የቀድሞ ፍቅረኛው አባቱን አግብታ እቤት መጣች

  Рет қаралды 229,400

GIRDOSH TUBE

GIRDOSH TUBE

9 ай бұрын

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media
platform is strictly prohibited
Copyright ©GIRDOSH TUBE

Пікірлер: 154
@lubabakemal4726
@lubabakemal4726 9 ай бұрын
የህይወት አጋጣሚዎች በጣም ይገርማል የሚገጥሙን አጋጣሚዎች ከተማርንባቸው ጥሩ ማስተማሪዎች ናቸው
@senduebraemebraym6960
@senduebraemebraym6960 9 ай бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ይመቻቹ
@Hana-3838
@Hana-3838 4 ай бұрын
የአባት አባትነው ይሔ ለሠገጤ ልጆች አባቶች ተምሣልነው ❤
@tybahty2881
@tybahty2881 9 ай бұрын
ምርጥአባት
@user-ck8rh9cu3u
@user-ck8rh9cu3u 9 ай бұрын
ሀሀሀሀያፈቀርሽዉ ልጂ ፍቅርሽ ካልገባዉ አባቱን አግብተሽ እናትያ ሁኒበት ሰራችለት😅😅😅
@ametellahummi427
@ametellahummi427 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Mary-un5ji
@Mary-un5ji 8 ай бұрын
😂😂😂😂እኮ
@sabatedla971
@sabatedla971 3 ай бұрын
ኤፍራም በየነ በጥም ይገርማል ከርጅም ጊዛ በዋላ የሰፍሬ ልጅ ስላየሁህ ደስ ብሌኛል
@likukebede8440
@likukebede8440 9 ай бұрын
በመጀመሪያ ልጁ እራሱ በ40ዓመቱ አባቱ ቤት ምናባቱ ያደርጋል ??????
@Omosuger3838
@Omosuger3838 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@freweinikidane8847
@freweinikidane8847 9 ай бұрын
😅😅😅😅
@user-wt6xq1yd5z
@user-wt6xq1yd5z 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 8 ай бұрын
ቀለብ ስፈሪለት😂
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 8 ай бұрын
ያሳቀኝ ኮሜንት😅😅
@fisaheyehadgu8628
@fisaheyehadgu8628 7 ай бұрын
ግን ድራማ ስትሰሩ ትንሽ ተመልካቹው ማሰመን አለባቹ ምስጥር ብላ አጀመረች ስልክ ተደውሎ ሊሄድ አልችልም
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 9 ай бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ቁም ነገር
@saraabebe5829
@saraabebe5829 9 ай бұрын
አዎ ትክክለኛ አሰተሳሰብ ያለው አባት ጨካኝ ደግሞ ልጅ አሪፍ ቅጣት ያስፈልግሃል 😢
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 9 ай бұрын
ጉድ ነው ዘንድሮ አረ ሁሉም የሚያስጠላ ነው የሚታየው ሁሉ 😢😢😢😢😢😢
@RealmeCy-pn6if
@RealmeCy-pn6if 9 ай бұрын
😮😮😮😮😮
@eyerusalemdesta1229
@eyerusalemdesta1229 9 ай бұрын
You are good father
@user-ws9ym2zm9j
@user-ws9ym2zm9j 8 ай бұрын
ጀግና አባት ነህ
@user-ek1xg9jm5y
@user-ek1xg9jm5y 8 ай бұрын
ማድነቅ ደራሲውን ነው ለካስ ፊልም እንደዚህ ስራ አስፈች ነው
@Tigstgatchew
@Tigstgatchew 9 ай бұрын
የልጁ ድምፅ ዋዉ ነዉ👌👌😍
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 9 ай бұрын
ምርጥዬ አስተማሪ ድራማ❤❤❤❤
@user-lc5jz7ct8k
@user-lc5jz7ct8k 9 ай бұрын
Ere Abat hono yeseraw Malet Shemaglew Malet New Betam New Ememchen Telek Sera lay Entbkekalen Des yelal yemtseraw Derama
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc 8 ай бұрын
😂😂ህግ የለም ሥለዚህ እየተበቀሉ ፉትህን በራሤ አግኝቸ መኖር ነው😊 እኔም አሥባለሁ ደሞም አደርገዋለሁ😂
@user-ob6ib5du6l
@user-ob6ib5du6l 7 ай бұрын
እሄነንነዉመሸሺ
@user-ho1ll4ll2d
@user-ho1ll4ll2d 6 ай бұрын
😁😁😁 ጥሩ ሀሳብ ነው
@gezagnetissa
@gezagnetissa 9 ай бұрын
ይገባል ...
@user-fp1tt9wt4x
@user-fp1tt9wt4x 8 ай бұрын
በጣም አስተማሪና አስደሳች ነበር❤
@agagnwuersumo8672
@agagnwuersumo8672 Ай бұрын
Teachable dreama
@sofisofi7083
@sofisofi7083 9 ай бұрын
ዋው ምርጥ አባትህ ❤❤❤❤❤
@user-cq4jj3vd6k
@user-cq4jj3vd6k 3 ай бұрын
የፈለገ ጎዳና ብኖር ታባቱጋር አልኖርም
@user-xv1sy4hv7o
@user-xv1sy4hv7o 9 ай бұрын
ወይ ተአምር ከባድ መፈተን ነው
@maryem_endirs
@maryem_endirs 4 ай бұрын
🥰👍👍👍👍👍👍❤ትክክክል ስንቱ ነው እንደዚህ ነው የሚኖረው
@FetaMedia
@FetaMedia 9 ай бұрын
Ahun yihe video betam anegagari mehon yi
@meneta-media
@meneta-media 9 ай бұрын
Tru new keep it up
@hanahaniye2735
@hanahaniye2735 9 ай бұрын
በርቱ አሪፍ ነው🥰🥰
@abebahabte8469
@abebahabte8469 9 ай бұрын
😮😮😮😢😢 yasazinal betaamm
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 6 ай бұрын
ከዚህ አይኔት ኢሪጊማን ጌታ ይጥብቅን በኡኔት 😮 እንደዚህ ጊሪጊማን አለም ተናውጣለች ጌታ ሆይ ቶሎ ና
@gigike1500
@gigike1500 7 ай бұрын
Liju gobez new lelam drama aserut ❤
@user-pk4mu8ei2k
@user-pk4mu8ei2k 9 ай бұрын
Iwnet ihee yileyaal❤🥰🥰
@FetaMedia
@FetaMedia 9 ай бұрын
Lemangnawm thanks leserachihut
@FetaMedia
@FetaMedia 9 ай бұрын
Ahun yihe video betam anegagari mehon yichilal mikinyatum lihon yemichil ewneta new esu bcha sayhon hulum neger yemigerm new 1 yeabatna yelij atachment 2 yelijitua abatina lijin machawet betam kebad new 3 yeliju wsane yemiyasazin new
@SaudiEthio
@SaudiEthio 9 ай бұрын
next neber 2 peleas
@hanaall29
@hanaall29 9 ай бұрын
😢😢😢
@saras3348
@saras3348 9 ай бұрын
Gudi iko new😢 gobezi abat❤❤
@emebettesema1142
@emebettesema1142 8 ай бұрын
Ay selam😊😊
@asniasni5459
@asniasni5459 8 ай бұрын
ኧረ ጥሩ አደለም ሀይማኖታችንም አይፈቅድም😢
@zlufawzlufa
@zlufawzlufa 9 ай бұрын
ኡነተኝ ቢሆን አንተ ቢሆን አንተ ነበርክ
@user-mw7ss7yl4j
@user-mw7ss7yl4j 9 ай бұрын
Arif
@mememalase9018
@mememalase9018 9 ай бұрын
😭
@mekael0326
@mekael0326 9 ай бұрын
ግርዶሽ ስሙ ደስ አይልም።
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 8 ай бұрын
Lejo gen Teddy afron yemeslal lebel?
@user-sd3qo9yf3w
@user-sd3qo9yf3w 3 ай бұрын
ዋውልጁንስወደውአፋላፍቅርላይይሰራል
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu 9 ай бұрын
እዳተ ያለ ቁሻሻ ወድ እኳን አባትህን አደለም አያትህን ብተገባ አይፈረድባትም
@ZebibaBelay-dn4dt
@ZebibaBelay-dn4dt 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@adghjj7447
@adghjj7447 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-nf1pz1ls4n
@user-nf1pz1ls4n 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Kaala-um5zk
@Kaala-um5zk 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Liintube123
@Liintube123 8 ай бұрын
Weyi gud😢😢😢😢😢
@user-uc6sr6ls9t
@user-uc6sr6ls9t 3 ай бұрын
ከ4 አመት ከዘጠኝ ወር በኋላ የባስ ልጅ ሆነች የትያትር ጊዜ ጥሩ ነው
@amrh610
@amrh610 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂🎉🎉
@saragasa174
@saragasa174 9 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 8 ай бұрын
ኧረነውርነው😢😢
@mekdelawitdaniel1278
@mekdelawitdaniel1278 4 ай бұрын
ወይኔ ሲያስጠሉ ቲሽሽሽሽሽ ትወና ዜሮ
@user-jw9xc5oi2j
@user-jw9xc5oi2j 8 ай бұрын
Asazinali
@meronneguse5871
@meronneguse5871 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-xv1sy4hv7o
@user-xv1sy4hv7o 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂kebad fetena
@bezalove558
@bezalove558 9 ай бұрын
Tlk tmhrt yemiyastemr new ❤❤❤
@user-yh5pd2uj9j
@user-yh5pd2uj9j 9 ай бұрын
ወይ አቤል 😢 ጢባርህ ኮ ነው ልቤን የገዛው ባክህ ተረዳኝ😭😭👌💔
@alfyia9642
@alfyia9642 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 9 ай бұрын
ኧረ ይሄ ደሞ ምልብ ይገዛል ልብ ድካም ያሲዛሊ
@msultan4802
@msultan4802 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እንዳያገላታሺ አስረግዞ ይጠፍል
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc 8 ай бұрын
😂😂😂
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 8 ай бұрын
🙄🙄አጀብ
@attalinattalin7205
@attalinattalin7205 9 ай бұрын
😂😂😂😂🤭🤭
@user-lg1ij5zo6d
@user-lg1ij5zo6d 8 ай бұрын
ለወንዶች እማ ይገባቸዋሃል በሴቲ ልጂ ሲትቀልዱ
@user-lg9kt7ut1w
@user-lg9kt7ut1w 9 ай бұрын
ምርጥ ድራማ ነዉ በርቱ🎉
@holyholy8778
@holyholy8778 9 ай бұрын
Hahaha ena abatna lij and chik keku eyalachu new
@MartaSoloman
@MartaSoloman 3 ай бұрын
😢😢😢😢 17:34
@fozeyajamal1807
@fozeyajamal1807 6 ай бұрын
።ሁሌም አድ አይነት ርእስ 😡😡😡
@sameeramohamed2580
@sameeramohamed2580 9 ай бұрын
የናትነትወዝየላትምእናትየዩቱ
@user-hr4fi2bg1g
@user-hr4fi2bg1g Ай бұрын
Hiewot meskilkl nat
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 7 ай бұрын
ትክክለኛ ውሳንል
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 8 ай бұрын
ልጁ ትወና ይቻላል እሶ ግን አትችልም በጣም አፈቅርሻለሁ ሲላት የነበረ ልጅ ከማን ነው ያረገሽው ሲላት ትንሽ እኮን አትናደድም እንዲ
@romangedeye9684
@romangedeye9684 9 ай бұрын
ምን አይነት እርኩስ ነው
@user-eb7cn2ck1y
@user-eb7cn2ck1y 7 ай бұрын
mirtta abatt
@ethiopiaayni3347
@ethiopiaayni3347 8 ай бұрын
90's አርቲስቴች ናፈቁኝ የማንም ጋጠወጥ ከመሬት እየተነሳ ድራማ አሁን ምን ያስተምራል😮😮 ድራሻችሁ ይጥፍ ነገቲቭ ብቻ ምን ትውልድ ምን ይማር ። ዝሙት ክደት ሌብነት ምን ቀራችሁ😮
@user-pc9cm6us5d
@user-pc9cm6us5d 3 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 9 ай бұрын
ሴት ስንባል ጆሮ እንጅ ልብ የለንም
@SalmonClai
@SalmonClai 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@user-ep6mn6rc9v
@user-ep6mn6rc9v 9 ай бұрын
በጣም በጣም ከተደበቁ ተመርጦ የወጣ ምርጥ እና አስተማሪ ድራማ ነዉ በርግጥ በቀል ጥሩ አይደለም ትክክለኛ ህግ ካለ በዳይን ወደ ህግ ማቅረብ
@ZibibaHalwa
@ZibibaHalwa 9 ай бұрын
እቶ ህግ የለም ለዛ በቀሉ የወጣል
@ZibibaHalwa
@ZibibaHalwa 9 ай бұрын
እትዮ
@user-pk8vb5im9l
@user-pk8vb5im9l 8 ай бұрын
​@@ZibibaHalwa11❤❤❤
@rahmaalqua626
@rahmaalqua626 9 ай бұрын
I hin setiyo manaw tamagn yamila program lay ayichatalaw silazi isum drama nabr malat naw ayi you tubaroch shawadachun 😅😅😅
@AfewerkiNohh
@AfewerkiNohh Ай бұрын
Wendoch Tetenkeku Akachun Stsenezru ? Abatochachun Ayastawesachu kkkkkkk
@MartaSoloman
@MartaSoloman 3 ай бұрын
😂
@user-tq5fw5oz1f
@user-tq5fw5oz1f 4 ай бұрын
አበቱንአግብታ ሠርፕራይዝ😂😂
@MahmudMohammed-gu9fn
@MahmudMohammed-gu9fn 9 ай бұрын
ድራማ ነው አይደል
@abebahabte8469
@abebahabte8469 9 ай бұрын
Yigermal 😮
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 7 ай бұрын
ምን ቢቸግርሽ ከአባቱ ጋር ትተኛለሽ?!!!
@wasihunworkineh-bs5sr
@wasihunworkineh-bs5sr 7 ай бұрын
ሠሠለሠረሠለለለረመለረለሠመሐሠለሠመሠሠሐመረሠመለሠሐለረሐሠመለረሐሰለለሠሠለሠመለሠሰሠለሐለሠረመለረረለሠሠሐረረሠሠሠሠሠለሠሀለለረመረለሠለረሠሠሐሠመሐመመሐረለሠለሐረሠለሐለሠመሠለረሠለሠለመረለረሠለሠለረሠለረረሠለሠለሠሠለሠረሐሠረሠሠሐሠለለሠለሠለረሠሠለለለሠለሐሠለረለለለሠረሠለረለሠለሠሠሠለለመለሠለሠለሠለሠሐሠለለለሠለሠመመሐለሠመሠለሠሠሐሐሠሠለሐመለሠሠሀሐለሠሠለለሠሐመመለመመሠመመሠለለሠለለሠለሠለሠለለሠለሠለሠለሠሠለለሠዠዠተለለለ
@user-ef5kp2qj7l
@user-ef5kp2qj7l Ай бұрын
🥺🤔🤔🤔
@astertube8785
@astertube8785 9 ай бұрын
አይ የወንድ ልጅ ጨካኝነት 😢😢😢😢
@eanbawmara5241
@eanbawmara5241 9 ай бұрын
@Badema1991
@Badema1991 8 ай бұрын
ወንድ ልጅ ጨካኝ አይደለም
@abunbasore2169
@abunbasore2169 7 ай бұрын
This is not our culture.
@AmsaluGeletaTufa
@AmsaluGeletaTufa 8 ай бұрын
no law in the country, false history
@user-rm2ll4tc4k
@user-rm2ll4tc4k 9 ай бұрын
Fara atechtlom
@user-yz9gt7xm8m
@user-yz9gt7xm8m 8 ай бұрын
Wde nate degrche
@konjonesh
@konjonesh 8 ай бұрын
ስንት አይነት ባለጌ አለ ሆሆ
@user-jc1dv4me2f
@user-jc1dv4me2f 9 ай бұрын
በጣም ደድብ ናት ሴቷ ካዱ ጥፋት አትማርም ምኑነው እሚስተምረው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 8 ай бұрын
😢😢አረ ተረጋጉ አላወቀችም
@hewitwrist7064
@hewitwrist7064 8 ай бұрын
My ex watch am thinking
@fredesa246
@fredesa246 6 ай бұрын
ሁል ጊዜ አንድ አይነት እስቶሪ እጭ
@user-qi8dt8bh6k
@user-qi8dt8bh6k 9 ай бұрын
የጅል ድርሰት😂😂😂😂
@lubabakemal4726
@lubabakemal4726 9 ай бұрын
የማይሰራ ጭንቅላት የሚሰራን ሰው የተቻል ይባላል እንዳተ ነው 😅😅😅😅
@user-lt2uy8ol2l
@user-lt2uy8ol2l 9 ай бұрын
😂😂ወይጉድ ሁሌ አድአይነት ፊልም አይነፋም😅😅😅😅😂
@keriwuloyewa3030
@keriwuloyewa3030 9 ай бұрын
ይህ ቤት የማጋጭቸ ቤት ነወ ባል ከሰራተኝ ጋር የማገጠባት ቤት ነወ ያ ፖሮግራም ዉሸት ነወ ማለት ነወ
@mduuvfiy1595
@mduuvfiy1595 9 ай бұрын
እይዋ. ክክክክክክክናት
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 8 ай бұрын
😢😢አዎ ፊልም እየሰሩብን ነው
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 8 ай бұрын
😂😂😂
@user-ho1ll4ll2d
@user-ho1ll4ll2d 6 ай бұрын
አስተዋይ ነሽ ክክክክ
@moneeraal-faodai5319
@moneeraal-faodai5319 9 ай бұрын
Yhayemastemrew kosheshanetn New Eso Yewledechelet Abat Mehonun Stawk. WNETUN LABATYEW NEGRA Gnguneton Makom Abatyewn Agbtomenar Betam New Yemastelaw
@berhaneabraha5660
@berhaneabraha5660 7 ай бұрын
ይህ ልጅ ልጅዋን የት እንዳለች ማመን አልነበረበትም፡ እንዬ የልጅሽ ጠባቂነኘወይ ማለት ነበረበት።
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 44 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 100 МЛН
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
የአረብአገርገጠመኝ
7:40
ሳአዲየኑሴ
Рет қаралды 8 М.
አንድ ባል ያገቡት እህትማማቾች
26:21
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 243 М.
ቀሚስ የለበስኩለት Kemis Yelebeskulet  - Ethiopian Movie - 2017
3:35:43
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
0:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 1,7 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,6 МЛН
DESAFIO IMPOSSÍVEL! #trending
0:13
O Mundo da Ágata
Рет қаралды 12 МЛН