No video

MK TV || ዜና ተዋሕዶ || ከቤተ ክርስቲያን ያፈነገጠው የሥርዓተተክሊል ጉዳይ አሳሳቢ ሆኗል

  Рет қаралды 21,743

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

Ай бұрын

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Пікірлер: 67
@yewubliloboutros8951
@yewubliloboutros8951 Ай бұрын
እውነት ነው ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኔም በእዚህ በስልክ በቅዳሴ ስአት even ታቦት ሲወጣ የሚቀርጹ ሰዎች ለአምላክ ለእግዚአብሔር ክብር አለመስጠት ይመስለኛል ሰው እንዴት የሄደበት አላማ አያውቅም anyways ለሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን
@NeHase16
@NeHase16 Ай бұрын
የአብነት ተማሪዎች መመናመኑንማ የመናፍቃን ሀገር መሪዎች አበክረው እየሠሩበት ያለ ጉዳይ ነው። እግዚአብሔር የልባቸውን ክፋት ያጥፋባቸው!አሜን።
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p Ай бұрын
አሜን❤
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 29 күн бұрын
ሀላፊነት እንውሰድ እኛ ግማሻችን ተኝተን ሌላው ደሞ ለሆድ አደር ሆኖ እንጂ ሌላ አይደለም እኛ ካንቀላፋን ሌባ የማሰርቅበት ምክንያት የለም
@mahederhaileselassie6356
@mahederhaileselassie6356 Ай бұрын
ለጋብቻ ሲያመለክቱ የተፃፈ መመሪያ ቢሰጥ ጥሩ ሊሆን ይቻላል።
@NeHase16
@NeHase16 Ай бұрын
@@mahederhaileselassie6356 ኧረ በጣም ቀላል ነው ነገሩ። "የ'ምናለበት' ምን ችግር አለው" ባይ አገልጋዮች ለሥርዓቱ አልታዘዝ በሚሉ በእነሱ ነው እንዲህ ቤተ ክርስቲያናትዋ የተደፈረችው። በነዚህበሚፈቅዱ አካላት ላይ ሲኖዶስ ቅጣት ቢያስቀምጥ ጥሩ ነበር። የቤተክርስቲያኗን አስተዳዳሪዎች ሕጉን የማያስከብሩከሆነ ተገቢ ቅጣትያስፈልጋል። እስከመቼ ገንዘብ እስካስገኘ ድረስ ቤቱ ይደፈራል??
@lovelet0124
@lovelet0124 Ай бұрын
እኔም ግራ ግብር ነበር ያደረገኝ፣ ድሮ ቁርባን የቆረበ ሰው ከመቀመጫው እንኳን መነሳት እንደሌለበት እና የተቀመጠበት ቦታ እራሱ ቅዱስ ነው ይባላል አሁን አሁን ግን ቆርበው ግልጥልጥ ብለው ስንት ነገር እያደረጉ ሳይ ግራ ገብቶኝ ነበር በቅርብ ጊዜ አትሌት ለተሰንበት ሰርግ ላይ ቁርባን ነው ተብሎ ግን ጭፈራ ነበር ግን እኔ እንደሚመስለኝ አንዳንድ አባቶች ነን ባዮች ለሆድ አዳሪ ህግ እያፈረሱ ነው በምእመናን ላይ ፍርድ የለም ቁፍጥን ያለ ተግሳፅ በአባቶች ዘንድ የለም ሁሉም ለሆድ አዳሪ ነው፣ ስለዚህ እንደ ሀገር ስብከት እያንዳንዱ ቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆኑ በሙሉ ጥልቅ የሆነ ትምህርት ያስፈልጋቸዋል ምክንያቱም አጉል ዘመናዊነት ተፀናውቷቸዋል።
