በአቋም መፅናት/Persistence በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ

  Рет қаралды 34,034

ቅን መድረክ / Genuine Stage

ቅን መድረክ / Genuine Stage

4 ай бұрын

የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም ለዛሬ ህልማችንን በማሳካት ሂደት ውስጥ ፅናት ምን ያህል ወሳኝና አስፈላጊ እንደሆነ አውቀን መሻታችንን በማሳካት እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው በሚገባ ወስደን እንተግበርው፣አትራፊ እንሆናለን!

Пікірлер: 53
@zinetaliyimer
@zinetaliyimer 4 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ የምትናገራቸው ሀሳቦች በሙሉ በመልካምነት ስለሆነ የምትናገረቸው በሙሉ ትክክለኛእና እውነታ ናቸው
@sskadirajemal
@sskadirajemal 4 ай бұрын
❤❤❤❤በጣም እናመሰግናለን በሔድክበት ባለሕበት አላሕ ይጠብቅሕ በጣም ማደንቅሕ የኔ መርሔ ነሕ በሒወቴ ከወደኩበት የተነሳሁት በእግሬ እድቆም ያረገኝ ሰበብ የሆነኝ የነፂ ትምሕርት ነዉ❤❤❤
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 4 ай бұрын
አሜን ፫🎉🎉🎉🎉
@toyekoye
@toyekoye Ай бұрын
የምታስተምረው ትምህርቶች በጣም ነው ደስ የሚሉት ኢየሱስ ይባርክህ
@ETL23
@ETL23 4 ай бұрын
ቅንነት ስብዕና እውቀት እግዚአብሔር ሁሉን ያደለው ነጺ ድሮ ያጣሁትን አሁን ያገኘሁትን በማየት እግዚአብሔርን እንዳመሰግን ስላደረከኝ አመሰግናለሁ 🙏❤❤
@danimeri1
@danimeri1 4 ай бұрын
ewnt nw HANI le hulachim
@SarLucky
@SarLucky 3 ай бұрын
I love you 💖 all and God bless you all ❤
@user-pu8fe1yl1r
@user-pu8fe1yl1r 4 ай бұрын
ነፄ ትለያለህ ! ለሰጠህን የዓይምሮ ምግብ ከልብ እናመሰግናለን!!! በባልዲ ከማመላለስ የባንቧ መስመር መዘርጋት የልካት አሳብ እንዴት እንደወደትኳት!!!❤❤❤🙏🙏🙏
@AleAlemyo
@AleAlemyo 4 ай бұрын
የነገዋን ኢትዮያ አሁን ማየት ደስ ሲል❤❤❤❤
@yoditmulatuketema4940
@yoditmulatuketema4940 4 ай бұрын
ወይ ነፂ አንተ ምታስተምረዉን ሰምቼ ብዙ ነገር ነዉ የቀየርኩት አንዳንዴ የዛሬ 6,7አመት አዉቄህ ቢሆን ምንኛ ጥሩ ነበር 😊
@ditesfu6932
@ditesfu6932 3 ай бұрын
ብዙዎቻችን ራሳችን ከማይት ሌላ ላይ መመለከት ከሚጠቀምን ያማይጠቀመን መመለከት በማተኮር ዝምበለን ለወጥ እንፈለጋለን!!በሀሳብ መፅናት👏👏ነፂ 🐐 ረጅም እድሜ ጤና ከነቤተሰብህ 🙏🙏🙏
@Deginetwelde
@Deginetwelde 3 ай бұрын
እግዚያብሔር ያፀናህ አይዞህ በርታ በርታ በል ።
@filfiltayachew1660
@filfiltayachew1660 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርከን::
@tracetsehaye434
@tracetsehaye434 4 ай бұрын
God bless you
@user-rk1fg4zd6f
@user-rk1fg4zd6f 4 ай бұрын
ነፂ ሰላም
@khaldiakhalid3088
@khaldiakhalid3088 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-zp2bu7vx9u
@user-zp2bu7vx9u 4 ай бұрын
እናመሠግናለንልዩ ኢትዮጲያዊ❤
@SaleamlakMisganaw
@SaleamlakMisganaw 4 ай бұрын
Kena lib aleh
@nawarynawary5099
@nawarynawary5099 17 күн бұрын
wooo
@user-hk7oc4sf4n
@user-hk7oc4sf4n 4 ай бұрын
ነፂ 🙏🙏👍👍🙏🙏👍👍
@khaldiakhalid3088
@khaldiakhalid3088 4 ай бұрын
አመሰግናሁ ነፂ❤❤
@AlphaSpeech12280
@AlphaSpeech12280 4 ай бұрын
Golden Generation
@user-tl6bw7qz9j
@user-tl6bw7qz9j 4 ай бұрын
በጣም የማከብርህ የህይወት መምህሬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርታ ያሠብከውን እግዚአብሔር ያሣካልህ
@volcanomedia8465
@volcanomedia8465 2 ай бұрын
I think he is a gift for all ethiopians if we wake ⏰️. Netse, I am not exaggerating. You are very different from anyone I have seen online from this field.
@mmuu-tm2sv
@mmuu-tm2sv 4 ай бұрын
ዋው በርታ ወንድማችን
@ommohammed3036
@ommohammed3036 4 ай бұрын
❤ ❤❤❤❤❤allahume semi woselem ale nbyne Muhammed selellahu alyehi woslem btam naw yemamesgnaw
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 4 ай бұрын
wowo amazing stay blessed
@user-jy7cr5bq2t
@user-jy7cr5bq2t 4 ай бұрын
Wow yenegewa Ethiopia
@user-tv4ul8ku9i
@user-tv4ul8ku9i 4 ай бұрын
Impressive!
@user-yc8xt9qp9i
@user-yc8xt9qp9i 4 ай бұрын
I am big respect your
@sabasabina8372
@sabasabina8372 4 ай бұрын
You can Man!!
@YET64
@YET64 4 ай бұрын
Excellent presentation. Great topic that I could learn
@ChtoBirnuhu
@ChtoBirnuhu 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-rh1iz7bo7d
@user-rh1iz7bo7d 4 ай бұрын
Wow enem endant kome yemnagerbet gize eymeta nw
@user-bh1ls9ef5d
@user-bh1ls9ef5d 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤inamasginalen ነፂ❤❤❤❤❤❤
@BerhanuLiv-dt3dr
@BerhanuLiv-dt3dr 4 ай бұрын
enamesgnalen
@addisalemayehu0299
@addisalemayehu0299 4 ай бұрын
Where can we find his trainings......netsi betam lyu nw
@tsi1424
@tsi1424 4 ай бұрын
Yemederekun weyes hulunem
@GGMedia376
@GGMedia376 4 ай бұрын
Eneam efelgalhu
@genuinestage
@genuinestage 4 ай бұрын
For more info contact phone number 0913566271
@genuinestage
@genuinestage 4 ай бұрын
For more info contact phone number 0913566271
@user-ph4by2ok7w
@user-ph4by2ok7w 4 ай бұрын
Selam zega malet hulet trgum alew andegnawu yewuch zega sihone huletegnawu ye gebresedom megbabiya new .
@hayatmohamed8152
@hayatmohamed8152 4 ай бұрын
Bachin begezun yshalen neber k africa yemechersha dha yehonew leza new
@habtamutilahunalem2897
@habtamutilahunalem2897 2 ай бұрын
Dear Netsanet; Your thoughts are in my heart. But Can not do what I plan. So What shall I do differently?
@genuinestage
@genuinestage 2 ай бұрын
Plss watch this video u will get best solution kzfaq.info/get/bejne/n62ZdtOfx9qZfYU.htmlsi=Dz1X1uNDetV3ZOb_
@GGMedia376
@GGMedia376 4 ай бұрын
please negerane eneye
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 2 ай бұрын
ነፂ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችክ ቃል የለኝም ምን እንደምል ብቻ ግን ብዙ ለውጥችን አምጥቻለው ❤❤❤❤❤
@timchewaka8719
@timchewaka8719 4 ай бұрын
ትምህርትህ በጣም ይለውጣል:: በርታ! ከሗላህ ያለውን ሎጎ ብትቀይረው ጥሩ ይመስለኛል:: ክብ ሆኖ ቅ አለበት እንጂ የግብረሰዶማዊያን ባንዲራ ይመስላል:: ይሄ ከለር ወይንም ሌላው ከለር የለውም ሊባል ይቻላል ግን እነሱን ካልሆንን ወደ እነርሱ መጠጋት አስፈላጊ ስላልመሰለኝ ነው:: ካጠፈሁ ይቅርታ::
@frekidane2898
@frekidane2898 4 ай бұрын
ምን ኣለበት የ ኢትዮጵያ መንግስት ኣንተ ብትሆን 😢
@hayder8916
@hayder8916 4 ай бұрын
Sltenawoch wesdeshal
@frekidane2898
@frekidane2898 4 ай бұрын
@@hayder8916 እኔም ብስደት ነው ያለሁት ግን ሁሉም ቭድዮ እሰማቸዋለው ብጣም ነው ምወደው
@987654321susu
@987654321susu 4 ай бұрын
Thanks 🙏🏾
@mhratebarhaasfa2492
@mhratebarhaasfa2492 4 ай бұрын
❤❤❤❤
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 17 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН
እንዴት ሀሳብ ውጤት ያመጣል?
1:03:17
ለቲዩብ
Рет қаралды 25 М.