በስንቱ/ Besintu EP 12 "ገብቶሃል አይደል?"

  Рет қаралды 1,225,075

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM

Пікірлер: 453
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
*የማድንጎ አፈወርቅ ሞት ልቤን ነው የነካው ከምር ያማል ያሳዝናል ማመን ሁሉ አቅቶኛል እስካውን* 😢😢😢 በእርግጥ ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ነች አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን😢
@f2271
@f2271 Жыл бұрын
እኔ አላውቀውም ምንድን ነው ስራው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
@@f2271 ገብተሽ እይው
@firdostesfaye8510
@firdostesfaye8510 Жыл бұрын
@@f2271 ይቅርብሽ እንኳንም አላወቅሽው አይጠቅምሽም
@emteemte3985
@emteemte3985 Жыл бұрын
Slebeteseb weym zemdhn gn endezi atseberm Aydel mdre mehaym tawaki simot taznalachu deha tetesebachu simot gn 3 ken rasu ataznum
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
@@emteemte3985 ክክክክ እና ምን ይጠበስ ነው የምትሉት ሠውዬ ያልበላክን ማከክ ይህ ሁሉ የራስክን ሽን መሀይምነት ለመናገር ነው አሳዘንከኝ ሽኝ ከምር😀😀😀😂😂😂😂😂😂😂
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Жыл бұрын
ልክ ድራማው ሲጀምር 0:22 ሰከንድ ላይ በስንቱ ከልጁ ጋር እያወራ ኮፍያ ያለው ሹራብ አድርጎ ነበር ከዛም የጀነራሉን ስም ሊጠይቅ ወደ እነ ሂሩት ጋር ሲሄድ ማለትም 0:56 ተኛው ሰከንድ ላይ ደሞ ቲሸርት ለበሰ ከዛ ግን ተመልሶ ወደ ልጁ ሲመጣ ማለትም 1:40 ሰከንድ ላይ ያንኑ ሹራብ መልሶ ለብሶታል አልገባኝም እንዴት ነው
@enderyasakalu5229
@enderyasakalu5229 Жыл бұрын
Srif eyeta aleh continuti setet new big mistek
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
አውልቆትነው 😁
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
እኔም ግራገብቶኛል ድራማ ሲሆን ባድቤት ውስጥ ሆነወሰ ሲሰሩ ልብሳቸው በየሰከዱ ሲቀያየር ግራ ያጋባል
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
@@Mona-sz6gt ኢዲቲንግ ላይ የሚፈጠር ስህተት ነው ቀረፆ በአንድ ቀን አይደለም የሚከናወነው በተለያየ ቀንንና ሰአት ተቀርፆ ነው ኢዲቲንግ የሚቀናበረው በዛ የተፈጠረ ስህተት መሰለኝ አንዳንድ ተከታይ ድራማዋች ላይ ይፈጠራል
@gelanemegerasa9105
@gelanemegerasa9105 Жыл бұрын
Anchi libsun mn asayish zim bilash atayin
@user-yk9ez9uj6y
@user-yk9ez9uj6y Жыл бұрын
ዉድ የእመቤታችን ወዳጆችንና የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ጊሸን ማሪያም አደረሳችሁ 💠💠⛪⛪🙏🙏💒💒💠💠🏤🏤⛪⛪💠💠🙏🙏
@mishuteshome9401
@mishuteshome9401 11 ай бұрын
By 5:22
@ze_14
@ze_14 11 ай бұрын
​@@mishuteshome9401ምን ሆነ
@user-lm2fx2gk9x
@user-lm2fx2gk9x Жыл бұрын
ዛሬስ አዝነናል ግን ውጭ አገር ዘመድ የለን በበስንቱ እንሳቅ እንጂ ምን ይደረግ ፍቅር ይስጠን የተቀያየማችሁ ይቅር ተባባሉ ንስሃ እንግባ እገራችን ላይ በግፍ የሚገደሉትንም ንፁሃን እግዚአብሔር በገነት ያሳርፍልን ያሳዝናል በስንቱ ስናዝን በስንቱ ደግሞ ብቅ ብለህ ታዝናናለህ
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n Жыл бұрын
ለይምሰል እንጣላል እንጂ ክፉ ሲመጣ አብረን ነን እኔከሞተጀምሮ ወላሂ ሆደ ይወዘወዛል እንባየም ይፈሳል
@demba3923
@demba3923 Жыл бұрын
እንደው የኔ ፍቅር ምን ልሁንልሽ, ምናለ ሁሉ እንዳንች ቢሆን ልቤን በላሽው ይቅርን እንባባል ተው.
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
እዴዚህ ካልሳቅንማ ወራቱ አመቱ አይገፍልንም😥
@melesechwassie7993
@melesechwassie7993 Жыл бұрын
እጅግ ልባችን ስለተሰበረ በወንድማችን ማዲንጎ ሞት
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata Жыл бұрын
Ethiopian very funny comedy by kibebew geda kzfaq.info/get/bejne/q7Vmda-K2dGoaGw.html
@apka4160
@apka4160 Жыл бұрын
በጣም
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
በጣም
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ማዲን ነብሱን በገነት ያድርግልን ቅዱስ ጌታ 🥲🥲🥲🥲
@taduyemariyamlij656
@taduyemariyamlij656 Жыл бұрын
በስንቱ ምርጥ ድራማ ነው 😍 ድምፃዊ ማድንጎ ነፍስ ይማር 😭
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata Жыл бұрын
Ethiopian very funny comedy by kibebew geda kzfaq.info/get/bejne/q7Vmda-K2dGoaGw.html
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
የሂሩቴ አባት ውስጤ ናቸው 💝እናትየው ጭምር እረጅም 💝እድሜ ይስጥልን ❤
@dngltheotokos7702
@dngltheotokos7702 Жыл бұрын
የ ሊቬ ደጋፊ መሆን ኣለብሽ ገብቶሻል አ
@mahletyoseph6020
@mahletyoseph6020 8 ай бұрын
Edtwehe21kjhh
@warkamedia
@warkamedia Жыл бұрын
የዛሬውስ ልዩ ነው ምሽቴን ነው ብሩህ ያረጋቹት ዋው👍💪 ገብቶቹሀል አይደል😄😄😄
@chd44444
@chd44444 Жыл бұрын
ስናለቅስ ዋልን በማዲ ሞት 💔💔😭እስኪ ደግሞ ትንሺ ፈታ እንበል እንኳን ደህና መጣችሁ
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata Жыл бұрын
Ethiopian very funny comedy by kibebew geda kzfaq.info/get/bejne/q7Vmda-K2dGoaGw.html
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 Жыл бұрын
በስንቱ እንኳን ደህና መጣቹሁ ማዲጎን አጣንው ልባችን ተሠብሯል 😭😭😭
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ነው ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c Жыл бұрын
ከ" ድንገቴ ፈንጠዝያ " ቀጥሎ ያዝናናኝ የዛሬው ነው !😁😅🤣
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f Жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ለማድጎ ነፍስ ይማር😥😥😥
@fiametafilabela1584
@fiametafilabela1584 Жыл бұрын
ማን ነው ማድጎ?
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
@@fiametafilabela1584 😝😏
@dagiman2008
@dagiman2008 Жыл бұрын
Hulete gedelkew eko madingo new semu abatu
@mahederbrook9156
@mahederbrook9156 Жыл бұрын
@@fiametafilabela1584 😂😂
@rahimabeautiful7566
@rahimabeautiful7566 Жыл бұрын
@@fiametafilabela1584 እ
@weynatube21
@weynatube21 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ይስጠን❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yonivloge9181
@yonivloge9181 Жыл бұрын
ሶል አንተ የኮክ መረቅ
@lidyadereje2814
@lidyadereje2814 Жыл бұрын
Amen
@metalecgsetyovvbnnh8988
@metalecgsetyovvbnnh8988 Жыл бұрын
ይህች ልጅ በአሰቃቂ ሁኔታ ሁለት ጊዜ ሞተች (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) - እውነተኛ ታሪክ kzfaq.info/get/bejne/lbuInc2at9i6hKs.html kzfaq.info/get/bejne/lbuInc2at9i6hKs.html
@yonashaileselassie9942
@yonashaileselassie9942 Жыл бұрын
አሪፍ ሲትኮም...ግን የዛሬው ላይ continuity problem ይታያል...ልክ ሲጀምር በስንቱ ጥያቄውን ሂሩትን ሲጠይቃት የለበሰው ቲሸርት ጠይቋት ሲመለስ ሹራብ ሆኗል...ጥቃቅን ስህተቶች ይታረሙ በተረፈ እጅግ በጣም ድንቅ ሲትኮም ነው በርቱ!
@mahibelay8217
@mahibelay8217 Жыл бұрын
በስመአም ትክክለኛ ተመልካች ነህ
@emilyalove8284
@emilyalove8284 Жыл бұрын
ማዲዬ ነብስህ በሰላም ትረፍ በመጨረሻዋ ሰአት እግዚአብሔር የንስሀ እስንፋስን ይስጥቅ የእምነትን ልብ ያድልክ ከክርስቶስ በቀኝ በኩል እንዳለው ሀጥያን የመጨረሻዋን የንሰሀ ሞት ይሁን በመንግስተ ሰማያት ያብቃህ ስደት ላይ አልቅሼ አልወጣልኝም እግዜሩ ይራራልክ 💐❤️‍🩹💔
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 Жыл бұрын
ወይ አለማየሁ! እኔ አሁን አሁን ሳስበው ለእርሱ ትልቅ ተሰጥኦ ተፈጥሮ ብትለግሰውም: ግን ደግሞ እንደዚህ ልዩ ክህሎት የታደለበት ምክንያት ሐረር ተወልዶ ነፃ ሆኖ ማደጉ ይመስለኛል።
@user-lz8ss6ko3i
@user-lz8ss6ko3i Жыл бұрын
ዛሬ አልስቅም ሀዘን በዝቷን ማድጎየ ነፍስህን ይማረው ባሌም ታሞብኛል እግዚአብሄር ይማርልሺ በሉኝ🥺🥺🥺🥺
@chernetmulualem4812
@chernetmulualem4812 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይማርልሽ
@user-ny7up8sp1v
@user-ny7up8sp1v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@sefialemmelaku5609
@sefialemmelaku5609 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@fduyeahmd1956
@fduyeahmd1956 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማረዉ
@betitube1100
@betitube1100 Жыл бұрын
ወይኔ ሣምንቱን እንዴት በጉጉት እንደምጠብቅ እንኳን በደህና መጣችሁ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ወይ አስጨናቂ ቤተሰቡን አስጨነቀውኮ የባሰ አለ ሃገርህን አትልቀቅ አሉ ሆሆይ
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
Alex always you are numbere one #much respact bro
@user-yd2td4qn6f
@user-yd2td4qn6f Жыл бұрын
መሳቅ አልችልም ወላሂ በጣም ከፍቶኛል በድምፅዊ ማድንጎ አፈወርቅ ሞት ልቤ ተሰብሮአል ኡፍፍፍ ኧረ ፍትህ
@firdostesfaye8510
@firdostesfaye8510 Жыл бұрын
ወለጋ ላይ የሞቱትስ አያሳዝኑም
@sisay7
@sisay7 Жыл бұрын
The show must go on.
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 2 күн бұрын
መነዉ መድንጎ አይ በስቱ ያስቀል እኮ
@chernetmulualem4812
@chernetmulualem4812 Жыл бұрын
ልጆች የለበሱት ዩኒፎሮም ላይ መስቀል ተዘቅዝቋል ብታስተውሉት መልካም ነው
@elsanurye5843
@elsanurye5843 Жыл бұрын
ትክክል
@messipositiveenergy3590
@messipositiveenergy3590 Жыл бұрын
ከለፋችሁ ከደከማችሁ አይቀር አስተማሪ ነገር ቢሆን ደስስ ይለኛል እያዝናኑ ማስተማር ድርሰቱ ብዙ ለማሳቅ መጣሩ ላይ ያዘነብላል ቁም ነገር አላየሁበትም እነሱም በቃላት ለማሳቅ ተጋጋጡ። የመጀመርያው ቀን ግን ከአይምሮ አይጠፋም ምርጥ ነበረ ድንገቴ ፈንጠዝያ!!
