በአፍሪካ ግዙፉ ማሽን በአማራ ክልል ተተከለ!ፋኖም መከላከያም እየጠበቁት ነው! | Ethio Addis

  Рет қаралды 121,628

Ethio Addis

Ethio Addis

4 ай бұрын

ኢትዮ አዲስ

Пікірлер: 147
@etalembekele8831
@etalembekele8831 4 ай бұрын
ይበል ይበል እግዚአብሔር ይመስገን ሀገሬ ሁሌም ሰላምሽን ልስማ
@BehayiluYeshanew
@BehayiluYeshanew 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ቢያደርግልን ከዚህ በላይ መስራት ይቻላል ለማንኛውም መቶ ሀምሳ ኪሎሜትር ነው
@nebiyuzeruhun
@nebiyuzeruhun 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ቢያደርግልን ከዚህ በላይ መስራት ይቻላል
@alemabebe2398
@alemabebe2398 3 ай бұрын
አሁን ደግሞ ማዳበሪያ እዚሁ አገራችን ማምረት አለብን
@TarikuTesfaye-yh9nb
@TarikuTesfaye-yh9nb 3 ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ
@Selam12344
@Selam12344 4 ай бұрын
Unless tribalism and dirty politics game stops, development is nothing , first , peace, unity, honesty and fairness is the core for everything right to survival .
@asadRemo-wm8vv
@asadRemo-wm8vv 4 ай бұрын
አይቸዋለሁ ወደ መረሀቤቴ መስመር ላይ ነው ያለው
@BedaneGuye
@BedaneGuye 4 ай бұрын
በጦርነት ያደገች አገር የለችም ጦርነት ይብቃ በመከባበር እንኑር ፣ኦሮሞም አማራም የአደም ልጆች ናቸው
@user-gp5jq6rt4v
@user-gp5jq6rt4v 3 ай бұрын
ፈጣሪ በቃችሁ ብሎን ያለቀሱ አባቶች፣እናቶች፣ወንድሞች፣እሆቶችና እና ህፃናቶች ሀዘናቸውን የሚያስረሳ ዘመን ለማየት ያብቃን
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 3 ай бұрын
ትክክል እኛ እኮ በስላም ብንሆን ከዝህ በላይ እንስራላን እግዚአብሔር ለልጅቹ ስላሙን ይስጠን
@mengistuwolde4599
@mengistuwolde4599 4 ай бұрын
ሐገሬ እንሳሮ ይመችሽ
@terefebirhanu8680
@terefebirhanu8680 3 ай бұрын
የሕዝባችን አንድነት ይለምልም መልካም መልካሙን አሠማን
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 4 ай бұрын
ድልለአማራህዝብፋኖ🎉
@willyou2030
@willyou2030 3 ай бұрын
ሌላ ማእድንም አለማዉጣታቸዉን አለማግኘታቸዉን ጊዜ ይነግረናል ! ብዙ ማፍያ ባለበት ሀገር በዘር በምንጋደልበት ሀገር መጠራጠር ብቻ ሳይሆን ከባለ ድርሽወቹ ዉጭ ያለ አካል በድብቅ መከታተል ይጠይቃል ! ስሚንቶዋ ሽፋን ልትሆን ትችላለች !
@alemabebe2398
@alemabebe2398 3 ай бұрын
ድምጽሕን መስማት ያረካኛልአንተ ብቻ ሁሉንም ብታቀርብ በጣም ደስ ይላል።
@MrLowprofile03
@MrLowprofile03 4 ай бұрын
life goes on....
@user-mc1wi6kf7w
@user-mc1wi6kf7w 4 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@user-fg3bz7ig6d
@user-fg3bz7ig6d 3 ай бұрын
ሰላም ለአማር
@SkillBoostHub3
@SkillBoostHub3 3 ай бұрын
Thank You Alot God Blessing you
@jemaladam8322
@jemaladam8322 4 ай бұрын
እውነት ያርግልን
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 3 ай бұрын
የጥይታ ድምፅ የማይሰማባት ኢትዮጵያ መየት እፈልጋለሁ! (የትግራይ ተወላጅ) ኢትዮጵያ ሀገራችን ለድንበሯ፣ለወንዞቾ፣ለሀይማኖቶቾ፣ለእሴቶቾ፣ለባህሎቾ ዋጋ ስትከፍል ኖራለች!ወደፊትም ትከፍላለች!
@hanhn7623
@hanhn7623 2 ай бұрын
እውነት.ነው.ተፈጥሮ.አይቆምም
@Tekulaw
@Tekulaw 4 ай бұрын
AMHARA EKO FETARI YE BAREKEW HEZEB ENA MEDER NEW!!!!!! FANO POWER SELETANUN SIKOTATER ETHIOPIA TEBELETSEGALECH👌
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gelawdiwosteka9439
@gelawdiwosteka9439 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ሚዛናዊ የሆነ ጥሩ ዜና እያቀረብክ ስለሆነ በዚሁ ቀጥል።
@hanhn7623
@hanhn7623 2 ай бұрын
እሻላ.ቤቶች.ይርከሱ
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 3 ай бұрын
አሊንከር ሳይሆን ክሊንከር (Clinker) ነው ወንድሜ::
@user-yh8el8bg8m
@user-yh8el8bg8m 4 ай бұрын
❤❤❤
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 3 ай бұрын
ዋውውውው❤❤❤❤❤❤
@zedman524
@zedman524 2 ай бұрын
Selam ysten
@bircruz555
@bircruz555 4 ай бұрын
It is not Amra. It is Amara or Amhara.
@SissayLakew-ts9pt
@SissayLakew-ts9pt 3 ай бұрын
ኸረ አታወዛግበን! አምራ አምሀራ አማራ እያልክ!😂😂😂
@sissis7704
@sissis7704 3 ай бұрын
ችግር ያለው አንድ ቦታ ብቻ ነው ብታምኑም ባታምኑም ።%110
@hayathahamad164
@hayathahamad164 3 ай бұрын
❤❤❤❤💚💛❤️👍👍👍💪💪💪
@DagmGrima-qc9oj
@DagmGrima-qc9oj 3 ай бұрын
ድል ለተገፋው ህዝብ
@ephraimegetachew7421
@ephraimegetachew7421 4 ай бұрын
Finally you came up with this. You sound like GALA
@aregashmollawa7819
@aregashmollawa7819 3 ай бұрын
Fatare yaregaw torenatunime fatare yabredileni eredani fatare ebakhe🙏🙏🙏💚💛♥️
@bedilutilahun4969
@bedilutilahun4969 4 ай бұрын
ጥሩ ተስፋ ነው
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 4 ай бұрын
FANO 🙏❤️💪
@gogofa2675
@gogofa2675 3 ай бұрын
በደቡብ ክልል ቦሮዳ ለስምንት ፋብሪካ ጥቅም ላይ የምውል የከሰል ድንጋይ የሚዘግብ ሚድያ ይጥፋ የክልሉ ሀብት በጅብ ይሁን በባለስልጣን እየተዛቀ ይገኛል
@rozantube2640
@rozantube2640 4 ай бұрын
Fnoo knig ewnte yaeshnfle✊🔥♥️🦁
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 4 ай бұрын
Manen nw yemiyashnefew? DEDEB YE DENGAY ZEMEN SEWOCH
@Tekulaw
@Tekulaw 4 ай бұрын
Anchi ye Gemash FANO POWER Ashenafi new anchi nesh ye ameharan hezeb ye dengayi zemen yemeteyiw kerfatam banda ??? Wetetun enasayishalen👌👌👌 FANO POWER ✊🏿 💚 💛 ❤️ 👑 JAWISA POWER ✊🏿 💚 💛 ❤️ 👑
@tegegnchane6582
@tegegnchane6582 4 ай бұрын
ምን ያደርጋል ያማራ ቤት እየፈረሰ የኦሮሞ ቤት ነዉ እሚገነባበት የጋራ አገር በሌለበት ሺ ጊዜ ስለ ፋብሪካ ብታወራኝ አይሞቀኝም አይበርደኝም
@gizachewgemechu1993
@gizachewgemechu1993 3 ай бұрын
Thsnk U GOD. EGZIABHER AMLAK ESTI BEWELADITE AMLAK SELAMACHENENEN ENDIUHU MELESESLEN.
@alemumammo5236
@alemumammo5236 Күн бұрын
Why do we fight against own selves?. Why does Ethiopians talk with oneanother instead shoot one another?
@user-ls5ci4zz2t
@user-ls5ci4zz2t 3 ай бұрын
Clinker
@danieltilahun9400
@danieltilahun9400 4 ай бұрын
first of all there should be a fertilizer Fabric
@user-yb8pb7tg9i
@user-yb8pb7tg9i 4 ай бұрын
አውነት ይሆን
@seifualemayehou8648
@seifualemayehou8648 3 ай бұрын
ETHIO FORUM " KEJUNTA ISKE AGANINT..." DINQ SIRA!!
@rashidove
@rashidove 4 ай бұрын
ያማራ ህዝብ ትግል ያለጥርጥር አሸናፊ ነው ድል ለፋኖ
@kasyeshimels
@kasyeshimels 2 ай бұрын
SEW ATAFAG
@voiceamhara
@voiceamhara 3 ай бұрын
አማራ ስልጣን መካፈል አለበት።
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p 3 ай бұрын
እህል፣እያቃጠለ፣ድንጋይ፣ይፈጫል፣፣አያስደንቅም፣፣
@nuradinabdulkadir9415
@nuradinabdulkadir9415 4 ай бұрын
Selam ena hegawi akahed becha new enda hager liyaskatelan yemichilaw!
@teshomeachamyeleh7278
@teshomeachamyeleh7278 3 ай бұрын
ከዚህ በፊት በደጀንና በብቸና የነበሩት መቸ ተጠቃለሉ።? መጀመሪያ ራስን ማዳን ይቀድማል። ማንኩሳ ያለው መካዝንስ ለምን ቆመ።?5ቢሊዬን የተመደበለት ነበር
@dawitassefa6658
@dawitassefa6658 4 ай бұрын
Clinker ነው አሊንከር አይደለም
@truthfully1573
@truthfully1573 3 ай бұрын
ABIY MEGEDEL ALEBET MEGEMERYA . GALAM KE ETHIOPIA METFAT ALEBET.
@HaniHani-bp7ki
@HaniHani-bp7ki 3 ай бұрын
ግን ምሉሳራው መቸ ይጀምራል?
@SayfadinMohamad-dh4tk
@SayfadinMohamad-dh4tk 3 ай бұрын
እንዴው ልማት አይጠላም ደስ ይላል ግን ሚገርመኝ ሁሌም ኢትዮጵያ ነገር ሁሉም ባፍሪካ አንደኛ እች አፍሪካኮ መከራዋን በላች 🤣🤣🤣
@admassunegatusebsibe6206
@admassunegatusebsibe6206 3 ай бұрын
እንሣሮን ደሞ ሸመልሰ እንሳሮ ኬኛ. ነዴል
@admassunegatusebsibe6206
@admassunegatusebsibe6206 3 ай бұрын
የኦሮሞ መንገሰት ይቃጠ. ላል እባከችሁ እንኳን ለመነ ሰማዩን ባህሩን ኬኛ እያለ ነው አብይ እሰካለ ሁሉም የሱ ነው
@user-zf5ji8bm2c
@user-zf5ji8bm2c 3 ай бұрын
ለመገባትመቼ አረፈችአገሪቱ ተግባርጂ
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 4 ай бұрын
ድል ለአማራው ፋኖ💚💚💛💛❤❤😍😍💪💪ሞት ለአራጁ ጋlaአፓርታይድ ፋሺስት ኦነጉ ኦሮሙማ👎👎
@kasyeshimels
@kasyeshimels 2 ай бұрын
ZEREGN NET ASTELAGN.
@voiceamhara
@voiceamhara 3 ай бұрын
እንዴት ነው ፋኖና መከላከያ አንድ ላይ የሚጠብቁት? ለምን ትዋሻላችሁ?
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 4 ай бұрын
ፋኖ ነው የገነባው ወሬ አንፈልግም ድል ለፋኖ
@sisconetwork3811
@sisconetwork3811 3 ай бұрын
Keldsh aytegbm ko😅
@patrontubeabenezerofficial8209
@patrontubeabenezerofficial8209 3 ай бұрын
Fes
@getahunnega292
@getahunnega292 3 ай бұрын
የወልቃይትን ግን አወደማችሁት
@DawitTagegne
@DawitTagegne 4 ай бұрын
አማራ ክልል ልማት እንዳይቆቋም አይፈቀድም, ብልቅልፀፅግና የሥራ እንቅፋት ነው.
@user-ro4yj1wu1u
@user-ro4yj1wu1u 4 ай бұрын
የምን ፋብሪካ ነው እባክህ!!??
@ajelo19
@ajelo19 3 ай бұрын
Fanom eytebkew nw🤣🤣😇
@Atifra1532
@Atifra1532 3 ай бұрын
ኢትዮጰያ የሚያስፈልጋት እንዲህ ግዙፉ ፋብሪካ እንጂ የዘር ፖለቲካ ገደል እያስገባት ነው
@meserettessema6613
@meserettessema6613 3 ай бұрын
ቆየት ብሎ ሲሚንቶ ወደሚፈለግበት አገር ይሸጣል ማለት ነውዶላር ወደአለበት አገር ማለት ነው አንተ ጥሩ ነው የተመኘኸው እንዳልከው ከሆነ በቃ በሲሚንቶ ም በሥራ ም ተንሽበሽበሽንአቦ ይመችህ!
@40EthiopiaAbdulwahabShifa45
@40EthiopiaAbdulwahabShifa45 3 ай бұрын
Zeginete Ethiopiawi Newu Fano Negni Biye Lemalef Yemokerkubet Mesenakilim Hasabim Norognim Mokrewum Alakim Ispelinigochi Gin FANO Yemilut Ispelingochi Gin Mesiratachewin Ayakomum
@siyumassefa1747
@siyumassefa1747 3 ай бұрын
በቀን ከ150,000 ኩንታል በአመት ከ500ሚ ኩንታል? ኩንታልን ቶን ብትለው ወደ እውነት ትቃረባለህ። ደግሞ አሊንከር ሳይሆን ክሊንከር ነው
@amanuelb9083
@amanuelb9083 3 ай бұрын
Don't blame the government only. Fano they don't know for what they're fighting. They all ignorant with old ideology of pride which God Himself hates. Abiy worked only for Amahara in the past five-year
@yabi656
@yabi656 3 ай бұрын
ወገንተኛ ስለሆንክ ጠባብ ነህ
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 4 ай бұрын
ድንቄም! ፋኖም የህዝብ ሀብት ወይም ንብረት ይጠብቃል? ቢያውቁማ የአማራ ህዝብ ሀብት ነው።ካደረጉ እግዚአብሔር ልቦናቸውን መልሷል ማለት ነው።
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 ай бұрын
እክካም
@user-fy6gp5el1r
@user-fy6gp5el1r 3 ай бұрын
ፈኖ ለአጨዳ የሚሄድ ሰራተኛ የማይምር ደሞ ማን የስቀርበዋል አጂ ቢችልማ የረገው ነበር 😂😂😂
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 4 ай бұрын
Fabricaw ye Amhara region people mazenagiya new.
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 4 ай бұрын
AYEEEEE DEDEBIT ?
@degolabraha9972
@degolabraha9972 4 ай бұрын
አብይ አራጁ የጥቁር ናዚና ፋሺስቱ የራሱን ሕዝብ ማረድ እስካላቆመ አገሪቱ ሰላም አይኖራትም ድልልልልልልልልል ለፋኖ
@etoviagomes8349
@etoviagomes8349 4 ай бұрын
አማራ እንዳትዘናጋ ጉዞአችን እስከ 4 ኪሎ ነዉ !!!!!
@Aminnurhusen
@Aminnurhusen 3 ай бұрын
We’re qererto becha
@abduljelilali568
@abduljelilali568 3 ай бұрын
4 kilo fes yasfesah. 😆 🤣
@teshomeachamyeleh7278
@teshomeachamyeleh7278 3 ай бұрын
መጀመሪያ መቀመጫዬን ያለችው ዝንጀሮ ከአንተ ትበልጣለች።
@user-ey2em8zy5b
@user-ey2em8zy5b 3 ай бұрын
ቢሆን ድስ ባለኝ ግን. ወሬ ብቻ ነው ለመቸም አያልቅም. ምክንያቱም. አባይ እንኳን ያልቃል የተባለለት ቀን ካለፈ ስት አመቱ. መልሱን ለናተ. የኢትዮጵያን መንግስት ማስጀመር እንጂ ማስጨረስ አይችሉም
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@wakbushgeleta9996
@wakbushgeleta9996 3 ай бұрын
ለመሆኑ ፋኖ ሀገር አጥፍ እንጅ አለሚ እንዴት ይሆናል በየቀኑ የሀገሩን ተወላጅ እየዘረፈ እና እየገደለ የመንግስት ሲሚንቶ ፋብሪካ ይጠብቃል አፍን ሞልተ ስታወራ አታፍርም ይልቁ በዚህ ሁሉ ጦርነት እያለ ፋብራካውን መጠን ባቱ አለማድነቅ አህያነት ነዉ ዳሩ ግን መች ተሻልክና ነዉ
@mamemome8341
@mamemome8341 4 ай бұрын
የአማራ ክልል የፋኖ እንቅሰቃሴ ፋብሪካዎች በሙሉ ሃይላቸው እንዳይሰሩና እንዳያመርቱ አድረጓል። እንዳይንቀሳቀሱ በማድረጉ ህዝቡን ከሰራ እያፈናቀለ ነው። ለተለያዩ ልማቶች የሚውሉ ግብአቶች እጥረት በጣም ቀንሷል። ሰራ አጥነት ተበራክቷል።
@OromayOromay
@OromayOromay 4 ай бұрын
ምን አልክ አንተ ባንዳ?🤔
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 ай бұрын
የህልውና ትግል ላይ ነን
@erdinaydena281
@erdinaydena281 3 ай бұрын
ገዳይ ለአማራ አሰበ ማለት ምፅዓት ደርሳለች ማለት ነው።
@MandelaRedi-rq7bf
@MandelaRedi-rq7bf 3 ай бұрын
ጃውሳ መዝረፍ እንጂ መጠበቅ አያቅም መከላኪያችን የኛ ደማችን ህልውናችን
@selam904
@selam904 3 ай бұрын
የብልፅግና ተከፋይ ጀመርክ እንዴ
@biskut6932
@biskut6932 4 ай бұрын
እንስራ እናልማ ከድህነት እንላቀቅ ኢትዮጵያን እናሳድር ጦርነት አውዳሚ ገዳይ ነው ጉልበት ሁሉ ለልማት ይዋል መለያየት ሞት ነው ቅስቀሳው የአንድነት የፍቅር ይሁን
@futftghdt
@futftghdt 3 ай бұрын
አማራ ለኢትዮጵያ ጠላት ጎሮቤት ሀገሮች ነው ።ሞት ለአማራ
@feedelband205
@feedelband205 3 ай бұрын
እባካችሁ እኔን ወራዳውንና አራጁ እብይ አህመድን ና ማጅራት መችዎ አበደች እባቤን እንዲሁም ወንበዴውን ብር አንጡ ነጋንና ትንሽ ፍርፋሪ ሰጥቼ በየ ሚዲያው ለሆዳቸው ሲሉ ማንነታቸውን የሸጡ ሆድ አደሮችን ጠራርጎ ለፍርድ ሊያቀርበን ፋኖ ወደ አዲስ አበባ ገብቶ እያንበጫበጨኝ ነው ሰሞኑን ደግሞ ከየአቅጣጫው እየገሰገሰ ነው በቶሎ ድረሱልን ቤት ንብረታችሁን የምናወድመው የምናፈናቅለው ህጋዊ ደሀ ልናረገው ነው እንጂ ለዘረፋ ብቻ አይደለም ህዝባችን በሰላም ገብቶ መውጣት እልቻለም ለምትሉ በሳላም ግብቶ ከወጣማ ትንፋሹን ሰብስቦ የተቃውሞ ሰልፍ ያስነሳብናል ሞኞች መሰልናችሁ ይልቅስ ኑና ከፋኖ ነበልባል እሳት እየሞታችሁ ስልጣናችንን ጠብቁልን ዝንዬም የኔን ዳይፕር መቀየር ትንሽ ስላሰለቻት ኑና አግዟት እዛ utube ላይ ተዘፍዝፋችሁ ለኔ ድጋፍ ማድረጋችሁ በቂ አይደለም
@yohannesenegussie1571
@yohannesenegussie1571 3 ай бұрын
GOV and FANO ይህን ያህል ሀላፊነት የሚሰማችሁ ከሆነ ተደራደሩ። 1. ጦርነት አቁሙ 2. ህዝቡ መሪውን ይምረጥ
@teshomelemma7593
@teshomelemma7593 4 ай бұрын
ሌላ ስራ ፈልግ ወሬ
@MohmadMoala-jt1cw
@MohmadMoala-jt1cw 3 ай бұрын
ይሄ የብሄር ፖለቲካ ስቱን አሳጣን
@kasyeshimels
@kasyeshimels 2 ай бұрын
AWO
@MaxamadKin
@MaxamadKin 3 ай бұрын
ፋኖ መጥፋት አጂ መጠበቅ ያውቃል እንዴ ?ምነው ቃዠህ
@MeazaWolday-mz8ct
@MeazaWolday-mz8ct 3 ай бұрын
ቸር ወሬ ያሰማህ.
@redasirak5608
@redasirak5608 4 ай бұрын
አንተ ሰው እረባክህ እግዚአብሔርን ፍራና ለህዝብ እውነቱን ተናገር። አሁን መንግስት ስተተኛ ነው ትላለህ። ወይ ጉድ እነሱ ትክክል ናቸው እያልከን ነው l am sorry.
@misganawtefera1867
@misganawtefera1867 4 ай бұрын
Kidimya lesw kibir enset
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 4 ай бұрын
SW MEHON YAKATACHHU ENENTE NACHHU
@SamuelDuguma-jt8on
@SamuelDuguma-jt8on 4 ай бұрын
ጦርነቱን እራሱ አማራ የጅመረው ነው ልክ መግባት አለበት ዋጋ ይከፍላል እየከፈለም ነው
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 ай бұрын
ትላም ዝም ብል
@yohannesabebe5891
@yohannesabebe5891 4 ай бұрын
Dedeb! Anten bilo torinet tentagn😮
@user-en8xm6nk2i
@user-en8xm6nk2i 3 ай бұрын
ዝበል ቱልቱላ
@getmer5301
@getmer5301 3 ай бұрын
ፋኖ የማን ቤት ነውና ነው ፋብሪካውን የሚጠብቀው ? ደጋግፈው ቢያዘፍኗት ያለች መሠላት አሉ !
@woine123
@woine123 3 ай бұрын
***የአማራን ዘር ለማጥፋት መመሪያው አድርጎ የተነሳው ዘረኛው የአብይ መንግስት ይውደም!!!!
@zelekejenberu4998
@zelekejenberu4998 4 ай бұрын
Be cimnto sebeb atazenagut ye Amhara people atazenagut. Amhara region wedefit ye Oromiya yihonal teblo tasbo new fabricaw yetekefetew. False new .
@sinikkaheikkila6193
@sinikkaheikkila6193 4 ай бұрын
ዋሾ ነኽ። ፋኖ ያፈርሳል፣ይዘርፋል እንጂ አይጠብቅም። ቀጣፊ ነኽ።ሀገርንና ሰላሙንና ሀብቱን የሚጠብቁት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊትና ህዝብ ብቻ ናቸው እንጂ ፋኖ ጨርሶ የለበትም።
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 4 ай бұрын
ተበዳ
@BereketDegu-fg4sw
@BereketDegu-fg4sw 4 ай бұрын
ቀዳ*
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 57 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 4,5 МЛН
Ethiopia - የኢትዮጵያ ነዳጅ ቁርጡ ታወቀ!
9:14
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 57 МЛН