No video

ብሪክስ ለውጥ ይዞ መጣ ተረክ ሚዛን Salon Terek

  Рет қаралды 165,536

salon tube

salon tube

6 ай бұрын

ብሪክስ ለውጥ ይዞ መጣ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ ዳንኤል ለማ
በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia

Пікірлер: 42
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 6 ай бұрын
አብዱሰመድ እጅግ አድርጌ እወደሃለሁ ምክንያቱም ከሠሜን ወደ መሃል አገር ከዛሬ 33 ዓ/ም ከመጣሁኝ በኋላ ላይ የአንተን ድምፅ በኢትዮጵያ ሬዲዮ ስሰማ ደስ ይለኛል የአለም ዋሴ የዳርስ ሞዲ የነጋሽ መሃመድ እስራኤል ያለው ዜናነህ መኮንን ንግስት ሰልፉ ብርቱካን አረገወይን ልክ እንደአተው እቆጠረዋለሁ ለሠላምተ ብቻ ስልክህን እፈልግ ነበር አብዱል ሰመድ መሃመድ !!!❤❤❤🎉❤❤❤❤
@Habesha_tube924
@Habesha_tube924 6 ай бұрын
አብዱልሰመድ ካቀረበው ምንም ነገር ልሰማ ግዴታዬ ነው በርታልን
@alemuhunde8576
@alemuhunde8576 5 ай бұрын
ምርጥ አቀራረብ ከአስፈላጊ ዜና ጋር !!!❤❤❤
@user-es8jo3lo7u
@user-es8jo3lo7u 5 ай бұрын
ሁሉም ዝግጅት አንተ ስታቀርበው መስማት ያስደስታል❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሳሎን እናመሰግናለን አብዱሰመድ❤🎉❤🎉❤🎉❤
@haiderabdo5780
@haiderabdo5780 6 ай бұрын
ወንድሜ አብዱሰመድ አንተ የምታቀርበውን ፕሮግራም በጣም ወድጄዋለሁ ። አቀራረብህና ድምፅህ ሱስ ሆኖብኛል። ማሻአላህ ብያለሁ ። ኢብራሂም ሀይደር ከየመን
@user-vj1se8zl6g
@user-vj1se8zl6g 6 ай бұрын
ድል ያደርጋሉ #ለድሃ_ሐገር_የተነሱ_ስለሆኑ ።❤❤❤
@remedandiltata7097
@remedandiltata7097 6 ай бұрын
አብዱዬ ጠፍተክብኝ ግራ አጋባከኝ እኮ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ድምፅህን ሰለሰማሁ
@tirunehnuru8733
@tirunehnuru8733 6 ай бұрын
በጣም ወሳኝና በተለይ ለደሀ ሀገሮች አለኝታ መሆኑ መታመን አለበት።
@merongeta2570
@merongeta2570 6 ай бұрын
Relax world news
@adisugadisa8838
@adisugadisa8838 5 ай бұрын
Abdulsemed ከድሮ ጀምሮ የምወደዉ ጋዜጠኛ በርታ፣
@ephremtulu1846
@ephremtulu1846 6 ай бұрын
ከዜናው በላይ ድምፁ ይስባል 🎉🎉🎉🎉
@robbarobi2784
@robbarobi2784 6 ай бұрын
Tank you for very fast information tru news appreciate hav a good day God bless your day 👍
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 6 ай бұрын
This is recommended to be seen as a translation to G-7 to make the influence of BRICS+ bigger. The G-7 that is against BRICS+ is USA, EU, Canada, Latin Union(LU), Egypt, Australia and Japan now. Unless Ethiopia is added to it or Egypt is removed from it, G-7 is the competition of BRICS+ and not NATO.
@user-om2iq8ud9b
@user-om2iq8ud9b 6 ай бұрын
Please Please abdusemed ሰለ አብድሳ አጋ ጀግንነት አቅርብልን
@abdlwhabhassen9789
@abdlwhabhassen9789 6 ай бұрын
አብድሠመድ thanks .
@Furgosefer
@Furgosefer 6 ай бұрын
ሶርአምባ ምርጥ ሆቴል
@mesfin7339
@mesfin7339 5 ай бұрын
የትም እይደርስም መፍጨርጨር ነው መጨረሻውን ለማየት ያብቃን ምኞት አይከለከልም
@ambaa7247
@ambaa7247 6 ай бұрын
አንተን በ90ዎቹ ሽራሮ 2:08 ግምባር ሆነን በኢት ሬድዮና በጣም እንከታተልህ ነበር ሠራውቱ በጣም ነበር የምወዱህ❤አብዱልሰመድ🙏🙏
@hadraabas8178
@hadraabas8178 6 ай бұрын
#አህለን_የሳሎ_ቤተኞች❤🙏
@emanda1366
@emanda1366 6 ай бұрын
Welcome Abdul Samad Mohammed... 💚💛❤
@zeyedezeru624
@zeyedezeru624 6 ай бұрын
great brics
@tarikutola4048
@tarikutola4048 6 ай бұрын
this make good vallance
@mulugetazena4290
@mulugetazena4290 6 ай бұрын
Yesssss
@SirajAhmedehzh
@SirajAhmedehzh 6 ай бұрын
Yes, this is the reality of the current world
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 6 ай бұрын
The Two groups are necessary to keep each other accountable for poor countries interests. I hope both sides stop war mongering and let countries to have business and political affiliation. The choices of people must be respected and acknowledged. Mutual distraction will hurt all. Nobody will be a winner at all. We human beings must think about what to do of saving humanity from its own destruction.
@wendmudagnwe2916
@wendmudagnwe2916 6 ай бұрын
ትሻልን ብለን ትብስ እንዳትመጣ መጠንቀቅ ጥሩ ነው
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 6 ай бұрын
እኔ የምለው አፍሪካ ምን ቤት ናት ተጠቃሚ ወይስ ጠቃሚ፤ለምንስ የራሷን ከረንሲ አታትምም፤ምን አንደሚፈጠር ወደፊት የምናየው ነው፤ግን አይመስለንም
@amanuelwondimu
@amanuelwondimu 6 ай бұрын
ልጅነቴን ያስታውሰኛል የአብዱሰመድ መሐመድ ድምፅ እሱን ለማስመሰል እጣጣር ስለነበር
@user-op4iq2ze2y
@user-op4iq2ze2y 6 ай бұрын
❤❤❤
@AtoomGudda
@AtoomGudda 6 ай бұрын
የጠቀስከቸውን ጋዜጣኞችን ስያደምጥ አድጌ እነሆ61 አመቴ አከበርኩ
@mallaasaytube
@mallaasaytube 6 ай бұрын
✅🥰❣️👌
@alemayehubekele5290
@alemayehubekele5290 6 ай бұрын
ሶርአንባ የት ሀገር ነው ያለዉ?
@user-vi2qx2qy9i
@user-vi2qx2qy9i 5 ай бұрын
Notu zegyitual......
@abirarshemisu-zn1fz
@abirarshemisu-zn1fz 6 ай бұрын
አ/ሰመድበሳልትንተናነውምታቀርብበትመንገድይለያል
@user-kd1zq9zh8z
@user-kd1zq9zh8z 5 ай бұрын
90ወችበጣምአናዳምጥሕነበርጠፈሕአወነተኛጋዜጠኛቦታየለምበጠምየሚሳዝንሐገርነው
@user-ev3os6qz2q
@user-ev3os6qz2q 6 ай бұрын
እግር ቆርጦ ዊልቸር ከሚለግሰው የምዕራባዊያን ፖሊሲ አለም ላይ መቆም አለበት::
@dajak2290
@dajak2290 6 ай бұрын
Ye salon tuboch ye billionaire history astelalefulen
@meletakeno2139
@meletakeno2139 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የጉቦና የሙስና አብዮት ካልጠፋ ለኢትዮጵያ ትርጉም አልባ ነው
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН