ታዋቂው በመርካቶ 6ሱቅ ያለው ነጋዴ እና ዶክተር ሱቁን አዘግቶ አሜሪካ’ም ሄዶ ( ቁጭ )አድርገው የተባለ ክፉ መንፈስ ሲጋለጥ

  Рет қаралды 43,169

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

Kesis Hailemelekot Girma Wondimu

17 күн бұрын

#Subscribe, Share, Like, Comment እያደረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ ላልነቁ አንቁ! መንፈሳዊነት ይብለጥ! የማዳመጥ ጊዜ ላይ ነን!!!
እግዚአብሔር ለአባቶቻችን በዘመናቸው ሲያሳየቸው የነበረውን የፍቅሩን ስጦታ እኛ ለማየት አልታደልንም፡፡ ምክንያቱም ተለይተን አልወጣንም፡፡ ከልምዳችን አልተለየንም፡፡ በዓለም ውስጥ ከሰበሰብነው እውቀት አልተለየንም፡፡ ብዙ ገንዘብ ለማምጣት ከምንደክምበት ቦታ አልተለየንም፡፡ በመሆኑም ከአባታችን ቤት በስተኋላ ባለ የቤተሰብ ሰንሰለት ውስጥ ራሱን አስገብቶ በስውር ተዳብሎን የቆየው አጥፊው መንፈስ፤ እግዚአብሔር ያዘጋጀልንን እንዳናይ ከሰማያዊ እውነት፣ ከመለኮታዊ ምሪትና ከእምነት ኑሮ ለይቶ ወደ ዓለም አወጣን፡፡
አንድ ጊዜ ቆም እንበልና እስኪ ትውልዳችንን እንመልከተው፡፡ እንዴት እየኖርን ነው? ምን እያስተናገድን እንገኛለን? ምን እያየንና እየሰማን ነው? የዕለት ዜናዎቻችን ምን ይናገራሉ? ኸረ የሰማይ አባታችን ቃል የሚለው እንዲህ ነው፡፡ "ከአገርህ ከዘመዶችህም ከአባትህም ቤት ተለይተህ እኔ ወደማሳይህ ምድር ውጣ።"

Пікірлер: 453
@user-ju3xu2vn2i
@user-ju3xu2vn2i 15 күн бұрын
ቀሲስ ኃይለመለኮት ግርማ ዘራችሁ ይብዛ 🙏🙏🙏
@user-of7rm7pr5z
@user-of7rm7pr5z 15 күн бұрын
እኔ ሚለው ቀሲስ ኅይለመሎከት የኣባ ግርማ ልጅ ነዎት
@user-hw6lj7ff7v
@user-hw6lj7ff7v 15 күн бұрын
awo ljachew new ​@@user-of7rm7pr5z
@user-sl7ml3yx6k
@user-sl7ml3yx6k 15 күн бұрын
አሜን🙏
@Dani65089
@Dani65089 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hiwethabte2052
@hiwethabte2052 15 күн бұрын
❤❤❤ Amen ❤❤❤
@abigyafthanegestlilay-dp2wd
@abigyafthanegestlilay-dp2wd 15 күн бұрын
መምህር ግርማ ቀሲስ ሀይለ መለኮት ከነ መላ ቤተሶቦቻችህ ዕድሜ እና ፀጋ ይስጣቹ የኣገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ ኣሜን፫ በዚህ ዘመን እናንተ የመሰሉ ደጋግ ኣባቶች በማግኘታችን በጣም እጅግ እድሎኞች ነን። እግዚአብሔር በሰው እድል የሚጫወቱት ሰዎች በኣይናቸው እና በጉልበታቸው ይያዛቸው ፍርዱን እርሱ ይስጥ።
@fikirtefikir2621
@fikirtefikir2621 15 күн бұрын
አባቴ የእመብረሀን ስጦታ ከነ ቤተሰቦ እመብረሀን ትጠብቅልኝ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ትስጥልኝ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
@chuchuteshal8363
@chuchuteshal8363 15 күн бұрын
አቤቱ የኔንም እስራት ፍታ መድሀኒቴ ኢየሱስ የሰማይ የምድር ፈጣሪ 😢ተሰቃየሁ
@tigist9810
@tigist9810 14 күн бұрын
የት እስቴት ናቸው በእግዚአብሔር ?
@muuzgebremariam6756
@muuzgebremariam6756 14 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆች ሁሉ ከሰይጣን እስራት ይፍታ በፀሎት በርቱ
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 14 күн бұрын
ሜሪ፣ላንድ፣እንደሆኑ፣ሰምቻለዉ፣እህት፣ወድሞቼ፣ልባችን፣ካልሄደ፣እግራችን፣ቢሄድ፣ጥቅም፣የለዉም፣እንዴት፣እንደምሰግድ፣እንደምፀልይ፣በደብ፣ከሳቸዉ፣እንረዳ፣መንፈስም፣ካለ፣አባታችን፣ጋ፣ደርሼ፣እስካሸኝክ፣ድረስ፣ከግባሬ፣ታሰር፣ብላቹ፣መገዘት፣ትችላላቹ
@tigist9810
@tigist9810 14 күн бұрын
@@halimahhh-fl9bo እሺ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይርዳን እዉነት ነው 🙏
@MekdsMulugata
@MekdsMulugata 13 күн бұрын
Aba shi amete yenuruln ❤❤❤👉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MulukenBimrew
@MulukenBimrew 15 күн бұрын
የዛሬወር ነበር የቅዱስ ሚካኤል ለት እግዝሐብር በቸርነቱ የጉበኘኝ አሁንም በረከትዎ ይደረብኝ ወልደ ተንሳይ ነኝ ከ Las Vegas
@saniatube2360
@saniatube2360 15 күн бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ እንደወጣሁ አታሰቀረኝ እንደዚህ ክፊዎች ከደብተራ ጠብቀኝ የኔ ልዬ አባቴ ሼ አመት ይኖረል በንት ጉድ እንደወጣን አባቴ
@maranataml
@maranataml 14 күн бұрын
ኡነት እድሜ ና ረጅም እድሜ ይስጥልን የኛ ሉዩ ኣባት
@user-sg2fn8py5p
@user-sg2fn8py5p 14 күн бұрын
አሜን(፫) እመብረሃን ትጠብቀን ሰው ክፉትን ተላብሷል
@elsabeth2127
@elsabeth2127 15 күн бұрын
ነብሴ እግዚአብሔርን ታከብረዋለች አይኖቼ ማዳኑን አይተዋል እና። አባ ረጀም እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት አሜን።
@GRu-dr8fi
@GRu-dr8fi 15 күн бұрын
ወለተ ኪዳን በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሜቼ ስደተኛ እህታቹ😍😍😍😍❤❤❤
@user-es3db8do5z
@user-es3db8do5z 12 күн бұрын
E/r le wegen lagerish Yabiqashi
@fevengetnet5352
@fevengetnet5352 15 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ ❤❤❤
@KedsteArsemaenate06
@KedsteArsemaenate06 15 күн бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እልልል❤❤❤❤አባታችን ለኛ ሀጢያተኞቹ ሲል መዳኒአለም 1000000 አመት ይኑሩዎት❤❤❤
@mulubekele1525
@mulubekele1525 15 күн бұрын
እግዚአብሄር በካህኑ ላይ አድሮ እንዲህ ይፈውሳል እንደዚህ አይነቱን አባቶች ሩዥም እድሜ ይስጥልን ኑ. እንንቃ
@user-wm3fx8wh3z
@user-wm3fx8wh3z 14 күн бұрын
አባቴ የኔም ታሪክ ይሄንን ይመስላል ተማርሁ ወደስደትም ሂጄ ነበር እዛም አልተሳካልኝም እንደገና ወደሀገርቤት ተመለስሁ አሁንም መስራት አልቻልሁም ለብዙ አመታት ተቀመጥሁ። አባቴ የታሰርሁትን ወለተማርያምን በፀሎት አስቡኝ።
@tedaddis8146
@tedaddis8146 2 күн бұрын
የሃገራቺን ባለዉለታ, የሚልዮኖች አባት, ትውልድ አንቂ, የኛ አባት መላክ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ :አድሜ ከጤና ይስጥልን :ፀጋውን ያብዛሎት :በረኮትዎ ይደርብን የኛ አባት ❤❤❤አወዶታለው የኔ አባት ::🙏🙏🙏
@user-vo2ly8zz1b
@user-vo2ly8zz1b 15 күн бұрын
አባታችን እርሶን ለማግኝት እግዚአብሔር ይርዳኝ
@user-pt5lc6ot5q
@user-pt5lc6ot5q 13 күн бұрын
እመብርሀንአግዛኝእኔምእደሱእድድንቦታዉንጠቁሙኝ
@digymangshdory2558
@digymangshdory2558 15 күн бұрын
መታደል ነው እርሶን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ነው ኡፉ እንዴት ደስ ይላል ሰጣንን መቀጥቀጥ የታባቱ
@user-xf8fs6jh2g
@user-xf8fs6jh2g 4 күн бұрын
ረጅም እድሜ ያኑርልን አባታችን በረከቶ ይደረብን ለእረሶ ይሄ ያህል መገፋት ና ብዙመከራ አይገባም ነበር ይሄን ሳስብ የክርስቶስን መከራ ያስታውሰኛል እግዚአብሄር ስለሚወደን ስለሚያስብልን እርሶን ሰጠን ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን አሜን❤❤❤
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 15 күн бұрын
.ልኡልእግዚያብሔር ዛሬም ዘወትር ለዘላለሙ የተመሠገነ ይሁን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን::እልልልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል አባታችን ጨርሶ ይፈዉስህ ለኛም ይችን የፈዉስቀን ይፍቀድልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 15 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤናውን ያድሎት ለከሳሾች ልቦና ይስጣቸው
@ZerfnshHylgebrl
@ZerfnshHylgebrl 15 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ይህአይተንም አናማርም እሱ ይቅር ይበለን አባታችን ከእኔ እድሜ ቀንሶ የርሶ ይስጥልኝ
@dawitdessalegnhailemeskell6944
@dawitdessalegnhailemeskell6944 3 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ክርሥቶሥ ሆይ አንቤተ ከምታ ቀው እኛ ከማናቀው እሥራታችን ፍታን
@uaeuae576
@uaeuae576 15 күн бұрын
አባቴ እድሜ ከጤናአብዝቶ ይስጦት እሄን ቀን እናፍቃለው አባቴ በስደትነው ያለሁት ወለተማርያምነኝ በፀሎት ያስቡኝ ከነቤተሰቤ ከነቤተሰቦት አምላክ ቅዱሳን ይጠብቆት ሺ ሺ አመት ያኖሮት
@zerefaWalelgn
@zerefaWalelgn 15 күн бұрын
እንደዚህ ያለውን ጉባኤ እንድካል እግዚአብሔር እንዲረዳኝ በጸሎት አስብኝ ላባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@taralema6070
@taralema6070 14 күн бұрын
አባዬ የዘመኑ ሀዋሪያ የመዳኒያለም ስጦታችን እድሜዎትን ያርዝምል አባዬ በረከትዎ ይድረሰን🤲🥰✝️⛪️በእጅዎ ለመባረክ ያብቃን ዝቅ ብዬ እግሮን ለመሳም ያብቃኝ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲
@banchabayabay4167
@banchabayabay4167 2 күн бұрын
አባቴ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጦት በፀሎት ያሰቡኝ
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ ለኛ ስል ያቆይልን ቸሩ እግዚአብሔር ዲያብሎስ ይቀጣቀጣል እኛ ደስ ይለናል ናፀ እንወጣልን ተመስገን እና ደብተራ ጠንቋይ ምን ትሉ ይሁን???ስለማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ያድልልን
@esayaskidane
@esayaskidane 14 күн бұрын
አባቴ ብዙ አይጨነቁ እርሶን ለሚቋወሙ አራሳቸው መንፈስ ስላለባቸው ነው የቅናት እግዚአብሔር ከርሶ ጋር ነው ቦታ አትስጦቸው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን!!!
