/በስንቱ/ Besintu S2 EP.32 "ታላቅነት"

  Рет қаралды 792,095

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 ай бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
"This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 469
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 3 ай бұрын
ሂሩቴ በአለም ላይ ያሉ ምርጥ ሚስቶችን ትወክላለች።የኔንም ጭምር።
@user-cp6zg6bu1o
@user-cp6zg6bu1o 3 ай бұрын
Yenenm 😂
@Beryaa
@Beryaa 3 ай бұрын
Aydel😂😂😂
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 3 ай бұрын
የኔ ሚስት ደሞ አዜብ መስፍን በላት አቃጥላ የምትደፋ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@Beza27Tube
@Beza27Tube 3 ай бұрын
እንደ በስንቱ አይነት ባል ካላገኘሁማ አላገባትም 😅
@Yusuf12752
@Yusuf12752 3 ай бұрын
የበስንቱ አድናቅዎች❤❤❤🎉
@techsador
@techsador 3 ай бұрын
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ደምሩኝ🙏🙏🙏
@mikyasgirma6523
@mikyasgirma6523 3 ай бұрын
Amen. 🙏
@Funworld-yf8df
@Funworld-yf8df 3 ай бұрын
አሚን
@onefuny
@onefuny 3 ай бұрын
Amiiiiiiiiiiinnnnnnnnnnnnnnn
@saragetachew4218
@saragetachew4218 3 ай бұрын
Amen Amen ❤
@user-dq7ew5wv5u
@user-dq7ew5wv5u 3 ай бұрын
አሜን ውዴ ላንቺም ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 3 ай бұрын
ሂሩት ስታለቅ አብሬ አለቀስኩ😢 ጌታ ሆይ በልጅ ባርከኝ የፈረሰውን ህይወት መመለስ ባልችልም : የወደፊቱን ባርክልኝ!... ዳግም አታስለቅሰኝ😢😢😢
@tigist9810
@tigist9810 3 ай бұрын
አይዞሽ (ህ)እህቴ እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል ፍሬ ይስጥሽ🙏
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed 3 ай бұрын
አይዞሽ እህት አላህ ጥሩ ጥሩ ልጆችን ይወፍቅሽ አይቸግረውም
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-df8dp7cl5y
@user-df8dp7cl5y 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ማንም አስለቅሶ አያቅም ። እንባን ግን ያብሳል ፣ አንቺ ሴት ያስለቀሠሽ ሠይጣን ነዉ። ጌታ እንባሽን ይጥረግልሽ ተፅናኚ እግዚአብሔር ፃድቅ ነዉ።
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 3 ай бұрын
የኔ እህትዋ አላህ ይወፍቅሽ አብሽር ከችግርና ከፈተና ቡሀላ የፈለጉት ነገር ይገኛል የኔ ዉድ የኔ አክስት ታርኳን ብነግርሽ ደም ታለቅሻለሽ በልጅ ብዙ ተፈትናለች ዛሬ ላይ የቆንጆ ልጅ እናት ሁናለች አልሀምዱሊላህ ባለቤቷ ጋ የተለያየችዉ በልጅ ነበር ሳትቆይ ወዳዉ ሌላ አገባች ወዳዉ አረገዘች ወለደት አልሀምዱሊላህ
@Shibr-cj8kg
@Shibr-cj8kg 3 ай бұрын
በአለም ዳርቻ ያላችሁ የሰዉ ዘር በሙሉ እግዚአብሔር ወቶ ከመቅረት ይጠብቀነ❤❤❤🎉🎉
@user-pf8bw7nz1r
@user-pf8bw7nz1r 3 ай бұрын
አሚን
@senaitzeray6410
@senaitzeray6410 3 ай бұрын
AMEN 🙏
@bezienashbelete2771
@bezienashbelete2771 3 ай бұрын
Amen 🙏
@elsabetyemane3145
@elsabetyemane3145 3 ай бұрын
አሜን
@AjanewTizazu-ee2wu
@AjanewTizazu-ee2wu 3 ай бұрын
ይጠብቀነ😂My ጎንደሬ❤
@AhmedMohammad-yk3gk
@AhmedMohammad-yk3gk 3 ай бұрын
5ኛ ነኝ ውዶቸ በላክ አበሽብሹኝ ደስይበለኝ ደስይበላችሁና
@user-zp2tt4xe4k
@user-zp2tt4xe4k 2 ай бұрын
Ena mn yetebes
@selamselam3065
@selamselam3065 3 ай бұрын
ወይ አርግዘናል❤❤❤ በስንቱዬ ግልብልብ ያለ ንፁህ ባል።
@user-oz8gw4qs9b
@user-oz8gw4qs9b 3 ай бұрын
