በቃል ኪዳን! በረከት መርዕድ/be kalkidan/singer bereket merid

  Рет қаралды 230,526

Bereket Merid Official

Bereket Merid Official

2 жыл бұрын

ይህ ዝማሬ በልዩ ልዩ ፈተና ለሚያልፉ ወገኖቼ የልዑል ተራራ ባዶ አለመሆኑን በማመን የበረከት፣የደህንነት፣የመስዋዕት አዘጋጅ የሆነውን እግዚአብሔርን በመተማመን በእምነት እንድንጓዝ የሚረዳ ትንቢታዊ ዝማሬ ነው ይባረኩበት።
ያዘጋጃል!
singer bereket merid/New protestant song 2022
ዘማሪ በረከት መርዕድ/የወንጌል ዘማሪ 2014/2022
********* special Tank you **********
To my lifeJesus!
=To my wife Prophet Aster kassa
Hiwot Dawit,Joshua Bereket,Perasim Bereket,Jael Bereket and perecious Bereket
=To joy vidio production
=To musician -Deved
-Yesak Semone
= To Bura Ja vidio arbaminch
=To Sami design Hossana
= To Gospel life church singers
= To pastor Beruk (Gospel life church)

Пікірлер: 235
@amanera5351
@amanera5351 2 жыл бұрын
በኪ የኔ ብቻ ትመሰለኛለህ በጣም እወደዋለሁ ጌታ ይባርክ የተወደድክ ነህ
@miskeremmiskerem9985
@miskeremmiskerem9985 2 жыл бұрын
አንቴን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@pegacell6349
@pegacell6349 2 жыл бұрын
Amen amen amen hashu tebarekilni 👏💯❤️✝️
@meseretkefyalew2888
@meseretkefyalew2888 2 жыл бұрын
ከፍሎት የለም ወይ ብዙ እዳዬን ታዲያ...,,,....ዘመንህ ይባረክ !
@aynalemderab8474
@aynalemderab8474 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኩልኝ በረከቴ !
@marekegnmamo2406
@marekegnmamo2406 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
@lijmuleermitubes10
@lijmuleermitubes10 2 жыл бұрын
ቤኪዬ ጌታ ይባረክ we love us ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fekadumarkos6871
@fekadumarkos6871 2 жыл бұрын
Kante kezamarekaw belaye ka heyewotik tamereyalaw awunem eyane tehetena yabezalki gena mogasun yechamirelki wd 🥰🥰❤️❤️❤️😍😍😍
@selamayele6907
@selamayele6907 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Jesus is Lord thank you so much God bless you more and forever
@tilahungoaofficial321
@tilahungoaofficial321 2 жыл бұрын
ቤክዬ ከልጅነቴም ጀምሬ መዝሙሮችህን ስሰማ ጌታ በቃሉ ውስጤን ገንብቶታል ይሄው አሁንም በድንቅ መዝሙር ባርከሄኛል ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ እወድሃለሁ ። እግዚአብሔር ያዘጋጃል !
@bereketmeridofficial
@bereketmeridofficial 2 жыл бұрын
Eshi keberu legeta yanoren yebarek
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
አመንንንን የዩዳ አንበሳ አለ ከኛጋር በኪዬ ተባረቁልኝ 🙏🙏❤✝❤❤❤
@tarikuamado1215
@tarikuamado1215 2 жыл бұрын
Amen tabereki babizu
@user-oc9ju9ue2w
@user-oc9ju9ue2w 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰🥰❤👏👏👏👏👏ባሬ ታባረክ ጌታ ይባረክህ
@abenezermule6796
@abenezermule6796 2 жыл бұрын
Amennnnn!!!!! May God bless you our beloved brother Baki!!!!
@fekadumarkos6871
@fekadumarkos6871 2 жыл бұрын
Wow beki Birke Balilegn 🥰🥰
@kebineshkebine4990
@kebineshkebine4990 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Hallelujah Egzbiher amilak yibarek bereket
@user-ni1on6jc4t
@user-ni1on6jc4t 2 жыл бұрын
Beke 😙😚😗😍god bless you more
@tigst1238
@tigst1238 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@lidulidu3096
@lidulidu3096 2 жыл бұрын
በሪዬ አንተ የጌታ ስጦታ ነህ ዘመንህ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏💕💕💕💕
@Thwayinga
@Thwayinga 2 жыл бұрын
Amen ዓሜን bless
@ersidoleme6630
@ersidoleme6630 Жыл бұрын
የእግዚአቢሔር ጸጋ ይብዘ እንደ አንተ የለ መንፈሰዊ ልጆች አሰድግ
@maryyasaefrata2123
@maryyasaefrata2123 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Beka Tebareki
@samikhatib3134
@samikhatib3134 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በረት ተበረክ የጌተ ስው ምንም አየስፈረም ተጥረሃል ቤት በእየሱሰ ደም ❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🍇🍇🍇🍇🍇👈
@ደሴ
@ደሴ 2 жыл бұрын
አሜንንነ ብርክ በሉልን ዬአበቴ ብርከን
@makdesmakdess1487
@makdesmakdess1487 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen geta yibareikii🍇🍇🍇🍇😭👏👏👏🙏🙏✅✅💔💔😍😍
@maranatagetahoytolona2566
@maranatagetahoytolona2566 2 жыл бұрын
Blessed bereket
@SaraSARA-io1uj
@SaraSARA-io1uj 2 жыл бұрын
So much God,bless,you....it,s,really Amazing, worship,songs!!!!
@raida5820
@raida5820 2 жыл бұрын
የታጠረ ነው ሒወቴ አሃሃ በቃል ኪዳን ነው ሒወት አሃሃ ምን አሰጋኚ አሃሃ በተራራው ላይ እግዚአብሔር ያዘጋጃል ዋውውውውውውውውውውውውውውው ሀሌ ሉያ ሁሉ ነገሬ በጌታ የተጠበቀ ነው ኢየሱስ ያድናል ቤኪ ዘመንህ ይለምልም ጌታ ይባርክህ ጣልቃ ሲገባ በፈርዖን ጎዳ አሳደገው ጌታ
@user-jn3cz8on3t
@user-jn3cz8on3t Жыл бұрын
Amen Amen Tebareki Tebareku ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tarikuamado1215
@tarikuamado1215 2 жыл бұрын
Amen
@tesfaneshtefer7374
@tesfaneshtefer7374 2 жыл бұрын
Wooow amennnn
@warqineshwarqinesh8121
@warqineshwarqinesh8121 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 2 жыл бұрын
AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN ❤❤❤🙏🙏🙏
@josseyofficial
@josseyofficial 2 жыл бұрын
God bless you bekiye❤❤❤🙏
@firewabebaderigue7121
@firewabebaderigue7121 2 жыл бұрын
Stay blessed Bekiye more!!
@MetaWorldTech
@MetaWorldTech 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው መዝሙር ነው Love you too 💕
@argash7866
@argash7866 2 жыл бұрын
Ameeeeeeen ameeeeeeeeen ameeeeeeeeeen geta zemeniki yibarekii❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤
@gospelsongs3211
@gospelsongs3211 2 жыл бұрын
God bless you Bekiye❤
@eliasfirdawek4359
@eliasfirdawek4359 2 жыл бұрын
Beki you are blessed❤❤❤
@projo2875
@projo2875 2 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ
@tamiratyohannes6069
@tamiratyohannes6069 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@selamuneshjone9572
@selamuneshjone9572 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen tabarke bara
@DagiGebreOfficialpage
@DagiGebreOfficialpage Жыл бұрын
Beky በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባረክ
@yidnekachewtilahunofficial8042
@yidnekachewtilahunofficial8042 2 жыл бұрын
Blessed
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
አሜን አሜን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@originalcell3483
@originalcell3483 2 жыл бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ❤❤💯💯💯💯💯💯💯
@user-hv7wi7js2e
@user-hv7wi7js2e 11 ай бұрын
Tebarak barta geta alehilih
@kamalkalam3062
@kamalkalam3062 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረከ እልልልልልልልልልልልልልልልል
@emebatbelaynh9668
@emebatbelaynh9668 2 жыл бұрын
በመረዳት የተዘመ መዝሙር ነዉ ዘራፍ አልፈራም አለ ከእኔጋር እግዛብሔር ቤኪዬ ተባረክ🔥🔥🔥😍😍
@bereketmeridofficial
@bereketmeridofficial 2 жыл бұрын
Bless you Emu
@temesgentessema2793
@temesgentessema2793 2 жыл бұрын
Beki,Papa❤
@mesigetaaalijiinatii8286
@mesigetaaalijiinatii8286 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል 🤍❤🤍❤❤🤍🤍❤🤍❤❤🤍🤍❤🤍❤የፈርት አይውርሰነም አልልልልልልል በርክትይ ተባረክ በቡዙ 🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍
@user-ko6sn2mt3l
@user-ko6sn2mt3l 2 ай бұрын
ጌታ ብርክ ያድርጋችሁ ለጸጋው ሰጪው ክብር ይሁን
@metizeleke7824
@metizeleke7824 2 жыл бұрын
Tebarkehal bekiye odhalehu❤🥰
@eyesusyadinalbd1229
@eyesusyadinalbd1229 2 жыл бұрын
Amen Amen ilililil ilililil elelelel elelelel God bless you 🙏 ❤ 💖 😊 ♥ 😘
@bezaafeworik2389
@bezaafeworik2389 Жыл бұрын
ቤካየ ተባረክ የኢትዮጵያ በረከት ነህ
@sahayneshss5718
@sahayneshss5718 2 жыл бұрын
Isyi amennnnnnn🙏🙏🙏
@toubatoubaaa5439
@toubatoubaaa5439 2 жыл бұрын
wow wow amen amen ❤❤❤❤❤❤
@daejesimon9869
@daejesimon9869 2 жыл бұрын
Ameeeeeennnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@debebefagirodebebe8601
@debebefagirodebebe8601 2 жыл бұрын
amen amen amen amen amen
@beby2266
@beby2266 2 жыл бұрын
Tabrkilng bare🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eliyaseabere5776
@eliyaseabere5776 2 жыл бұрын
I love you man god bless you
@originalcell3483
@originalcell3483 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያዘጋጃል አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎸🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎼🎼🎼🎼🎺🎺🎺🎺🎺🎺📯📯📯📯📯📯📯🎶🎶🎶🎶🎶🎶
@derejedegu8520
@derejedegu8520 2 жыл бұрын
I'm blessed 🙌🙏4ever and this song my sweet ❤daily life 🎵🎶🎵🎶, be blessed name of our lord Jesus and, and thank you man of God
@gediondarme4263
@gediondarme4263 2 жыл бұрын
ዘ.በሪዬ ጌታ ይባርክ በብዙ ተባርኪያለሁ እግዚ/ር ፀጋውን አብስቶ ይጨምርልህ
@robitelhun889
@robitelhun889 2 жыл бұрын
Bekiya tebareklgn wdhalw
@bereketmeridofficial
@bereketmeridofficial 2 жыл бұрын
Amen tank you Robi
@user-dr3wk1et7b
@user-dr3wk1et7b 2 жыл бұрын
Tebarek bekiye be mezmuroch betam bzu sewoch eyetebarku new ke ljnete jemre new msemah yeneberew tebarek👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤
@zedocfiso9787
@zedocfiso9787 2 жыл бұрын
Amen Lord bless you my brother loves you so much❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rp3ik6dk3z
@user-rp3ik6dk3z 9 ай бұрын
❤❤❤❤ ዘመንህን ጌታ እየሱሰ ይበረክ Bekeee ሰምች አልጠገብ አለኛ
@bereketmeridofficial
@bereketmeridofficial 9 ай бұрын
Be lebehe negeso yalew Eyesus selehone new eko ke menfesu gare yefeseskew..........go on
@user-rp3ik6dk3z
@user-rp3ik6dk3z 9 ай бұрын
@@bereketmeridofficial አሜንንንንንንን ፀገ የበዘልን በጠም ነው የምውድ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-do2lx7iv3k
@user-do2lx7iv3k 2 жыл бұрын
amen amen💞💞👏👏
@mekdestub2968
@mekdestub2968 2 жыл бұрын
Amene Amene wwwww tabeke barkte ba bezu tsaga
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😍😍😍
@adanedechassa
@adanedechassa 2 жыл бұрын
Great song! bless you brother !
@fnfgamer2070
@fnfgamer2070 2 жыл бұрын
Amen amen
@user-cm3sl7bi6o
@user-cm3sl7bi6o Ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤
@saharabate1232
@saharabate1232 2 жыл бұрын
_አሜንንንንንንንንን_ _አሜንንንንንንን_ _አሜንንንንን_ _አሜንንን_ _አሜንን_ _አሜን_ 🎸🎸🎸👏🏻👏🏻 ልዑል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክህ ጻጋ ይብዛልክ ተባረክ🎸🎸🍇🍇🍇🍒🍒
@dawityegata5589
@dawityegata5589 Жыл бұрын
Wow amezing worship
@ZekyYohannis
@ZekyYohannis Ай бұрын
Ameeen
@israelasfaw7357
@israelasfaw7357 2 жыл бұрын
Tabaraki beki nuriln
@danielolani3063
@danielolani3063 2 жыл бұрын
Bless you!
@dufufdjdjf7527
@dufufdjdjf7527 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Elllll Elllll Elllll Ellllll Elllll geta yibarkih
@tamiratgando4000
@tamiratgando4000 2 жыл бұрын
Life is bright with God! So we look to Him in our lives. Seeing tomorrow's life will help us to overcome the obstacles of this world. Beki: May God bless you more & more your generation❤❤❤
@asinuasinu8912
@asinuasinu8912 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen be buzu Tebarek lemelem yegeta sew
@tsegziabiherzemenihenbebet1860
@tsegziabiherzemenihenbebet1860 2 жыл бұрын
Beki tebark hulem bisemaw yemalitegibew mezimur nw silante egziabher yimesgen
@sisoz.a1323
@sisoz.a1323 2 жыл бұрын
God bless u 🙏
@jesussaves1474
@jesussaves1474 2 жыл бұрын
ዘማሪ ቤክ ጌታ ይባርክህ ፣ ሁሌም ኢየሱስ እና የማዳኑ ሃይል ከአፍህ አይጠፋም። የኢየሱስ ሰላምን በአንተ ላይ ሁሌ አያለሁ። ይጨምርልህ ። ያብዛልህ። ጨምረህ ትርፍ ። ተከናወን። ለክብሩ አብዝቶ ይጠቀምብህ።
@makiyaamakiyaa3491
@makiyaamakiyaa3491 2 жыл бұрын
Amen 👍👍❤️😘💋💋🤲🤲☝️☝️
@shaunkadewere2524
@shaunkadewere2524 2 жыл бұрын
amen😘😘😘😘😘
@JamaleEshatu
@JamaleEshatu 3 ай бұрын
❤❤
@berhaunjarsa1646
@berhaunjarsa1646 Жыл бұрын
amazing sonds
@asiratgirmaabicho5142
@asiratgirmaabicho5142 2 жыл бұрын
Wowwww Bekaaa tabarakiligni!!!!
@mihretsurafel3185
@mihretsurafel3185 2 жыл бұрын
አሜን አሜን በጌታ ስም ተባረክልኝ በክዬ እንወዳለን ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባረክ 🙏🙏❤❤❤
@livingforchristchurch5718
@livingforchristchurch5718 2 жыл бұрын
Amennn
@sewunetsamuel5900
@sewunetsamuel5900 2 жыл бұрын
blessed
@CellJsusnd
@CellJsusnd 3 ай бұрын
አሜን
@azalechazalechagey2057
@azalechazalechagey2057 2 жыл бұрын
አሜንንንንን
@meriemerie7640
@meriemerie7640 2 жыл бұрын
Amennnnnnnnn
@dnknhsalmon9849
@dnknhsalmon9849 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜኢኢኢኢኢኢኢኢንንንንንንንንንንንንንንንንን
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 2 жыл бұрын
በልጅነቴ የተባረኩበት መዝሙር ነው በክዬ ዛሬ አረገ ደግሜ ስሰማው የእግዚአብሔር ጥበቃ ትዝ አለኝ ተባረክ በረከታችን ነህ❤🙏
@etamimisis3322
@etamimisis3322 2 жыл бұрын
አባባባባባባባዬ ክበርልኝ 😭😭😭😭😭😭
@asinuasinu8912
@asinuasinu8912 2 жыл бұрын
እልልልልል እልልልልል እልልልልል አሜን አሜን ተባርክ እግዚአብሔር ይባርክህ ፡፡
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 82 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 1,9 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
ታ ባና ስንታፔ ክቻይቻ ድንቅ አዲስ መዘሙር
20:25
Prophet Phawulos Dansa
Рет қаралды 11 М.
Bereket Merid, አይዞህ protestant mezmur በረከት መርዕድ Ayizohe
7:18
Say mo & QAISAR & ESKARA ЖАҢА ХИТ
2:23
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 1,4 МЛН
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 10 МЛН
Bakr x Бегиш - TYTYN (Mood Video)
3:08
Bakr
Рет қаралды 1 МЛН
V $ X V PRiNCE - Не интересно
2:48
V S X V PRiNCE
Рет қаралды 1,7 МЛН
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 95 МЛН