@aterera1047
@aterera1047 Жыл бұрын
Kumneger kefelgshi Tmihret bet gebi
@hutdeerd343
@hutdeerd343 Жыл бұрын
I agree with you 💯
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын
ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Userfortruth
@Userfortruth Жыл бұрын
በጣም አዝናኝና አስተማሪ! የዩኒፎርም ሸሚዙ ላይ ያለው ምልክት ግን መስቀል ተዘቅዝቆ ይመስላል።
@user-uc8mk9rw8p
@user-uc8mk9rw8p Жыл бұрын
በጣም ማንም አላስተዋለውም
@user-il2hp8nu4h
@user-il2hp8nu4h Жыл бұрын
ኧረ ተው ዝምምምምም አንበል ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ በየቤታችን ይገባል ለእስረኞችም ፍትህህህህ
@fatumatube5204
@fatumatube5204 Жыл бұрын
እስረኞቹ ምን ሆኑ ነገር አታጋኑ ካጠፋ ማንም ለህግ ይቀርባል ለምን መንግስት አይሆንም። ስለዚህ የነሱ ጉዳይ ሌላ ነው እሚያሳስበው የሚሞቱት ናቸው ያለጥፋታቸው
@user-il2hp8nu4h
@user-il2hp8nu4h Жыл бұрын
@@fatumatube5204 እንዴ ምን ማለት ነው እሔን ሁሉ ግዜ ታስረው መልሶ ተዘጋ አሁን ደግሞ መቼ ተከፍቶ እንሚበሩ አይታወቅም ታዳ ዝም ብለው ይለቁ እየታመሙ ነው ህክምና የለም ?
@fatumatube5204
@fatumatube5204 Жыл бұрын
@@user-il2hp8nu4h ቆይ ሳኡዲ ያሉትን ነው እንዴ
@user-il2hp8nu4h
@user-il2hp8nu4h Жыл бұрын
@@fatumatube5204 አወ
@bamatube9885
@bamatube9885 Жыл бұрын
Wow.... i love this sitcom ...especially besintu's son
@binuyena3586
@binuyena3586 Жыл бұрын
ሙሽራው ነብሱን ይማርልኝ💔😭🖤🖤🖤🖤
@user-pv7bm9uh4y
@user-pv7bm9uh4y Жыл бұрын
ማዲንጎ ወንድማች ነብሰ ይማር😭😭😭😭😭
@azebkebede4509
@azebkebede4509 Жыл бұрын
Besintu is always getting in trouble always 😂
@bemntamen9894
@bemntamen9894 Жыл бұрын
ውይ እህን እፃን ስወደዉ በመቤቴስም እግዚአብሔር ያሳድግህ ሀሀሀሀሀሀሀ በጄ ሰበብ እንዳይሆንብኚ አላለም
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata Жыл бұрын
Ethiopian very funny comedy by kibebew geda kzfaq.info/get/bejne/q7Vmda-K2dGoaGw.html
@user-rb2tr6zj2x
@user-rb2tr6zj2x Жыл бұрын
ኢቢስ ሀዘን የሚባል አታውቁም ጨቅካኞች
@habiba4424
@habiba4424 Жыл бұрын
እረበሳቅሞኩ፣፣ሰላምለሀገራችን
@King-27
@King-27 Жыл бұрын
መስከረም አበራ እወድሻለሁ
@selamketema5153
@selamketema5153 Жыл бұрын
ዉድ አለማየሁ ምነዉ ክብርህ የሆነውን ማህተብህን በጥሰሀል????
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
የዘመኑ ችግር ማለት ነው መጥፎ ልምድ ነው ማለት ነው ወይ ጉዳችን ለማንዲንጎ አድናቂዎች መፅናናት ይሁን ።
@Bethlehem28
@Bethlehem28 Жыл бұрын
አሁን ማለት ነው የበስንቱ ድራማ ቤተሰቦች ማለት ነው ትመቻላቹ። ገብቷችኋላ😎
@zitubehabshawite3933
@zitubehabshawite3933 Жыл бұрын
በወለጋ በየክሉሉ በዘር ለሚጨፈጨፉ ወገኖች ድምፅ ሁኑ እንጩህ ወላሂ ግዜው በጣም ያስፈራል የኑፁሀን ነፍስ እደ ቅጠል እየረገፈ ኢትዮጲያላይ በላ እዳይወርድ ፈራሁ
@mbb8551
@mbb8551 Жыл бұрын
Sentu netsuhan eyetegedelu eyetaredu tamo lemote ande sewe lekso yemekemet gefengna heze new ye Ethiopia hezbe lebona yesten
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
እውነት ነው ያስፈራል
@user-qr9kc8hi6o
@user-qr9kc8hi6o Жыл бұрын
እረ ድምፅ እንሁናቸው በሰውዲ አረቢያ እስርቤት ከ1 አመት በላይ ለሚሰቃዩት ህፃናት ነፍሰ ጡር እህት ወንድሞቻችን የተቋረጠው በረራ እንዲጀምር
@fatumatube5204
@fatumatube5204 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ዘንድሮ ኢትዮፕያ ምን ውስጥ ናት ጨርሰው አልሄዱም እንዴ
@hayat4177
@hayat4177 Жыл бұрын
ጎደኛው ብቃት አለው ማለቴ እንግዳው 😂😂😂😝
@meremmerem
@meremmerem Жыл бұрын
ዛሬ ዉስጤ ጥሩ ስሜት የለዉም ግን ልያችሁ ዝም ብየ
@millii1
@millii1 Жыл бұрын
እናመሰግናለን። ምርጥ ድራማ።
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
😂አይይ አንደየ አለቅሳለሁ አንደየ እስቃለሁ እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁሉም ነገር
@sisay7
@sisay7 Жыл бұрын
The show must go on.
@yasminahmed698
@yasminahmed698 Жыл бұрын
Different cloths at same moment.. while asking your wife and returning back to tell the answer to your son 😅😅😅.. minor outfit mistakes
@saraassefa2376
@saraassefa2376 Жыл бұрын
This was the best episode ever!!!!!😂😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
እፍ እንደዚ አይነት ጋጠወጥ ወንድ 🤪🤪🤪🤕 አሌክስዬ ምርጡ 💝መስኪ ❤ሁሉም 💝ዉብ
@Jabaa99
@Jabaa99 Жыл бұрын
ደግነት ጨርሰናል😀😀😀😀😀እራስን ወድ መከላከል ገብተናል
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ገብቱናል እኛም አይ ዘፍን ዉሀ በላት😂😋😋😋
@bimnetsiyoum269
@bimnetsiyoum269 Жыл бұрын
Betamyssekal
@makasultan3352
@makasultan3352 Жыл бұрын
መጣቹልኝ የኔ ምርጦች አንጋፋዋቹና ወጣቶቹ ምርጥ ተዋናያን
@mitiku5466
@mitiku5466 Жыл бұрын
meskerem gn betam konjo nat yemr
@feradesa9188
@feradesa9188 Жыл бұрын
ክክክክክ የሳቄ ምንጮች በማዲጎ ሞት አዝኘ ነበር ትንሽ ፈገግ አረጋችሁኝ ይሁና አለች እያረሩ መሳቅ
@eyobeberhanu7683
@eyobeberhanu7683 Жыл бұрын
ትችላላችሁ
@kiyayee1663
@kiyayee1663 Жыл бұрын
Wowww baxam Das yilal 👍👍👍👍🙏🙏🙏❤️❤️❤️Hhhhhhhh
@Nimo1tube_hoppenes
@Nimo1tube_hoppenes Жыл бұрын
Selam Le Hagerachin yihun 🙏🙏🙏🙏 besintu hulem indasakegn new bertu 👍
@user-ec1xu2dm9t
@user-ec1xu2dm9t Жыл бұрын
ገብቶሀላ😀 እኔ ማለት ነው ተረዳኽኛ ተመችቶናል ይመቻቹ ቀጥሉበት👆👍
@merimamo3963
@merimamo3963 Жыл бұрын
Leju hulum yeseraw, betam yechelal, ewenetem asechenaki
@abeltesfaye90
@abeltesfaye90 Жыл бұрын
Amazing wedenewal👌
@user-fu1ry5xb5s
@user-fu1ry5xb5s Жыл бұрын
