የቶፊቅ እና ሶፊ ልዩ የፊጥራ ፕሮግራም🎉❤️

  Рет қаралды 97,495

Lij Tofik

Lij Tofik

3 ай бұрын

Пікірлер: 1 100
@Efrem946
@Efrem946 3 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስስስ የሚል ጊዜ ነው ያሳለፍነው ቶፋዬ ወንድሜ ክበርልኝ🙌🙌❤
@EkramEndtis
@EkramEndtis 3 ай бұрын
ኤፊ❤❤❤ምርጥ ሰው ሰወድህ
@EmanJaabare
@EmanJaabare 3 ай бұрын
ዉዲ ወዲማቺን❤❤❤❤❤❤ክበረልኚ
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ኤፋዬ ምርጤ
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h 3 ай бұрын
ኤፋየ ስው አክባሪ ❤❤❤🎉🎉🎉
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 3 ай бұрын
ኤፊ ምሪጠ ስዉ❤❤❤❤
@HeluTube940
@HeluTube940 3 ай бұрын
ሀገሬ በዘር በሃይማኖት ሊከፋፍለን የሚመጣዉን ሰይጣን ይያዝልሽ🙏🙏😘😘
@user-gc4sj2qx3t
@user-gc4sj2qx3t 3 ай бұрын
አሚንንን
@HayaArgaw
@HayaArgaw 3 ай бұрын
አሚንንን
@AwaLeyla-nr8te
@AwaLeyla-nr8te 3 ай бұрын
አሚንንንንንን😢😢😢😢😢
@ያራብ
@ያራብ 3 ай бұрын
አሚን ያራበል አለሚን❤🎉🎉
@roozrs8707
@roozrs8707 3 ай бұрын
Amen 🙏🏼
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 3 ай бұрын
ሁሉም ሙስሊም ክርስቲያን እንደዚህ ተከባብሮ በዘር ሳይከፋፈል ማየት የናፈቀዉ ብቻ 👍👍😥😢
@MoloHolo-nm5iu
@MoloHolo-nm5iu 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senaitmerid6147
@senaitmerid6147 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤💕💕💕💕
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 3 ай бұрын
እኔን😢😢😢❤❤
@ያራብ
@ያራብ 3 ай бұрын
እኔ ወላህ ደስ ይለል👌👌👌👌እንሸ አላህ በዝ ይቀጥለል 🎉🎉
@EbSShort
@EbSShort 3 ай бұрын
ማሻ አላህ የወንዶች አለባበስ ያምራል ሴቶቹ ግን ኢትዩ ያሉት ደረታቸው ካልታየ ደስ አይላቸው ግን ለምን ይሆን መልካም ኢድ ኩል አም አንቱም ቢኸይር❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 ай бұрын
አረብ ሀገር ያላቹሽእህቶች ጀግኖች ናቸው የሚል ላይክ ግጩ እኔ ትልቅ ክብር አለኝ
@zynab7786
@zynab7786 3 ай бұрын
ደምሪኚ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 ай бұрын
@@zynab7786 እሺ ውዴ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 3 ай бұрын
@@zynab7786 ቤትሽ እኮ ባዶ ነው ውዴ
@semiraasnake9790
@semiraasnake9790 3 ай бұрын
እናመሰግናለን😊
@user-xg9rd1sv6c
@user-xg9rd1sv6c 3 ай бұрын
❤በትክክል ማሸአለህ በጠም ደሰይለል
@BirukTube1624
@BirukTube1624 3 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MdHasan-tn6ds
@MdHasan-tn6ds 3 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤ብሩኬእናንተንምፈጣርይጠብቃቹሁ,እወዳቹሀለሁ
@user-bo7wx9wu6t
@user-bo7wx9wu6t 3 ай бұрын
አምን
@user-rc1jv6ks
@user-rc1jv6ks 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ምሩኬ ቴኪዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ወድሜ
@hawaseid3477
@hawaseid3477 3 ай бұрын
አሚንንን እናተንምአላህይጠብቃችሁ❤
@RgayhRgayh
@RgayhRgayh 2 ай бұрын
አሚን አሚንወድሜ❤❤🎉🎉🎉
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 3 ай бұрын
ክብር ለሶፊ የእኔ ጀግና ሴት ይህን ሁሉ ሰርተሽ ያስፈጠርሽ ባለሙየ በጣም ደስ ይላል❤❤❤
@user-zp3vf2ft9n
@user-zp3vf2ft9n 3 ай бұрын
በጣም ያለ አጋዥ
@hayathayat9273
@hayathayat9273 3 ай бұрын
ኤፍኮ ምርጥ ልጅነዉ ይሄን ህፃን ልጅ በሄደበት ይዞትነዉ እሚሄደዉ
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 3 ай бұрын
በእዉነት❤❤❤ ይለያል ኤፍሬም❤❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 3 ай бұрын
​@@TsehayMelese-qq9szምኑነው
@kuwaitjamilaa1058
@kuwaitjamilaa1058 3 ай бұрын
በጣም
@kadeejakadeeja-nq6lx
@kadeejakadeeja-nq6lx 3 ай бұрын
ግንኮ ይመሳሰላሉ ልጁ ነው መሰል
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 3 ай бұрын
ጋርዱነዉደስሲል
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 3 ай бұрын
የመዳም ቅመምን ያገባ ወንድ እኮ የታደለነው ንፅህና ሙያ ከኛጋነው። ተውፊቅ ሶፊን የመሠለች ጀግና ሚስት አላህ ስለሠጠህ አልሀምዱሊላህበል።
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 3 ай бұрын
ይቺ ናት ሀገሬ ኢትዮጵያየ ❤ ሙስሊም ክርስቲያኖች ተዋደው ያሉበት ፍቅሩን ያብዛልን🤲
@zadolove9583
@zadolove9583 3 ай бұрын
ቶፊቅ እና ሶፊ በጣም እናመሰግናለን ብታጀራዋችን ሰለጋበዛችልን
@MohamedNoor-zj1xh
@MohamedNoor-zj1xh 3 ай бұрын
ያአላህ ከሀጂነቢ ሰው አተ ጠብቀኝ እህት ወድምቸ ድናችንን እንወቅ ዱንያ ብላሽናት
@firdoushabasha
@firdoushabasha 3 ай бұрын
በጣምይህሁሉወድመሀልእድህሆኖ
@rukiya7187
@rukiya7187 3 ай бұрын
امننن يارب❤🎉
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ 😊😊😊😊❤❤❤ ሶፊ ግን አለባበስሽን አስተካክይ እጂጌ ሙሉ ልበሽ
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 3 ай бұрын
ከዚሁሉ ሰው ኤፊና ትንሹን ብቻነው በጣምየምወደው❤❤❤ትለያላችሁ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 3 ай бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ፕሮግራም ዴስ ሲል ምርጥ ጀምአ ግን የጠፋውን ልጂ በሰበቡ አየነው የወልዲያውን ልጅ ሶፊ ባለሙያ ናት የምትሉ👍👍
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 3 ай бұрын
ጆን በጣም የምንወደው የወልደያ ሸበላ ጠፍቶ ነበር አየነው።እባክህ ወንዲማችን አትጥፍ ።ወልደያግን ኔት የለም ግን
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 3 ай бұрын
ገዳም ገብቶ ነው ​@@tube-yi8tg
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o 3 ай бұрын
ማሽአላህ ሶፊ ግን አለባበሥሽን አሥተካክሊ ሥቀጥል ጠረሀሽን ሥትለብሽ ጆሮሽን አታውጭ አያምርም የምር ጆሯቸውን አውጥተው እሚለብሱ እንዴት እንዴሚያሥጠሉኝ የምር አንችም እንዴሡ አትልበሽ ከይቅርታጋር በተረፈ ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ🎉😘😍😍
@rtytnew4440
@rtytnew4440 3 ай бұрын
አረይ ለስዋ ካመራትስ እንዴ
@yarab4997
@yarab4997 3 ай бұрын
ተውፊቅ ሳሬ ቁምነገር ሰራክ በጣም ደስ የሚል ፍጡር ጋደኞችክ 👍
@user-ol7gn9yw7q
@user-ol7gn9yw7q 3 ай бұрын
የሶፊ የቤት እቃወች ቆንጆ ናቸው ማሽአላህ
@hayah2326
@hayah2326 3 ай бұрын
የሰው ደስታ ሚያስደስታችሁ ብቻ❤👍👍👍
@mekiamekia459
@mekiamekia459 3 ай бұрын
የሶፊ ሂጃብ ሊወድቅ 1ሀሙስ ነው የቀረው አትሻብኝ ጌታዬ ባልየውም ደዩስ ነገር ነው መሰለኝ
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 3 ай бұрын
ካላስተዋት ጠማለች
@Fatumamohammed-lp4ev
@Fatumamohammed-lp4ev 3 ай бұрын
ተንሸራታች ስለሆነ በጣም ስለሚያስቸግርነውውደ
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 3 ай бұрын
መቸ ጠመጠመችዉ ሢጀመር​@@Fatumamohammed-lp4ev
@halima7993
@halima7993 3 ай бұрын
ስሚሺራተት ነው ገን አለባበስ ይቀራታል
@user-pr4wf4eh4v
@user-pr4wf4eh4v 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@userenter2635
@userenter2635 3 ай бұрын
ምርጥ ጓደኛሞች ስወዳችሁ እንዲህነው የሚምርብን👌👍❤ሶፊ ባለሙያ❤❤❤ደስ ስትሉ ትንሹ ትልቅ ደረጃ ላይ ፈጣሪ🙏 ያድርስክ የትንሺ ትልቅ❤ኤፍ የሳቅ ምንጭ እኮነው❤
@WiaTube770
@WiaTube770 3 ай бұрын
አይለያያችሁ ቶፋ ሚስትህ ግን አለባበሷ ሙስሊም አትመስልም ኧረ መሰልጠኛም የላት
@user-lf5mc9qb3o
@user-lf5mc9qb3o 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@user-nl7mv5pe8i
@user-nl7mv5pe8i 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-qr8hu4jd2d
@user-qr8hu4jd2d 3 ай бұрын
ትክክል ለሞላ ልብስ እጅጌ ሙ እኳን ብትለብስ ምን ትሆናለች ሂጃብ ብታረገውስ ምን ያሥቸግራታል ሱበሀን አላህ ግን ከወንድዮው ነው
@user-mx1kc1ww1o
@user-mx1kc1ww1o 3 ай бұрын
አዎ። ወላይ። ሳፈ። ነገረ የሰዝናል። አለባበሷሸ አሰተክክል😢😢😢😢😢😢
@user-tj4ne1tp1i
@user-tj4ne1tp1i 3 ай бұрын
ተሸፉናለች መቸም ከዝህ የበለጠ ምን ትሁን እዳዉ እኝ ሰወች ስንባል ለሰዉ እከን አናጣም ጡሩ አለም
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b 3 ай бұрын
ሶፊየ ባለሙያ ናት ማሻአላህ ❤❤
@seade127
@seade127 3 ай бұрын
እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስና ይሄ ሚስኪን ህዝብ በፍቅር ይኑር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HaymiTube138
@HaymiTube138 3 ай бұрын
ይች ነች ኢትዮጵያ 💚💛❤👈
@Aishaatube9976
@Aishaatube9976 3 ай бұрын
አርብ ሀገር የሰራች ሴት ያገባ ሰው ፊት አያፍርም የምትሉ like ገጩ 👍👍👍👍
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u 3 ай бұрын
ቀላል
@user-qs2ld3gz6z
@user-qs2ld3gz6z 2 ай бұрын
እኔ አልችልም ምንም😂
@user-ol7gn9yw7q
@user-ol7gn9yw7q 3 ай бұрын
ይሄን ሁሉ ሶፊ ከሆነች የሰራችው ሳላዴንቃት አላልፍም የኔ ጀግና
@user-zp3vf2ft9n
@user-zp3vf2ft9n 3 ай бұрын
አይ አች ነሽ የሰራሽላት😂😂😂
@user-ol7gn9yw7q
@user-ol7gn9yw7q 3 ай бұрын
@@user-zp3vf2ft9n ህፃንኮ ናት ወላሂ ጎበዝ ናት ጎረበቴ ብትሆን አግዛት ነበር
@astuastu9903
@astuastu9903 3 ай бұрын
አንደኛ ኳማች ነኝ እቃ አጥቤ ጨረሰኩ ለይኩኝ በረታቹሁ የመዳም ቅመሞች ትንሸ ነዉ እረመዳን ሊፈታ 3ቀን ቀረዉ እንኳን ደሰ አለቹሁ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 3 ай бұрын
አላህ ፆማችን ይቃባላን ፆማው ካታጣቃሙታ ዳጋግ ባርያወች ያርጋን ያርብ ጉሉ አሚን 😢አላቃብን ኦኮ ራማዳን 😢😢😊
@user-tn5bd2fg5x
@user-tn5bd2fg5x 3 ай бұрын
አሚን
@SeadaSeada-ik3sv
@SeadaSeada-ik3sv 3 ай бұрын
ኤፋ በሄደበት ድምቀት ነው
@user-lf6ee3gq6f
@user-lf6ee3gq6f 3 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል አንድነታችው ውበታችሁ ነው ውበታችሁ በፍቅር ነው እና ሌላውን ያስተምራል ስለሆነ ጥሩ ነው አይለያቹ በርቱ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@kamiletube3956
@kamiletube3956 3 ай бұрын
የኢስላም ልጆች በተለይ አገር ያላችሁ ለኢድ ሶላት እራሳችሁን ጠብቁ በዛላይ አላህ ይጠብቃችሁ እህቶድሞቸ እወዳችኋለሁ አላህ ይጠብቃችሁ🙏🙏
@mahitube3690
@mahitube3690 3 ай бұрын
ዋውው ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤ይመቻችሁ
@user-zw7xm2ki7t
@user-zw7xm2ki7t 3 ай бұрын
Andinetun wededkuu uufff😢😢❤ Bexam Gobaz nesh yemer yihen hulu bichash serash tebaraki so❤
@halehale7257
@halehale7257 3 ай бұрын
ኤፍሬም በጣም ጎበዝ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Sariy177
@Sariy177 3 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ
@ያራብ
@ያራብ 3 ай бұрын
አሚን
@user-qb3ml6ph8l
@user-qb3ml6ph8l 3 ай бұрын
አሚንንንንንን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌸🌸🌸
@user-dx5kf7hf6l
@user-dx5kf7hf6l 3 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@almaztesfalem7289
@almaztesfalem7289 3 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@NebaMohammed
@NebaMohammed 3 ай бұрын
Amin
@yirgalme7190
@yirgalme7190 3 ай бұрын
ደስ ስትሉ አንድነት ማለት ይህ ነው በርቱልን አይለያችሁ ያመት ሰው ይበላችሁ
@hayatali5711
@hayatali5711 3 ай бұрын
ማሻአላህ ስታምሩ አይለያችሁ ሶፊ በጣምነው የምታምሪው አለባበስሽን አስተካክይ❤
@zinetendris9240
@zinetendris9240 3 ай бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ የሶፌ የአለባበሰ ዲዛይኖ ለምን ጥለሺ ዝብለሺ አቴጂም እህት ዴሞ እዴዛ ሰልሺ እዳትቀየሚ❤ ግማሺ ጎንሺን ለብሰሺ ግማሺ ጎንሺን ገልጠሺ ምንይሉታል ባአላ አሰተካክለሺ ልበሺ አቺ ቆጆነሺ ለምን ታበላሻለሺ ነው ጆሮሺን እዲያውልሺ ፈልገሺ ነው❤
@firdoushabasha
@firdoushabasha 3 ай бұрын
ይገረማልብቻ
@aminaahmad7851
@aminaahmad7851 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምራላችሁ
@yahlam82
@yahlam82 3 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ በጣም ደሥ ትላላችሁ 🎉🎉🎉
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 3 ай бұрын
ማሻ አለህ ደስ ይላል በርቱ. ሶፊ ጎበዝ በለሙያና ጠንከራ ናሽ ማሻ አለህ. ግን ምክራችን ስሚ ህጀብሽን አስተከክይ
@tayyaba181
@tayyaba181 3 ай бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው🎉🎉🎉🎉ሰው ከፈለገኮ ተስማምተው መኖር ቀላል ነበረ አንዳንድ ሰዎች እያበላሹት ነውጂ
@user-zu4bq1bg1q
@user-zu4bq1bg1q 3 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላለችሁ ❤❤ አላህ ለፍሪ ያብቃችሁ
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 3 ай бұрын
ተባረኩ🙏🥰
@user-vb8qr3jk8n
@user-vb8qr3jk8n 3 ай бұрын
መሸአሏህ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤
@reemahmad3374
@reemahmad3374 3 ай бұрын
ደስ ስትሉ ሶፊዬ የኔ ባለ ሙያ❤
@RanaZaidan-os7ux
@RanaZaidan-os7ux 3 ай бұрын
Wow sitamru sofiye tebareki gobez set nesh
@user-ud1xl9bf9g
@user-ud1xl9bf9g 3 ай бұрын
ማሻአላህ ወላሂ በጣም ደስ ትላላችሁ
@user-ly9cb5xv2o
@user-ly9cb5xv2o 3 ай бұрын
ማሻአላህ አይልያቸሁ በጣም ታምራላችሁ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@fal7583
@fal7583 3 ай бұрын
ወይ ኢፊየ የኔሚስኪን ወንድም አንደትእንደምወደውለሠውልጅያለው ክብር አሏህ ልቦናህንአይቀይርብህ ትልቅደረጃያድርስህያረብ
@user-tj3mf8mb8t
@user-tj3mf8mb8t 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ስታምሩ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤ኤፍ ልዩ ሰው🥰
@mrabdula5342
@mrabdula5342 3 ай бұрын
መሻአላህ ❤❤❤ ኤፍ አተ ትለያለህ ኮቢተር ኤዲት ኤደምወደዉ ❤❤❤❤❤❤
@user-no7gl6rh3x
@user-no7gl6rh3x 3 ай бұрын
ዋዉ ፍቅር ያሸንፍል ፍቅር ይስጠን❤❤❤❤❤
@weloyewa527
@weloyewa527 3 ай бұрын
የኔ ዉቦች ስታምሩ ሶፊዬ እዉነትም የአማራ ሴት ይሉሻል ትለያለሽሽ👍👍👍😘😘😘
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 3 ай бұрын
መሌሚሉት. የት ገር ነዉ
@weloyewa527
@weloyewa527 3 ай бұрын
@@Hayat-wz1bd ምን አልሽ
@sadahassen627
@sadahassen627 3 ай бұрын
ማሻላህ
@shageetubefiimashootube2597
@shageetubefiimashootube2597 3 ай бұрын
Sofia mashaa allah harka fayya argadhuu ❤❤❤❤
@tube463
@tube463 3 ай бұрын
አንዳንድ ሴጣኖች አሉ ሊለያዩ ሚሞክሩ እንጂ የድሮዋ ኢት🇪🇹👈 እቺ ናት
@user-ng4gu8xr8s
@user-ng4gu8xr8s 3 ай бұрын
አይለያችሁ❤እዲህነው የኢትዮጴያውያን መገለጫ!
@user-gj6rc9jt9u
@user-gj6rc9jt9u 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤wowwww Eid Mubarak bagaa geeysaan ❤❤❤❤❤
@seadamohamad2568
@seadamohamad2568 3 ай бұрын
ማሻአላህ አንድነታችሁ ያምራል
@user-iy9gd1it1x
@user-iy9gd1it1x 3 ай бұрын
Mashaallah 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Saida-on5rg
@Saida-on5rg 3 ай бұрын
ማሽላ ፍቅራቸውን አላህ ይጨምርላቸው አንድነታችንን ያዝልቅልን ፈጣሪ ቶፊቅና ሶፍያ ፍቅራችሁን አስቂላችሁ
@Zizu-tube28
@Zizu-tube28 2 ай бұрын
ደምሩኚ ውዶቸ❤❤❤🎉🎉
@rakmm4333
@rakmm4333 3 ай бұрын
ማሻአላህ ሚዜየ አብዱረዛቅ ኡስማን አህመድ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ያገሬ ልጆች
@user-kx5lx3cl3k
@user-kx5lx3cl3k 3 ай бұрын
Mash Allah wlh❤
@fatimamohammed7637
@fatimamohammed7637 3 ай бұрын
ኤፋ ይለያል ከሁሉም የምር
@user-if5hg7cc7p
@user-if5hg7cc7p 3 ай бұрын
ጆሮማውጣት ምን እሚሉት ነው ብዙ ሠው አያለሁ በወጉ ልበሺ ጆሮሺን በተረፈ ጎበዝነሺ አብሺሪ
@user-vq5jt3vg4d
@user-vq5jt3vg4d 3 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስትላላችሁ አላህ ሰላሙን ያብዛልን
@HalwyaTube
@HalwyaTube 3 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-rk1of5oy3b
@user-rk1of5oy3b 3 ай бұрын
ኤፊ😂😂😂የኔየዋህ የምወድህበምክኒያትነው😂❤❤❤❤
@hani4428
@hani4428 3 ай бұрын
ይድረስ! ~ 1- ይድረስ ሚስትህን ለፈታኸው፡ ልጆችህን ለዒድ አስበሃቸዋል? ወይስ እነሱንም ከናታቸው ጋር ፈተሃቸዋል? 2- ይድረስ የየቲሞች አጎት ለሆንከው፡ የሟች ወንድምህን ልጆች ትጠይቃለህ? ወይስ ከቀበርከው ወንድምህ ጋር ረስተሃቸዋል? 3- ይድረስ ባሏ የሞተባት እህት ያለችህ : እህትህን ትኑር ትሙት ጠይቀሀል? በልታለች ወይስ ተርባለች? ወይስ እህትነቷ ቁጥር ብቻ ነው? ይድረስ ለሁላችን፡ እጃችንን የሚጠብቁ፣ ከኛ የቀረበ ሰው የሌላቸው ቤተሰቦቻችን በምን ላይ ናቸው? በዒድ በምን መልኩ እንዲያስታውሱን እንፈልጋለን? ያቅማችንን ያክል ከልባቸው ውስጥ ደስታ ማስገባት ያሳስበናል? ወይስ ሀዘን ትካዜያቸው ምንም አይመስለንም?
@zizumohammed683
@zizumohammed683 3 ай бұрын
ፈቷቸዋል ካድሷ ጋ ፏ እያለ ነው😢
@user-ub4db3uy7c
@user-ub4db3uy7c 3 ай бұрын
Wow mash.allah ❤ 👌🏼
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw 3 ай бұрын
ዋው በጣም ጎበዝ ነሽ ሶፊ እሮመዳን ከሪም
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d 3 ай бұрын
ማነው የነቶፍ አድነት ያስደሰተው በሌሎችም ይቀጥል የምትሉ
@aziza2714
@aziza2714 3 ай бұрын
ወይኔ ቶፋ😂😂 ስሙ ለማቆላመጥ አይመችም ደሞ በአንድላይ ስለተሠባሠቡ በጣም ደሥ ብሎኛል የምር አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ🤲🥰
@benezementube2119
@benezementube2119 3 ай бұрын
የማዳም ቅመም ሆነሽ ሙያሽ ዘጭ ባይሆን ነበር ሚገርመኝ _____ ታምራላቹ ለዚህ ቤት 2 ኛ ኮሜንቴ ነው
@user-co9gf3xk9m
@user-co9gf3xk9m 3 ай бұрын
ማሻኣሏህ ስታምሩ♥♥♥♥♥♥
@zabibaysofzabibaysof7568
@zabibaysofzabibaysof7568 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ያምራል በጣም ድባቡ ደስ ይላል
@winatube1212
@winatube1212 3 ай бұрын
ቶፊ♥️😘
@user-uk9qt8uy3s
@user-uk9qt8uy3s 3 ай бұрын
ይሄ ቦሊስ በጣም ጨዋ ነው ከኢትዩ ቦሊሶች እኩል አይጠራም ልዩ ነው ለሰው ለሰት ክብር አለው ወላሂ ስልኩን ስጡኝ
@samerasamera-wj9ho
@samerasamera-wj9ho 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 ай бұрын
ማሸአላህ. ማሸአላህ. ይሄነው የኛ አድነት ❤❤❤❤❤
@user-ly6kr5gy6b
@user-ly6kr5gy6b 3 ай бұрын
❤መሸ አላህ ሶፊ ጀግና ነሺ
@adan1376
@adan1376 3 ай бұрын
አይ ኢፊዬ በሁሉም ቦታ ድምቅ የምታረገው ነገርስ
@AsAs-ck7xy
@AsAs-ck7xy 3 ай бұрын
ወላሂ ሶፊን አትሳዴብ አለባበሷን ለምን ሀገራቺንን ትረሳላቺሁ😢
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 3 ай бұрын
ሀገርሽን፣ምሰይያለሽ፣ማነው፣፣መሸፋፈን፣ግደታነው
@AsAs-ck7xy
@AsAs-ck7xy 3 ай бұрын
@@ekramemohamad7392 እናተ ትላትና የተገኝ መሸፋፈን የዛሬ መሰልጠን ህድህ አዴረጋቺሁ ምን ይወጣላታል አለባበሰሺ እያላቺሁ እምትሳዴብት ሰውን በሰድብ ነውዴ እምታሰለጥኑት በናተሰፈር
@Fato-xp2qy
@Fato-xp2qy 3 ай бұрын
እረባክሸ ሀገራችንም ባሆን ኑቃብ ምልበሱ ባይመቸንም ሂጃብን አስተካክለን ስንለብስነበር ሲጀመር ሶፊ አስተካክላ መልበስ አተፈልግም።
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 3 ай бұрын
ሀገር እና ሂጃብ ምን አገናኘው አገራችን ጃሂል ስለሚበዛ የዲን እውቀት ስለለለነው
@nebatube8687
@nebatube8687 3 ай бұрын
መች ይገባቸዋል ወላሂ
@user-cu4qh7cv7i
@user-cu4qh7cv7i 3 ай бұрын
ማሻአላህ በጣምደስትላላቺሁ
@fahedali632
@fahedali632 3 ай бұрын
ግንየትነው የምትኖሩት ኤፉእንዴትመጣ ማሻአላህአንድነታችግንያምራል❤❤❤❤
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 3 ай бұрын
አድስ አበባ
@NigstAdmase
@NigstAdmase 3 ай бұрын
ጎንደር ነው
@rahmashamil2438
@rahmashamil2438 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ግን ፕሮ ፋይልክን ከሶፊ ጋር ተነስታቹ ፒፒ አርግ
@user-gi6ze9xo3r
@user-gi6ze9xo3r 3 ай бұрын
ለምን😂😂😂
@rihanaseid3450
@rihanaseid3450 3 ай бұрын
ለምን????
@user-ly1ik5kt7m
@user-ly1ik5kt7m 3 ай бұрын
ዋው በጣም ታምራላችሁ ፍቅርን ያብዛላችሁ ያብዛልን
@user-jr4vf9cr1k
@user-jr4vf9cr1k 3 ай бұрын
ማሻአላህረላህይጨምርላችሁ
@gresaum4634
@gresaum4634 3 ай бұрын
አይለያችሁ ዉዶቼ እኝም ከስደት መልስ አደዝህ ላገራችን ያብቃን❤😢
@user-ly6kr5gy6b
@user-ly6kr5gy6b 3 ай бұрын
አሚን
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 3 ай бұрын
ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹ የቶፊቅ እና የሶፊ ወዳጆች አላቹልኝ❤❤🎉🎉🎉
@hdhdh4201
@hdhdh4201 3 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ
@user-qe1re7nz1c
@user-qe1re7nz1c 3 ай бұрын
አሜን🙏
@zamzamaa3202
@zamzamaa3202 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤❤❤
@user-dj6yd9st8z
@user-dj6yd9st8z 3 ай бұрын
የኔ ውድአላህይጨምርልሽ ❤❤❤
@umhiba964
@umhiba964 3 ай бұрын
እስቲ ድአ አድርጉልኝ አሞኛል 😢😢
@ssaa8309
@ssaa8309 3 ай бұрын
አላህ ይሽፊኪ አብሽሪ
@user-bs5ru6mp6b
@user-bs5ru6mp6b 3 ай бұрын
አላህ አፊሽን ይመልስልሽ
@user-hj3ig9ew6k
@user-hj3ig9ew6k 3 ай бұрын
Allah Afa yarrgish❤😢
@user-wm4dw4fu1h
@user-wm4dw4fu1h 3 ай бұрын
አለህ አፊየ የድርግሽ
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 3 ай бұрын
የሥደት እሕቶቸ እኛንም የእረፍት እንጀራ አላሕ ይወፍቀን ያረብ🎉🎉🎉🎉 የቶፊቅ ቤተሠቦች እስኪ ኤፍሬም የተንቢን ወንድም 100k እናስገባዉ አይከፈልበትም
@user-ld2of5yl1i
@user-ld2of5yl1i 3 ай бұрын
አሚን የአላህ
@nesmanesma5980
@nesmanesma5980 3 ай бұрын
ዋው ሰላምና ፍቅር ያብዛላቹ
@user-ij2eh7om2l
@user-ij2eh7om2l 3 ай бұрын
Masha allh setamru❤❤❤
@user-rk7iq4mv4o
@user-rk7iq4mv4o 3 ай бұрын
ቶፊቅግንለምአለባበሱንአሥተካክሊአተላትም።በአላህተጠያቂእደምትሆንአታቅምባአላህታሣዝናለህአተካላሥተካከልካትማንሊያሥተካክልልህነውአላህንፍራውላሂዱኒያቀሪናትቶፊቅውላሂ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
@user-ev8to2ws5g
@user-ev8to2ws5g 3 ай бұрын
ሰው ሙስሊም ያስፈጥራል እንጅ ሊላ እምነት ተከታ ወይይይይይ አደራህን ጌታዬ😂😂😂😂😂😂😂
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 3 ай бұрын
የምሀይምነት ጥግ እንደዚህ ካፊር አስፍጠርን ሲሉ ትንሽ አይሽምማቸውም ስት ሚስኪን ፆመኛ እያለ
@aminataminat766
@aminataminat766 3 ай бұрын
ክርስታንና ሙሲሊም በሀይማኖት ጠብ እደለለባቸዉ ለማሳየት ነዉ ለመፍረድ አቸኩሉ አይ ሀበሻ ቱ ሚስኪንስ አስፈጥሮደሁ የት አያቺሁ
@sablasabla4975
@sablasabla4975 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢አፈር ብይ ክፉ እዳች አይነቱን ክፉ ፈጣሪ ያጥፍልን
@SeadaSeada-bs6sx
@SeadaSeada-bs6sx 3 ай бұрын
አይገርሙም 😅😅
@hayatfkr7832
@hayatfkr7832 3 ай бұрын
አትፉረጅ ሁለቱም እደወረዱናቸውኮ አረብብ ሀገር ታፉነው ሄዱ ታፉነው መጡ
@rosayasin6452
@rosayasin6452 3 ай бұрын
Wowo bazami dasilalila❤❤❤
@ziyadamahbub691
@ziyadamahbub691 3 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الرحمن ❤❤❤❤❤❤
@maliketube3888
@maliketube3888 3 ай бұрын
ሚስኪኖችን ባስፈጠርክ ሀጅር ታገኝ ነበር
ማሪና እና ሶፊያ ተፋጠጡ / lijtofik
17:36
Lij Tofik
Рет қаралды 206 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 28 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 151 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 114 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 18 МЛН
Jul 16/2024 ዓቢ ብስራት ሸለል ዘይብሃል መልእክቲ  ህጹጽ
16:01
Filfil tv 2 ( ፍልፍል ቲቪ 2 )
Рет қаралды 61 М.
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 28 МЛН