ና እጅ መንሻ ይደረግልኛል? መልአክ እንዲህ አላት ማርያም ሆይ አትፍሪ ከእግዚአብሔር ዘንድ ባለሟልነትን አግኝተሻልና እነሆ ትፀንሻለሽ ትወልጃልሽ ስሙንም ኢየሱስ ትይዋለሽ እርሱም ታላቅ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል እግዚአብሔር አምላክም የዳዊት ያባቱን ዙፋን ይሰጠዋል እርሱም በያዕቆብ ወገን ለዘላለሙ ይነግሣል መንግሥቱም አያልፍም፤ ማርያምም መልአኩን እንዲህ አለችው ይህ ነገር እንደምን ይሆንልኛል እንዘ ኢየአምር ብእሴ መልአኩም እንዲህ አላት፤ መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅሻል የልዑል
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f 3 ай бұрын
አሜን ቃልህውትያማልን🙏🙏🙏
@user-oz8gw4qs9b
@user-oz8gw4qs9b 3 ай бұрын
@@user-md5xj3od6f amen
@Seni_enat5
@Seni_enat5 2 ай бұрын
የልኡል ሀይልም ያድርብሻል ይህ የሚወለደው ከሦስቱ ቅዱስ ነው ❤
@Seni_enat5
@Seni_enat5 2 ай бұрын
እነሆ ኤልሳቤጥ ካንቺ ወገን የምትሆን ከሸመገለች ካረጀች በኋላ ፀነሰች ልጅም አገኘች እነሆ ይህ 6ወር ሆነ መካን ሲሏት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና❤ ማርያምም መልአኩን እንደቃልህ ይደረግልኝ እኔ ለእግዚአብሔር ባርያው ነኝ አለችው❤
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 3 ай бұрын
በስንቴ ሳይነጥፍብህ የምትሰራቸው ድራማዎችህ እጅግ ልብ አንጠልጣይ ናቸው በጣም ነው የምውደው በርታልን!!
@yonastafesse1096
@yonastafesse1096 2 ай бұрын
ወይ በስንቱ ቅጣው የሚገርም ሰው እኔጃ እንደሱ አይነት ገፀባህሪ አይቼ ባላውቅም በራሱ መንገድ የሚጓዝ እያዝናና አንዳነዴም ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ምርጥ ሰው ነዉ፡፡ ሂሩቴ ዋው ሂሩት የሚለውን ስም እንድወደው ያረገቺኝ ሴት ናት አሟልቶ ነው ነው የፈጠራት ገፀባህሪውን በሚገባ ነው የተጫወተችው የእውነት ብዙ ሴቶችን ታስተምራለች ብዬ አስባለው ፡፡ ስለ ሌሎቹም በቀጣይ አስተያየቴን አንፀባርቃለሁ፡፡ ባጠቃላይ ግን ሁሉም ተዋንያኖች 1ኛ ናቹህ ክብር ይገባቹሃል EBS TV እናመሰግናለን፡፡
@user-sn9er3in3x
@user-sn9er3in3x 3 ай бұрын
😂😂😂በስንቱ የሚል አላሳየም አሉ ማዘር❤❤❤❤
@kibromzerai9113
@kibromzerai9113 2 ай бұрын
እሱ ክፍል ነው በጣም የተመቸኝ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 3 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ የስደት እህቶች ወቶ ከመቀርት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 3 ай бұрын
Wendmochnm,amen
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 3 ай бұрын
አሜን
@meelos824
@meelos824 2 ай бұрын
🎉
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i 3 ай бұрын
ዋናው እኔ ነኝ አላለም 😂 ረባሽ ባል ደስ ይላል
@wyimam9103
@wyimam9103 3 ай бұрын
እረይስጥሺ
@samuel_arse
@samuel_arse 3 ай бұрын
Always አዝናኝ Family😘
@user-zo1by5tm9k
@user-zo1by5tm9k 3 ай бұрын
አሌከስ ስለምወደው በስንቱን እወደዋለሁ
@bobyoung9359
@bobyoung9359 3 ай бұрын
ፈጣሪ ያልተጠበቀ እንጀራ ይስጣችሁ ❤
@postharvesttechnology-qw7ik
@postharvesttechnology-qw7ik 3 ай бұрын
Amean yisten echi dua lene new yetetsafechiw
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 3 ай бұрын
አሚን❤
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ​@@postharvesttechnology-qw7ik
@lovefirst2270
@lovefirst2270 3 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@user-oz8gw4qs9b
@user-oz8gw4qs9b 3 ай бұрын
ፍቅር ሁሉን- ይታገሣል ሁሉን- ያምናል ሁሉን- ተስፋ ያደርጋል በሁሉ - ይጸናል 1ኛ ቆሮ 13:7
@user-oz8gw4qs9b
@user-oz8gw4qs9b 3 ай бұрын
@@thewoofdog የ እግዚያብሔር ቃል ቢደጋገምም አይሰለችም
@user-gv3qg6bq5m
@user-gv3qg6bq5m 2 ай бұрын
ግን ሂሩትን በደንብ ያያት እና ያስተዋላት አለ ከገፀባሀሪዋ ስንወጣ የምርም እርጉዝ ነው የምተመስለው በደንብ እዮዋትማ እንዲሁም ከዚህ በፊት ባሉት ክፍሎች ላይ የምታደርገው ቀለበትና ባሁኑ ያደረገችው ቀለበት ይለያያል አቦ መስኪዬ የእውነትም ከሆነ ያድርግላት ምርጥ ሴት ነች ❤❤❤
@Emanu2018
@Emanu2018 2 ай бұрын
ዋው አስተዋይ ነሽ
@user-my9gk5in6z
@user-my9gk5in6z 2 ай бұрын
እኔም እያልኩ ነበር
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 3 ай бұрын
መልካም ጁሙዓ አሚን ይረብ❤❤
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 3 ай бұрын
አሚንንንን
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ነገር ግን እራሱ ሙሐመድ ፥ - የጌታው ቃል ሲጠራጠር ፡ ከእርሱ በፊት መጽሐፉን (መጽሐፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን (ይሁዳውያንና ክርስቲያኖችን) እንዲጠይቅ ታዟል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁ. ፺፬)። 📖👈🏾🤔 * ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስ ብልህነት ነው። 🤔
@mam_3d
@mam_3d 3 ай бұрын
​@@TruthEzምናባህ ነው የምትዘባርቀው። ገገማ
@bethyeaserat9599
@bethyeaserat9599 3 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነዉ
@firewawoke3376
@firewawoke3376 3 ай бұрын
Bsentus ?
@gbbh7183
@gbbh7183 3 ай бұрын
አረ ጌታ አይደለም የመሬም ልጅ ነብይ ነው
@user-ei9mn7ov1o
@user-ei9mn7ov1o 3 ай бұрын
የማሪያም ኢምራን እና የሀና ልጅ የዳዊድ ቤተሰብ ያኔ ዘሩ ከዳዊድ ከሱለይማን አባት ዘሩ የሚመዘዘው ነው እሱ ከሆነ ይበላን ይጠጣን ይተኛን ይዴክመዋን ይህ ባህሪ ለፈጣር አይገባውም
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
@@gbbh7183 ነገር ግን ኢየሱስ [ዒሳ] ፡ ፈጣሪም ፈዋሽም አንሺም ፡ በአጠቃላይ ጌታ ስለመሆኑ ከሚመሰክሩ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች አንዱን እነሆ ፥ 🤔 - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ ፦ በሕፃንነቱ በስሎ ሰዎችን አናገረ፣ ጽሕፈትንና ጥበብን ፡ ኦሪትንና ወንጌልን ተማረ ፣ ከጭቃ ወፍን ፈጠረ፣ እውርንና ለምፃምን አሻረ፣ ሙታንን አስነሳ፣ …. ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፩፻፲)። 📖👈🏾😲🫢 * ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና ብትመለሱ መልካም ነው።
@ellenweldeabzghi8196
@ellenweldeabzghi8196 3 ай бұрын
Amenn Yesus geta new
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 3 ай бұрын
ግራከተጋባሂወት አላህይጠብቀን
@user-mk2zo3fq9q
@user-mk2zo3fq9q 3 ай бұрын
አሚንንን❤
@hawina
@hawina 3 ай бұрын
አሚን
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው ፤ በርሱም እታመናለኹ ፤ ጋሻዬና የረድኤቴ ቀንድ ፤ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ ፥ መድኀኒቴ ሆይ ፦ ከግፍ ሥራ ታድነኛለኽ ፤ ይላል (ሳሙኤል ካልዕ ም. ፳፪ ቁ. ፫)። 👉🏾📖🤔
@user-xv1vz3sv2y
@user-xv1vz3sv2y 3 ай бұрын
አይ በሥንቱ አርግዘናል አላለም🎉😂
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
በእርግዝና ተባርከናል ቢባል ይመረጣል። 🤔
@Wude-hd2bk
@Wude-hd2bk 2 ай бұрын
በስንቱንነ ቤቶችን በጠም ነዉ ምዉደቻዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በስንቱ የሰቅ ምንጭ
@hdhdbhhd-nf6he
@hdhdbhhd-nf6he 3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣አይ በስንቱ ታዝናኛለህ❤❤❤
@RobelTakita
@RobelTakita 3 ай бұрын
Very funny and educational sit com Besntu Herut Overall all the actors of this movie are very impressive work.
