አብርሽ ቀለበት አረገላት ሩታ ማመን አቃታት. በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ቀን🙈💍💍💍

  Рет қаралды 718,474

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

AB Tube አብርሽ ቱዪብ

6 ай бұрын

#abtube #famly #yetenbitube

Пікірлер: 12 000
@1993Rihna
@1993Rihna 6 ай бұрын
ሙቤ ስታለቅስ ነበር ምኞትህ ተሳካ 😢😢😢ቶሎ ቀለበት ያደረጉት የሙቤ ዉጤት ነዉ የምትሉ 👍 ሙቤ የዋህና ጥሩ ልጂ ነዉ ለነሱ ሲል ባለፍ ሲያለቅስ ነበር😭 መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችሁ 🌹 እንኳን ደስ አላችሁ ቀጣይ ሰርጋችሁን እንጠብቃለን
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ማር❤
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 6 ай бұрын
❤❤❤
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 6 ай бұрын
የፈጣሪ ሰራ ነው እሱ ካላለ መሆን ነገር የለም ሰሙ ይባረክ
@user-nl9mw6rq8y
@user-nl9mw6rq8y 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💞
@1993Rihna
@1993Rihna 6 ай бұрын
@@senaitdesa7927 እኔ የሰዉ ነዉ አልኩ
@RutaTube472
@RutaTube472 6 ай бұрын
ደስ ብሎኛል እኳን ደስ አላችሁ የአብርሺ እና የእሩታ ደስታ ያስደሰታችሁ እስኪ👍🙋‍♀️🌹
@fjfbhhdf260
@fjfbhhdf260 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 6 ай бұрын
ቀላል ደስታዬን ❤❤❤❤
@ZahraMohammed-pb8mk
@ZahraMohammed-pb8mk 6 ай бұрын
ወላሒ አረ በደሥታ ልቤ አበራ
@ZahraMohammed-pb8mk
@ZahraMohammed-pb8mk 6 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞች
@Adsaba1234
@Adsaba1234 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-xl7uw3vg7
@user-xl7uw3vg7 6 ай бұрын
ለካ ሂወት ይቀጥላል 😥👈 እውነተኛ ፍቅር ታጋሺ ነው ልጂቶን አለማድነቅ አይቻልም ደሥ ይላል አሏህ መጨረሻቸውን ያሣምርላቸው
@Zahraa-sx4oy
@Zahraa-sx4oy 4 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤❤
@ZamniyZamniy
@ZamniyZamniy 2 күн бұрын
Amen
@user-kf7nt2hf6j
@user-kf7nt2hf6j 2 ай бұрын
ይሄ እረጅሙ ጓድኛው መልካም የአባትነት መንፈስ አለበት ሁለቱ አንድ እንዲሆኑ ብዙ ጥረት አደረገ ተሳካለት ❤
@kidsthailu4490
@kidsthailu4490 6 ай бұрын
ለውቤ ትልቅ ስጦታ ይስጠው የምትሉ. ለዚህ ደስታ እቧውን አፍስሷል እንኳን ደስ አላችሁ. እኛም የመዳም ቅመሞች ደስ ብሎናል. እስኪ ደስ ያላው ላይክ ያዲርክ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 6 ай бұрын
ገዝተሽ ላኪላቸው በኢትዬ ኑሮ ስጤታ ስጦታ የምትሉ ግን ጤነኛ ናችሁ?
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 6 ай бұрын
አብርሽ ለሙቤ የእናት ልጅ ወንድም አያረግም
@kidsthailu4490
@kidsthailu4490 6 ай бұрын
@@anshaebrahim3901 በትክክል
@user-uo1xm6km8g
@user-uo1xm6km8g 6 ай бұрын
የሆደን ነገርሸልኝ በጣም ዘጉኝ ስጦታ ይሰች በሌላውም ቦታ ኤጭ​@@saranigatu6037
@user-vl6mt6lw7n
@user-vl6mt6lw7n 6 ай бұрын
አወወላሂመሠጠትአለበት
@hayathayat-xj3zy
@hayathayat-xj3zy 6 ай бұрын
ፊልም የሚመስል የእውነተኛ ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ እንኳን ደስ አላችሁ በዚህ ደስታ የማይደሰት ሳይጣን ብቻ ነው❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@eexx3730
@eexx3730 6 ай бұрын
የታረክ ፍልሞ ነው እሚመስለኛ ቲከፍ ደሙ አብሪ ነው እማለቅስው አላህ እስከምጨረሸው ያስምረለችው
@user-nt3qr1mj2j
@user-nt3qr1mj2j Ай бұрын
ክክክበጣም ወነትምሰይጣንነው የሰው ደስታ የማያስደስተው
@Aisahwollo
@Aisahwollo 3 ай бұрын
ወላሂ ሙቤ ምርጥ ጓደኛ የጓደኛ ጥግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤መልካም የፋቅር ዘመን
@atsedeassefe3634
@atsedeassefe3634 5 ай бұрын
ሙቤ ግን የእውነት እጅግ መልካም ሰው እና ልዩ ተፈጥሮ አለህ እግዚአብሔር መልካም ህይወትን ያድልህ
@comceil7126
@comceil7126 5 ай бұрын
በጣም❤
@asnebebasnebeb-qp4ik
@asnebebasnebeb-qp4ik 6 ай бұрын
ሙቤ ይሄ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው መልካም ጓደኛ ባንተ አየሁ ሙቤን የምትወዱ ፍቅርችሁን ገለጡለት❤❤❤❤
@YazanAkawi-wx9tw
@YazanAkawi-wx9tw 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 6 ай бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠቡቃችሁ አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ልዩ
@eexx5392
@eexx5392 6 ай бұрын
አሜን ፫🌹
@kingcell.3764
@kingcell.3764 6 ай бұрын
Amen❤
@ngstipopo3749
@ngstipopo3749 6 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-kd9jn1dh1e
@user-kd9jn1dh1e 6 ай бұрын
አሚን❤❤
@user-vd9bu8is1p
@user-vd9bu8is1p 6 ай бұрын
አብርሽ ትግስት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው ሂወት ይቀጥላል እንጂ አያቆም የተሻለም ነገር ይዞ ይመጣል የናት አባት ምርቃት ጠብ አይልም እግዛብሔር ሁሌም ደስታችሁን ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 6 ай бұрын
ኡኡኡኡ በነሱ ደስታ እንደት እንደደስትኩት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እሳይይይ እሳይይይ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@tezebthabeshi3192
@tezebthabeshi3192 6 ай бұрын
ሙቤ ለዚች ቀን ብዙ ዋጋ ከፍሏል ክብር ይገባዋል👌አ/ ሩ እኳን ደስ አላችሁ❤🎉
@AmrAommm
@AmrAommm 2 ай бұрын
❤ ❤❤❤❤
@user-kv4fr3ue2w
@user-kv4fr3ue2w 6 ай бұрын
ተመስገን ቅዱስ ሚካኤል ናይ ፍቅር ናይ ቅሳነት ዘመን ይግበረልኩም❤❤❤
@kebramsalman953
@kebramsalman953 6 ай бұрын
አሜን (3)👏❤❤❤❤
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 6 ай бұрын
amen(3)❤❤❤
@frehailu3394
@frehailu3394 6 ай бұрын
ኣሜን(3)🙏🙏🙏
@shjking5863
@shjking5863 6 ай бұрын
ቅሳነት(ሰላም) ማለት መሠለኝ ትርጉሙ በጣም ነው የምወደው ሥሙን ግን ትርጉሙን አላቀውም
@waskan7162
@waskan7162 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@HeymanotMadafro
@HeymanotMadafro 6 ай бұрын
አብርሽ የኔ ወድም እሩታዬ የኔ ዉድ እህት እንኳንም ደስ አላችሁ በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን ለዚሕ ያደረሳችሑ ቸሩ መድኃኔ አለም ምስጋና ይድረሰዉ ለቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረስሽ እናቴ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተው ታችሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nr5ml3dw9j
@user-nr5ml3dw9j 4 ай бұрын
ማነዉ እደኔ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ በፍቅር ኑሩልኝ እስከ ሂወት ፍፃሜ
@Misge930
@Misge930 6 ай бұрын
መግባት ከልቀረማ የቡታጅራን ልጆች መግባት ነው ፍቅር የሆኑ ልጆች 😂😂❤❤❤❤❤❤እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽዬ የኔ ወንድም ያም ቀን አልፎ ለዚህ ትልቁ ቀን አደረሰህ ❤❤😭በጣም ደስ ብሎኛል ጌታን ❤❤
@SELAMKEB
@SELAMKEB 6 ай бұрын
😂😂❤
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ቤተሰብ አድርግኝ የኔ ማር❤
@lobabalobaba2767
@lobabalobaba2767 6 ай бұрын
ነይልን ቆጀ❤
@user-zl1ks5vj4f
@user-zl1ks5vj4f 6 ай бұрын
በጣም ፍቅር አሰጣጥ ያውቃሉ❤❤❤🎉😂
@nefisasemane
@nefisasemane 6 ай бұрын
ነይ አንሰጣለን
@AsefaAtalo
@AsefaAtalo 6 ай бұрын
ሙቢን አደራ እዳይከፋው የምር ይሄ የሱ ውጤት ነው ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል ቃላት የለኝም
@jemalahussin693
@jemalahussin693 6 ай бұрын
ሩታየ ፍቅርን እናትግስትን ካቺ ተምሬለሁ እንኮንደስ አለሽ አብርሽየ መጎዳትህን አይቶ አላህመካሻን ሩታየን ሰጠህ ጂማሬቺሁ እዳማረ መጨረሻቺሁንም አላህ ያሳምርላቺሁ ❤❤❤❤❤
@kokobaadena8826
@kokobaadena8826 5 ай бұрын
ረጅሙ ሙስሊሙ ልጅ የእውነት ሰው ነው
@WiaTube770
@WiaTube770 6 ай бұрын
የስደት እህቶቼም ደስታችሁን ያሳየኝ የሁሉ ነገር የስኬት ምክንያት እናንተ ናችሁ 😢😢❤❤❤❤❤
@starcall9965
@starcall9965 6 ай бұрын
ወይኔማመንአቃተኝወላሄ ደስሲል ያረቢፍቅርእከመቃብረያረግላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hdhdh4201
@hdhdh4201 6 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@mohemedabedu7066
@mohemedabedu7066 6 ай бұрын
Amen Enamesgenalen Yene Konjoo❤🙏🙏🙏
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanihanan7629
@hanihanan7629 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ami.habeshawit
@ami.habeshawit 6 ай бұрын
_እኛ በሰው ሀገር ያለን ለራሳችን ከፍቶን ቢሆን እንኳ ለእናተ ደስታ ሁሌም ተመኝተናል ይሄን ቀን የተመኛችሁ እንደኔ እስኪ ልያችሁ ክብር ለማዳም ቅመም_
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ቤተሰብ አድርግኝ የኔ ማር❤
@user-qh2pl7ne8r
@user-qh2pl7ne8r 6 ай бұрын
💞💞💞💞💞👍👍
@Fatma2300-pt2mp
@Fatma2300-pt2mp 6 ай бұрын
ክብር ለመዳም ቅመሞች እደዛሬ ደስ ብሎኝ ኧያቅም ለኛም ምርጥ አፍቃሪ የኛም ደስታ ያሳን አሚንንንንን😢😢😢😢❤❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 6 ай бұрын
❤❤
@neimanure
@neimanure 6 ай бұрын
እስቲ በአላህ ደምሩኝ
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 5 ай бұрын
ኢንኩዋን ደስ አላቹ ድስ ብሎኛል የማዳም ቅመሞች ለዝይ ክብር ያብቃቹ ኢንድኔ ያላያቹ
@mohammedayoushetube7587
@mohammedayoushetube7587 6 ай бұрын
የወደዳችሁ ሲለያችሁ ተስፋ ለምቆርጡ ከአብርሽ ተማሩ ልቡ ተሰብሮ የማይጠገን መስሎት ተስፋው መንምኖ ነበር ዛሬ ግን በአላህ ፈቃድ ያ የወደቀበት ተስፋው የመነመነበት ቀን ለዛሬ ስር ግንድ ቅርንጫፍን ይዞ ሊመጣነው እናተ እየወደዳችሁ ደግሞ ለጊዜው ሳይረዳችሁ የቀራችሁ ደግሞ ከሩታ ተማሩ የሰውም ሁኖ ስቶደው መውደዷን አፍና ነፃነት ሲገኝ ፍቅሯን በመግለፅ ከዛም አልፎ ምላሽ በመጠበቅ ሶብራ ለዛሬ አላህ አበቃት አልሀምዱሊላህ
@user-jf7vr4fy7y
@user-jf7vr4fy7y 6 ай бұрын
ወይኔ እኔ ማን ይሆን እንደኔ ከልቡ የተደሰተ በማርያም እንኳን ለዝህ አበቃችሁ ውዶቸ❤❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ ልዩ
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ማር❤
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ማር❤
@Madi-zt4wx
@Madi-zt4wx 6 ай бұрын
እማምላክን የአብርሽ ደስታ የጓደኞች ደስታ እዴት ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hi4mf5bu1x
@user-hi4mf5bu1x 6 ай бұрын
ወላሂ እኔ
@user-kj7oe2td1m
@user-kj7oe2td1m 6 ай бұрын
እረ ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር በላይክ እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነው ላይክ አድርጉኝ አብርሽን እሩታን የሚወድ እንደኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይሄን እምትመኙ ሁሉ ፈጣሪ ልባችሁን ያሳካላችሁ❤❤❤
@AlmiAlmu-nc1hn
@AlmiAlmu-nc1hn 3 ай бұрын
አብርሸ❤❤❤❤❤ቶሌ እሩታን አግባልን❤❤የምትሉ❤❤❤❤❤
@erukya
@erukya 2 ай бұрын
ዛሬም እዚህ ትኮምቻለሽ አይቀርም በዚህ አመት ጠብቂ
@user-eb4es8cr9j
@user-eb4es8cr9j 6 ай бұрын
ከምነግራችሁ በላይ ደስ ብሎኛል እዉነተኛ ፍቅር ማለት የእናንተ ናዉ ደስታችሁ ደስታዬ ናዉ እዉነት
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 6 ай бұрын
የሙቤ ፈገግታ የሰው ደስታ የሚያስደሰተው 🥰እኳን ደስ አላቼሁ 🌹🌹
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ ቆንጆ
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ማር❤
@soltanwad7a79
@soltanwad7a79 6 ай бұрын
​@ratእሽ 🥰ube5335
@user-jk4tj7rl9f
@user-jk4tj7rl9f 6 ай бұрын
ማሻላአላይጨምርቹ​@@soltanwad7a79
@Nora-p8n
@Nora-p8n 5 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጣቹሁ❤❤
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 6 ай бұрын
በተበሰቃቀለ ህይወት እየኖራችሁ የሰው ።ደስታ የሚያስደስታችሁ ስደተኛ እህቶች እንኳን ደስ አላችሁ ለኛም እንድህ ሰርፕራይዝ የሚያደርግ ይስጠን😂🎉🎉🎉🎉
@ebrahit55
@ebrahit55 6 ай бұрын
አሜን ❤❤🥰🥰
@FhhfFjgtt
@FhhfFjgtt 6 ай бұрын
አሜንንን በእውነት❤😢
@mohemedabedu7066
@mohemedabedu7066 6 ай бұрын
Amennn❤🙏🙏🙏
@FiiffuFiig
@FiiffuFiig 6 ай бұрын
አሚን
@Ksa-tb3zx
@Ksa-tb3zx 6 ай бұрын
አሚን ያርብ
@workefaris9447
@workefaris9447 6 ай бұрын
ወይ ኢትዮጵያዊ እንዴት ሁሉም ያምራሉ የቆንጆ ማሀት አቦ ጌታ ይጠብቃች ኑሩልኝ የአገሬ ልጆች አብርሽ እና ሩታዬ ለዚህ የተቀደሰ ቀን አደረሳች ስታምሩ በክስታንኛ ቱቱቱቱ ባክም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 6 ай бұрын
💒ኑ የጥምቀትን በዓል አብረን እናክብረው❗ "ያመነ የተጠመቀ ይድናል፤ ያላመነ ያልተጠመቀ ይፈረድበታል" ሰው ክርስቲያን ይባል ዘንድ ወደ እግዚአብሔር መንግስትም ይገባ ዘንድ ከኃጢአቱም ይነጻ ዘንድ ሐብተ መንፈስ ቅዱስ ማግኝት አለበት ይህም በልጅነት የሚያገኝው በረከት በተቀደሰ ውኃ በመጠመቁ፣ በጥምቀት ነው🙏💖 ማር ፡16 ፥ 16 የተዋህዶ ልጆች ለበረከት ተጠርተናል ሀገራችን ኢትዮጵያን ልዑል እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን🙏💖
@WerkeMengesha
@WerkeMengesha 6 ай бұрын
እኛ ሸቃሊት እኮ ልዩ ነን ሲያዝኑ አዝነን ሲደሰቱ ተደስተን በጣም ደስ ብሎኛል ዛሬ 🥰🥰🥰
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዷ
@jehhe4752
@jehhe4752 6 ай бұрын
ደምሪኚ
@FiiffuFiig
@FiiffuFiig 6 ай бұрын
ፈጣሪይመስገን
@user-ie3ue7tg2j
@user-ie3ue7tg2j 6 ай бұрын
ሜስኪን ነፍር ማን አለ እደኛ😂😂😂
@DenkenashTube-pu6lv
@DenkenashTube-pu6lv 6 ай бұрын
ኑሩልነኝ እኛ እኮ ነን ምናደምቀዉ,❤😂😂የመዳም ቅመሞቼ
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 6 ай бұрын
ዛሬ ቃና ዘገሊላ ነው በሰርግ ቤት እመቤታችን ቅድስት ማርያም ከልጅዋ ከአምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ጋር ሰርግ ቤት ተጠርታ የዶኪማስን ቤት ጠጁ አለቆበት ውሀውን ወደ ጠጅ በአማላጅነትዋ ያሰቀየረችበት ቀን ነው እና እመቤተ የናንተንም ቤት በደስታ ትሙላላችሁ አብሽዬ ሩታዬ እንኳን ደስ አላችሁ
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 6 ай бұрын
አሜን ፫
@hewotwendemnew2514
@hewotwendemnew2514 6 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አብርሽየ &ሩታየ የኔ ፀባየ ሰናይ የሆንሽ ልጅ አብርሽየ በድጋሜ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰክ በጣምምምምምምም ነው ደስ ያለኝ ውዶቸ እዲሁም ጓደኞቹ አጠቃላይ ተባረኩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HappyAntenna-em7qo
@HappyAntenna-em7qo 6 ай бұрын
ሙቢ የእነሞር ምርጥ እና የዋህ ትህክለኛ ሰው ለአንተም የምትፈልጋትን የምትሆንህ ልክ እንዳንተ ሸበላ ማልቴ ቆንጆ ጌታ ይስጥህና የአንተም ስኬት ያሳየን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️
@judjjd644
@judjjd644 6 ай бұрын
ይህን ያረገ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል ተመስገን ❤❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ የኔ ቆንጆ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 6 ай бұрын
😢😢😢በደስታ ማልቀሴ😢😢 እንኳን ደስ አላችሁ በፍቅር በደስታ ነፍ አመት ኑሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር ሀያል ነው ❤❤❤❤❤ከዚህ ተማሩ የተከዳችሁ ሂወት ይቀጥላል❤❤❤❤❤❤
@user-xc3gu7om4m
@user-xc3gu7om4m 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚ ያደረሰን ለዚ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤እንኳን ደስ አላቹ ሩታዬ የኔ ምሳሌ የኔ የዋህ የኔ ውብ ጨዋ እንኳን ለዚህ አደረሰሽ በደስታሽ ሁሌም እደሰታለሁ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 2 ай бұрын
ይሄኮ ለሙቤም ደስታው ነው ብዙ ለፍቶል የኔ የዋህ ውድምየ ሙቤ ላተም ሶሊህ የሆነችውን ሴት ይወፍቅህ የልብህን መሻትሁሉ አላህ ይሙላልህ ያረብ❤❤❤
@user-sw6bu3sf8y
@user-sw6bu3sf8y 6 ай бұрын
የሙቢ ዉጤት ነዉ ጓደኛ መባል አይገልፀዉም❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አላቹ
@solomontesfay2806
@solomontesfay2806 6 ай бұрын
ህይወት በፈቀደችልህ መንገድ ተጓዝ ሙቢ ለዚህ ሁሉ መሳካት ከእግዚአብሔር በታች የመልካም ጓድኛህ ውጤት ነው አብርሽና ሩታ እግዚአብሔር አይለያችሁ የአብርሃምን ፀጋ ያልብሳችሁ❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዷ
@user-lo6gl6ey8b
@user-lo6gl6ey8b 6 ай бұрын
ማሻአላህ መብሩክ❤❤ በፍቅራችሁ አድናቂያችሁ ነኝ እድሁም ደስ ትሉኛላችሁ ፈጣሪ ይባርክላችሁ❤❤
@ematiluputracoyboy5753
@ematiluputracoyboy5753 6 ай бұрын
ወይኔ እደት ደስ እዳለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የአላህ በናተ ጭቀት ልማት ማሻአላህ ህይወት ይቀጥላል እልልልልልልልልልል ስደተኛዋ እህተችሁ እኮን ለዚህ አበቃችሁ ብያለሁ ❤❤❤❤❤❤
@gloryglorymanunaitedababa9389
@gloryglorymanunaitedababa9389 6 ай бұрын
ሩታዬ እንኳን ደስ አለሽ እስኪ የነዚህ ልጆች ደስታ ምየስደስታችሁ ሁሉ በለይክ አሳዩኝ! ❤❤❤❤✌👌🙏🙏🙏
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ ልዩ
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ማር❤
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Never_gonna_give_you_up000
@Never_gonna_give_you_up000 6 ай бұрын
ደስታዬ የሞላው ቅዱስ አምላክ የመቤቴ ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው ❤እልልልልልልልልልልልል
@user-tt9yr4go8z
@user-tt9yr4go8z 6 ай бұрын
አብርሽ እንኳን ደስ አለክ ውድ ወንድሜ እንኳን አንቸ እኛራሱ እንዴት ደስ እንዳለን ብታይ! ባንተ ደስታ የኛ ደስታ ወደር አጣ ።ከዚህ በኋላ ያለው ሕይወትክ :ያማረ የጣፈጠ ፈጣሪ ያድርግልህ አንተንም እሩታንም በጣም በጣም እንወዳችኋለን ❤❤🥰🤗
@aynalemwaza1982
@aynalemwaza1982 6 ай бұрын
እንዃን ለዚህ ቀን አበቃቹ አብ&ሩታ በጣም ደስ ብሎኛል ጌታ መጨረሻቹ ያሳምረልችሁ ❤❤❤❤❤
@lubabamuhamed7704
@lubabamuhamed7704 6 ай бұрын
የሙቤ ውጤት ነው ከፈጣሪ በታች እድል በሠጠችህ መንገድ ተጓዝ ያለው ነገር መማር ለፈለገ ለብዙ ሠወች ትምህርት ነው ሙቤ አንተንም አላህ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ እናንተንም አላህ ዘላቂ ያርግላችሁ
@FouziyaYusuf-zi2kp
@FouziyaYusuf-zi2kp 6 ай бұрын
Wowwwwww
@FouziyaYusuf-zi2kp
@FouziyaYusuf-zi2kp 6 ай бұрын
እንኮን ደስ አላችህ
@tsehaybirahanu3495
@tsehaybirahanu3495 5 ай бұрын
❤❤❤🎉
@user-yn2ul3xy6b
@user-yn2ul3xy6b 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤wwwwwwwwww.mashallaa
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 6 ай бұрын
በሥላሴ በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረዉ ነገር በጣም ደስ ብሎኛል እኳን ደስ አላችሁ የአብርሽ ቤተሰብ በሙሉ 🥰❤️🌹
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዷ
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 6 ай бұрын
@@HtymiTuba5335 እሽ
@user-zt1ih3wy8h
@user-zt1ih3wy8h 3 ай бұрын
በእውነት 😢😢አርሽየ ሩታየየኔውዶች እንኳን ደስአላችሁ በጣምደስይላል ሁላችሁም ደስትላላችሁ❤❤❤❤❤
@weynishetfantahun3032
@weynishetfantahun3032 5 ай бұрын
ዋዉ እንኳን ድስ አላችሁ ማተባችሁ ሲያምር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@SalamSalam-ex1fr
@SalamSalam-ex1fr 6 ай бұрын
ከነሱ ይልቅ የጋደኞቻቸው ደስታ ደስ ሲሉ እንካን ደስ ኣላቹ🎉❤
@user-di6rg2mc7e
@user-di6rg2mc7e 6 ай бұрын
በጤም ኤፋ ጨቆት ራሱን ያዘ ስበረከክ
@foziroyal479
@foziroyal479 6 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ወላሂ ከልብ የመነጨ ደስታ ተሰማኝ የታሰበ ቢሆንም በቅርቡ ያደረገልን የሙቢ ለቅሶ ውጤት ነው❤ አቦ ሺአመት ያኑራችሁ🥰🥰
@ttlove618
@ttlove618 4 ай бұрын
ዋው ደስ ይላል እረጅሙ ልጅ ከአንተ በላይ ነው ደስ ያለው
@samera1201
@samera1201 6 ай бұрын
በእውነት በጣም ደሰ ነው ያለኝ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እኳን ደሰ አላችሁ የሰው ልጂ መጀመሬው ሳይሆን መጨረሻው ሴምር ነው መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤🎉❤
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 6 ай бұрын
አቤት የመዳም ቅመሞች 1minገና ከተለቀቀ ከምንግዜዉ ቀደማችሁኝ😂 እንኳን ደስ አላችሁ የአብርሽ ቤተሰቦች❤❤
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 6 ай бұрын
😂😂😂
@tamriymam2101
@tamriymam2101 6 ай бұрын
እኔ ራሱ መጀመርያ ሆናለሁ ብዬ ብገባ ሞልቷል😂😂😂
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 6 ай бұрын
wollhe eni seta sata kuchu beya setabeki biyata edamilatagi😊😊😂😂❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ማር❤
@user-fn1tc3ib5w
@user-fn1tc3ib5w 6 ай бұрын
በጉጉት ምንጠብቀው የነብረ ነው 🤣🤣🤣💋
@elsabetmekuante1558
@elsabetmekuante1558 6 ай бұрын
ወይ እኔስ ከምንም በላይ ምወድላቸው የእነዚህ ወጣቶች ማህተባቸው ነው ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@helenendalew6673
@helenendalew6673 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y 6 ай бұрын
በጣም❤❤🎚💚
@user-he1zy8gz7y
@user-he1zy8gz7y 6 ай бұрын
የአቅርሽ እና የሩታ ደስታ ማለት የእኔም ደስታ ማለት ነው እንኳን አደረሳቹ አብርሽዬ❤❤❤🙏
@tangistne
@tangistne 6 ай бұрын
በጣም በጣም ይገርማል በመጀመሬ እኳን ደስ አለህ ወድሜ የሚገርም ፕሮግራም ነዉ እዉነት እዉነት የሚገርም ነዉ ❤❤❤❤❤
@samritube645
@samritube645 6 ай бұрын
*ከፋጣሪ በታች የሙቤ ውጤት ነው ሙቤ ተባረክ ያንተንም ደስታ ያሳየን እሩታና አብርሽ ለሰርጋችሁ ያብቃን*
@nardi48
@nardi48 6 ай бұрын
በደስታ ብዛት አለቀስኩ እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉የማዳም ቅመሞች እኮ እንለያለን ካለቀሰው አልቅሰን ከተደሰተው ተደስተን❤❤❤❤
@awelendris-xc4tl
@awelendris-xc4tl 5 ай бұрын
እውነትበጣም ደሥይላል በፈጣ ሥም እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤ ከናተ ጋር ይሁንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mv7ds6tq9f
@user-mv7ds6tq9f 5 ай бұрын
Wow mebruk des blognal ayleyachu tasqenalachu mashaalah
@tgtube4089
@tgtube4089 6 ай бұрын
አብረሽ ጀግና ይሄን ነበር የፈለኩት አንተን ንቃ የሄደች ፍቅር አሁን ክብርህን ትይ በተለይም የእርሷ ቤተሰቦች በዚህ አይቁም አሁንም ከዚህ በሚበልጥ ክብር እንጠብቃለን በርቱ 🎉🎉
@hayaatgobbee9549
@hayaatgobbee9549 6 ай бұрын
ትክክልይቀጥላልእረረይበሉፈጣሪየተሻሰጠዉሩታየንግሰቲቱ❤❤❤
@kidsttube3111
@kidsttube3111 6 ай бұрын
እስኪ ማነው እደኔ በደስታ ያለቀሰ😢እኳን ደስ አላችሁ አብርሽና እሩታ ❤❤❤❤❤
@user-pb7ik5ff4n
@user-pb7ik5ff4n 6 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል አብርሽና እሩታዬ እኳን ደሰ አለቹ ሁላቹም ❤❤❤❤
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 6 ай бұрын
ማርያምን የድሮ ፍቅረኛህ ግን ቤተሰቦች ምን አርጊ ብለዉ ነዉ የነጠሉት ከዝህ ፍቅር ከሆነ ቤተሰብ 😢😢 ለማንኛውም እንኳን ደስ አለህ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z 5 ай бұрын
የዱሮ ለመባል ገናናት አምስት ወርኮ ነው ተለያያዩ
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k 6 ай бұрын
ቡታጅራ ትንሿ ወሎ የፍቅር ሀገር ❤አብርሽ እንኳን ደስ አለህ ❤❤❤
@user-zx1px4im7i
@user-zx1px4im7i 6 ай бұрын
የሙቢ ምክር የሩታ ፈቅር ያብርሽ የዋህነት እንኩዋን ደስ አላቹህ ሩታዬ እንኩዋን ተሳካልሽ ቂመም የሆንሽ ልጅ ❤️❤️
@NetsanetKnfe
@NetsanetKnfe 5 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንካዕ ደስ በለኩም አብርሽ እና ሩታ ክፈትወኩም ማዓት እኮ ይግበኦም እዩ ትብሉ እስኪ
@user-we4zk9lh4f
@user-we4zk9lh4f 6 ай бұрын
እልልልልልልልልልል ደስታየ ወደር የለውም በእውነት እግዝአበሄር አምላክ ለፍሬ ያብቃችሁ አይለያያችሁ ውዶችየ❤❤❤❤❤
@DenkenashTube-pu6lv
@DenkenashTube-pu6lv 6 ай бұрын
አብርሽ እና ሩታ እንኳን ደስ አለቹ ❤❤❤እሄንን ደስታ እየጠበቃቹ የነበረቹ የመደም ቅመሞቼ እንኳን ደስ አለቹ❤
@user-mb8zn1zq4c
@user-mb8zn1zq4c 6 ай бұрын
አቤት ማህተባቸው የቡታ ጅራ ልጆች ማህተባችሁ ልዩ ነው ✝️❤️❤️❤️❤️
@fasikawande3558
@fasikawande3558 6 ай бұрын
በጥም
@user-ep1ch3ui5e
@user-ep1ch3ui5e 6 ай бұрын
በጣም 😢😢❤❤
@user-mt2ld1mn5l
@user-mt2ld1mn5l 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉Waw betam desylali yabram n yeshari unlach
@user-bt3jp6sf6l
@user-bt3jp6sf6l 3 ай бұрын
ደስሲሉ ❤አላህያሳምርላችሁ ዉለድ ክበድ😊❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 6 ай бұрын
ሩታየ የእውነት አፍቃሪ ናት ከዚህም በላይ ይገባታል ቀለበት ልብ አይሆንም ዋናው ነገር የልብ መተሳሰር ነው የእናተ ደግሞ ልባችሁ ተሳስሯል ❤❤❤❤❤
@FatimaAaassa
@FatimaAaassa 6 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ አብርሽ እና እሩታዬ እንኳንም ለዚህ ያበቃችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩልን ወልዳችሁ ሳሙ እንወዳችሀለን❤❤❤ ግን የኒ በደስታ ማልቀስ ምን ይሉታል 😢 የመዳም ቅመሞች እናንተም ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤😊
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 6 ай бұрын
እልልልልል እልልልልልል እኳንደሥያላችሁ ሩታየ ርብርብ. ደስታችሁ ደሥታችንነው. ትልቅቦታያድርሳችሁ ታይን ያውላችሁ ይጠብቃችሁ. በጣምደሥነውያለኝ ወላሂ. ሠርጋችሁን እንጠብቃለን. ደሞምይሳካላችሁዋል.
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 6 ай бұрын
የዛሬው ቀን ልዩ ነው ቃና ዘገሊላ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቅዱስ ሚካል ለእናንተ መቼም የማይረሳ ቀናችሁ ነው እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ ቅዱስ ሚካኤል ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 6 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዷ
@melkamelka23
@melkamelka23 6 ай бұрын
ድምሪኝ
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ደምርኝ የኔ ማር❤
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 6 ай бұрын
በጣም ❤❤❤❤
@SaadaAhmed-mb1io
@SaadaAhmed-mb1io 6 ай бұрын
ማሻአሏህተባረከላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልዩቀን❤❤❤❤❤❤
@user-iu3ks8xd3u
@user-iu3ks8xd3u 6 ай бұрын
ያገባታል የኔ ልዩ የኔ ፀባየ ሰናይ ሩታ ❤
@EmebitHassen-fk9hi
@EmebitHassen-fk9hi 3 ай бұрын
ወኔሩታየ የኔማር እኩዋንደስ አለሺ ደሞ እዴትእዳማሺ ከዛችኛይቱ በሶስት እጥፍ ትበጫለሽ ወላሂ የኔ ሳቂታ የኔቁመተ መለሎ ስወድሺ አብርሺየ ሴትነኝሽ ደሞእዳቀና
@temimaahmed9451
@temimaahmed9451 5 ай бұрын
የኔ ማልቀስ 💍💍💍💍💍💍 የኔ እስከሚመስለኝ ዴረስ ❤❤❤❤❤
@fatmah1744
@fatmah1744 6 ай бұрын
ሙቤ እንኳን ደስ አለህ ሩታ አብርሽ እንኳን ደስ አላችሁ🥰🥰❤❤ሙቤን የምትወዱ ብቻ እኔ ወድድድድድድ👍👍👍👍👍የኔ የዋህ የባለፈው ለቅሶ እንኳኔ ደስ አለህ🥰🥰
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ቤተሰብ አድርግኝ የኔ ማር❤
@Mebratselemun
@Mebratselemun 6 ай бұрын
10 ግዜ ኣይቼ እማልጠግባቹ የንየ መልካሞችA&Rፈጣሪ ይጠብቅልኝ😘😘😘💘💘💘🌿🌿
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 6 ай бұрын
በስመ አብ መስቀላችሁ በሩቅ ድምቀቱ ይጠራል ❤❤❤ እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ በቤተክርስቲያን ጋብቻህ ቢሆን ብየ ተመኝሁ እናም ካጪር ቀሚስ ከሱሪ መልበስ ነጻ አድርጋት በተረፈ እግዚአብሔር በቤቱ ያጸናችሁሁ. ።።። መስቀል ትሰር በሀይማኖቷ እድጠነክር አግዛት ሳያት ማህተብንኳ የላትም አስብበት ዋናውሀይማኖት ነው።
@MdEt-um2vc
@MdEt-um2vc 4 ай бұрын
በጣምደሥይላልየተባረከየተቀደሠጋብቻያርግላችሁ❤❤❤❤❤
@selamyamenemh1100
@selamyamenemh1100 6 ай бұрын
ተመሰገን የሰው ልጅ ጅማሬው ሳይሆን ፍፃሜው ሰያምር ነዉና እግዚኣብሔር መጨረሻቹ ደሰ ብሎናል 🤲❤❤❤
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 6 ай бұрын
ውቤ ግን በጣም ምርጥ ሰው ነው ጌታ መችም እዳትለዩት አብራችሁ ሆኑ አግዙት❤❤❤
@user-ye8ev5vl3x
@user-ye8ev5vl3x 6 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜየ ሳያችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ መልካም ጋብቻ
@user-ik5qb1qd7n
@user-ik5qb1qd7n 6 ай бұрын
ደሥሥትሉ ሱስየሆናችሁ ቤተሰቦች ናችሁ አብርሺና እሩታ ደሥታችሁ ደሥታችንነዉ በጣም ደሥብሎኛል ለዚችቀን ያበቃችሁ አምላክ ምስጋና ይድርሰዉ ኑሩልኝ በደሥታ❤❤❤❤❤❤
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 6 ай бұрын
አብርሺ& ሩታ እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ አድናቂዎቻቸው በላይክ ግለፁልኝ ❤❤👌በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ያሰባችሁት ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያላገባን እድናገባ ያልወለድን እድንወልድ እግዚአብሔር ይርዳን አሜንንን ❤🙏
@zebabasultan1239
@zebabasultan1239 6 ай бұрын
የእናንተ ዘበኛ ሆኘ ቀረሁ ይኸው ለ3ኛ ጊዜ እያየሁት ነው የሰውን ደስታ ከማየት በላይ ምን ያስደስታል የምር በጣም እወዳችኋለሁ ፍቅር እስከ መቃብር አብርሽና ሩታ ውድድድድ❤❤
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 3 ай бұрын
በእውነት እኔ 3 ወይ 4 ኛ ግዜ እያየሁትነው እዳዲስ ወዳ ሀላ እየተመለሰኩኝ😂😂😂😂
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 6 ай бұрын
ደስ ይላል የሰው ደስታ ደስ ያሰኛል ተባረኩ ጋብቻችሁ የአብርሀም እና የሳራ ይሁን
@user-is4ld3ns1j
@user-is4ld3ns1j 5 ай бұрын
ማሻአላህ መልካም ጋብቻ እስከ ዘላለም እመኛለሁ የሁለት የፍቅር ስው እውተኛ ነው ደስ የሚል
@user-nq1lr7ug4x
@user-nq1lr7ug4x 6 ай бұрын
ሙቤ ይሄ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው እንዳንተ ያለጋደኛ ለሁሉም ይስጥ አብረ እንካን ለዚህ አብቃህ💖💖💖💖💖💖💖💐💐💐💐💐👍👍👌👌🙏
@monalzaial9310
@monalzaial9310 6 ай бұрын
በእውነት የመጀመሪያዬ ነው ኮሜንት ስጽፍ ዝም ብየ ማለፍ አልቻልኩም በጣም ደስ ብሎኛል ደስታና ሳቅ ይሁን ኑሮአችሁ ደግሞ ተጋብታችሁ ልጃችሁ ያሳየን የአብርሃምና የሳራ ያድርግላችሁ በጣም እወዳችኋለሁ 😘❤❤❤❤
@user-th8md4jl3c
@user-th8md4jl3c 4 ай бұрын
ዋው በጣም ነው ደስ ምትሉት እስከ መጨረሻው ፍቅራቹ ያብዛላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@betyascnkimamo3682
@betyascnkimamo3682 6 ай бұрын
እሩታዬ አብርሽ እንኳን ለዚችቀን አበቃችሁ እግዚያብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የተዋሕዶልጆች እንኳንለቃናዘገሊላ በሰላም አደረሳችሁ✝️⛪🙏
@SurprisedCoastalBeach-iy9ec
@SurprisedCoastalBeach-iy9ec 6 ай бұрын
amen enkuan abro aderesen ema❤❤❤❤
@msiganasisay4977
@msiganasisay4977 6 ай бұрын
ሰዉ የሚወለድበትንና የሚሞትበትን ቀን አያቅም ይህን ደስ የሚል ቀን ግን ያቃል እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-fm3su4yv1v
@user-fm3su4yv1v 6 ай бұрын
ቤተሰብ አድርግኝ የኔ ማር❤
@AliaALIA-fh4hj
@AliaALIA-fh4hj 6 ай бұрын
ኗጀኘኘ
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 59 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 81 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
ሩታ እና አብርሽ ተገናኙ .አፉቅሬሃለው አለችው 😱😭😭
17:14
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 330 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.45 "አማረኝ" pt.2
34:22
ebstv worldwide
Рет қаралды 112 М.
@ArtsTvWorld @DrSaraFamilyDoctor @forxentertainment5224
8:53
Bontu Shaashee
Рет қаралды 8 М.
ሩታ አርግዣለው አለችው .አብርሽ ደነገጠ🙈😭
20:05
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 344 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН