በራስ መተማመንን መገንባት - Building Self Confidence - ክፍል 1

  Рет қаралды 428,961

Impact Seminars

Impact Seminars

Жыл бұрын

በእራስ መተማመን የማይነካው የህይወታቸን ክፍል የለም። በራስ መተማመን ያለው ሰው ካለበት ተጨባጭ ሁኔታ ተነስቶ የሚፈልገውን ግብ ማሳካት ይችላል። ይህ ከሆነ በእራሳችን እንዳንተማመን የሚያደርጉ ነገሮች ምንድን ናቸው? እንዴትስ በእራስ መተማመንን መፍጠር እንችላለን?
እነዚህ ጥያቄዎች በዚህ ቪዲዮ ተመልሰዋል!
_____________________________
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው!
ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.gl/gbdSFBqLgP9zd...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275

Пікірлер: 294
@melkam2674
@melkam2674 Жыл бұрын
እኔ ግን የሚገርመኝ ፍሬ ያለው ነገር ሲቀርብ ተመልካች የት ነው ያለው? ክፉ ወሬ ግን ብዙ ተመልካች አለው ውይ ዘንድሮ ልብ ይስጠን
@fekat_tube
@fekat_tube Жыл бұрын
አብዛኛው ሰዉ ከራሱ የሚያሸሸዉ እንጂ ወደ ራሱ የሚመልሰውን አይፈልግም። ወደ ራስ መመልከት ድፍረት እና መገለጥን እንዲሁም የማይመቹ ስሜቶችን ለማስተናገድ ዝግጁነት ይጠይቃል። በዛላይ አዕምሮአችን አሉታዊ ነገሮች ላይ ያተኩራል (for survival)። እና እሱንም ማሸነፍ ይጠይቃል።
@tigistethiopiayoutube8525
@tigistethiopiayoutube8525 Жыл бұрын
እውነት እኔም ጥያቄ ነው። ይገርመኛል ።
@nahomteklu8715
@nahomteklu8715 Жыл бұрын
Tkkl bleshal
@makiamakia3834
@makiamakia3834 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ይህማ መደመጥ ያለበት ነገር ነው
@kedijaali2319
@kedijaali2319 Жыл бұрын
Ye hagerachen cheger yeh new, erasachenen tete ye lelea sew Hiwot new yemenenorew! Fetari yerdan
@thedailyheroesteam
@thedailyheroesteam Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ። ድንቅነትህ ከስምህ ነው የጀመረው። የራስህን ብቻ ሳይሆን የሌሎችን አሸናፊነት ፍንትው አድርገህ እያሳየህ ያለህ ኢትዮጲያዊ ጀግና ነህ። ተባረክልን ወንድሜ።
@fekat_tube
@fekat_tube Жыл бұрын
እንደዉ ለዚህ ሴሚናር ብዬ ሀገር መግባቴ አይቀርም። 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@asmaomar4820
@asmaomar4820 Жыл бұрын
እውነት ነው ልክ እንደኔ
@user-wm2wb8xy7x
@user-wm2wb8xy7x Жыл бұрын
ህይወትን የሚቀይር ትምህርት ላይ ፈዛዞች ባሉዋ ላይ ማገጠች ማሀጠ ሲባል ማሰፍሰፍ እረ ቁም ነገሩ እዚህ ነው ኑ የማዳን ቅመሞች
@afroela1546
@afroela1546 Жыл бұрын
This man deserves national medal of honor!!! I love you man!
@hanaabate8796
@hanaabate8796 Жыл бұрын
Tekkel
@fekat_tube
@fekat_tube Жыл бұрын
Agreed!
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Yes! I agree with you!
@user-eg2cq9zr8c
@user-eg2cq9zr8c Жыл бұрын
Yes, he is.
@esubalewyasin8641
@esubalewyasin8641 Жыл бұрын
100pct
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
ዉድ ወንድማችን እንደ አንተ ያሉትን ሙሁራኖችን ያብዛልን ወጣቶችን በጥሩ ሥነ ልቦና እየገነባህ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥህ💕🙏💕
@messipositiveenergy3590
@messipositiveenergy3590 Жыл бұрын
እኔ ከአቶ አሸናፊ በጣም የምወደው ነገር እርጋታውና የሚያወራበት በንገድ በጣም ደስስ ይለኛል። ስልጠናው ደግሞ ምንም አይወጣለትም!!😍
@ethiopialove8692
@ethiopialove8692 Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር በጣም የምፈልገው ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜህን ረጅም ያድርግልን🙏
@user-jc1dv4me2f
@user-jc1dv4me2f 2 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ethiopiaaddis8610
@ethiopiaaddis8610 Жыл бұрын
ይሄ ሰው ሁሌ ይገርመኛል ድንቅ ነው
@asteralemuakele
@asteralemuakele Жыл бұрын
ተማሪዎችህ በንቃት እንደሚከታተሉህ በእርግጠኝነት መናገር እችላለሁ። እኔም በንቃት እየተከታተልኩ ነው። ከልብ እናመሰግናለን መምህር አሸናፊ🙏
@nesrebedru4372
@nesrebedru4372 Жыл бұрын
ታሪክ እየሰራህ ነው መምህር።ሰው እየገነባህ ያለህ ሰው ነህ።ለእኔ ቢጤዎች ከተጠቀምንብህ ትልቅ ውለታን እየዋልክልን ነው።ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ።
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 Жыл бұрын
I love you man!!! May Allah protect you!!! Ameen👌👍❤
@user-vh3hj2dl4w
@user-vh3hj2dl4w Жыл бұрын
አመሰግናለው Mr.ashenafi
@okoo3056
@okoo3056 Жыл бұрын
Something clean from my eyes 👏👏👏👏 about confidence
@tigestalemu6544
@tigestalemu6544 Жыл бұрын
Thank you so much.God bless you for great teaching.
@khalidseman8922
@khalidseman8922 Жыл бұрын
ድንቅ ነህ አላህ ይጨምርልህ
@lenatmedia
@lenatmedia Жыл бұрын
እግዚአብሔር ባንድም በሌላ ያስተምራል አስተዋይ ጠፋ እንጂ። አቶ አሸናፊ እጅግ በጣም ጥሩ የአእምሮ ምግብ ስላዘጋጀህ እናመሰግናለን። እንደ ኢትዮጵያዊነትህ እንግሊዝኛውን ብትቀንሳት/ብትተዋት መልካም ነው።
@asreseshetieasres9831
@asreseshetieasres9831 Жыл бұрын
እንግዘኛውን ስወደው
@alamhabash6268
@alamhabash6268 Жыл бұрын
​@@asreseshetieasres9831እኔም በጣም ይመቸኛል
@antenehmulu
@antenehmulu Жыл бұрын
እጅግ በጣም አስገራሚ ትምህርት ነው አሼ ያካፈልከን
@user-di5rv6zt3i
@user-di5rv6zt3i Жыл бұрын
My teacher Ashenafi Sir. Thank you.
@gantgant6451
@gantgant6451 Жыл бұрын
መምህሬ በእዉነት በጣም ድንቅ ት/ት ነዉ እድሜና ጤና ይስጦት
@Beka0902
@Beka0902 Жыл бұрын
Thanks so much mr. Ashenafi taye u are amazing 🙏🙏
@bonaabdi3004
@bonaabdi3004 Жыл бұрын
Thank you for your precious speech. ✔
@haymanotyirga5559
@haymanotyirga5559 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መምህር ፤የምትሰጣቸው ትምህርቶች በህይወት ላይ ለውጥ ያመጣሉ ።
@temutekilu8533
@temutekilu8533 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው። አመሰግናለሁ !
@hiwotbelew2144
@hiwotbelew2144 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ በጣም የሚደንቅ ትምህርት ሰጥተኸናል። እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@tamiratyohannes
@tamiratyohannes Жыл бұрын
That's is amazing!I understood what self-confidence is n start to build it internally.Thank you Mr.Ashenafi!
@habtamuasefa43
@habtamuasefa43 Жыл бұрын
Mr Ashenafi you are on the right track your are cultivating the generation may god help you. Thank you very much !!!
@fikirtafika9955
@fikirtafika9955 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እራሴን እንድፈልግ እረድተክኛል አባቴ ተባረክልኝ
@hayutibest
@hayutibest Ай бұрын
Thank you so much big respect and love ❤❤❤
@AliAhmed-fu2me
@AliAhmed-fu2me Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጠዎት ቲቸር
@teklutadesse2328
@teklutadesse2328 Жыл бұрын
Bexam amesegenalehu🙏 antan mesmat kejemerkugn bohala bezu tetekimewalahu,
@danielworku4883
@danielworku4883 Жыл бұрын
ክፍል 2 በራስ መተማመን የሚለው ቢለቀቅና ብንማርበት ቁጥር 1 በጣም ጥሩ ነው ተምረንበታል
@enjoyenglish123
@enjoyenglish123 Жыл бұрын
በጣም ከሚፀፅተኝ ነገር አንዱ አስቱ አምስት አመታትን ሳሳልፍ አንተን ማግኘትና ማውራት አለመቻሌ ነው። በጣም እናመሰግናለን። you are really an inspiration for this generation
@emamamobile1750
@emamamobile1750 Жыл бұрын
Dear Ashenafi, thank you for beening my very good teacher I really respect you!
@mierafberhe6561
@mierafberhe6561 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ድንቅ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥልን
@absalathenok3494
@absalathenok3494 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ምርጥ ትምህርት ነው thank you.በጣም ከምወዳቸው ባ/ዳር ዩኒቨርስቲ ካስተማሩኝ አንዱ አንተ ነህ big respect!
@michaelberaki4968
@michaelberaki4968 Жыл бұрын
That's what we call it "bless 🙌." GOD bless you.
@danielbiratu3925
@danielbiratu3925 Жыл бұрын
አቶ አሸናፍ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የ እርሶ ሳምናር ከዉስጤ የለዉን ego እያፀዳልኝ ስለሆነ እናመሰግናለን
@genetgebre3041
@genetgebre3041 Жыл бұрын
Thank you so much, It is an amazing training
@maereguseboka9398
@maereguseboka9398 Жыл бұрын
Thanks. Ato Ashenafi. Such kind of training/Seminar is basic for us(we Ethiopians)
@yalemberabeje3133
@yalemberabeje3133 3 күн бұрын
Thank you, Great presentation
@yesufyimertessema1535
@yesufyimertessema1535 Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ መምህሬ። 👍❤👈👏🙏
@user-gs6gp5cg5x
@user-gs6gp5cg5x Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@mengayeyechale3936
@mengayeyechale3936 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ልዩ ሰው ነህ። ክብር ይስጥልኝ።
@alambeyene4130
@alambeyene4130 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለ ብዙነገሮችን ተምረንበታል በጣም ጠቃሚ ምክሮችን ትምርትን ተምረንበታ በዚሁ ቀጥሉበት 🙏🙏
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው። thank you
@ZemedkunSamuel
@ZemedkunSamuel Жыл бұрын
thank you MR Ashenafi🙏
@eastend758
@eastend758 Жыл бұрын
Thank you for making my day ! My Mentor 🥰.
@mimit4032
@mimit4032 Жыл бұрын
This is life changing lesson ❤ Thank you Sir🙏
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
you absolutely right thanks for sharing god bless you and your family 🙏🙏🙏
@fntayeayalewu3294
@fntayeayalewu3294 Жыл бұрын
ዋው መምሀር ተመስጬ አዳመጥኩ ፈጣሪ ረጂም እድሜ ይስጠለን አናመሰግናለን
@judyshewa7995
@judyshewa7995 Жыл бұрын
Your seminars are always crystal clear! Thank u! Keep up z good work!
@nesanetabay6669
@nesanetabay6669 Жыл бұрын
በጣም ደስይላል ጥሩ ትምርት እና እውቀት ነው ያካፈልከኝ አመሰግናለው ፡፡
@aminasaeed1675
@aminasaeed1675 2 ай бұрын
ተባረክ አባታችን ❤❤❤❤❤
@queensheba2506
@queensheba2506 Жыл бұрын
Great education 🙏🏾♥️
@lalibela533
@lalibela533 Жыл бұрын
thank you for preciouse specch. apperciate
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሃሳብ ነው አመሰግናለሁ
@mohammedsurur5053
@mohammedsurur5053 Жыл бұрын
መምህራችን አሸናፊ፣ ብዙ መሰል ትምህርቶችን አይቻለው ፣አንቤአለውም፣ የአንተ የማስተማር ጥበብ ልዩ ነው ፣ እንዲገባን አያታግለንም በጣም አመስግናለው። ከጅዳ ሳውድ አረቢያ
@geleneme660
@geleneme660 Жыл бұрын
የምር አሼ ይለያል
@samiyafuad9428
@samiyafuad9428 Жыл бұрын
👍
@samiyafuad9428
@samiyafuad9428 Жыл бұрын
Nice
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ መምህር!
@meseretgetachew6362
@meseretgetachew6362 Жыл бұрын
መምህራችን Thank you so much እራሴን እንድመረምር ነው ያደረከኝ
@user-vv5xr9ke6q
@user-vv5xr9ke6q Жыл бұрын
its nice idea
@enanygetahun6547
@enanygetahun6547 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን መምህር
@DiresDirago
@DiresDirago Ай бұрын
ብዙ ሰወች ባለበት እንደለለ አድርገሽ ተለማመጅ
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 3 ай бұрын
ምንም የማይወጣለት ስለጠና ጉድ እኮ ነዉ ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ እንዴት ተመስጬ እንደሰማዉ ተባረክልን አሼ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤ዋው ድንቅ ደስ የሚል ሲስማ የማይስለች ትምህት ነው
@abdisaali
@abdisaali Жыл бұрын
Thank you አቶ አሸናፊ🙏
@semiramustefa8358
@semiramustefa8358 Жыл бұрын
Bettam arif tmhrt new I lear alot from this topic 10Q!! I can’t wait to learn part 2,3,,,,….
@abrehamalemu5361
@abrehamalemu5361 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ትምህርትነው እናመሰግናለን
@AlemayehuShitu
@AlemayehuShitu Жыл бұрын
Dear Ashenafi, it really leads to change, thank you very much for your excellent motivational speech and it is also research based.
@YohdegoYosephe-ps1yk
@YohdegoYosephe-ps1yk Жыл бұрын
❤ Self confidence starting from the house you live on. Starting mobilize your own family first that is the first experience in your life. LOVE YOU ALL ERITREAN and ETHIOPIA. I love the show. Thank BROTHER FROM ERITREA USA and USA
@gedionfeleke9287
@gedionfeleke9287 Жыл бұрын
Mr. Ashenafi Taye, one of my greatest and enlightened trainer, author and motivator. Many thanks for what you deed on citizen's mental setup.
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 Жыл бұрын
በጣም ልዩ ሰዉ ነህ በእዉነት
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ ኢትዮጵያ ሀገሬ ወደ ፊት ተስፋ አለሽ ምክንያቱም እንደነዚህ አይነት ድንቅ ልጆች ስላሉሽ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ
@abelnigatu6683
@abelnigatu6683 Жыл бұрын
Simply amazing!!
@bolaytr727
@bolaytr727 Жыл бұрын
ጥሩ የህይወት ትምህርት ነው። በራሴ ከባባድ ለውጣች አምጥቻለሁ አመሰግናለሁ ።
@TigistSemeneh
@TigistSemeneh Жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው
@abinetote5873
@abinetote5873 Жыл бұрын
abatachin tebareku geta yibarikot
@kirubelgebre2740
@kirubelgebre2740 Жыл бұрын
Fetari Erejim edmena tena yisth
@sisaydm5934
@sisaydm5934 Жыл бұрын
Thank you Sir ❤
@zebiaseid9599
@zebiaseid9599 Жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ትምህርት ነው
@tekalignsisay7939
@tekalignsisay7939 Жыл бұрын
Selef confidence one of the key to success
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 Жыл бұрын
ድንቅ ሰው አቶ አሸናፊ. .ተዬ እናመሠግናለን❤🙏
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Жыл бұрын
Always Amazing
@sabawoldu5831
@sabawoldu5831 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@user-eg2cq9zr8c
@user-eg2cq9zr8c Жыл бұрын
You doing a wonderful job. just keep it up 👍
@meklitzewude1317
@meklitzewude1317 Жыл бұрын
ልዩ የሆንክ መምህር እደአተ አይነቶቹን ያብዛልን አቦ
@Gebriel19
@Gebriel19 Жыл бұрын
Wowww, it is amazing presentation. Thanks for the information.
@bineyamhafiso2629
@bineyamhafiso2629 4 ай бұрын
ድንቅ ሥልጠና ነው በርታልን
@simondejene
@simondejene Жыл бұрын
It's really helping me to improve my self in positive manner so i would like to thank you and say keep going👍
@user-xt2pq5rd1k
@user-xt2pq5rd1k 2 ай бұрын
እናመስግናለን ❤❤❤❤❤
@rimarim477
@rimarim477 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ... አድራሻ እኔም ልሳተፍ
@dagnuabu8913
@dagnuabu8913 Жыл бұрын
እንደሁሌው በጣም ጠቃሚና በንግግር ከማንሳፈፍ እና ጉም ከማዘገ ባለፈ መሬትን ረግጦ ስር የሰደደ ማንነት ለማጎልበት የሚረዳ ስልጠና ነው! አቶ አሸናፊን ስሙት ከማለቴ የተነሳ ፕሮሞተር እየመሰልኩ ነው! በርታ! በግሌ እየጠቀምከኝ ነው አመሰግናለሁ
@melesegezehagn2790
@melesegezehagn2790 Жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@natawesome5612
@natawesome5612 Жыл бұрын
Ejig Betam enameseginalen Memihir
@gedishorago8962
@gedishorago8962 Жыл бұрын
Amazing.thanks alot mr Ashe
@getunega1807
@getunega1807 Жыл бұрын
Wow asha thank you
@GetahunAlmayoo
@GetahunAlmayoo 8 ай бұрын
በጣም እነመሰግነላን❤
@yonatanteages9184
@yonatanteages9184 Жыл бұрын
You are amazing teacher Ashe
@akimegersa3835
@akimegersa3835 Жыл бұрын
My Mentor🙏
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 21 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 98 МЛН
Dr Mihret Debebe የጎደለህ ምንድን ነው?
1:01:05
Mado tube ማዶ ቲዩብ
Рет қаралды 171 М.
ምናባዊ እይታ || The Power of Imagination - ክፍል 1
33:57
Impact Seminars
Рет қаралды 190 М.
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН