Sheger Mekoya - በርካታ መሪዎች የሚከተሉትን የእልህ ገደል ደረመሱት ! “እጅ ሰጥቻለሁ” ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ! William Ruto በእሸቴ አሰፋ

  Рет қаралды 112,424

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

3 күн бұрын

#Mekoya #William_Ruto #EsheteAssefaWillaimRuto
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZfaq: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 205
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh 2 күн бұрын
እውነት የዚህን ሰውዬ ልበ እሩህሩህነት ኢትዮጵያ ባለስልጣናት ይደርባቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v Күн бұрын
የሀገራችን ባለስልጣናት ቅንነትን ከሩቶ ይማሩ ይሆን
@atinafukassa9330
@atinafukassa9330 Күн бұрын
ከሞቱ በዃላ ጠብቅ
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 Күн бұрын
😂😂😂
@michaelkesete9201
@michaelkesete9201 Күн бұрын
​@atinafukassa9330 😂😂
@Hkim185
@Hkim185 23 сағат бұрын
እርሰት አሰመላሸ አህያ ናቸዉ ዱላ ነዉ የሚገባቸዉ
@ambayetsegaye2360
@ambayetsegaye2360 2 күн бұрын
Ethiopians should learn from Kenyans. Thank you President Ruto for your great leadership🙏 Salute sir!
@keberemengesha3947
@keberemengesha3947 Күн бұрын
ይህን ዝግጅት ለአዲስአበባ ከተማ መምህራን ፣ለሰራተኛው ህዝብ ለወጣቱ በስጦታ አበረክታለሁ
@TMichael-nl1rl
@TMichael-nl1rl Күн бұрын
Abadit
@TMichael-nl1rl
@TMichael-nl1rl Күн бұрын
Mera abadit
@YonasFeben-vv8oq
@YonasFeben-vv8oq Күн бұрын
Yinafikihal
@AkliluKibret
@AkliluKibret Күн бұрын
😊😊 4:50 4:52 4:52 4:52
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es Күн бұрын
ህዝብ ብላችሁ የምትጠሩት የትኛውን ነው፡ ‹‹ሃፍ-ካስቱን ነው፣ ሱሪ መልበስ አስተማሪነው፣ መፀለይ አስተማሪነው፣ ወዘተ ዬትኛውን ህዝብ ነው፤›› ፋራ የምለው ቃል ይበቃሃል፤ ብልፅግናን ሁሉም ይደግፈዋል በልልም፤ በጣም ብዙ ህዝብ ይደግፈዋል፤ ህዝብ ብላችሁ የምትጠሩት ማንን እንደሆነ ይገባናል፤ ፋራ!!!
@sanlast5009
@sanlast5009 2 күн бұрын
I proud of President Ruto
@AbenezerTesfaye-pn3nh
@AbenezerTesfaye-pn3nh 2 күн бұрын
Eshete Assefa You are brilliant man.
@aradaw320
@aradaw320 Күн бұрын
RUTO you are the simbol of Democratic person respect
@Hkim185
@Hkim185 23 сағат бұрын
ይህ ግን አህያ ለሆነ ሕዝብ አይሰራም
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v Күн бұрын
የሀገራችን መሪወች ከዚ ይማሩ ይሆን
@mearegtewelde5863
@mearegtewelde5863 Күн бұрын
One of the greatest journalist of our time.I SALUT to you eshet.
@mallaasaytube
@mallaasaytube 2 күн бұрын
መልካም ሰው
@EaAy-bx2qu
@EaAy-bx2qu Күн бұрын
Ruto 1st African black Beginning of democracy but it's not enough it's so beginning ❤🎉🎉❤
@EaAy-bx2qu
@EaAy-bx2qu Күн бұрын
The beginning of democracy in kenya
@jemilnesru5769
@jemilnesru5769 2 күн бұрын
We are in deep sleep but Ruto has shown his best leadership
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 Күн бұрын
በረከቱ በኞዎቹ መሪዎች((ጉዶች,)ይደረ
@gigcast87
@gigcast87 Күн бұрын
You are the very first best president ever specially from African countries also the world
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 Күн бұрын
እረ የኛም እያፈላ ነው የቀረው መብራት እና ውሃ ነበር እነሱ ላይ መለፍለፍ ጀምሯል ለቀጣይ የፀሃይ ብርሃን እና ኦክስጅን ክፍያ ሳይጀምር ይቀራል? ችግሩ የኛ ህዝብ አንድ መሆኑ አለርጂክ ስለሆነበት መሪዎቻችን እንዴት አይፈነጩብን! እኔ ተቃውሜ ብነሳ የኛ ዘር መምራት አይችልም ተባልን ብሎ ማጋደል አማራጩ አድርጎ ይወስደዋል!
