ከአንጋፋዋ አርቲስትና ዘማሪት ሂሩት በቀለ ልጆች ጋር የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 76,199

Fana Television

Fana Television

Күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 195
@AbemOumer
@AbemOumer 2 ай бұрын
የሷና የብዙነሽ ድምጾች ከሙዚቃው ድምፅ ክላሲካል እጅግ ይበልጣል ድንቅ የፈጣሪ ስጦታ ነው በመሸረሻ ግን ጌታን መቀበል በመቻሏ ዕድለኛ ሆናለች
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 2 ай бұрын
እደዚህ ትልልቅ ልጆች አድርሳለች ወይጉድ እንዴት ደስ ይላል ደግሞ የዘላለሙ ጌታ ይዛ ሄደች እሰይ
@sabrinmo-fd6yi
@sabrinmo-fd6yi 2 ай бұрын
I wouldn’t say Hirut died; she has this wonderful children God Bless❤
@HibistYimer7189
@HibistYimer7189 2 ай бұрын
ሂሩት በቀለ በጣም እድለኛ ሰው ናት ምክንያቱም ይህቺ ዓለም ከንቱ እንደሆነች አውቃ ጌታዋን አወቀች አሁንም የሄደችው ሁሉን ትታ ወደ መረጠችው ጌታዋ ነው የሄደችው
@misraknegash499
@misraknegash499 2 ай бұрын
ሂሩትዬ የኔ እናት በጣም ነው የምንወድሽ❤️❤️❤️❤️❤️
@sebleakelilu4365
@sebleakelilu4365 2 ай бұрын
የሂሩት በቀለ ልጆች እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ፡፡ በዘፋኝነት ህይወት ውስጥ ሆናም በጣም የምትወደድ እና የምትከበር ፤ በኋላም በጌታ ቤት በጣም የምንወዳት፣ የምናከብራት እና የብዙዎች የቆራጥነት ምሳሌ በደረሰባት መከራ ሁሉ ጌታን አክብራ አስከብራ ስለሄደች የዘላለም እረፍት ወራሽ በመሆኗ ልጆቿንም በስርአት አሳድጋ የልጅ ልጆች አይታ በመሄዷ እድለኛ ናት እናንተም እንዲሁ ፡፡ ስለ መልካም እናት ቢወራ ቢነገር ቢደረግ ያንሳልና እውነት ብላችኋል ለሁሉም ግን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ፡፡
@Hi-py6uy
@Hi-py6uy 2 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው!? በዘፈኑ አለም የዝናንጫፍ የነካች፣ በመንፈሳዊው አለም አምላኳን ያስከበረች፣ እነዚህን የመሳሰሉ ልጆች ያፈራች፣ ስሟ በጭራሽ በመጥፎ ተነስቶ የማይውቅ ድንቅና ብርቅዬ ንግስት ነበረች። በጣም ጥቂት ሰዎች ለስኬት ብቻ ይፈጠራሉ ሂሩትዬም አንዷ ነበረች።
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 2 ай бұрын
ሂሩቴ ወደ አባቱዋ እና ወደ አምላኩዋ ሄደች እዛ ህመም የለ በሽታ የለ በላይ በታላቅ ደስታ ውስጥ ነው የምትኖረ ወልድ ያለዉ ህይወት አለው ልጆችሽ ዘመናቸዉ ይባረክ.
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 ай бұрын
ዘማሪ ሂሩት በቀለ በአባቶ በእየሱስ እቅፈ ስር ናት በጌታ ሆኖ አገልግሎ ማለፈ ክብር ነው
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 ай бұрын
የሞት መድሀኒቱ መውለድ እነዚህን የመሳሰሉ የሚያምሩ ቆንጆ የተረጋጉ ልጆች ተክታለች ሞተች አይባልም የኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ውስጥ ናት ተወዳጇ አንጋፋ አርቲስት ሂሩት በቀለ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።
@ytwg6759
@ytwg6759 2 ай бұрын
No need to wish. She is already in heaven.
@astubelay5909
@astubelay5909 2 ай бұрын
ሂሩት አልሞተችም እነዚህን የመሳሰሉ ልጆች አሏት ❤❤❤
@abnett.6429
@abnett.6429 2 ай бұрын
በጣም ይገርማል በጥሩ ስም ኖራ እነዚህን የመሰሉ ልጆች ያደረሰች ጨዋ ሴት። በሰላም እረፊ
@teralewlijie2267
@teralewlijie2267 2 ай бұрын
ሂሩት አይን-አፋር: የወርቃማ ድምፅ ባለቤት: ደግ: ትሁት ሰው ነበረች:: በርካታ ዘፈኖቿን ማንጎራጎር እወዳለሁ:: በልጅነቴ የመተዋወቅ እድል ገጥሞኛል:: ሂሩት ራሷ ኢትዮጵያን ትመስለኛለች:: ሂሩትዬ የሰላም እረፍት ያድርግልሽ
@BH-id8px
@BH-id8px 2 ай бұрын
የሚያፅናና መንፈስ ሁላችሁም በርቱ እግዚያ ያፅናችሁ በርቱ
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy 2 ай бұрын
Thank you for sharing a glimpse on the life of Hirut ... a legendary artist! Good luck with the foundation. Rest In Peace In Heaven!
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 2 ай бұрын
ሂሩቴ የኔ ትሁት አክባሪዬን ምን ግዜም አልረሳትም። ፈጣሪ መጽናናትን ይስጣችሁ፣ ነፍሷን በገነት ያሳርፍልን!!!
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b 2 ай бұрын
ተባረኩ ደሰ ሰትሉ❤❤❤
@fikirtemamotessmafikirtema7490
@fikirtemamotessmafikirtema7490 2 ай бұрын
ይገርማችሇል ልጆቿ እናታችሁ ከመፈጠራ በፊት የሚያውቃት ጌታ እናተን የመሳሰሉ ቆጃንጆ ልጆች ሰቷት አለምም ቀርጥፋ ያልበላቻት ጀግና እናት ናት የእግዝያብሔር እጅ ነበረበት ሒወቷ የሚመሰከር
@FOBMM
@FOBMM 2 ай бұрын
Good to see you Ermias after long time. My classmate in Kidanemihret. Let your mom's soul rest in peace. Let Almighty God give you the strength to grieve well.
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 2 ай бұрын
ልጂ ይወለድ
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 2 ай бұрын
ህይወት እንደ ሸክላ በመላው ኢትዮዺያ ህዝብ ተወዳጅ እናት የሷን ዘፈን እየሰማን ያደግን ሁሉ አዝነናል ሞት ለማንም አይቀርም ፅናቱን ይስጣችሁ ህይወት እንደ ሸክላ 🥰RIP
@Angela_436
@Angela_436 2 ай бұрын
መውለድ ደጉ ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው ፥ከኢየሱስ ጋር የተጠጋጋ ፍጻሜው እንዲ ያምራል
@brighttube4me
@brighttube4me 2 ай бұрын
ቅዱስ እጋዚአብሄር በመንፈስ ቅዱሱ ሀይል ያጽናናችሁ ያበርታችሁ:: ጥንትም አሁንም ወ/ሮ ሂሩት በቀለን የማይወድ አንድ ሰው እንኳን አላጋጠመንም:: ትልቁና ዋናው ነገር የዘለአለም መኖሪያዋ የሆነውን ጌታ እየሱስን መከተሏ ነው::
@zeritessema9182
@zeritessema9182 2 ай бұрын
“እግዝአብሔር” ብለህ አስተካክል
@Nt-lyrics.
@Nt-lyrics. 2 ай бұрын
አንተ አስተካክለህ ካነበብክ አይበቃም?
@FafisDiscovery-po2rn
@FafisDiscovery-po2rn 2 ай бұрын
የሚገርሙ ልጆች ናቸው ደስ ይላሉ ተባረኩ
@ethiotwilightsparkle3758
@ethiotwilightsparkle3758 2 ай бұрын
መልካም እናት መልካም ልጆችን ታሳድጋለች:: የመፀሀፏ ምረቃ ላይ ተገኝቼ ስለሂሩት ያየሁትና የሰማሁት እውነት በጣም አስደንቆኛል:: ልጆቿ : የስራ ባልደረቦቿ: አድናቂዎቿ : ጋዜጠኞች ታዳሚዎች ባሉበት አዳራሹ ጢም ብሎ ሞልቶ የሚደንቅ ምሽት ነበር:: ሂሩት ተዘከረች
@Usually-x3t
@Usually-x3t 2 ай бұрын
ከባድ ነው ለእናት ያለንን ስሜት በህይወት እያሉ ለመግለፅ:: እኔ እናቴ በህይወት አለች ግን ይህንን ስሜት ልግለፅላት ብል ሞቷ የደረሰ ይመስላታል ብዬ እፈራለሁ:: አትቆጭ!
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 ай бұрын
የተባረኩ ልጆች እግዚአብሔር በልጅ ሲባርክ እንዲህ ነው እናታቸውን ህልሟን ፈፅመው ስምዋ ህያው እንዲሆን አደረጔት።
@martha1043
@martha1043 2 ай бұрын
ሂሩትዬ በጣም ነዉ የምወዳት ልጆቿ ደሞ እንዴት እረጋ ያሉ አነጋገራቸዉ ደስ ሲል
@ayeleraberra4338
@ayeleraberra4338 2 ай бұрын
የሂሩት እና የብዙነሽ በቀለ ዘፈኖች እየሰማሁ ነዉ ያደግኩት። ሁል ግዜ እታሞች ይመስሉኝ ነበር። ድምፃቸዉም ስለሚመሳሰል ልለያቸዉ አልችልም ነበር ። ላሳደሩብኝ ፍቅር እግዚአብሄር በገነት ያኑራቸዉ። እድለኞች ናችሁ ከዚች የመሰለች እናት መወለዳችሁ። ተባረኩ።
@tesematamir8948
@tesematamir8948 2 ай бұрын
የስኳር ህመምተኞችን ለመርዳት ፋውንዴሽን ላቋቋማችሁ የአርቲስት ሂሩት በቀለ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ያሰባችሁትን አምላክ ያሳካላችሁ። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@Taredan77
@Taredan77 2 ай бұрын
ዋው ተባረኩ ለእናታችሁ ያላችሁ ክብር አይዛችሁ በርቱ የእናት ሞት ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናናችሁ🙏🙏
@asterworku9645
@asterworku9645 2 ай бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ነፍሷን በአፀደገነት ሁሌም ያኑራት😭😭😭🤲🙏
@danielkidanmariam5977
@danielkidanmariam5977 2 ай бұрын
የጓደኛዬ ቤት ጎረቤት ነበረች ሂሩት በዛ ነው የማውቃት በጣም ቆንጆ ነበረች
@user-up6nf2fg2f
@user-up6nf2fg2f 2 ай бұрын
ሒሩትዬ እግዚያብሔር በአፀደ ገነት ያኑርሽ በጣም የሚያማምሩና የሚወዱሽ ልጆች እዳሉሽ በሞትሽ ምክንያት በረፈደ ሰአት አወቅን እግዚያብሔር ይጠብቃቸዉ ዝንተ አለም አንረሳሽም ለኛ ምርጥ ሙዚቃወችን ጥለሽልን አልፈሻል ነብስ ይማርልን ❤❤❤
@YohannesAdera-ef7uv
@YohannesAdera-ef7uv 2 ай бұрын
ልጅ ሆኜ አባቴ በጣም ዘፈኗን ያዳምጥ ነበር እግዚአብሔር የሂሩቴንም የአባቴንም ነፍስ ይማር
@user-yh2lu9vn9o
@user-yh2lu9vn9o 2 ай бұрын
ፍርዬ እግዚአብሄር ያፅናናችሁ አንቺንም ከረዝም አመታት በኋላ እንዳይሽ ጌታ ስላደረገኝ ጌታን እባርከዋለሁፅናቱን ያብዛላችሁ
@saragetahun7648
@saragetahun7648 2 ай бұрын
ውይ ዘመዴ ነፍስሽን ይማር ሂሩትዬ የእነቴ ወገን በጣም ሁሌ እንወድሻለን ለመላ ቤተስቦቻቭን መፅነነትን ይስጥልኝ ❤️
@kukulu99
@kukulu99 2 ай бұрын
ጌታ እረድቶኝ ለአገልግሎት እኔ ያለሁበት ከተማ መጥታ አብረን ጥሩ ግዜ አሳልፈናል በጣም መልካም እና ጥሩ እህት ነበረች ❤
@tesematamir8948
@tesematamir8948 2 ай бұрын
መውለድ ደጉ የሒሩት በቀለ ልጆች የህይወት ታሪኳን ማዘጋጀታቸው ጥሩ ነው። ሂሩት ምትክ የማይገኝላት ኢትዮጵያዊት እናት፣ ዴምፃዊ፣ ዘማሪ ነበረች። ነፍሷን ይማር።
@gezuabebe8096
@gezuabebe8096 2 ай бұрын
ሂሩትዬ በጣም የምንወዳት ዘፋኝ ነበረች ያደግነው በሱዋ ሙዚቃ ነበር። ተሰብስበን የዝፈን ምርጫ ስናዳምጥ ከሱዋ ዘፈኖች ብዙ ይቀርቡ ነበር። ልጆቹዋንም ስላየን ደስ ብሎናል ነፍስ ይማር።
@user-wr6vb2mf8b
@user-wr6vb2mf8b 2 ай бұрын
ነብስ ይማር እኔ የማሰታውሰው ዘፈን እነቅፋት ሲመታኝ ስዬድ በጎዳናው የሚለው እብረት ትህሪት አለባበሷ እናዳንሷ ❤
@LawofGod
@LawofGod 2 ай бұрын
One good thing about her is she went to be with the Lord! She is not dead . She is alive ! That is a comfort !
@TesfayeMengiste
@TesfayeMengiste 2 ай бұрын
ሂሩቴ አልሞተችም ምርጥ ልጆች ትታልናለች እደ ቅድስቴ ያለች
@AksheZed
@AksheZed 2 ай бұрын
God bless you all and family
@hannatawolda5966
@hannatawolda5966 2 ай бұрын
በጣም ደስይላል አነዚሀን የመሰሉ ልጀች ስሏሏት ሞተች አይባለም
@FafisDiscovery-po2rn
@FafisDiscovery-po2rn 2 ай бұрын
ሒሩት ማለት ጀግና ናት እሷ ሞተች ሳይሆን የሚባለው እንደ ቢሊ ግርሀም ወደ ሌላ ክብር ግራጁዌት ነው ያደረገችው ፡፡፡ ሒሩት ማለት የዘመናችን ጀግና ነበረች እሷ አልሞተችም ከክብር ወደ ሌላ ክብር ተሻግራለች፡፡፡ መልካም እረፍት እናታችን፡፡፡
@yeshiworkgashu3192
@yeshiworkgashu3192 2 ай бұрын
You guys are did it ❤❤❤❤ your Acknowledgment of her wishes and working on the issue and other people’s needs is incredible, Hirut or your mother knew what kind children she raised. Hirut Bekele is Ethiopian treasurer ❤❤❤❤
@HaregewoyinTilahun
@HaregewoyinTilahun 2 ай бұрын
እናታችን እድሜ ጠገብ ናት በሷ ጸሎት አማኞች ተፈውሰዋል ስኳር እሷን ወደሞት አልወሰዳትም በጌታ ቀን ወደምትወደው ጌታ ነው የኄደችው።
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 ай бұрын
💚💛❤️ May God bless, Weyzero Hirut Bekele. Melkam Ager Wedad Ethiopiawit! Love and Respect! Nefes Yemar! 🙏
@DezaBirhanu-ji7mm
@DezaBirhanu-ji7mm 2 ай бұрын
ሂሩትን እናቴ በጣም ስለምትወዳት የልጅነት ጊዜየን ያሳለፍኩት የሂሩትን ሙዚቃወችን እየሰማሁ ነበር , የሂሩትን ሙዚቃ መውደድ ብቻ ሳይሆን እና እናቴን ማስታወስ ብቻ ሳይሆን እናቴ ሁሉ ነው የምትመስለኝ
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b 2 ай бұрын
she will be in our heart 4ever. much respect🙏please keep your unity always
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 2 ай бұрын
እህታችን ሂሩት በህይወት ዘመኗ ጌታን አገልግላ ያለፈች የእምነት አርበኛ ነች
@selamawitretta4207
@selamawitretta4207 2 ай бұрын
Ooooo yigermal betam tiru tiiru lijoch alat eswa eko almotechim she is really lucky wede abatwa hedech eswa yagengchiwn edil sewoch biyagengu yetebarekech🎉 I really like ur speach tebareku
@SureSureefel-pq2pp
@SureSureefel-pq2pp 2 ай бұрын
ሂሩትዬ በታልፍም እናተን የመሰለ ልጆች ሰጣናለች የናታችሁን ስም አስጠሯት ለኢትዮጵያ ብርቅዬ ነበች ወይኔ ሞት ባኢኖር ከድሬድዋ እኔ አፈር ልሁንልሽ ነፍስሽ ባደፀገነት ያኑሪልን።ሰለሞን ነኝ
@user-gx5rz2ni8c
@user-gx5rz2ni8c 2 ай бұрын
ቆንጆ ቆንጆ ልጆች አሉዋት
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
እንደ እስዋ
@ethiotwilightsparkle3758
@ethiotwilightsparkle3758 2 ай бұрын
ጎበዝ እና መልከ መልካም እናት! መልከ መልካም ልጆች!
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 2 ай бұрын
የተባረኩ ናቸው ይሄው እናታቸውን አስከበርዋት። ልጅ እንዲህ ሲባረክ ደስ ይላል።
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 ай бұрын
ለዛ ነውኮ ሁል ጊዜ ባገኘነው አጋጣሚ ለወላጆቻችን ወይም ወዳጆቻችንን በህይወት እያሉ እንደምንወዳቸውና እንደምናድንቃቸው ብንነግራቸው የሚገባው፣ ስለዚህ ይልመድብን
@user-ww3zz4cr3r
@user-ww3zz4cr3r 2 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳት ነብስ ይማር
@Adis001
@Adis001 2 ай бұрын
እናቴ ኢሩትዬ ነፍስሽን ይማረው፣የኢሩትዬ ቤት ቀበና ነበር ከአክስቴ ቤት ፊት ለፊት ነበረ እና ልጅ ሆነን በንጉሱ ጊዜ ወደስራ ስትሄድ መኪና ስተብቅ ትዝ ይለያል፣ልጆቾንም እያንዳንዳቸውን አውቃለውይ፣እኔ የምኖረው ደቡብ ፍሎሪዳ ነው፣የኢሩትዬ ልጆች በሙሉ እግዚአብሔር መስናናቱን ይስታችው፣ እግዚአብሔር ይባርካችው።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 ай бұрын
እኔም ቀበና ነበርኩ፤ ከነሱ ቤት ፍትለፊት የአቶ እሽቴ ቤት ነበር አሁን ፈርሶ አደባባይ ሆኗል! ሂሩት የእናቴ ወዳጅ ነበረች! ዘመዶቿም ከኛ ቤት ወደላይ ሁስፒታሉ በታች ይኖሩ ነበር! ሂሩት ንፍሷን በገነት ያስቀምጥልን!
@Adis001
@Adis001 2 ай бұрын
@@abuhaile6517በትክክል ወገኔ የእርሶ መልስ ሰውነቴን ስንትው አደረገው እግዚአብሔር ይስትወት፣እኔ ከአገር ከወታው ብዙ አስርት አመታት ሆኖያል እቤቱ መፍረሱን ሰምቻለው ግን አደባባይ መሆኑን አላውቅም ነበር፣አመሰግንስለውይ።
@aayalew7
@aayalew7 2 ай бұрын
ሂሩት
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 2 ай бұрын
የሙዚቃዎ ንግስት የደጉ ዘመን ❤❤❤
@genetbekele515
@genetbekele515 2 ай бұрын
ከሱ የተነሳ ከጌታ እንቆቅልሼ ተፈታ የሚለው መዝሙሯን በጣም እወደዋለሁ
@hirut139
@hirut139 2 ай бұрын
ሒሩት በቀለ የህዝብ እናት ,እህት ወገን ናት ግን ወድመጨርሻው ላይ ከህዝብ ርቃ ነበር ሥራዋ ግን ሁሌ በህዝብ ልብ ውስጥ አለች ነብስሽን በገነት ፈጣሪ ያስቀምጥሽ ነብስ ይማር ልጆችሽንም ፈጣሪ ያፅናችሁ /ጆካ/የማይርሳ አስቂኝም ነበርች/የልጅነት ትዝታዬ ሰለሁነ ድስ ይለኛል።
@user-lq8vn3sw4r
@user-lq8vn3sw4r 2 ай бұрын
ሂሩት በቀለ የጌታ ልጅ ናት። ሞተች አይባልም። ወደ ጌታ ነው የሄደችው።የሷን ፈለግ መከተል ነው ሚጠቅመው። የአለም ነገር አላፊ ነው።
@kibebewbenti4297
@kibebewbenti4297 2 ай бұрын
እናታችን እና በሙዚቃ ህይወታችንን በፍቅር ያዝናናችልን በጣም የምወዳት እና የማደንቃት ሂሩት በቀለ እግዚአብሔር ነብስሽን ይማርልን ወልዶ የሞተ ሰው መልኩን ቀየረ እንጂ ሞተ አይባልም ልጆችሽን ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ኤርሚያስ ደግሞ በጣም ይመስልሻል ትልቅ ዕድሜ ለዚህ ቤተሰብ እመኛለሁ
@asfawabera1821
@asfawabera1821 2 ай бұрын
ወንድሜ ነብሷ ወደአምላኳ ነዉ የሄደችዉ ወይም ነብሷተምሯል በርግጠኝነት
@BH-id8px
@BH-id8px 2 ай бұрын
ምን ያህል እንደምወዳት ሳልገልፅላት ይቆጨኛል አትበል ምንም ቢደረግ አንጠግብም ምንም አትቆጭ ወንድሜ በያንዳዱ ላይ ብዙ አይነት ህመም አለ ከተፃፈልን ቀን አናልፍም አምላኳን አውቃ ነው ለናንተ ቀሪ እድሜያችሁን ያርዝመው ከሞት የሚቀር የለም
@hirutabebayhu9476
@hirutabebayhu9476 2 ай бұрын
ተባረኩ ብሩክ ሁኑ:: ሂሩትዬ በእግዚአብሄር አብ አጠገብ በቀኝ እደምትኖር አልጠራጠርም::
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 2 ай бұрын
ወይዘሮ ሒሩት በቀለ ነፍስ ይማር ለልጅዎችዋ በሙሉ ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን ቢኒያም ጌታቸው በዚሕ አጋጣሚ ከረጅም ጊዜ በሆላ አየሁሕ የእናት ሞትና ድንጋይ ላይ መቀመጥ እያደር ይቀዘቅዛልና የሚያበረታውን መንፈስ ቅዱስ ይላክላችሁ የምታኮሩ ቤተሰቦች ናችሁ ሕይወት እንደ ሸክላ
@mfiseha1
@mfiseha1 2 ай бұрын
ህይወት እንደሸክላ ግሩም መልእክት ያለው ለማንኛዉም ኣማርኛ ለሚሰማ ዘመን የማይሽረው መልእክት የያዘ ነው የሂሩት በቀለን ነብስ ይማር
@Eagle1503
@Eagle1503 2 ай бұрын
ሂሩት በቀለ ጀግኒት አምና ለጌታዎ ኑራ ተሰበሰበች ❤ የዮሐንስ ራእይ 14:13 ከሰማይም። ከእንግዲህ ወዲህ በጌታ የሚሞቱ ሙታን ብፁዓን ናቸው። መንፈስ። አዎን፥ ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ፥ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል ብለህ ጻፍ የሚል ድምፅ ሰማሁ።
@meserttaddese5675
@meserttaddese5675 2 ай бұрын
ውይይይ ወንድልጆች ለናታቸው ያላቸው ፍቅርደስ ሲይል
@girmaalemayehu1086
@girmaalemayehu1086 2 ай бұрын
በክርስቶስ ህይወት ለሌለው እዘኑ እናንተም ህይወት ከሌላችሁ ክርስቶስ እየሱስ ያስፈልጋቸዋል ።
@deehope9477
@deehope9477 2 ай бұрын
Amen & Amen on that... 🙏 🤲
@ethiotwilightsparkle3758
@ethiotwilightsparkle3758 2 ай бұрын
ትልቅነት ነው:: መፀሀፍ ፅፎ ለህዝብ እርዳታ ማድረግ የሚያስደንቅ ልግስና ነው ሁላችንም ይህን ክፉ በሽታ አጠገባቸው ሆነን ልንዋጋ ይገባል
@kelelghiwot2290
@kelelghiwot2290 2 ай бұрын
እባካችሁ ወንድማችሁ መስፍን ኤሊያስ ሲንገላታ የኖረ አሁንም የስዃር ታማሚ ሆንዋልና እርዱት…የሂሩት ( የምወድሽ ) የመጀመሪያ ልጅ ነው ።
@user-bl7qz7sh4h
@user-bl7qz7sh4h 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ወስጥ የሚያሳዝነው አንዳንዴ የቅ ርብ ዘምድ ትዝ አይላቸውም ብርተለይ ደሃ ከሆነ
@sisaytekle8226
@sisaytekle8226 2 ай бұрын
ይህውልህ የኔ ወንድም እኔ ለቤተሰቡ በጣም ቅርብ ነኝ። እንዳንተ አይነት የውጪውን ብቻ የሚያይ ሰው ሁሌም ይፈርዳል። እንደ መስፍን የተረዳ ሰው ከቤተሰቡ ማንም የለም። በተለይ እሞድሽ በጣም ስለምትወደውና ታዝንለት ስለነበር ያለ የሌለ ጉልበቷን ተጠቅማ በየጊዜው ልትረዳው ሞክራለች። በውጪም ያሉ ቤተሰቦቹ ብዙ ጥረዋል። ነገር ግን እሞድሽ ልጆቼ የኔን ፈለግ እንዲከተሉ አልፈልግም ትል የነበረው ያለ ምክንያት አልነበረም። መስፍን በወጣትነቱ መሪ ድምጻዊ ሆኖ ከጸሀይ ዮሃንስ ጋር መዝፈን ጀምሮ ስኬታማ ሆኖ ነበር። ችግሩ ግን ከዝና ጋር አብረው የሚመቱ ጎጂ ልምዶች በቀላሉ ሊያታልሉ ስለሚችሉ መስፍንም ከዛ ማምለጥ አልተቻለውም። ለአመታት ብዙ ጥረት ቤተሰቦቹ ቢያደርጉም ሊሳካላቸው አልቻለም። አሁንም እርዳታቸውን አላቆሙም። ጤናው ጥሩ ስላልሆን ዶክተርና ነርስ ቀጥረው በእናታቸው ቤት ሆኖ እይተከባከቡት ይገኛሉ።
@Mudesir-zk1lo
@Mudesir-zk1lo 2 ай бұрын
መስፌታ በልጅነቷ ነው ከቤት የወጣችው ብዙ ደስታንና መከራን አስተናግዳለች ያ ሁሉ talent እያላት እንደዚህ በመሆኗ በጣም ነው የማዝነው በእሞድሽንም ሆነ በቤተሰቦቹ አይፈረድም የሚችሉትን ሁሉ አድርገዋል መስፌታ መጥፎ እድል ይዛ ነው የተወለደችው
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 ай бұрын
@user-br4ks3dt2j
@user-br4ks3dt2j 2 ай бұрын
Hirute Bekele was a remarkable talent her music resonated deeply with her audience. Her passion for her country and her unwavering support for the Ethiopian revolutionary army were evident in every note she sang. Her legacy lives on through her extraordinary music, which continues to inspire and uplift countless fans around the world. Rest in peace, Hirute Bekele. Your voice will forever echo in our hearts.
@BiruKidus
@BiruKidus 2 ай бұрын
ሕይወት እንደ ሸክላ፣ ኢትዮጵያ ሃገራችን፣ …ዐይኑን ካያችሁት ……❤️ ነብስ ይማር
@genethabte2328
@genethabte2328 2 ай бұрын
I love Hirut Bekele
@sosoasella7556
@sosoasella7556 2 ай бұрын
ኢትጲፒያ የሚለውን ዘፈን ስሰማ ሰውነቴን ይወረኛል
@MommaManderkin
@MommaManderkin 2 ай бұрын
ሂሩት በቀለ ሁሉም ኢትዬጵያዊ ልብ ውስጥ አለች ነገር ግን ምት ሁሌም ሰው ያሳጣል የኔም እኔት በጣም ተወዳት ነበር እሷም በስኳር ህመምነው የምተችው የናት ጋደኛ ማጣት ከባድ ነው ነገር ግን እኔ በጣም ሰለተጎዳሁ እኔም የስኳር ታማሚ ሆንኩኝ እና ነብስ የማር
@fantuhailu6974
@fantuhailu6974 2 ай бұрын
HIRUTE, we grew up with your music I love her,rest in peace, HIEUTEYE.
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 ай бұрын
ሂሩትን ከልቤ ነበር የምወዳት በልጅነት ዘመኔም አሁኑም የድሮ ዘፈኖቿን ስሰማ ለእሷ ያለኝ ፍቅር ይጨምራል እሷን ከመውደ ዴ የተነሳ አንዳንዴ መዝሙሯን እሰማ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@seladngay1486
@seladngay1486 2 ай бұрын
እንዳው ከምን ውስጥ ነው የምትስበስብት ጋዜጠኛ ተብላችው.ትገርማያለሽ ጥያቄ ሳይሆን የፍርድቤት አቃቤ ህግ ትመስያለሽ ተከስው እኮአደለም የመጡት. ባጠቃላይ ስርእት ብቃት የሌለሽ ነሽ
@zemrobelaraya5351
@zemrobelaraya5351 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ermiasabay2572
@ermiasabay2572 2 ай бұрын
ሂሩት ነፍስሽ በአፀደ ገነት ያኑራት
@Kkfr12
@Kkfr12 2 ай бұрын
ሂሩትዬ ውጪ በመውጣቴ ተለያየን እንጂ በጣም ጥሩ የፀሎት ጊዜ ነበረኝ ከሶ ጋ ግን የምትወጂው አምላኮ ጋ ሄደች አሁንም የምለው በርቱ እግዚአብሄር ያፅናናችሁ
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 2 ай бұрын
ጽድቅ ሰው ከሞተ በሁዋላ በጸሎተ ፍትሀት የሚገኝ ሳይሆን በቁማችን እያለን በጌታ ኢየሱስ በማመንና በመቀበል የእግዚአብሔር የልጅነት ስልጣንን በማግኘት ( ዮሐንስ 1:12)የሚገኝ ነውና ኑ እንደ ዘማሪት ሂሩት ጌታን ያዙና እርፍ በሉ ። የዘላለምንም ሕይወት አሁን ተቀበሉ ።
@addislove6602
@addislove6602 2 ай бұрын
Jesus is Lord
@WebitMelse
@WebitMelse 2 ай бұрын
hirut is dead ምን አገናኘው ከጉዳዩ ጋር
@Bio650
@Bio650 2 ай бұрын
መስፍን ኤልያስ የሚባል ልጅ ነበራት አንድ ካሴት አውጥቶ ነበረ
@yonasgebretsadik9576
@yonasgebretsadik9576 2 ай бұрын
ሂሩትማ ሞት አትፈራም:: የሥጋ ሞት ወዴት እንሚያሸጋግራት በእርግጠኝነት ታውቃለችና ወደአምላኳና ወደአባቷ እቅፍ ነው የገባችው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 2 ай бұрын
ጀግኒትየወንጌልሴትየተባረከችልጆቿምየተባረኩአይዞአችሁእናታችሁወደጌታብትሄድምተተኪትውልድንአፍርታለችነብሳንበገነትያኑራትእኖዳችዃለንጀግናናችሁየጀግናልጅጀግናነውተባረኩ
@BH-id8px
@BH-id8px 2 ай бұрын
አቤት ድምፅ አይቆጭም ጌታዋጋ ነው ያረፈችው
@teshome7693
@teshome7693 2 ай бұрын
ሕይወት እደ ሸክላ ነው ጌታ እየሱስን የያዘ ፍፅሜውን ያማረ እንዲሆን ያደረገ አስተዋይና ጥበኛ ሰው ነው እናታችን አምልጣ ቤተሰቦን ያስመለጠች ጀግና የፀሎት ሴት ናት ጌታ ይመስገን
@TB-ou6qh
@TB-ou6qh 2 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው አለም በክርስቶስ ይጠቃለላል 🎉
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 ай бұрын
ገና በቅጡ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ የምድር የሰማይ ፈጣሪም ጌታም መሆኑን አታውቁም!!በገኛችሁ ቀዳዳ እየሱስ ጌታነው ብቻ አያፀድቅም ።
@hannaaynalem3637
@hannaaynalem3637 2 ай бұрын
የሰማይና የምድር ፈጣሪና ጌታ መሆኑን ካመንሽ ምን ያናድድሻል በተገኘው ቀዳዳ ጌታ ነው ቢባል ፍርዱን ለሱ ተይለት ስሙን የሚጠላው ዲያብሎስን ተከታዮቹ ብቻ ናቸው
@eperemayaana4839
@eperemayaana4839 2 ай бұрын
She believed in Jesus Christ and saved her life.
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx 2 ай бұрын
ኤርምያስ በጣም እናቱን ይመስላታል የወለደ በልጆቹ በስራው ሲታወስ ይኖራል ነፍስን ይማራት ።
@girumwendm9320
@girumwendm9320 13 күн бұрын
As a child I was lucky enough to get fanta from her in the back stage.She use to..i have good memories.
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 ай бұрын
ውይ ሒሩትዬ ሙዚቃዎችዋን እጅግ በጣም ነው የምወደው፣ እንደው ሰዎች ለምንድን ነው ሰው ወደ ፕሮቴስታንት ሲቀየር ክርስቲያን የምትሉት???? ክርስትያን ማለት እኮ በጌታችንንና መዳህኒታችን ነው የምናምነው ክርስቶስን ካመንን ክርስትያኖች ነንኮ???? ግን በቅንነት ነው፣
@Danadama123
@Danadama123 2 ай бұрын
ተቃራኒ ነው ባክህ ፖሮቴስታንትነት ክርስቲያን መሆን አይደለም፥ ፖሮቴስታንነት ማለት የእምነት አልባ እና ኢሉሙናንቲዝም የልጅነት ግዜ መጠርያ ነው። ኢሮፖ ምስክር ናት ፖሮቴስታንት ነበሩ አሁን እምነት አልባ ሆነዋል አርጀንቲናም ፖሮቴስታንት ከጎረቤት ሃገሮቻ የበለጠ ሳስፋፉቶ አሁን አንቱ ከሚባሉት እምነት አልባ ፈጣሪ የለም ብለው ከሚያምኑ ወገን ሆናለች
@user-iv1qh6ei6c
@user-iv1qh6ei6c 2 ай бұрын
ይቺ ትረካ ትታወቃለች ክርስትና ክርስቶስ ንው የሀይማኖት ድርጅት አይደለም ሀይማኖተኛ ሆነህ ክርስቶስን ገሽሽ አድርገህ ዘመንህ ቢያልቅ ምንም አታመጣም እግዚያብሄር ማንንም የሚያውቀው በክርስቶስ ነው ልጁ ያለው ህይወት አለው ነው የሚለው ቃሉ እራስህን ፈትሽ ወንድም መጽሀፍ ቅዱስ ግለጥ አንብብ ሌላ ተረተረት አትስማ አታንብብ እን ሂሩት በቀለ ለዙህ ነው የዳኑት ተባረክ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 ай бұрын
ፕሮቴስታንት ማለት አማፂ አፈንጋጭ አመፀ ማለት ነው😂😂በኩራት ፕሮቴስታንት ነኝ ሲሉ እስቃለሁ የሰለጠኑ መስሏቸው ሰመጡ😣
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 2 ай бұрын
@@meselechfeyessa1226 አዎ ግን እማይገባኝ እነሱ ወደ ፕሮቴስታንት ሲገቡ በክርስትና ህይወት ነኝ ወይም ክርስትያን ሆንኩኝ ይላሉ ስለዛ ምን ማለታቸው ነው በክርስቶስ የሚያምን ሁሉ ክርስቲያን አይደል እንዴ የሚባለው እላለሁ ??? ነገሩ አልፈርድባቸውም ክርስትና ሳይገባቸው ወደሌላ ዘው ስለሚሉ ነው፣ክክክክ፣ ግን ወደ ፕሮቴስታንት ያስገባቸው ዌስተርኖቹ ክርስትናን የተቀበሉት ከኛ በሃላ ስለሆነ,ክርስትያን ሆንኩኝ ብለው ቢያወሩ ያምርባቸዋል፣
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 2 ай бұрын
ማሪያምን በል​@@Danadama123
@abdusalah9683
@abdusalah9683 2 ай бұрын
የሂሩት የመጅመሪያ ልጅዋ መስፍን ኤርሚያስ በ1977ዓም ካሴት አውጥቶ ነበር። በቅርብ ቀን መገናኛ አካባቢ አግኝቸው ነበር እውነትም አንፅባራቂዋ ኮከብ
@MesfinAsfaw-kh7qi
@MesfinAsfaw-kh7qi 2 ай бұрын
እንዴት ነው የሞተችው,,,እቺ'ኮ,, ,,,,ሞትን ደጋግማ የገደለች ጀግኒት ናት ፈጣሪ ነፍሷን ይማረው
@hudhudsabaa5900
@hudhudsabaa5900 2 ай бұрын
Menaw endezy short interviw
@alemmengesha1376
@alemmengesha1376 2 ай бұрын
ጋዘጠኛዋ አትመችም አጠያየቅ አትችልም እየተቋጣች ነውየምትጠይቀው ታረም
@tewachewahadu
@tewachewahadu 2 ай бұрын
በጌታ ኢየሱስ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት አለው እና ልጆቿም በክርስቶስ ካመናችሁ ከጌታ ጋር ብቻ ሳይሆን ከምትናፍቋት እናታችሁም ጋር አብራችሁ ትኖራላችሁ። ካልሆነ ግን አትገናኙም። የመዳን ቀን ግን አሁን ነው። እመኑ።
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 164 МЛН
አስገራሚው የአዚዛ መኖርያ ቤት በአሜሪካ
40:26
አራት ነጥብ!በመሳሪያ መጣል አይቻልም #yezemenumedia #ethiopianews
6:19
Yezemenu Media - የዘመኑ ሚዲያ
Рет қаралды 393
ጨዋታ አዋቂዋ ሒሩት በቀለ
28:06
Fana Television
Рет қаралды 9 М.
ሶስት ሚሊዮን ዶላር በቀን የምለብሰው 14 May 2024
50:02
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 155 М.
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18