በአስመሳይ ሚስቱ ተታሎ የእህቱን ህይወት ያበላሸው ወጣት መጨረሻ

  Рет қаралды 192,085

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 332
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i Жыл бұрын
እናንተ ምታቀርቡት ሁሉ ህዝብን የምያስተምር ጥሩ ትምህርት ነው ሁልግዜ በጉጉት ነው የምጠብቀው በርቱልን
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ የሌሎችን ሀገር ህዝብ ሰላምና መዋደድ ምነው እኛም እንዲ በሆንን ብሎ የሚቀና 😢 ወላሂ በጣም ነው የምቀናው ያረብ ጦርነት በቃ ብለህ አዋደን የኢትዮ ምድር ለኛ አደለም ለሌላም ትበቃለች
@gaema9673
@gaema9673 Жыл бұрын
☝️
@hayat5379
@hayat5379 Жыл бұрын
amin yarb
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
እኔም
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n Жыл бұрын
እኔም በየከተማው በታክሲ ስዞር የሰው ፎቅ እያየሁ ቅጥል ብዬ መሞቴነው በዛላይ የሰው መሞት
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@hayat5379 ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@user-vl9cp4qg3s
@user-vl9cp4qg3s Жыл бұрын
መቼም ቢሆን በሰው አጨክኑ ወንዶችም ብትሆኑ ሴቶችም እንኳን እህት ወንድማችሁን ሌላም ሰው ይሁን መልካም መስራት ልመዱ መልካም መስራት ለራስ ነው ባንክ ብር መቆጠብ ማለት ነው ዛሬ በምድር ላይ የምንሰራት በሞሉ በሰማይ ተመስግቦ እናገኘው አለን 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
ከእደዚህ ያለ ሚስት ልጆቼን ይጠብቅልኝ🙏
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ጀዝባ ወንዲሞች ይኖራሉ እውነት ነው።
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ መልካም💞💞💞
@lamrotmamusha4824
@lamrotmamusha4824 Жыл бұрын
አረ አሉ በጣም ብዙ
@alberbaysari881
@alberbaysari881 Жыл бұрын
የእኛ አገር ወንድሞ አብዛኛዎቹ አስመሳዮዎች ናቸው ከእኔ ቤተስብ ጀምሮ
@fotm3213
@fotm3213 4 ай бұрын
ምን ቤተሰብሽን ታዋርጃለሽ ወራዳ
@fatmaa523
@fatmaa523 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ የባሌን ባልተቤት የሚጠላ አንደበት እንዳትሰጠኝ ፈጣሪ ሆይ የኔንም ቤተሰቦች የሚጠላ የባል ወገን እንዳትሰጥብኝ አላሁ አክበር
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@nuriyayoutube3940
@nuriyayoutube3940 Жыл бұрын
ሚስት ያሱን ቤተሰብ በል ደሞ ያሷን ቤተሰብ ከለከበረ ትደር ሙሉ ደስተ አይኖረውም አለህ ውዴተን ያብዘልን
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
ፈጣሪ ከአስመሳይ ሰዎች ይጠብቀን ።ሲጀመር እንደዚች አይነት ሴት ሚስት ልቶን አችልም እንደዚች አይነትዋን መለማመጥ ሳይሆን በጥፊ ማጠናገር ነው
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q Жыл бұрын
የልጁ ሚስት የምላሷ መርዘም ሴት ሁነሽ በሴት መጨከን😭💔በጣም ያሳዝናል ሰው የዘራውን ያጭዳል የእጅሽን አገኘሽ
@user-yv2pf4it8s
@user-yv2pf4it8s Жыл бұрын
ገልቱ ትናን ለመጣች ሚሰች ብሎ እህቱን ያሰከፋል የእናቱን ልጂ ከንቱ ያርብ የባለቤቴን በተሰቦች እደራሴ በተሰቦች አድርጌ እድወድ አድርገኚ የማገባውም እደዚህ ደነዝ የሆነ ሳይሆን ለቤተሠቦቹ የሚሣሣ አድርገው
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@addishager-yq1dn
@addishager-yq1dn Ай бұрын
Zm bye baksh sijemr zm blesh yemayhon neger atkebatri eshi .gufaya!