@Mekoyeka
@Mekoyeka Күн бұрын
Well Shegers please send this to Prime Minister Abie Ahemed to listen to it 10x or more until he starts to think like a human being!! Thank you.
@adonay7097
@adonay7097 Күн бұрын
Ruto is special person he may be good lesson for rest of African
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 4 сағат бұрын
የኬኒያ ህዝብ ቢረጋጋ ይሻለዎል በአሁኑ ዘመን በአፍሪካ ውስጥ ህዝቡን በሚጨፈጭፍበት ዘመን ስህተቱን አምኖ ይቅርታ በሚል መሪ ላይ ማመፃ የሚያመጣባቸውን ጣጣ ለመቀበል ዝግጁ መሆን አለባቸው አኛ ሰሚ አጥተን ተጨፍጭፈን ማለቃችን ነው 😢😢😢😢😢😢
@sisayTafese-m6f
@sisayTafese-m6f Күн бұрын
Thank you Eshete🙏
@AbdiFatax-pz5ot
@AbdiFatax-pz5ot 8 сағат бұрын
Asante sana eshetu.❤
@Tewodros-om7pz
@Tewodros-om7pz Күн бұрын
አስተዋይ መሪ ከሩቶ ይማሩ ግን አብዛኛው የአፍሪካ መሪዎች አካዳሚሺያን ስላልሆኑ በመሳሪያ ያምናሉ እንዳልከው ያን ግድግዳ አፍርሶታል ይሰማል 4ኪሎ
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es Күн бұрын
ህዝብ ብላችሁ የምትጠሩት የትኛውን ነው፡ ‹‹ሃፍ-ካስቱን ነው፣ ሱሪ መልበስ አስተማሪነው፣ መፀለይ አስተማሪነው፣ ወዘተ ዬትኛውን ህዝብ ነው፤›› ፋራ የምለው ቃል ይበቃሃል፤ ብልፅግናን ሁሉም ይደግፈዋል በልልም፤ በጣም ብዙ ህዝብ ይደግፈዋል፤ ህዝብ ብላችሁ የምትጠሩት ማንን እንደሆነ ይገባናል፤ ፋራ!!!
@2r1d3209
@2r1d3209 Күн бұрын
በጣም የሚገርመኝ አፍሪካ ሀገሮች ሙስናን መዋጋት ሳይሞክሩ ውይም.ሳይቀንሱ ደሃ ህዝቡን ለመቅጣት ይሽቀዳደማሉ።
@africabeyene6795
@africabeyene6795 Күн бұрын
አለን እንጂ እኛ ቤት እላያችን ላይ እየፈረሰ የማንነቃነቅ
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 Күн бұрын
Thanks 😊🙏😊🙏
@wase-Kaza
@wase-Kaza Күн бұрын
ከህዝብ ጋር እልህ የተጋባዉ የብልፅግና መንግሥት ከጎረቤት ኬንያ መንግሥት ትምህርት ይዉሰድ
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Күн бұрын
የትኛው ወንድ ነው. የሚገለብጠው? ከሴቶች ጋር እልልልል እልልልል እያለ ቤቢ ሻውር የሚያከብረው ወንድ ነው. እንደ ኬኒያ ወጣቶች መንግስት የሚገለብጠው?
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es Күн бұрын
ህዝብ ብላችሁ የምትጠሩት የትኛውን ነው፡ ‹‹ሃፍ-ካስቱን ነው፣ ሱሪ መልበስ አስተማሪነው፣ መፀለይ አስተማሪነው፣ ወዘተ ዬትኛውን ህዝብ ነው፤›› ፋራ የምለው ቃል ይበቃሃል፤ ብልፅግናን ሁሉም ይደግፈዋል በልልም፤ በጣም ብዙ ህዝብ ይደግፈዋል፤ ህዝብ ብላችሁ የምትጠሩት ማንን እንደሆነ ይገባናል፤ ፋራ!!!
@Hkim185
@Hkim185 23 сағат бұрын
ሌላዉን ዉጡ ከምትሉ ለምን እናንተ አትወጡም ምድረ ዲቃላ ሉሉ ባንቺ ቤት ፎግረሸ ሞተሻል፤ ሴታ ሴት ካልነዉ ይወጣል ብለሸ
@adisalem1416
@adisalem1416 Күн бұрын
Viva ሩቶ🤝🙏 እሼ እናመሰግናለን
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Күн бұрын
Thank you, Ruto. Great African leader Ethiopian leader they should learn from you 👏🏼 👍 😉
@robelaklilu1416
@robelaklilu1416 Күн бұрын
What a leader ......this is it. Great minds make the right Decision .
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 5 сағат бұрын
Wow🎉❤
@tamratbeshir2515
@tamratbeshir2515 Күн бұрын
I really appreciate keniyan people for his jeneun questions
@user-vu9ci8st8d
@user-vu9ci8st8d Күн бұрын
Wow Great Leader Reaspect 👍
@tigistwoldeyesus928
@tigistwoldeyesus928 20 сағат бұрын
what a wise leader which is found in Africa. go head president Ruto
@DiluJohn-sr8os
@DiluJohn-sr8os Күн бұрын
የተማረ ለህዝቡ የሚያስብ ጀግና መሪ ነው በቃ ህዝቡ አልተረዳውም😊ዠ
@user-is5np9bi7h
@user-is5np9bi7h 15 сағат бұрын
Amezing ruto bravo
@kassaj8750
@kassaj8750 Күн бұрын
Ruto God Blease You you are absolutly great
@khalidabraha9877
@khalidabraha9877 Күн бұрын
❤❤❤
@kingphone2911
@kingphone2911 Күн бұрын
ይቀጠል ይህ ጥያቄ ብህልነት ነው አፍርካ እደዚህ ነው የሜያስፈልግ ነው
@Batl.14
@Batl.14 Күн бұрын
እሸቴ❤
@EliasGirma-qy6rl
@EliasGirma-qy6rl Күн бұрын
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም በኛም መሬዋች አመግኑ ስትዘረፈና ሴንጠለጠልልህ አልነበር ስራት ይዘህ ኑር አመስግን አድር ባይ
@user-uy3sn9cm7k
@user-uy3sn9cm7k Күн бұрын
Great african leader ❤
@ibrahimahmed7498
@ibrahimahmed7498 Күн бұрын
Appreciate Dr. Ruto for listening to his people and reversing the tax laws. Citizens of other African nations can learn very important lessons from Kenyans. If you speak up with one voice, you can stop the government's dangerous plans from ruining your life. For example, Ethiopians are living a miserable life under the prosperity party, but they're lacking collective voices to get out of it.
@elisatessema6159
@elisatessema6159 Күн бұрын
Like Abye
@endalkwesagn1193
@endalkwesagn1193 Күн бұрын
Dingay ras what f.k you saying. How do compare aby this grate man from Kenya . You are fucking useless ....... abiy ahmed ali one of the stupid, useless,careless, killer, Genocider and. Thief . So don't compare abiy to this Kenyan man
@aleazarsolomon71
@aleazarsolomon71 Күн бұрын
እሸቴ አሰፋ የጋዜጠኝነት ቁና🙏
@user-xg3hf1xx5m
@user-xg3hf1xx5m Күн бұрын
ይድረስ ለብፀግነው መሪ ካደሬዎች ከዊልያም ሩቶ የህዙብነ ጥይቄ መልስ የስጠ መሪ ነው ።
@tea4298
@tea4298 Күн бұрын
Respect Eshete. But it's trillion sheleng not dollars .
@Yimenu-i1g
@Yimenu-i1g Күн бұрын
Ruto my hero
@540963
@540963 11 сағат бұрын
እዚህ ሀሳብህ ላይ አንድ ነገር ግን መረሳት የለበትም የምአራባዊያኑ ቡራኬ ከጥቅማቸው አንፃር እንጂ ለኬንያ ህዝብ መልካም በማሰብ እንዳልሆነ መሆኑ ነገር ግን የህዝብን ጥያቄ መረዳት የቻለ መሪነት እውነትም ታላቅነት ነው
@sshalom395
@sshalom395 17 сағат бұрын
እኛም ሀገር እደዛ ተብሎ ነበር። የዛሬ 6 አመት አካባቢ ። ግን የሰው ልጅ ግን ነፃነት አይወድም ።
@AbramFire
@AbramFire Күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 16 сағат бұрын
ድልለተገፋው፡ለሚፈናቀለውለሚገደለውህዝብ
@addismela
@addismela 17 сағат бұрын
ህዝብ ( ወጣቱ ) በሩቶ ቃል እምነት የላቸውም በሙሰና የበሰበሰ ሰርአት እንዳላቸው እየታወቀ ማሞካሸት አያዋጣም : ወሮበሎቸን እዋጋለሁ እያለ የነበረ 20+ ሰው ገድሎ ምሰጋና ?
@BiniyamTeshome-bn7fg
@BiniyamTeshome-bn7fg Күн бұрын
He apgrade African thought to the next level, so Kenya is symbol of Africa time.
@fefeb4298
@fefeb4298 Күн бұрын
ሩቶ ከጎረቤት በኢትዮጵያ የመላ ቅጡ መጥፋት አመፅን ከማዳፈን እንደሆነ ትምህርት የወሰደ ይመስላል 👏
@AkaluGebere-z8d
@AkaluGebere-z8d Күн бұрын
Hi
@Lovelywond
@Lovelywond Күн бұрын
ሰውየው ብልህ እና ነጥብ የማይጥል እንደሆነ ያስታውቅ ነበር ይህ ደግሞ ከአስተዳደግና በብዙ ጠላት መሃል በመልካም ልብ የመነሳትና ሀገርን የመውደድ ጥበብ ነው እናንተ አምባገነኖች ሆይ ስሙ ሀገርን ለመሻገር እንኳን የራስ ክብር ማንኛውም መስዋዕትነት ይከፈላል እናንተም ህዝቦች ሆይ የነገን ክፉና ደግ አገናዝቡ እንጂ ለማንም አላማ መስዋዕት አትሁኑ...
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es Күн бұрын
ህዝብ ብላችሁ የምትጠሩት የትኛውን ነው፡ ‹‹ሃፍ-ካስቱን ነው፣ ሱሪ መልበስ አስተማሪነው፣ መፀለይ አስተማሪነው፣ ወዘተ ዬትኛውን ህዝብ ነው፤›› ፋራ የምለው ቃል ይበቃሃል፤ ብልፅግናን ሁሉም ይደግፈዋል በልልም፤ በጣም ብዙ ህዝብ ይደግፈዋል፤ ህዝብ ብላችሁ የምትጠሩት ማንን እንደሆነ ይገባናል፤ ፋራ!!!
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 Күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@ashenafidama4239
@ashenafidama4239 Күн бұрын
እንደዚ ቅርብ ጎረቤት ሀገራት እንዲህ ሲሰለጥኑ የኛዎቹ ትምህርት ውሰዱ ::
@BanteyirgaTesfaye
@BanteyirgaTesfaye Күн бұрын
ይህ ፕሮግራም ከተጠናቀረ ብዙ ቀናትን አስቆጥሯል።በዚህ ፕሮግራም ላይ መዘግየት ባይም ለዘገባው ትክክለኛ የሆነ የጥሬ መረጃ ማሰባሰብ እና ለሰው ጆሮ በሚመጥን መልኩ ለማቅረብ እንደተሞከረ ያሳያል። ሌላውም ከዚህ ሰው ዘገባን መማር አለባቸው። ግን አሁን ላይ የኬንያ ህዝብ ፍላጎት ሩቶን ተሻግሮ ሌላ ሁኗል። ስለዚህ ሩቶ እንደተባለው እቅዳቸውን ቢከረብቱም በየቃውሞ ወቅት የተገደሉ ሰዎችን ፍርድ ዘመቻ እና የሩቶ ከግድያ በኃላ ሀሳብ የመቀየር ነገር ቀድሞውንም እንደትዕቢት ተቆጥሮበት ለጠፋው ነፍስ ከስልጣን እንዲወርድ እና እንዲጠየቅ የሚል ተቃውሞ በመላ ሀገሪቱ ተስፋፍቶ ውሏል።
@yonathan2895
@yonathan2895 Күн бұрын
የምን ብዙ ቀን ነዉ የምታወራው ስሞኑን አይደል እንደ ሩቶ አልፈርምም ያሉት
@redatadiyos3907
@redatadiyos3907 Күн бұрын
Thanks correct
@Hkim185
@Hkim185 22 сағат бұрын
​@@yonathan2895 እንዲህ የሚሉ ሰዎች አሜሪካ ሐገር ተቀምጠዉ በ40 ዓመት እንግሊዘኛ ያለመዱ የታክሲ ሹፌሮች ናቸዉ ከአሁን በኃላ የኬንያ ሕዝብ እንደ ቆንጂት ያገኘዉን ድል አልቀበልም ብሎ በተቃወማቸዉ ከገፉበት ሲሪያ ፤ ሱማሊያ፤ የመን ፤ ሱዳን ሁሉም መሪያቸዉን አወርደወ ነዉ ጣጣ ወሰጥ የገቡት
@rozazouba7538
@rozazouba7538 13 сағат бұрын
​@@yonathan2895ena yemotewe zagase ee 20 tqawami be polise ytgedelewese ymgmeryawe qene ahunme ayqereme mbxabexacewe
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 Күн бұрын
የኬንያ ሕዝብ እኔ ከበላሁ ምን አገባኝ ፣ ለሚል ትርጉም አልባ ነው ። አይ ኢትዮጵያ !?🤔
@abetumaren4576
@abetumaren4576 Күн бұрын
ABIY AHMED SHOULD LEARN FROM THIS PEARSON! PEOPLE ARE SEVERING A LOT IN THE COUNTRY BECAUSE OF THE INFILATION BUT HE WANT TO CONSTRUCT PALACE IN BILLIONS 😢😢😢😢😢
@user-Weynua
@user-Weynua Күн бұрын
ጀግና መሪ
@birshmezgebu2096
@birshmezgebu2096 2 күн бұрын
We Ethiopian 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 never unites ourselves for our rights.😊
@mahadiamir7525
@mahadiamir7525 Күн бұрын
ኢትዮጲያ የ81 ብሄር ብህረ ሰብ ሀገር በአፄዎች በጉልበት አንድ ለይ የተጨፈለቀች ሀገር ነት ትእግስት ከልሆነ ለዝህ አትመችም አርፈቹ በሰለም አንድ ለይ ለማኖር ሞህሩ ከልሆና ሁሉም ድርሻውን ይዞ ወዳ ክልሉ ይሄዳል የኔ ማቆም አይቻልም
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es Күн бұрын
ህዝብ ብላችሁ የምትጠሩት የትኛውን ነው፡ ‹‹ሃፍ-ካስቱን ነው፣ ሱሪ መልበስ አስተማሪነው፣ መፀለይ አስተማሪነው፣ ወዘተ ዬትኛውን ህዝብ ነው፤›› ፋራ የምለው ቃል ይበቃሃል፤ ብልፅግናን ሁሉም ይደግፈዋል በልልም፤ በጣም ብዙ ህዝብ ይደግፈዋል፤ ህዝብ ብላችሁ የምትጠሩት ማንን እንደሆነ ይገባናል፤ ፋራ!!!
@senaittesfaye498
@senaittesfaye498 Күн бұрын
What does the so called Ethiopian government learn from the government of Kenya??
@hannaredda3061
@hannaredda3061 16 сағат бұрын
Ethiopians should do the same instead of going against the govt with arms and gorilla fights, ask for what you want. Don't kill your own people, if you come with arms the govt will respond with more arms, if you come with demands that can be peaceful and have more people joined you will get what you want. Nothing will be done by force. Good luck Ethiopians 💚💛♥️🇪🇹🙏🏻😘
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Күн бұрын
Ethiopians are going through way worse than the Kenyan people but they lack the courage to fight for their rights!
@Mulugetamule-jk3wj
@Mulugetamule-jk3wj Күн бұрын
ኧረ እኛስ መቼ ነው ከእንቅልፋችን የምንነቃው ?
@lulululu-ge6rg
@lulululu-ge6rg 2 сағат бұрын
ይሔ ህዝብ ምንአባቱ አገባዉ እኔ ባልኩት ካልሆነ የሚለውማ የኢትዮጵያ መንግስት ብቻ ነው ግን አንድ ቀን
@kjdb969
@kjdb969 Күн бұрын
አዲሰ አበባ ከኬንያ መማር ያለባት ነገር።ለመብታቹሁ በአንድነት መቆምን መማር አለባቸሁ።
@EllaFiseha-gg7sf
@EllaFiseha-gg7sf Күн бұрын
እሸቴ አልገባህም :ግን እዚጋ ነገሩእንዲ ነው :የ ኪንያ ፖርላማ ለአንድ ወር ይዘጋል :ሲመለሱ 3 ሳምንት ያልፍውል ስለዚ:በኬንያ ህግ ደሞ3 ሳምንት አዋጅ ፀድቆ ካለፍው እሳቸው አፀደቁትም አለፀደቁትም እዋጁ በህግ የፀና ይሆናል::
@ermiaswesenseged
@ermiaswesenseged Күн бұрын
ዊልያም ሩቶ አንድ ጩጬ ጓደኛ አለው!!# ይሄ ልምዱን ያ ጩጬ ቢመለከት አሪፍ ነበር 🤪🤪 ክበርልኝ ጋሽ እሸቴ 🙏🙏
@mosisashemsu8431
@mosisashemsu8431 Күн бұрын
Gaariidha
@MuhabaKelifa
@MuhabaKelifa 6 сағат бұрын
እሸቴ አሰፋ የሬድዮ ጣቢያ እጩ ነው ቮት ለማድረግ
@yamralhagere5294
@yamralhagere5294 Күн бұрын
9 ትሪሊየን ሽልግ እንጂ ዶላር አይመስለኝም
@nurilignsamuel6030
@nurilignsamuel6030 Күн бұрын
እነ አሜሪካ እንዳይቀየሙት ነው
@user-si9sm9ck2r
@user-si9sm9ck2r Күн бұрын
አብያችን አማራው እራሱን ለመከላከል ብሎ የገዛውን መሳርያ አምጡ እያለ ስንቱን አማራ ፈጀው።
@bhnma
@bhnma Күн бұрын
ኧረ እና ፍኖ ጫካ የገባው መስራችን ለመንግስት አናስረክብም በማለት ነው ኦህ ከባድ ነው
@getahunhaileyesuse3273
@getahunhaileyesuse3273 Күн бұрын
ሲዊዘርላንድ ሄዶ ስለ ዩክሬን ከሚያደራድር የሀገሪቱን ችግር በአግባቡ አይረዳም ነበር የሀገሩን ወጣት ችግር ሳይረዳ ወደ ሀይቲ ጦር ልኬ አረጋጋለሁ ብሎ የሚያስብ በግል አውሮፕላን ተከራይቶ አሜሪካ ለጉብኝት የሄደ የምዕራባዊያን አሽንጉሊት ነው ሩቶ ምን ዋጋ አለው ነገሩ መስመር ከሳተ በዃላ ምን ዋጋ አለው ።
@tsehaygile1906
@tsehaygile1906 Күн бұрын
Tilik sew
@muhabawyimam
@muhabawyimam Күн бұрын
የእኛ መሪ ከዚህ ይማር ይሆን
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es Күн бұрын
ህዝብ ብላችሁ የምትጠሩት የትኛውን ነው፡ ‹‹ሃፍ-ካስቱን ነው፣ ሱሪ መልበስ አስተማሪነው፣ መፀለይ አስተማሪነው፣ ወዘተ ዬትኛውን ህዝብ ነው፤›› ፋራ የምለው ቃል ይበቃሃል፤ ብልፅግናን ሁሉም ይደግፈዋል በልልም፤ በጣም ብዙ ህዝብ ይደግፈዋል፤ ህዝብ ብላችሁ የምትጠሩት ማንን እንደሆነ ይገባናል፤ ፋራ!!!
