/በስንቱ/ Besintu "ቅቤያም ኮረዳ"

  Рет қаралды 364,681

ebstv worldwide

ebstv worldwide

9 ай бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በእርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Besintu_sitcom
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 95
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 9 ай бұрын
2016 አዲስ አመት ጦርነት የሚቆምበት መፈናቀል ህዝብ እባ የሚቆምበት ጊዜ ያርግልን ፍቅር እና ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን 🌲
@dagideneke7147
@dagideneke7147 8 ай бұрын
@@Hkim185 ወሬኛ
@nigistkassa6743
@nigistkassa6743 4 ай бұрын
.B 0:45 0:44
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 9 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ይኼ ላጤ ወንድምሽ ባገባና ባየን
@lozaeshetu9737
@lozaeshetu9737 9 ай бұрын
ኤጭ አሁንስ በዛ ምድነው ምትደጋግሙብን
@gerahunmelese9947
@gerahunmelese9947 9 ай бұрын
የትም መሄጃ የላቸውም ብላችሁ ትጫውቱብን
@bshimekit
@bshimekit 9 ай бұрын
u have no idea, i watched this episode again, yet the message is still fresh🙏🙏🙏
@user-if5nj8ik5e
@user-if5nj8ik5e 9 ай бұрын
መልካም አዲስ ዓመት 2016ሰላም ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@mullu8693
@mullu8693 9 ай бұрын
ስርአት ቢሶች ለእኛ ክብር የላችሁም ያየነዉን እየደገማችሁ እጥፍ ድጋሚ ታሳዩናላችሁ አሁን ላይ እምትሰሩት ድራማ ሁለት ጌዜ አይደለም አንድ ጌዜም ለማየትም እየመረጥን እያሳለፍን ነዉ።ካልቻላችሁ ጨርሰናል ብላችሁ ዝጉት!
@henokadinew2323
@henokadinew2323 9 ай бұрын
ምዕራፍ 2 መቼ ነው የሚጀምረው
@ckur3172
@ckur3172 9 ай бұрын
😂
@user-ku4he2po3s
@user-ku4he2po3s 9 ай бұрын
bijemerem be DSTV new yemitayew
@Burik-wo2ik
@Burik-wo2ik 9 ай бұрын
Edme le KZfaq 😊be KZfaq enayalen
@yimam4288
@yimam4288 9 ай бұрын
አሁንስ አዛጉን 😂😂😂😂
@user-rx2uu9zf1h
@user-rx2uu9zf1h 9 ай бұрын
Egna senmote yijemeral😂
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew 9 ай бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@maymrobi
@maymrobi 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉መልካም አዲስ አመት🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አዲሱን አመት ከእኛ ጋር ያሳልፉ! ፕሮፋይሉን በመንካት ተቀላቀሉ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@beingstrong3839
@beingstrong3839 9 ай бұрын
ምርጥ ሲትኮም ነበር
@judyabraham2161
@judyabraham2161 9 ай бұрын
If there are no new shows, why do you post old ones under a different title ?
@FilimonSemere
@FilimonSemere 9 ай бұрын
Bravo
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 9 ай бұрын
እናቱ ቅቤሽ ይገማል 😅😂😂
@rabitube5961
@rabitube5961 9 ай бұрын
እውነት የኔና የባሌን ህይወት ይመሥላል😢😢
@user-if5nj8ik5e
@user-if5nj8ik5e 9 ай бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@messia8257
@messia8257 9 ай бұрын
የዛሬው ፕሮግራም እጂግ ያስተምራል
@user-pl7iu1dv3d
@user-pl7iu1dv3d 9 ай бұрын
Meraf 2 Meche New Yemghimrew 😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 9 ай бұрын
ere meraf ulte lekekuln eydgagemachu atsuen😊😊😊😊
@user-zn7go8nu7w
@user-zn7go8nu7w 9 ай бұрын
ተጫወቱብን ብሎክ
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 9 ай бұрын
ብልጥ መሆናችሁ ነው ርእስ ቀይራችሁ የምትደግሙት ይልቅ ለአንድ ድራማ ብላችሁ ኢቢኤስ የገነባውን ተአማኝነት እንዳታበላሹት
@user-mx6gc6ft5o
@user-mx6gc6ft5o 9 ай бұрын
ፍቅራችን አበቃለት አላይም ከዚህ ቦሐላ በስንቱን ሲቲኮም በግራ እና ቀኝ ተክቴዋለዉ አዝናለዉ ደና ሁኑ
@azebbekele4300
@azebbekele4300 9 ай бұрын
እንደምጠብቃችሁ አውቃችሁ ነው አይደል ?ተውት በቃ
@biniam9156
@biniam9156 9 ай бұрын
ufffffff
@asxz-vm3be
@asxz-vm3be 9 ай бұрын
🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@semiraendris3901
@semiraendris3901 9 ай бұрын
አልገባኝም !!ebsም እንደተራ ዩቱበር ርእስ እየቀያየረ ብር ይለቃቅማል🤭 ይህ ተመልካችን ከመናቅ ነው ያሳዝናል
@honey48757
@honey48757 9 ай бұрын
Habtam new Bilesh teshewedish 😂😂😂😂😂😂😂😂
@mlukenmelese781
@mlukenmelese781 9 ай бұрын
No longar have new video any More 😂😢❤😮😊
@hsaanali6270
@hsaanali6270 5 ай бұрын
ከማራቶን ቀጥሎ ከባዱ ነገር የአይን ፍቅር ነው ብርክ ብርክ እያለኝ ነው😂😂😂😂
@muhammedmustefa6112
@muhammedmustefa6112 9 ай бұрын
ምዕራፍ 2 መቼ ነው የምጀምረው ?
@hdxg2122
@hdxg2122 9 ай бұрын
ቢደጋገም የማይሠለች
@hassenhussen6725
@hassenhussen6725 9 ай бұрын
ኤጭ አሁንስ አበዛችሁት ለምንድነው የምትደጋግሙብን ብሬክ ካለው ተናግራችሁ የምትመለሱበትን ቀን እንጠብቅ
@fetlemebratu1706
@fetlemebratu1706 3 ай бұрын
Betam Kongo new
@BurteChala
@BurteChala 9 ай бұрын
Aynefkr😆😆😆😆😆
@nagsykellew6403
@nagsykellew6403 9 ай бұрын
Kkkkkkk❤
@user-ze2cq9ls5o
@user-ze2cq9ls5o 2 ай бұрын
HK nmn
@meronbedada8924
@meronbedada8924 9 ай бұрын
እንደ በስንቱ ባል ቀለል ያለ ህወት ነዉ የምትኖር
@Hayuti26
@Hayuti26 9 ай бұрын
😂😊
@Nicepeopledowell
@Nicepeopledowell 9 ай бұрын
እንደ ጫት መገረብ ጀመራችሁ እንዴ ? 😂😂😂
@babakiya123
@babakiya123 9 ай бұрын
degami ufff setastelu
@biniam9156
@biniam9156 9 ай бұрын
ufffff beka
@ye.hawasalij.etiopiaahager8243
@ye.hawasalij.etiopiaahager8243 9 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅kkkkkkkkkkkkkkk
@zelalemtadesse
@zelalemtadesse 9 ай бұрын
ሕጻትን መቆጣት ማሳቀቅ ጥሩ አይመስለኝም::
@user-ef4zf6tp6h
@user-ef4zf6tp6h 9 ай бұрын
አረ ምዕራፍ 2 ጀምሩ እንጂ
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 9 ай бұрын
ምንድነው በእናታችሁ ሲዝን ብሬኩ እራሱ አንድ ሲዝን ነው እንዴ?
@selamawitsime4613
@selamawitsime4613 9 ай бұрын
Une yenate lig negn addis drama indtseru nege inegrachualehu
@fekase7258
@fekase7258 9 ай бұрын
ምዕራፍ ሁለት በጣም ቆየ መቼ ይጀምራል?😭😭😭
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew 9 ай бұрын
ምዕራፍ 2 በቅርብ ቀን ይጀምራል ተብሏል
@zelalemgetacew2181
@zelalemgetacew2181 9 ай бұрын
ያየነውን ቀምለቁት ቢቀር ነው ሚሻለው ደባሪ ናችሁ በብር ካወረድን በሀላ ድጋሜ ሲያስጠላ ሰታሰጠሉ
@user-ge3pu3th2v
@user-ge3pu3th2v 9 ай бұрын
እኔ የምለው አባ ስዮም ተሻላቸው??
@beliyuworku4044
@beliyuworku4044 9 ай бұрын
Ere ebakachihu 10 gize eyedegemachihu ataselchun diramaw kaleke ketay kifil eskijemir tebiku belun gin endaykuaret ketilu
@mulumebetarega2874
@mulumebetarega2874 9 ай бұрын
mhraf 1 alkual blewal eko
@beliyuworku4044
@beliyuworku4044 9 ай бұрын
OK yeketayun begugut entebikalen
@AdGreenvalley36
@AdGreenvalley36 9 ай бұрын
ቅቤያም
@normynacl
@normynacl 9 ай бұрын
Kebiyam koreda Enatu kibesh yegemal alkuat😅
@AbrhamKifle-ct7pc
@AbrhamKifle-ct7pc 9 ай бұрын
ለ በሴ ይከፈለው
@sssniperS
@sssniperS 9 ай бұрын
she scare really bad
@mekdelawitkbru7153
@mekdelawitkbru7153 9 ай бұрын
እናተ አታፍሩም ለምን በድጋሚ ብላቹ አፅፉም
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 9 ай бұрын
ደበረኝ የመጨረሻ unsubscribed ብየዋለው!.. የሚያሳዝነው ለድጋሚ ድራማ በመሐል ማስታወቂያው አለመቋረጡ የኛ ሀገር ድራማ ይጀምርና ምዕራፍ 2...3 እያሉ ...እስኪጀምር በሳምንት ሁለቴ ያሳዩንን ወደኋላ ይደጋግሙብናል ደግሞ ማስታወቂያው ርዝመቱ ደግሞ ከሳምንት ሳምንት መጠበቄ 95% comment ይህን ያሳያልና አትደብሩን እባካችሁ?.. ebsማ በመደጋገም 1ኛ ነው
@mariyamawitkasa4406
@mariyamawitkasa4406 9 ай бұрын
Wow wow wow 😂😂😂
@mariyamawitkasa4406
@mariyamawitkasa4406 9 ай бұрын
That's what you 😢
@SmiraMuhaamed
@SmiraMuhaamed 9 ай бұрын
ዛሬም አልጀመራችሁትም
@robawendimu7739
@robawendimu7739 9 ай бұрын
report ... leba
@BossForall
@BossForall 9 ай бұрын
አሁንስ ቀልዳችሁ በዛ unsubscribe ebs የሚለውን ልጫነው ነው
@sisay7
@sisay7 9 ай бұрын
It is season break ...they will be back
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 9 ай бұрын
ምነው አለቀባችሁ ወይ ደጋገማችሁት
@sofiberhanu6309
@sofiberhanu6309 9 ай бұрын
Stop click baiting us, have some respect to your audience
@worldlovevideochannel5232
@worldlovevideochannel5232 9 ай бұрын
Stop repeat
@bipbip8988
@bipbip8988 9 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@dawitmelku
@dawitmelku 9 ай бұрын
Low budget 😅
@zelalemgetacew2181
@zelalemgetacew2181 9 ай бұрын
unsubsicirib የሚለውን ተጭኘዋለዉ
@shewa4245
@shewa4245 9 ай бұрын
እንዴ?! የምን ማታለል ነው ? ለview ቁጥር ሲባል ህዝቡን ማጭበርበር ? Will unsubscribe if they do the same in a new name.
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 9 ай бұрын
ቆይ የትነው ድራማው የሚሰራ አማራክልል ኔቶርክከጠፋአልሰራችውም ❤❤ወይስ እናተም ታፈናችው❤❤
@etenukeyo2654
@etenukeyo2654 9 ай бұрын
Rats 🐀
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 9 ай бұрын
Unsucribe የሚለውን ማዶረግ ማድረግ እያሰኘኝ ነው ስትደጋግሙ
@mesudnesru6651
@mesudnesru6651 9 ай бұрын
በትግራይ ጦርነት ግዜ ስታሳዩ ነበር በጃዊሳው አማራ ግዜ ግን አዲስ ክፍል ማቅረብ አቃታችሁ አደለ ሀዘን ላይ ሆናችሁ ነው ? ባንዳ ታዲያ ከናንተ በላይ ዘረኛ አለ ??? ድሮም ታዋቂ ሠዎች ናችሁ ባንዳ እየሆናችሁ ሀገሬን የምትከዷት. ነገ ታፍሩበታላችሁ .
@user-yj5bq6gd2j
@user-yj5bq6gd2j 9 ай бұрын
መስከረም አበራ አማራ ስለሆነች ታስራነው
@bateablneha5887
@bateablneha5887 9 ай бұрын
መስከረም አበራ አማራየ ናት ከልቲ ትግሬ አገር አፍራሽ 😂😂
@banchalemwondale-fr5qe
@banchalemwondale-fr5qe 7 ай бұрын
ዘረኛ ናችሁ
@mulerbest6733
@mulerbest6733 9 ай бұрын
ደነዞች ምክርም አትሰሙም ያለፈው ክፍል ማለት ከበዳቹ👎👎👎👎👊
@user-vw4vx2ke8y
@user-vw4vx2ke8y 18 күн бұрын
ኢትዮጵያዊቷ የአል ሐበሻ ሬስቶራት ባለቤት በዱባይ የስኬት ታሪክ/GENERAL FACTS TUBE/Business Facts GENERAL FACTS 15 subscribers Analytics Edit video
@siragmohammed7334
@siragmohammed7334 9 ай бұрын
አረ ምዕራፍ 2 ጀምሩ እንጂ
@bateablneha5887
@bateablneha5887 9 ай бұрын
መስከረም አበራ ታስራለይ 😢
በስንቱ/ Besintu EP 14 "የሩዝ ውሃ 2"
27:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 979 М.
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 23 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
Seifu on EBS: ኮሜዲያን ቶማስ | Comedian Tomas
10:52
Seifu Show
Рет қаралды 2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.6 "የደሃ አባት! "
29:05
ebstv worldwide
Рет қаралды 911 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 767 М.
"አዲስን እንደ አዲስ"
39:57
AddisWalta - AW
Рет қаралды 31 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 31 | 9Gnaw Shi Part 31
28:15
EBC Entertainment
Рет қаралды 230 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.4 ''አምስት ቁጥር"
43:50
ebstv worldwide
Рет қаралды 990 М.
😳 МНЕ НУЖЕН ЕЩЕ 1 ПОДПИСЧИК !
0:28
Настя, это где?
Рет қаралды 5 МЛН
Он пропал без вести😱
1:00
Следы времени
Рет қаралды 1,8 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
0:14
Demariki
Рет қаралды 32 МЛН
ЗНАКОМСТВА С ЛУЧШИМ ЗЯТЕМ 😂😂 #копы
0:42