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለውድ ሀገራችን ለ ኢትዮጵያ 2015 ዘረኝነት ሰው መገዳደል ጠፍቶ ሰላም ፍቅር አንድነትን የምንሰብክበት ያድርግልን አሜንንን
@footballvibe468
@footballvibe468 Жыл бұрын
You are 🍸 the reality is 🤮
@user-gp4kg9ie4j
@user-gp4kg9ie4j Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fafishewatube8608
@fafishewatube8608 Жыл бұрын
አሜንንን
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🇪🇷
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын
እረ አሜን የናፈቀን ሰላም ነው በኢየሱስ ስም የሰላም ነፋስ ይንፈስ አሜን
@procell803
@procell803 Жыл бұрын
ትክክለኛ እርምጃ ነው ግን ሁሉ ነገር ካለፈ ሆነ እንጂ ፈጣሪ ከእንደዚህ አስመሳይ እና እራስ ወዳድ ሰው ይሰውረን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@elsabezhu3634
@elsabezhu3634 Жыл бұрын
እውነት በጣም አስተማሪነው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ማለት ዘንድሮ ነበር 😭😭ሰላም ለዕናት ሀገሬ 🙏🏿
@user-qd1wd9ij1s
@user-qd1wd9ij1s Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢 እግዚአብሔር እንደዚህ አይነቾቹን ሰዎች ልቦና ይስጣቸው እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ኡፍፍፍ
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እንደ ነዚህ ያሉ እራስ ወዳድ እባብ የሆነ ባህሪ ያላቸው ሴቶች ብዙ አሉ ሴት ሆኚ ነገር ግን በጣም ነዉ የምፈራቸው ፈጣሪን አይፈሩ ይሉንታ ይላቸው አደራህን ጌታ ወደዘሪ አይምጡ።
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው አብዝሀኛው ወንደች እንደዚህ ናቸው
@zaharaali2599
@zaharaali2599 Жыл бұрын
ተጠቀቁ አሰመሳይ እህትም አለች።
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
አይ ምንም አልልም ያሳዝናል እደት በናትልጅላይ ይጨከናልግን ይገርማል 😭😭😭
@hfhjgfyfhjf1774
@hfhjgfyfhjf1774 Жыл бұрын
አብዛኛው ወንዶች እንውህናቸው የተለመደነው
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
@@hfhjgfyfhjf1774 ሳህ
@user-wl2pp8mw6c
@user-wl2pp8mw6c Жыл бұрын
እውነት ትምህርት ነው አቤት የኢትዮጵያ ሰወች
@tube-fi1bb
@tube-fi1bb Жыл бұрын
አንዳንድ ወንድሞች ግን በጣም ስህተት አለባቸው ትዳር ከያዙ በኋላ ስለ እህታቸው አይጨነቁም ዞር ብለው አያዩም ተቸገራ ቤታቸው ብትመጣ እንኳን የሚስታቸው ሰራተኛ የልጃቸው ጠባቂ ነው የሚያደርጓት ከዛም አልፎ ተቸገርኩኝ ብትል አውጥተው ይጥሏታል
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Жыл бұрын
አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሀገራችንን ሰላም አስፍንልን ኢላሂ በእዝነትህ ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p Жыл бұрын
ኣሚን ያረብ☝😥🙏
@madinaa6106
@madinaa6106 Жыл бұрын
አሜንንየአላህ
@NnNn-zm8yn
@NnNn-zm8yn Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-mw7tv4vx9y
@user-mw7tv4vx9y Жыл бұрын
ተደዝቺ አይነት የወዲምሚሥት አላህ ይጠብቀን
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
እውነት ነው ደግ አረገች የባል እሕት እናት መናጢ ናቸው እንኳን አራቀቻት
@israellsrael2334
@israellsrael2334 Жыл бұрын
ክፉም ምራት አለ እህቴ እናት የምታሰቃይ ሁላችንም እንደመልካችን እንለያያለን
@hayatmohammed9821
@hayatmohammed9821 Жыл бұрын
Ere hulum aydlm wuda Allah yznlet sent ale.
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
አንቺ ለወንድሞችሽ ሚስቶች የባል እህት እናትሽ ደግሞ አማት ናት ገባሽ ስንት አደበኞች አለን የባል እህት ሁነን
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
@@ktube8920 አደበኛ ነው ያልሽው አደበኛ መሖንሽ በጣም ያስታውቃል በይ
@mesi5948
@mesi5948 Жыл бұрын
ያብዛኛው ህይወቴ እንደዚህ ነው የምር አስተማሬ ነው እናመሰግን አለን❤❤❤
@ggfdjgf9105
@ggfdjgf9105 Жыл бұрын
ከደዚህ አይነት ሚስት ወዶችየ ይጠብቃችሁ
@user-ld7db7tt4w
@user-ld7db7tt4w Жыл бұрын
አረ እንዲህ ከሆነ ሰው ጭካኔ🥺💔 በስማም😭😭😭😭😭
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💞💞💞
@user-ey9lx3bd2m
@user-ey9lx3bd2m Жыл бұрын
በጣም አሰተማሪ ነገር ነው ያቀረባችሁልን ኑሩልን
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ያማል በጣም የእናት ልጅ ጭካኔ ሚስት ካገባ በኃላ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@geneteden4343
@geneteden4343 Жыл бұрын
በተለይ ሴቶች ወንድ ለእናንተ ባዳ ነው ከእህት ልጅ ቤተሰብ በላይ እንሁን ብላችሁ የሰው ሂወት ኣታበላሹ የእናንተ መብት ጥቅም በማይነካ መንገድ ከሁሉም ጋር በሰላም ኑሩ 🙏እኔ በእንጀራ እናቴ እና በአጎቴ ሚስት ውሸት በሂወቴ የደረሰ እጅግ ብዙ መከራ ነው 💔
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
💚💛❤እስኪ ስለሀገራችን ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይ ሙስሊሙ በዱአ ክርስቲያኑ በፀሎት ሀገራን ሰላም እንዲመልስልን 💚💛❤🙏🙏💞💞💞ሴቶችዬ ፀጉራችሁ እየተነቃቀለ ላሸገራችሁ አሪፍ መፍትሔ አለኝ ፕሮፋይሌን በመጫን እየገባችሁ እዩት💞💞💞💞
@user-ef5kp2qj7l
@user-ef5kp2qj7l 3 ай бұрын
የኔወዲምግን እኔናሚስቱ ተጣልተን እሷንነዉ የመታት ❤የኔወዲምይለያል❤❤❤❤
@lydiahana5616
@lydiahana5616 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ምሕረትህ ይብዛልን ምን ጉድ ነው ምድራችን ላይ የወረደው አቤቱ እንባችንን አብስ አልቻልኩም አባት ሆይይ 😭😭😭😭😭ጨካኞች በዙባት ምድሪቷ የክፋዎችን ክፋት ከንቱ አርግልን እንዳሰቡት አይሁንላቸው😭😭😭😭
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑኖ
@mamikabdullah7630
@mamikabdullah7630 Жыл бұрын
👍👍👍😍😍
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
ምርጥ ት/ት ነው ሁሉም የራሱ ቦታ አለው
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
@@Tsehay1261 እሽ እማ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@keyriaissa1538 😘😘
@zeeezeee8686
@zeeezeee8686 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይገርማል እሴት ቢሆድ እሴት ይመጣል እህትህን ግን ዙርህ አታገኞትም ደነዝ ነህ
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
አይ የወንድም ሚስት የሥራሽን ይስጥሽ 😢 ወንድምየው ደሞ ላም እኔ ብሆን በመጥረጊያው ነበር የምጠረግዳቹ 😢
@netsinegn5576
@netsinegn5576 Жыл бұрын
በስማም ሚስትዬዋ ገምጭ ለዚያ ያድርሰኝ እንጂ ለባሌ እህትማ እንደዚህ አልሆንም ሆሆይ
@gizachewaberaabera6524
@gizachewaberaabera6524 Жыл бұрын
ብዙ ወንዶች በምስቶቸቻዉ ምክንየት ቤተሰቦቸቻዉን እህቶቸቻዉን በዝህ መልኩ የሰቀዩዋቸዋል
@tube4508
@tube4508 Жыл бұрын
የደረሰበት ያውቀዋል
@gizachewaberaabera6524
@gizachewaberaabera6524 Жыл бұрын
@@tube4508 እኔ እንኳን ገነ ነኝ
@yrgawutilahun1467
@yrgawutilahun1467 Жыл бұрын
Thank you very much I should look after sister
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹🌹🌻🌻🌼🌼
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶች
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
@@user-bj3wi5rk5b ኩሚት አስቀምጪ አመጣለዉ
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p Жыл бұрын
🌹🌹🌺🌺🌺💐💐
@danieldani8907
@danieldani8907 Жыл бұрын
ማርዬ አይዞሽ ያክፉል
@hadya-3063
@hadya-3063 Жыл бұрын
አላህዋ ከወድሞቸ ሚስቶች ጥሩ አይት አድርገኝ የኔ ባል እህቶች እኳ ጥሩ ናቸው በተለይ አዷን በጣምነው የምወዳት
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
ዋው አሪፍነው በጣም በርቱ
@Selam-be9nk
@Selam-be9nk Жыл бұрын
Betam yasezenale,asetamare new enamesegenale bertu, Ethiopian egizabher yasebate
@zf786
@zf786 Жыл бұрын
አወወዙቢላሂ ሚነሸይጡአን ረጅም
@negashjimma5178
@negashjimma5178 Жыл бұрын
ብትዘገይም ያችን ሰይጣን ማባረርህ ትክክል ነው
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z Жыл бұрын
ወንድሞቼ ኑሩልኝ ለኔ ጂግኖቼ ወንድሞቼ ናቸው ከእንደዚህ አይነት ወንድሞቼ ይጠብቀን
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 Жыл бұрын
አየ ወንዶዎች ሁሌ የምሽት ተላላኪ አማኝ ሴት ብላችሁ ከአገባችሁ በኋላ ሁሉን እርግፍ አርጋችሁ ምትክዱ ለምንድን ነዉ ትንሽ ማተጠራጠሩ ወህህህህህህህ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Ejeg betam yasazenal
@user-ri4qo1ww2v
@user-ri4qo1ww2v Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው አስተማሪ ነው
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@Luv_rara704
@Luv_rara704 Жыл бұрын
Egzabher yeker belen
@zeritukebede688
@zeritukebede688 Жыл бұрын
ያአላህአገራችንን ሰላምአድርግልን
@tube4750
@tube4750 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭እኔምየወንድሜሚስት በድላኛለች ወላሂ 🥺 መቸምአረሳውም
@AaAa-nt4yq
@AaAa-nt4yq Жыл бұрын
ወላሂ እያልሽ መጥፎነገር አታውሪ ቀብዣራ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
@@AaAa-nt4yq ምን አደረገች ብዙ ግዜ ይሄ ችግረ ያጋጥማል ስድቡ ለምን አስፈለገ
@user-vl4wb8xf2l
@user-vl4wb8xf2l 8 ай бұрын
እኔኳንአልሐምዱሪላየሶስቱምወንድሞቸሚስትእንደጓደኛእንደእሕትነውየሚያዩኝአላሕይጠብቅልኝ❤❤
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t Жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ💞💞
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Bate betam metfo lej nesh
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
ከእንደዚች አይነት እስስት ሚስት አላህ ይጠብቀን አላህ ይንቀላት እና
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ ሴት በዚህ ልክ ትጨክናለች እንዴ ምንም ድራማ ቢሆንም ያሳዝናል አንድ ነገር ከመወሰን በፊት ብዙ ግዜ ማሰብ እዳለብን ነዉ የተረዳሁት😥
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@niceprime8523
@niceprime8523 Жыл бұрын
አላህ ከንደዚህ አይነት ይጠብቀን
@lideyalidumohammed8392
@lideyalidumohammed8392 Жыл бұрын
ያዛዝናል
@user-ic8us3we4k
@user-ic8us3we4k Жыл бұрын
ከርንደዝህ ምስጥ ከሆን ምስት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አቤት እዝሖጎ
@valeriimahu8852
@valeriimahu8852 Жыл бұрын
በጣም ያስተምራል
@caltufayera5769
@caltufayera5769 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል😭😭💔💔
@genetikelemu7632
@genetikelemu7632 Жыл бұрын
የኔ ወንድም ከእናቴ በላይ ነው
@genetredae2748
@genetredae2748 Жыл бұрын
Enka Abrerkat echi seytan😭😭
@sarontady3057
@sarontady3057 Жыл бұрын
ከረፈደም ቢሆን ጥሩ ስራ ነውሽየሰራከው ግን በጣም አረፈድክ እዴት በናት ልጅ ይጨከናል
@zeharamohammed9310
@zeharamohammed9310 Жыл бұрын
የኔ ህይወት በዚህ መልኩ ነዉ
@user-os2mf2xd6m
@user-os2mf2xd6m Жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች ዝፍጥ ናቸው በማትረባ ሴት የሞኛሉ
@mewdedmariam3562
@mewdedmariam3562 Жыл бұрын
ገደል ግቤ ሊላ ሚስት አለይ
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m Жыл бұрын
አሳዉተናገረይ 😥😥😥😥ለሰዉስጨዉ ልጂ💋💋💋😥😥😥አበደይ አስተማሪነዉ
@dinayasdiriba4082
@dinayasdiriba4082 Жыл бұрын
እኮን ደናመጣቹ
@belenshiferaw5679
@belenshiferaw5679 10 ай бұрын
ከንደዚህ አይነት ወንድም ይሰውረን እህቱ ተርባ ለሚስቱ ልደት የሚጨነቅ ቱ
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Жыл бұрын
የምታቀርቡትሁሉአሰተማሪነወበርቱ
@user-ft1lm4bx8u
@user-ft1lm4bx8u Жыл бұрын
ስንቶች ናቸዉ እንደዚህ አይነት ድርጊት የሚደርጉት በተሰብን የራሳቸዉ ጉዳይ የሚሉት አታጋጥመኝ ነዉ የሚባለዉ 🥺🥺🥺