@selomaadeunga5220
@selomaadeunga5220 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ናቹ ማስተላለፉ የፈለጋቹህትን በቅኔ ትናገራላችህ
@workitube7351
@workitube7351 3 ай бұрын
Namooni Comment kana argitan waqayyoo jireenya keessaan haa Eebbisu❤❤❤❤
@AsratDereje-ou2gd
@AsratDereje-ou2gd 3 ай бұрын
leel leel leel
@NardosYimam
@NardosYimam 2 ай бұрын
አርግዘናል ዋናው እኔነኝ አላለም😂😂😂
@demssachewwoldeamanuel2024
@demssachewwoldeamanuel2024 3 ай бұрын
Really really I was happy when I heard that the pregnancy of Hirit I am glad that your childrens got another family . I wish you were real family also you are the most watched episodes
@ermiyasashebr3262
@ermiyasashebr3262 3 ай бұрын
በስንቱ ጭንቀታችንን የምናፍታታበት
@tizazutigstu9850
@tizazutigstu9850 3 ай бұрын
በዘላለም ህይወት መጽሀፍ መጻፍና መፋቅ (መደምሰስ) እንዳለስ ያውቃሉ? dear comedians. Please make jesus your personal saviour.
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ the best show ever ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hm3ej1gm1g
@user-hm3ej1gm1g 3 ай бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ❤❤❤❤
@i949i
@i949i 4 күн бұрын
ክፍሉ የአይን ዶክተር ክፍል ነው 😅😅😅እርግዝና ሚመረምር ዶክተር ክፍል ውስጥ የህፃናትና የእናቶች ፎቶ መኖር ነበረበት
@user-so7bd5vb2i
@user-so7bd5vb2i 3 ай бұрын
ሄሎ በስንቱ ዲራማ ቤታሳቦች 👍👍👍well come 🙏🇪🇹🇪🇹
@MenelikThethird
@MenelikThethird 3 ай бұрын
omg i love this drama
@user-pm8ev2ho8p
@user-pm8ev2ho8p 3 ай бұрын
ምርጦች አዲስ ነኝ ላይክ👍😘
@user-zf6hv4xr1l
@user-zf6hv4xr1l 3 ай бұрын
G seyum best father acting like my father he is aggressive but innocent person .
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 3 ай бұрын
Woooow asetemare new❤❤❤
@nevergiveupmario182
@nevergiveupmario182 3 ай бұрын
❤ayibasntuu
@user-gd4vi3dv8j
@user-gd4vi3dv8j 3 ай бұрын
አርግዘናል😂😂😂😂😂😂😂
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 3 ай бұрын
ዶከተሩ..ዋዉ..ሲያምር❤❤❤❤
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 3 ай бұрын
በስንቱ ሳይሆን እኮ በከንቱ ነበር መባል የነበረበት 😅😅😅😅😅
@wediweyinking
@wediweyinking 3 ай бұрын
😂😂😂😂👈
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 3 ай бұрын
​@@wediweyinkingአማቱ እኮ በከንቱ ነው የሚሉት 😂😂😂
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 2 ай бұрын
@@JdjdBdjjd-uc4wf አማቾቹማ ቀላል አዝግ ናቸው
@rabiyaheiru4415
@rabiyaheiru4415 2 ай бұрын
በስቱ እና በከቱ የራሳቸዉ የሆነ ትርጉም አለበት ድራማዉ ደግሞ ሚወክለዉ በስቱ ሲሆን ነዉ።
@Nati-Alex
@Nati-Alex 2 ай бұрын
Henok is they beast character
@danijesu6838
@danijesu6838 3 ай бұрын
toooo intense....woooooow
@missyabrahdm6778
@missyabrahdm6778 3 ай бұрын
Weye Besetekkkk❤❤❤❤
@user-jf8vj5lu6l
@user-jf8vj5lu6l 3 ай бұрын
Very nice 👌 👍 👏 😀
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x 3 ай бұрын
አርግዘናል 😂😂😂😂
@taborassefa801
@taborassefa801 3 ай бұрын
በስንቱ በርታ
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@bafekaduethioo
@bafekaduethioo 3 ай бұрын
ኤርርርርር በስንቱ በሳቅ ገደለከኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-it3jf2hz1q
@user-it3jf2hz1q 3 ай бұрын
አሌክስ ትችላለህ ❤
@tejealene2386
@tejealene2386 2 ай бұрын
እሰይ ሂሩቴ እና በስንቱ ዛሬ ከምር በደስታችሁ አልቅሻለሁ የደስታችሁ ብዛት ልቤን ነካው ድራማ ሁሉ አልመስል አለኝ በእውነት እሰይ❤❤😘🙏
@SamirahSamira-cm7ne
@SamirahSamira-cm7ne 3 ай бұрын
በስቴ ምርጥ ሰዉ ዘና ነዉ የምታረገኝ ያችን ቤተሰቦች አሽሙር ስፈታነዉ የኖርኩት😅😅😅😅
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 3 ай бұрын
😂😂😂😂❤
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 3 ай бұрын
አርግዘናል ክክክኮ
@Beryaa
@Beryaa 3 ай бұрын
አይይይ በስንቱ😂😂😂🥰🥰
@RRuth8852
@RRuth8852 3 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂 sewedachu
@hdhdbhhd-nf6he
@hdhdbhhd-nf6he 3 ай бұрын
Amennnnn❤❤❤
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 3 ай бұрын
Basentu 😂😂❤❤❤❤
@all_u_need_is1_here
@all_u_need_is1_here 3 ай бұрын
በስየ.......lovely
@mesalih8063
@mesalih8063 3 ай бұрын
ሰላም የሀገር ልጆች እንደት ናችሁ 😊😊
@adee4662
@adee4662 3 ай бұрын
የሳቄ ምንጭ በስንቱ❤❤❤❤❤❤❤ትለያለክ
@AmaanaaTv
@AmaanaaTv 3 ай бұрын
Base best Man
@EthioComedy-cd4mg
@EthioComedy-cd4mg 3 ай бұрын
ውዶችየ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ❤ደምሩኝ❤
@senaitzeray6410
@senaitzeray6410 3 ай бұрын
AMEN 🙏
@NaikaGrumet
@NaikaGrumet 23 күн бұрын
Like... very much
@user-zf6hv4xr1l
@user-zf6hv4xr1l 3 ай бұрын
Alex best actor no doubt !
@user-go6dc3ec5j
@user-go6dc3ec5j 3 ай бұрын
ዛሬስ በጣም ተሳሳሙ ዋይይይይይ😮
@wendemagegenaltaye2558
@wendemagegenaltaye2558 9 күн бұрын
we love
@ayelebelachew3882
@ayelebelachew3882 3 ай бұрын
😂😂😂እይ በስንቱ
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 3 ай бұрын
አይ በስንቱ አትነካ ይሆንደ አላለም😂😂😂😂
@user-dk4dg5io7j
@user-dk4dg5io7j 3 ай бұрын
😂😂😂 እዝኳልቱ አይ በስንቱ
@samilata-vy5ev
@samilata-vy5ev 3 ай бұрын
besntu is the best one
@fevensileshi
@fevensileshi 3 ай бұрын
አይዞህ በስንቴ😂
@aai3499
@aai3499 3 ай бұрын
ውይ ሂሩቴ ይሄ ታይት አትልበሽ አላልኩም
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n 3 ай бұрын
Hiruteyeeee❤❤❤ayeee beseyeeee❤
@lidyagmariam971
@lidyagmariam971 3 ай бұрын
Wey besntu nbish ayemarim 😂😂😂😂
@molanmolan6943
@molanmolan6943 3 ай бұрын
አርግዘናል😂😂😂😂😂😂😂😂በትንታገለውኝነበር
@user-zo1by5tm9k
@user-zo1by5tm9k 3 ай бұрын
እኛም አርግዘናል😂😂😂
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
በእርግዝና ተባርከናል ቢባል ይመረጣል። 🤔
@M-eb4rn
@M-eb4rn 3 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ወለሂ አርዣለሁ ስትለው አልቅሳለው????😳😳😁😁😂😂 ግን እኮ ሳመችው😮😳🤔🤔🤔😂😂😂
@EBScinema1
@EBScinema1 2 ай бұрын
I found it funny
@user-ft1lm4bx8u
@user-ft1lm4bx8u Ай бұрын
አርግዘናል አላለም😂😂😂
@Sara-cq3tl
@Sara-cq3tl 3 ай бұрын
አይ በስንቱ አርግዘናል አላለም 🙈🙈🙈🙈🙈
@user-it4wb1nm1i
@user-it4wb1nm1i 3 ай бұрын
ዋናው እኔ ነኝ አለም ሆ ይሂ የተመታ
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
በእርግዝና ተባርከናል ቢል ይሻላል። 🤔
@user-gi7qc3bc1k
@user-gi7qc3bc1k 3 ай бұрын
