ብርሃንህንና እውነትህን ላክ እነርሱ ይምሩኝ ወደ ቅድስናህ ተራራና ወደ ማደሪያህ ይውሰዱኝ።"በጣሊያን ሮም ካስተማሩት Memehir Girma Wondimu 674

  Рет қаралды 12,488

Nku tamirtsion

Nku tamirtsion

Ай бұрын

#subescribe_now "ብርሃንህንና እውነትህን ላክ እነርሱ ይምሩኝ ወደ ቅድስናህ ተራራና ወደ ማደሪያህ ይውሰዱኝ።"በጣሊያን ሮም ካስተማሩት Memehir Girma Wondimu 674
Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion
የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 122
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ
@meron7563
@meron7563 Ай бұрын
ባትልም እያደረግን ነው
@aynealma66
@aynealma66 Ай бұрын
የት ነው የሚገለግሉት
@Yohanes-qx5rf
@Yohanes-qx5rf Ай бұрын
የት ነው የሚገለግሊት
@ZenebeheSelemon
@ZenebeheSelemon 26 күн бұрын
Amen amen amen Abeztou Yestlen Nurulen
@amanicuty2411
@amanicuty2411 Ай бұрын
በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት አባት ስለሠጠን መድህን አለም ይመስገን ♥ ♥ ♥
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no Ай бұрын
Amen
@kidanemihret55
@kidanemihret55 Ай бұрын
Amen 🙏
@TsigeredaWerku
@TsigeredaWerku Ай бұрын
አሜን🙏🙏🤲
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
አማን፫
@SikoSilo-gw7ih
@SikoSilo-gw7ih 29 күн бұрын
አሜን
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 Ай бұрын
ለአባታችን ቃልህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-hf3ev4vy5w
@user-hf3ev4vy5w Ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እንወዶታለን ማነው እንደኔ ግን ትምህርታቸውን ሰምቶ እማይጠግብ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ
@EMUkIFLU
@EMUkIFLU Ай бұрын
አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡ እድሜና ጤና ይጨምርልዎት
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Ай бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲 🤲እውነትህን እና ብርሃንህን ላክ እነርሱም ይምሩኝ🤲 ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ🎚አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲
@Emamu-lc2qh
@Emamu-lc2qh Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን👏👏👏
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልንእግዚያብሔር ከኔ እድሜ ቀንሶ ለርሶ ይስጦት ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አባቴ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን ኑሩልን በፆሎት አስቡኝ አባቴ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ቃለ ሒይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እረዥም እድሜን ከጤና ጋር ያድሎት አባቴ እንደርሶ ያሉትን አባት ያብዛልን እድሜ ለእርሶ ነቅተናል ውጊያውን በደንብ አውቀናል እመብርሐን ጥላ ከለላ ትሁንዎት ።
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ አባታችን ይባርኹኝ የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን
@user-qw3vl2gn2b
@user-qw3vl2gn2b Ай бұрын
አባታችን ማር ማር ይላል ስብከቶት ረዢም እድሜ ከጤና ጋር አሜን አሜን አሜን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf Ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@TateqTateq
@TateqTateq Ай бұрын
ለአባታችን እድሜ እንደማቱሳል የድንግል ልጅ ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይስጥልን አሜን ❤
@BetyYilma
@BetyYilma 29 күн бұрын
የት ነው የሚገኙት ???
@mesi557
@mesi557 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🤲🕊 ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን በእውነት📖✅👏💓🕊
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Ай бұрын
አባታችን ቃልህወት ያሰማልን የሰማነዉ በልቦና ያሳድርብን እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይሰጥልን ❤❤❤❤
@alemtsehayethiopia5728
@alemtsehayethiopia5728 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy Ай бұрын
❤❤❤አባቴ ረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t Ай бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላክ ኣባታችን ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@mametohem7990
@mametohem7990 Ай бұрын
እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጠወት አባታች ፀጋውን ያብዛለወት ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@amanuel5687
@amanuel5687 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ይጠብቅልን በጸሎታቹም አስቡኝ ወልድ አማኒኤል
@helenmorris7673
@helenmorris7673 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-iu4iq3vk6o
@user-iu4iq3vk6o Ай бұрын
አሜ አሜን አባቴ እድሜዎ በዝትዝት......ይበልልኝ
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን❤ በ እድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን❤የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን❤🙏
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
@sebletube7525
@sebletube7525 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጠዎት የኛ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tugg-pz2xz
@Tugg-pz2xz 23 күн бұрын
የኔ አባት እድሜዎን ያርዝምልን የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን😢😢😢❤❤
@tizitazena3800
@tizitazena3800 Ай бұрын
እንኩዋን ደና መጡልን አባታችን በረከቶት ይድረሰኝ
@webaelemabese
@webaelemabese Ай бұрын
አባታችን እድሜ ከጠና ጋር ይስጥልን ❤❤❤
@mariyamenatiymariyamenatiy8459
@mariyamenatiymariyamenatiy8459 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን። እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን ኑሩልን 😍🙏🙏
@yadngelemaryamLeg-vo7xd
@yadngelemaryamLeg-vo7xd Ай бұрын
አባታችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልና በረክታቻው ያደረበኝ አሜን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን
@tesfatube22
@tesfatube22 Ай бұрын
በረከትዎት ይደርብን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት❤
@alexjijo9080
@alexjijo9080 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ShebreAsmamaw
@ShebreAsmamaw 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን ✝️
@AnanjSnje
@AnanjSnje Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሕወት ያሠማልን በፀሎት አስቦኝ❤❤❤❤❤
@zewdi6546
@zewdi6546 Ай бұрын
አባታችን መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይሥጦት ፈጣሪ የሠጠን አባት ነዎት
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg Ай бұрын
አሜን አግዛብሄር የምስገን ኣባ አድመን ጠናን🤲🏾🙏🏾
@user-df1qz3ef7r
@user-df1qz3ef7r Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤❤
@ghenettesfalem269
@ghenettesfalem269 26 күн бұрын
ኣመን፡ኣባታችን፡ረጅም፡እድመ፡ይስጥልን።እባኮት፡ብግዛብሕር፡ጸሉይልኝ፡ገነት፡እባላሎው፡ከእንግልዝ።
@mimimeeme8265
@mimimeeme8265 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባዬኤ ኑሩልን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቆት
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጭምሩሎት አባታችን።
@fikirtedesalegn4657
@fikirtedesalegn4657 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀወት መምህራችን
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 27 күн бұрын
አባታችን እኮ የሚሉት ሁሉ በየቤታችን ያለውን ችግር ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋ በረከቱን እብዝቶ ያድልልን🎉🎉🎉
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 Ай бұрын
አሜን❤❤❤
@me-12.abatie
@me-12.abatie Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን👏👏👏💖💙
@yrgg1047
@yrgg1047 Ай бұрын
Amen Amen Amen abatachina egzbiher 🤲🤲🤲♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 Ай бұрын
Amen Amen Amen Abatatene Keber yestelene Kale Hiwot yesemalene
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Ай бұрын
Abatchine❤eqwan denametulin fetary ytebikewu❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fikrtetadele4147
@fikrtetadele4147 Ай бұрын
Amen Amen Amen Abatachiin bewnet Kale hiwoten yasemalen Egziabehr Amlakk kekefuu Hulu yexbqlenn❤❤❤❤❤
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u Ай бұрын
Eregm.edmie.ketiena.garysteln. Swedewet.yenie.wedabat Ersewen.yesestn.egziabhier Ykber.ymesgen❤❤❤❤❤
@MandeferoMekonen
@MandeferoMekonen 25 күн бұрын
እድሜ ዘመነወት የተባረከ ይሁን ጸውን አሁንም ፈጣሪ ያብዛለወት
@user-jk4zt1pq5l
@user-jk4zt1pq5l Ай бұрын
እንኳን ደና በጡልን አባታችን በረከቶት በሁላችን ላይ ይደር❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌻💝💝💝❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-ue4pl4ii9u
@user-ue4pl4ii9u Ай бұрын
አባት ቃለሂዘትን ያስማል በአድሜና በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን❤️❤️❤️
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Ай бұрын
አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@user-vt6sv2lm3c
@user-vt6sv2lm3c 13 күн бұрын
አባትችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት በርክትውት ይደረስልን አሜን፪፫
@user-hh2bl7rs5u
@user-hh2bl7rs5u Ай бұрын
Amen Amen Amen abatachn kale hiwet yasemalen
@roziawoke1301
@roziawoke1301 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭
@user-nh9pk1uy9c
@user-nh9pk1uy9c Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@merrymeery2731
@merrymeery2731 Ай бұрын
አሜን,አሜን,አመን,አባታችንን,ረጅም,አድሜና,ጤና,ይስጥልን
@user-bi3vg6oq7b
@user-bi3vg6oq7b Ай бұрын
አባታችን ቃልህዮት ያሰማልን ፃጋሆትን ያብዝልን እርመዎትና ያስርዝምልን ጣላቶትን ካእግሮት ስራ ይጣላልን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲አኛም ባታማርኖ ትምርት, 30,60,100,የአማሬ ፍሬ አፍርቴን ባቤቱ ያኑራን አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲💐💐🕊️🕊️💐🕊️
@user-gq9ts3nm7j
@user-gq9ts3nm7j Ай бұрын
Kale Hiwet Yasemaln Abate
@etheth4380
@etheth4380 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🎉🎉🎉🎉
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no Ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይከ ለኔ መገሰጫ ነው ትናትና ስደት ምርር ሲለኝ ስራ ሲያደክመኝ ጌታ ሆይ ለምን አገራችንን አትባርክም አንተን የማያመልኩህ አህዛብ ሁሉ ነገራቸው ሙሉ ነው ለምን እኛ በስደት እንሰቃያለን ብዬ ከመድኃኔአለም ስከራከር ነበር ይቅር ይበለኝ እንደቸርነትህ ከሲኦን አድነኝ😢😢😢😢😢😢😢
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 Ай бұрын
Abatchin enkahan beselam mtln❤❤❤❤
@endenatejigushamati7227
@endenatejigushamati7227 Ай бұрын
Abatachin edime ena tena yistot❤❤❤
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 29 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Ай бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
@Lidiyaa926
@Lidiyaa926 25 күн бұрын
የአባት በእናንተ እጅ በፈወስል ምናኝ እድለኛ በሆንክ ኑሮ አረ አባቴን በፀሎት አስቡልኝ ሀይለሚከኤል ብላቹ😢
@brannyberan8313
@brannyberan8313 Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@user-fe1zm8lf6c
@user-fe1zm8lf6c Ай бұрын
Amen Amen Amen qlhywat ysmlan abtchan 🙏 💖
@tizitatizita7367
@tizitatizita7367 Ай бұрын
አባቴ 🥰🥰
@henimak2727
@henimak2727 27 күн бұрын
ከኔ ቀንሶ እድሜ ጤና ይስጦት አባቴ የህይወቴ መብራት ሆነውኛል❤❤
@sahletesfay921
@sahletesfay921 Ай бұрын
ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን 🎉🎉🎉ኣሜን 🎉🎉🎉 ኣሜን 🎉🎉🎉ኣሜን 🎉🎉🎉 ኣሜን 🎉🎉🎉ኣሜን 🎉🎉🎉 ኣሜን 🎉🎉🎉ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g Ай бұрын
በፀሎት አስበኝ አባ
@saramerhatsdk4448
@saramerhatsdk4448 Ай бұрын
abatachn qatar bimetulun hule mugnote neww meden efelgalew egziabher biyasakalgn
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u Ай бұрын
Amen.amen.amen❤yesemanewn.belbonachn.yasadrbn Semiwech.bchasanhon.tegbariwechm.yadrgen.betemarnew.30.60.100.yamare.frie.endnafera.yrdan.amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አነዘ-ክርስቶስ
@አነዘ-ክርስቶስ Ай бұрын
የኔ አባቴ💙❤
@alexmario1097
@alexmario1097 Ай бұрын
አሜንንን❤
@user-zx8me3du7u
@user-zx8me3du7u Ай бұрын
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
@adislasti4907
@adislasti4907 Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasemlen tsegawun yabzlot Abatachen
@saradereja8203
@saradereja8203 Ай бұрын
Amen amen amen
@mihretkahsay5851
@mihretkahsay5851 Ай бұрын
Abatacn calehiwet yasemaln❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u Ай бұрын
Weletegiwergis.blewbestelot.yasbugni.abatachn❤❤❤
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n Ай бұрын
የኔእቁአባት ሺአመት ያኑርልን
@WowWow-ho7wk
@WowWow-ho7wk Ай бұрын
ከዚህ ትምህርት ምን ተረዳችሁ እኔ አሁን ያለንበትን ሁኔታ ገለፁልኝ አባ ቃለህይወት ያሰማልን እናም ሳኡዲ ይውጡልኝ እየተባለ ነው እናም ተዘጋጁ አሉ አባ ልብ ያለውካለ በትምህርቱ መሃል ብለውታል ሃገራችንን ሰላም ቢመልስን መድሃኒያለም በናተ ባባቶቻችን ፀሎትና ልመና ምናለ😢😢😢😢😢
@user-gq9ts3nm7j
@user-gq9ts3nm7j Ай бұрын
Abate Nurulun
@shewayechala
@shewayechala Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ry5ej1sy4w
@user-ry5ej1sy4w 27 күн бұрын
እባካች ስልካቸዉን የምታውቁ በድግል ማርያም ስምላኩልኝ
@ayshahaile5485
@ayshahaile5485 Ай бұрын
❤❤❤❤
@gennatgerredow5630
@gennatgerredow5630 Ай бұрын
Ameeen ameeen ameeen 🙏🤲🙏🤲🙏🤲🎚
@dasashasefa9215
@dasashasefa9215 Ай бұрын
❤🎉👍💕
@eneyeshtadele178
@eneyeshtadele178 Ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን እህት ወድሞቼ እባካችሁ እኝህ አባት የት እደሚገኙ ጠቁሙኝ አሜሪካ እደሚኖሩ አዉቃለሁ ግን የት እስቴት እደሚኖሩ አላውቅም እና በህያው እግዝአብሔር ስም እማፀናለሁ የሚገኘበትን አደራሻ ላኩልኘ
@zenabuethiopia5608
@zenabuethiopia5608 18 күн бұрын
🙏🙏🙏
@user-gi9gg4ke3f
@user-gi9gg4ke3f 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@GadiseDenbi
@GadiseDenbi Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
የሕይወት መንገድ ትምህርቶች  Memehir Girma Wondimu Video 621#subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን
39:16
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 23 М.
Memeher Girma Wondimu 179  ዋስ አጋች ክፉ መንፈስ
22:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 77 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 38 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 131 МЛН
በመጀመሪያ ዲያብሎስ የሚያጠቃቸው ማንን ነው? Memehir Girma Wondimu Video 627 #subescribe_now #like #share ላልሰሙት አሰሙ
47:22
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 30 М.
Memeher Girma Wondimu Video 128  25  ዓመት በጫትና በሲጋራ እራሱን ለማጥፋት ሦስት ጊዜ የሞከረዉ የመናፍስት ሥራ
37:52
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 190 М.
ባህር  ግቢ  ይለኛል የቤተሰብ  የእርግማን መንፈሶች Memehir Girma Wondimu 672 #subescribe_now ትውልድ ይዳን ላልሰሙት አሰሙ
21:56
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 20 М.
የፈረንጅ ሰይጣን  በምን ይለያል? በጣሊያን ሮም Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now ትውልድ ይዳን  ላልሰሙት አሰሙ
31:07
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 14 М.
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 6 МЛН
Nikocado Avocado :дайте мне пожалуйста Nuggets !
0:27
Фани Хани
Рет қаралды 869 М.