ኸስቡን አሏህ ወኒመል ወኪል☝
@user-el2tk2sr2p
@user-el2tk2sr2p 7 ай бұрын
Minew nege kifame 13/4/2016 hono ante 2015 silalik maremiya bitaderig?
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 29 күн бұрын
ኸረ ኡኡኡኡኡ የጌታ ያለህ አንጀቱ ይፍረስ ሰው ኑሮው ቸግሮት ምን ይሁንንን?????
@Million858
@Million858 6 ай бұрын
leteshale ginbata bet lifers yegid new
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 6 ай бұрын
አላህያፍርሳችውያረብ
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 3 ай бұрын
YAFERESEWE YEFERSALE EGZIABHER TALAKE NEWE
@user-um5pd4hk9y
@user-um5pd4hk9y Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭ፍትእ
@destadosa4099
@destadosa4099 Жыл бұрын
Bado maret mindinew itafantaw?? Lamisale bet yelelew?
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 6 ай бұрын
This firest forged docetratres dawen
@HelenaseafaBaye-pe3nh
@HelenaseafaBaye-pe3nh 4 ай бұрын
እስቲ ስለቤላ አካባቢ ንገረን ወንድማችን
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 Жыл бұрын
Elelelel yefress. Yefress. Ye oromo ager new. I m tigraway. Jegna negn. Tagel. Weregna.
@aynalemzerfeshual1446
@aynalemzerfeshual1446 Жыл бұрын
ህገወጥ ከሆነ ይፍረስ ለምን ህገወጥ ህገወጥ ነው ለህገወጥ ምንም ማመቻመች የለውም የሀገር ትልቅ ችግር ነው ህገወጥ ነትና ሙስና
@hananbah9486
@hananbah9486 Жыл бұрын
ጥያቄ ነበረኝ እንዴት ላገኝክ እችላለሁ please 🙏🙏
@user-ki4kv1mx2w
@user-ki4kv1mx2w 4 ай бұрын
አላህ የስራቸው ይስጣቸው
@zenitube4006
@zenitube4006 Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ለመረጃህ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን እኔ ለገጣፍ ቦታ ነበረኝ ህጋዊ ነዉ ስጋት ላይ ነኝ ትንሽ ቤት አለዉ ካርታ ፕላን አለዉ ምን ትለኛለህ ሁለት ሺ ሰባት ላይ ነዉ የተሰራዉ እኔ የገዛሁት 2014 ነዉ ምን ትለኛለህ በሐሳብ ልሞት ነዉ
@user-cl4hw4jz1o
@user-cl4hw4jz1o Жыл бұрын
ከቻልሽ ሽጭና ብርሽን ያዥ የሚሆነው አይታወቅም
@senifikerfiker7937
@senifikerfiker7937 Жыл бұрын
በእውነት ያሳዝናል የት ሄደን እንኑር ተሰደንም አየነው አገር አለን ብለን ብንገባ በስንቱ ያማሩን የኑሮ ጣራ መንካት የሰላም ማጣት የማፈናቀል ወይ ሸዋ
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 3 ай бұрын
Woreda 7?? Addisu Gebya? Malet newo ? Bro?
@NegatHaile-e9r
@NegatHaile-e9r 9 күн бұрын
ጡሩጓነዛቤ 9:17
@luciadiano8975
@luciadiano8975 4 ай бұрын
Hig yelem malet neu
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
ባእገር ስእዴት እጭ እግዲ ተስፍ መቁርጥ ነው😢😢😢😢
@tgtg7068
@tgtg7068 16 күн бұрын
የዚህ ሁሉ ሰው እንባ ይፍረድባችሁ ፍርዱን ከፈጣሪ ነው የምንጠቦብቀው 😭😭😭
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 Жыл бұрын
Wede bole ena 22 yeferesale
@HananDarwish2
@HananDarwish2 Ай бұрын
ዱከም ኮትቻስ ይደርሳል ወይ?
@amaritamarit9282
@amaritamarit9282 Жыл бұрын
Yesew hager meriwoch men yemesele vila seretew yesetalu benetsa yegnawochu besew hager afer beleten yeseranewen yaferesalu beteley yeset leje edeme ayemelesem yefereden
@emuyabsira2055
@emuyabsira2055 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ShibeshiYerga-ml4xs
@ShibeshiYerga-ml4xs Ай бұрын
Not
@MahamadHussen-gd3qs
@MahamadHussen-gd3qs 29 күн бұрын
ዬትአገርነው
@hdhhdh2077
@hdhhdh2077 Жыл бұрын
ወንድሜ ስልክህን ፈልጌ ነበር
@user-em3fg1rc1e
@user-em3fg1rc1e 6 ай бұрын
ንፍስልክላፍቶወሰኑየትድረስነውንገረኝወድሜ
@mekdrsmar6906
@mekdrsmar6906 Жыл бұрын
ወንድም እኔ ምለው
@user-qt8co6te4e
@user-qt8co6te4e 3 ай бұрын
ሽሮሜዳስ
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Жыл бұрын
ሳይ ከአሁን በኋላ ቤት አይፈርስም ብለህ ዘግበህ ነበረ
@soniyaembet7491
@soniyaembet7491 4 ай бұрын
Fetarh best ager left tesqayeten hagerachen new belen he began lemarf balenbet seat mengstachn gud yaregn😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 feteh belenal
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
ምን ይጠቀማል ቤት እፍርሶ ድሀ እባሬ ባእገር ስእዴት😢😢😢😢
@mezmurlyrics3966
@mezmurlyrics3966 Жыл бұрын
ወዴትስ ሄጄ ልጥፋ
@abebamail3599
@abebamail3599 4 ай бұрын
Woyanne Ke geberewoch worera adrga yalee mnmm plan yezerefchewu sefi ye eyesha merret newu zaree kefetega waga eyaskflee newu
@asterabebe9166
@asterabebe9166 Ай бұрын
ገንዘብ ለመሰብሰብ ምን ያስገበግባችኋል የሰፈሩን ስም መቸ ነገራችሁን ቅሌት ነው
@Mona-lg9tf
@Mona-lg9tf Жыл бұрын
ያፍርሰው የሚያፈርስ
@bethtes6133
@bethtes6133 Жыл бұрын
Galla apartheid system
@zamotube5162
@zamotube5162 Жыл бұрын
Minim maamixat atichiyim😆
@bethtes6133
@bethtes6133 Жыл бұрын
@@zamotube5162 poor you, that is what Tigris said, look where they are today. Sad Gallas haven't learnt nothing, savages
@user-by6vn8hs2i
@user-by6vn8hs2i 4 ай бұрын
አብሦ 44 መዞሪያ የሚደረግ የቤት ፈረሳ አምላክ ይመልከተው
@lemlem690
@lemlem690 Жыл бұрын
ካፍርስ በዋላ ሚን ዋካ አለ
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 Жыл бұрын
ለምን፡ፍትህ፡ጠፈ፡ለምን!?????????????
@tometomekalipso2816
@tometomekalipso2816 Жыл бұрын
እኔ የምለው ማስተር ፕላኑ ከሰማይ ነው እንዴ የመጣው ማስተር ፕላኑ እነዚህን ነዋሪወችና ዜጎችን የማያሳትፍ እንዲሁም አብሮ የማያለማ ከሆነ ልማቱ ጥቅሙ ለማነው! እጅግ ያማል ልብ ይሰብራል ለተጎጂዎች ፈጣሪ መፅናናቱን እንዲያድላቹ ልባዊ ምኞቴ ነው።
@elizabethmitiku792
@elizabethmitiku792 Жыл бұрын
የት እንሂድ ሌላ አገር እኮ የለንም
@lubabaseid4416
@lubabaseid4416 Жыл бұрын
ትንሽ እንኳን እዝነት የለም?
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 Жыл бұрын
ፈርሶስ ግን መሬቱንም ይወስዱታል ?
@user-xb9uv3wi5l
@user-xb9uv3wi5l Жыл бұрын
መሬቱን የት ይዎስደዋል
@sofiathuraya2353
@sofiathuraya2353 Жыл бұрын
አዎ
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 Жыл бұрын
Yefress. Hege wet bate ke hone yefress. Egnam enechel neber.
@wegerattube7398
@wegerattube7398 Жыл бұрын
አናትህ ይፍረስ ደደብ አሁን አንተም ህዝብ ቆጠራ ዉስጥ ትገባለህ ማለት ነዉ ንፍጥ ጭንቅላት
@totot2437
@totot2437 Жыл бұрын
አተየ አታስደንግጠኝ የኔ ቤት ለገጣፎ ነዉ ይፈርሣል ማላትነዉ ጭቀት ገደለኝ መልስልኝ😭😭😭😭😭😭
@monamona4720
@monamona4720 Жыл бұрын
እህቴ ለጋጣፎ አፈርሡባት😢😢😢😢
@mezmurlyrics3966
@mezmurlyrics3966 Жыл бұрын
በህጋዊ መንገድ በቱሪስት ቪዛ ቱርክ ሄጄ ልጠፋ ነበር ምን ትላለህ??????
@user-xb9uv3wi5l
@user-xb9uv3wi5l Жыл бұрын
ውይ ምኑን ተመኛሽው
@belaykibr-li6px
@belaykibr-li6px Жыл бұрын
ኤርቱ ሞጆ የሚባለው ሰፈርስ ሊፈርሱት ከታቀዱት መካካል ነው ወይ? እባክህ መረጃ አድርሰን
@tsaduwegu5041
@tsaduwegu5041 Жыл бұрын
አዎ ኤርቱ ሞጆ የፈረሰ ነው እኔም ፈረሰ ብሎ ነገረኙ ያሳዝናል
@bizuayehudelelegn8011
@bizuayehudelelegn8011 3 ай бұрын
ከዚህ ለመዳን ትግልን መቀላቀል ነው
@rrebka3396
@rrebka3396 Жыл бұрын
ሱሉልታ ይፈርሳል ወይ
@jamisweet6787
@jamisweet6787 Жыл бұрын
ቀላል ፈረሰደ ሱልልታ አሸዋ ሜዳ የኔ ፈርሶብኛል
@rastamulugeta8806
@rastamulugeta8806 Жыл бұрын
አይ መረጃ ።ቦሌስ? ባለ መረጃ??
@user-xb9uv3wi5l
@user-xb9uv3wi5l Жыл бұрын
ደፋር እኮነው ፎቅም ቢሆን ያፈርስ ይሆናል
@ademmohamed7796
@ademmohamed7796 Жыл бұрын
Yifersal arat netib Oromian ke komche netsa madregu yiketilal
@CnxCon-wv8qo
@CnxCon-wv8qo Жыл бұрын
እረመልካምነገርንገሩንአረብአገርቀረነያማልእህህህህህህ😂😂😂😂😂😂
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 3 ай бұрын
እምቢኝ በሉ ማንን ሊያሰፍሩ ነው አናንተን አባረው? ማን ሊመጣ ነው? ሳትወጠ2 አዛው አየተሰራ ልትገቡ ትችላላችሁ፤አናተ ወጥታችሁ ማነው የሚመጣው፤አዛው ዘመናዊ አፓርትመንት አየሰራ ልትገቡ ትችላላችሀ2፤ግን አናተ ወጥቻሁ ማነው መጪው በኖራችሁበት ሀገር አንዴት አሺ አላችሁት?ኢኖቬሽን ጥሩ ነው ግን አዛው ተሰርቶ ሊሰጣችሁ ጌዴታ ነው
@AtedeMemngstu
@AtedeMemngstu 7 ай бұрын
ወንድሜ ባከህ በወስጥ መልስልኚ የለዉት አረባአገረ ነኚ በጭንቀት ልሞት ነዉ
@SayiTube
@SayiTube 7 ай бұрын
የቆየ ቪዲዮ ነው
@hgfghhhd578
@hgfghhhd578 Жыл бұрын
አንድ መንግስት የሰረሁን አንዱ መቶ ሊክ አይደልም ብሎ ያፈርሳል መጀማራ የት ሄዶነው
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 Жыл бұрын
ተከባብሮ፡የኖረው፡ህዝብ፡በዘር፡በሀይማኖት፡ለያዮት፡ህዝብ፡አነበ፡ተፈናቀለ፡ኡኡኡ፡ጉድ፡መጣብን፡አብይ፡ከመጣ፡ህዝብ፡ሰላም፡አጣ
@mulugetafikre9122
@mulugetafikre9122 7 ай бұрын
መሀል ከተማ ለምሳሌ ቦሌ ውስጥ የድንጋይ ካባ ጉድጓድ ቦታወች በወረራ ተይዘው ጨረቃ፣ ሠነድአልባ፣ፕላን ተቃርኖ ወዘተ አየተባሉ የኖሩ ዛሬ ዛሬ ደሞ ከወረዳ አመራሮች ጋር በገንዘብ ተመሣጥረው ከ2010 ወድህ ለባለሀብት እየሼጡ አስፋፍተው ያጠሩና የገነቡስ? ለምሳሌ ጉርድሾላ አካባቢ በፕላንና በዕቅድ በ1995 የተሰሩ 50 የጋራ የማህበር ቤቶች ጋ የነበረ 1000 ካሬ ቦታን ከሠነድ አልባወች ጋ አያይዘው አጥረው ከ2010 እስከ 2015 ፎቅና ቪላ ገንብተው የማህበሩ ቤቶች ጋ ቀላቀሉና 53 አደረሷቼው። ህጋዊ ይሆናል?
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 7 ай бұрын
ዛሬ ያፈረስክበት ነገ ያፈርስሃል ቱ በለኝ
@samsungacountacount8412
@samsungacountacount8412 11 ай бұрын
ህዝቡ ከምናፈናቅለው ማወቃቀር አይቻልም አዴ ስሰት ተሰርቶዋል አዴ ሆኖዋል ቅይም ከመወራረስ ይልቅ ከተማው መጨረሻ እኮ ባዶ ይሆናል አይቀርም ፈርሶ ሲያልቅ በኢትዮጲያ ወይም በኦሮሚያ አስተዋይ ልብ ያለው ባለ እውቀት ባለስልጣን የለም ማለት ነው ይገርማል። ትርፉ ግን መጨረሻ አገራችን ድህነት ውስጥ ትገባለች የላማኝ የሌባ ማአከል ትሆነለች ጠብቁ አረ የኦሮሞ አስተዋይ ጀግኖች አላቹ ወደ ሀላ እንይ እባካቹ ተሾመ ያገር ልጅ ሚያዋጣው ህዝብ ነው አትሸወድ ስልጣን ከጂ ነው በገዳ ነው ያደገው ኦሮሞ በገዳ እንሂዲ እባካቹ
@jemilamohammed310
@jemilamohammed310 Жыл бұрын
ከዚ በፊት አንድ አመት ብለቹ ለምን መስጠንቀቂየ ምሰጡት አሁን ከፈረሰቹ በወለነው ምተስነጠቅቁን እኘ ከረብ አገር ተሰደን አበት እነተች
@telayemamo691
@telayemamo691 4 ай бұрын
@user-um5pd4hk9y
@user-um5pd4hk9y Жыл бұрын
ውሻት ነው በለን
@user-pd3um4yy5z
@user-pd3um4yy5z 4 ай бұрын
Aare.lega.learb.ager.yelefan.edet.new.ebakachu.fersobn.dgami.metenal.neges. agerachn yet.new.😂😂😂
@semirakonjo9829
@semirakonjo9829 Жыл бұрын
አብይ፡አፈ፡ቅቤ፡ሆዱ፡ጩቤ፡ህዝቡን፡ደም፡አፈሰሰ
@totot2437
@totot2437 Жыл бұрын
የአማራ ቤት ነዉ እሚፈርሰዉ የኦሮሞ አይፈርስም አስተካክልእ አዉራ እሽ የኦሬሞ ገበሬ አይፈርስም አብሽሩ
@sofiathuraya2353
@sofiathuraya2353 Жыл бұрын
አብሽሩ?? ኦሮሞብቻነው ሰው ኮሮሞ ውጪ ሁሉም እየፈረሰብት ነው ፍርድ ሰጪ አላህነው ለበዳይ ያላህ እርግማን ይውርፕድበት
@muke614
@muke614 3 ай бұрын
ውሸታም እህቴ የፈረሰባት ኦሮም ስላልሆነች አይደለም።
@user-xb9uv3wi5l
@user-xb9uv3wi5l Жыл бұрын
እንዴ መንግስት ሲሄን ሰርቶ ይሰጣል ጭራሽ ማፍረስ
@rrebka3396
@rrebka3396 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 5 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 51 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН