Рет қаралды 6,818
Fana Television
ማስተር ወጋየሁ በሃይሉ የኢንተርናሽናል ቴኳንዶ ፌዴሬሽን (ITF) በአፍሪካ ታሪክ የመጀመሪያው የማስተርነት ማዕረግ የተሰጠው ግለሰብ ለመሆን በቅቷል፡፡በዓለም አቀፍ ደረጃ እንዲሁም በኢትዮጵያ የተለያዩ የቴኳንዶ ዓይነቶች መኖራቸው ይታወቃል፡፡ከአይቲኤፍ በተጨማሪም ዎርልድ ቴኳንዶ ሌላኛው ነው፡፡