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@user-ft1lm4bx8u
@user-ft1lm4bx8u Жыл бұрын
@@Tsehay1261እሺ ዉዴ 🥰
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
@@user-ft1lm4bx8u 💞🙏
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын
አይ ቀድሞ ነበር እጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ አሉ
@user-mw3or6ze6t
@user-mw3or6ze6t Жыл бұрын
ዋውውውውውውው ትወና
@rahmaboge9268
@rahmaboge9268 Жыл бұрын
ስጋ ከቀላቀለ እግር የሰቃቀለ አለ ያገሬ ሰው ምን ይመስላሉ ባልና ሚስቶቹ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 Жыл бұрын
Bate betam kefu sew nesh
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q Жыл бұрын
ለሚስቱ ይቅርታ አለማድረጉ የእህቱን ቁስል ይመልሰዋል ታሞ ከሞማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ
@zeinabahmed863
@zeinabahmed863 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ግን እንደዝ አለ
@user-mz7go6dy3q
@user-mz7go6dy3q 7 ай бұрын
ማር❤😂❤❤❤❤ፍቅር❤❤❤የኔህደወትበዚህመልኩነው❤❤❤
@user-fu1ry5xb5s
@user-fu1ry5xb5s Жыл бұрын
አየ ወንድም
@mesi9711
@mesi9711 Жыл бұрын
እግዞኦ ጭካኔ 😭😭😭💔
@habibaredi8201
@habibaredi8201 Жыл бұрын
ወንድም ጋሻ መከታ ነው ይባላል የወንድም ጀዝባ ልፍስፍስ።
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z Жыл бұрын
Wey gud
@honey48757
@honey48757 Жыл бұрын
Wuy Betam Yasazinal ☹☹😭😭
@samerasameer761
@samerasameer761 Жыл бұрын
ሙሉ ነዉ ሙስኪን
@komk244
@komk244 Жыл бұрын
አላህምዱልለ ጡራ ምሰት ለሰጥኝ አላህ
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 Жыл бұрын
Men aynet temhert new mrchim erguz hono mrtet aykebedemn ? Teyeki west yasegebachuwaln
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Жыл бұрын
ምንጉድ ነውአንዳድ ምስቶች ትዳር ሳይሆኑ ኢሳት ናቸው
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w Жыл бұрын
ሚስት ተብየዋ ግን ይድፋሽ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ መልካም💞💞
@user-dd3ui6wr5b
@user-dd3ui6wr5b Жыл бұрын
እንደዚህአይነትጀዝባወንድሞችይኖራሉአይይይ
@qamariyanasir9492
@qamariyanasir9492 Жыл бұрын
Ya alle new 😢
@jamalmala1317
@jamalmala1317 Жыл бұрын
አሰታወስካትሃውቴን።ሀቂቃት።የወንደሜንሜስት እንደትእዳሳለፈካት😥😥😥እእእእእእ
@salamyayo6955
@salamyayo6955 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭
@gdhddhdg1356
@gdhddhdg1356 Жыл бұрын
ቤተሠብ የማትወድ የማይወድ ትዳር አጋር ጥቅር ብሎ ይቅር👎👎👎
@mihert7035
@mihert7035 Жыл бұрын
ወዶች አይናችሁን ክፈቱ የኘ ሤቶች ሠይጣን ነን
@beza5202
@beza5202 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ማነው እንደኔ ያገራችን ሰላም የናፈቀዉ
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ🙏🙏
@degnestube3253
@degnestube3253 Жыл бұрын
እንኩዋን በደህና መጣችሁ 💐
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Жыл бұрын
ማማየ ደምሪኝ
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n Жыл бұрын
ያሳዝናል የጀዘበ ወንድም ሚስትየዋን አንቆ ነበር መግደል
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
40:33
Sile HiwotTV
Рет қаралды 2,5 М.
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,3 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 44 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,2 МЛН
በባሏ እናት የተሰቃየችው ሴት መጨረሻ
39:28
አስቃቂው የስልክ ጥሪ ፍፃሜ
20:27
Sile HiwotTV
Рет қаралды 132 М.
NEW VAMPIRE EPISODE INCOMING 😈
0:27
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 3,8 МЛН