አበቃ በቃ ወንጀል ሌብነትና ግቦ እገታና ዘረፋ የህዝቡን ደህንነት የሚያረጋግጠው ቴክንኦለጂ ተዘረጋ(EFPApp)ሁላቹሁም አሁኑኑ ጫኑ።

  Рет қаралды 10,761

Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ

Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ

13 күн бұрын

አበቃ በቃ ወንጀል ሌብነትና ግቦ እገታና ዘረፋ የህዝቡን ደህንነት የሚያረጋግጠው ቴክንኦለጂ ተዘረጋ(EFPApp)ሁላቹሁም አሁኑኑ ጫኑ።

Пікірлер: 30
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 11 күн бұрын
ማዕበሎች የአማራን ህዝብ ታድጋችኋል!! ከጀርባ ያለውን ነግራችኋል፣ ከዚህ በኋላ ህዝቡ እራሱ የሚታገላቸው ይመስለኛል!!!!!
@lulitayalew4970
@lulitayalew4970 11 күн бұрын
Cor Dawit, thank you very much. I have seen the information, I am so proud of My PM dr Abye is a great leader. EFPAPP
@lulitayalew4970
@lulitayalew4970 11 күн бұрын
Cor Dawit, I have loaded the information. Also for the good job that has been done by our leaders I don’t have a word to say. እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ልፋታችሁን ይቀበል, ኢትዮጵያ ታመሰግናለች. ወሮ አዳነች አቤቤ ጌታ ይባርክሽ::
@tigisttsfaya5768
@tigisttsfaya5768 11 күн бұрын
ኮርዬ ሰላም ሰላም
@teruneshray9966
@teruneshray9966 11 күн бұрын
The media king Core⭐️ Dwit , you are truly awesome . We good Ethiopians are appreciated and grateful to you and thank you for your hard work sir . One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister ⭐️😃Abiy Ahmed Only. Great respect and honor for Ethiopia Military Army forces Air forces and good police forces Peace health and happiness to all good Ethiopians 🇪🇹☝️
@salemhailu11-11
@salemhailu11-11 11 күн бұрын
አመሰግናለሁ ዴቭ። አፑን ስልኬ ላይ ጭኜዋለሁ
@danieltadele4233
@danieltadele4233 11 күн бұрын
መንገዱን ጨርቅ ይሁንላቸው🎉🎉🎉አሜን
@Gutema-fb6zr
@Gutema-fb6zr 10 күн бұрын
ብዙ ሰዎች የሌብነት የሰገብግብነት ክፉ መንፈስ ሰለገባባቸው ቴክኖሎጅ አይቆጣጠራቸውም እግ/ር ዘራቸውን አንድጠርግ ጸሎት ማቅረብ ነው።
@M1KTUBE
@M1KTUBE 11 күн бұрын
የአዲስ አበባ ሕዝብ አልተራበም:: ተማሪዎች በመንግስት ይመገባሉ:: በዓመት በዓል 12 ሚሊየን ኩንታል ለ እጅ አጠ ሮች ስንዴ 10 ሚሊዮን ሊቴር ዘይት በነፃ የታደላል:: ለድካሞች ቤት ይሰራል:: ለኑሮው አመቺ ሁኔታ ተፈጥሯል:: ረሃብ በአዲስ አበባ የለም:: በርግጥ ጫካ ያሉት ባንዳዎች ልራቡ ይችላሉ:: ምርጫቸው ነውና ምንም አይደረግም ::
@nurahassanali1551
@nurahassanali1551 11 күн бұрын
ጌታ ሆይ በቸርነትህ ተመልክተን ስለምን ለንታ ይሁን
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 10 күн бұрын
Selamehi yebeza DV
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 10 күн бұрын
እስከ አሁን ከነብሩት መንግስታት የህዝብ ገንዘብ ምን ላይ መዋል እንዳለበትና ወደፊት ማንም ይምጣ ማን ከዚህ የበለጠ ልማትና ለውጥ ማየት እንሻለን ሀገር ባለቤት አላት!
@felekeabesha
@felekeabesha 10 күн бұрын
ኮርቸበታለሁ ! ሁላችንም እንታገላለን !!!
@MOHAMMEDAHMED-t1g
@MOHAMMEDAHMED-t1g 10 күн бұрын
ኮር ዳዊት ኑርልን ክፉዓይንካ
@GgGg-fp5qy
@GgGg-fp5qy 11 күн бұрын
ሳኡዲም በዚህ ቴክኖሌጅ ህዝቡ ሰለሚጠቀም ማንም በስህተት ወንጀልን አያስባትም ለምን ሰውን መስደብ አይሆንም አይታሰብም ሰላሞዋ ሙሉ የሆነች አገር ነች❤
@berhanuserbessa9117
@berhanuserbessa9117 11 күн бұрын
Core ዳዊት የማንኛዉም የኢትዮጵያ military uniform በጣም ያምርብሃል ይገባሃልም!!!!
@user-eb4qb6wi5l
@user-eb4qb6wi5l 10 күн бұрын
ያድርሰን
@mamushetwalelegn6637
@mamushetwalelegn6637 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayegudeta1557
@tesfayegudeta1557 11 күн бұрын
Hi Dave, That is nice technology. But can it detect a location of caller to make it easy for a police.
@tigisttsfaya5768
@tigisttsfaya5768 11 күн бұрын
ካዛንቺስ የኮሪደር ልማት እስኪመጣ ጓግተናል ኮርዬ
@melesedesalegn
@melesedesalegn 11 күн бұрын
ከቤተመንግሥት አንሥቶ መናኸራያ ካዛንቺሥ ኡራኤል አትላሥ ቦሌ መድሐኔዓለም እሥከ ቦሌ ድልድይ ያለው ወሣኝ መንገድ ተረሥቷል በኮሪደር ልማቱ መካተት ነበረበት ወሣኝ መንገድ ለምን አልተካተተም ?????
@kebebushyifru2726
@kebebushyifru2726 11 күн бұрын
❤❤❤
@user-ys3xu6lm6v
@user-ys3xu6lm6v 10 күн бұрын
Core, kehiwat gaar anfaatami.
@getahunjirata
@getahunjirata 10 күн бұрын
በቀለ ገርባ የያዘው መስመር በፍፁም የሚያዋጣ አይደለም
@tigisttsfaya5768
@tigisttsfaya5768 11 күн бұрын
ሳሮንዬ አለሁ በይ
@tigisttsfaya5768
@tigisttsfaya5768 11 күн бұрын
ዴቫ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@felekeabesha
@felekeabesha 10 күн бұрын
ወንድሜ ዳዊት እንደምን አደርክ ? ተከታይህ ነኝ !!
@NassirMused
@NassirMused 10 күн бұрын
Core dawit please dont show that kind of video that person his not normal betam ye werede sew new
@MOHAMMEDAHMED-t1g
@MOHAMMEDAHMED-t1g 10 күн бұрын
ኮር ዳዊት ኑርልን ክፉዓይንካ
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 82 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 16 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 110 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 39 МЛН
ዘናጯ ዲፕሎማት አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን
25:39
Fana Television
Рет қаралды 40 М.
ሞኒካ ካብ ኣስመራ ፈጨጭ እዩ በይ
11:12
Awita ፍቅር
Рет қаралды 16 М.
መስተካከል የሚገባው ቁልፍ ችግራችን ምንድነው?
1:03:29
Maebel Mereja - ማዕበል መረጃ
Рет қаралды 11 М.
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 82 МЛН