📌በእግር ተጉዘን አሜሪካ ገባን መረጃ እና ገንዘብ ካለ መንገድ ጠቁዋሚ አይጠፋም ከባዱ በህጋዊ መንገድ ሲሆን ነው ‼️

  Рет қаралды 43,650

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

3 ай бұрын

ሜኪሲኮ ላይ ወደ አሜሪካ የሚሻግሩ ሃበሾች አሉ !
አቆራርጠው ሜክሲኮ የገቡበት መንገድ እጅግ አስደናቂ እና የልብ ወለድ ታሪክ ይመስላል ……
ባለፈው ዝግጅት እንግዳችን ከአዲስ አበባ ተነስተው ኬንያ ከእዛም ደቡብ አፍሪካ በእግርና በባስ የብዙ ሃገራትን ድንበሮች እያቆራረጡ የተጉዋዙበትን አስደናቂ ታሪክ አጫውቶናል
በዚህኛው ክፍል ከደቡብ አፍሪካ ተነስተው ወደሜክሲኮ የተጉዋዙበትን አስገራሚ ጉዞ ያጫውተናል
ሜክሲኮ ከተገባ ወደ አሜሪካ መግባት ብዙም አይከብድም ይለናል …

Пікірлер: 97
@555ayina
@555ayina 3 ай бұрын
I was waiting for part 2!! Kidi, I must say your videos are truly inspirational and educational! Please keep on inviting guests with a lot to share and teach others. Keep it up 👏
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 ай бұрын
🙏💕
@Maharu7918
@Maharu7918 3 ай бұрын
ለኔም መላ በይኝ ወዴ አሜርካ መሄድ እፋልገለሁ​@@kidiethiopia
@danielassefa7015
@danielassefa7015 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል ይህ የአንድ ኢትዮጵያዊ ለመኖር ያደረገው ግብግብ እልህ አስጨራሽ ትግል ከሞት ጋር ያደረገው ትንቅንቅ እና በመጨረሻም የህይወቱን ማረፊያ ማግኘቱ በእርግጥም እግዜአብሄር ካልረዳ የሚሆን አይደለም እና እግዜአብሄር ይመስገን ይባላል እንጂ ሌላ ምን ይባላል
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 3 ай бұрын
አቤት የድህነት ክፋቱ የሰውን ልጅ እንድህ ያንከራትታል የእግዚአብሔር ምህረትና ጥበቃ እጅግ ያስደንቃል ወንድሜ እግዚአብሔርን አመሰግን
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k 3 ай бұрын
እኔ በዛ ነው ቆርጨ የገባሁት 10 ሀገር አንድ አመት ከአምስት ወር ከ7ቀን ሆነኝ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ፍጥነት case አልቆ መኖሪያ ፍቃዴን አግኝቻለሁ ክብር ምስጋና ለሊቀ መላእክቱ ለቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ በሰላም ሁሉንም አስጨረሰኝ ምንም ፈተናው ከባድ ቢሆንም..በጣም ከባድ ትንኝ አለ 3 ሳምንት ነው ያከኩኝ አረሳዉም.....
@Toronto6
@Toronto6 3 ай бұрын
እኔም በዛ ነው የዛሬ ሰባት አመት የገባሁት አሳይለሜ በገባው በ 3 ወሬ ነው ያገኘሁት green card የተፈቀደለኝ። ሴንተር ነው 3 ወር ያቆዬን
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k 3 ай бұрын
@@Toronto6 እኔ 2ወር15 ቀን ነበርኩት detention centers ዉስጥ አሁን dallas ነው ያለሁት
@yaredamde
@yaredamde 2 ай бұрын
እኔ ከጀርመን ወደዛ ብመጣ ወረቀት ቴሎ አገኛለሁ?
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k 2 ай бұрын
@@yaredamde እድል ነው ወንድም 5 -10 አመት ያላገኘ አለ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 ай бұрын
​@@user-ie1lm6kb9kአያድርስ ነው እኛ ጋር በኔ ሰበብ መታ ሃያ ዓንድ አመቷ አይሆኑ ሆና ሳያት በጣም ነው ያዘንኩት ጎረቤቴን በቤተክርስቲያን አግብታ ስጧት ብዬ ባመለክትም ሲጠሯት ደብዳቤውን አይሰጣትም ይሆን? ሶስት ዓመት ሊሆን ነው ነጥብ አላገኘንም ጭራሽ ምንድነው መኖሪያ ወረቀት, መኖሪያ ወረቀት የምትለው? እኛ ቤተክርስቲያን ብዙ ዓሉ አለሽ ቢሉኝ ዓርብ ሆስፒታል ስራዬ ስሄድ የራስህን ይዘሕ ኢትዮጵያ ሄደህ እየመጣሕ ልለው ሠፈር ውስጥ ባንዣብብ አጣሁት ለመዘጋጃው እኔ እናንተን ብሆን ኖሮ የሱን ነጥቄ ለሷ እሰጥ ነበር ብዬ ኢሜል ላኩላቸው ትናንት የሆስፒታል ልብሱን እንደለበስኩኝ አየሁት አየህ? መኖሪያው ባይኖረኝ ሆስፒታል ባልተቀ ጠርኩኝ ነበር እሷ ይሄ ይጠላላታል? እንዴ? አፍነህ የያዝካት? ስለው መግቢያው ቀዳዳው ጠፋው እኔን እነንትና ምንም አይመስላቸውም እያለ ሲያወላግደኝ እንዳልነበር አሁን ይፈራኝ ጀመር😮
@kedijahussin
@kedijahussin 3 ай бұрын
አቤት ፈጣሪየ ሆይ ይሄ ሁሉ መከራ ለዝቺ አዲት ነፍስ ነዉኮ እደዉ የተራብኩ ብራብ ፍፁም ህገ ወጥ አልሞክርም የፈጣሪ እጂ ሠፊ ነዉ አድ ቀን እደሚነጋልኝና በህጋዊ መገድ እደሚሳካልኝ እርግጠኛ ነኝ በሱ ተስፋ አልቆርጥም የሠማዩ ጌታ የምድር ባለቤት ተአምሩ ሠፊ ነዉ ኪድየ ጥሩ መረጃ ነዉ ለክፉም ለደጉም ማወቁ ጥሩ ነዉ
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 2 ай бұрын
ኪዲ፡ስደትን፡እንደ፡ጥሩ፡ምቾት፡ልታረጊ፡ትደክሚያለሽ ሲጀመር፡ካናዳ፡የብርድ፡አገር፡ናት፡ ህገ፡ወጥ፡ጉዞዉም፡ብዙ፡ጉዳት፡ይደርሳል በዛ፡ላይ፡የወረቀት፡ኬዝ የሀበሻ፡አውሬነት፡ምቀኝነት
@S.m543
@S.m543 2 ай бұрын
ትክክል ብላችኊል ለዩቲዩብ ገንዘብ ማግኘት ስትል ወጣቱን ታነሳሳለች
@user-gk4cv3dj2q
@user-gk4cv3dj2q 2 ай бұрын
@@S.m543የት ላይ ነው ያነሳሳችው ? በህገ ወጥ መንገድ ሂዱ አላለችም ከዚህ ተማሩ እንዳትጎዱ ነው የምትለው
@user-pv8ic4hg5z
@user-pv8ic4hg5z 2 ай бұрын
አቤት ፈጣሪ ከኢትዮጺያ ወጭ ችግር ያለበት ሀገር ያለ አይመሰለንም እኮ ኪዲዪ አንች ችግሩን መከራዉን ባትነግሪን ፈጣሪ ያኑርሽ🎉🎉🎉🎉
@thaile9751
@thaile9751 2 ай бұрын
ሃገራችንን ሰላም እንዲያደርግልንና ክፉ መሪዎችን እእግዚአብሔር ልባቸውን እንዲመልስ መጸለይ ይሻላል:: ከእንደዚህ አይነቱ ጉዞ:: እባካችሁ ወጣቶች ይህንን አደገኛ መንገድ አትሞክሩት::
@hayathayat1565
@hayathayat1565 3 ай бұрын
ላንተ ፈጣሪን አመሰገንኩኝ እኔ ግን ከነቤተሰቤ ተቸግሬም ቢሆን በህጋዊ መንገድ መሄድን ከመሞከር አልሰለችም አንድቀን ይሳካልኛል ተስፋ አልቆርጥም
@ayalewhamusa4875
@ayalewhamusa4875 3 ай бұрын
1998 __2016 ኬንያ ነኝ ያንተ ይሻላል 1998 ጉዞ ጀምረህ 2016 ወዳሰብክበት ደረስክ ብትሞትም አላማህን ፈጽመሀል ። በደረስክበት እየሠራህ ነዉ ባለሁበት እንኳን ለመሥራት ኮቴ ኮምሽኑ ለአገሩ መንግሥት በቀን በስደተኛዉ ቁጥር ተከፍሎ ነዉ የሚያኖረዉ ንግድ ነዉ የተያያዘዉ ሥራ መጠየቅ አይቻልም ለዜጋዉ በቅ ክፍት የሥራ ቦታ የለምና ስደተኛ ሆነህ ሥራ ተቀጥረህ ከተገኘህ ወንጀለኛ ሆነህ ትታሠራለህ
@tenad7309
@tenad7309 3 ай бұрын
አቤት የሰው ልጅ መከራ????ከዚህ ሁሉ አልፎ በህይወት መድረስ መታደል ነው:: ስንቱ መንገድ ላይ ይቀራል🥲
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 3 ай бұрын
It is very interesting to watch the harrowing experiences of Ethiopian explorers. Thank you for sharing your history.
@rebka32
@rebka32 3 ай бұрын
Good job Kd keep up the good work !
@kedijahussin
@kedijahussin 3 ай бұрын
እንጠብቃለን ፗርት 3 በርቺ ኪድየ
@tesfaywoldemariam8010
@tesfaywoldemariam8010 3 ай бұрын
If it would have some action, What a film it would make. Good job!
@wasuminda2662
@wasuminda2662 3 ай бұрын
❤❤❤የሚገርም ነው ዋናው በሰላም ተርፍችሁ ይህንን አስተማሪ ታሪክ በማካፈልህ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@selamselamawit467
@selamselamawit467 2 ай бұрын
አቤት ፈተና ይሄ ሁሉስቃይ ምን ለማግኝት ነው መቶ አመት ለማይኖር ለትውልዱ እግዚአብሔር ልብ ና ማስተዋል ይስጠው።
@shegeraddis1
@shegeraddis1 2 ай бұрын
የሚገርመኝ ነገርና ደስ የሚለው ነገር ኢትዮጵያና 🇪🇹 ኤርትራን🇪🇷 ከሀገራቸው ውጭ መከባበራቸው ፣ መደጋገፋቸውና መዋደዳቸው ነገር ነው። በሚገርም ሁኔታ እኔም ለመጀመሪያ ግዜ (01/04/2024 ዱባይ ለስረሰ ሂጄ ኤርትራናዊያንጋር ነበር ለሳምንት ሆቴል ተጋርተን፣ አብረን በልተን ነበር ምናድረው። ዛሬም ነገም 🇪🇹❤🙏🇪🇷
@user-gb3bn5qe8w
@user-gb3bn5qe8w 3 ай бұрын
ስላም ብዬሀለሁ ከ South Africa my bro ola❤❤❤❤❤❤
@EshetuChabo
@EshetuChabo 2 ай бұрын
Kidist is very prety and witty with a big heart...watchig is made easy by her infectious smile....
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 3 ай бұрын
Merci ma belle tu est unique pour travaillerez le vrai expérience de dialogué avec Diaspora's bravo et bonne continuation . 👍
@sabakertiyemer4019
@sabakertiyemer4019 3 ай бұрын
ኪዲዬ እንዴትነሽልኝየምትቀርብያችሁሉ ጥሩነውግን ስለጡረታ ብሚመለክት አቀርባለሁብልሽንእየተጠባበቅነበርእባክሺን አቅርቤልን ጥሮታየወጣሰው ያለው ጥቅማጥቅምንለመጠየቅየአሜሪካን ብትአቀርቢልን ደስይለናል እናመሰግናለን
@user-xy3nu6rm4f
@user-xy3nu6rm4f 2 ай бұрын
Hi K how're you, this is Tensai from UK. I'm your new liker, good work keep it up😂❤
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 ай бұрын
Hi Tensai, Happy to have you here, dear 🙏💕
@Milla-Natural
@Milla-Natural 2 ай бұрын
Selam lenante yihun, eski merejaw yalachu bekirbu yehedachu, mereja nigrugn pls!!? Ahun ke ethiopia beyet yet biked new wede America mideresew??
@EshetuChabo
@EshetuChabo 2 ай бұрын
it is by chance i arrived at this program. both the interviwee and interviewer impresed me a lot and me proud of the efforts ethions are making in every avenue. I live in london sinc 1987,i had it easy ,am so sorry things have been more difficult and hope ethiopians will one day back to ethiopia and make ethiopia glorious again. eshetu chabo,devonshire hill lanelondon
@teddybest02
@teddybest02 2 ай бұрын
እንደ ፊልም ነው የተከታተልኩት በጣም ደስ ይላል በጣም
@hanagebril7869
@hanagebril7869 3 ай бұрын
Yerasan yesdet guzo eyastawesku new sadamet yenbrew Egziabhar yemsgen hulun beslame alefkut
@elza253
@elza253 3 ай бұрын
ወይ እኛ ፣ለመኖር ያለን ጉጉት ስናሳዝን
@GebretatyosHadush-yb9su
@GebretatyosHadush-yb9su 2 ай бұрын
Part 2 please
@rebka32
@rebka32 3 ай бұрын
This is great life story, everyone has right to tell their stories for other experience, the one you said inform to FBI you are jealous and narrow minded, if you have story please share us.😂
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 ай бұрын
😃😃😃💕💕💕
@betselotgedlu7157
@betselotgedlu7157 3 ай бұрын
Kid i shikor thank you
@lakedemeke9744
@lakedemeke9744 3 ай бұрын
Part 2
@FanosTube
@FanosTube 3 ай бұрын
Its Amazing history!! ኪዲ በቶሎ እንጠብቃለት Part 3
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 ай бұрын
Part 3 እጅግ የሚደንቅ ነው 🙏
@FanosTube
@FanosTube 3 ай бұрын
@@kidiethiopia አውቃለሁ ሁሌም የሚደንቅ ነገር ነው የሚታካፍይን በfb ሆነ በYt
@elza253
@elza253 3 ай бұрын
I can't wait part 3
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 3 ай бұрын
Kide enkoni dahina maxachu enami koyachu tinshi wonixemani lixayiqe nabara baxuru eniforemashini eyasetalalafa nabara gini ka mxsco eseka amir a derase yalawuni badanibe lamanagare feqadana adolami yenitabatabali ba usa bored are laye
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 2 ай бұрын
ሶስተኛውን ለመስማት እንዴት እንደቸኮልኩ
@selomonmantegaftote6549
@selomonmantegaftote6549 3 ай бұрын
Sewochen Lemeradat Yemtadrgiew Teret Betam Des Yelal
@onelove8524
@onelove8524 3 ай бұрын
ሰላም ኪዱ ከ48 ደቂቃ እስከ 52:30 ደቂቃ ያለውን በደምብ ማወቅ ፈልጋለው ። ቦርደር ፓስፖርታችንን ባንጥልስ ጥገኝነት ስንጠይቅ በራሳችንን ፓስፖርት ብንጠቀምስ።ካላንበት ሀገር ቀጥታ ሜክሲኮ ሜክሲኮ ብንገባስ ።እባክሽ ይቺን መልስ
@nomore8101
@nomore8101 3 ай бұрын
ፊልም የመሰለ ስደት😮😮😮😮😮😮
@NahusenaySenay-wt4nj
@NahusenaySenay-wt4nj 2 ай бұрын
Ethpiea ,ertrwea eko absea yblwea
@bettygech690
@bettygech690 3 ай бұрын
ከ Uganda ወደ canada ለመሄድ ቀላል መንገድ አለው እስቲ ንገሩኝ Please 🙏
@awokeagizew770
@awokeagizew770 2 ай бұрын
በስፓንሰርሺፕ ነው የሚቻለው
@selomonmantegaftote6549
@selomonmantegaftote6549 3 ай бұрын
Programmes he Bezu Gize Eketatelalhu
@temesgentesfay6588
@temesgentesfay6588 2 ай бұрын
Yemigerm Tarik new ohhh behasb askedkegi
@genanawtesema1552
@genanawtesema1552 3 ай бұрын
5ቀን ዉሃ ሳይጠጣ ሰዉ?ታምር ነዉ
@mariymola4921
@mariymola4921 3 ай бұрын
😢oh I'm 😢glory be too God
@Aswasn791
@Aswasn791 3 ай бұрын
ሃበሾች የሚያሻግሩ የኣመሪካ ስትዝን ያላቸው ናቸው
@Aben876
@Aben876 Ай бұрын
life is not balance😢
@DanielGemeda-zf5sr
@DanielGemeda-zf5sr 3 ай бұрын
Kidi zare amerobeshal
@MrGo2adam
@MrGo2adam 2 ай бұрын
Don’t risk your life.
@amanuelgodiso3183
@amanuelgodiso3183 2 ай бұрын
Woyine Ethiopia Edime Lik Ba Sidat 😥😥😥😥
@Maharu7918
@Maharu7918 3 ай бұрын
please ብር ይዤ አሜርካ እንደት መሄድ እንደለብኝ አለወኩም አሜርካ ያለቹት መላ በሉኝ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 ай бұрын
ብሩን ስራበት ሃብታም ስትሆን በህጋዊ መንገድ ትገባለህ::
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 2 ай бұрын
ASAZENACHHUGN !
@AntenehAhmed-ni5ec
@AntenehAhmed-ni5ec 3 ай бұрын
እኔም እመጣለሁ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 2 ай бұрын
I advice you to come legally.
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 2 ай бұрын
አሁንም ኮሎምቢያ ነው የምትመስለው
@adneAklielu
@adneAklielu 2 ай бұрын
ሀይ ቲጂ ስዊት
@selomonmantegaftote6549
@selomonmantegaftote6549 3 ай бұрын
Kidi Endet Nesche Hulu Selam New
@selomonmantegaftote6549
@selomonmantegaftote6549 3 ай бұрын
Ene Yemenorew Germany New
@danidire1557
@danidire1557 2 ай бұрын
የታዲያ ጀርመንና አሜሪካ ምን ልዩነት አለዉ ወንድሜ ይመስለካል እንጂ ሲስተም አንድ ነዉ እኔ ከጀርመን አሜሪካ ነዉ የገባሁት ምንም ልዩነቱ አልታየኝም።
@yaredamde
@yaredamde 2 ай бұрын
ብር እኔ ከጀርመን መንገድ ልጀምር ነበር እንዴት ነው ሁኔታው ልትነግረኝ ትችላለክ
@kassa4882
@kassa4882 2 ай бұрын
Stop wrong information or that was between death & life 😡😡😡.
@btin1791
@btin1791 3 ай бұрын
ደግሞ ይሄን ኢንተርቪው ሰምታችሁ ከኢትዩጵያ ሸክፋችሁ እንዳትወጡ!! ቆራጥና ጎበዝ ከሆናችሁ ብቻ!!!!
@befekaduwirtu6262
@befekaduwirtu6262 3 ай бұрын
😂
@ethio-wolfmedia5802
@ethio-wolfmedia5802 3 ай бұрын
Please don’t do this, you promote illegal activities, I will report FBI and KZfaq security department. You have done backfiring on yourself.
@beenasefa8342
@beenasefa8342 3 ай бұрын
አይ አበሻ መቼ ነው ምቀኝነት የሚቆመው
@mercymercy9309
@mercymercy9309 3 ай бұрын
ቅናተኛ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 3 ай бұрын
ቅናት ከፍተኛ ቅናት ያንተን እንጀራ አይበሉ ምን ክፋት አሳሰበክ ግን ?
@PlRATE
@PlRATE 2 ай бұрын
This happened decades ago and its for educational purpose only! KZfaq is full of such videos even documentaries have been done by mainstream media on these routes. You're just negative minded person!
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 2 ай бұрын
ትክክል፡ነዉ፡፡ብዙ፡ሰዉ፡በጥይት፡ተመቶ፡አዉሬ፡በልቶት፡የሚያልቅ፡አለ ህገ፡ወጥ፡ከባድ፡ነዉ
@bettygech690
@bettygech690 3 ай бұрын
ከ Uganda ወደ canada ለመሄድ ቀላል መንገድ አለው እስቲ ንገሩኝ Please 🙏
@abdulhafizebahru3761
@abdulhafizebahru3761 3 ай бұрын
Kelala mengede aydelem be refuge new ahun lay zeg new sponsor gen yasefelgeshale
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
EMS Special ትግላችን እስከ ቀራኒዮ ነው Tue 23 Jul 2024
8:58
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 56 М.