🤰በእርግዝና ወቅት በፍፁም ማድረግ የሌለብንና ማድረግ ያለብን ነገሮች\\ Pregnancy do and don’t

  Рет қаралды 103,894

Meski Tube

Meski Tube

Жыл бұрын

#meskitube #pregnancy #doctor #mom

Пікірлер: 459
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ ፈጣሪ ሰላማችንን ይመልስልን መልካሙን ግዜ ያምጣልን መልካም ቆይታ💖!!
@tigestkifle243
@tigestkifle243 Жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ወንድ ይሁን ሴት ታይተሻል ወይ ?
@tsegabraha6145
@tsegabraha6145 Жыл бұрын
ኣሜንንን 🙏🙏🙏
@dubaidubai4630
@dubaidubai4630 Жыл бұрын
ይሔ ከሌለስ
@shewuyemareyamlijshewuyema2132
@shewuyemareyamlijshewuyema2132 Жыл бұрын
Meskiye Andi set lij ye Ergizina Gizewaw 9war bicha new weyis techemari semitat Alew benatish be Emebete Nigerigni ene lij yelegnim gin mewek feligalew melate Alegebehum gin le Ekat bicha new yene tiyake???
@tarikrejebo3627
@tarikrejebo3627 Жыл бұрын
Bemegemeriya himebeta beselam tigelagilsh. Please ketechale and tiyake liteyikish .yalibesele neger atimegebu bileshal hina betira yemebelu vegetables memegeb yelebinm?thank you
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c Жыл бұрын
መስኪዬ እመብርሃን በሰላም ሁለት ታርግሽ በአለም ላይ እንደመስኪ ነፍሰጡር የሆናችሁ እናቶች በሙሉ በሰላም ተገላገሉ
@absalat4996
@absalat4996 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤
@SamrawitfentayeFenthunsamri
@SamrawitfentayeFenthunsamri 4 ай бұрын
አሜን😊
@zdtubezd8348
@zdtubezd8348 Жыл бұрын
እስኪ ልስመ 2 ወሬን ልጨርስ ነው አሏህ ጤናኛ ና ሰልህ ልጅ ኢዲየደርጊልኝ ዱአ አድርጉልኝ መሲ እናመሰግናለን
@user-cr6mb1ge4m
@user-cr6mb1ge4m Жыл бұрын
በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ልጅ ለሌለንም እግዚአብሔር ይስጠን🥰
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
@@edenberhanu906 አልወለድኩም 1 ወር ይቀረኛል🙏🏽😍🥰
@almyyoutube95
@almyyoutube95 Жыл бұрын
@@meskitube16 መስየ የኔ ቆጆ በሰላም ወለጅ ያጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ውዴ ❤️❤️❤️❤️❤️
@edenberhanu906
@edenberhanu906 Жыл бұрын
@@meskitube16 sorry dear we have watched Naila's birth video,and assume it is the new baby!beselam enditgelageyikalen gugut betesebu hulu addis video meslot new,bihonim ahunim beselam new yemitwoljiw,egziabher yiredanal atbikenim entseliyalen,enem teketayish negn,I am on my 8th week pregnancy,and also will move to America,see you soon my kind hearted sis!!
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
@@edenberhanu906 3 አመት ሊሆነው ነው እሱ ቪዲዮ የናይላ ነው🥰 kzfaq.info/get/bejne/b7yqYKWVmtSlqpc.html ይሄ አይደል ናይላዬ ስትወለድ ነው
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
@@edenberhanu906 😍😍😍 Amen it’s ok 1 ወር ይቀረኛል thank you❤️🙏🏽
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Жыл бұрын
ማዘርም ልክ እንደ አች 8ወር ከሳምት ሆኗታል በሠላም እድትገላገሉ እመአምላች ትድረስላችሁ መስኪየ ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቧት የተዋሂዶ ልጆች
@seadatube5368
@seadatube5368 Жыл бұрын
እኔስ አልሃምዱሊላህ ማርገዟንም ሳልሰማ መውለዷን ሰማሁ እነሱንም አላህ ይፈርጃቸው
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Жыл бұрын
@@seadatube5368 አሜን የኔልዮ
@MesiBeauty
@MesiBeauty Жыл бұрын
ድንግል ማርያም ትቅረባት
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Жыл бұрын
@@MesiBeauty አሜን እማ በሠላም ካድ ሁለት ሁና እዳያት በፀሎት አስብልኚ እህቶቸ
@user-uu4hp1cz9x
@user-uu4hp1cz9x Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም እሁለት ታድርግልሽ
@zorthodox1104
@zorthodox1104 Жыл бұрын
እመአምላክ በሰላም ሁለት ታድርግሽ ❤ እኛንም ለዛ ያብቃን ....
@betelhemhailu6794
@betelhemhailu6794 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛ ❤️❤️❤️ እኔ 42 ሳምንት ሙሉ እየሰራው ነው አራት ልጆች የወለድኩት አሁን የሁለት ወር አራስ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን normal delivery
@blacksnow9183
@blacksnow9183 Жыл бұрын
ነብሰጡሮች አላህ በሰላም ይገላግላቹ : በተለይ ልጅለሌላችሁ ደግሞ አላህ በዕዝነቱ ልጅ ይስጣቹ
@InnocentCougar-vc3cq
@InnocentCougar-vc3cq Ай бұрын
አሚን ያሪብ
@selamfikadu5561
@selamfikadu5561 Ай бұрын
አሚን
@zdtubezd8348
@zdtubezd8348 Жыл бұрын
ትደር ለሌለቹ መልካም ፈጠሪውን የሚፈረ በል ይስጠቹ ለለንም መልካም ፈጠሪውን የሚፈረ በል ያድርግል እኛንም መልካም ና ለበሎቸችን ተዘዥ የድርገን ልጅ ለለቹ ጡሩ ለእናት ና ለአበቱ ተዘዥ ልጅ ያድርጊለቹ ልጅ ለሌላን መልኮም ና ጤናኛ ልጅ ይስጠን አሚን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
እንደማመር Zd
@zdtubezd8348
@zdtubezd8348 Жыл бұрын
Blen Tube ኢሺ ውድ አንችን ደሚርሸለሁ እኔ ለሁን ዩቱበር አልሆንኩም ስሆን ቲደሚርኛለሽ
@user-gq6sf3dk8k
@user-gq6sf3dk8k Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zeynaba-km3pd
@zeynaba-km3pd 8 ай бұрын
Amen 🤲
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Жыл бұрын
*_እመቤቴ ማርያም ትቅርብሽ የኔ ውድ የኔም የወንድሜ ሚስት ሠባት ወሯ ነው ጦርነት አለና በፀሎት አስቡን ጭንቅ ብሎኛል_*
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Жыл бұрын
መስኪ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታሩርልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ውዴ😍
@kidufonka4943
@kidufonka4943 Жыл бұрын
መስኪዬ እመቤቴ ትቅረብሽ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር በሰላም ልጅሽን ያሳቅፍሽ ጤነኛና የተባረከ ልጅ ይስጥሽ።
@bethlehemhaile4109
@bethlehemhaile4109 Жыл бұрын
መስኪዬ እመቤቴ ትቅረብሽ! አሜን አምላክ ጸሎትሽን ይስማሽ ሁሌም አገራችንን ይጠብቅልን
@meazamamo488
@meazamamo488 Жыл бұрын
Enem 9 wore chereshalehu egziabeher be selam lijen lemakef yabekagn amen.
@rasmealem9796
@rasmealem9796 Жыл бұрын
መስኪየ የኔ ተናፋቂ እንኩዋን በስላም መጣሽ እመቤቴ ማርያም በስላም ሁለት ታድርግሽ እና ልጅሽን አቅፈሽ ለማየት ያብቃን
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube Жыл бұрын
መሰኪ ማርያም በሰላም ታገላግልሽ😍😘መልካም እናት ነሽ🌹🌺🕊❤🌿🍀
@semirayimer2021
@semirayimer2021 Жыл бұрын
በሰላም ወልደሽ ለምሳም ያብቃሺ ውዷ እህቴ🥰 አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረቢ
@jesuschrist7934
@jesuschrist7934 Жыл бұрын
የልብ አዉቃ እኮነሽ ብዙ ነገሮችን ተማርኩ የማላዉቀዉ ን ነገር ስላሳወቅሽኝ አመሠግናለሁ ጌታ በሰላም ከልጅሽ ያገናኝሽ አሜንንን
@tsionemheret5844
@tsionemheret5844 Жыл бұрын
ውይ መስኪየ ገና ዛሬ እያየሁሽ ነው እና እንዴት ደስ እንዳለኝ እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ካየሁሽ ቆየት ብያለሁ እና ለዛ ነው እመብርሃን ትቅረብሽ እግዚአብሔር የሆድሽን በጀርባሽ ያስይዝሽ 🙏♥♥♥😘😘
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
አሜን አሜን እመቤቴ ትቅረብሽ መስኪ መልካም ግዜ ይሁንልሽ
@user-ro3lv3dk3j
@user-ro3lv3dk3j Жыл бұрын
ዉዷ እህታችን መሲዬ በሰላም ትገላግልሽ እመ ብርሃን ልጅሽን ታቅፈሽ ለማየት ያብቃል አስተዋይ እህታችን ♡
@kalAbebe1735
@kalAbebe1735 Жыл бұрын
በሰላም ተገላገይ መስኪዬ የኔ ቅን ሴት ስለመረጃው እናመሰግናለን🙏❤
@user-nt5tg6hl5k
@user-nt5tg6hl5k Жыл бұрын
እኔም ነብሰጡርነኚ 9ወሬ ገብቶል ዱአአርጉልኚ አቺንምአላህይገልግልሺ
@wossenyilma2695
@wossenyilma2695 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ ለእርግዝና የሀኪም ክትትል መልካም ቢሆንም፣ፍሬን የሚሰጥ፣የሚጠብቅ የሚያሳድግ፣ጤናኛ አድረጎ እንዲወለድ የሚያደርግ ፈጣሪ ብቻ ነው፣ይህ የፀጉር እንክብካቤ አይደለም፣ከማህፀን እስከቁምነገር የሚያበቃ ፈጣሪ ነው፣ከቻልሽ ይህን አርጉ ይህን ብሉ ይህ ቀን ቀረኝ አትበይ እባክሽ፣የግል አስተያየቴ ነው፣አንቺንም ጌታመድሀኔአለም በሰላም፣በጤና ይገላግልሽ።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
መስኪየ እመብርሃን በሰላም ሑለት ታድርግሽ ማማየ ሠላም ለእማማ ኢትዮጵያ
@masob_tube_1052
@masob_tube_1052 Жыл бұрын
መስኪ አንኳን ደህና መጣሽ እ መቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ayelechzkarige29
@ayelechzkarige29 Жыл бұрын
መስኪ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ የፊትሽን ወደዃላ ታዙርልሽ አሜን
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Жыл бұрын
ልጅሽን በሰላም ያሳቅፍሽ🙏
@zinasheendale609
@zinasheendale609 Жыл бұрын
የኔ መልካም መስኪ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ❤🙏
@ensratube
@ensratube Жыл бұрын
የኔ እና እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ መስክዬ የኔ ደርባባ ጤናማ ልጅ ያሳቅፍሽ ውዴ💚💛💝
@user-gb6ne4ev5g
@user-gb6ne4ev5g Жыл бұрын
መስኪ የኔ ውድ እንኳዕ በሰላም መጣሽ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ብሰላም ተጋላግልሽ
@MesiBeauty
@MesiBeauty Жыл бұрын
መሲክዬ የኔ ውድ ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ❤ ምርጥ ምክር ነው👌
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 Жыл бұрын
የኔ ቆጆ መስኪዬ እንኮአን ደስ አለሽ መስኪዬ ተባረኪልን እናመሰግናለን እንወድሻለን ።
@selameselame9719
@selameselame9719 Жыл бұрын
መሲኪዬ የኔ ጀግና እህቴ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ያውጣሽ ብቻ በጣም ነው የምወድድድድድሽ 😘😘😘😘😘😘
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Жыл бұрын
እመ አምላክ በሰላም ሁለት ታድርግሽ የእኔ መልካም 😊😊
@sitiselahudin2823
@sitiselahudin2823 Жыл бұрын
መስኪ በሰላም ተገላገይልን ማሻ አላህ አምሮብሻል በናይላ ጊዜ በጣም ዉፍረሽ ነበር አሁን ግን ምንም አልጨመርሽም ሆድሽ ብቻ ነው ሚያስታውቀው በርቺ ለኛም ይወፍቀን
@derbydegfe5785
@derbydegfe5785 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ 🌹🌹🌹🌹 እግዚአብሔር በስም ይገላግልሽ
@user-pj3ry1qk1h
@user-pj3ry1qk1h Жыл бұрын
መስክዬ እመብርሀን የሆድሽን በእጅሽ ታሳቅፍሽ የኔ መልካም
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Жыл бұрын
መሰኪ እኔ ከናይላ እርግዝና ጊዜሽ ጀምሮ ነውና የምከታተልሽ አሁንም እመቤቴ ትቅረብሽ የኔ ውድ
@senaitkibreab664
@senaitkibreab664 Жыл бұрын
መስኪየ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ ውዴ
@user-kb7lc9uu5k
@user-kb7lc9uu5k Жыл бұрын
አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ማማዬ ምክርሽ ደግሞ በጣም በጣም ምርጥ ነው ማማዬ አመስግናለሁኝ እህት
@user-wn3bd1tu6d
@user-wn3bd1tu6d Жыл бұрын
መስኪ የአጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@mihretmekonne8636
@mihretmekonne8636 Жыл бұрын
መስኪ በዚህ ሁኔታ በማየቴ ደስ ብሎኛል መስኪ እንኳን ደስ ያለሽ ደስ ይላል
@banchijejaw4302
@banchijejaw4302 Жыл бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ጠንካራ
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Жыл бұрын
እግዝያብሔር፣ይመስገን፣የኔ፣መልካም፣እህት፣እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣በሰላም፣ትገላግልሽ፣ጨርቅሽእንኳን፣አይስማው፣የኔ፣ማር
@kokobekebede7342
@kokobekebede7342 Жыл бұрын
መሥኪዬ እናመሠግናለን በሰላም ተገላገይ እመብርሐን ትቅረብሽ እኔም የአምስቶ ወር እርጉዝ ነኝ ምክርሽን አደንቃለሁ
@yeneneshgirma2343
@yeneneshgirma2343 Жыл бұрын
በሰላም ተገላገይ መስኪዬ
@user-ys6tl3xf8m
@user-ys6tl3xf8m Жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ በእርግዝና ወቅት ግን ግንኙነት ማድረግ በእኛ በኦርቶዶክስ እምነት አይፈቀድም መስኪ ንስሀ አባትሽን ጠይቂ ።
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 Жыл бұрын
በጣም አናመሰግናለን መስዬ በስላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ 💞💞አኔ አሁን አራትኛው ወሬ ገባሁ ግን ክሁለትኛ ወሬ ጀምሮ ታፋዬ ና አግሬ ይቆረትመኛል ሌሊት ብቻ ስትኛ አይሰማኝም አጋጣሚ ለሺንት ክተንሳሁ ሌሊት ላይ ቁርጥም ያረገኛል አንቀልፍ አይወስደኝም ከዛ ተንስቼ ፀሎት አያርኩ አድራልው አስኪ አደኔ አምሰማው ካለ ብየ ቸንቀኝ 💞💞
@yeglineshgetachew9355
@yeglineshgetachew9355 Жыл бұрын
ውይ መስክዬ እርጉዝ መሆንሽን አላወኩም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@sebleeyos9206
@sebleeyos9206 Жыл бұрын
መስኪየ ተባረኪ በሰላም ወልደሽ ሳሚ
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j Жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ውድ እመብርሃን በሰላም ትቅረብሽ ❤❤❤
@simegnw.hawariat5972
@simegnw.hawariat5972 Жыл бұрын
በርቺ እርጉዚት ብዙ አይነት የሀይማኖት ተከታይ ይኖራል ብለሽ ሊሆናል ይችላል ግን በአንቺና በኔ አይነት ሀይማኖት በእርግዝና ሰአት ግንኙነት በጣም የተከለከለ ነው
@almazabebawu8460
@almazabebawu8460 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የኔቆንጆ እመብርሀን በሰላም ታገላግልሽ
@user-ms7wh8sc6t
@user-ms7wh8sc6t Жыл бұрын
አንችንም እመቤቴ ማርያም በሰላም ታገላግልሺ እህቴ
@yeshiworkbogale1938
@yeshiworkbogale1938 Жыл бұрын
መስኪዬ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ።እናመሠግናለን
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኩየ ውድ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ይገላግልሽ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን የሰጠሽን ምክር አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ግን እኔ ጥያቂ የሁነብኝ በርግዝና ግዜ ግኑኙንት ማረግ አንች እንዳልሽው በሳይነሱ እና በሀኪሞች ጠቃሚነው ይባላል በሀይማኖት ስንህድ ደሞ እግዚአብሔር በሀዳችን ሰውን ያሀል ነገር እየፍጠር እንደት ይደረገን ታግስ ይለናን ዳቆን ሂኖክ ሀይሌ ነው ሳስተምር የሰማሁት ሁለተኛው ደሞ ሰለባታሚን ስላልሽን መጠቀም ግደታችን ነው ባንጠቀምስ ምን እንሁናለን ለማወቅ ስለፍልኩ ነው እና ከቻልሽ መልሽልኝ ካልቻልሽም ችግር የለውም እና ለሁም በጣም ነው የምናመሰገነው
@sofinuru7473
@sofinuru7473 Жыл бұрын
ሰላም መስኪዬ ልበ-ቀና ኢትዮጵያዊ ነሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ።
@user-or3ip3du9v
@user-or3ip3du9v Жыл бұрын
እህታችን በሰላምተገላገይ❤😘😘😘😘
@guzguzsemaw547
@guzguzsemaw547 Жыл бұрын
መስኪየ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ እመቤቴ ካችጋ ትሁን በሰላም ተገላገር የኔ ውድዋ
@user-oi3ng4xf6b
@user-oi3ng4xf6b Жыл бұрын
የኔ መልካም እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ💕💕🙏
@rorororo7967
@rorororo7967 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ።
@menitube-3685
@menitube-3685 Жыл бұрын
የኔ እርጉዝዬ መስኪዬ ሲያምርብሽ ደሞ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የኔ መልካም💕🙏💕
@Samirwyi
@Samirwyi Жыл бұрын
Selmai Linanth yihn 🇪🇹 enkwani dena mexashi meskuu egzabiher beslami yagelagishe 🥰🥰📖📖📖🕯🕯🕯🤲🤲🤲🤰🤱
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 Жыл бұрын
መስኪዬ እህቴ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@user-pm1ow6qm3h
@user-pm1ow6qm3h Жыл бұрын
መስክዬ የኔ መልካም እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ❤️❤️❤️
@fadestmoodisam6058
@fadestmoodisam6058 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ውድ አላወኩም ነበር እኔ ገብቼ አላውቅም ነበር የኔ መስኪ ውዷ እመብርሀን ትጠብቅሽ
@zebideredagne2262
@zebideredagne2262 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትቀረብሽ መስኪየ በጣም ደስ ይላል በጣም🥰🥰
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e Жыл бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ እህታችን
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
መድኪየ አላህ በሰላም ሁለትያድርግሽ ማማየ
@letish3773
@letish3773 Жыл бұрын
መስኪየ እመ ብርሃን በሰላም ትምጣሽ ❤️❤️😍
@tsedybirhan2499
@tsedybirhan2499 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል,ጥሩ ምክር ነዉ እጠቀምበታለሁ፡፡
@siitalk8084
@siitalk8084 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መስኪ የኔ መምህር ፀልዩልኝ በልጂ እንዲባርከኝ
@susufamilytube6647
@susufamilytube6647 Жыл бұрын
መስኪ በሰላም አላህ ጅገላግልሽ የናይላ እናትት ❤️❤️❤️🥀🥀🥀😘😘
@tube5169
@tube5169 Жыл бұрын
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
@lakechbeyene9243
@lakechbeyene9243 Жыл бұрын
Thank you Meski!!
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b Жыл бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ ውዴ 🙏🙏🙏🙏
@wudemoges4971
@wudemoges4971 Жыл бұрын
መስክዬ እመብርሀን በሰላም ከ2ት ታድርግሽ
@addisalemayele7976
@addisalemayele7976 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ የኔ ውድ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
@segahseg4565
@segahseg4565 Жыл бұрын
አመብርሃን ኣደይ ምሳኪ ትኩን ብሰለም ትጋላግልሽ መስየ መዓረይ
@belayche4050
@belayche4050 Жыл бұрын
Congratulations Meskiye 💖 🎊 👏
@sababelayneh100
@sababelayneh100 Жыл бұрын
ማርያም እመቤታችን ትከተልሽ።
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Жыл бұрын
መስኪየ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@lem1595
@lem1595 Жыл бұрын
በስላም እመቤት ትገላግልሽ መሲኪየ ማርገዝሽን ካረጋገጥሽ ሰአት ጀምረሽ በፍፁም ግብረ ስጋ ግንኙነት አይፈቀድም ራዕይ ማርያም እመቤታችን ለሴቶች ከተናገረቻቸው መስጠቀቂያ በሀይማኖት ፍፁም የተከለከለ ነው!! መፅሐፍ ቅዱስ አብቢ ዘፀአት ዘዳግም ዘሌዋውያን አብቡና አረጋግጡ
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 Жыл бұрын
እኩ እኔራሱ እንድማይፍቀድ ነው የማቀው ያው ሳይንስ እና ሀይማኖት ይለያያን ለዛ ነው
@lem1595
@lem1595 Жыл бұрын
@@samirawitgobaze4945 ሁሉም ከፈጣሪ ትእዛዝ ውጭ የመጡ ፍልስፍና ናቸዉ እህቴ
@abebaleta1886
@abebaleta1886 Жыл бұрын
መስክዬ እህቴ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ በእርግዝና ጊዜ ግንኙነት አይፈቀድም አባት በሆድ ውስጥ ያለውን ልጁንም ጭምር እንደተገናኘ ይቆጠራል እርግዝና እንደታወቀ ማቆም ነው ሳይንስ የመሰለውን ማውራት ይችላል እስካሁን ሳናውቅ ብዙ ተሳስተናል ንሰሃም ያስፈልጋል በተረፈ በርቺ እመቤቴማርያም ትቅረበን እኔም 7 ወሬ ነው::
@meskitube16
@meskitube16 Жыл бұрын
ይሄ ሙሉ ቪዲዮ ከ ህክምና ከጤና ባለሙያዎች አንፃር ነው እማ 🥰
@yetenayetkebede3692
@yetenayetkebede3692 Жыл бұрын
Ewenet new enem lesefelat beye esti lela comment lemelket beye anten agegnew egziabeher yebarkeh yawekuten masawek begonet new! meskiye emebete tekerebesh
@yousuf9041
@yousuf9041 Жыл бұрын
ተረትተረት ብለሽ ብጀምሪው ይሻላል በተረፈ በሠላም ወልዳችሑ ሳሙ
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 Жыл бұрын
ወይኔ ጌታ ሆይ እማትሉት ነገር የላቹህ አቤት ገባድ ፍልስፍና
@sefialemmelaku5609
@sefialemmelaku5609 Жыл бұрын
@@tigistbpower2001 ፍልስፍና አይደለም ከፈለግሽ አድርጊዉ ግን ሀይማኖትን መጠበቅ ፍልስፍና አይደለም የተባለዉ ለኦርቶዶክሶች ነዉ ካልሆንሽ እንደፈለግሽ ሁኚ
@Tijizamanuel28
@Tijizamanuel28 Жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣሽ እህቴ እማምላክ በሰላም ትገላገልሽ የኔ እናት
@amen4889
@amen4889 Жыл бұрын
መስኪ እመቤቴ በሰላም ትፍታሽ
@degestdegest414
@degestdegest414 Жыл бұрын
እመብርአን በሰላም ትገላግልሽ የኔ ዉድ እህት እንዴት እንደምወድሽ እኮ ነይላዬን ሳሚልኝ
@fgdhhhghhh5494
@fgdhhhghhh5494 Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ ቆንጆ
@Aine2721
@Aine2721 Жыл бұрын
መስኪዬ የኔ ቆንጆ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከአንችጋር ትሁን የኔ መልካም ❤️❤️❤️
@sintayehubirumuleta3512
@sintayehubirumuleta3512 Жыл бұрын
Thanks meski Enem andi wor new keragn Geta kagnega yihun🙏🙏🙏🙏🙏
@asrat9817
@asrat9817 Жыл бұрын
መስክዬ እንኳን በሰላም መጣሽ😘😘😘🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹!!
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
እመብርሐን በሰላም ትገላግልሽ ❤
@yordanos3320
@yordanos3320 Жыл бұрын
እመቤቴ በሰላም ታገለግልሽ እህቴ
@firaaolidastaa8679
@firaaolidastaa8679 Жыл бұрын
Woow very good thanks maski 😘😘😘😘😘
@meronayalewmekonnen6238
@meronayalewmekonnen6238 Жыл бұрын
መስኪዬ የኔ መልካም የኔ ቆንጆ እርጉዝ እመአምላክ በሰላም ሁሉት ታድርግሽ ግን መስኪዬ በእኛ ቤተክርስቲያን እናት በምታረግዝበት ጊዜ ግንኙነት አይፈቀድም ይላሉ አባቶቻችን
@hikematube7242
@hikematube7242 Жыл бұрын
ማሻ አልህ መስኪ እንኮን ደስ አለሺ ሁለተኛ ሰላረገሺ
@user-qy7mi1fg1d
@user-qy7mi1fg1d Жыл бұрын
በሰላም ተገላገይ እህቴ ነገር ግን በእርግዝናላይ እያለች ግንኙነት ማድረግ ልጁን እንደተገናኘ ነው እሚቆጠረው እና እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን
@netsanetabera246
@netsanetabera246 Жыл бұрын
Thank you so much betam astemari neger new enem timhirt wesjebetalew .
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 Жыл бұрын
አሏህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ዉድ
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 10 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,3 МЛН
አምስተኛ ወር እርግዝና/Five months pregnancy
13:31
Netsa Mereja
Рет қаралды 35 М.
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,6 МЛН
Откуда эти паучки??? @zackdfilms - автор анимации.
0:29
Время знаний
Рет қаралды 3,6 МЛН
😬 Мам Дай Хлеб 🍞 #shorts
0:38
AOneCool
Рет қаралды 1,5 МЛН
ВОТ как ЖЕНИХ выбирает СЕБЕ невесту 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 9 МЛН