/በስንቱ/ Besintu S2 EP.6 "የደሃ አባት! "

  Рет қаралды 911,324

ebstv worldwide

ebstv worldwide

8 ай бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 393
@eyerus982
@eyerus982 7 ай бұрын
ከበስንቱ የሚያስቀኝ ቃላት ባንዳ የሚለው😂😂😂😂በስንቱን የሚወድ👍
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 ай бұрын
Wude subscribers adrgign🎉🎉🎉
@ethiopiangottalent
@ethiopiangottalent 7 ай бұрын
Esti EGTn yemtwedu ሰብስክራይ.. ena 👍
@aserlopwle
@aserlopwle 7 ай бұрын
👍
@antenehbirhanu4433
@antenehbirhanu4433 7 ай бұрын
@@aserlopwle ረ
@AbiAbi-jf7mz
@AbiAbi-jf7mz 7 ай бұрын
🌿😅😮
@user-hb5xq5ug4w
@user-hb5xq5ug4w 7 ай бұрын
ስደት በጣም አስከፊ ነዉ ነገር ግን የሰዉ ህይወት በረከሰበትና በራሱ አገር ስደተኛ በሆነበት አገር ከመኖር 10000000000000ግዜ ስደት ይሻላል።
@SevenApp21
@SevenApp21 7 ай бұрын
በጣም
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 ай бұрын
Wude subscribers adrgign
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 ай бұрын
​@@ZorishMenjetawude subscribers adrgign❤❤❤
@yohighness6167
@yohighness6167 7 ай бұрын
😂😂😂 ሁሉም ቦታ ያው ነው የሰው ልጅ ሁሉም ሀገር ነው የረከሰው
@abebeche722negash
@abebeche722negash 7 ай бұрын
እኔም የወሰንኩበት እውነት ይሄ ነው
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 7 ай бұрын
እንደ አህያና ፈረስ የሆነውስ በሃገራችን ነው ስደት ቢከፋህ ስደተኛ ስለሆንኩ ነው ብለህ እራስህን ታፅናናለህ በሃገራችን ስንሰደድ ግን ምን እንበል ????
@user-ue6rj7di5v
@user-ue6rj7di5v 7 ай бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል😢😢
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 7 ай бұрын
@@user-ue6rj7di5v ሰፊ መሬት ብዙ የተፈጥሮ ሃብት ያለን ብዙ ዋጋ የተከፈለልን ቀደምት ስልጡን የነበርን ብዙ ውብ ባህል ያለን ለጥቁር ህዝብ ኩራት የነበርን አሁን በሃገራችን ባይተዋርነት ሲሰማን የሰው ሃገር ስንናፍቅ ከዚህ በላይ ልብ ሰባሪ ነገር ምንም የለም እድሜ ለፖለቲከኞቻችን
@tigist9810
@tigist9810 7 ай бұрын
እዉነት ነው የእኛ ሰዉ ስኖርህ እንጅ ከሌለህ ቤተክርስቲያን የገባች ዉሻ ያደርግሀል ለሁላችንም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን
@askidesta4271
@askidesta4271 7 ай бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ጦርነቱን በፍቅር ይቀይርልን 😢❤❤❤
@meseretlema9655
@meseretlema9655 7 ай бұрын
አንተ ምርጥና ድንቅ የሆክ ሰው አንተኮ ጥበብን ትጠበብባታለህኮ ትችላለህ አሌክስዬ ደስ የሚል የምዝናናበት ድራማ
@aapp8779
@aapp8779 7 ай бұрын
የሀሚስ ምሽት. ድምቀቶች. መተዋል. አላህ. ሆይ. ሀገራችንን. ፍልስጤምን. አተው. በራህመት. ሰላሙን. አስፍንልን. የቆሰሉትን. አላህያሽራቸው. የሞቱትን. አላህ. የጀነትያርጋቸው. እኛንም. መጨረሻንን. አሳምርልን. ጉሉአሚን. ሀባይቢ
@eyerus982
@eyerus982 7 ай бұрын
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ለፍልስጤም ህዝብ ምን አገባችሁ አሽቃባጭ እነሱ እስከ መፈጠራችሁም አያውቋቹህ
@aapp8779
@aapp8779 7 ай бұрын
@@eyerus982 ያገባናል. በግፍለሚገደሉ. ለሚሰቃዩ. ምስኪን ህዝቦች. ያገባናል.
@eyerus982
@eyerus982 7 ай бұрын
@@aapp8779 በሀገራችሁ ላይ መስገጃም ሆነ ቁራን ላጡት አያገባችሁም ማለት ነው የነጭ አሸርጋጅ አትሁኑ
@SusuSusu-ve6bu
@SusuSusu-ve6bu 7 ай бұрын
አሚንንንንንን ያረብ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 7 ай бұрын
ፈጣሪ ስል ምን ያውርድላቸው ሞት ለማንም አይበጅ ከሚዲያ ጦርነት ጠብቀን
@user-ip1cf2lu5n
@user-ip1cf2lu5n 7 ай бұрын
ሃገሬ ላይ ኩበት ሳይሆን የናፈቀኝ ሰላም ነው።
@essayessayhailemariam9231
@essayessayhailemariam9231 7 ай бұрын
እስቲ ተሰዶ የሚያይ 👍
@aserlopwle
@aserlopwle 7 ай бұрын
ene
@seyfidenadem2134
@seyfidenadem2134 7 ай бұрын
Ena
@habtamutadesse4459
@habtamutadesse4459 7 ай бұрын
አስፋው መሸሻ እግዚአብሔር ይማርህ
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 7 ай бұрын
ያረቢ የአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረብ የአላህ ፍልስጤም ያሉ የቆሰሉትን አንተ አሽራቸው የሞቱትን አንተው የጀነት በላቸው እኛንም ከጭቀት ከብቸኝነት ከሰው ቤት አውጣን ያረብ 😢😢
@bekrihulchafo3954
@bekrihulchafo3954 3 ай бұрын
አሚን❤❤
@MohammedAbdurahman-mp1wx
@MohammedAbdurahman-mp1wx Ай бұрын
አሚን ያረብ ❤❤❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
እውነት ነው እኮ የኛ ስው ለዲያስፖራ የሚያሽቃብጠውን በደንብ ነው የስራችሁት❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 ай бұрын
Wude subscribers adrgign😢😢😢
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 7 ай бұрын
እዴኔ የሠውቤት የመረረው ጧት ተነሥቶ ባልድ እና መወልወያ ሸፋጣ ክሎሪክስ ተሸክሞ እላይ እታች ማለት ያሥጠላው ላይክ 😢😢አልሃምዱሊላህ አለኩልሀል
@tigist9810
@tigist9810 7 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አንድ ቀን መልካሙን ሁሉ ያደርግልሻልና ተስፋ አትቁረጭ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 7 ай бұрын
አይዞን
@ZeharaHussen-dm6oe
@ZeharaHussen-dm6oe 7 ай бұрын
ክክክክ አሳቅሽኝም አዘኩም የኛ ነገር አላህ ከዚህ ሂወት ይገልግለን ያረብ ሰው ጧት ተነስቶ ቁርስ ሰርቶ ባል እና ልጆችን ያበላል ያሰናዳል እኛ ጧት ተነስተን ሽትቤት አጠባ ያስጠላል ብቻ አልሀምዱሊላህ
@klovemys7062
@klovemys7062 7 ай бұрын
ሁላችንም ነን አይዞን😢
@Alhamdullah8830
@Alhamdullah8830 7 ай бұрын
አይዞን ከእንቅልፋችሁ ልክ ስትነቁ ቀናችሁን አልሀምዱሊላህ በጤናየ ያነቃሀኝ ብላችሁ በፈገግታ ጀምሩ ቀናችሁን ከዚያ አሏህ እኛ ያለንበትን ሂወት የሚናፍቁም አሉ ብለን ራስን ማሳመን ሁሌም የበታችችን እንጂ ከፍያሉትን አይቶ ራስን ከመውቀስ መቆጠብ አንድቀን እኔም የቤቴ ሀላፊ እሆናለሁ ብለን ስራችንን በታማኝነት መስራት በተቻለን መጠን የአሏህንሀቅ መጠበቅ የአሰሪወቻችንንም ሀቅ መጠበቅ እነሱቤት የገባንበትን አላማ አለመርሳት ሁሌ ነገሮችን ቀለልአድርጎ ማየት አሏህ በሰላም ሀገራችን ይመልሰን መጀመሪያ ግን አሏህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን በዚያውም ፍሊስጢን ወንድም እህቶቻችንን በዱአ እናስባቸው
@almasbh6100
@almasbh6100 7 ай бұрын
ወይኔ በሣቅ ሞትኩ በቃ የኛ አገር ሠው ሥደት ብቻ ይለውጣል ብሎ አምሮውን አሣምኖታል በጣም ያሣዝናል ለባርነት መሥገብገብ ሥደትን የቀመሠው ነው የሚያውቀው❤❤❤❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 ай бұрын
Wude subscribers adrgign😢😢😢
@meron2256
@meron2256 7 ай бұрын
ወረኛ
@almasbh6100
@almasbh6100 7 ай бұрын
@@meron2256 😂😂😂
@hope19867
@hope19867 7 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/a89ll7d9vNXYaXU.html
@asmaarago
@asmaarago 5 ай бұрын
እዉነትነው
@zientahmed8116
@zientahmed8116 7 ай бұрын
ዋው በስንቱ ከትክክለኛ ሚስቱ ጋር ❤❤❤❤❤❤❤
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 3 ай бұрын
ትክክለኛ ሚስቱ ናትዴ ዋው እደዛ ከሆነ እድለኞች ናቸው ሁለት ብርቆች ስወዳቸው❤❤
@user-gf5lb2km7f
@user-gf5lb2km7f 7 ай бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ራሳችሁን ጠብቁ ለሚያልፍ ቀን ተስፋ አትቁረጡ አይዟችሁ ዛሬ አለቀ በፈጣሪ ፍቃድ ነገ ሌላ ቀን ነው ሰላም እንደወጣን ሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 7 ай бұрын
አሚን
@user-lz8ss6ko3i
@user-lz8ss6ko3i 7 ай бұрын
ሄኖክ እውነትህን ነው የኩበቱ ሽታ ይናፍቀኛል አላለም🤣🥰
@user-yo5kg9gz9e
@user-yo5kg9gz9e 7 ай бұрын
ዋውውው ሚስቱ ጋር መጣ ዴስ ሲል
@kibromzerai9113
@kibromzerai9113 7 ай бұрын
የዛሬው እጅግ ምርጥ የተዋጣለት ❤❤❤
@zed9651
@zed9651 7 ай бұрын
አይ በስንቱ 😂😂😂 ባንዳ የሚላት ነገር ታስቀኛለች ባሌም ከበስንቱ ሰምቶ እኔን አንች ባንዳ ነዉ እሚለኝ😂😂😂😂
@selamberhe5041
@selamberhe5041 3 ай бұрын
ሃሃሃ ስደት የሚሻልበት ዘመንነው ያለነው ካገራችን ውጪ የተከበርንበት ሃገር ቤት የተውናቸው ቤተሰቦቻችን የተገደሉበት:: ኣገሬ የሚባለውን ተረት ተረት ኣይገባኝም
@Juda216
@Juda216 7 ай бұрын
ሀገራችን ወደ ዘመናዊ ባርነት እየተቀየረች ስለሆነ ስደት ከሚሊየን በላይ ይሻላል::::::
@etenukeyo2654
@etenukeyo2654 7 ай бұрын
Guguncher
@user-bh3sd1jc9z
@user-bh3sd1jc9z 7 ай бұрын
የምር ሁሌ ትስራ የሌክስ ሚስት ማርቲ ጎበዝ ተዋናይ ነች ግን የተደበቀች ናት አውጡልን❤❤❤❤❤
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 7 ай бұрын
ዋው አለማድነቅ ይከብዳል
@genetdagnachew2123
@genetdagnachew2123 7 ай бұрын
ያለዉ ሁኔታ አሰገድዶን ነዉ አንጄ አገሩንማ ማን ይጠላል ❤
@samri1215
@samri1215 7 ай бұрын
በሴ ሁላቺሁም ምርጦች ናቺው አስተማሪ አስቂኝ ጠቁዋሚ ለሆነው ስራቸው ክበሩን ቱልድን እያሳሳቁ ማስተማር እንጂ እያሳሳቃቺው ማጃጃልን ስላልመረጣቺው እናመሰግናለን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️ካበዛውት ይቅርታ ውዶቼ ❤️🙏
@melalove-si7pp
@melalove-si7pp 4 ай бұрын
I love this movie
@user-lr6hk1mo8w
@user-lr6hk1mo8w 3 ай бұрын
Bese betam mertenew ebs tv my first choice ❤❤❤
@Ebro-Habeshstan
@Ebro-Habeshstan 7 ай бұрын
አሁን ላይ ስደት ሳይሆን አስከፊ የሆነው ሀገር ውስጥ መኖር ነው😢 ይህ ጊዜ አልፎ ሀገራችን ሰላም ሆኖ የምናየው ያድረገን
@alemauehutsega5183
@alemauehutsega5183 7 ай бұрын
lovede
@BrightTube1
@BrightTube1 7 ай бұрын
በስንቱ ዛሬ ከትክክለኛ ሚስቱ ጋር ፊልም ሰራ❤
@sintayehuyohanes3387
@sintayehuyohanes3387 7 ай бұрын
እርግጠኛ ናችሁ
@BrightTube1
@BrightTube1 7 ай бұрын
@@sintayehuyohanes3387 አወ
@BrightTube1
@BrightTube1 7 ай бұрын
@@user-nq5ne9ik2d ኤኔን ነው?
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 7 ай бұрын
የመጀመሪያው አይደለም። በምዕራፍ አንድ ላይ ሰርተዋል።
@Lguama
@Lguama 7 ай бұрын
​@@sintayehuyohanes3387አወ ናት አታቂያትም ጀጎል ቶብ ላይ ይሰራሉ ባል እና ሚስት
@temesgen637
@temesgen637 7 ай бұрын
እኛ በሃገራችን ብንከባበር ጥሩ ነው የሰው ሃገር ክፉ ቢሆንም ግን ይሻላሉ ሃገር ቤት ያለ ሰው በልቡ ተሰዷዋል 😢
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 7 ай бұрын
You guys showed us the reality of how people act. Exactly this is what happened.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
@hope19867
@hope19867 7 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/a89ll7d9vNXYaXU.html
@rehima4916
@rehima4916 7 ай бұрын
ሀቅ ነው ምኑም ይናፍቃል ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ
@user-re5mh6dd1w
@user-re5mh6dd1w 4 ай бұрын
Bravo
@user-be6dy4kq8y
@user-be6dy4kq8y 7 ай бұрын
Echalechebeteme
@asheryalewe6189
@asheryalewe6189 7 ай бұрын
በስንቱ መጃጃሉን በጣም አበዛህው ትንሽ ቀነስ አድርገው
@SamirahSamira-cm7ne
@SamirahSamira-cm7ne 7 ай бұрын
በስቱ ምርጥ ተዋናይ መጀመሬ ፊልም ያየሁት ድሮ ነበረ ያተን ነበር አሁንም አልተቀየረም አያረጂም ደሞ
@MalhetDejene
@MalhetDejene 7 ай бұрын
አይ በስንቱ የኔ አዝግ የሳቄ ምንጮች ስወዳችሑ
@user-th9ql2lc9j
@user-th9ql2lc9j 7 ай бұрын
ክክክክክክክክ በሳቅ ሄኖክ ኩበት ይሸተኛል ሂሩቴ ወይኔ ድስጤ ክክክ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 7 ай бұрын
የዛሬ ትልቅ መልህክት ነው ምንም ቢሆን በሀገር ስንት መሰዋት የሚከፍሉ ስዎች አሉ ሲወራና ሲታይ የተለያየ ነው ሰላም ለሀገራችን ስላም ለስው ዘር በሙሉ ሰላም ለአለማችን በየቅጣጫው ስላምን ያውርድልን
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 7 ай бұрын
amin❤
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 7 ай бұрын
በርግጥ እንደአገር ምንም የለም ግን አሁን አገሬ ስንት ህዝብ በጦርነት እንደሚሞት ሳታቁ ቀርታችሁ ነው :: ምናልባት ለናንተ ተመችትዋችሁ ይሆናል ወገንህ ግን በድሮን እየተገደለ ነው:: አገሬ እግዚአብሔር ይድረስልሽ
@abrhahagos3740
@abrhahagos3740 7 ай бұрын
እባካችሁ ሰአቱ ትንሽ ጨምሩት
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 7 ай бұрын
አሀ የበስንቱ ባለቤት ነች በርቱ
@user-gz6sd5oz7r
@user-gz6sd5oz7r 7 ай бұрын
በስንቱ እንደት እንደምወደው❤ ግን በሰንቱ አይነት ባል ከኖረ እንደ ህሩት እንችላለን ሰቶች😂
@atti13
@atti13 7 ай бұрын
አናቱን ብዬ ነው የምገላግለው ሆ ምን አቃጠለኝ😏😏😏😏
@TtGgg-fv1cv
@TtGgg-fv1cv 7 ай бұрын
​@@atti13😂😂😂😂
@user-ry5zk8ru1t
@user-ry5zk8ru1t 7 ай бұрын
እኔ አልችልም አንድ ቀንም አላድር😂😂
@user-lf5em7cc1h
@user-lf5em7cc1h 7 ай бұрын
በስየ በጣም ደስ ትላላችሁ
@fikaduyimam9637
@fikaduyimam9637 28 күн бұрын
ስደት ደስ ይላል💕💖❤️💋
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 7 ай бұрын
ሰላም ቢኖረን ሁሉም በአገር ነበረ ሚያምረው😊 ግን ሆኖም ማን እንደ ሀገር ኢትዮጲያየ እንወድሻለን ከነችግሮችሽ የተወለድንብሽ የትም ዞረን መመለሻችን ነሽ
@user-qv1hh5xo6n
@user-qv1hh5xo6n 7 ай бұрын
❤❤❤
@destaakele3422
@destaakele3422 7 ай бұрын
በስንቱ ፊልም ደስ ይላል
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q 7 ай бұрын
ጎጆ ከፈረሰ ያፈሳል 🤣🤣🤣 ፈርሶ የሚያፈስ በሚል ለበስንቱ ይመዝገብ 😅😅😅😂😂
@user-yz5gh5jn3j
@user-yz5gh5jn3j 7 ай бұрын
አላሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን
@rozalema9552
@rozalema9552 7 ай бұрын
Besintu is the best ❤❤❤❤
@weygude3186
@weygude3186 7 ай бұрын
Yemer eynoren nw
@HM-oi4dq
@HM-oi4dq 7 ай бұрын
Laughed and cried
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 7 ай бұрын
ወልሂ እኔ ምኖረው ካናዳ ነው ከየትኛውም ሀገር የተሻለ ግን ማን እንድ ሀገር ገና አመቴ ነው ግን በይቀኑ ለመመለስ ነው ምፈልገው ምን አልባት እንደሌሎቹ ስቆይ ተስፉ ቆርጭ ካልቀረሁ ማን እንደሀገር ወላሂ ጭራሽ አውሮፓ ስንት ኢትዮጵያን በስቃይ ገብተው ግራ ተጋብተው ስንቱ አቅሉን ለሚስትበት ሀገር በጭራሽ አልመኝም ወላሂ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 7 ай бұрын
ትክክል ያየነው የሚያቀው
@user-si3um2jy9u
@user-si3um2jy9u 7 ай бұрын
ውዴ እኔ ባሌ ሊወስደኝ ነው ብዙ ሰው ሀገሩው ያስጨንቃል ምናምን ይላሉው😢
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 7 ай бұрын
@@user-si3um2jy9u በጣም ከባድ ነው በተለኝ ሀገርሽ ላይ ከሰወች ጋር መጫወት እና መሳቅ ለለመድ ሰው ሲበዛ ከባድ ነው ግን ደሞ ትዳርና ልጅ ላለው ሰው ይሻላል ተስፋ አትቁረጭ
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 7 ай бұрын
በስቱየ የሳቂ ምጭ 😍😍😍 😆😆😆😆😁
@habibah9637
@habibah9637 7 ай бұрын
በጣም አጠረሳ😢
@user-pu8mt7ty4o
@user-pu8mt7ty4o 7 ай бұрын
ወይ ሄኒ በሳቅ ገደለኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@gizachewaberaabera-vq5rs
@gizachewaberaabera-vq5rs 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ በጣም ምርጥ ሀገር ነች ግን ዘረኞች ተረ በተረ አሰቀዩዋት ስድት 50% ይሻላል
@MESSAYROONEY
@MESSAYROONEY 7 ай бұрын
WOW BESINTU WONDERFUL STICOM DRAMA
@user-xm2gt1zw1s
@user-xm2gt1zw1s 7 ай бұрын
በስቱየ በትክክል ❤👍👍👍
@user-rl4xp2wc2m
@user-rl4xp2wc2m 7 ай бұрын
የዛሬዉ ያበደነዉ😂❤
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 7 ай бұрын
Besintu በስንቱ ምርጥ ቤስት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 7 ай бұрын
I lough loudly when someone repeats a phrase 4 times. You can use that when you want to restart laughter.
@AnwarMohamed-rl3md
@AnwarMohamed-rl3md 7 ай бұрын
Best House Wife Best 😂😂😂😂😂😂
@hannabiru8367
@hannabiru8367 7 ай бұрын
በርቱ ደሰ ይላል❤❤❤
@hope19867
@hope19867 7 ай бұрын
kzfaq.info/get/bejne/a89ll7d9vNXYaXU.html
@seblewongel122
@seblewongel122 7 ай бұрын
Ebs tv ማህተብ እንደሚያሶልቅ በማርታ ( ፀዲን ሆና የምትተውነዋን) የአሌክስ ሚስት ላይ በደንብ ይታያል 😢😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል
@mariouset142
@mariouset142 7 ай бұрын
ቆዩኮ በጣም ያሳዝናል
@seblewongel122
@seblewongel122 7 ай бұрын
@@mariouset142 በጣም የምናደደው እኮ በቅዱስ ቁርባን ተጋብተው መንፈሳዊ ቦታዎች ላይ ከፊት ሆነው ማህተባቸውን ጎላ አድርገውት ሲታዩ እዚህ ጋር ደሞ ማህተባቸውን አውልቀው ፊልም ሲሰሩ እንደው ምን ይሰማቸው ይሆን ከሀዲዎች ናቸው
@netsuh1952
@netsuh1952 7 ай бұрын
እስቲ በስንቱን የሚወድ
@mobonetwo8199
@mobonetwo8199 Ай бұрын
ስደት ለወንዶች በጣም ሚከብደው
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 7 ай бұрын
ያዘሬው ቤተቸውን ትቶ ለሚሰደዱት ጥሩ ትምህርት ናው ያበስንቱ ውሰኔ በለመሄዱ
@weynijone-fq6qk
@weynijone-fq6qk 7 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 ай бұрын
Wude subscribers adrgign🎉🎉🎉🎉
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 7 ай бұрын
ምረጥ ትወና ነው ❤❤❤😂😂😂😂
@Nati_vip
@Nati_vip 7 ай бұрын
nice work
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o 7 ай бұрын
_ቡዙ ነኝ የተካ ልጅ ተካ ማነው የድንቁ ወንድም አይ በስንቱ😂😅_
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 ай бұрын
Wude subscribers adrgign😢😢😢
@werknehasresu5618
@werknehasresu5618 2 ай бұрын
፩ ናቹ❤
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 7 ай бұрын
እሄ በማርና በወተት አሳድጋኝ ሃገሬ ሚባል የቷ ሃገር ትሆን? ታሪካችን በረሃብ ያለቅንበት ዘመን እንዳለ ይነግረናል አሁንስ እያለቅን አይደል
@menfes843
@menfes843 7 ай бұрын
Arada midia my #1 coice
@bezayacop9534
@bezayacop9534 7 ай бұрын
Ayeee beseyeeee,❤❤❤we are going eroup
@sabedanamosa6387
@sabedanamosa6387 7 ай бұрын
ምርጡ በስቱ
@KimberlyPablo-iz9qo
@KimberlyPablo-iz9qo 7 ай бұрын
ከበተአይሸታችሀም ሂረት ወይኔ ድስቴ ወላሂ እንእዴት እደሳኩ 😂😂😂
@DawitaEyu-oh2cs
@DawitaEyu-oh2cs 7 ай бұрын
Sewdachehu .!!!💙💞
@LoCoCreative
@LoCoCreative 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 best sitcom
@hasenenderis
@hasenenderis 2 ай бұрын
ሥደት ይሻላል ደደም ዶክተር መሪ ከሚያጋድለን ከወድሞቻችን ጋር
@bilengzabher
@bilengzabher 7 ай бұрын
ዓሌክሶ ትችላለህ ምርጥ ትወና
@artsandcrocsartsandcrocs6449
@artsandcrocsartsandcrocs6449 7 ай бұрын
Basntu yesake minc ❤❤❤😂😂😂😂
@rahelgetachew7743
@rahelgetachew7743 7 ай бұрын
በስዬ አንደኛ እኮ ነክ ትችላለክ😂😂😂😂😂😂
@medinashwmolosiltawa5427
@medinashwmolosiltawa5427 7 ай бұрын
ስደት እኮ ከሀገረችን ባለይ አክብሮናል ስንቱን ተሸክሞ አሸገረ በገዘ ሀገሩ የተጠለ ሁለ
@bedlunegusse79
@bedlunegusse79 7 ай бұрын
ዋው
@nefisa70
@nefisa70 7 ай бұрын
ትክክለኛ ድራማ
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 ай бұрын
Wude subscribers adrgign🎉
@amharanegn5432
@amharanegn5432 7 ай бұрын
ምጡ😂 እንጅ ደቂቃው አለቀ እኮ😮
@rozamario7343
@rozamario7343 7 ай бұрын
Heniye. Ewnetihn new. Enem yekubet schita nafkognal
@dagidagim4604
@dagidagim4604 7 ай бұрын
የዛረው ይለያል😂😂ሉ
@nuratewelde8552
@nuratewelde8552 7 ай бұрын
ትክክል
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 7 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያል አይ ሂኒ የኩበቱ ሺታ አላለም ምን በሬ አለናነዉ ኩበት የሚናፍቀዉ አነፍራችሆኝ በሳቅ 😂😂😂ኑሮልኝ ወዳችኋለሆ ሁላችሆንም አሬፍ አስተማሬ ነዉ😂
@gediman8749
@gediman8749 7 ай бұрын
በስንቱ ጨጓራየን ይልጠዋል ሽማግሌው እና ሙሌ በሳቅ የሚገሉኝ
@SamiraSamira-qd7lj
@SamiraSamira-qd7lj 7 ай бұрын
ዳስኮራዋ የአለማየሁ ባለቤት ናት አደል ማለት ትክክለኛዋ
@AmsalMengistu-bo8fw
@AmsalMengistu-bo8fw 7 ай бұрын
አው ባለቤቱናት ማርታ ጌታቸው
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 ай бұрын
Wude subscribers adrgign😢😢😢
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 7 ай бұрын
አዎ
@YaradaLejTube
@YaradaLejTube 7 ай бұрын
#ላስ_ላስ የአራድዬ ልጆች #ላስ_ላስ አዲስ ሲትኮም ክፍል 01 #የአራዳ_ልጅ_ቲዩብ ላይ ተለቋል መሳቅ የናፈቀው ብቻ የታችኛውን ሊንክ ጠቅ ያድርግ👇👇😜😜👇👇😜😜👇 kzfaq.info/get/bejne/Y8xjq6aXm7u-l5s.html Subscribe #yarada_lij_tube
@tsehaygonfa964
@tsehaygonfa964 7 ай бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤
@user-nq5ne9ik2d
@user-nq5ne9ik2d 7 ай бұрын
Wude subscribers adrgign🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sante-jb2tj
@sante-jb2tj 7 ай бұрын
የዛሬው ይለያል❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 7 ай бұрын
ማርቲ ዌል ብለናል ❤❤❤
@user-cx1pt5mp8w
@user-cx1pt5mp8w 7 ай бұрын
I love you
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.7 "ሰው ጥሩ! "
32:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 864 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 306 М.
Чай будешь? #чайбудешь
00:14
ПАРОДИИ НА ИЗВЕСТНЫЕ ТРЕКИ
Рет қаралды 2,9 МЛН
2394- የጠንቋዩ እቃ በቸርች ውስጥ ተቃጠለ!
20:15
Prophet Eyu Chufa
Рет қаралды 26 М.
/በስንቱ/ Besintu "ቅቤያም ኮረዳ"
34:42
ebstv worldwide
Рет қаралды 364 М.
ዬአዳን (ክፍል 9)
33:38
ለዛ
Рет қаралды 62 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 29 " ወጪ ቆጣቢ -2"
35:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 51| 9Gnaw Shi Part 51
28:06
EBC Entertainment
Рет қаралды 217 М.
ጠባሹ ! - አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
6:27
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 154 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 47  "ሂሩት የሌለች ቀን "
33:40
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
Сумел остановить эскалатор🤯@TheBlondeJon
0:40
9999 iq guy 😱 @fash
0:11
Tie
Рет қаралды 7 МЛН
This Shape Is IMPOSSIBLE To Draw...
0:57
Stokes Twins
Рет қаралды 35 МЛН