"ብርሃኑ ነጋ አማራ ጠል ነው"፣ "የአገር ክህደትና የባርነት መንገድ ነው"

  Рет қаралды 21,043

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

4 күн бұрын

"ብርሃኑ ነጋ አማራ ጠል ነው"፣
"የአገር ክህደትና የባርነት መንገድ ነው"
Want to create live streams like this? Check out StreamYard: streamyard.com/pal/d/49485562...

Пікірлер: 131
@axumawit4995
@axumawit4995 2 күн бұрын
ሰሜን በሚል ድራማ ተጋሩ ኣንታለልም ። የወጋ ቢረሳ፧ የተወጋ ኣይረሳም !!!☝️
@kingalola2006
@kingalola2006 Күн бұрын
Yes 💯 That's true words, 😍💛❤💛❤💛❤
@HundeBiqilaAsli
@HundeBiqilaAsli 2 күн бұрын
እንዳርጋቸው ፅጌ በአትክልት ተራ ተመርጠው የተጣለ ቲማቲም ወይም ድንች ነው (የበሰበሰ ድንች )
@tgebreab
@tgebreab 2 күн бұрын
Borko..YEMNDER BALTET
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr Күн бұрын
ማረች ነው
@legietechane6342
@legietechane6342 Күн бұрын
He is the master mind for the Gonecide in Tigray.
@tadessealemayehu2988
@tadessealemayehu2988 Күн бұрын
ermi,የእውነት ኢትዮጵያ ውለታህን ትከፍላለች።እነዚ ባንዳዋችን ራቁታቸውን አስቀራሀቸው!አክባሪህ ነኝ!
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 2 күн бұрын
ብቸኛ የኢትዮጵያ ገዦች እኛ ብቻ ነን የሚሉ ኋላ ቀሮች ማን ነው የሚወዳቸው ?
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 2 күн бұрын
አንዳርጋቸውን በዚህ ልክ እርቃኑን ያስቀረ ሌላ ተንታኝ አላጋጠመኝም ።
@wondwossensitotaw6066
@wondwossensitotaw6066 2 күн бұрын
Do you call him tentagn...kkkk....he can't even make proper amharc statements
@wondwossensitotaw6066
@wondwossensitotaw6066 2 күн бұрын
Honestly, ermias shouldn't be on the media with his lack of making sentences
@wondwossensitotaw6066
@wondwossensitotaw6066 2 күн бұрын
Ermias you don't understand amharic language properly to analyzing somebody's point of view
@Zenebech-tr3jz
@Zenebech-tr3jz Күн бұрын
Esat was esat because of ermias. Go back to esat history.​@@wondwossensitotaw6066
@burqamoti1764
@burqamoti1764 2 күн бұрын
Peace has no alternatives…..you have changed big time & keep up the good work!
@fuadyesuf4365
@fuadyesuf4365 2 күн бұрын
ብርሃኑ ነጋ respect የመርህ ሰው ነው፡፡ አቶ አንዳርጋቸው በጣም የሚያንገበግበው ብርሃኑ ነጋ ለምን ተከትሎኝ አልመጣም ነው፡ ሁሌ ተቃዋሚ መሆን የማይሰለቸው ሼባ ይህን ሰውዬ፡ እስኪ እዛው እንደብርሀኑ ገብተክ ሞትን ሳፈራ ለህዝብ ስራ
@aregahailu2487
@aregahailu2487 Күн бұрын
ለህዝብ ሳይሆን ለአንድ ብሄር አሸከር ሆኖል
@TesfayeAmbachew
@TesfayeAmbachew Күн бұрын
ኤርሚ በጣም ሚዛናዊ ነህ ከእውነት ጋር ብቻ ነው የምትወግነው በርታ !!!!
@TeferaGebeyehu-rm9ve
@TeferaGebeyehu-rm9ve Күн бұрын
😂😂😂😂
@destagebremichael2759
@destagebremichael2759 2 күн бұрын
ሰላም ኤርምያስ፣ መሳይን የምናውቀው 95% ለ5% እና ሌላ ሌላ፣ ይህ የድያብሎስ ቁራጭ--እንዳርጋቸው-- ምን ሲል ምን ሲያደርግ እንደነበረ ገሓድ ና ግልፅ ስለሆነ፣ ምን ቢሉ ምን፣ ሰሚ ይኖረዋል ብዩ ኣልገምትም።
@yoditniguse8318
@yoditniguse8318 2 күн бұрын
እደናግራቸዉ ጥጌ
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 2 күн бұрын
መሳይና አንዳርጋቸው ተመሳሳይ ናቸው ።የሚጠቅማቸው ከመሰላቸው 180ዲግሪ ይዞራሉ ።
@user-ne7pn7ph3l
@user-ne7pn7ph3l 2 күн бұрын
The best topic ever
@user-mv9ui8ue4z
@user-mv9ui8ue4z 2 күн бұрын
ወይ ጉድ የትግራይ ህዝብ ያየው ስቃይ ኤርሚ ጥሩ መረጃ ።😊😊😊😊😊😊😊😊
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 2 күн бұрын
yes birahanu stands with the right position .
@abebewolde3979
@abebewolde3979 2 күн бұрын
ምነው አቶ አንዳርጋቸው ሁሉንም አዋቂ ለመሆን ይታትታል?
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 2 күн бұрын
ፕሮፌሰር ብርሃኑ የመርህ ሰው ናቸው ።ይህን አንተም መስክረሃል ።
@legietechane6342
@legietechane6342 Күн бұрын
አንዳርጋቸው ፅጌ የበለበት ድስት ሰባሪ ነው ።
@legietechane6342
@legietechane6342 Күн бұрын
አንዳርጋቸው ፅጌ የመጨረሻ ከሀዲ ነው።
@birhanuagonafir61
@birhanuagonafir61 2 күн бұрын
የአቶ አንደርጋቸው ፅጌ አንደበት ተከታትሎ የሰፈር ትንተና ከምታረግ በተቻለ መጠን የዚች አገር መከራ የእታችኛው ያለውን ህብረተሰብ ችግር መከራ መፍትኤ የሚመጣ የማምጫ ፖለቲካዊ ትንተና ብተነትን ይሻልሃል የሰፈር ወሬን ብትተዎ ይሻልሀል አሁን ላይ ግራ የገባው ጋዜጠኛ ተንታኝ እንደሆንክ ማንም ያውቅሃል
@mza2884
@mza2884 2 күн бұрын
Thank you for your information 🙏
@axumawit4995
@axumawit4995 Күн бұрын
በበኩሌ ኣንድም የትግራይ ተወላጅ ከእነ ኣንዳርጋቸው ጥምረት የሚፈጥር ሰው ኣለ ብየ ኣላስብም ። ካለ ግን የተጋሩ ጠላት ከነኣንዳርጋቸው በላይ ነው ያሰው !!!
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w 2 күн бұрын
ስለ መሳይ ብዙ መድከም የለብህም 95/5 የሚረሳ አይደለም የጊዜ ጉዳይ ነው
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 2 күн бұрын
Sirafet !!! Andargachew Birhanu Eyalk Tultula Kemitinefa Nefsihin Matref Lay MinAle Bitbereta Time is running out Mamo
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 Күн бұрын
❤❤ብዙ የትግራይ ተውላጆች እየተገደሉ የነበሩት አብዛኛው ጎንደር ውስጥ ነበር ለዚያም ነበር በሱዳን ዞረው የመጡት!!❤❤
@wondwossensitotaw6066
@wondwossensitotaw6066 2 күн бұрын
Ermias le kas endeh qoshasha sew nw...dengay ras
@araddaayadete8979
@araddaayadete8979 Күн бұрын
Andargachew is not even an Ethiopian citizen, he has no reason, no legal ground & even should not has moral to criticize others!!
@wondwossensitotaw6066
@wondwossensitotaw6066 2 күн бұрын
Mesay ke meche wedehe nw tentagn yehonew...? ...metsafe ena manbeb besteqer
@user-qj5ph7fn7p
@user-qj5ph7fn7p 2 күн бұрын
ሥልጣን ወደ ደቡብ መምጣት ኢፍትሃዊ እና ምክንያትዊም ነው ።
@tesfaakalu4647
@tesfaakalu4647 2 күн бұрын
አንተስ መናገር የጀመርከው መቼነው???
@user-tp2ku6uv7r
@user-tp2ku6uv7r Күн бұрын
መስፍን አማን።
@ermiyasgetahun3033
@ermiyasgetahun3033 2 күн бұрын
ብርሀኑነጋ የዘመናችን ምርጡ ሳሙና ነው😂😂
@hopeb3837
@hopeb3837 Күн бұрын
Andargachew old man not welcome in Ethiopia politics anymore
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 күн бұрын
ኤርምያስ አማረኛ ይናገራል ግን ለወያኔ ነዉ ለአማራ ቆሞ የሚሟገተዉ ህሊናና ልብ ያለዉ ይፍረድ ::
@rttr3992
@rttr3992 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯💯
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc 2 күн бұрын
Ermias why you give comments based on looking names? This will lead you to mistakes
@nooffthima7781
@nooffthima7781 Күн бұрын
እንኳን አንዳርጋቸው አንተን አይረሳም የትግራይ ሕዝብ
@engdamado8644
@engdamado8644 Күн бұрын
Ermi enkuan gefuh ahunko benetsanet new metaweraw yimechih AMBESA
@pastortsegahelema
@pastortsegahelema Күн бұрын
በዝች ክፉ ግዜ መሪነት የገባዉ መሪን በተቸት ሳይሆን ግዜ ምያጠፋዉ የምሰራዉንም ዋጋ በመስጤት ነዉ መሆን ያለቤት እናተም ስትሰሩ ሆኔ እየሠራላለዉም መሪነት ክብር ሥራ መሆኑን በትችት ብቻ ማስተማር ይቻላል?
@wondwossensitotaw6066
@wondwossensitotaw6066 2 күн бұрын
Ermias you were g7 employee too
@zewduAsifaw-yf4uy
@zewduAsifaw-yf4uy 2 күн бұрын
ኤርሚ ኮምፓስ ኑርልን። ግን ልደቱ እንዳለው "ፓስተር" ለምን አትሆንም ። ከነሱም የተሻለ ዕውነት አለህ ።
@leulekalterefe1886
@leulekalterefe1886 Күн бұрын
ከዛ ጂኒ ያምልክ😂😂😂
@zewduAsifaw-yf4uy
@zewduAsifaw-yf4uy Күн бұрын
@@leulekalterefe1886 ግን እንዴት ኤርሚ ኮምፓስን፡ ማዳመጥ ቻልክ ። ምን እንደምትል እንደምትል እንኳ ሳታውቅ ።
@tesfaakalu4647
@tesfaakalu4647 2 күн бұрын
ትንታኔህ አላማው ምድነው???? ጥላሸት ለማልበስ እና ማጋጨት ይሆን ወይስ ??????
@gemechismegersa5852
@gemechismegersa5852 Күн бұрын
ante yeman bihertagna nek, bihertagna yalhone ale Ethio wust, atasmesil torinet sitisebki nbr enawuqalen Ermiyas
@yonasbrhane2024
@yonasbrhane2024 Күн бұрын
በአጠቃላይ የስልሳዎችን ፖለቲከኞች ብርሀኑ እና አንዳርጋቸው ፅጌን ጨምሮ መረሸን አለባቸው😂😂😂😂😂
@markostefera6424
@markostefera6424 Күн бұрын
It's time for Abebe Gelaw to resume the court case against you.
@Abdella700
@Abdella700 Күн бұрын
1
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 күн бұрын
ኢሀደግ አማረኛ እየተናገሩ አደለም እንዴ አማራ ጠል ሰርአት አገሪቱ ላይ የተከሉት ማንን ለመሸወድ ነዉ አማረኛ ተጭኖብኝ ማለትና አማራ ጠልነት ምን ምን ናቸዉ::
@seedyhussien959
@seedyhussien959 2 күн бұрын
❤❤❤❤ 11:56
@user-ii6wu9ck2n
@user-ii6wu9ck2n Күн бұрын
Men hone half ante kemagnineh
@hopeb3837
@hopeb3837 Күн бұрын
This man is responsible for Tigray Genocide
@junefirst500
@junefirst500 2 күн бұрын
ኤርምያስ፡ ካናዳ፡ ባለፈው፡ ሊብራል፡ ፓርቲ፡ አብዛኛውን፡ ድምፅ፡ ስላላገኘ፡ ስራ፡ መስራት፡ የሚቻለው፡ ዴሞክራት፡ ሕብረት፡ ስለፈጠሩ፡ ነው! ጥቁር፡ (እኛ) ምቀኞች፡ አገርን፡ ማዳን!
@solomongmedhin7843
@solomongmedhin7843 Күн бұрын
Ermi they are eritrians
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w 2 күн бұрын
ኤርሚያስ የልብ አድርስ ፍቱን መድሀኒት ብያለሁ
@dawitgetachew3973
@dawitgetachew3973 Күн бұрын
እንዳርጋችሁ የከሰረ ፓለቲከኛ ነው ሁሌም ከሴራ አይፀዳም ዛሬም አድብቶ የዶክተሩን ስም ለማጥለሽት መጥቶል ኤርሚያስ ደሞ ርቃኑን በቀረ እንዳርጋቸው ታዝሎ ዶክተሩን ለመተቸት ይሞክራል ሰውየው ስራውን እየሰራ ነው ።ነገ ደሞ ለወያኔ ጠቆሞ ያሳሰረኝ ብርሀኑ ነው ላለማለቱ ምን ማረጋገጫ አለ ሁሌም በሴራ የኖረና ያልተሳካለት ሑሌም እያደባ ይመጣል።
@yonasbrhane2024
@yonasbrhane2024 Күн бұрын
መቸም የትግራይ ሰው ሆኖ ብርሀኑ እና አንዳርጋቸውን ምንም ቢሉ የሚያደቅ ካለ ጤነኛ ሊሆን አይችልም ግን ህግደፎች ስማቸው ስለሚመሳስል እንዳንምታታ????
@damtewleta6359
@damtewleta6359 2 күн бұрын
ብርሃኑና አንድአርጋቸው የገቡበት ፓርቲ የሚመሩት ምክር እንኳን ሳይቀር ተቀብሎ የሚተገበር ፓርቲ ይሁን ግለሰብ ትላንትም አልተሳካም ለወደፊት አይሳካም ለምን ግን በእነሱ ምክንያት በአገርቱ ላይ ያደረሱት ገምግሞ ንሰሐ ገብቶ ቀሪ ሕይወታቸውን አይመሩም?
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 Күн бұрын
ነብሰገዳዩ አንዳርጌ አንተ አይደለህምንዴ አሜሪካ ወደ ትግራይ ህዝብ basic needs ይግባ ስላለች ብቻ! ❤""ነገ የአሜሪካ ባንዴራ በኤምባሲያያቸው በር አቃጥላለሁ""❤ ብለህህዝቡን የትግራይ ህዝብ መድሃኒት ምግብና ውሃ ኤለክትሪክ ሲቲ እንዳያገኝ ሽንጥህ ገትረህ ስትማጎት የነበርከው?? የውሸት አባት ነክ ❤❤
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 2 күн бұрын
ANDU BE SLTAN LAY HONO LELAW GOWADEGNAWN YE MAMOGES SBENA AYNORACHEWM EDLUN BYAGEGNU YGEDADELALU SLTAN SLEHONE YAGENAGNACHEW !
@berhanu7232
@berhanu7232 2 күн бұрын
አንዳርጋቸው ሕይወቱን ሙሉ ተቃውሞ ብች ከሁሉም ጋር ሰርቶ በንጉሱ ግዜ ተቃዋሚ በደርግ ግዜ ተቃዋሚ በኢሀደግ ግዜ ተቃዋሚ በአብይ ግዜ ተቃዋሚ ውስጥ ከገባ አይቀር ታግሎ እንደማቃናት ማን ያስተካክልህን
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 күн бұрын
ግልፅ የሆነዉ ነገር ኦነጋዊ እሳቤ በዚህ ከቀጠለ አገር ማፍረሱ አይቀሬ ነዉ አማራ ነቄ መሆን አለበት ራሱን ለማዳን ::
@user-oe2nc1nf2h
@user-oe2nc1nf2h Күн бұрын
Erm pls erasin chAl
@kebedetilahun7940
@kebedetilahun7940 Күн бұрын
አንተስ እንዳርጋቸው በትግራይ ህዝብ የፈጸምከው ጆኖሳይድ ማንም አይረሳውም በህግ አንድ ቀን ተጠያቂ ትሆናለህ
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 2 күн бұрын
we know why you are sleepless
@behailumekaria8698
@behailumekaria8698 2 күн бұрын
Yeketma lej khonk zergna athonem tkekel,zergna kehonk byans yetwldkbeten kunka bdneb manager albet zergna endalhone yasredal
@Abdella700
@Abdella700 Күн бұрын
111
@Abay_Mado
@Abay_Mado Күн бұрын
ኢትዮጵያውያን እንደ ኤርሚያስ ለገሰ ያሉ ፖለቲከኛ ነን ባዮችን ነው ከመድረክ ማውጣት ያለበት... ኤርሚያስ ለገሰ ነገር መቀጠልና መቁረጥ ማጣመም እንደ ትልቅ እውቀትና አዋቂ የሚቆጥር ፍሬ የለሽ ፖለቲካ የተሸከመ ወሬ ብዙ የወያኔ ፍሬ ነው!
@melakunegash7556
@melakunegash7556 2 күн бұрын
ይኸው ጸጋዬ አራርሳ አውስትራልያ እየኖረ፣ እንግሊዝኛ አቀላጥፎ እየተናገረ አይደል የብሄርተኞች አውራ የሆነው!
@Tesfaye-vx5zp
@Tesfaye-vx5zp 2 күн бұрын
ኦሮምኛ አቀላጥፎ መናገር ይችላል እንግሊዘኛ አቀላጥፎ አለመናገር አላዋቂነት አይደለም።እንግሊዘኛ አቀላጥፈው በመናገራቸው እራሳቸው እንዳዋቂ የሚቆጥሩ 26:06 ስንቱ ደንቆሮ ወገኖች እያየናቸው ነው ዲሲ 25:42 ማለት ዴሴ ማለት ነው የሚሉና አሜሪካ ማለት አማራ ረካ ማለት ነው እያሉ የሚተነትኑ ደፍተራ ሁሉ እንግሊዘኛ ቻልን ብለው ድንቁርናቸውን እያየን ነው
@alebachewgirna6345
@alebachewgirna6345 2 күн бұрын
Most of your programs are focused on Amhara and almost all the time full of negativity.? Someone who saw just a few of your programs can easily reach a conclusion that you're the anti-Amhara? Why? May be you're too simplistic if you think continuously disparaging and attacking Amharas would earn you acceptance from the Oromos. You are a liability not an asset to the Oromo knowing that you got lots of baggage.
@ahmedsharif183
@ahmedsharif183 Күн бұрын
Ninka waxaan hubba in uu yahayi qoof ka soo meel waayayi izma oo imka uu xuubsibtayi mucarad
@dawitgetachew3973
@dawitgetachew3973 Күн бұрын
አማራ የሚባል ብሄር የለም ሲል የነበረ ሰው ዛሬ ብረሀኑ አማራ ጠል ነው ለማለት እንዴት ደፈረ?
@Gonfa509
@Gonfa509 2 күн бұрын
በብርሃኑ ነጋ የልጅነት ዘመን ጉራግኛ መናገር አሳፋሪ ስለሆነ ነዉ ያልተናገረዉ። ጉራጌ ከተማ ያቆሽሻል፣ ዘለል ሲል ደግሞ ጉራጌ ማለት ሌባ ማለት ነበር።
@selam4all438
@selam4all438 Күн бұрын
እንደ ጉራጌ ሌላዉ ቢሰራ አገራችን የት በደረሰች ወሬና ስድብ ወደ ሆላ ያስቀረን
@meskeremtesfaye5919
@meskeremtesfaye5919 2 күн бұрын
አንተ እኮ የብልፅግን መረጃ አቀባይ ነህ ከነሱ ተቀብለህ ሰው ትተቻለህ አንተም ተጠጠግተህ ትሰልል እና ለብልፅግና መረጃ እያቀበልክ ሰው ታሳፍናለሀህ ያዲሳባን ወጣት ታሳፍናለህ አንተ የብልፅግና አፍ እንደሆንክ ዛሬ ተጋልጠሀል አንድ ሰው ወቶ ብልፅግናን ሲተች ሮጠህ መተህ ይህን ያኽል መጋጋጥ ምን ያህል ቧልተኛ ተንኮለኛ መሆንህን ያሳብቃል አብዛኛው የኢትዮጽያ ህዝብ እኮ አብይን ያልደገፈ አለ በወቅቱ አንተም ጭምር በሂደት ደሞ እውነታው ሲጋለጥ ደሞ ነጥሮ መውጣት ልክ አይደለም ወይ ለህዝብ መቆርቆር አደለም ዋይ እንዳንተ ህዝብን ከመቦርቦር
@mza2884
@mza2884 2 күн бұрын
There's no oromo pp, all of them are from Amhara ethnic groups.
@kalayugidey9196
@kalayugidey9196 Күн бұрын
ጋሸ እንደተመቸው
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 Күн бұрын
ሌላው የእብይ ታሪካዊ ስተት የሚመስለኝ በኢትዮጵያውያ ስም ስልጣን ላይ ቢወጡም የኦሮሞ ፅፈኞችን ለማስደሰት ከኢትዮጵዊነት ይልቅ ኦሮሞነታቸው ጎልቶ በወጣበት ወቅት አማራን ትጥቅህ ለማስፈታት መሞከር ለማዳውንም አንበሳ ወደ ጫካ ማስገባት ዓይነት ነው የሆነው
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 күн бұрын
ብርሀኑ ነጋ አማራ ጠል ካልሆነ ማን ሊሆን ይችላል ????
@yonastaye8803
@yonastaye8803 Күн бұрын
ደንቆሮ ሠገጤ!!
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Күн бұрын
@@yonastaye8803 ሌላስ የምትለዉ የለህም፤፤፤
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 2 күн бұрын
ፈሪ አይታገልም
@tofikessa3326
@tofikessa3326 2 күн бұрын
Drmsa
@brhanetewold9767
@brhanetewold9767 2 күн бұрын
KKKKKKKKKKKKK Alemhret bechikane yale resaw malet now
@wondwossensitotaw6066
@wondwossensitotaw6066 2 күн бұрын
All resources in ethiopia belongs to all ethiopia . I don't know any ethnic group own resources unless you support weyane manifesto
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 Күн бұрын
❤❤❤""በአረመኔነት አጥፍዋቸው"" ""ያለምህረት አጥፍአቸው"" ብለህ ያልከው እኮ ለትግራይ ህዝብ ለዚያውም ምርኮ ምህረቱን ያበዛልክ ህዝብ እኮ ነውአንተ Genocider አንዳርጋቸ ❤❤❤ ምህረት አታሳዩ ብለክየመከርክ እንድት ምህረት ትጠብቃለህ?? ኤርትራዊ ነኝና አንተ ኢሳይያስና አብይ ያደረጋችሁት ሴራ(የውሸት እርቅ) ለዚያውም ወገኔ የእኔ ህዝብ የትግራይ ህዝብ ለመጨፍጨፍ ባይተገበር ኖሮ ከ79 ሺ በላይ ወንድሞቼን እህቶቼን የኤርትራ ወጣት ትግራይ ውስጥ ገብቶ አያልቅም ነበር!! ❤❤❤ እውነተኛ ብትሆን እስኪ ልጠይቅህ? ኤርትራ ውስጥ ህዝቡ እያሳለፈው ያለው ህይወት ትመኘዋለክ?? ከ300ሺ ዶላር ከኤርትራ ወስደክ ለእሳት የጥላቻ ሚድያ ስታውለው አባቴና ቤተሰቦቹ በርሃብ በሞት አፋፍ ላይ ነበር!!❤❤❤ አፍህን ብትዘጋ ይሻልሃል አንተ የከሰረው ነጋዴ❤❤❤
@yohannesdemessie2924
@yohannesdemessie2924 2 күн бұрын
Very naive and silly analysis. ተራ አሉባልተኛ።
@fisehaadamseged4208
@fisehaadamseged4208 Күн бұрын
ሀሳቡን አና አመለካከቱን በገባው ጊዜ መለወጥ አይችልም እንዴ ኤርሚያስ አንተ ድሮ ህውሀት በነበርክበት ጊዜ ለነበረህ አመለካከት ዛሬ ላይ የተለየ አመለካከት እንዳይኖር ምክንያት ይሆናል ዛሬ ድረስ ህወሃት ጋር ሊያጣብቁህ ሰዎች ትክክል ናቸው ብለህ ታስባለህ የእልክ ፖለቲካውን ብትተወው ጥሩ ነው
@abduahmad4167
@abduahmad4167 Күн бұрын
Ermias,It’s good that you exposed the two genociders but I suspect your motive is genuine and seeking truth.As much you denounced the two devils,you were apologetic towards Brhanu and Abiy
@abexyimer6208
@abexyimer6208 2 күн бұрын
Snake yehonek koshasha
@gemechisteshome6666
@gemechisteshome6666 2 күн бұрын
Anyone read bety's article about anadrgachew Tsige? The amount of money he wasted was amazing. He is a liar
@MythreeFace
@MythreeFace Күн бұрын
አንዲ ሀቀኛ ሰው ነው።
@MythreeFace
@MythreeFace Күн бұрын
ኤርሚያስ እና አንተ ሞራል አለህ?ዝቃጭ።
@nesredingerad8184
@nesredingerad8184 Күн бұрын
You’re doing well you’re exposing his lies well he was the one that committed genocide in Tigray it was him who designed the genocide with Eritrea. He opposes Abiy now because he didn’t offer him defence minster .
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 Күн бұрын
ኤርሚያስ ሰልጥነዋል ብዪ ከማስባቸው አንዱ አንተ ነህ ነገር ግን እያወቅ ይሁን አይገባኝም ስለ ጦርነት የምትሰጠው አስተያየት ግን ዶሮን ሲያታሉዋት ይመስለኛል ጦርነት ህይወት, ንብረት የሀገር ሰላም ይበላል ይህ ማንም ያጣዋል ብዪ አላስብም አንበሳ ለምን ስጋ ይበላል ብሎ እንደመከራከር ነው ኃለማሪያም ስልጣን ጠልቶ አይመስለኝም በእሱ ምክንያት ሀገር ጦርነት ውስጥ እዳይገባ የመፍትኄ አካል ልሁን ብሎ ነው አብይም እያቆጠቆጠ የመጣውን የአማራ ብሄርተኝነት በግዜው ካልቀጨው ለስልጣኔ ስጋት ነው ብሎ ስለ አሰበ ነው አማራ ክልል ላይ ጦር ያዘመተው በሸፍጥ የተሞላው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፍኖ የሚል ኃይል በፍጥነት ወለደና ትጥቅ አስፈታለው ያለው የስልጣን ጥያቄ መጣበት አንተ ለምን ከእነ ሐብታሙ ተለያየ? ለዓለም ጦርነት መነሻው አለመተማመን መሆኑ ይጠፍአል ብዪ አላስብም አቅም ካለ ሁሌም እራስን ለመከላከል ትጥርለህ ስለዚህ ማንም ጦርነት የመጨረጫእ አቅም ማሳያ መሆኑን መርሳት አያስፈልግም
@TekaligneTesfaye-ye2nk
@TekaligneTesfaye-ye2nk 2 күн бұрын
Berahnu Nega made a good decision after working with Isaias. I don’t think Abyi is a bad leader but the political platform that is set up by TPLF got the worst of Abyi. I believe Oromo getting the leadership in Ethiopia is a blessing. Somali, afar, and other nationalities have been marginalized, only after Oromo leadership these regions got recognition in the federal government. I think south nations and nationalities, Oromo have huge natural resources that can lift Ethiopia
@mza2884
@mza2884 2 күн бұрын
Oromo getting a leader ship ?, are you serious dude Who's Oromo from Top Abiy cabinet?
@TekaligneTesfaye-ye2nk
@TekaligneTesfaye-ye2nk 2 күн бұрын
Abyi is a parliament member from Oromoia.
@mza2884
@mza2884 2 күн бұрын
@@TekaligneTesfaye-ye2nk it doesn't mean he's oromo. For ur info 75% of opdo's from amhara ethnic group formed by Tplf. That is the fact.
@FitsumArya
@FitsumArya Күн бұрын
😂😂 ምን አይነት የትልቅ ቅሌታም ነው ባክህ የትግራይ ህዝብ በከበባ ውስጥ መቆየቱ አግባብ ነው ብሎ ለዚያ ወጣት ጋዜጠኛ የሰጠው ቃለ ምልልስስ … ልጁ ሰብአዊነት ተሰምቶት ወያኔን ለማጥፋት ህዝቡ በስቃይ ላይ እኮ ነው ሲለው … ሌላ አማራጭ የለም ብሎ ፍርጥም ብሎ የተናገረውን ረስቶት ይሆን … 😅😅😅😅
@girmaamen
@girmaamen Күн бұрын
ኤርምያስ በፕሮግራምህ መጀመሪያ ላይ ስለአብይ ያልከው ነገር አይጥምም። ለእያንዳንዱ አፈንጋጭ አብይ የቀጥታ የእስር ትእዛዝ ይሰጣል? 😂ተው እንጂ ኤርሚያስ 😊😊😊
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 күн бұрын
ታዋቂ አዋቂ ከሆንክና ለአብይ ካጨበጨብክ እንኳን ስልጣን ቢሊየን ዶላር ሸልሞ ገረድ ያደርገሀል !!!!!
@wondwossensitotaw6066
@wondwossensitotaw6066 2 күн бұрын
Ermias stop meqebater.
@birhanuagonafir61
@birhanuagonafir61 2 күн бұрын
የሱ ንግግር ትክክል እና ትክክል ነው አንተ አትደጋግመው
@hm9029
@hm9029 Күн бұрын
ኤርሚ ለምንድን ነው የአማራ ፋኖ መሪዎችን ከነዘመነ አስከ ሻለቃ ከአንዳርጋቸው አስከ የ EMS ጋዜጠኞች ትተቻለህ! አሚገርመው አይናችሁን ጨፍኑ የሚለን ሲሳይ አጌናን አንኳ በጣም ተጠንቅቀህ ነው የምትተቸው ከተቸኸው ብዙም አላስታውስም! ስታሊንን አንኳ ፋኖን ይድግፋል ብለህ አንዳንዴ በፖዘቲቭ ስለሚያነሳ ትተችዋለህ! አኔ አንዲህ ካየሁት ሌሎች በጣም የሚያም ነገር አማራ ህዝብ ታጋዮች ላይ አየወርድክባቸው ነው! የአማራ ህዝብ በክልሉ አና ክክልሉ ውጭ ትናንት አና ዛሬ አንኳ ስንቱ ሞተ አንተ ግን አንዲትም ነገር ትንፍሽ አላልክም! አያዘንብህ ነው! ! ኦነ
@joyaku3078
@joyaku3078 2 күн бұрын
😂😂😂ለተወሰነ ደቂቃ በልፈፋቸው ለመሳቅ ከምቃኛቸው ሚድያ ተብዬ ደደብ ደንቆሮዎች ሀንዱ ይሄ ቡሀቃሀፍ ደንቆሮ ሄርምያስ ነው😁😂😂ዘንድሮ በድንቁርናቸው ስቀን እንዝናና ጀመርን😂😂😂😃
@Abdella700
@Abdella700 Күн бұрын
1
@Gonfa509
@Gonfa509 2 күн бұрын
በብርሃኑ ነጋ የልጅነት ዘመን ጉራግኛ መናገር አሳፋሪ ስለሆነ ነዉ ያልተናገረዉ። ጉራጌ ከተማ ያቆሽሻል፣ ዘለል ሲል ደግሞ ጉራጌ ማለት ሌባ ማለት ነበር።
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 19 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 6 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 93 МЛН
EMS ድርድሩ ከማን ጋር ነው July 2024 July 2024
18:15
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 8 М.
ጠቅላይ ሚንስትር የብልፅግና ወንጌል አማኝ አይደሉም (ቤቲ ኤል ቲቪ)
1:13:26