/በስንቱ/ Besintu S2 EP.26 "ሎተሪ"

  Рет қаралды 621,466

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 ай бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 379
@user-fj5ep9oo2p
@user-fj5ep9oo2p 2 ай бұрын
የበስንቱ ድራማ ተዋናዮች በሙሉ በጣም ነው የምትመቹኝ ማርያምን!!
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 2 ай бұрын
ይህ የሚያሳየው ገንዘብ ሲኖር ወዳጅ ሁሉም ወዳጅ ይሆናል 😢
@semirajuhar2356
@semirajuhar2356 2 ай бұрын
Awo batekikil ena ka arbi hager segaba ende nebere kaza bihala😂
@user-xd4ni5bt6p
@user-xd4ni5bt6p 2 ай бұрын
ይህን episode አይቻልም እንጂ ብዙ ጊዜ like ባደርገው ደስ ይለኝ ነበር
@ruthgg5626
@ruthgg5626 2 ай бұрын
ሲኖርህ ወዳጅህ ብዙ ነው ስታጣ ግን ቤተሰብም ይርቃል ሁሉም ያልፋል ። በስዬ ስወድህ ❤😂😂😂😂😂
@hayimetube
@hayimetube 2 ай бұрын
አብይ አህመድ እንዳለው የቅዳሴና የአዛን ድምፅ አይደለም ሚረብሸን ህዝብስ የረበሸው ሰላም በማጣቱ ነው በየ ቦታው የእርስ በርስ ጦርነቱ ነው የረበሸን የምትሉ ላይክ አድርጉ👍👍👍
@user-gj1wo2tp3y
@user-gj1wo2tp3y 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅
@madotbelete4745
@madotbelete4745 2 ай бұрын
@hayimetube ወሬኛ ነገር ነሸ:: ሰራ የለሸም? ቦታው አይደለም:: እሺ? ነቀዝ::
@elsa3589
@elsa3589 2 ай бұрын
ለእርስ በእርሱ ጦርነት ዋናው እኮ ራሱ ሰዉ ነው ፣ የራስን ባለጌ በየጉያችሁ ደብቃችሁ ሌላው ላይ ጣት መጠቆም ፣ መንግስት እኮ የትንሽ ሰዎች ስብስብ ነው ህብረተሰቡ ለራሱ ሊነቃ ይገባል
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym 2 ай бұрын
ጦርነቱም እንዳለ ሆኖ ኧረ አዲስ አበባ ላይ በየቦታው መውጫ መግቢያ ያሳጡን የእሱ እምነት ተከታዬች እሳ ዘመዴ እምነታችንን ለማጥፋት ብሎ ነው እጅ እሄ ሰይጣን
@Someone-so8xg
@Someone-so8xg 2 ай бұрын
​@@biniz5919mehaym neh ende abiy ahmedn slmatdegfew nw yhen hulu mtaweraw ......denkoro athun eshi ante kefelek kitehn asbedaw abiy malet 666 nw ante meketel tchyaleh lela sw gn atnager eshi lkehn ewek kmalam bsbsh ye shermuta lij
@user-zn2zm8uq3q
@user-zn2zm8uq3q 2 ай бұрын
እንደዚህ የምንደሰትበት ጊዜ ያድርግልን ፈጣሪ
@Tewabech123
@Tewabech123 2 ай бұрын
አይ በስንቴ አለ ገለታ 😂😂
@Barkot_amanuel
@Barkot_amanuel 2 ай бұрын
😂😂😂👌
@user-jt8sk3sz1d
@user-jt8sk3sz1d Ай бұрын
እኮ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@dawitejoberg1224
@dawitejoberg1224 2 ай бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊያን በአንድነት ይኼንን ስርአት ልናስወግድ ይገባል።የሃዛን እና የቅዳሴ ድምፅ የሚረብሸው ዲያስፖራ አይምጣብን።ይሄነው የኛ ውበታችን።
@user-dv9qs6xb1k
@user-dv9qs6xb1k 2 ай бұрын
❤❤❤❤ ዉድ በጣም ትክክል
@mesfinfelekech6245
@mesfinfelekech6245 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hanitube181
@hanitube181 2 ай бұрын
ይኼ በስንቱ ድራማ ነውኮ 😅😅😅😅
@Wollega1234
@Wollega1234 2 ай бұрын
እውነት ነው ❤❤
@NumberSeven49
@NumberSeven49 2 ай бұрын
በስንቱ ፍቅር። ይሄ ተከታታይ ድራማ በማህበረሰቡ ያሉትን የተለያዩ ጉዳዮች እያዝናና አጉልቶ የሚያሳይና የሚያስተምር ነው። እናመሰግናለን።
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 2 ай бұрын
ከወቅቱጋ ይሄዳል ሲኖርህ ወዳጅህ ብዙ ነው ስታጣ ደሞ ወዳጅም ቤተሰብም ሁሉም ይርቅሀል😢🥺
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 2 ай бұрын
የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቀርት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አሜን አገራችን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏🙏
@hawwiioromoo6407
@hawwiioromoo6407 2 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 2 ай бұрын
የከበበህ ሲርቅ ያጀበ ሲበተን ቀና ብዬ ሳይህ አላጣህም አንተን 🙏
@Tewobista
@Tewobista 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Mamejusmood
@Mamejusmood 2 ай бұрын
በስንቱ እንደኔ የሚመቸው ❤👍 ያርግ Comenten 😮
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 2 ай бұрын
ይሂን ቤተሰብ በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ ግን ከስራ መልስ ነዉ ማያቸዉ ደስ የሚል ጥምረት መግባባት መተሳስብ መተግዝ ያለበት ድራማ መሣይ እዉነት መልእክቱ እራሡ በትክክል አጀት ጠብ የሚል ስራ ነዉ በርቱ የሚያዝናና አስተማሬ ነዉ አይ በስዬ
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 2 ай бұрын
ሰላም ይሁን ለሀግር ኢትዮጵያ ❤❤❤
@danieltadesse1061
@danieltadesse1061 2 ай бұрын
አሜን አሜን
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 2 ай бұрын
አሜን ሰላም ይሁንልን
@bizunehmekuria1859
@bizunehmekuria1859 2 ай бұрын
❤❤❤❤liiiiiiuuuiiqppq of😅😅😅😅😅 6:51
@techsador
@techsador 2 ай бұрын
እስኪ እንደኔ በስንቱ ሲትኮም የተመቸው በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 2 ай бұрын
ene
@anegach9112
@anegach9112 2 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ነዉ የሞትኩት ወይ ሎተሪ በሰንቱ በርቱ ደሰ ይላል😂😂😂😂😂❤❤❤
@neima2690
@neima2690 2 ай бұрын
😢😢 መጨረሻው አስለቅሶኛል😢
@fitsumtefera9911
@fitsumtefera9911 2 ай бұрын
በስንቱ ለቤተሰቡ ምንያህል እንደሚያስብ 😢
@user-gc9dn9sz1r
@user-gc9dn9sz1r 2 ай бұрын
እውነት ለመናገር እኔ በመጨረሻው እንባዬ መጣ አይሰው😢😅
@user-tr3tz8gw7r
@user-tr3tz8gw7r 2 ай бұрын
እኔም
@Orthodoxy815
@Orthodoxy815 2 ай бұрын
በስንቱን የሚወድ👍
@Mamejusmood
@Mamejusmood 2 ай бұрын
ያገሬ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃቹህ የተመቸው አሜን ይበል አና like👍❤
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-sw8ng3pu4s
@user-sw8ng3pu4s 2 ай бұрын
Amen amen amen
@wyimam9103
@wyimam9103 2 ай бұрын
አሚን❤👍አዲርጌሻለሁ
@user-lm7nm2mv9j
@user-lm7nm2mv9j 2 ай бұрын
Amin❤❤
@MelakuAwulahewu
@MelakuAwulahewu 2 ай бұрын
አሜን-አሜን-❤❤
@JemalMohamed-be5qg
@JemalMohamed-be5qg 2 ай бұрын
አደኛ ኮማችነኝ ፕሊስ👍👍👍
@Binnyanimation
@Binnyanimation 2 ай бұрын
mn yareglshal ye awra tat mehat 😅
@efrembelay-yo6de
@efrembelay-yo6de 2 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል
@emu861
@emu861 2 ай бұрын
የዛሬው ግን ከምር በጣም ነወ ያሳቀኝ 😂❤❤❤❤😂
@burktitube2615
@burktitube2615 2 ай бұрын
Kidasa nebesen yalemelemata ቅዳሴ የነብሴ ምግብ ናት💒
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 2 ай бұрын
kkkkkk ya la kiristos kantu cuhat
@burktitube2615
@burktitube2615 2 ай бұрын
@@exodusexodus8636 begebake eyesus cersetos new emesebekebet ememesegenebet kenetu atehunu
@isacluvadiluv7953
@isacluvadiluv7953 2 ай бұрын
Very entertaining!!! Thank you Besintu!!
