Bereket Merid, ምን ይሆን ይሁን? Ethiopian Protestant mezmur አይደነግጥም ልቤ በረከት መርዕድ

  Рет қаралды 354,312

Bereket Merid Official

Bereket Merid Official

4 жыл бұрын

አይደነግጥም ልቤ (መዝሙረኛው በረከት መርዕድ)
ሞገዱ እንዲተም ባህሩን የሚያናውጠው
አምላኬ መውጫዬ እሱ የበላይ ነው
እኔ እሱን ይዤ ሰጋቴን ጥያለሁ
ፍርሃቴን ሰጋቴን በሱ ላይ ጥያለሁ
አይደለም በአሸዋ ቤቴ አለቱ ላይ ነው
ጥያለሁ ራሴን በጌታዬ ላይ ጥያለሁ
ትቻለሁ ራሴን በጌታዬ ላይ ትቻለሁ
ታደለ አንተን ያመነ
ታደለ እጁን የሠጠ
ታደለ ሠምቶ ያረፈ
ታደለ እንጂ ባንተ ያረፈ
መከራው ሣይደርስ በመከራው ሥጋት ያልሰማው ተሳቆ ሰውነት ቀንሷል
የሠማኝ ሚሠማኝ በእርጋታ ይቀመጣል
ከመከራም ሥጋት አርፎ ያርፋል
ባለኝ ጌታዬ ባለኝ የሱሴ ከሁሉ ድኛለሁ
ባለኝ ጌታዬ ባለኝ የሱሴ ቃልላይ አርፊያለሁ
አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም
አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም
ትከሻው ላይ ሆኜ
እመዳፉ ላይ ሆኜ
አይደነግጥም ልቤ አይደነግጥም
ምድር ተነዋውጣ ተራሮች ባህር ልብ ቢወሰዱም እህ
ያለእኔ ፈቃድ ከፀጉርህ አንዱም አለኝ አይነቀልም
ቁርጤን አውቂያለሁ እኔማ ቁርጤን አውቂያለሁ
ቁርጤን ሠምቻለሁ እኔማ ቁርጤን አውቂያለሁ
አትሆንም ምንም ተብያለሁ ቁርጤን አውቂያለሁ
1. በእላቂው ዘመን ትርምሰምሰ ቀልቤ እንዳይዘረፍ
የፀናው የትንቢት ቃል ልቤን አድርጎታል ድግፍ
ጭንቅ ጥብብ
ድንብር ውክብክብ
እንዳልል የፀናው የትንቢት ቃል ልቤን አድርጎታል ድግፍ
ምን ይመጣ ይሆን
ምንሰ ይሆን ይሆን
በሚባልበት ዘመን
አንብቤ ጋዜጣ ሰምቼም ዜና
ባለው ሠፈርተኛ እንዳልናወጥ
የኢየሱስ አፍቃል ማቴዎስ 24 አለኝ አትደንግጥ
አትደንግጡ ይላል
ምን ይመጣ ይሆን
ምንሰ ይሆን ይሆን
በሚባልበት ዘመን
አንተ ግን ያለኝ የመከረኝ ትንቢት ሲፈፀም ራሰህን ወደላይ
ቀና አድርግ ደግዜና አለህ
አንተ ግን ያለኝ የመከረኝ ነገር ሲፈፀም መዳንህ ቀርቧል
ቀጥ ብለህ ቁም ትነጠቃለህ
ባለኝ ጌታዬ............
2.ላባዎቹ ጋርደዉኛል
የጋረደኝ ክንፍ አሰተማምኖኛል
እውነት እንደጋሻ ክብብ አድርጎኛል
ከለሊት ግርማና ከቀን ፊላፃ ጥላ ሆኖኛል
ከአደጋ ከቀትር ጋኔን
በላይ ፀንቶ እግሬ ቆሟል
ከአየር ላይ አለቃ በላዬ
በኢየሱስ በአብ ቀኝ አለሁኝ
አይደነግጥም .......................
subscribe the channel
you are blessed

Пікірлер: 165
@user-ni1on6jc4t
@user-ni1on6jc4t 2 жыл бұрын
አይደነግጥም ልቤ ትከሻው ላይ ሆኜ በመዳፉ ላይ ሆኜ አይደነግጥም ልቤ ሀሌሉያ ቤክዬ በኢየሱስ ስም ዘመንህ ሁሉ የበረከት ይሁን ዘመን የማይሽራቸው መዝሙሮችህ ሁሌም ጣፋጭ ናቸው ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ
@tesgayeestfanos7453
@tesgayeestfanos7453 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@samiMan68
@samiMan68 Жыл бұрын
ቤኪ ላንቴ የተሰጠህ የመዝሙር ፀጋ ሁሌም ይገርመኛል በእውነት ጌታ ከዝህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ በብዙ ተባርኬብሃለው
@user-hi1gc7om3b
@user-hi1gc7om3b 2 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር በጣም እወደዋለሁ 💙💚💚💚💚🥰
@mesereta9286
@mesereta9286 3 жыл бұрын
አይዴለም በሸወሀ ቤቴ አለቱለይ ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ameeeeeeeeeeeeeeeeen አይደነግጥም ልቤ ሀሌሉየ በብዙ ተበረክ ወንድሜ በሬይዬ ምን ይመጠል ይሁን ምንሲ ይሁነ ይሁን………uuuuuufffffffff 😢😢😢😢😢😢😢
@mulujesus9592
@mulujesus9592 3 жыл бұрын
ዋዉ ክብር ለእግዝአብሄር ይሁን አሜን ተባረክ ወድሜ ዉስጥ አጥት ሰብሮ የሚገባ መንፈስ የተሞላ ሞዝሙር ነዉ ጌታ ስላተ ክብሩ ይዉሰድ አሜን
@mekdesdaniel7078
@mekdesdaniel7078 2 жыл бұрын
Amennn aydengitm libe
@user-uu7uc5sb1y
@user-uu7uc5sb1y 4 жыл бұрын
ቤኪዬ ሁሉንም መዝሙሮችህን በዚህ ልቀቀልን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-uu7uc5sb1y
@user-uu7uc5sb1y 4 жыл бұрын
*እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤ልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ልልልልልልልል❤❤❤ልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቤኪዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ስወድህ ጥግ ድረስ ነው ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤*
@emmanuelbuno5625
@emmanuelbuno5625 11 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@mihretsurafel3185
@mihretsurafel3185 4 жыл бұрын
ምሳሌ 1 : 31 🙏🙏 አሜን አሜን ተባረክ ጌታ እየሱስ ዘመንክ ይባረክ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤
@mulujesus9592
@mulujesus9592 3 жыл бұрын
@@bereketmeridofficial አሜን አሜን አሜን
@mulujesus9592
@mulujesus9592 3 жыл бұрын
ክብር ለኢየሱስ ዉርደት ለዳቢሎስ ከፍታ ስኬት ለኛ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@ethiohadiya6054
@ethiohadiya6054 3 жыл бұрын
ቤክዬ እውነት ስለ አንተ እግዚአብሔር ይባረክ🙏🙏 መዝመሮችህነ በጣም ነው መዝሙሮችህ የሚወዳው ሁሉ አጥንትን የምያላማልም ነው ዘመንህ ይባረክ እንወድሃለን💌 ከአይነችንም ከእግዚአብሔርም ፊት አትጥፋ ቤክ🙏
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 Жыл бұрын
ቤኪዬ መዝሙሮችህ እጅግ ይባርኩኛል ጌታ ኢየሱስ ፀጋ ያብዛል ወድሃለሁ💚
@woldewakaso8083
@woldewakaso8083 8 ай бұрын
ከአየር ላይ አለቃ በላይ በኢየሱስ በአብ ቀኝ አለሁኝ.......አሜን ሃሌ ሉያ!!! GLORY BE TO GOD!!!
@weinnieasfaw5123
@weinnieasfaw5123 3 жыл бұрын
My brother may God bless you.ያለሁበትን መንፈስ ቅዱስ ባንተ ዝማሬ አወጋኝ። አምላክህን እያደመክ ዘመንህን ኑር።
@beamlakuale1556
@beamlakuale1556 4 жыл бұрын
Amen tebareki beki ❤️💞💞😘🙏
@andraosuser3071
@andraosuser3071 3 жыл бұрын
@@bereketmeridofficial amen
@mimimimi8888
@mimimimi8888 4 жыл бұрын
Amen amen amen amen wow wow song God bless you more Bekiye we love you so much 👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😍😍😍😍 aydelem be Ashewa beta Aletu lay naw amen 🙌🙌🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON,ANOINITED AND UNIQUE SONG PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@maithasayed4530
@maithasayed4530 3 жыл бұрын
በረከት ጌታ ብርክ ያርግ
@justbelieve8469
@justbelieve8469 2 жыл бұрын
The lord Jesus bless you my brother very powerful prophetic song
@bonketd1954
@bonketd1954 4 жыл бұрын
Qureten awukealew.... hallelujah bless you Beky
@guettatareke790
@guettatareke790 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ እሳይይይ እሳይይይይይይይ👍👍🙏🙏🙏🎤🎤❤😘😘😘😍😍😍😍
@mimitube270
@mimitube270 4 жыл бұрын
Elelelelelelelel elelelelelelelelele elelelelelelelel elelelelelelelelele elelelelelelelelele elelelelelelelel Haleluya amen 🙏 Tadele yeyesus yehone 🙌 esey bekisho lemlemelegn tebarek tsegawen yabzaleh geta
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeeeen esyi haleluya iyesusi getanow tabrki tsaga ba ixfi ycamrilni💯🎶💔🙌🙏
@hazemdnawe5130
@hazemdnawe5130 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@asterkbrom9349
@asterkbrom9349 3 жыл бұрын
Amennnn ቴባሬክ ብሩኬ ቤጣም ኔው የሚባርኬኝ ሜዝምርህ GBU
@hazemdnawe5130
@hazemdnawe5130 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ
@cherushibru5159
@cherushibru5159 Жыл бұрын
Amen God bless u🙏🙏
@Biranshetirkasoyube
@Biranshetirkasoyube 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባረክ
@shitayetesfaye1040
@shitayetesfaye1040 2 жыл бұрын
Ameeeeeeen ameeeeeeeen getaa yibarekawu beriyi🥰🥰🥰🥰👌👌💯
@Weyini1988Weyini-dw7yt
@Weyini1988Weyini-dw7yt 2 ай бұрын
በክዬ እግዚአብሔር ይባረክህ
@samikhatib3134
@samikhatib3134 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍጹም ይበሪኪ ቢሪኪሪኪ በል በጌተ ስም የአንቴን መዝሙሪቺ ሲስማ እንዴገና እቆማለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተሽፈን በጌተ ደም
@dawitu3192
@dawitu3192 3 жыл бұрын
U are my favorite singer God bless you keep it up bro👍
@user-kb8bh5jv5e
@user-kb8bh5jv5e 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ዘመንህ በጌታ የተባረከ ይሁን ሁሉንም መዝሙር ነው ምሰማው 🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤
@bibicraft3363
@bibicraft3363 3 жыл бұрын
You are amizing brother bereket. In your songs I saw full of the word of God.you have 100 %grace please continue sing song .we love you and learn from your songs ....
@user-ui7yi4kj3f
@user-ui7yi4kj3f 2 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 7 ай бұрын
amen amen geta lene nw yihen mezumr yesetegn
@woldewakaso8083
@woldewakaso8083 Жыл бұрын
ዋው ግሩም ነው፤ አመታትን ወደኋላ ወሰደኝ። ወንድሜ ተባረክልኝ። በተመሳሳይ መልኩ ቪሲዲውን የቀድሞው ሳይነካካ ብትለቀው ደስ ይለኛል፤ የዘመርክበት መንፈስ ራሱ ልዩ ነበር። ተባረክልኝ!!!!❤❤❤❤❤😊
@desuletebo340
@desuletebo340 3 жыл бұрын
ቤክዬ እንደዚህ ነፍስን የምያፁ መዝሙሮችህን አስደምጠን እንጂ አትጥፋብን ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@abdememe797
@abdememe797 2 жыл бұрын
amenn
@messijesus9643
@messijesus9643 2 жыл бұрын
Amen Amen ❤❤❤❤❤❤😇😇😇😇😇😇😇😇😇🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ifgodwithuswhocanbeagainst3715
@ifgodwithuswhocanbeagainst3715 4 жыл бұрын
አሜን ♥️♥️
@mskraethiopa796
@mskraethiopa796 Жыл бұрын
Ameeeeen God bless you more
@user-vd1sw8qv5f
@user-vd1sw8qv5f Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@shewahamelo9341
@shewahamelo9341 4 жыл бұрын
Dear beky, you are so content full because you are reading the word of God. I saw it in each of your songs keep doing...God is doing great with you we are sooo blessed..you may not know...dont change your stund always refering your songs from bible......
@user-kb8bh5jv5e
@user-kb8bh5jv5e 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን ዘመንህ የተባረከ ይሁን አይደነግጥም ልቤ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@muluwoldetinsae6153
@muluwoldetinsae6153 Жыл бұрын
Amen ! Bless you 🙏
@yazahraa9013
@yazahraa9013 3 жыл бұрын
Amen
@romanabebe2394
@romanabebe2394 3 жыл бұрын
You are a voice for the lost generation. May God bless you and your family.
@hanaberhanish3003
@hanaberhanish3003 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ባራክታ 💕💕💕📖📖📗🎧🎸🙏🎤💞
@meskerem.m3161
@meskerem.m3161 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን😍😍😍😍😍😍 😘😘😘😘😘
@smarttech7043
@smarttech7043 4 жыл бұрын
Wawawwa ameeèeen ameeèeen ameeèeen ameeèeen tebarekii 😗😗😗😗😗😗😘 tebarekiiu
@desalechamentabarakiameneg3717
@desalechamentabarakiameneg3717 4 жыл бұрын
Amen tabaraki bekicho
@tamenechtadiwos3994
@tamenechtadiwos3994 3 жыл бұрын
Geta zemenihn yibarki degagime bisemaw yemayselech dinq melikt yalew mezmur new❤️
@naseroahmed568
@naseroahmed568 2 жыл бұрын
Beki geta yibarik batam wodihalewo
@mesereta9286
@mesereta9286 3 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💖💖 ሁሌም ዬምመረክ መዝሙረ
@melsechmaekebogetaeysuslij7329
@melsechmaekebogetaeysuslij7329 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏🙏
@amariamari183
@amariamari183 Жыл бұрын
Amen amen amen Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@degefefeleke9183
@degefefeleke9183 3 жыл бұрын
Men yimatal yehun men sehon yehun ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen ameèeen haleluyaaa Jesus is my hope whom I trust
@bekelelema2541
@bekelelema2541 3 жыл бұрын
ዘመን፡ይባረኪ።
@misskren6720
@misskren6720 Жыл бұрын
God bless you more tebarke ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯
@tigistdemeke1255
@tigistdemeke1255 2 жыл бұрын
Samiche samiche alixzgibi alagni ameeeen tabaraki bariye
@alemmouhamd1086
@alemmouhamd1086 3 жыл бұрын
amen amen🙏🙏❤❤❤❤
@user-lj1mu6im9y
@user-lj1mu6im9y 4 жыл бұрын
I love u merid birukan nek esayyy
@demekechnaba1644
@demekechnaba1644 3 жыл бұрын
Hashukatebarekii💓👏💓🙏🙏🙏😘😘😘❤️❤️❤️❤️
@Kafala428
@Kafala428 Ай бұрын
Tabarakilign bare
@TadessegodeboSAGAYE.
@TadessegodeboSAGAYE. Жыл бұрын
God bless you, I will be bless with your songs
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 6 ай бұрын
amen amen Eyesus geta nw .... dignalew be getaye lay hongne
@daguyegetalij5367
@daguyegetalij5367 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen tebareki ❤❤❤❤
@tmaniacell8622
@tmaniacell8622 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንልልልልልልልልልልልልል
@user-lc4gz1lt1c
@user-lc4gz1lt1c 3 ай бұрын
ስወድህ የማልጠገበው መዝሙር ዘመንህ በብዙ ይባረክ የተወደድክ ያባቴ ብሩካን
@galaxyj2aman92
@galaxyj2aman92 3 жыл бұрын
Aman aman tebarke Ber bxame ymde zmre egzabyr ybrke
@user-py8yt4uw7n
@user-py8yt4uw7n 3 ай бұрын
ይህንን ማዝሙር ሳምች አልጣግብም
@degneshtakeledula7347
@degneshtakeledula7347 Жыл бұрын
አሜንንንንን❤❤📖📖📖📖☝☝☝☝👏👏👏👏👏
@deg881
@deg881 Жыл бұрын
Amene Amene Amene be blessed my dear brother 🙏 ❤️
@HirutTashoma
@HirutTashoma 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤bless you God
@alemmouhamd9431
@alemmouhamd9431 Жыл бұрын
Amen🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@eliasdarchu2815
@eliasdarchu2815 3 жыл бұрын
God bless you
@SaraSara-wf8vh
@SaraSara-wf8vh 3 жыл бұрын
ዋወወወወ ኖርርርር በብዬ ኡኡኡኡኡ ስመቼ ስምቼ አልጣግብም ያአንቴ መዝሙሮክ ኡኡኡኡኡንእንዃን በስለም ውዴ አድስ ቻይናል ምፕጣክ ውንድሜ ዬእግር ልጅን
@deDillotTsatsuma-x3w
@deDillotTsatsuma-x3w 17 күн бұрын
BEki ❤ ተባረክ ወንድሜ
@heavenheavena9008
@heavenheavena9008 Жыл бұрын
Wow ❤❤❤❤❤ Amen !!!
@eyesusfikir9501
@eyesusfikir9501 3 жыл бұрын
Geta Amlak yibarkh betam lik yehone mezmur!
@YabFikir
@YabFikir Ай бұрын
Endet endemiwedew ehen mezmur ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bi1yx1gg4g
@user-bi1yx1gg4g 6 ай бұрын
amen Amen❤❤❤❤❤❤❤
@bettytaswai126
@bettytaswai126 7 ай бұрын
አሜንንን❤❤❤❤❤
@diboratemesgen-kj5yg
@diboratemesgen-kj5yg 3 ай бұрын
Taberak.Barekatachin.hulu.nagar.inde.sim.yihunele
@yosefmuktare5128
@yosefmuktare5128 3 жыл бұрын
Bless man of god we love so much
@nooruddin1994
@nooruddin1994 2 жыл бұрын
my borther l love .yoy
@balyneshgaleto3493
@balyneshgaleto3493 3 жыл бұрын
Ameeeeeeen ameeeeeeen tabaraki bere ❤
@Naren-ko5iu
@Naren-ko5iu 4 жыл бұрын
Amennnnn Amennnn Amennnn
@SaraSara-wf8vh
@SaraSara-wf8vh 3 жыл бұрын
Wow well come Singer bereket
@KhKh-wd1em
@KhKh-wd1em Жыл бұрын
Amenamen❤️❤️❤️❤️❤️
@sarawonidmu452
@sarawonidmu452 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ameeeeen geta faTimu yibarkachuuuu❤❤❤❤❤
@adnchiwledeyoutube1462
@adnchiwledeyoutube1462 2 жыл бұрын
Ameeeeeeen ililililililio
@bekelelema2541
@bekelelema2541 3 жыл бұрын
Wow
@Synthiadasta
@Synthiadasta Жыл бұрын
ተባረካ ዘአማን የእልም❤❤
@yemisrachyemu9351
@yemisrachyemu9351 2 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን🙏🙏🙏🙏
@abitiakele9597
@abitiakele9597 11 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-co5gg8vm8o
@user-co5gg8vm8o 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንን ዋወወወወወ ዋወወወወ ተደለ ኡፊፊፊፊፊፊ እውነት 😢😭😭😭😭💪👍👈🎺🎺🎺💪🍇🍇🍒👊👈
@helenanteneh3323
@helenanteneh3323 3 жыл бұрын
I love you❤😘🙏❤
@yirgawelday409
@yirgawelday409 3 жыл бұрын
Elllllll tebarek wendme.
@mimimoges8192
@mimimoges8192 23 күн бұрын
God bless you❤❤❤❤
@wondiyeabigial3111
@wondiyeabigial3111 3 жыл бұрын
your songs are all about prophetical & are for generational messages.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 25 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,4 МЛН
Bereket Merid, አይዞህ protestant mezmur በረከት መርዕድ Ayizohe
7:18
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 2,1 МЛН
Amharic Mezmur ✞ Zor Alilim
6:56
Wongel Videos
Рет қаралды 1,5 МЛН