@EtholoveSeewt-cj9rj
@EtholoveSeewt-cj9rj Ай бұрын
አቤቱ ንፁህ ልቦና ፈጠረልኝ የቀናውን መንፈስህን በውስጤ አድስ ወዮ ለኔ በተለይ አሁንማ ፋሽን ሆነ እምነት። ይቅር በለን
@dessalewchekol6274
@dessalewchekol6274 Ай бұрын
ጦርነትን የሚረዳ የሚያዋጋ እንጂ የአብነት ትምህርት ቤቶችን የሚረዳ የለም።
@lidiya727
@lidiya727 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንኳን ተደሳታችሁ አባቶቼ የኔ ምስኪኖች እግዚአብሔር አባት ሆይ አብነት ተማሪዎችን ጠብቅልን
@EtholoveSeewt-cj9rj
@EtholoveSeewt-cj9rj Ай бұрын
❤❤❤❤
@lidiya727
@lidiya727 Ай бұрын
እነሱ ይቀራሉ ተብሎ ታዲያ እንደፈለጉ ሊሆኑ ነው በቅዳሴ ጊዜ የምትቀረጹ ተጠንቀቁ ስልክ የምታወሩ ተጠንቀቁ
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd Ай бұрын
በስራተ ተክሊል ጉዳይ ግን እንደዋዛ ባይታይ መልካም ነዉ ትኩረት ይሰጥበት እንዲ እንደዋዛ በዜና ተዘግቦ ብቻ የሚቀር ጉዳይ አይደለም የካህናት ምላተ ጉባኤ አዘጋጅታችሁ ትምህርት ስጡበት ልጆቻቸዉን በምን መንገድ ጋብቻቸዉን እንደሚፈጽሙ ትምህርት እንዲሰጡ ቅዳሴዉም እንዲሁ ባጭሩ ቤተክርስትያንን ምንም አናከብርም ግልጽ ግልጿን ክቡር ስጋዉ ክቡር ደሙ ከሚፈተትበት ቦታ ሂደዉ ፎቶ ማንሳት ጽዋዉ ሳይቀር ነዉር ክብራችን የሆነ በናተ ስሜ ባሕዛብ ዘንድ ይሰደባል አለ ክርስቶስ ጽላት ጣዉላነዉ ስሉ ሎቱ ስብሐት ይህ ስድብ የማን ዉጤት ነዉ የኛ ባለ ካሜራዎች😢😢😢😢
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 Ай бұрын
በጣም ትክክል ፕሮግራም በተደጋጋሚ ቢሰራበት 😢
@MeseretTulu-qf6fj
@MeseretTulu-qf6fj Ай бұрын
Qale hiwet yasemalen ewunwt new❤
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@sosetg1
@sosetg1 Ай бұрын
መቅደሱት ያሉ አገልጋዮች ስልክ ይጎረጉራሉ ግርምምም የሚል ዘመን 😢😢😢😢😢
@tadilaalemuneh515
@tadilaalemuneh515 Ай бұрын
ማህበረ ቅዱሳን ማለት እውነትን ይዞ የሚጓዝ ትልቅ ተቋም ነው።በእውነት እግዚአብሔር በሕጉ ተጠብቀን እንኖር ዘንድ አምላካችን ይርዳን
@user-ub8zr7ru5y
@user-ub8zr7ru5y Ай бұрын
ሲጀምር ቤተክርስቲያን ውስጥ ስልክ ይዞ መግባት መታገድ መቅረት አለበት በዚህ ጉዳይ በደንብ ብትሰሩበት መልካም ነው !! ከአምላካችን ጋር ለመገናኘት ቤተክርስቲያን ሂደን ግብራችን ግን ያሳፍራል በዚህ ዘመን ሁሉ ነገር ካሜራ በቸርነቱ ይማረን😢😢😢
@menberetadesse6468
@menberetadesse6468 Ай бұрын
ስረዓተ ተክሊልም ሆነ ቁርባን በጣም ስርዓት ዓልባ ሆኑዋል ከመኳኳሉም ባለፈ ከቤተክርስቲያን ስርዓት በኻላ ቬሎ ለብሶ ደሞ ሌላ ጉድ ከዛስ ቆርበው የጌታን የከበረ ስጋና ደም ተቀብለው ሴቶቹ ሱሪ ለባሽ ሑማን ሄር ተጠቃሚ እና በጣም ስርዓት አልባ ነው ድሮ ግን እንዲህ አልነበረም እኔ ምለው ካህናቱ ገና ለጋብቻ እሄን ጥያቄ ሲያቀርቡላቸው ተጋቢዎቹ ለምንድነው በደምብ ማያስተምሩዋቸው እሄ እኮ የካህናት ድርሻ ነው በደምብ ስርዓቱን ማስተማር ለምን ቀል አርገው ነው ሚያስተምሩዋቸው ቀድሞ ለ ካህናት ስልጠና እና ትምርት በደምብ መሰጠት አለበት እነሱ ከልብ ካስተማሩ ምዕመኑ ይሰማቸዋል የካህናቱ ወይ የቤተክርስቲያኑዋ ስራዋን አለመስርቷን ያሳያል እንዲ በዜና በትንሹ ሳይሆን በደምብ ፖሮግራም ይሰራበት ደሞ ዘማሪዎቹም ለገንዘብ ብለው እያየን ነው ምን አይነት ሰርግ እያጀቡ እንደሆነ😢😢
@MeseretTulu-qf6fj
@MeseretTulu-qf6fj Ай бұрын
Ewunet new egziabeher mastewalun yisten tefatu kemmenanu becha ayidelem yebete kirstiyan akal yihonut chimer new
@AbayHD-vt2gd
@AbayHD-vt2gd Ай бұрын
Mahbere kidusan enamesegnalen
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 29 күн бұрын
የልማድ ክርስትና ከባድ ነው ለጠላት አሳልፎ ይሠጠናል። ምዕራባውያኑ የጠፋት በዚህ ነውና እባካችሁ ትውልዱን ከልማድ ክርስትና እናውጣውና ወደ ተግባር ክርስትና እናምጣው።
@tsegamuleytsegiii
@tsegamuleytsegiii Ай бұрын
ይሄ ስለሰማው ደስብሎኛል እንዲህ አይነት ነገሮች ሳይ በንሰሀ አባቶቻቸው ነውየማዝነው ምክንያቱም ከእርሱ በላይ ቅርብ ስሌለለ መንገዱን ለማሳየት ይቀጥላል ህጻናትን ክርስትና ለማስነሳትየሚታዩ ጉድለቶችም አሉ ከመስማት ይልቅ ለመቅረጽ መሽቀዳደም በዚውጥያቄ ተጋቢዎቢዎችየሚያደርጉት ካባ ነጭ መሆንየለበትምን እንደስርዓት?? ለምንድነው ሌላ አይነት የሚጠቀሙት ይህስ ስርዓት ማፍለስ አይደለምን???
@user-fj6zs3tz3f
@user-fj6zs3tz3f Ай бұрын
ያሳዝናል 😢
@wudituhaile3822
@wudituhaile3822 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@yenenesgwale3847
@yenenesgwale3847 Ай бұрын
አውነት ነው መምህር !!︎!!!
@yomselam
@yomselam Ай бұрын
በጣም ይህንን ጉዳይ የቤተክርስቲያን ስርዓትን የሚጥስ ነው
@zd8810
@zd8810 Ай бұрын
እንዳለመታደል ሁኖ እናንተም የዘገባችሁ ስለመዋቢያዎች እና አልባሳት ነው ።ዋናው ነገር ማተኮር ያለበት ግን ይህ ሁሉ በትክሊል የሚጋባ ለሥርዓተ ተክሊል የሚያበቃ ንፅህና አለው ወይ ? አብዛኛው በድፍረት እንደሚያደርግ በብዙ ጥንዶች እየታዘብን ነው እና
@selamtesfaye5962
@selamtesfaye5962 Ай бұрын
መልካም
@mikyasawoke3651
@mikyasawoke3651 Ай бұрын
ስርዓቱን እየፈፀምን ይመስላል ግን አይደለም መመላለስ ብቻ ነው። ሁሉ ስርዓት ፈርሳል። ለቤተክርስቲያንም ለስርዓቱ የሚቆረቆር ማንም የለም። ፍሽን ብቻ ሆናል። ከእግዚአብሄር ጋር እየተገናኘን ከመሰለን ተሳስተናል። ለዛ ለማናውቀው ሰው ምን ይለናል ቀረፃ እና ድራማ ውስጥ ከገባን ቆየን
@bekalumenewye2521
@bekalumenewye2521 Ай бұрын
የቅዳሴ ቀረጻው ጉዳይ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። በተለይ ዲያቆናት አገልግሎቱን ረስተው ቀረጻ ላይ እያተኮሩ ይገኛሉ። ጉዳዩ ትኩረት አግኝቶ ፕሮግራም መሰራቱ አስደስቶኛል። ነገር ግን ለሚዲያ ፍጆታነት ብቻ ሆኖ እንዳይቀር ስጋት አለኝ።
@goitomhaile2320
@goitomhaile2320 Ай бұрын
በደንብ ንገሩልን ተኳኩለው ለሚመጡ
@user-nw4xw7dd6g
@user-nw4xw7dd6g Ай бұрын
የቅድስት ቤተክርስቲያን ቅኖና እና ስርዓት እየተጣሰ ያለው ከተማ ላይ ነው እንዲያው ስልጣኔ መሆኑ ነው ኧረ እባካችሁ ይቅርብን ለመናፍቃን መንገድ እየጠረጉ ነው ለምሳሌ ታቦት ወጥቶ እልልታ እና ምስጋና ከማቅረብ ይልቅ ስልክ የሚቀረፀው ይበዛል በጣም ነው የሚያሳፍር ስረዓት ያለ ገጠራማ ቦታዎች ነው አንድ አባት ነበሩ በቅዳሴ ሰዓት ላለመንቀሳቀስ እግር እና እጃቸውን ያስሩ ነበር ላለመንቀሳቀስ ማለት ነው አይደለም ስልክ ማውራት እና መነጋገር ብቻ ቅድስ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን
@mikyasawoke3651
@mikyasawoke3651 Ай бұрын
እራሱ የደብሩ ሰዎች ተባብረው ነው ቀረፃውን የሚፈፅሙ። እንዴት ቅዳሴ በየቀኑ ይቀረፃል። ሁሉም ወደ ገንዘብ ሊለወጥ አይችልም። በተለይ ቅዳሜና እሁድ የጋብቻ ቀረፃዎች ጋጋታ ይከብዳል። እኔ በዚ ምክንያት ፍላጎቴ ለመሄድ በጣም ይቀዛቀዛል። ኸረ በመመሪያ አንድ ቢባል
@mazetube8415
@mazetube8415 Ай бұрын
ምን ዓይነት ዘገባ ነው? የቤተክርስቲያን ሥርዓት በሕዝብ አስተያየት ምን አገናኘው። ሥርዓት አይሻሻልም። ኹሉ ነገር ለታይታ ብቻ ያሳዝናል። ሥርዓተ ቤተክርስቲያን የሚያስተምር አባት ገጥሞኝ አያውቅም። ሁሉም ዝም፣ ይኼ እኮ ነው ጥፋታችንን እያፋጠነ ያለው። የሰው ብዛት እግዚአብሔርን አይሰደስትም ጥራት እንጅ
@HilinaBelachew
@HilinaBelachew Ай бұрын
ሁሉ ያፈነገጠውን ከምትነግሩን ትክክለኛውን ሥርዓት አስተምሩን
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን 😢😢 ከዜና ጋር ከምታቀርቡ ስርአተ ተክሊል ራሱን የቻለ ትምህርት በአባቶች አስተምሩን ከዚህ ግን ምንም ሊገባን አልቻለም ተክሊል በዊክ በሜካኘ ሆኗል እባካችሁ ትምህርት በደንብ ስጡን
@AklilMelese
@AklilMelese Ай бұрын
exactly my brother, we are losing many things.
@niniz8365
@niniz8365 Ай бұрын
Ye Fetha negest course lehulum orthodox tewahedo mesetet alebet
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 27 күн бұрын
ከዚህ በፊት ሙሉ መርሀግብሮችን ሠርተውበታል። እዚሁ
@AmanAa-ll7fo
@AmanAa-ll7fo 28 күн бұрын
ቅዳሴ ሲቀደስ ካሜራ ደቅነውነው በጣም የሚገርመው
@atsedeaddisu9004
@atsedeaddisu9004 Ай бұрын
ይቅርታ ወንድሜ የምንሰበሰበው አምላካችንን ለማወደስ ለማመስገን መሰብሰባችንን መርሳት የለብንም።ምክንያቱም እነሱ ስተው ለሌላውም መጥፎ አር አያ ስለሚሆኑ ባይመጡ ይሻ ላል። መሐሪውን ጌታ መፈታተንና የበለጠ ቅጣት መለመን ይመስለኛል።የድንግል ልጅ ይቅር ይበለን። አሜን ፫ ።
@sosetg1
@sosetg1 Ай бұрын
ስልኬ ይታይልኝ እንጂ ቀርፀን እንኳን መች ተጠቀምንበት . ችግር የለውም የሚሉ ምእመናን ግን በምእራባውያን አስተሳሰብ ተጠልፈዋል
@user-dr1pi9yq7r
@user-dr1pi9yq7r Ай бұрын
ይሄ ነገር በደብ ሊሰራበት ይገባል ሁሉ ነገር በሚድያ 😢😢😢😢
@kiduish21
@kiduish21 Ай бұрын
በሰሜኑ ክፍል አብነት ተማሪዎች በብልፅግና ጦር ሲጨፈጨፉ ዝም ያሉ ጳጳሳት ከስልጣናቸው ሊወርዱ ይገባል።
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq Ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@elroitube27
@elroitube27 Ай бұрын
ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ሲሔዱ የስልካቸውን ድምፅ ለምን እደማያጠፉ ነው ሁሌ የሚያበሽቀኝ ቤተመቅደስ ገብተው በቅዳሴ ሰአት ስልካቸው ጮኆ የሚበጠብጥ ስንቶች ናቸው ካልሆነ መግቢያው በር ላይ ፅፎ መለጠፍ በቤተክርስቲያን የሚደረጉ ጋብቻዎች ብዙ ሊሰራበት የሚገባ ጉዳይ ነው ከተጋቢዎች ነፍስ አባት ጭምር ልጆቻቸው እንዴት ባለ ስርአት አለባበስ ጋብቻቸውን መፈፀም እዳለባቸው ማስተማር አለባቸው አሁንማ እየባሰባቸው ነው ከዚህ ሳይብስ ግን ተዉ ሊባል ይገባል ለዚህ ሁሉ ስርአት ጥሰት የመጀመሪያዎቹ ተጠያቂዎች በቤተክርስቲያን ያገቡ የቤተክርስቲያንዋ አጋልጋዮች ናቸው
@Addisrichman
@Addisrichman Ай бұрын
ቤተ ክርስትያን ምዕመናን ላይ ብቻ ሳይሆን ካህናት እና መዋቅር አካላት ላይ መሰረታዊ ለውጥ ማድረግ አለባት ስር የሰደደ ሙስና ስር የሰደደ ዘረኝነት የመተት አሰራር እነዚህ በጣም መሻሻል የሚኖርባቸ ው ጉዳዮች ናቸው
@andimtamedia-2267
@andimtamedia-2267 Ай бұрын
ዜና ስታነብ የአቋቋም መምሕር ተብሎ አቶ አይከብድም 2:46 ደቂቃ ላይ
@Yohana02390
@Yohana02390 Ай бұрын
"መዓቶት" ነው የሚለው አቶ አይደለም በደንብ ስማው።
@turegnassefa5140
@turegnassefa5140 Ай бұрын
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ማክበር ግዴታ ነው። መጠጥ ቤት እንዳይገቡ ቤተ ክርስቲያን ሄደው እንደፈለጉ ይቅረፁ/ይረብሹ ማለት አያስኬድም።
@user-dt8eh2zb8p
@user-dt8eh2zb8p Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-cn2iv7dq4j
@user-cn2iv7dq4j Ай бұрын
ስለ አርቲ ሁማን ብሔር ህዱማ ቆቦ ራያ አላያችሁም ወይ እንደው ወየው እግዚኦ
@betremariam5662
@betremariam5662 29 күн бұрын
አለባበሱንና ጌጡን ካነሳችሁ ላይቀር መነኩሴ ሳይሆኑ የመነኩሴ ቆብ እነደ ባርኔጣ የሚያደርጉትን መውቀስ አስኬማነቱ ቀርቶ የዝነጣ ባርኔጣ ሆኗል ።
@KidTol
@KidTol Ай бұрын
በስርዓተ ተክሊልም ሆነ በቁርባን የሚጋቡ ሰዎችን በተመለከተ እባካችሁ እንደ ሀገር ተከታታይ ትምህርት ያስፈልገዋል። መምህራን፣ ዲያቆናት ና ዘማርያን ከምእመናን ብሰው ቤተክርስትያንን አወኩሽ ናኩሽ የሚሉ ይመስላሉ ።በቅርቡ እንኳን የአንዲት አንጋፋ የምኖዳት ዘማሪት ልጅ እራሷም በዝማሬ የምታገለግል ጥፍሯ ከመርዘሙ የቀለሙ የፊት ሜካፑ መኳኳሉ ፀጉር አለመሸፈን...እባካችሁ ይሄ መዳፈር ይብቃን። ሌላው ደግሞ ቅልጥ ባለ ዓለማዊ ሰርግ ላይ የአባቶቻችን ጳጳሳት መገኘት እያፈርንም እየተሳቀቅንም ያለንበት ነው ። ዘማርያንም እራቁታቸውን ከቆሙ ሙሽሪትና ሚዜዎቿ ጋር መዘመሩን ተያይዘውታል ምስጋና ሳይሆን የሰርግ ስራ አድርገውታል ።እባካችሁ በያለንበት በየተሰማራንበት እግዚአብሔርን እንፍራ።
@eydae9369
@eydae9369 Ай бұрын
እባካችሁ እንጠይቅ እንማር ስረአቱን እንጠብቅ😢😢😢
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c Ай бұрын
በትላልቅ ብዓላት በገናና በፋሲካ በመሳሰሉ በዓላ ቤተክርስቲያን በምታስተላልፈው video አንዳንድ የዳቆን ወይንም የቅስና የክብር ልብስ የለበሱ ጳጳሱ ቡራኬ ሲሰጡም እንካን ስልክ ሲያወሩ እያለሁ .... ታዲያ እነዚህ የክህነት ክብሩና እውቀቱ ያላቸው የዚህ አይነት ያፈነገጠ ስነምግባር ሲፈፅሙ እየታየ ወጣት ምመናንን በስልክ ጉዳይ መወንጀል ትክክል አይደለም ... ቤተክርስቲያናችን እነዚህ የራሱእ የቤተክርስቲያናችን አገልጋዮች ከንደዚህ አይነት ነውር አንዲ እንዲገደቡ ጠንከር ያለ ደንብ ማስተላለፍ ይኖርባታል ብየ አምናለሁ ለወጣቱ አርያ ለመሆን የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ቀዳሚ ተምሳሌት ላሆኑ ይገባል 🙏🏾
@YkaweMichale
@YkaweMichale Ай бұрын
btam kbad gize lay new yalnew ftari lebona yesten bneka ejachu bezu gize awn awn ymzmur vidio lay kewest yalewn megareja kfetew atgbu komew mezmer tejmerewal bemseret ene lej hoge enkwan bftum mgareja aygeletm segebu enkwan beftenet ygebalw sewtum endezaw btnkake new awn gen cherashe tekfto new ymikertew yha btam telk sehtet new btam ybetkerstyanachen huneta ega eyadergnew yalnew guday asasabi new abatochachen bsent sematenet btnekake aserkbewn yhedwten ega gen halafintachenn eytewatan aydelm mahbere kedusanoche bertulen hulachenm gen halafinetachenn btchalen mten enwta 🙏🙏🙏
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 Ай бұрын
ምንም ችግር የለውም ነው ገደል የሚከተው በቅዳሴ ወቅት መቅረጵ በትክክል ስረአተ ቅዳሴውን አይከታተሉም ሲቀጥል ለዝነጣ ሳይሆን ከአምላክ ጋር ለመገናኘት ነው የሚመጣው ስለዚህ መድረክ ላይ የሚወጡ መምህራን ሃጢያት እንደሆነ ማስረዳት መከልከል ይገባል የአንዳንዶቹ አስተያየት የረባ አይደለም ሰለዚህ ህዝቡ ፈር ወጥቷል በተክሊል ጋብቻ እኔ 😢😢😢 አለቅሳለሁ አሁን እኮ በተክሊል ማግባት ቀላል ሲጀመር መች ይማሩ እና አባቶችስ መች ያስተምሩ እና ቁረቡ ምንም ነው በቃ ወዳጄ እሳት መብላት እንደሆነ ቢያውቁ ነበር ጥሩ ቀጥሎ ሱሪ ሂውማን ሄር ባጠቃላይ የአለማዊው ሃሜቱስ ጰቡስ በማን ነውና የባሰው ፍቺም አለ 😢😢😢ይህ ያስለቅሳል ሁላችንም ግን ተጠያቂ ነን አባቶች ይበልጡኑ ተጠያቂ ናቸው ንሰሃ አባቶች ምን ይሰራሉ ዝም 😢😢😢
@S1219M