@biskutgr
@biskutgr 4 күн бұрын
እግዚአብሔር በእውነት ከእድሜዬ ቀንስ እድሜ ይስጦት ሺህ ዓመት ኑሩልን መንም እርሶን አይስተካከሉም ለሚጠሉት ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው እኛ የማንንም አንሰማም የርሶ ልጆች የሆን እናከብሮታለን
@user-bf7nj8qk6j
@user-bf7nj8qk6j 8 күн бұрын
አባየ አባ 1000 አመት ኑሩልን አባ በጸሎት አስትርሱን ገብረ መስቀል ፣ ወለተ መድህን ፣ገብረ ኪዳን እና ልጆቸን ቤተሠቦቸን በረከትወት ይደርብን አሜን
@user-kp5mw6em1d
@user-kp5mw6em1d 8 күн бұрын
አባቴ ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይስጦት እህተ ስላሴ ነኝ 3 ልጆች አሉኝ ትንንሽ ናቸው አባ እየተዋደዱ ግን ሰላም የላቸውም ይፋጠጣሉ ሰላም እስክናጠ መልሰው ይስማማሉ እኔም ብዙ ፈተና እያሳለፍኩ ነው እናም አባ ከፈጣሪና ከእርሶ ውጭ ተስፋ የለኝም አባቴ በፈጣሪ በጸሎቶት አስቡኝ የኔ አባት
@solomonassefa7241
@solomonassefa7241 6 күн бұрын
አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ኢየሱስ እድሜና ፀጋውን ያብዛሎ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@tekalihnbb
@tekalihnbb 12 күн бұрын
አባቴ ሺ አመት ኑሮልኝ እርሱን በማወቂብ ጠላቴን አውኩኝ መዝሙርም አወጣሁኝ የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን።
@adisiadisiya-ni1qd
@adisiadisiya-ni1qd 12 күн бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን
@asmeretkidane3416
@asmeretkidane3416 14 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
@user-go9dr4zm4p
@user-go9dr4zm4p 9 күн бұрын
እባክሁ አባ በደብረብርሀን ድረሱላቸው ህዝቡ በመተት ታሥራል እባክሁ አባ በረከትሁ ይደርብን አሜንአሜን አሜን
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 14 күн бұрын
አባቱ ልቦና ስጠን እያየን እሰማንኳን እድንለወጥ 😢😢😢
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 15 күн бұрын
ተመሰገን ሁላችንንም ይፍታን ይማረን ተጨንቀናል ድንገል ትገላግለን
@nanatena
@nanatena 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 እልልልልልልልልልል ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@sarakhan1061
@sarakhan1061 15 күн бұрын
ዐባታችን ዐይዞውት ብዙም ዐይዘኑ ባሁኑ ጊዜ ያሉዐባቶች ለሕዝብና ለቤተክርስታኗ የማስቡ ዕንዳደሉ ዐሁን ትውልዱም ዐዉቀንባቸዋል ፍጣሪ ከላይ ዋጋቸዉን የሚስጥበት ግዜው ዕሩቅ ዐይሆንም ዕንደናት ያሉ ዐባቶችን ግን ዕግዝሕብሕር ዕድሚና ጢና ሰጦ ያቆይልን ቸሩ እግዚአብሔር ለኛ ስለሚራራ ዕንደናተ ዐይነት ዐባት ሠጠን ጨርስን ዕንዳነጠፍበት ስለሚፈልግ
@getetagel9349
@getetagel9349 15 күн бұрын
ለአባታችን እድሜና ጸጋውን ያብዛልን ኑሩልን በረከተወት ይድረሰኝ ኑሩልን አብዬ
@muluneshmetaferia7809
@muluneshmetaferia7809 14 күн бұрын
እግዚአብሄር በፀጋ ላይ ፀጋ ይስጥልን አባታችን❤ ቅዱስ ጊዮርጊስ አይለይዎት❤
@user-qg1cn9ce4s
@user-qg1cn9ce4s 14 күн бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን ዕረጅም ዕድሜ ጤና ይስጥልን
@alemsthaymelss859
@alemsthaymelss859 14 күн бұрын
እኛ እኮ መታደላችን በዚህ በኛ ዘመን እንደዚህ እንደ እርሶ አባቶችን በማየታችን በመማራችን እንዴት ልሁል እግዚአብሔር ውደርሱ እንድንማለስ ለኛ የሰጠን እድል አልተረዳነውም እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጦት አባቴ ❤❤❤❤❤❤።
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 15 күн бұрын
አይ ይሄ መተት ስንቱን ጨረሰ እኛም አንነቃም ሰዉም ይመትታል አሁን እኮ የሚገርመዉ ሰይጣኑም ሳይሸማቀቅ ይቀራል የሰዉ ክፋት በልጧል ወንድሜ እንኳን እግዝያብሔር ደረሰልህ ሁላችንንም ከታሰርንበት እግዝያብሔር ይፋታን አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ።
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 14 күн бұрын
አንድ አስር ደብተራ እና አስመታች አደባባይ እያወጡ መቀጣጫ ማረግ ነው ቅዱስ ስላሤ ይመልከተን
@yelmashibru4284
@yelmashibru4284 14 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
@mehazahailu1578
@mehazahailu1578 14 күн бұрын
ስስቴ ኑሩልኝ ጸጋውን ያብዛልሁ መንበረማርያም በጸሎት አስቡኝ በድንግል
@user-rw2oy3li1s
@user-rw2oy3li1s 14 күн бұрын
አባታችን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቆት ቅዱስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@rishane9576
@rishane9576 14 күн бұрын
ኣባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የማቱሳላ እድሜ ይስጥልኝ ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣቤት የሰው ልጅ ስንባል ኣቤት ክፋታችን በጣም ያሳዝናል ሰው ለስው ኣውሬ ሲሆንበት ይግረማል እና ፈጣሪ ማረን
@ayuayten
@ayuayten 14 күн бұрын
እናተን የላከልን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ፡፡፡እድሜ ከጤናጋር አባቴ ይስጥልን ።።።።።
@habhabshi5767
@habhabshi5767 14 күн бұрын
የኛ እንቁ የፍቅር አባት እግዚአብሔር ሰማያዉዩን ዋጋ ይክፈለዎት በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 15 күн бұрын
ኣባታችን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኣቤቱ ኤፍታህ በለን ጌታችን ኣምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ እናትህ ስለ እማ ፍቅር ብለህ ማረን ይቅር በለን ገብረ ኢየሱስ ከነቤተሰቦቹ ብላቹ በፀሎት ኣስቡኝ ኣፀደ ማርያም እግዚኣብሔር ኤፍታህ ይበለን እግዚኣብሔር ❤❤❤
@sraayele840
@sraayele840 14 күн бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በእዉነት
@yosephyimamu
@yosephyimamu 14 күн бұрын
ረጅም እድሜ እስከ ቤተበቻዉ ለ አባታችን ያድልልን
@SmelshiAsefha
@SmelshiAsefha Күн бұрын
ፈጣር ረጅም እድሜ ያቆይልን አባታችን
@user-uo4si8tq2k
@user-uo4si8tq2k 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባየ እንካን በሰለም መጡ እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በፀለተ ያስብኝ ወለተ ማርያም ነኝ ሰደተ ኛው 😢😢😢😢😢😢😢😢 አረ መቸ ነው ሃገር እምጋባ አይይይይ የኔ ነገረ ሁሉም በስደተ ለይ መሳቃየት ነው 😢😢😢😢😢 እናቴ ማርያም ስደተ አሳጠሩ ልን😢😢😢😢
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤ሠላም አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን በፆሎት አስቡኝ ስደተኛዋ እመቤት ነኝ ልቤን አሞኛል በምህረቱ ይጎብኝሽ በሉኝ አባ 😢🎉
@SamirawitChuma
@SamirawitChuma 15 сағат бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen kenelay yigestes beyesusem,fawuseyhunyedergilegn
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 14 күн бұрын
ውይ ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ
@user-pb1ic3nr1z
@user-pb1ic3nr1z 8 күн бұрын
አባቴ የኔ ታርክ በፍሲካ27/08/2016 በጨለማ ከሁለቱ ልጆቼ ጋር እየሄድኩ የግቢ በር ላይ ዓይነምድር አሰቀምጠው ጠበቁኝ የቅዱሰ ገብርኤል ፀበል ነበረኝ ረጨው በነገታው ካህን ጠራው ቤቴን አሰረጨው ፀልሁልኝ አባቴ
@user-gl8fb3uy5z
@user-gl8fb3uy5z 14 күн бұрын
አባታችን እድሜዎትን ያርዝመው ስለደጋሚዎች አይጨነቁ
@helenzerihun831
@helenzerihun831 12 күн бұрын
አባቴ በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሄር በርከተወ ይድርሰን ❤❤❤
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ላንተ የደረስ ልዑል እግዚአብሔር ለኛም ይድረስልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰
@God-db9vp
@God-db9vp 13 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 14 күн бұрын
አባታችን፡ምንልበልሆትእግዚአብሔርእድሜናጤናሆትንከነልጅሆትእናዘርሁንበሙሉፍጣሪአብዝቶይባርካችሁ፡የደሀአባታችንእድሜናጤናውንአብዝቶይስጥሆትየድንግልማርያምልጅዘሩመድሀኒአለም
@world12209
@world12209 9 күн бұрын
እልልልል የ እግዝያብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን እንካን ደሰ ያለህ ወነድሜ .
@lekiea2384
@lekiea2384 14 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም ከእስራታችን ይፍታን
@sebletube7525
@sebletube7525 15 күн бұрын
መጨረሻ ላይ የተፃጀው ጥቅስ አዎን የእግዚአብሔር ልጆች ነን ታስረን አንቀርም እንፈታለን
@yelmashibru4284
@yelmashibru4284 14 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@Eden-tc1sj
@Eden-tc1sj 15 күн бұрын
አባታችን አርጅም አድሜ ከጤናጋ ተምኘውሎት, በርከትዎ ይደርስረን. ላንተ የደርሰ አምላክ ቅዱሳን ለኛም በያለንበት ይደርሰልን
@bereketbiz
@bereketbiz 15 күн бұрын
ጀግናችን ኑሩልን።
@makedaadonya8623
@makedaadonya8623 15 күн бұрын
አቤት ይሄን ክፋት የሠሩ እጆች የት ይሆን መግቢያቸው😭ማረን ማረን ሥለእናትክ ሥለአዛኝቷ :ብለህ ጌታዬ ማረንንን😭
@meserettadege9387
@meserettadege9387 15 күн бұрын
Egziabher yeserachewen yesetachewal
@fyry8481
@fyry8481 14 күн бұрын
😭😭😭😭
@debritutulu5126
@debritutulu5126 14 күн бұрын
እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይጥልን አባቴ❤❤❤
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 14 күн бұрын
እድሜ ይስጥዎት ከማለት ምንም አልል አባታችን ተርቱልን
@MonaLisa-mn7ex
@MonaLisa-mn7ex 14 күн бұрын
አሜን አባታችን ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን ጼግ ውን ይብዛልት
@user-qg5ig5nx1d
@user-qg5ig5nx1d 3 күн бұрын
በእዉነት ጸጋወት ይብዛ።
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 11 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያስማልን እያደሱ እየላኩት እዴት ይቀራል ስግደት ጾሎት ነው ስላም እሚስጠው ላገራችን እስከምንበቃ ፈጣሪ ፈቅዶ ባለንበት ይርዳን😢
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 14 күн бұрын
አባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዋት በረከተዋት ይደርብኝ አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsehayBeyene-rc5xy
@TsehayBeyene-rc5xy 14 күн бұрын
❤❤❤❤ አባታችን ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጦት ❤❤❤❤❤
@sarahawler1292
@sarahawler1292 12 күн бұрын
የእኔ ውድ አባት ዘመንዎትን ሁሉ ቸሩ መድሃኒያለም ይባርከው ይቀድሰው ።ስንት ጉድ እና መአት አለ።የሰው ልጅ ክፋቱ ተንኮ ብዛቱ ።እግዚ ኦ ማእረነ ክርስቶስ ።ቸሩ መድሃኒያለም አባቴ አንተው ጠብቀኝ ።አባታችን እባክዎትን ስደተኛ ልጅዎ ነኝ ወለተ ማሪያም ብለው በፆሎትዎ አስቡኝ አትርሱኝ
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 14 күн бұрын
መምህር መልአከ መንከራት እግዛብሔር ይመስገን እንደርስዎ አባት የሰጠን። እግዛብሔር ለርስዎ እድሜን እና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት። ለቤተክርስትያን አባቶች የሚባል ነገር ካለ በ 9:00 በመምህር መልአከ መንከራት የተጠየቃችሁትን ጥያቄ መልሱት እንጂ ዝም አትበሉ። የቤተክርስትያን አባቶች እግዛብሔር ልቦና ይስጣቹ ሌላ ምንም አይባልም።
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 15 күн бұрын
አባታችን ጸጋው ይብዛሎት
@munaasfaw5020
@munaasfaw5020 14 күн бұрын
የአባታችንን እድሜ ያርዝምልን
@user-sq1cm7jp2h
@user-sq1cm7jp2h 5 күн бұрын
ሰወዱት እኮ አባቴ እረጅም እድሜ ይሰጦት
@user-nq7de4ve2m
@user-nq7de4ve2m 14 күн бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ፡ በረከቶ ይደርብኝ፡፡
@MeseretMengsah
@MeseretMengsah 14 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለአታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@kdjushs8357
@kdjushs8357 14 күн бұрын
አባቴ እግዚሐብሄር እድሜውትን ያርዝምልን እኛንም ከአጋንት ሆድ ነው ያዳኑን ጠንቋይ ቤት እየሄድን ሁሉም ነገር ተበላሽ አሁን ግን በእርሰው ትምህርት ተለውጠናል ከነቤተበዎ እንደምድር አሸዋ ዘርሁ ይብዛ
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን በረከተወ ይደርብን ሽሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልን ጥላቶቻችንን ከግራችን በታች ይጣልልን
@user-tw9hg7hk3p
@user-tw9hg7hk3p 14 күн бұрын
አባታችንን እኔ ለሶ ቃላት የለኝ እመብርሀን ሽ አመት ታኖሮት እረጅም እድሜ ጤና ከመላ ቤተሰቦች ያድልልን አማኑኤል ❤❤❤❤❤😢😢እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@merinatadeleababora8744
@merinatadeleababora8744 14 күн бұрын
በጣም አባቲ ሁሉ ለበጎ ነዉ አባታችን ይሁንላችዉ እኪ እርሱ ያኖርልን ያቆይል ያብዛል የሚአሳድድ በሁላ ግን መሳደዱን አይቀርም እና
@tesfayetegene4555
@tesfayetegene4555 11 күн бұрын
አባቴ በረከትምና ረዴትዎ ይደርብኝ እድሜና ጤና ይስጥም
@TeheshMahari
@TeheshMahari 13 күн бұрын
ኣባታች ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 6 күн бұрын
አሜን ልልልልልልልልልል
@user-lp7cb5ww7c
@user-lp7cb5ww7c 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከተወ ይድረሰኝ አባቴ
@jhhfdhjrfhj
@jhhfdhjrfhj 11 күн бұрын
አቤቱ ቸሩ መድሐኒአለም አባቴ ለኔም ለመላው ቤተሰቦቸ እስራታችንን ፍታልን አምላኬ አምላኬ አምላኬ ወዳተ እጮሀለሁ😢😢😢
@martanuri8658
@martanuri8658 12 күн бұрын
Abtacine she amet nurelin,,,❤ lezihe beraket emebrehan kene lija tadeleg amen 🙏🙏🙏
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 14 күн бұрын
የኔ አባት ፀጋዎ ይብዛ በነዚህ አባቶች ተዉ አይዘኑ እርሶ አይዘኑባቸዉ በ እርሶ ሀዘን እግዚአብሔር ሲቀጣቸዉ እያየሁ ነዉ እርሶ እየከበሩ እነሱ እየተዋረዱ ነዉ። እርሶን ሲያዋርዱ እነሱ ተዋረዱ በአደባባይ እኛ ምዕመናን በጣም አሁን ባሉ አባቶች አዝነናል ምንም የአባትነት ባህሪ የላቸዉም የካድሬነት እንጅ
@saraabraham7059
@saraabraham7059 14 күн бұрын
አባታችን እርሶን ለማግኘት እግዛብሔር ይረዳን ለንደን ምትመጡበትን ቀን ያቅርብልን ❤
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 15 күн бұрын
አባታችን ኑሩልን እግዚአብሔር ለክፎዎች ሰዎች ልቦና ይሰጥልን ❤
@melatathelaw1860
@melatathelaw1860 14 күн бұрын
እናንተን አባቶች የስተን አምላክ ይመስገን አሜን
@user-en4fz1uv4l
@user-en4fz1uv4l 14 күн бұрын
ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን ለዘለዓለም አሜን።
@tajetaje9957
@tajetaje9957 14 күн бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር ዘራችሁን እደምድር ሀሸዋ ያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏
ያባታችሁ ልጆች አይደላችሁም ሉሲፈር በኢትዮጵያ የኔቢጤዎች ሳይቀሩ ሥለ ማሪያም ይላሉ Memehir Girma Wondimu Video#subescribe_now
35:02
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 138 М.
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 13 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
የሴት ዓይነ-ጥላ በወንዶች  በጣሊያን ሮም የተሰራ   Memehir Girma Wondimu  669#subescribe_now #like #share ትውልድ ይዳን
26:19
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 32 М.
Memehir Girma Wondimu Video 311  የ30 ዓመት የቤት ጣጣ  በቅቤና ማር
23:12
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 107 М.
bermil giorgis ቤተሰቤ በሙሉ ተፈውሷል።  #Ethiopian Orthox Tewahedo#
46:15
ስቡሀ ሚዲያ sebuha mida
Рет қаралды 42 М.
እራሴ ፈልጌ ሰይጣን አስገብቼ ነበር የእጅ መዳፍ ጥፍር አነባለው  Memehir Girma Wondimu Video 608 #subescribe_now ላልሰሙት አሰሙ
35:58
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 100 М.