@TheAbdu1234
@TheAbdu1234 2 ай бұрын
እኑካ ሚዲያ በጣም ታዘብኩህ.ሚዛናዊ ሚዲያ የተያቂዉን ጥያቄ የመላሹንም ምላሽ አብረህ ትታቀርበዉ ጥሩ ነበር. ሌላ ቦታ ባንሰማዉ ግራ ታጋቡን ነበረ. ለናንተም ለአባቶቹም ልቦና እንዲሰጣቺሁ በዚህ ፆም እንፀልይላቹሃለን. አይዞዋቺሁ
@seblenekatebeb2968
@seblenekatebeb2968 2 ай бұрын
በጣም ቀንጆ ነው 😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂
@merci1093
@merci1093 2 ай бұрын
በስንቱ ውስጤ ነው😂😂😂
@abuuu304
@abuuu304 2 ай бұрын
ለምንድን ነው ይሄ ድራማ ያሉ ወንዶች ሁሉ ብቁ ሳይሆኑ የተሳሉት 1 በስንቱ በትክክል ትዳሩን ማይመራ ሰነፍ አባወራ ሂሩቴን የተመለከትን አንደሆነ ጭምትና አስተዋይ 2ሄኖክና የኔን የተመለከትን እንደሆነ በተመሳሳይ ሔኖክ ነገር የማይገባው ሞኛሞኝ ነገር ግን የኔ በጣም በሳልና የልጅ አዋቂ 3 ሙሌንም የተመለከትነው እንደሆነ ብቁ ያልሆነ ራሱን ማስተዳደር የማይችል ደካማ የሆነ ወጣት ከነዚህ ወንድ ካሪክተር ሁሉ ወንድ ያልበቃ ፣ሰነፍ፣በትምህርቱ ያልበቃ፣ቤተሰብ ማስተዳደር የማይችልአድርጋችሁ ነው ትምህርት ምታስተላልፉት
@Zereyaekobmedia
@Zereyaekobmedia 2 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ
@bsbahhusuuwuw2052
@bsbahhusuuwuw2052 2 ай бұрын
በጣም ድንቅ የሆነ እይታ ነው እዬ ቤተሰብን የሚያፈርስ ሰራ ነው የሚመስለው
@almaz7677
@almaz7677 2 ай бұрын
@almaz7677
@almaz7677 2 ай бұрын
💯💯💯💯👍
@Theosis8
@Theosis8 2 ай бұрын
የብዙ ወንድ ችግር ስለሆነ እኮ ነው። ይልቅ ራስህን መርምር
@uaedxb6960
@uaedxb6960 2 ай бұрын
ከዚህ ድራማ የተተማርኩት ነገር ቢኖር ወዳጅ ሲኖርህ ብቻ ነው የሚወድህ ቤተሰብህ ግን ቢኖርህም ባይኖርህም ከጎንህ ናቸው ያው ማሽቃበጡም ቢቀር ማለት ነው😅
@wyimam9103
@wyimam9103 2 ай бұрын
ልነሺዉዷ❤❤❤
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@selamselam3065
@selamselam3065 2 ай бұрын
የኔ የዋህ በስንቱ
@mayatube1107
@mayatube1107 2 ай бұрын
በስንቱ የሳቄ ምንጭ😂😂
@hirutmulugeta3297
@hirutmulugeta3297 2 ай бұрын
wow ደስ ስትሉ❤😊
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 2 ай бұрын
መልካም ተናገር መጥፎ ትጠላለህ ደግም ትሳደባለህ ትክክል ነዉ ባልከዉ ባልገባህ ቢገባህ ንሮ. ባልሰራህ ግን ለምን ? አቷቅም
@Flags_trivia_Official
@Flags_trivia_Official 2 ай бұрын
This is got be the best episode of “Besintu” sitcom, I enjoyed it a lot.
@esahakabdulkadir2086
@esahakabdulkadir2086 2 ай бұрын
Eska zare kayehut hullu ye temechagn kefil😂😂😂❤❤
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 2 ай бұрын
አጨራረሱ ያምራል አልቅሶ አስለቀሰኝ
@user-hb7jv2wh3u
@user-hb7jv2wh3u 2 ай бұрын
I don't have words your are so love all of
@supertube2112
@supertube2112 2 ай бұрын
አንደኛ
@Ethiopiahagere7057
@Ethiopiahagere7057 2 ай бұрын
ሁል ጊዜ የሴት የበላይነት ይታይበታል ይሄ ድራማ። ምንድንነው ለዚህ ትውልድ ማስተላለፍ የፈለጋችሁት ?? ባህልና ወጋችን ወንድ ቆፍጠን ሲል ነው ሲጃጃል የሴት አሽከር ሲሆን ቤትም ሀገርም ይፈርሳል።
@elsanegussu7889
@elsanegussu7889 2 ай бұрын
Yebezu abatoch hasab betsbochachwen masdst new enesu sedstu abat yerkal Abatent❤❤❤❤❤❤❤❤
@onelove9263
@onelove9263 2 ай бұрын
Ewntega yehabesha behari
@konjitberhanu8571
@konjitberhanu8571 2 ай бұрын
ትምህርት ነው።
@abiel7190
@abiel7190 2 ай бұрын
one of the best comedies.
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 9 күн бұрын
ውይ ስወዳቹ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
@user-hd4im1lt9j
@user-hd4im1lt9j 2 ай бұрын
ምርጥ ነው
@salemtemsgen3485
@salemtemsgen3485 2 ай бұрын
Lottery unleashed true identity of people Besintu is surrounded with. Yasazinal
@solocmc
@solocmc 2 ай бұрын
ቁጡራን በመከራ በስክሪን ሻት ወስጄታለሁ ፓወር ቦልና ሜጋ በዚህሳምንት እጫወትበታለሁ አመሰግናለሁ አጎቴ በስንቱ
@hannamulugheta4213
@hannamulugheta4213 2 ай бұрын
ወይኔ በስንቱ እንደ Tom ሁሌ እንደተሸነፈ ነው።የ ዛሬ jerry ሎቶሪ ሸወደቹ።
@alemayehuasnake5611
@alemayehuasnake5611 2 ай бұрын
My kind ❤ this episode
@Yimer2955
@Yimer2955 2 ай бұрын
ere Besntu endesu ayinet enjera eyebelah atakenan
@user-tz7uu5xs9t
@user-tz7uu5xs9t 2 ай бұрын
😂😂😂አይ በሰንቱ ያተኮ ይለያል 👏👏👏👏
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n 2 ай бұрын
Ayeee beseyeee❤😂😂😂yezareweee
@fikirtelemma
@fikirtelemma 2 ай бұрын
Great work ❤❤❤❤❤😂👍👍👍👍
@kalkidantasfaye7067
@kalkidantasfaye7067 2 ай бұрын
በሂየሄ😂😂😂😂❤
@mulu_muleta
@mulu_muleta 2 ай бұрын
አለማየሁ ታደሰ የኔ ፀይም ስወድልህ
@mekit7299
@mekit7299 2 ай бұрын
ለባልሽ
@user-jj5dr6ow8z
@user-jj5dr6ow8z 2 ай бұрын
Wow wow qojo
@samuel_arse
@samuel_arse 2 ай бұрын
አቤት የገንዘብ ሀይል ብቻ ይገርማል😮 ገንዘብ ከሌ መንገድ አለ በሰማይ
@seadayimer-wd2dd
@seadayimer-wd2dd 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደስ ብሎኛል ወላሂ
@AminatAbdu-kz2jc
@AminatAbdu-kz2jc 2 ай бұрын
wow😂😂i like this season
@Monaniz
@Monaniz 2 ай бұрын
በዜንኮ አለመውደድ አይቻልም 😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️😍
@ZuzuMohmmed
@ZuzuMohmmed 2 ай бұрын
አስተማሪ ነው ካለህ ሁሉም ይወድሀል
@getahunambelu5534
@getahunambelu5534 Ай бұрын
ሎተሪ ደርሶኛል ብሎ ከሚሸደድ ሰው ይጠብቀን
@akemanu48
@akemanu48 27 күн бұрын
በሂየሄ የጉራጌ ክትፎ ቤት ብትከፍት ይሻልሀ😂😂
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 Ай бұрын
እውነት እየሳኩ የተማርኩበት ትምህርት ነው በሴ አሰለቀሰከኝ ማጣትሰው ሲኖርው ወዳጅህ ብዙ ነው ሰታጣ ሁሉም ይጠላሀን 😢😢
@Kb_Mobile
@Kb_Mobile 2 ай бұрын
የበስንቱ ድራማ ተዋናዮች በሙሉ በጣም ነው የምትመቹኝ
@AlamuAbra
@AlamuAbra 2 ай бұрын
ወይ ገንዘብ ዋው የዛሬው ጉደኛ ነው😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-kp4gg2hw4f
@user-kp4gg2hw4f 2 ай бұрын
kkkkkkkkkk endazare aznatachun atwkum❤❤❤
@tamratbiru2377
@tamratbiru2377 2 ай бұрын
መቼነዉ በስንቱ ወንድ ሆኖ የሚሰራዉ እንደኔ ጥያቄ ያለባቹ ወንድነታችንን በላይክ አሳዉቁኝኝኝኝኝ😮😮😮😮
@mebratehaile6208
@mebratehaile6208 2 ай бұрын
And at last, your wife/husband and children loyally stand at your side! What a bare tenor of life!
@user-wx9fb9so2k
@user-wx9fb9so2k 2 ай бұрын
🤣😂🤣😂 thank you
@nahomnahom-cr1cj
@nahomnahom-cr1cj 2 ай бұрын
best of the best
@selinahabesha19
@selinahabesha19 2 ай бұрын
የኔ ህልምህን ማመን ምን ይሉታል😂😂😂😂
@user-zf7pk5sz1e
@user-zf7pk5sz1e 2 ай бұрын
በስንቱ❤❤❤❤❤❤❤❤ ስውድህ 🧡🧡🧡🧡
@sosnew4164
@sosnew4164 2 ай бұрын
የሂሩት አለባብስ ሲያምር! ሚስቴ እንደሱ አንዳንዴ ብትለብስ ደስ ይልኛል፡፡
@Eyou653
@Eyou653 2 ай бұрын
ስጦታ ስጣት እንደምትወድ ንገራት ❤
@yosefbekele8577
@yosefbekele8577 2 ай бұрын
The last part has great meaning 😢
@user-zp4ph8oc3z
@user-zp4ph8oc3z 2 ай бұрын
ስወዳችሁኮ
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs 2 ай бұрын
“Be hi ye hee” 😂😂😂😂
@chalachewayelign2044
@chalachewayelign2044 2 ай бұрын
በስንቱ ቅጣው❤❤❤❤❤❤❤ማስተዛዘኛው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 2 ай бұрын
የዛሬው የበስቱ መጃጃል ደሞ ልክ አለፈ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
ድራማ የማያው ስው አስተያየት
@robelmulugeta-yh5lc
@robelmulugeta-yh5lc 2 ай бұрын
ኩክንያም ምን አገባህ
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 Ай бұрын
😂😂😂😂አዩ በሴ😂😂😂 እንደገመትኩት ነው ሰሙ በሂየሄ ማርያምን ሰማቸው እንደው ሳይነገርው ነው የገባኝ😂😂😂
@user-of5bg8rc7n
@user-of5bg8rc7n 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yb6rz8rf6u
@user-yb6rz8rf6u 2 ай бұрын
Wow Heni
@zebotukulukon
@zebotukulukon 2 ай бұрын
እውነት መጨረሻ ላይ አልቅሻለሁ 😢😢😢😢😢
@Sportcafe01
@Sportcafe01 2 ай бұрын
the last part 👌 touches heart
@elcotech9456
@elcotech9456 2 ай бұрын
ere aftnut
@Joels398
@Joels398 2 ай бұрын
በመጨረሻም በሂየሄ ብለናል አይ በስንቱ😂😂
@andytubemeet7057
@andytubemeet7057 2 ай бұрын
አይኔን አልቦኝ ነው አላለም አይ በስንቱ አለ አለ ገለታ ያገልቱ
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 2 ай бұрын
ሂሩቴ መጨረሻ ላይ ከበስንቱ ከጎኑ ስለሆንሽ በጣም ደስ ብሎኛል ይህ ነውሜስት ማለት ባገኘ ጌዜ ሳይሆን ባጣጌዜ ከአጠገቡ ሁነሽ ስላፅናናሽው ምርጥ አስተማሬ ነው
@yordimats6910
@yordimats6910 2 ай бұрын
I saw myself in this episode. I was surrounded by a lot of people when I was providing. I got all the fake smiles, treatment, and love until I realized the truth. What most hurt me was my family (aunt, cousin...sis.... bro) avoided me more than the people I am not related to. They don't even call or txt to check how I am doing. I live in a distance. I feel like I don't have a country anymore. Hager malet besew mekebeb keleb mewaded new enen endemigebagn. Zare gen ya yelem. Hulum tekem felagi new. Teru fegegta begenzeb yemigezabet kefu gize. I don't have anyone. Endetesededku ekeralew. Beteseb norogn endelelegn, hager norogn endelelegn hognalew. Egziabher bego zemen yametalen. Thank you for this sitcom!
@user-fl5yr5jm6p
@user-fl5yr5jm6p 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ Ofcourse
@r.t.a4340
@r.t.a4340 2 ай бұрын
Zaries asazenikegn enen enen Besintu
@abeltesfaye6973
@abeltesfaye6973 2 ай бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም😂 የቀረችኝን ዶሮ አንፈርፍሬ እበላታለሁ😂
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 2 ай бұрын
Basentuya😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@seya1213
@seya1213 2 ай бұрын
Nice
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 2 ай бұрын
ወጡ ሳይወጠወጥ ወስከንባው ቂጢጥ አለች አያቴ:: 😂😂😂
@mesaymoola
@mesaymoola 2 ай бұрын
Wow betam arife neber yazaraw enbaya eskimta naw yesakut thank you besentu
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 2 ай бұрын
የሳቄምንጮች❤❤
@user-gk3pm4qh7g
@user-gk3pm4qh7g 2 ай бұрын
ወይ ሎተሪ በስዬ 😂😂😂😂😂😂😂❤
@Zereyaekobmedia
@Zereyaekobmedia 2 ай бұрын
ፀሐይ ግን ከካሜራ ጀርባ ነው እንደ ያለችው
@lakomelzaa
@lakomelzaa 2 ай бұрын
"አይ ያለው ማማሩ" አለች አስቴር አወቀ
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.27 "የታመምኩ ዕለት"
34:44
ebstv worldwide
Рет қаралды 655 М.
Black Magic 🪄 by Petkit Pura Max #cat #cats
00:38
Sonyakisa8 TT
Рет қаралды 37 МЛН
В ДЕТСТВЕ СТРОИШЬ ДОМ ПОД СТОЛОМ
00:17
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,4 МЛН
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
TooTool
Рет қаралды 24 МЛН
ELE QUEBROU A TAÇA DE FUTEBOL
00:45
Matheus Kriwat
Рет қаралды 31 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.6 "የደሃ አባት! "
29:05
ebstv worldwide
Рет қаралды 898 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.7 "ሰው ጥሩ! "
32:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 856 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.21 "አባት እና ልጅ "
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 759 М.
በስንቱ/ Besintu EP 12 "ገብቶሃል  አይደል?"
36:21
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.11 "ችግር ቢቸግር"
47:00
ebstv worldwide
Рет қаралды 733 М.
She’s Giving Birth in Class…?
0:21
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 17 МЛН
ToRung comedy: baby play magic tricks😍
0:18
ToRung
Рет қаралды 21 МЛН
🧑‍🦯🤓
0:38
Kan Andrey
Рет қаралды 1,7 МЛН