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es Күн бұрын
ህዝብ ብላችሁ የምትጠሩት የትኛውን ነው፡ ‹‹ሃፍ-ካስቱን ነው፣ ሱሪ መልበስ አስተማሪነው፣ መፀለይ አስተማሪነው፣ ወዘተ ዬትኛውን ህዝብ ነው፤›› ፋራ የምለው ቃል ይበቃሃል፤ ብልፅግናን ሁሉም ይደግፈዋል በልልም፤ በጣም ብዙ ህዝብ ይደግፈዋል፤ ህዝብ ብላችሁ የምትጠሩት ማንን እንደሆነ ይገባናል፤ ፋራ!!!
@Hkim185
@Hkim185 22 сағат бұрын
​@@Arrivo-tr6es አንተ አህያ እርሰት አሰመላሸ ማን ያዘህ ለምን አትወጣም ተቃዉሞ ፊትህነ በየቱዩብ እያሳየህ ተቃወም ልብ ካለህ ሌሎችን እሳት ዉሰጥ ከመክተት ኢትዬጵያዊ ለምንድነዉ ሰልፍ የሚወጣዉ ዕዳችንን እንክፈል ሰለተባ
@user-ls5jo8ml7m
@user-ls5jo8ml7m Күн бұрын
ኢትዮጵያስ በአሁኑ ስዓት ?
@azmarinopress9628
@azmarinopress9628 Күн бұрын
How? manew endie ye 12 amet hitsan gimbarun bilo yedefa
@abebe7532
@abebe7532 Күн бұрын
Be Ethiopia ayzasebim Wedet sayhon tegedew Wey fertiges. Tewardew new yemehehedut‼️Bavo Rut
@esubalewtiruneh7029
@esubalewtiruneh7029 Күн бұрын
ወገን ቁጥር አታቁም እንዴ? የኬንያ እደ 9 trillion የደረሰው በUSD$ ሊሆን አይችልም!ምናልባት በኬንያ ሽልንግ ሲመነዘር trillions ገብቶ ይሆናል ነገር ግን 9 trillion dollar ብለህ አፍህን ሞልተህ ህዝብ ታሳስታለህ? Shame ነው!
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 Күн бұрын
የማከብርህ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ 9:16 80 ቢሊዮን ሳይሆን እዳዋ 9:44 8.8 ቲሪሊዮን እና ማሻሻያ አድርግበት የሚሰራ ሰው ይሳሳታል አከብርሀለው🙏
@yibeyibe389
@yibeyibe389 Күн бұрын
Meshrefet Abiy Ahmed never learns from his neighborhood leader!
@abrehamfaje9903
@abrehamfaje9903 Күн бұрын
endih nw bilih meri
@ethiochu
@ethiochu 14 сағат бұрын
የኛዉ ጨቅላ ከዚ ቢማር...
@engidamengistu3598
@engidamengistu3598 Күн бұрын
Endet yaleh mirt gazetegna endehonk ena endet zegebawochihin lemesmat endemiguagua man benegereh!!
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 Күн бұрын
አፍሪቃ ኢትዮጵያ አዳምጡ
@mershaq21
@mershaq21 19 сағат бұрын
Please send a copy of this report in writing to the hard headed and dictator p/m Abiy Ahmed and his followers
@awelhussen4856
@awelhussen4856 Күн бұрын
ከረፈደ በኋላ እጅ መስጠታቸው መቼ አዳናቸው?
@tesfayekenea8533
@tesfayekenea8533 Күн бұрын
ቁም ነገሩ፤ መዳን ወይ አለመዳናቸዉ አይደለም - ህዝብን ማክበር እና ለተጎጂ ማዘን ላይ እንጂ!