አርግዘናል 😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@seadatamiru2340
@seadatamiru2340 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂 መፋቄ ነው አላለም
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 3 ай бұрын
አግዣለው ከማን😂😂😂😂አይ በስንቱ😂😂😂😂😂
@mulapopstar8509
@mulapopstar8509 3 ай бұрын
በሸንበቆ ፓስታ😂😂😂
@hghuhh9796
@hghuhh9796 2 ай бұрын
አርግዘናል😅😅😅😅
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 ай бұрын
አማች የለኝ ምራት የለኝ ተገላገልኩ😅😅😅😅
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u 3 ай бұрын
አድሱን በስንቱ እንጠብቃለን 😂😂😂😂
@qwer-zx6gp
@qwer-zx6gp 2 ай бұрын
አይ አሌክስ ትወና ላይ አንደኛ ነህ እኮ👌😂
@meriyegeta3567
@meriyegeta3567 3 ай бұрын
❤❤
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 3 ай бұрын
እቶ ፈቶ ግን ትርጉሙ ምን ይሆን 😂😂
@ahmedsaleh8436
@ahmedsaleh8436 3 ай бұрын
የማይረባ ወሬ
@onlyone3996
@onlyone3996 2 ай бұрын
ምን 🤣🤣 ኣትበል ብለሽናል 😂😂
@serkiyimer6536
@serkiyimer6536 3 ай бұрын
አርግዘናል😅
@KukuBekele-zk8qh
@KukuBekele-zk8qh 3 ай бұрын
Wow nw yezarewu
@user-hg9ej9te6p
@user-hg9ej9te6p 3 ай бұрын
Arigzenal 😂😂😂😂😂
@EyasuAsefa-gw1qh
@EyasuAsefa-gw1qh 3 ай бұрын
አርግዘናል በስንት 🤣🤣🤣🤣
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 3 ай бұрын
አድናቂክ አክባርክ፡ነኝ
@alemayehubarasa3641
@alemayehubarasa3641 2 ай бұрын
አርግዘናል!!!
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 3 ай бұрын
እረ እናንተስ ጉድ ናችሁ ከቀን ወደቀን እየጨመራችሁ የደስታዬ ምንጭ ሄናችሁልኝ እኮ!!
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.33 "መጪው ትውልድ"
41:20
ebstv worldwide
Рет қаралды 751 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 23 "ትዳር ፣ቲቪ እና ውስልትና"
33:53
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 813 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.16 "ሼፍ ሒሩት"
39:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 806 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.8 "ሞቴም ሞት ላይመስልሽ"
32:11
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.44 "አማረኝ" pt.1
25:48
ebstv worldwide
Рет қаралды 479 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.1 ''ኘሮጀክቱ''
38:31
ebstv worldwide
Рет қаралды 919 М.
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 95- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 95
25:11
#miskinochu l   ካልመረቁኝ አልሄድም l
14:08
Addis Drama Studio
Рет қаралды 12 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.11 "ችግር ቢቸግር"
47:00
ebstv worldwide
Рет қаралды 792 М.
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 10 МЛН
I meet Mr.Beast
0:15
ARGEN
Рет қаралды 24 МЛН
Поймали акулу
0:51
Pavlov_family_
Рет қаралды 1,9 МЛН
Что делать, если вас проглотит анаконда???
0:59
Время знаний
Рет қаралды 2,8 МЛН
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 19 МЛН
Аниматоры в форме СПЕЦНАЗА: Именинника разыграли
0:21
Собиратель новостей
Рет қаралды 3,4 МЛН