📌ገንዘብ ለማግኘት የተሰደደ ሰው ስለ ኢንቨስትመንት ካልገባው በጣም አስቸጋሪ ነው‼️

  Рет қаралды 20,373

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

5 күн бұрын

መሻሻል ማደግ ካለብን የመጣነው የበለፀ ሃገር ነው ስለኢንቨስትመት የማናውቅ ከሆነ አስቸጋሪ ነው

Пікірлер: 124
@Robelsoimon
@Robelsoimon 3 күн бұрын
ሰላም ኣቶ ኣብነት እና ኪዲ እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት እየተማርን ነው ኣቶ ኣብነት በየ ሃበሻ ቤት ገብተሃል 2 ጆሮ ያለን እየሰማን ነው፡ባለ 1 ጀሮ ሰዎች ስሙ ኣንዱን ጆሮ መልሱዋት ይሄ ትምህርት የትም ኣይገኝም ኑራችን ማስተካከል ከፈለግን ኣቶ ኣብነት ፋርማሲ ገብታቹ ታከሙ በ ነጻ ነው ኣንድ ምትከፍሉት ነገር ላይክና ምስጋና ብቻ ነው 😂😂😂😂 ዕድሜና ጤና ለመምህራችን ኣቶ ኣብነት።
@beautifulnature6756
@beautifulnature6756 3 күн бұрын
ኪዲም እንደነዚህ እንደነ አቶ አብነት አይነቶችን ቅን መሀበረሰባቸውን በቅንነት ማገልገልገል የሚፈልጉ ቅን ሰዎችን ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን አቶ አብነትም በእውነቱ በገንዘብ ሊገኝ የሚችል ኢንፎርሜሽን በነፃ ስለምትሰጠን በጣም እናመሰግናለን
@tesefahuntamerat1360
@tesefahuntamerat1360 3 күн бұрын
ተመልካቾች እባካችሁ ይህን የመሰለ እውቀት እያካፈሉን ለምን like እና share እንሳሳለን እናድርግላችሁ አባካችሁ::
@rahelmersha4490
@rahelmersha4490 3 күн бұрын
አቶ አብነት እና ኪዲ እናመሰግናችኃለን እያነቃችሁን ነው ተባረኩልን!❤❤
@beenasefa8342
@beenasefa8342 3 күн бұрын
ዋው ኪድዬ ጎበዝ አቶ አብነትም ቅን ልብ ነው ያለው ኪድዬ እንአዛለን በርቺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@peace3791
@peace3791 3 күн бұрын
አርባ አመት ይህን ሳለውቅ ምንምም ሳይኖረኝ አለሁ
@MarKos657
@MarKos657 3 күн бұрын
መልካም ጅማሮ ነዉ:: በጉጉት የምጠብቀዉ ፕሮግራም:: እኔም በሚቀጥለዉ ሳምንት በስሜ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት ሊኖረኝ ነዉ:: እግዚአብሔር ይመስገን:: ከዚህም በኁዋላ አቶ አብነት እንደተናገረዉ ወደ ሌሎች ኢንቨስትመንቶች እንደምገባ ተስፋ አለኝ:: እናመሰግናለን
@getahun7825
@getahun7825 2 күн бұрын
እንዳንተ አይነት ምሁር ለዘላለም ይኑር ሌሎች ምሁር ተብዬዎች ዘር እየሰበኩ ህዝብ በሚያጋድሉበት ዘመን እንዲህ አይነት ለወገን የሚጠቅም ትምሀርት የሚሰጥ ምሁር ማግኘት መታደል ::
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 3 күн бұрын
አቶ ብነት በጣም እናመሰግናለን
@henokgizaw8450
@henokgizaw8450 7 сағат бұрын
አቶ አብነት በእድሜ ብቻ አደለም በእውቀትም ትልቅ ሰው ነህ ብዙ አስተምረህኛል be you and tick-tock ተባረክ ❤❤❤
@beenasefa8342
@beenasefa8342 3 күн бұрын
Kidi ጥያቄሽ ልቤውስጥ ያለውን ነው የጠየቅሽው ሲገርም thanks👏👏
@aybyou
@aybyou 2 күн бұрын
በአንድ ደመወዝ ወይም ሥራ መኖር አይቻልም የሚለው ነገር ለሁሉም ሳይሆን በቂ ክፍያ በማያስገኙ ሥራዎች ላይ ለተሰማሩና ገንዘባቸውን ማኔጅ ማድረግ ላቃታቸው ሰዎች ብቻ ነው።
@nomore8101
@nomore8101 3 күн бұрын
አቶ አብነት እናመሰግናለን 🙏🙏
@user-qd7ym2rj3m
@user-qd7ym2rj3m 3 күн бұрын
10Q ato abiniet its amazing lectures and kidi you are good
@binyamkifle7720
@binyamkifle7720 3 күн бұрын
Be stock market bzo sew loss 📉 adrgewal please guys tnkake yasfelgal
@addiszebre5049
@addiszebre5049 Күн бұрын
ጥሩ መረጃ ስጣችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን
@Christian-wm1ib
@Christian-wm1ib 3 күн бұрын
ትክክል ተባረክ
@user-fp7wn4nt2x
@user-fp7wn4nt2x 2 күн бұрын
Thanks both Great Education!
@4500mila
@4500mila 3 күн бұрын
Thank you so much to both of you!
@derejeabay2355
@derejeabay2355 2 күн бұрын
Thank you so much 🙏
@user-Hareg
@user-Hareg 3 күн бұрын
Thank you both verymuch. 💓
@marthat6031
@marthat6031 3 күн бұрын
አቶ አብነትና ኪዲ ከልብ በጣም እናመሰግናለን ይህን ትምህርት ቀደም ብዬ ባውቅ ኖሮ ብየ ተመኘሁ
@memehaile3161
@memehaile3161 2 күн бұрын
Thank you Kidya !
@Tenaye58
@Tenaye58 Күн бұрын
አመሰግናለሁ ጠቃሚ ምክር ነው ስለ ኢንቨስትመንት እውነቱን በግልፅ ስለነገርከን ተባረክ ኪዲም ስላቀረብሽው እናመስግናለን
@hibratradai8446
@hibratradai8446 3 күн бұрын
Thank you very much❤
@Goodthing1009
@Goodthing1009 3 күн бұрын
Thank you brother and sister ❤
@Zami-Kifle
@Zami-Kifle 2 күн бұрын
ተባረኩ
@tigistwondimu5712
@tigistwondimu5712 3 күн бұрын
Thank you for the information
@meseretagedew9309
@meseretagedew9309 2 күн бұрын
Thank you 🙏
@BBerhanu
@BBerhanu 17 сағат бұрын
Great idea for our life!! Thanks
@daniKabo
@daniKabo 2 күн бұрын
አቶ አብነት እግዚሐብሄር ይባርክህ ብዙ ጠቃሚ ነገርን አግኝቻለው
@misterekitata1298
@misterekitata1298 3 күн бұрын
Amazing presentation and so important idea. Thanks
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 күн бұрын
ኪዲ እንዲሁም እንግዳሽን ስለሰጣችውን መረጃ እናመሰግናለን ብዙ እውቀት ነው ያገኘውበት
@berekettiramo7495
@berekettiramo7495 3 күн бұрын
You guys doing awesome job . Thank You 🙏
@benai5241
@benai5241 2 күн бұрын
Thank you Kidy and Abnet as usual .u doing a great job 👍
@demekewolde3117
@demekewolde3117 3 күн бұрын
Selam Kidi, sile programish betame enamesegnalen.Egziabher yistilin.
@Amber1919
@Amber1919 3 күн бұрын
ኪዲ ጥሩ ፕሮግራም ነው አቶ አብነት ጥሩ የሰጠን ምክር ነገር ግን የግሉን ኢንቬስተመንት እንደምሳሌ አድርጎ ቢነግረን ጥሩ ነው ። ከዚህ ቢት ኮይን ውጭ ። እራሱ አቶ አብነትስ ባለ ጸጋ ሆኗል ወይ ?
@Userabc21125
@Userabc21125 2 күн бұрын
እዉነት ነዉ በstack market ሰወች ሲከስሩ እና በምኞት ሲባዝኑ ነዉ ያየሁት
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 2 күн бұрын
We really thank you for this amazing topic and discussion
@seblem8882
@seblem8882 3 күн бұрын
Thank you Kidi and Abinet great information
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 3 күн бұрын
Mr Abent we're really appreciate your help 🙏 So helpful, very positive, so kind God bless you and your family!!
@Arsema712
@Arsema712 3 күн бұрын
Thank you for your information. Since I watched your videos, I have made a massive difference in my finance wellbeing. 🇬🇧
@henokmulugeta3061
@henokmulugeta3061 3 күн бұрын
አስተማሪ ነው ተባረኩ
@liyo8416
@liyo8416 Күн бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ! ጥሩ መረጃ ነው።
@hoteldc9655
@hoteldc9655 2 күн бұрын
Dear ato Abenet I know personally. You are decent and very positive human being. I truly appreciate what you doing for us Huge respect.
@natfisseha756
@natfisseha756 3 күн бұрын
Thank you guys knowledgeable show 🎉🎉🎉
@temesgenweldegiorgis4439
@temesgenweldegiorgis4439 2 күн бұрын
Kidi thank u so much. Keep shining. Ato Abnet is also a nice guest. God bless u all. Excellent 👌👌👌
@tube7615
@tube7615 3 күн бұрын
Thank you for this critical and informative show .
@erityousuf3509
@erityousuf3509 3 күн бұрын
I like today’s topic, we need more of this kind of information. Thanks Kidiye
@bebetsegay5587
@bebetsegay5587 2 сағат бұрын
I learned so much😊
@Yohannes_21
@Yohannes_21 2 күн бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የተመለከትኩት በርቱ ጥሩ ስራ ነው።
@marthasolomon7331
@marthasolomon7331 3 күн бұрын
This very interesting information. Thanks…
@bebetsegay5587
@bebetsegay5587 2 сағат бұрын
I cannot wait to learn stock market
@azebyemene750
@azebyemene750 3 күн бұрын
Enamesegenalen Ato Abenet
@azebnegash2354
@azebnegash2354 23 сағат бұрын
I wish you can do this in English for our children!!! So educational!
@nejatali7088
@nejatali7088 3 күн бұрын
Wondim Abinet betam enameseginalen. Gin bizu sewoch genzebachew tebela.
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 3 күн бұрын
በጣም ጥሩ አስተማሪ ውይይት ነው ተባረኩ🙏🏻ተምሬበታለሁ🙏🏻
@davidyared7857
@davidyared7857 3 күн бұрын
Very interesting topic, waw thanks. But I would like also if more details about stock market and as I live in Europ how can I start or invest in stock in europ? Thanks a lot keep it up.
@yirsaw5475
@yirsaw5475 3 күн бұрын
አግዚአብሔር ይስጣችህ
@Ethalwasihun28
@Ethalwasihun28 3 күн бұрын
Kidi, I really want to thank you for all your videos are very informative. Keep on,Kidi! God bless you with all your families.
@kedijahussin
@kedijahussin 3 күн бұрын
ሠላም አቶ አብነት & ኪድየ እኳን ደና መጣቺሁ በጣም ደስ እሚል መረጃ ነዉ ተባረኩ አቶ አብነት ተባረክ በዚሁ ቀጥልበት አትጥፉ💕🙏
@AksheZed
@AksheZed 3 күн бұрын
GOD bless you all and family
@SamiAshebir-gn5or
@SamiAshebir-gn5or 3 күн бұрын
Wow bxm dis yamil program nw bxm anmseganalen 🙏
@mulukenamanuel828
@mulukenamanuel828 3 күн бұрын
Investment betinish capiatal endet yichalal. Degmo bezih zuriya personally endet mikir magignat ichilalehu
@sunmoonadam140
@sunmoonadam140 3 күн бұрын
I appreciate ur accurate knowledge, by the way if i have Roth and traditional IRA which one i take first and at what age is good to withdraw?? Thanks
@HTM_21
@HTM_21 3 күн бұрын
Kidi keep it up! Please 🙏
@miheretfikre3438
@miheretfikre3438 2 күн бұрын
Thank you so much my people ❤
@legeseasefa66
@legeseasefa66 3 күн бұрын
@Abnakuabbdeette5902
@Abnakuabbdeette5902 3 күн бұрын
Wow enamesegnale kedi lene Hulem invest adrgi eyalu sedwolulegn neber
@tewodrostilahun3801
@tewodrostilahun3801 3 күн бұрын
Question: we need to know Capital market and Cryptocurrency ?
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 2 күн бұрын
እኛ አረብ ሀገር ላለን የተለያዩ አክሲዎን መግዛት ደረቅ መሬት ክፍለሀገር መግዛት ባላቹበት ሀገር ከ22ከረንት በላይ ወርቆቸን ገዝታቹ አቆይቶ መሸጥ እኛን እሚመለከተን ይሄ ነው አሜሪካ ካናዳ ጀርመን ያለ ያንን ይጠቀም ለመረጃው እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@aklile7691
@aklile7691 2 күн бұрын
*ከረንት ሳይሆን 'ካራት' ነው የሚባለው።
@bikiokubay8300
@bikiokubay8300 2 күн бұрын
Betam amsegnalw
@sulymansulymam4252
@sulymansulymam4252 3 күн бұрын
Kidi enwedeshalln
@user-ul1bk3fh1e
@user-ul1bk3fh1e 3 күн бұрын
እንዃን ደና መጣቹ
@Yaredaynalem123
@Yaredaynalem123 2 күн бұрын
Kidi, You are really incredible! Could you assist with the options available for international students?
@misrakgeberemariam2660
@misrakgeberemariam2660 Күн бұрын
በጣም ሜገረም ጠቃሜ ነው
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 Күн бұрын
አብዛኛው ሀበሻ ምቀኛ አብሮ እየበላ ምቀኛ ነው
@CapitalTower517
@CapitalTower517 2 күн бұрын
Thank you for your thought. However, I reached out him but he is not responding.
@seblem8882
@seblem8882 3 күн бұрын
Please Abinet share us your financial budget spreadsheet
@miheretfikre3438
@miheretfikre3438 2 күн бұрын
For next time please try to tell us about mutual fund please
@ruthbeyene7111
@ruthbeyene7111 18 сағат бұрын
Kidist pls bring some one from Canada am confused about the system
@mlieteweldegebreal2126
@mlieteweldegebreal2126 3 күн бұрын
እናመሰግናለን አቶ አብነት። መቅዲ ኤድመንተን ያለን መጫወቻውን የት ነው የምናገኘው?? የቢዝነስ ትምርቱ ከብዶኛል😌😌😁😁
@zeweduasfaw6505
@zeweduasfaw6505 2 күн бұрын
I need brief explanation about annuity
@afem9862
@afem9862 Күн бұрын
Easier said than done. If over 50% live paycheck to paycheck, how on earth would they invest? You are good at talking the talk.
@bikiokubay8300
@bikiokubay8300 2 күн бұрын
Selam Tru tmrt new gn genzebachn different place mkemet alebet males algebnm
@alphabetty6171
@alphabetty6171 3 күн бұрын
Kidi correction, Amazon was founded 30 yrs ago not 40. Silezi yzare 40 amet amzon stock geza yalshiew tikikil aydelem
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 3 күн бұрын
Like
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 2 күн бұрын
Thank you again
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 күн бұрын
Kidi የጌሙን ሊንክ በየ videoዎች ብታስቀምጪ።
@agas1974
@agas1974 2 күн бұрын
I am living in Portugal. So where should i save some percent of my salary , i mean in what type of account?
@tigistseyoum
@tigistseyoum 3 күн бұрын
በጣም ጥሩ ትምህት ነው ኢትዮኚያ ዉስጥ ይሰራል?
@Tad_B
@Tad_B 3 күн бұрын
Acorns investment silesu ngeren esti
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 3 күн бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን አናመሰግናለን አቶ አብነት በአትላታ ከተማ አት ተካ ኢንሹራንስ ልሸጥ ነው ሲል ሰለሰማሁ ህብር ኢሪዲወላይ መግዛት ከፈለጉ ቢገዙት ብየ ነው
@rahelmaru495
@rahelmaru495 3 күн бұрын
አብነት በ youtube ብትጀምር አሪፍ ነው
@peace3791
@peace3791 3 күн бұрын
አራት ፐርሰንት ያስቀመጥኩት ያህል በአመት ነው ወይስ በአመት ነው ገንዘቤ የሚያተርፈው? እስኪ በደንብ ብታስረዳን እባክህ
@selamgmeskel8157
@selamgmeskel8157 Күн бұрын
Hi kidd it’s hard to find him
@elaybright8884
@elaybright8884 2 күн бұрын
አቦ የዚህን ሰዉየ ቁጥር በሚስጥርም ቢሆን ላኪልኝ ኪዲየ በእናትሽ በጣም እፈልገዋለሁ ከላስቬጋስ።
@asterworku5374
@asterworku5374 3 күн бұрын
በስልክ መጠየቅ ይቻላል ወይ ከተቻለ ስልኩን እባክሺ ፖስተ አርጊዉ ።🙏
@Hru196
@Hru196 3 күн бұрын
በትእግስት ነው የሰማሁት ኪዱ የሄነገር ለኢትዮጲያም ይሆናል ወይ ወይስ አሜሪካና ካናዳ ብቻነው plase መልሽልኝ❤❤😊
@user-lc4ux5ht6p
@user-lc4ux5ht6p 3 күн бұрын
ይሄ ነገር አረብ ሐገራት ላይ ላለን አና ኢትዮጵያ ገብተን ሊጠቅመን ይችላል እንዴ ኪዲ ?ወይስ አውሮፓ አገራትን ያማከለ ነው ?
@YosephBirhanu-rj7pp
@YosephBirhanu-rj7pp 2 күн бұрын
ሰላም ኪድ ካናዳ ቪዛ አፕላይ አርገሽ መልስ የሚሠጡት በምን ያህል ጊዜ ነው አፕላይ ያረኩት ቪዚት ቪዛ ነው መስከረም ላይ ለሚደረግ ትራቭል ኤክስፖ ነው
@astertesfai3340
@astertesfai3340 3 күн бұрын
Bkankachen merdat BETAM yegrmal bzu geze yetbkuet temlsljel AMSGNLHU
@astertesfai3340
@astertesfai3340 2 күн бұрын
Beatrkmuket genzeb le 20 amet ahun turta seweta lwsed sel taks kefeie selu azej neber ahun gen benante program tmlslje BETAM AMSGNLHU
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 35 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 519 М.
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 126 М.
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 119 М.