/በስንቱ/ Besintu S2 EP.1 ''ኘሮጀክቱ''

  Рет қаралды 836,904

ebstv worldwide

ebstv worldwide

8 ай бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM

Пікірлер: 328
@elsabetyemane3145
@elsabetyemane3145 8 ай бұрын
ወይኔ 😂😂😂😂2016እንደዚህ በሳቅ እንጨርሰው ፈጣሪያችን ደም መፈስስ በቃበለን 🙏🙏🙏 ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️
@user-yq4ml7zw5b
@user-yq4ml7zw5b 8 ай бұрын
2015
@gediman8749
@gediman8749 8 ай бұрын
እንደ ዛሬ ስቄ አለውቅም በተለው የሂሩት አባት ስወዳቸው እሳቸው ነው የሚያዝናኑኝ በስንቱ ጨጓራ ይልጣል 😂😂😂
@user-vu9jd6qd4x
@user-vu9jd6qd4x 8 ай бұрын
የበሰንቱ ተከታዩች በናታችሁ ደምሩኝ ስደተኛዋ ነኝ 😘
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
አይ ሙሌ ሁሌ ነገር እንዳበላሽህ😂😂😂 በስንቱ ሀብታም እንቅልፍ የለው አለ ገና ሳይሳካ😂😂😂 የአዲሱ አመት ምርጥ ሳቅ ነው ያሳቁን ትችላላችሁ👍❤️❤️❤️❤️❤️
@user-yb6og9pc9m
@user-yb6og9pc9m 8 ай бұрын
Pizza 😋❤❤❤tnmioa
@Aki-el9ze
@Aki-el9ze 6 ай бұрын
pizza 😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 2:33
@Aki-el9ze
@Aki-el9ze 6 ай бұрын
pizza 😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 4:20ነገይለቃል
@TeferaBn-zb9fb
@TeferaBn-zb9fb 8 ай бұрын
የሂሩት አባት አላህ እድሜ ይስጣቸው
@GirmaGashu-re7lf
@GirmaGashu-re7lf 8 ай бұрын
ይሄ የበታችኝነት ስሜት ተው አላልኩም በስንቱ ያማል ቅኔው
@askidesta4271
@askidesta4271 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሠላም ለእናት ሀገራችን እኔም የሀገራችን አንድነት ማየት እንደ እርሀብ ነው የናፈቀኝ ማርያምን 😢😢😢 ይማረን በቸርነቱ
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 8 ай бұрын
በአዲስ ዓመት ጥሩ የሳቅ ምንጭ ሆናችሁ መጣችሁልን ፡፡ ....... ተባረኩልን - በስንቱና ቤተሰቦቹ ! 🙏🥰🙏
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku 8 ай бұрын
ቅድስት በጣም ነው የምትመቸኝ በስንቱን ድራማ ስለተቀላቀልሽ ደስ ብሎኛል😊😊❤❤
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 8 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ❤❤
@Anon-ob9ji
@Anon-ob9ji 8 ай бұрын
ሙሉቀን የሚመቻችሁ ❤
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 8 ай бұрын
ሂሩቴና በስተ የምርጦች ምርጥ ናቹኮ🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌹🌹🌹
@hadram2885
@hadram2885 7 ай бұрын
አደራ እንዳታቋርጡት። ብቸኛ መዝናኛችን ነው።
@saratesfaya2329
@saratesfaya2329 8 ай бұрын
ድል ለፋኖ💪❤
@Aresama987
@Aresama987 8 ай бұрын
አይ ሙልቀን በስንቱን"አንቺኮ ቀላል ነሽ ብሎ ቁጭ"😂😂😂
@ytageslove
@ytageslove 8 ай бұрын
እስቲ የአገራችን ሰላም የናፈቃችሁ በላይክ
@user-yb6og9pc9m
@user-yb6og9pc9m 8 ай бұрын
Pizza tnmoa
@ytageslove
@ytageslove 8 ай бұрын
@@user-yb6og9pc9m ምይ
@ytageslove
@ytageslove 8 ай бұрын
ምን
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹህ በጣም ተናፍቃቹሀን ❤❤❤😊
@destaonline21
@destaonline21 8 ай бұрын
አረ በስንቱ ገደልከኝ😅😂😂😂😂
@jujuye2701
@jujuye2701 8 ай бұрын
እንኳን በሰላም ተመለሳቹልን ምርጦች
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 8 ай бұрын
ተናፍቃችዋል በጣም❤❤
@user-yb6og9pc9m
@user-yb6og9pc9m 8 ай бұрын
Pzzza ts a n m io
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 8 ай бұрын
እርፍ እነ ሙሌ ጉዳቸው😂😂😂❤እንኳን ደህና መጣችሁ ከዚህ በኋላ አይቀርብም የሚል አይቼ ቅር ብሎኝ ነበር ❤
@ilovemom1712
@ilovemom1712 8 ай бұрын
ቅድስቴ እንኳን ወደ በስንቱ ቤተሰብ በሰላም መጣሽ
@YeKenMenged
@YeKenMenged 8 ай бұрын
ትችላላችሁ እስከ እሁን አንድ ክፍል እንኳን አምልጦኝ አያውቅም ሲያልቅ እናደዳለው ሱስ ሆናችሁብኝ
@alehegnbeyene9012
@alehegnbeyene9012 8 ай бұрын
ናፍቃችሁን ነበር !!! Well come!
@user-nx8qf3rr7v
@user-nx8qf3rr7v 8 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል በአዲስ አመት አዲስ ነገር ። እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነትና መታሳሰብን ይስጠን አቤቱ ሕዝብህን አድን 💕🙏💕
@faizayimam9297
@faizayimam9297 7 ай бұрын
Pqpp
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 8 ай бұрын
ስወዳች እኮ❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌻❤🌹🙏
@agaroagaro7434
@agaroagaro7434 8 ай бұрын
ጠፍታቹ አሰደበራቹን እኮ ተናፍቃቹሀል በጣም❤❤❤❤❤
@user-yq4ml7zw5b
@user-yq4ml7zw5b 8 ай бұрын
እኔም ደብሮኝ ነበር በጣም
@mariouset142
@mariouset142 8 ай бұрын
አረ በሳቅ ሞትኩኝ በጣም አሪፍ ነው በርቱ
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 8 ай бұрын
This sitcom is the best!
@user-jz7kl8ps7u
@user-jz7kl8ps7u 8 ай бұрын
በጣም ታምራላችሁ እወዳችኋለሁ ❤❤❤❤
@hanaalimayo1221
@hanaalimayo1221 8 ай бұрын
እረ ውይኔ የሴትዮ ካራክተር ያበደ ነው😂😂😂😂😂😂
@rbebkaribki9861
@rbebkaribki9861 8 ай бұрын
ምርጦች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 8 ай бұрын
መጣቹህ የሙሉቀን አባት 😅😅😅 ተነሱሱ😂😂 ሳይተነፍስ ወጣ
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 8 ай бұрын
ምርጦቹ እንካን ደና መጣችው በጣም ነው የምኖዳችው። ግን አንድ ጥያቄ ይሄ የመጀመሪያ ክፍል ነው አይደል?🥰🥰🥰👍👍👍👍
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ ❤🙏
@wendepictures2330
@wendepictures2330 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ❤
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 8 ай бұрын
ሂሩቴ ኧረ እንዴት ቻልሻቸው ወንድምሽ ገልቱ ባልሽ ገልገልቱ 🙉🙉🙉🙉🙉🙉
@amranchannel-5355
@amranchannel-5355 8 ай бұрын
Motkugn
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@sefimedi
@sefimedi 8 ай бұрын
ፍትህ በእየቦታው ታጉረው ለሚሰቃዩ እና በእየ ቤቱ እየተገደሉ ላሉ አማሮች።
@mamemame3377
@mamemame3377 8 ай бұрын
እኳን ደና መጣችሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ
@user-yb6og9pc9m
@user-yb6og9pc9m 8 ай бұрын
Pzzza ts a n mio
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 8 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ተናፈቅችሁ ነበር😂😂
@tekleweiniyesab4235
@tekleweiniyesab4235 8 ай бұрын
Bteami zfetwa Film ❤
@solomonwondwessen1746
@solomonwondwessen1746 8 ай бұрын
አሪፍ እየተዝናናን ነበር መጨረሻ ላይ ባለፊሽካዋ ግራ አጋባችንም አስደበረችንም እንጅ
@user-ke5kb9wl7j
@user-ke5kb9wl7j 8 ай бұрын
ሙሉቀን😂😂😂
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 8 ай бұрын
እንካን አደረሣቹ🎉የበስንቱ ቤተሠቦች 🎉🎉🎉🎊🎊2016❤❤❤
@marsofunion
@marsofunion 8 ай бұрын
Bese your voice woooow❤❤
@SosiTile
@SosiTile 8 ай бұрын
ደስ ይላል
@beingstrong3839
@beingstrong3839 8 ай бұрын
የተናፈቀ ሲትኮም ነበር በጣም ነው ያዝናናችሁን thank you
@bateablneha5887
@bateablneha5887 8 ай бұрын
አረ ቀጣይ በሞቲ ሙልቀን እደዛሬ ስቄ አላውቅም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s 8 ай бұрын
ውይ ሙሌ አቃጥሎ ይደፋል😂😂😂😂😂😂😂
@user-tb3ls7wp9k
@user-tb3ls7wp9k 8 ай бұрын
At besintu ❤❤❤
@yimer2543
@yimer2543 8 ай бұрын
የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-fo1cp5qi2g
@user-fo1cp5qi2g 7 ай бұрын
አዳዲስ ብትለቁ በጣም አሪፍ ነዉ ይመቻችሁ ❤
@unboxingtube708
@unboxingtube708 8 ай бұрын
ናፍቃችሁን ነበር 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@user-go6dc3ec5j
@user-go6dc3ec5j 8 ай бұрын
ወ.ሮ ዙፋን በቃ ወጡ ማለት ነው ( አዘጋጆች ግን ከተዋንያን ጋር ለምን አትስማሙም ይሄኔ በክፍያ ምክኒያት ይሆና )
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 8 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አይ ሙሌ❤❤❤😂😂
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 8 ай бұрын
Enkuan bdena mtachu yemwdachu mlkam ades amet 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@ashenafiaddis3089
@ashenafiaddis3089 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 8 ай бұрын
መክሊት አብታሙ😂😂😂አይ በስንቱ
@marthahidego7902
@marthahidego7902 8 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ
@feridteshome5525
@feridteshome5525 8 ай бұрын
ቅድስት ገ/ስላሴ 🔥🔥🔥
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 8 ай бұрын
በስንቱን ምትወዱ እስኪ በላይክ
@ShaimliuIIIVIIX
@ShaimliuIIIVIIX 8 ай бұрын
Be like becha lmn
@etabezgebretsadik3763
@etabezgebretsadik3763 8 ай бұрын
ውድድድድድድድድድ የድራማው አድማቂ በስንቱ ነፍ አመት ኑርልን!!!!!
@dawitdemisew2206
@dawitdemisew2206 8 ай бұрын
war crimes against women
@RomAbera280
@RomAbera280 8 ай бұрын
ፈሪ ወንድ አይመቸኝማ ግን እወደዋለሉ😂😂😂
@onetruth4649
@onetruth4649 8 ай бұрын
የላይክ ሱስ
@muluneshabrham9769
@muluneshabrham9769 8 ай бұрын
እኔ ግን ሂሩቴን በጣም ነው ምወዳት
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 8 ай бұрын
ሳቅ ርቆን ነቀር እንኳን ደህና መጣቹ
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 8 ай бұрын
Hahaha erif ahun meshoken endatayi aye besenete yegeremal,Arif episode neber enamesegenalen selam Le ethiopia.
@MalhetDejene
@MalhetDejene 8 ай бұрын
አይ በስንቱ የሳቄ ምንጭ ስወድሕ እኮ
@rawudakasim1617
@rawudakasim1617 8 ай бұрын
አይበስቱ ሃብታም እቅልፍ የለውም 😂😂😂
@ematube9407
@ematube9407 8 ай бұрын
😂😂😂እውነቱነው
@samira7639
@samira7639 8 ай бұрын
አለባበሳቹዉ በጣም ነው ደስ ያለኝ የበስንቱ እና የሙሉቀን ደስ የሚል ድራማ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላቹዉ ለኢትዮጵያ አርቲስቶች በሙሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-yq4ml7zw5b
@user-yq4ml7zw5b 8 ай бұрын
wowowowowo❤❤❤❤❤wowwwwwww
@user-dh9yv8rl8v
@user-dh9yv8rl8v 8 ай бұрын
Welcome back😍😍
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q 8 ай бұрын
ጋሽ ምንቴ እና አለቃው¿😜😝🤣🤣🤣🤣🤣
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 8 ай бұрын
ወይ በሥቱ እደዉ አሁን ያለንበትን ሠሀት የሚገልፅ በሥቱ እናስብ
@afrklmafrklm
@afrklmafrklm 8 ай бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻እንካን አደርሳችሁ 🥰😊
@user-fe5rq9hx8m
@user-fe5rq9hx8m 8 ай бұрын
እንካን ደህና መጣቹህ
@helentamirat
@helentamirat 8 ай бұрын
😂😂😂 አሰገደች😊
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 8 ай бұрын
Good job ❤
@yohannesghilay5297
@yohannesghilay5297 8 ай бұрын
We’ll come back I love you guys
@hawaberhanu3417
@hawaberhanu3417 8 ай бұрын
በስቱየ በተጨናነኩ ሰአት እናተን ሳይ አይምሮየ ፈትይላል
@SeyfeHabtamu-te6sf
@SeyfeHabtamu-te6sf 8 ай бұрын
በስንቱ አንደኛ
@maryalain9236
@maryalain9236 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤ ዛሬ ንገሬዉ😂😂😂
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 8 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ 😂😂
@whitefox737
@whitefox737 8 ай бұрын
Endeze ayent sitcom bhywet ayeche alawechm😂🎉
@meseretlema9655
@meseretlema9655 8 ай бұрын
መጣችሁልን🎉
@solomonleta3296
@solomonleta3296 8 ай бұрын
Happy new year!!!
@emulayliatube
@emulayliatube 8 ай бұрын
😅😅😅😅😅ወይሙሉቀን ሁሌ እዳበላሸ
@BethlehemGirma-bu2bx
@BethlehemGirma-bu2bx 8 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣችሁ !!😀
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 8 ай бұрын
Ehie tark zebiba en adanhie abban yemlktal 😂😂😂😂❤
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528 8 ай бұрын
እውነት ነው ስም ቢያቀያይሩት ሌብነት ያው ሌብነት ነው ሂሩቴ ትክክል ነሽ ስወዳችሁ
@user-xc3nw1rb1z
@user-xc3nw1rb1z 8 ай бұрын
Happy New year ❤😂😊
@agegnehulegese3583
@agegnehulegese3583 8 ай бұрын
Well come back❤
@medu1969
@medu1969 8 ай бұрын
እርግጥ ነው ቁምነገር ሳይደርቅ እያዋዙ ማቅረብ ሃሪፍ ነው ግን ጅልነታችሁን አትለጥጡት ይሰለቻል እንደተወደዳችሁ ለመቆየት የተለጠጠው መሟዘዛችሁን አጠር አርጉት ቁምነገሩም ቀልዱም እየተመቸን እንድንጨርሰው አርጉልና ሃይ
@dagimkifle7165
@dagimkifle7165 8 ай бұрын
@fatumahusein263
@fatumahusein263 8 ай бұрын
Ergoyyee metach ❤😂😂
@user-dv9xz7ez2y
@user-dv9xz7ez2y 8 ай бұрын
የበስንቱ ድራማ አንደኛ ከነተዋናዮቹ ! መስኪ ፦ ፍላጎትሽን ባላውቅም ምርጥ ድምፅ እንዳለሽ ያስታውቃል ለምን ሙዚቃ ሰርተሽ አታስደምሚንም። በትወናው "ፓ" !! ብቻ ነው የምለው።
@mantegboshwedajo1969
@mantegboshwedajo1969 8 ай бұрын
ናፍቃቹን ነበር
@naimakano4604
@naimakano4604 8 ай бұрын
Almayaw btm new mwdki😂❤
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb 8 ай бұрын
Inkuan tamalasachu😊😊😊
@temufikadu2193
@temufikadu2193 8 ай бұрын
አንደኛ
@kasubediru5452
@kasubediru5452 8 ай бұрын
Welcome ❤
@user-cn1gp7ss2o
@user-cn1gp7ss2o 8 ай бұрын
Welcome happy newyear
@user-qw7ny1jd1h
@user-qw7ny1jd1h 8 ай бұрын
Basantun matodu like bacha
@hamidogobena
@hamidogobena 8 ай бұрын
base it is very fantastic movies i hope you are @ hero
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.2  "ጉምቱው"
34:40
ebstv worldwide
Рет қаралды 721 М.
Can You Draw The PERFECT Circle?
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 74 МЛН
маленький брат прыгает в бассейн
00:15
GL Show Russian
Рет қаралды 4,3 МЛН
How did CatNap end up in Luca cartoon?🙀
00:16
LOL
Рет қаралды 7 МЛН
Betoch | “አብዬ” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 436
25:06
Betoch Comedy ET
Рет қаралды 130 М.
ገዳመ አስቄጥስ የአቡነ መቃርስ ገዳም ሐዋርያዊ ጉዞ
58:24
ሐሲሶን - ሚዲያ Hasison - Media
Рет қаралды 3,6 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 745 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.6 "የደሃ አባት! "
29:05
ebstv worldwide
Рет қаралды 875 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 18 "የፍቅር  ነገር"
35:05
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 52| 9Gnaw Shi Part 52
38:37
EBC Entertainment
Рет қаралды 637 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.3 '''ልደትና ሽበት"
27:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 680 М.
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 118 #shorts
0:30
ХОТЯ БЫ КИНОДА 2 - официальный фильм
1:35:34
ХОТЯ БЫ В КИНО
Рет қаралды 1,1 МЛН
小路飞怎么把自己的牙齿全部敲掉了#海贼王 #路飞
0:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 30 МЛН
What's The Most Powerful Demon Slayer Nichirin??
0:50
Mini Katana
Рет қаралды 47 МЛН