አፍሪካ አዲስ አበባን መረጠች |ሸገር ላይ አሜሪካና ቻይናን ያጣላው ህንፃ ተጠናቀቀ

  Рет қаралды 129,458

Ethio Addis

Ethio Addis

Жыл бұрын

ethio addis

Пікірлер: 51
@godislove6988
@godislove6988 Жыл бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ለሀገራችን ስላደረከው ነገር ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን🙏🏾
@user-xb9ue3gf5d
@user-xb9ue3gf5d 4 ай бұрын
😂😂
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 4 ай бұрын
ምን ግዜም ቻይና ለኢትዮጵያ አፍሪካ ሀገራችን❤።
@ahmedbadru2579
@ahmedbadru2579 Жыл бұрын
ምርጥነገርነው ብሮ የሠማከን
@user-vm2hl9jn7d
@user-vm2hl9jn7d 5 ай бұрын
ስለኢትዮጵያ በተለያየ ጊዜ በነቢያቱ እግዚአብሔር ከተናገረው ሁሉ አንድም ሳይቀር ይፈጸማል። ከኛ የሚጠበቀው ተናግሮ ፈጻሚውን አምላክ እግዚአብሔርን ማመስገን ብቻ ነው። እኛም እያንዳንዱን ቦታ በእግራችን ረግጠን በእጃችን ዳስሰን ከእሱም በረከትና ብልጽግና እንካፈላለን። እግዚአብሔር ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን!!!
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 3 ай бұрын
ሞት ውድቀት ጥፋት ሲታወጅ መስማት ደስ የሚለው እምሮን የሚፈውስና የሚያፀዳ ህክምናም ይጀመርልን።መልካም ሲነገር ደስ የሚላቸውን አብዛልን አየሩ በመልካም ዜና ይሞላ ።መልካምና እውነት እሚናገሩ አብዛልን ።
@hanhn7623
@hanhn7623 2 ай бұрын
ቻይና.እናመሰግናለን
@user-qt6qr3hh9y
@user-qt6qr3hh9y 4 ай бұрын
European ሁሌም ቢሆን ያለ ገድም ሁኔታ ምን አድርገው አያውቁም ደስ ሲላቸው ስንዴ በመከልከል ሌላም ሌላም ገን China እንደዚህ አይደለም Belt And Road Initiative ማሳያ ነው
@tesfayekerata5360
@tesfayekerata5360 Жыл бұрын
ግንባታው አልተጠናቀቀም የመጀመሪያው ምእራፍ ነው የተጠናቀቀው።
@samsong6746
@samsong6746 Жыл бұрын
I like this. I appreciate this. We are witnessing a magnificent building in real time ⏲️. Cheers 🍻 To health n wellness.
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Жыл бұрын
Glory glory To God!
@yendt6991
@yendt6991 Жыл бұрын
Tultula kebatari, lezegochawa yalehoncceh Addis Ababa???
@tiruneshkassaye1821
@tiruneshkassaye1821 Жыл бұрын
Bertu Helme ale tebelo syetegena aytaderem
@danmar8071
@danmar8071 3 ай бұрын
ህንጻው ቢደረደር ምግብና ሰላም አይሆን፥ ምን ዋጋ አለው ህዝቡ አቅሙ ችሎ ሊኖርበት ካልቻለ።
@Ethiopia_the_great
@Ethiopia_the_great 3 ай бұрын
ብዙ የሚኖር ኢትዮጵያዊ አለ። አንተ ድህነቱ ተመችቶሀል፤እኛ እየገሰገስን ነዉ 😊
@morotoro7367
@morotoro7367 Жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله الله يحميك ويحفظك من كل شر
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 Жыл бұрын
ይመስገን ሰላሙን ያሰማን
@hanhn7623
@hanhn7623 2 ай бұрын
አቢቹ.king.nwe
@nahomkidane9320
@nahomkidane9320 Жыл бұрын
Min Waga alew?
@user-ek1xg9jm5y
@user-ek1xg9jm5y 3 ай бұрын
🎉🎉🎉
@user-id3vh1bh3i
@user-id3vh1bh3i 3 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነበር ዋጋ ግን አይነኬ ነወ ይታሰበᎅት
@user-id3vh1bh3i
@user-id3vh1bh3i 3 ай бұрын
It not for Ethiopian only for outsiders sorry please fix the price thank you
@JiilaaniMaxamed
@JiilaaniMaxamed 4 ай бұрын
የሀገራችን መግስት ጀግና ነው ግን የስልጣን ጥማተኖች ሊሰራ አልሰጡትም
@zufanworku3135
@zufanworku3135 Жыл бұрын
be woreyachihu lay Lenihan hulu planina wog yabeqawun birqiye ye Ethiopia 🇪🇹 lij Dr Abiy Ahmed Alin alemamesgen miqegninet yasbilal....
@zenebechdembel1059
@zenebechdembel1059 Жыл бұрын
ክብር ለ ቀዳማዊ ሃይለሥላሤ ይሁን።
@user-iy1pv4mg3k
@user-iy1pv4mg3k 4 ай бұрын
I0
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
👌 🤗 🇪🇹 ✌ good job 🙏
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 Жыл бұрын
ፍንፍነ ኬኛ በይኖር በጣም አርፍ ነው ቅድሚያ ሰውን ለማኖር ማቀድ አለባቸው ስኖር ይጠቅመናል ለከተማውና ለህዝቡ የምያስብ አስተዳዴር ያስፈልገናል።
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 6 ай бұрын
ቻይና ብቻ የማትቀየርብን ስወዳቸው ኢትዮጵያ ይወዱናል
@assefanurye4335
@assefanurye4335 Жыл бұрын
Good
@hanhn7623
@hanhn7623 2 ай бұрын
wwwwwwww
@frewinikifle4894
@frewinikifle4894 Жыл бұрын
ግንባታው ጥእሩ ነው ለእይታ ብሎም ለአገልግሎት ግን ጥእሩ አስተዳደር ከሌለ የህጻው ዉበት ትርጉም አይሰጥም መልካም አስተዳደር ለአድ ከተማ ወሳኝ ነው ህዝቡን የሚሰማ አስተዳደር ያስፍልጋል አለበለዚያ ይሄ ሁሉ ዋጋ የለውም
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
ይህ፡ እኳ፡ የቡዳዎች፡ ህንፃ፡ አይደለም፡ የአፍሪቃዎች፡ ህንፃ፡ ነው
@bravebravebravebrave9623
@bravebravebravebrave9623 Жыл бұрын
@@tulukuma5708 wey comment😁
@melkamutsegaye1177
@melkamutsegaye1177 Жыл бұрын
We deserve better and that's our government do... Wish God lead u in your way pm abiy.
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
ወንድሜ፡ በትግሬዎቹ፡ ግዜ፡ ነው፡ የተጀመረው፡ አብይ፡ ምንም፡ የለበትም
@user-yq3nt4zo2u
@user-yq3nt4zo2u 4 ай бұрын
Waaw
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Dimtsih des yilal.ethiopiahhhh
@yonasdemeiyesus6073
@yonasdemeiyesus6073 Жыл бұрын
Useless
@habtamuabera1625
@habtamuabera1625 Жыл бұрын
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 Жыл бұрын
ድሀውን ከቤቱ አፈናቅሎ እድገትና ጤናማ ብልፅግና ማሰብ ዘበት ነው ኑሮ ውድነት ላይ ይሰራ !!መሠረታው ነገር ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ይቀርብላቸው።
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
እማሆይ፡ ዘነበች፡ በ77 ዓመቶ፡ መርዞን፡ ለመርጨት፡ የሚያረጉትን፡ ጥረት፡ አደንቀዋለሁ፡ በርሷ፡ ግዜ፡ ኢሐፓ፡ ትምህርት፡ ከድል፡ በኋላ፡ የሚለውን፡ መርህን፡ ተከትለው፡ ደድበው፡ መቅረቶት፡ ለዓላማዎ፡ አልበገሬ፡ መሆኖን፡ ይገልፃል፡ ዛሬ፡ የርሷ፡ ዘመን፡ አይደለም፡ የርሷን፡ ዘመን፡ ቆርጥመው፡ በልተዋል፡ ዛሬ፡ የወጣቱ፡ ዘመን፡ ነው፡ የኢሐፖ፡ ቁጭቶን፡ እኔም፡ ካልተማርኩ፡ ማንም፡ አይማር፡ በሚለው፡ አላማዎ፡ ለማሳካት፡ ድህነት፡ ሳናጠፋ፡ አንዲትም፡ ዛኒጋባ፡ መስራት፡ የለበትም፡ እንዴት፡ ነው፡ ድህነትን፡ የምናጠፋው፡ ስራ፡ በመስራት፡ ነው፡ድሀው፡ ስራ፡ ሲያገኝ፡ ነው፡ ድህነት፡ የሚጠፋው፡ እንጂ፡ እጃችንን፡ አጣምረን፡ በምኞት፡ ድህነት፡ አይጠፋም፡ ድሆቹ፡ ከቤታቸው፡ ከተፈናቀሉ፡ ደግሞ፡ ሎተሪ፡ ደረሳቸው፡ ማለት፡ ነው፡ ፅድት፡ ያለ፡ ቤት፡ ያገኛሉ።
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 Жыл бұрын
@@tulukuma5708 በ77 አንተ ጎርሰህ ይሆናል እኔ የተወለድኩበት አመት አከባቢ ስለሆነ አልጃጃሁም እንዳንቴ አሁን ተመችቶህ ነው ደሀ የሠራውን ቤት በአንደ ለውጥ ቦታና ገንዘብ ሳይሰጥ አፍርሶ እንደ ቆሻሻ ክቡሩን የሰው ልጅ መንገድ ላይ መድፋት ??
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
@@zenebechdubale8567 ሴትዬ፡ ዘነቡ፡ የሚባል፡ ስም፡ የአቶቻችን፡ ግዜ፡ የቀረ፡ ነው፡በእርሷ፡ ዘመን፡ ድህነት፡ ይዘመርለታል፡ ይገጠለታል፡ ዛሬ፡ ድሀ፡ መሆን፡ ወንጀል፡ ነው፡ በኢትዬጵያ፡ ።።ምድር፡ አላህ፡ ሁሉ፡ ነገር፡ ስጠን፡ የምን፡ ድህነት፡ ነው፡ የምታወሪው፡ አቃለሁ ፡ ይህ፡ እንቆቅልሽ፡ እንደሆነብሽ፡ ስለዚህ፡ ባንቺ፡ ግዜ፡ በነበረ፡ ምሳሌ፡ ልንገርሽ፡ ባርነት፡ ገኖ፡ ነበር፡ ባንቺ፡ ግዜ፡ ሕዝብ፡ ተስማምቶ፡ ባርነትን፡ አጥፍቶታል፡ እኛም፡ ኢትዬጵያኖች፡ ድህነትን abolished ።።የምን፡ ችጋር፡ ነው፡ የምትጠሪው፡ በዛሬይቱ፡ ኢትዬጵያ፡ እንኳን፡ ከተሜው፡ ገጠሬውም፡ ካሳ፡ አግኝቶ፡ ነው፡ የሚነሳው።።።ደግሞም፡ መንግስት፡ ማንንም፡ ስው፡ ማስነሳት፡ መብት፡ አለው፡ ያለበለዝያ፡ እንዴት፡ መንገድ፡ መስራት፡ እንችላለን፡ አንድ፡ ድሃ፡ ከቤቴ፡ አለቅምግ ካለ፡ እድገት፡ ይቆማል፡ ማለት፡ ነው?
@user-tr1mr1tk1y
@user-tr1mr1tk1y 3 ай бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@tamm7022
@tamm7022 4 ай бұрын
የፋሽስት ባሪያ ነህ
@naodbekele3952
@naodbekele3952 Жыл бұрын
አለቅላቂ
@danielgebremedhin403
@danielgebremedhin403 Жыл бұрын
Bushti 😂😂😂😂😂😂
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 Жыл бұрын
junta ውጣ ከዚህ
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 30 МЛН