@aradaw320
@aradaw320 Күн бұрын
ETHIOPIAN people should learn from KENYAN brather and sisters freedom
@YonasFeben-vv8oq
@YonasFeben-vv8oq Күн бұрын
Lemin atjemirim ante kemit mekren
@belayneshzerihun7276
@belayneshzerihun7276 Күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብስ ከኬንያውያን ምን ይማር ይሆን? ኬንያውያን እኮ እንዲህ ግልብጥ ብለው የወጡት በኢትዮጵያውያን ከደረሰው ግፍ ትንጧ ስላገኘቻቸው ነው። የኢትዮጵያ ህዝብ በተለይ አዲስ አበቤ ያ ሁሉ ዶፍ ወርዶበት ዝም ጭጭ ማለቱ ለምን ይሆን?ይሄ ጥናትን ይጠይቃል።
@binyamkassahun136
@binyamkassahun136 Күн бұрын
አጥንተሽ ውጤቱን አሳውቂን! ዱቄት 😂
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es Күн бұрын
ህዝብ ብላችሁ የምትጠሩት የትኛውን ነው፡ ‹‹ሃፍ-ካስቱን ነው፣ ሱሪ መልበስ አስተማሪነው፣ መፀለይ አስተማሪነው፣ ወዘተ ዬትኛውን ህዝብ ነው፤›› ፋራ የምለው ቃል ይበቃሃል፤ ብልፅግናን ሁሉም ይደግፈዋል በልልም፤ በጣም ብዙ ህዝብ ይደግፈዋል፤ ህዝብ ብላችሁ የምትጠሩት ማንን እንደሆነ ይገባናል፤ ፋራ!!!
@rozazouba7538
@rozazouba7538 13 сағат бұрын
ena ye aca nfafqiwoci abicuma gegina newe minme ayxfame abicu king❤
@tomk5529
@tomk5529 Күн бұрын
ሩቶ አዋጁንም ሽሮ የኬናውያን ቅቡልና ዳግም ማግኘት አልቻለም:ህዝቡ ስልጣን ልቀቅ እያለው ነው:በአሁን ሰአት የሩቶ አድናቂ በኢትዮጵያ ውስጥ እንጂ በኬንያ ማግኘት አይቻልም::
@YonasFeben-vv8oq
@YonasFeben-vv8oq Күн бұрын
Ye Ethiopia hizbi kerasu enji kemanim ayimarim manim huket silanesa yegna hzbi hager yemirebish yemimeslachu sewoch yinafikachual
@endalebirhanu8165
@endalebirhanu8165 Күн бұрын
Eera oromiya wesx more aletechalewm beyebotaw bet mafers new hezu eyatesakaye new
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Күн бұрын
አብይ ከሩቶ የላቁ ሃምብል ናቸው!
@obamastudio625
@obamastudio625 5 сағат бұрын
Ruto ye abichu bite leba newu ye weternu bariya
@MuluyeGobena-lu6mz
@MuluyeGobena-lu6mz 16 сағат бұрын
Zembel bakeh kascefecefe buhala ferto naw keseltan liworewar sill ferto naw
@addisketema5742
@addisketema5742 Күн бұрын
የእኛ ትከሻ ከምን የተሰራ ቢሆን ነው ከኬንያውያን የባሰ ችግር ተሸክመን ሌላ መከራም ቢመጣ ለመሸከም የተዘጋጀነው? ድንቅ ጫንቃ ነው ያለን።
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es Күн бұрын
ህዝብ ብላችሁ የምትጠሩት የትኛውን ነው፡ ‹‹ሃፍ-ካስቱን ነው፣ ሱሪ መልበስ አስተማሪነው፣ መፀለይ አስተማሪነው፣ ወዘተ ዬትኛውን ህዝብ ነው፤›› ፋራ የምለው ቃል ይበቃሃል፤ ብልፅግናን ሁሉም ይደግፈዋል በልልም፤ በጣም ብዙ ህዝብ ይደግፈዋል፤ ህዝብ ብላችሁ የምትጠሩት ማንን እንደሆነ ይገባናል፤ ፋራ!!!
@addisketema5742
@addisketema5742 Күн бұрын
@@Arrivo-tr6es እኛ ፋራዎች እያልክ እራስህን የምትጠራ ከሆነ መብትህ ነው። ይቅርታ፣ ያልኩት የገባህ አልመሰለኝም።
@Arrivo-tr6es
@Arrivo-tr6es Күн бұрын
@@addisketema5742 ቀልቀሎ ስልቻ፤ ስልቻ ቀልቀሎ ማለት እናንተ ናችሁ፤
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 79 МЛН
Love Challenge With Mellstroy And Mrbeast
0:19
BigSchool
Рет қаралды 4,2 МЛН
Люди были шокированы от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,7 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,5 МЛН
Время летит быстро 😱
0:19
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 2,8 МЛН
Понимает язык людей  ))) @gsdamur
0:15
GSDAMUR
Рет қаралды 4,1 МЛН
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 3,8 МЛН