ቅንመድረክ/Genuine Stage ድብቁ ህሊናን ፕሮግራም በማድረግ የህይወት ግቦችን ማሳካት በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ

  Рет қаралды 45,030

ቅን መድረክ / Genuine Stage

ቅን መድረክ / Genuine Stage

11 ай бұрын

Genuine stage amazing life transforming personal development training you must watch it!

Пікірлер: 95
@media542
@media542 11 ай бұрын
እምነቴን የጣልኩበት ሰው አንድ ቀን አገኝክላው መምህሬ ❤❤❤
@lijnato7980
@lijnato7980 11 ай бұрын
ነጻነት በርታ 1 ቀን ሁሉም ሰው ይረዳሃል ❤🙏
@eyubelachew
@eyubelachew 6 күн бұрын
bertaa netsii amesegnalew
@temuye3572
@temuye3572 11 ай бұрын
ተባረክ በጤና በቤተሰብ በእድሜ በልጅ በሀሳብ በፈጣሪ ብርክ በል
@coreykelly2523
@coreykelly2523 11 ай бұрын
This guy is teaching something really valuable, I hope lots of people will follow his teachings with opened mind and heart!
@muebulguesh
@muebulguesh 11 ай бұрын
ፈጣሪ ነዊሕ "ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፈጣሪ አብዚሑ ይባርካ 😘😘😘
@Mesismart21
@Mesismart21 11 ай бұрын
ነፂ እግዚአብሔር ይባርክህ የተወዛገብኩብት ወቅት ነበር ❤
@banchiabebe
@banchiabebe 11 ай бұрын
ውይይይይይ ነፂየየየየየ......ስወድህህህህህህ .......የማሰልጠን ብቃትህን ለመግለፅ አንደበቴን ቸገረው!
@user-vs8fp9jj5v
@user-vs8fp9jj5v 11 ай бұрын
እናመሰግናል አሰልጣኝ ነፃነት የዝህስልጠና ተካፋይ ስለሆንኩ አልሀምዱሊላህ ስደት ላይ ላለን ሰዎች ከፈጣሪ በታች ስበብ ሁናችሁናል አገራችንን ስናስብ እሚያመን ብዙነበርን ሀረብ ቤትስራ ተላምደን ለመላቀቅ ተቸግረን ነበር
@Meazazewudu-nf3ob
@Meazazewudu-nf3ob 2 ай бұрын
ወይኔ ነፂ ይህንን ኮመንት ትየው አትየው አላውቅም ግን ለወደፊት ህይወቴን ከቀየርኩኝ ምክነያቴ አንተ ነክ ተባረክልኝ የንግግር ዘይቤህ በምን ቃል ልግለፀው እድሜ ይስጥህ ወንድሜ
@berhanutsegay1219
@berhanutsegay1219 11 ай бұрын
Thanks a lot our brother
@ruthasres491
@ruthasres491 11 ай бұрын
Netsi you are always amazing
@eyorusaliemteklezghi2812
@eyorusaliemteklezghi2812 11 ай бұрын
You are so Amazing God bless you and your family
@GenetGemeda
@GenetGemeda 10 ай бұрын
I appreciate your insight. Let's catching again soon
@abdishaabdiisabaa
@abdishaabdiisabaa 11 ай бұрын
Thank you wooow amazing ❤
@user-jz2gg1un7m
@user-jz2gg1un7m 11 ай бұрын
ነፂ ተባረክ ትለኛለህ እኮ በጣም በጣም
@user-xi7li6hx5y
@user-xi7li6hx5y 11 ай бұрын
Yesss Amazing
@user-te5wf8tu6n
@user-te5wf8tu6n 11 ай бұрын
ስወደዉ ተባረክ
@yesufmohammed142
@yesufmohammed142 11 ай бұрын
Excellent
@muslimaahajjii8218
@muslimaahajjii8218 11 ай бұрын
Thank you so much
@sitotawwudineh553
@sitotawwudineh553 11 ай бұрын
Thanks
@CanopyInfotainment
@CanopyInfotainment 4 ай бұрын
Yhe sw le hagerachn yetesete tlk gift nw.....be blessed netsi respect....1998 dream yaderkew ye sewochn hiwot be awontawi melku mekeyer yemilew tesaktolhal ene mskr negn netsi ....enwedhalen
@abebechabera3050
@abebechabera3050 4 ай бұрын
Have no word just thank you
@dwudoumar4136
@dwudoumar4136 11 ай бұрын
ነፂ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
@_Zz764
@_Zz764 11 ай бұрын
I swear to you guy’s this seminar is the best life changing seminar you never had anywhere in the world Amazing 🎉thank you 😊
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ነፂ
@user-oo7hh6ht2w
@user-oo7hh6ht2w 9 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ
@mishelpiter3715
@mishelpiter3715 11 күн бұрын
በጣም ይሰራል I have testimony for netsi coz I used to work in st piter specialized Addis Ababa hospital you can ask my stuff my salary was 7071 but now 140000 birr ነው
@user-ng9eh2li8w
@user-ng9eh2li8w 11 ай бұрын
Ken mederekoche video teratachu ahun ahun perfect Honuwale ahun lememarem dese yelale enamesegenalen beretulen
@asmaomar4820
@asmaomar4820 11 ай бұрын
አማረኛ ቦታውን ሲያገኝ ለካ እንደዚህ ይጣፍጣል አቦ ጀግና ነህ በአካል ለመሠልጠን በጣም ጓጉቻለሁ
@mg5265
@mg5265 9 ай бұрын
I know ❤
@GermaAsefa
@GermaAsefa Ай бұрын
ትችላለህ መንገዱን ላመቻችልህ እችላለሁ
@SeifeGebru-hn6xp
@SeifeGebru-hn6xp 2 күн бұрын
Ok yet new yalhew
@kayobabufufa2094
@kayobabufufa2094 6 ай бұрын
God bless you!
@asfawhaile8530
@asfawhaile8530 3 ай бұрын
ነፂ ተባረክልኝ
@user-ec2xt6eh2x
@user-ec2xt6eh2x 7 ай бұрын
አመሰግናለዉ🙏
@sadiyaselam3270
@sadiyaselam3270 10 ай бұрын
Netanet yesefere lege bertaleb jegna nehe🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qt7yp1ve5l
@user-qt7yp1ve5l 10 ай бұрын
ዋው ምርጥ የእውቀት ሰው እሽ በአካል መጥቸ ብወስድ I have a big interest
@eeee-zu3wc
@eeee-zu3wc 9 ай бұрын
Ena lemn atwesjim /atwesdm
@mifthabune6164
@mifthabune6164 11 ай бұрын
*ህሊና" በሚለው ቃል ፋንታ "አዕምሮ" የሚለውን ቃል ብትጠቀም - mind ለማለት። "ህሊና" የሚለው ቃል conscise ለሚለው ቃል ነው የሚቀርበው - ለmind አይደለም።
@banchiabebe
@banchiabebe 11 ай бұрын
አይ ነፂየየየየየየ........አፌ ቁርጥ ይበልልህ!!!! አሰልጣኝ ከአንተ ውጭ ማድመጥ ስግብግብነት ነው!!!!
@tizitayewmariam7625
@tizitayewmariam7625 11 ай бұрын
Netsiti👍
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 8 ай бұрын
Thanks ntiye sewodeh
@user-tg7vb9wk1e
@user-tg7vb9wk1e 8 ай бұрын
እኔ እኮ የኢትዮጵያ ና ያለሁበት ሀገር ይለያያል ወይ እላለሁ አመቱ ቶሎ ያለቀ እየመሰለኝ ለካስ ደንዠ ነው 😅 እናመሰግናለን ጀግና ሰው ነህ ትውልድን በደንብ እየቀረጽክ ነው በርታልን ❤❤❤🙏
@user-wn4ev7gy9u
@user-wn4ev7gy9u 11 ай бұрын
ስላምህ ብዘዘዘዠት ይበል
@Ethiomystic
@Ethiomystic 11 ай бұрын
በጣም ድንቅ በግልፅ አስተምረን ላመንክበት ነገር ❤
@kidusg_michael7442
@kidusg_michael7442 11 ай бұрын
Pls ቀጣይ ክፍል ልቀቁልን እባካችሁ 👍
@genuinestage
@genuinestage 11 ай бұрын
Eshi
@ruthbirhane
@ruthbirhane 8 ай бұрын
Selam lmn be akaltwsdewme
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 11 ай бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው ነፂ ተባረክ
@user-pl8yd8wl2w
@user-pl8yd8wl2w 10 ай бұрын
አላህ ይህን እድል ስለሰጠኝ ይህንን ካንፖኒ እንድቀላቀል ስላደረገኝ አልሃምዱሊላህ አእምሮዬ እንዴት እንደሚሰራ ስላሳወቃቹኝ አውቄም እንድጠቀም ስላገዛችሁኝ ከልብ አመሠግናለሁ
@ShiferawBedasso
@ShiferawBedasso 14 сағат бұрын
TRUE LIFE FOR YOU
@yodit587
@yodit587 11 ай бұрын
Thank you ❤
@Skill-jz6mp
@Skill-jz6mp 11 ай бұрын
@banchiabebe
@banchiabebe 11 ай бұрын
አይ ነፂየ ....እጨፍነለታለሁ.....ሀሀሀሀ
@khaldiakhalid3088
@khaldiakhalid3088 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@abebeabera-xz2rw
@abebeabera-xz2rw 11 ай бұрын
tebarek💙💙💙
@genetminay7894
@genetminay7894 11 ай бұрын
❤❤❤🙏
@bruktawitabayineh2736
@bruktawitabayineh2736 11 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@987654321susu
@987654321susu 11 ай бұрын
Amazing 🤩
@zeah22
@zeah22 11 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉😊
@kemeriyashkur
@kemeriyashkur 6 ай бұрын
Wow 👌 👏............how can I attend his training?
@genuinestage
@genuinestage 6 ай бұрын
For more info Contact number 0913566271
@misikirmisikir
@misikirmisikir 2 ай бұрын
🥰😇🙏
@furnomake9386
@furnomake9386 11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@goytomatsbeha4734
@goytomatsbeha4734 11 ай бұрын
Thank you ከሰራልኝ ከዛሬ ጀምሮ እሞክራለሁ
@MereseeKiros
@MereseeKiros 4 ай бұрын
ነፂ...ሁሌ እንክርዳድ የሌለው ዘር ነው የምትዘራው የምር በአለትም ብትዘራው ጥሩ ፍሬ ያበቅላል...
@BehailuAlemayehu
@BehailuAlemayehu 2 ай бұрын
እኔ መቀላቀል እፈልጋለሁ
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 11 ай бұрын
ስልጠና እንዴት መውሰድ እችላለው?!
@genuinestage
@genuinestage 11 ай бұрын
ለተጨማሪ መረጃዎች በዚህ ቁጥር ኮንታክት ያርጉ 0913566271
@hayatmohammad1835
@hayatmohammad1835 10 ай бұрын
😂😂😂👌🙏
@gechzed349
@gechzed349 11 ай бұрын
ነጻነት ዘነበ!! I saw a person and a name match.
@tristanjunior
@tristanjunior 11 ай бұрын
I will own a private jet soon
@danielamare3855
@danielamare3855 11 ай бұрын
The 📷 is bullshit but the man was incredible
@KidsHemenShow
@KidsHemenShow 3 ай бұрын
አዳማ መቼ ነው የምትመጡት ?
@genuinestage
@genuinestage 3 ай бұрын
አዳማ ኦሊያድ ሲኒማ በወር ሁለት ጊዜ መድረክ እናዘጋጃለን። በዚህ ሳምንት ቅዳሜ መጋቢት 14/2016 ሄደው መከታተል ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ 0913566271
@KidsHemenShow
@KidsHemenShow 3 ай бұрын
እባካችሁ እሁድ ለማድረግ ሞክሩ ቅዳሜ አብዛኞቻችን ስራ አለን🙏
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 11 ай бұрын
የዚህ ቀጣይ ግን ክላስ ግን የት ላግኘው...እባካቹ ...ጠቁሙኝ...
@genuinestage
@genuinestage 11 ай бұрын
ሰላም የቻናላችን ተከታይ ቀጣዩን ክፍል እዚሁ ላይ እንለቃለን።
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 11 ай бұрын
ግዜው በጣም ራቀብኝ...እባካችሁ ከ2 ሳምንት በላይ ሆነ...ተሎ ልቀቁልን ...እየተጠባቡቅን ነው!
@yakobbekele5578
@yakobbekele5578 11 ай бұрын
ልብ ደም መርጨት ብቻ አይደለም ሥራው? የሚያፈቅረው ልብ ደረት ላይ ሥር ያለው ነው እንዴ? እናም መምህር ይባላል ይሄም። ጥራዝ ነጠቅ ንባብ፣ ቁንጽል ዕውቀት …
@ashrqamuhammad227
@ashrqamuhammad227 11 ай бұрын
😂😂😂
@abinetworkineh1959
@abinetworkineh1959 11 ай бұрын
ህሊና ግን ምንድነው?
@genuinestage
@genuinestage 11 ай бұрын
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ 0913566271
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 11 ай бұрын
ዒንደያን፡ጉሩ፡ ተረት፡ዓመጣቹህ
@hibistinatad4718
@hibistinatad4718 11 ай бұрын
ትምህርትህን እየሰማሁ እና መፅሀፍህን አንብቤ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ተባረክ
@Bire1221
@Bire1221 11 ай бұрын
እስኪ ቅን መድረክ ባህርዳር ና
@genuinestage
@genuinestage 11 ай бұрын
መተናል እኮ ለጊዜው በወር አንድ ጊዜ ጀምረናል 2ተኛ ፕሮግራማችን ሀምሌ 29/2015 ነው።
@fitsumgetu9289
@fitsumgetu9289 11 ай бұрын
መልካም ዘር ለትወልድ እንደዚህ ይዘራል ።
@furnomake9386
@furnomake9386 11 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉😂 23:33 23:34 23:36
@MuluAyalew-cu7yr
@MuluAyalew-cu7yr 11 ай бұрын
Thank you so much
@user-zq7de7ql3c
@user-zq7de7ql3c 10 ай бұрын
ቅንመድረክ/Genuine Stage             Success Blockers by Trainer Netsanet Zenebe
1:07:53
ቅን መድረክ / Genuine Stage
Рет қаралды 37 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 34 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
ቀና አስተሳሰብን እንዴት ልገንባ
47:54
ለቲዩብ
Рет қаралды 19 М.
Anchor Media ህዝባዊ ዕምቢተኝነት በከተሞች
1:39:45
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 34 МЛН