@S1219M Ай бұрын
''የሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የአብነት ተማሪዎች ቁጥር ተመናመነ::'' ብለህ ስትዘግብ ትንሽ አይደብርም? Don't you know what is still happening in the northern part of the country?
@user-rn6do4dl8y
@user-rn6do4dl8y Ай бұрын
While we are praising our saviour who saved us, how come the church leaders keep silent such un ethical deed take place. While the whole congregations are praying and beginning our God, those who violet the church rules are also pushing away the angles of God who are praying with us. Its totally unacceptable & anti church rules. Things must be in order and with out disturbance. Each one of us must look after our church rules & make respect our holly for fathers orders and advises. This is a very sensitive issue and if we fail to keep order and silence in the church, belive me we will pay a price in the near future. Mahiber kidusan and those church leaders must sit round a table and discuss such agenda and give strict direction to each individual church leaders to apply and check that our praying and holly Bible teaching are in order and in non disturbance way. Thanks.
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Ай бұрын
ካህናቱና ምዕመኑብሶበታል ቢቀር ፈጣሪይበልጣል ምዕመኑ ስርአት እየተጣሰ ጎጂነቱአይታየኝም ትላለች ብታቂ እዲአትይም
@mesayyifa2893
@mesayyifa2893 Ай бұрын
Ere endew endet aschilon bebetu tekebabten enkomalen wechim ayfekedim bemnetachin adele bebetu metew kalfelegu alemawewen meketel kefelegu bechiferachew magbat new higun kemesharina hatiyat kemegbat yishalal enastewel orthodox higochuan anidafer!!!!!
@user-il7on9hb2z
@user-il7on9hb2z 29 күн бұрын
ስለ ትግራይ አብነት ተማሪ ምን አገባን ????? ኢትዮጵያወነታቸውን ትተው ባንዲራዋን ከምድራቸው አጥፍተው መንበራቸውን ለይተው ላሉ ምን አገባችሁ ???? ለምን ጥርቅም አይለም
@mide9553
@mide9553 Ай бұрын
Gen ye betekrstian birr yet nw yemihedew. Biyans tornet ena derk yalebachew botawoch yalutn betekrstianat ena ye abnet t/betoch lmn degaf aydereglachewm
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
🛑 አስቸኳይ |  ተዘርፈናል ! የማይታይ የለም!! #ethiopian #orthodox @nsiebho
28:12
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
masresham
Рет қаралды 520 М.
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН