No video

አብረሐም ሲኦል ገብቷል | ermias abebe | kidus | አባ ገብረ ኪዳን | faithline | ኤል ቃል tube | aba gebrekidan | eotc

  Рет қаралды 6,225

Faithline

Faithline

8 ай бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @faithline7
#faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
faithline
to contact 👇
Ermias Abebe : 🤙 +64 2 1100 6367
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Aman shalom: t.me/Biblos336
Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
Kidus : 🤙 +251926228639
Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
አብረሐም ሲኦል ገብቷል | ermias abebe | kidus | አባ ገብረ ኪዳን | faithline | ኤል ቃል tube | aba gebrekidan | eotc
አብረሐም ሲኦል ገብቷል | ermias abebe | kidus | አባ ገብረ ኪዳን | faithline | ኤል ቃል tube | aba gebrekidan | eotc
አብረሐም ሲኦል ገብቷል | ermias abebe | kidus | አባ ገብረ ኪዳን | faithline | ኤል ቃል tube | aba gebrekidan | eotc
faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Пікірлер: 24
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 8 ай бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም አታላይ የጨለማ ስራ ይፍረስ
@DeGe-mj7zz
@DeGe-mj7zz 8 ай бұрын
በኤርም ዕውቀትና እውነት ላይ ተመስርቶ አገላለፁ ትልቅ ዕውቀት እንደነብ ረድቶኛል አመሰግናለሁ
@wondwossentekola8395
@wondwossentekola8395 7 ай бұрын
ኤርሚ ቅዱሴ ተባረኩልኝ ወንድሞች በጣም ነው የምወዳችሁ አባታችን አብርሀም የኢየሱስን መምጣት ወይም ከ 2000 አመታት በኋላ የሚሆነውን እንደፊልም ነው የተከታተለው ከብዙ በጥቂቱ አብርሀም ይስሀቅን እንዲሰዋ በእግዚአብሔር ሲታዘዝ በይስሀቅ መስዋእትነት የአብርሀም ቤተሰብ እንደሚድን ብቻም ሳይሆን እግዚአብሔር ይስሀቅን ከሞት ሊያስነሳው እንደሚችልም ሙሉ እምነት ነበረው ይህም አንዱ እና ብቸኛው የእግዚአብሔር ልጅ መሞት አለምን ሁሉ ከሀጢአት እንደሚያነፃ እግዚአብሔርም ከሞት እንደሚያስነሳው የሚያሳይ ነው ይስሀቅ የመሰዊያዉን እንጨት ራሱ ሰብስቦ ራሱ ተሸክሞ ወደ ሞርያም ተራራ ሲወጣ አባታችን አብርሀም ጌታ እየሱስ መስቀሉን ተሸክሞ የጎለጎታ ተራራን እንደወጣ ማየቱ ነው በመጨረሻም እግዚአብሔር ለአብርሐም የሚሰዋውን በግ ሲያሳየው አብርሀም የአለም ሀጢያት የሚጠፋው እንከን አልባ በሆነው በአንዱ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ መስዋእትነት ብቻ እንደሆነ እያሳየው ነው ስለዚህ አብርሀም ኢየሱስን አይቶ አምኖ ድኗል
@Kukusha2001
@Kukusha2001 7 ай бұрын
Tebarku ❤❤❤❤❤❤
@abduoumer1149
@abduoumer1149 7 ай бұрын
ትክክል ነው። እኔም ኦርቶዶክስ እያለሁ የተማርኩት እስከ ክርስቶስ ስቅለትና ስኦል መበርበር ድረስ የብሉይ ኪዳን ሰዎች በሙሉ ስኦል ነበሩ። ገነት ገብቶ የወጣው ለመጀመሪያ ጊዜ አዳም ነው። መንግስተ ሰማያትን መጀመሪያ የገባ በክርስቶስ ቀኝ የተሰቀለው ነው።
@GDM82879
@GDM82879 8 ай бұрын
“ደግሞም፦ እንኋት በዚህ ወይም፦ እንኋት በዚያ አይሉአትም። እነሆ፥ የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናትና አላቸው።” - ሉቃስ 17፥21 መንግስተ ሰማያት የሆነ reserved area እንደሆነ እያሰባችሁ ባልሆነ!
@masara7252
@masara7252 8 ай бұрын
😍😍😍😍♥️♥️
@zewoldmekonnen301
@zewoldmekonnen301 8 ай бұрын
እነ አብረሀም ያሉበት ሲኦል ውስጥ ውሀ ካለ እዛኛው ሲኦል ውሀ የለም ማለት ወይ ሚካኤል ስምን ማን ያወጣዋል ነው የሚባለው ።
@endashawwoldu862
@endashawwoldu862 8 ай бұрын
ቆይ ኤርምያስ ምን አጠፋ ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ያሉት መፀሀፍቶች ገድላቱ ድርሳናቱ ልክ አይደሉም ነው ያለው ሁላችንም እየሰማን ወገኖች እባካችሁ ወንጌልን አንሱት አንብብ በቃ ስድብ አያንፅም ተባረኩ
@user-io7xz1dr4n
@user-io7xz1dr4n 8 ай бұрын
ihes kedabilos telikonewu yemexawu mikaeel ltebayu yeqidusanin sa.at libela
@servanttm3192
@servanttm3192 8 ай бұрын
አይ ኤርሚ ሰይጣን ያበጠረውን የኦርቶዶክስ ጸጉር በእግዚአብሔር ጸጋ ከርክም ማስወጣት
@zewoldmekonnen301
@zewoldmekonnen301 8 ай бұрын
ሲኦል ስንት ሰማይ ነው ያለው ። ሲኦል አንደር ግራውንድ አለው ማለት ነው ። የምን ዶክተር ነው ግን ? የአባ ገብረኪዳንን ግን አሰሙን።
@superfun6082
@superfun6082 8 ай бұрын
የተረታ ተረት ዶክተር 😂😂
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 7 ай бұрын
እናተም ሰው ሆናቹ አባታችን ልትወቅሱ
@superfun6082
@superfun6082 7 ай бұрын
ዱርዬ ና አታላይ ነው አባታቹ
@eteneshkassa2558
@eteneshkassa2558 8 ай бұрын
ይሄ ፔጁ የማነው በትንሹ ያለህው ማነህ?
@Hiwot210
@Hiwot210 8 ай бұрын
😅😅😅ከሲኦል ወደ ሲኦል ጉድ በል ጎንደር አሉ የአገሬ ሰው አረ በእራሳቹ ላይ አትቀልዱ ለቃሉ ታዘዙ አረ ሚኪ ተው አንብብ ቃሉን የሐይማኖተኛ ድፍረቱ ማይምነቱ ነው አለ ወንድም ዳዊት ፋሲል።😢😢
@GDM82879
@GDM82879 8 ай бұрын
አይ ዶክተሩ 😂😂😂
@user-io7xz1dr4n
@user-io7xz1dr4n 8 ай бұрын
እናንተም አልተባላቹም ባሌጌ በእግዝአብሄሪ ቃል ስታላጡ ስታጨመላልቁ አታፊሩም
@tarikdemissie1993
@tarikdemissie1993 7 ай бұрын
የድንቁርና ጫፍ ጴጥሮስ አንተ ሰይጣን ከእኔ ሂድ ጌታ ብሎታል ወደሴጣን ተቀይሯል ማለት መረዳታችሁ? በማደሪያው ሀዳሪውን መናገር የአፃፃፍ ይት ባህል ነው። ሰውየው ለሴጣን ፍቃዱን ስለሰጠ በሀዳሪው ተነገረ እንጂ።
@endaleteshome6980
@endaleteshome6980 8 ай бұрын
መች ነው ወንጌል ምትሰብኩት ከሃይማኖት ወጥታችሁ።ኤርሚያስ ትህትና አልቆብሃል ተረጋጋ እውነት አንተ ጋ አለ ትህትናን አብዛ ስድብ ተው።በአንተ የተነሳ ይህንን ትምህርት ብዙዎች መመልከት ይጠላሉ።
@ethio4ever850
@ethio4ever850 8 ай бұрын
ትምህርቱ ያለው እሱ ጋ ምን ይጎዳል ብለህ ነው ???
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr 8 ай бұрын
ኤርሚያስ አትባልግ ለመድረኩ አይመጥንም እንትኗን በንትን ወጋች ያልከው አልገባኝም ምንዋን በምን
@superfun6082
@superfun6082 8 ай бұрын
ባሏን እጎዳ ብላ እምሷን በጋሬጣ ወጋች 😂😂😂😂 እንዲህ እንድትባል አይደል የጠየከው ?😂😂
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН