Sheger Mekoya - የኤፍ ቢ አይ(FBI) 2ኛ ሰው ስለነበረውና የዋተር ጌቱን ቅሌት ምስጢር ስላጋለጠው ማርክ ፌልት Mark Felt በእሸቴ አሰፋ

  Рет қаралды 160,869

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

3 ай бұрын

#Mekoya #Esheteassefa #Mark_Felt
mekoya,mekoya new,sheger mekoya,kidame mekoya,new mekoya,shegermekoya,mekoya on youtube,sheger radio mekoya,mekoya jeffrey epstein,victor manuel rocha,chewata,shegercafe,esheteassefaprogram,shegermeaza,shegersport,shegerradio,shegerdrama,yealemquanqa,kidamechewata,shegercafenew,victor manuel,shegerchewata,shegerwerewoch,news,eshete asseafa,shegerfmyoutube,jeffrey epstein,shegermeazabirru,radio,shegerabdualihigera,shegertizitazearada,eshete assefa youtube MekoyaMarkFelt መቆያ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 67
@mintesnotgirma5093
@mintesnotgirma5093 3 ай бұрын
እድሜና ጤና ለእሼቴ አሰፋ ለእንቅልፍ ቴራፒስቴ❤❤❤
@aymenmusa3638
@aymenmusa3638 3 ай бұрын
Enkfen metegaw bzu gize esun eyadametku new❤
@fekaduasfaw
@fekaduasfaw 12 күн бұрын
ጋሽ እሸቴ በርታ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው ። ቅዳሜን አድማቂ። መፅሐፍ ሆኖ ቢወጣ ደግሞ እንዴት ጥሩ ነበር።
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 3 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ አሰፋ እግዚአብሔር እረጅም እድሜናጤናውን ይስጥክ 😍🙏🙏ሁሌ አቀራረብክና ቃላቶችህ ስነቃሎች አጠቃቀምህ ደስ ይለኛል😍💚💚💛💛❤❤🙏🙏
@asnakukal233
@asnakukal233 3 ай бұрын
ጊዜ እማያልፍበት እሸታችን❤
@endalksolomon2000
@endalksolomon2000 2 ай бұрын
ፕሮግራማቹ ለጆሮ የሚስብ ለአይምሮ ደሞ ምግብ የሆነ ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ
@nahomasmelash6989
@nahomasmelash6989 3 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ በምታቀርባቸው የታሪክ ትረካዎች በጣም ነው የማደቅህ እደሜ ከጤና ጋር እድሰጥህ እመኛለው እባክ የልእልት ዲያና የሂወት ታሪኳን ብተርክልን ደስ ይለናል 🙏
@afransistub7854
@afransistub7854 2 ай бұрын
እሸቴ የአንተን ትረካዎች ደጋግሜ ባዳመጥ አይሰለቸኝም ሁሌ ማታ ማታ ልተኛ ስል የአንተን የታሪክ ትረካዎችን ማዳመጥ ደስ ይለኛል።እሸቴ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@fasikakebede8027
@fasikakebede8027 Ай бұрын
እኔም❤❤❤
@yahagarefkr3829
@yahagarefkr3829 3 ай бұрын
እሸቴ አሰፋ እድሜ እና ጤና አሁንም ይስጥ፡፡
@jujugame2430
@jujugame2430 3 ай бұрын
1ኛ ነህኮ
@Jah360
@Jah360 23 күн бұрын
Eshete asefa big up bro🙌🏼
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 3 ай бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 አትጠገቤው ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ እንደ ወትሮው ለድንቅ አቀራረብህ ዛሬም ላመሰግንህ እወዳለሁ ከአስመራ ኤርትራ 🏆 ለኤርትራውያን ደግሞ እንኳን ለ 34 ኛዉ የፈንቅል ( የምጽዋ ) ድል በአል በሰላም አደረሳችሁ ✌️ " አወት ንሃፋሽ "
@NigestNegash
@NigestNegash 16 күн бұрын
ዋዉ አንደኛ
@kebekebarino6103
@kebekebarino6103 3 ай бұрын
Absolutely great work from asmera 🇪🇷
@Konelene
@Konelene Ай бұрын
ትረካህ እና የመረጃ አቀራረብህ እጅግ ይስባል🙏🏿🙏🏿🙏🏿📚
@Topgoals2345
@Topgoals2345 2 ай бұрын
በጣም አስገራሚ ታሪክ ነው ። ስመጥሩ ጋዜጠኛ እሸቴ ዘመናትን ለተሻገረው ምርጥ አቀራረብህ ከመቀመጫችን ተነስን እጅ ነስተናል ።
@zeketomoka7572
@zeketomoka7572 3 ай бұрын
Amesegenalehu
@yohannes4534
@yohannes4534 2 ай бұрын
Eshete Assefa, one of the greatest Ethiopian journalists of all time!!
@henokamelga1650
@henokamelga1650 3 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ እናመሰግናለን❤
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo 3 ай бұрын
ትረካ ማን እንደ እሸቴ አሰፋ
@mesfindenboba8136
@mesfindenboba8136 3 ай бұрын
1 and the only 🥰😍👌
@user-nk6oi5ei4c
@user-nk6oi5ei4c 2 ай бұрын
ምን አይነት መታደል ነው እውነትም እሸቴ 🎉🎉🎉❤❤❤
@wendaledejen2845
@wendaledejen2845 3 ай бұрын
The first one Esheta Asefa
@mastfentahun5580
@mastfentahun5580 2 ай бұрын
I never and ever have seen some one like you and your incredible journalist with having attractive voice God blesse you I am always like to listen your narration !!!!!
@saladinahmed8925
@saladinahmed8925 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@nahomasmelash6989
@nahomasmelash6989 Ай бұрын
Mele my hero🥰🥰🥰
@zenebegetachew3342
@zenebegetachew3342 Ай бұрын
ትረካዋችህን በፍልላሽ አርገ ፣ልጆቸ እምደ diazepame ማታ ይጠቀሙታል በርታ ከንትርክ የገልስገልከኝ
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 3 ай бұрын
እሼ እናመሰግናለን በዚህ ድምፅህ መፅሀፍቶችን ብትተርክ እንዴት ጥሩ ነበር
@essayessayhailemariam9231
@essayessayhailemariam9231 3 ай бұрын
የጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋን PHOTO አይቶ የማያውቅ............?
@AmenMasresha-oo2re
@AmenMasresha-oo2re 3 ай бұрын
Me
@bezayehumersha5912
@bezayehumersha5912 3 ай бұрын
Please about Queen Diana !!
@dawitarsenal9587
@dawitarsenal9587 3 ай бұрын
Thank you, sir 🙏
@addiszemen1637
@addiszemen1637 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 3 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ በድንቅ ትረካ ::እሸቴ አሰፋ አላህ ረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@ridwanhussain314
@ridwanhussain314 3 ай бұрын
😢z
@mikyaslove
@mikyaslove 3 ай бұрын
አይ እሸቴ እንዴት እንደምታሳምረው 👏👏
@elshaddykassahun764
@elshaddykassahun764 3 ай бұрын
Thanks eshete 🎉
@fasilyalew3851
@fasilyalew3851 3 ай бұрын
እውነትም እሸቴ❤❤❤
@user-ir1ir7qf5v
@user-ir1ir7qf5v 3 ай бұрын
Please about spartacus
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ እንደዚህ በቅሌት የሰከሩ ሰዎች መጨረሻ ያሳየን። እሼ🙏🙏🙏🙏🙏🗝🤔🤔🤔🤔❤❤❤👌✍️✍️✍️✍️ 23:08
@samibelay4616
@samibelay4616 3 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ እሸቴ ዛሬ በአጋጣሚ በቲቶክ የተዘራ ሀይለሚካኤልን ታሪቅንጫቢ ተሪክ ሰሰማ በዚህ ሰዉታሪክ ብታስደምጠን ስል ትህትናን አስከትዬ ነዉ የዘወትር አድናቂና አክባሪህ ነኝ
@Kingstandups
@Kingstandups 2 ай бұрын
Next jacob rothchild or rothchild family pls pls pls
@user-ie9uh2kj3c
@user-ie9uh2kj3c 19 күн бұрын
ከ 10 አምት በላይ ስምቻለሁ ****** ሁል ያነሳሳኝል
@yohanesketema6351
@yohanesketema6351 2 ай бұрын
ቃላት መደርደር ያንስብሀል በቃ አንደኛ ነክ።።።
@Batl.14
@Batl.14 3 ай бұрын
ጋሸ እሸቴ እሸት እሽት ኡፉ ምን ያክል እንደምወድህ ታውቃለህ ወደልጅነት ብመለስ ተምሬ እንደ አንተ ነበር የምሆነው እሸቴ❤😍
@ermeyasabebe4062
@ermeyasabebe4062 3 ай бұрын
Eshe dimisihin.sisema desss yilegnal erejim edime temegnewilih
@AnwarTriche-ep5hi
@AnwarTriche-ep5hi 3 ай бұрын
ጋሽ እሸቴ ሰላም ለአንተ ይሁን
@najimeytofik7039
@najimeytofik7039 3 ай бұрын
Eshate abo tafashe fatan fatan aregew enda❤❤❤❤waseynashe abo
@ephremtaye1566
@ephremtaye1566 3 ай бұрын
28:42
@ephremtaye1566
@ephremtaye1566 3 ай бұрын
ማርክ ፌልት በ95 ዓመቱ አረፋ
@user-zq7zc4rj5c
@user-zq7zc4rj5c 3 ай бұрын
Ye hacalu mot andi qen indi yiwtal yihun .......?
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 3 ай бұрын
እጅ ነስተናል።
@bilewbirhanu830
@bilewbirhanu830 2 ай бұрын
እስኪ እሸት በሂዎትህ አንድ ነገር ላስቸግርህ!? ባንተ የድምጽ ቃና የተረክ ብቃት እና የታሪክ ውቅር ስለ ፑቲን ከልደት እስከ እውቀት አሁን እስከ ደረሰበት የሂዎት ጉዞ እና ስኬት ሰርተህ በጥኡም ልሳንህ ልስማህ። እባክህንንንን
@alemuamina5848
@alemuamina5848 3 ай бұрын
ለምግብ ጨው እና በርበሬ ለትረካ እሸቴ አሰፋ።
@khalidabraha9877
@khalidabraha9877 3 ай бұрын
Mr Eshete ❤❤❤❤
@birhanutesfaye1989
@birhanutesfaye1989 3 ай бұрын
የጋዜጠኛ ውሃ ልክ
@user-nm7ss4oj6f
@user-nm7ss4oj6f 3 ай бұрын
እሼ የሸገር ካፔቴን
@arexbest3813
@arexbest3813 3 ай бұрын
Digame
@user-xp7lc1me2u
@user-xp7lc1me2u 3 ай бұрын
Mirt gash sshate
@ephremtaye1566
@ephremtaye1566 3 ай бұрын
በአሜሪካ ያዛሬ አርባ አምስት አመት የደረሰው የወተር ጌቱ ቅሌት በሚለው ትረካ ላይ ማርክ ፌልት በ 85 አመቱ እንደሞተ ተነግርዋል በዚ ትረካ ደሞ በ 95 አመቱ ሞተ የቱ ነው ትክክል?
@bornrebel7657
@bornrebel7657 2 ай бұрын
ግሩም፡ትረካ። BTW DMV ስለምኖር እና DC ስለምሰራ ያ የwatergate ህንጻ እንደዛ ተንጣሎ ውሀ ዳርቻ ላይ ጉብ ብሎ ላየው እንዲህ ኣይነት ቅሌት የተሸከመ አይመስልም።ከኒክሰን በኋላም ፕሬሲደንት ክሊንተንን ያጃጃለችው ሞኒካ ሊዮንስኪ ከእናቷ በአንዱ ኮንዶ ውስጥ ትኖር እንደነበር ተዘግቧል።watergate ምርጥ የሀብታሞች ኮንዶ፡ ኦፊስና ሆቴል ያለው የመርከብ ቅርጽ ያለው ትልቅ ህንጻ ነው።ከኬኔድ center ኣጠገብ ይገኛል። Anyway ለተራኪውም ፡ጸሀፊውም አመሰግናለው ማለት እፈልጋለው።
@behailuabebe4868
@behailuabebe4868 3 ай бұрын
እሸቴ ትችላለህ
@ephremtaye1566
@ephremtaye1566 3 ай бұрын
ማርክ ፌልት በ 95 ዓመቱ አረፈ
@alekomaconstruction9167
@alekomaconstruction9167 3 ай бұрын
እሸቴ እውነትም እሸት አንድ አይደለክም ሚልዮን ነክ አንተ ።
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 19 сағат бұрын
FBI የስለላ ተቋም አይደለም የወንጀል ምርመራ ተቋም ነዉ።
@ephremtaye1566
@ephremtaye1566 3 ай бұрын
29:11
Who Will Eat The Porridge First The Cockroach Or Me? 👧vs🪳
00:26
Giggle Jiggle
Рет қаралды 17 МЛН