በራስ መተማመንን መገንባት - Building Self Confidence - ክፍል 2

  Рет қаралды 99,958

Impact Seminars

Impact Seminars

Жыл бұрын

በእራስ መተማመን የማይነካው የህይወታቸን ክፍል የለም። በራስ መተማመን ያለው ሰው ካለበት ተጨባጭ ሁኔታ ተነስቶ የሚፈልገውን ግብ ማሳካት ይችላል። ይህ ከሆነ በእራሳችን እንዳንተማመን የሚያደርጉ ነገሮች ምንድን ናቸው? እንዴትስ በእራስ መተማመንን መፍጠር እንችላለን?
እነዚህ ጥያቄዎች በዚህ ቪዲዮ ተመልሰዋል!
_____________________________
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ።
Please share on Facebook
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ክፍል 1፡ • Video
_____________________________
ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው!
ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Mosaic Hotel follow the link: maps.app.goo.gl/gbdSFBqLgP9zd...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275

Пікірлер: 130
@senaycomputer8007
@senaycomputer8007 Жыл бұрын
ከቀን ቀን ደጋግሜ የማያቸው ቪዲዮዎች፤ አኗኗሬ ላይ ለውጥ ያመጣሁበት ትምህርቶች ከናንተ እያገኘሁ ነው! በተለየ አቀራረብ እግዚያብሄር ይስጥልኝ
@lidetmengesha5647
@lidetmengesha5647 Жыл бұрын
እሄንን comment ለመፃፍ ብዙ ቀን ወስዶብኛል ስፅፍ ስሰርዝ በዉስጤ ባሰላስል አንተን ለማመስገን ቃል አጣዉ በየቀኑ ቢያንስ ከ 5 ጊዜ በላይ አየዋለሁ የምታወራውን በቃሌ እንደዘፈን ሸምድጄዋለው 😂😂😂 ግን በሰማሁት ቁጥር ለኔ አዲስ ነው 🤔 ስለራሴ እንዳስብ እድርገኀኛል እመብርሃን ያሰብከውን ታሳካልክ 🙏🙏🙏
@fun-loving7625
@fun-loving7625 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ! አሁን ገና የሚያነቃኝ ሰው አገኝው ። እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ መልካም ሰው !
@fareewelu3341
@fareewelu3341 Жыл бұрын
ስስት የሌለበት ጥልቅ ዕውቀትና የህይወት ልምድህን ለኛ ስትሰጠን ምስጋና ያንስሀል
@ethiopialove8692
@ethiopialove8692 Жыл бұрын
ትክክል
@adishewotyoutube7919
@adishewotyoutube7919 Жыл бұрын
በትክክል
@dawittadesse1466
@dawittadesse1466 Жыл бұрын
I see your view but gratitude is big
@asgeramitube9314
@asgeramitube9314 Жыл бұрын
ene milew ehe sltena yet nw ena kifiyaws endet nw??
@sammyteka6819
@sammyteka6819 Жыл бұрын
appretiate how is understand him
@manayeaweke6725
@manayeaweke6725 Жыл бұрын
የማይጠገብ ትምህር የተረዳሀውን ግልጽ በሆነ አገላለጽ ስላስተማርከን እናመሠግናለን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
@mohammedsurur5053
@mohammedsurur5053 Жыл бұрын
ልክ ሳየው ይገባኛል፣ደግሜ ሳየው በደንብ ይገባኛል ፣ስሰልሼ ሳየው የበለጠ እየገባኝ ነው ፣ የዘፈን ክሊፕ እንዲህ ደጋግሜ አላየውትም ፣ እንደ አዲስ የመወለድ ስሜት አየተማኝ ነው፣መምህር አሸናፊ አላህ ኢስላምን እዲወፍቆት እመኛለው።
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
ይመችህ ወንድሜ ልክ ነህ ምርጥ ትምህርት ነው ለኛ ምን የመሰለ ይአዕምሮ ምግብ ነው እየሰጠን ብቻ ዱአችን ተቀብሎ የተሻለውን መገድ የኢ _____ አሏህ ይወፍቀው ያረብ
@andualemmesfin915
@andualemmesfin915 Жыл бұрын
ከጨኸከጵጨከከከጰጰከጰከጵከጵጵከከሾክከጭኮእጴጰኬጰከከከከጰጰከጶጰአጵጰከጀከጰጰከጰጭሰነጰኸኮኮከከከጰከጰጨከከጰከጀከጰጆከጨኮኮከጰከጰጰከከከጭጰጰኮክጀጰጰከጰኮጰከጰከጵጰየከከከጰጰቸከከጴኮከከከጰ
@memegetachewable
@memegetachewable Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብሩህ አህምሮ ሰቷቸዋል ያውም ሌላውን የሚመግቡበት ከዚህ የበለጠ ምን መባረክ አለ
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 Жыл бұрын
​@@andualemmesfin915??????
@rasdejentube1888
@rasdejentube1888 Жыл бұрын
እሱ ያለበትን ቦታ ያውቃል። በትምህርቱ ዙሪያ ሃሳብ መስጠት እንጂ እምነቱን እንዲቀይር ኮሜንት መስጠት የጠባቦች አስተሳሰብ ነው። እርሱ እንደሆነ በክርስቶስ ክርስቲያን የሆነ የቀተኛዋ እምነት ተከታይ ነው። አሼ በርታልን🙏
@abenezermengesha5776
@abenezermengesha5776 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ለካስ እስካሁን ሌላ ሰው ሆኜ ነበር ስኖር የነበረው ትክክለኛው ማንነቴን ባለማወቅ በደመነፍስ ነበር ስኖር የነበረው ለተደረገልኝ ማንቃትና መገለጥ ምስጋናየ የላቀ ነው ።
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
Excellent ❤
@dawittadesse1466
@dawittadesse1466 Жыл бұрын
ምን አለ ይህንን ቪዲዮ እንደ ዘፈን በ ሚሊየን ቪው ቢኖረው but i hope one day!!👍👍
@abraayana3314
@abraayana3314 Жыл бұрын
በእውነት ነው ምልክ አሼ በጣም ህይወቴ ላይ ትልቅ ለውጥ እያመጣሁ ነው ህይወት ትክፈልክ 😀😀😀😀 pls pls pls more
@lovepower1440
@lovepower1440 Жыл бұрын
🙏🏾🙌🏾🙏🏾 how cool we are learning what really matters in life, no more searching for books or Internet. In ethiopia by ethiopian, we are the lucky generation ♥️
@eliastadesse7478
@eliastadesse7478 Жыл бұрын
በምን ቋንቋ ልገልጽህ እችላለሁ የማድነቂያ ቃላት እንዳልጠቀም ከዚያ በለይ ትሆንብኛለህ የማመስገኛ ቃላትም እንደዚው እውቀት + ጥበብ+ ቅንነት+ ትህትና+ርቱዕ አንደበት.....
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
ወንድማችን ዕድሜ ጤና ይስጥህ ብዙ እዉቀት ካአንተ አግኝተናል ምንዉ ከ30 ወይም 40 ዓመት እንዳተ ስለ ሰዎች አፈጣጠር ፈጣሪ የሰጠንን ፀጋዎች ባለማወቅ ወርቁን በእጃችን ያዝነዉን ትተን መዳፍ ፍለጋ ተቀብብዤ ነበር አሁን ወደ ፈጣሪዬ ከመሄዴ ህልሜን ኽሁን እንዲሁ ግድ ዉስጤን ለመቀየር በተቻለኝ እጥራለሁ። አንድ እናት የማታ እንጀራ ይስጥሽ ብለዉኞል አምኝቤታለሁ💕🙏💕
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
99 ዓመት ዕድሜ ላይ እንኳን ብትሆኚ አልረፈደም። በርቺ።!
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት መምህሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏
@zuzuethio3081
@zuzuethio3081 Жыл бұрын
እንደአንተ አይነቱ በየ ክፍለ ከተማው ተባዝተው ቢያስተምሩ በትንሽ ጊዜ አገራችን ትቀየር ነበር
@DanielMuche-qd2bf
@DanielMuche-qd2bf 18 күн бұрын
የ እኔ ስራ አንተን ብቻ መከታተል ና መተግበር ሁኗል።እጅግ ክበርልን ።❤❤❤
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 3 ай бұрын
በምን ቃል ልግለፅህ አቶ አሸናፊ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ በጣም ነዉ ማከብርህ !!!!
@alemmengistu2016
@alemmengistu2016 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግ ሌላ ቃል አጣሁ የውስጤን ስሜት እምገልጽበት
@bili312
@bili312 Жыл бұрын
መምህረይ ትፍለ ኢካ ፈጣሪ ጥበብ ይወስከልካ😍
@fun-loving7625
@fun-loving7625 Жыл бұрын
ትርጉም = መምህሬ ትለያለህ ፈጣሪ ጥበብ ይጨምርልህ
@melesegezehagn2790
@melesegezehagn2790 Жыл бұрын
ከክፍለሀገር ነው። አየር ሰዓት በመጠቀም በቲቪ ፕሮግራም እጠብቃለሁ አሼ።
@abdu150
@abdu150 Жыл бұрын
ምስጋና ያንስሀል መምህር ቪዲዮዎቹን ስመለከት ራሱ እንዳያልቅብኝ በስስት ነው ብዙ ነገሮችን ቀስበቀስ እየቀየርኩበት ነው ከዚህ በኋላ በአካል ሴሚናሩን ለመገኘት ወስኛለው:: በጣም አመሰግናለው
@now9748
@now9748 Жыл бұрын
Loving every seminar. You are the greatest thank you teacher
@eminetbegeta4743
@eminetbegeta4743 Жыл бұрын
ጋሽ አሽዬ እግዚአብሔር አምላክ እንደድሮ እንደነአብርሀም ዘመን እድሜህን ያብዛልን ያትረፍርፍልን ያብዛህ የምንሰማህ ሰዎችም ሁሉ ለራሳችን ፍሬ አፍርተን ለሌችም እንድንተርፍ እግዚአብሔር ይርዳን። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ሽአመት ኑርልን እውነት በህይወቴ ትልቅ ለውጥ እንዳገኝ ስላስተማርከኝ አመሰግናለሁ አምላክ ፈቃዱ ሲሆን ደግሞ መጥቸ እንደምማር አምናለሁ
@tewfikahmed2064
@tewfikahmed2064 9 ай бұрын
Ato Ashenafi very good
@user-kc1qk6vd8k
@user-kc1qk6vd8k Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@sisaydm5934
@sisaydm5934 Жыл бұрын
More, more claps deserve you. Thank you.
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Жыл бұрын
ያ ሰላም! ምን አይነት ማስረዳት ነው? ይሄን ያክል ትልቅ ሰው ግን አቶ የተባለበት ነገር አልገባኝም። ትልቅ ሰው አስተዋይ ሰው የገባው ሰው ..ቃላት የለኝም! ሱብሃን አላህ! ሂድያ አላህ ይስጥህ ሌላ ምንም አልልም በማስረዳቱ ተማርኪያለሁ!
@semerferid9661
@semerferid9661 Жыл бұрын
Ashalnafi taye tankis so much Shering life securit
@yaye5758
@yaye5758 Жыл бұрын
Great!!!
@kdem8
@kdem8 8 күн бұрын
Tebarek Egezeabhare yebarkhe
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 Жыл бұрын
ተባረክ በእውነት ወንድሜ🙏
@zekariashailu3583
@zekariashailu3583 Жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው በርታ አሸናፊ
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 Жыл бұрын
እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ተባረክ🙏🙏🙏
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi 9 ай бұрын
ተባረክ አሼ አሪፍ ትምህርት ነው
@fekat_tube
@fekat_tube Жыл бұрын
*Mind Blown*
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thank you for sharing
@yordanosgmicael6171
@yordanosgmicael6171 Жыл бұрын
Love your lectures and your humour cense too ❤
@user-rf1yf6jb1h
@user-rf1yf6jb1h Жыл бұрын
Thank you ,Sir. Its a previlage to have u. Ur the best! God bless u!
@henocktube
@henocktube Жыл бұрын
Wow it’s amazing class self confidence God bless you
@Heniathei
@Heniathei Жыл бұрын
I have no word to give appreciation God blesses you
@fevensetti1409
@fevensetti1409 Жыл бұрын
Edemena tena yesteh ❤
@martyethio5278
@martyethio5278 Жыл бұрын
Thank you. You are amazing teacher.
@alwaysthankful9116
@alwaysthankful9116 Жыл бұрын
You are a blessing to me❤❤❤❤❤
@abiygubae5075
@abiygubae5075 Жыл бұрын
Yes you are a beloved teacher! go forward better
@apexfuture1979
@apexfuture1979 Жыл бұрын
Great God bless you more my brother! You can change many many people than you believe you could.✌🏾
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ሰዎችዬ ኑ እንማር ውጡ ከ tiktok😉 የምር የምር ስለ ሁለቱ ሰዎች ስታወራ እዴ ስለኔ እያወራክ ነው የመሰለኝ ውስጤ 2 መሲዎች አሎ አድዋ ትችያለሽ ስትለኝ አድዋ ደሞ no ብትከስርሪስ no no ኖ ትለኛለች ብቻ ተምረያለው አመሰግናለሁ ረጅምድሜ ከጠናጋ ያድልክ ጋሺዬ yemr🙏🙏🙏
@michaelberaki4968
@michaelberaki4968 Жыл бұрын
GO GO GO AHEAD
@selamawitalmu3543
@selamawitalmu3543 Жыл бұрын
Thank you so much ❤
@gebiremfesekiduse2268
@gebiremfesekiduse2268 Жыл бұрын
Enamesgenalen betame tekeyerlhu!!!
@Joseph.Ashenafi
@Joseph.Ashenafi Жыл бұрын
😍 i get some clues abt self-image, -talk & confidence Tnx , fetari yakbrln
@ashash9382
@ashash9382 Жыл бұрын
So amazing Cilic's 😯 Thank you So much I'm happy
@fetiyamohamed6893
@fetiyamohamed6893 Жыл бұрын
I can’t tank you enough, you just gave me the lost puzzle from myself. God bless you
@adishewotyoutube7919
@adishewotyoutube7919 Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏
@xusenaxmad7006
@xusenaxmad7006 Жыл бұрын
excellent .
@sema1506
@sema1506 Жыл бұрын
Thank you so much !
@ashug6443
@ashug6443 Жыл бұрын
thanks so much, you are different
@eastend758
@eastend758 Жыл бұрын
Thank you my mentor 🥰
@Fanaye-lw2py
@Fanaye-lw2py 9 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@olanabude8308
@olanabude8308 Жыл бұрын
Berife and deep explanation how inside you is power house of you I real want to thanks Mr Alemayehu
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ መምህር ሁሉንም ትምህርት እየደጋገምኩ ነው የማየው ስለአንት ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን
@mubarekshemsu9621
@mubarekshemsu9621 Жыл бұрын
It's nice to be your students
@haylutesfu6471
@haylutesfu6471 Жыл бұрын
Thanks Sir!! 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@solomonderese2510
@solomonderese2510 Жыл бұрын
Thank you.
@dewfhgdseh7273
@dewfhgdseh7273 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው እናመሠግናል
@habetamumelese8033
@habetamumelese8033 Жыл бұрын
waw its very nice
@alexurecentkidanemiretu3924
@alexurecentkidanemiretu3924 Жыл бұрын
ለዚች አገር እንዳንተ አይነቶቹ ይብዙልን ፡፡ በጣም ብቁ አስተማሪና አሰልጣኝ ፡፡ በሰማሁት በጣም ተምሬአለሁ ወደ ድሬዳዋ ብትመጣ ጥሩ ነበር ፡፡
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 Жыл бұрын
አቶ .አሸናፊ ታዬ እናመሠግናለን.ድንቅ.ሰው👍🙏
@denekewtenaw7067
@denekewtenaw7067 Жыл бұрын
I love this guy
@elsazekaryas9081
@elsazekaryas9081 5 ай бұрын
❤Thanks
@frtuncan1141
@frtuncan1141 Жыл бұрын
እሰከ ዛሬ የምንሰማቸው ዳር ዳሩን ነበር የሚነግሩን ያንተ ግን its key point Thank you so much.
@mhiretyaekob5562
@mhiretyaekob5562 Жыл бұрын
Wow you’re so brilliant
@ellenia6757
@ellenia6757 2 ай бұрын
ኣገና አሁን አየሁት የእውቀት ሰው❤
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@frezerabush1606
@frezerabush1606 Жыл бұрын
Thank you
@Omyasmin757
@Omyasmin757 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ፡ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@birukteklemariam4658
@birukteklemariam4658 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እድሜ ይስጥህ ተጨማሪ ስልጠናዎችን እንዴት ነው ማግኘት የሚቻለው?
@ALLINONE-xk3ms
@ALLINONE-xk3ms Жыл бұрын
NICE
@jitudereje6700
@jitudereje6700 Жыл бұрын
እንዴት መክሊቶትን እዳገኙ ቢያካፍሉን እና how develop sub consios mind እንደምንፈልገው?
@zuzuethio3081
@zuzuethio3081 Жыл бұрын
ሳውቅ የገባኝ ነገር ቢኖር ምንም እንደማላውቅ ነው 🤔
@mihretmamo3408
@mihretmamo3408 Жыл бұрын
ያዉ ከምኡርና ከተበረከ ሰዉ አንደአበት የምወጠ ቀል እሄ ነዉ የቢዙኦችን ሕይወት የምሰረ
@mginspire
@mginspire Жыл бұрын
Your lecture is amazing and impactful.
@iAds32
@iAds32 8 ай бұрын
God bless you my life changed due to this lecture............ how can I express this? I don't know but Gad pays you again.
@tsegayenegash2646
@tsegayenegash2646 Жыл бұрын
as the subject ... it is really impactful , thanks Ashu
@ImpactSeminars
@ImpactSeminars Жыл бұрын
ኧረ ፀግሽ ተው ተው ስትመጣ ስትመጣ ደውልልኝ!
@abebeabusha9054
@abebeabusha9054 Жыл бұрын
wow wow wow mesmat mesmat bcha
@okoo3056
@okoo3056 Жыл бұрын
Yezarew Yetafetal Ashenafi 🙏🙏👏👏👏👏😀😂
@mubamuba249
@mubamuba249 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤wooow❤❤❤❤❤😊😊
@nejumshafi8655
@nejumshafi8655 Жыл бұрын
እኛም አጨብጭበናል አቶ አሸናፊ!!
@birukalemayehu6151
@birukalemayehu6151 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zedovlogs
@zedovlogs Жыл бұрын
🔥🔥🔥🔥
@user-kc1qk6vd8k
@user-kc1qk6vd8k Жыл бұрын
ሰምተን የምንጠቀም አላህ ያግርገን እኔ በራስ መተማመን ላይ በጣም ችግር አለብኝ እፈራለሁ
@asteralemuakele
@asteralemuakele Жыл бұрын
👏👏👏👏❤️
@tsigiehayelom5868
@tsigiehayelom5868 Жыл бұрын
እንዴት ነው ያንተ ተመራቂ መሆን የምችለው. እከታተላለሁ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው.በዚህ ሞያ ተምሬ መመረቕ እፈልጋለሁ. ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግን አላቅም.
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
ኦ!!ከስንት ጊዜ በኋላ የself talk ን ማንነት ግልፅ ስላደረክልኝ ከልብ አመሰግናለሁ በሕይወቴ ጥያቄ ነበረኝ።
@tenawbalew2960
@tenawbalew2960 Жыл бұрын
የዚህን ሰውዬ መፅሃፍ ካለው ጠቁሙኝ
@netsanetberga9924
@netsanetberga9924 Жыл бұрын
ለሶስተኛ ግዜ ነዉ እያዳመጥኩ ያለሁት
@zemenayehu8126
@zemenayehu8126 Жыл бұрын
lindiavl father thank
@selamawithabtewold
@selamawithabtewold Жыл бұрын
ASHE ANEDENA
@Selom_C.k
@Selom_C.k Жыл бұрын
Betam nw mameseginh zare tiyakeye nw yetmelsew
@ArsemaVlog
@ArsemaVlog Жыл бұрын
Bezalen ….ለምልም!
@nesanetabay6669
@nesanetabay6669 Жыл бұрын
አረ አረ እንግሊኛ ለማያውቁ ታሳቢ ይደረግ ፡፡
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
በራስ መተማመንን ማሳደግ ክፍል አንድ
13:52
Excellence Center-ልህቀት ማዕከል
Рет қаралды 106
Vibrating Toward Your Ideal Self - Part 1
35:43
Impact Seminars
Рет қаралды 48 М.