ያሳዝናል ኮሜንቶችም ዩቱበሮችም ማንድጎ አፈወርቅ በርግጥ ያሳዝናል ነገር ግን ወለጋ ላይ ያለ ምንም ጥፋታቸው ሁሌ ይጨፈጨፋሉ ከሞት የተረፉ ቢሆንኳ ከፊታቸው እናት አባታቸውን እህት ወንድማቸው በጭካኔ ሲታረዱ የተመለከቱ ናቸው እረ ስንቱ ብቻ ያሳዝናል አሁንስ መስማት ማየት ከበደኝ
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata Жыл бұрын
Ethiopian very funny comedy by kibebew geda kzfaq.info/get/bejne/q7Vmda-K2dGoaGw.html
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata Жыл бұрын
Ethiopian very funny comedy by kibebew geda kzfaq.info/get/bejne/q7Vmda-K2dGoaGw.html
@yeabsirataye8453
@yeabsirataye8453 Жыл бұрын
continuty tnsh ykerewal esun btastekaklu arif nw
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ደስ የሚል ድራማ፡ነው
@tigistkassaye5703
@tigistkassaye5703 Жыл бұрын
የዛሬው በጣም ምርጥ ነው :: በዚሁ ቀጥሉ!
@Eman_bint_arega
@Eman_bint_arega Жыл бұрын
መዳም ከውጭ ሳትመጣ በደንብ ልሳቅ 😂😂😂 ቢጤወቸ አብሽሩ 😥
@user-ke2lt6ql5m
@user-ke2lt6ql5m Жыл бұрын
እኔም ውጭ ናት ደውላ ልመጣነው አለች አሁን ልገላገሌት ነው
@Eman_bint_arega
@Eman_bint_arega Жыл бұрын
@@user-ke2lt6ql5m አይዞሽልኝ የኔ እህት የኔም እመጣለሁ ብላለች 😥
@afroethio7066
@afroethio7066 Жыл бұрын
በጣም ነው የምትመቹኝ
@sihnetibebu6426
@sihnetibebu6426 Жыл бұрын
ምርጥ ሲትኮም ድራማ ነው
@meazagenet4428
@meazagenet4428 Жыл бұрын
ወይኔ ዘፈኑ በስንቱ 😂🙈
@millamedia2053
@millamedia2053 Жыл бұрын
There is a continuity issue at the beginning of this episode.
@biruktekabo4849
@biruktekabo4849 Жыл бұрын
በስንቱ ጥሩ ሲስኮም ነው ። የዚልጅ ገፀባሪ ግን ይዘጋል
@bimnetsiyoum269
@bimnetsiyoum269 Жыл бұрын
Betamdesyelal
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
እረ በስንቱ ገደለኝ እኮ በስማም ይመቻችሁ
@retatube2034
@retatube2034 Жыл бұрын
ወድጀዋሀሁ ገብቷቹሃል አ
@aschukey9254
@aschukey9254 Жыл бұрын
Ere amen mewsed aschenaki yene bcha neber yemimeslegn
@kaftanewemail395
@kaftanewemail395 Жыл бұрын
አዝግ የሆነሠዉ ነዉ የሚያናድደኝ😝😝(😁😁
@selamselam3065
@selamselam3065 Жыл бұрын
ይመቻችሁ
@amusebah6444
@amusebah6444 Жыл бұрын
ፍልሙን ሊያዮ ነው የመጡት ለቅሶ ሊደርሱ ኮሜንታቸው ሁሉ ከፊልሙጋ ማይገናኝ
@redwannurredin530
@redwannurredin530 Жыл бұрын
Zarie demo betam chewata chemrachewal gebtokala Aliexy
@natnaeltekelew9662
@natnaeltekelew9662 Жыл бұрын
Just Thank you u made my night to great
@yebetesebchewata
@yebetesebchewata Жыл бұрын
Ethiopian very funny comedy by kibebew geda kzfaq.info/get/bejne/q7Vmda-K2dGoaGw.html
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 Жыл бұрын
እንኳን መሳቅ ፈገግ ካልኩ 3 ቀን ሆነኝ በማዲጎ ሞት ልባችን ተሰብሯል😥😥😥😥😥😥
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ አለ ጋሼ እናመሰግናለን
@user-wj5rt6ek8n
@user-wj5rt6ek8n Жыл бұрын
ድራማው በጣም አዝናኝ ነው ግን ልጅ ምን አስቦ ነው እባብ የተነቀሰው በስማም
@yitumine9344
@yitumine9344 Жыл бұрын
Nice sitcom but in this episode there is continuity error at 1.09 min, the shirt of Besntu.
@SaraSara-kq7js
@SaraSara-kq7js 9 ай бұрын
ከባድ ልያ ችግሩ ናቸውና ጀርመን ገጽ መቸም ጀርመን ደረጃ ናቸውና ጀርመን ናቸውና ጀመረ ተስፋ
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
በስንቱን ሳይ የምስቀዉ ነገርስ 😂😂
@sarondebru6772
@sarondebru6772 Жыл бұрын
this episode was so funny and I enjoyed it I just want to comment on the transition where Henoke asked Besentu a question and when he went to the bedroom he wore a jacket then when he entered the bedroom and ask he wore a t-shirt and it as a minor mistake fix that please .
@selamsol8865
@selamsol8865 Жыл бұрын
I was thinking about that. There is continuity Mistake.
@fitsumberhanu4478
@fitsumberhanu4478 Жыл бұрын
ይመችህ አሌክስ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ዓይ በስንቱ 💝💝💝
@ephrembelachew8790
@ephrembelachew8790 Жыл бұрын
Betam tmechugalachu
@user-js6kn9iq5y
@user-js6kn9iq5y Жыл бұрын
Besintu kemyasiken film
@user-el8mu1ew2x
@user-el8mu1ew2x Жыл бұрын
ልጁ አዛገኝ ይመቻችሁ ለማንኛውም
@solofficial7339
@solofficial7339 Жыл бұрын
ሰላም ለእማማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭
@saad6456
@saad6456 Жыл бұрын
አንደኛ ነው አሌክስ ድንቅ ብቃት
@menenali8158
@menenali8158 Жыл бұрын
አሁን ማለት ነዉ ይሄ ደራማ ማለት ነዉ ገባህ አይደል እኔ ማለት ነው😂😂😂😂
@kalebabera5102
@kalebabera5102 Жыл бұрын
😂😂😂ምርጥ ነው.... continuity __ 0፡55 ገብቶካል አ
@okoo3056
@okoo3056 Жыл бұрын
Nademoooo 😂😅🤣💕 it
@eyushawel7978
@eyushawel7978 Жыл бұрын
woww😃😃
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 Жыл бұрын
Besetu teshemakeke Yen wede
@bereketgossaye8704
@bereketgossaye8704 Жыл бұрын
አረ በሳቅ ሞትኩ😁😁😁😁😁😁😁😁
@zd5125
@zd5125 Жыл бұрын
ውይኔ ልጅ ሲዘጋ 😁😁😁😁
በስንቱ/ Besintu EP 13 "የሩዝ ውሃ "
25:37
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 19 "ያለ እኛ"
29:21
ebstv worldwide
Рет қаралды 974 М.
Be kind🤝
00:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
КАКОЙ ВАШ ЛЮБИМЫЙ ЦВЕТ?😍 #game #shorts
00:17
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 52| 9Gnaw Shi Part 52
38:37
EBC Entertainment
Рет қаралды 679 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 26 "የዲ.ኤን.ኤው ውጤት"
26:22
ebstv worldwide
Рет қаралды 817 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 29 " ወጪ ቆጣቢ -2"
35:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
Betoch | “አፍጥር ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 460
26:41
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 152 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.26 "ሎተሪ"
34:05
ebstv worldwide
Рет қаралды 617 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 45| 9Gnaw Shi Part 45
25:51
EBC Entertainment
Рет қаралды 263 М.
በስንቱ/ Besintu EP 14 "የሩዝ ውሃ 2"
27:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 974 М.
А ТЫ СМОЖЕШЬ УГАДАТЬ ЦВЕТ? #Shorts #Глент
0:37
Настоящий Железный Человек ( @ALEXLAB )
0:51
EpicShortsRussia
Рет қаралды 15 МЛН