/በስንቱ/ Besintu S2 EP.34 "አቀራረቤን አትዩብኝ"

  Рет қаралды 560,643

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

ዘወትር ሃሙስ እያዝናና እና ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ነገሮችን እያነሳ ቁም ነገር የሚያስጨብጠው በስንቱ ተከታታይ ሲትኮም ዛሬም እንደተለመደው "አቀራረቤን አትዩብኝ" በሚል ርእስ እነሆ ብለናል ተጋበዙልን፡፡
Join the hilariously insightful Besintu sitcom today! Every Thursday, buckle up for the rollercoaster ride of the Besintu serial sitcom, where laughter meets real talk on socio-economic matters. Don't miss out on the fun!
ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
"This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 274
@user-qf3ie3kr8f
@user-qf3ie3kr8f 29 күн бұрын
ማነው እደኔ በስየን ና ሂሩቴን የሚወድ🤙♥️🥰
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 28 күн бұрын
ደምረኝ እህት😢
@nardosabata9824
@nardosabata9824 27 күн бұрын
እኔ
@SADORATUBE
@SADORATUBE 29 күн бұрын
ይህ ድራማ እንደ እኔ በጣም ፈታ የሚያረጋቹ እና እሚያሰቃቹ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Funworld-yf8df
@Funworld-yf8df 29 күн бұрын
እኔ😄😄😄😄😄😄
@onefuny
@onefuny 29 күн бұрын
me.........
@NewWay-du2op
@NewWay-du2op 29 күн бұрын
besentu andegna
@KimoTube-je7zn
@KimoTube-je7zn 29 күн бұрын
Ene betam new feta emiaregegn Bese
@abrarsolaiman8031
@abrarsolaiman8031 29 күн бұрын
እኔ😂😂😂😂
@warkamedia
@warkamedia 29 күн бұрын
ማነው እንደኔ አንድም ክፍል ሳያመልጠው በጉጉት የሚጠብቀው i love በስንቱ ድራማ እያሳቀ አስተማሪ❤❤❤
@nardosabata9824
@nardosabata9824 27 күн бұрын
እኔ
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 29 күн бұрын
መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን አፍሪካውያን ሁሉንም ሰላምና ፍቅር
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 29 күн бұрын
ሙስሊም አገር ብሄር የለውም አለም ላይ ያለው ሙስሊም ሁላ መልካም ጁማአ ላይላህ ኢለላህ ሙሀመድ ረሱለላህ ከተሳሰርን ብሄር አይጠይቅም አገር አይጠይቅም
@mdnajat7027
@mdnajat7027 28 күн бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiin
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 28 күн бұрын
አሚን አሚን ያርብ ደምረኝ እህት
@adibez236
@adibez236 29 күн бұрын
"አቀራረቤ ነው እንጂ እኔ እኮ ለናንተ የፍቅር ይዘት አለኝ* 😂😂😂😂😂
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 28 күн бұрын
ደምረኝ እህት
@zortebo
@zortebo 29 күн бұрын
ወይ በስንቱ ዛሬማ ወርዶብሀል!! ድንቅ ችሎታ!! አቦ ኑርልን!!
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 28 күн бұрын
ገለታ መልካም የድሮ አለቃ ነው ! በጣም ደስ ይላል ❤
@sauditaif-gw2ud
@sauditaif-gw2ud 29 күн бұрын
ይችን ኮሜንት እምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ❤❤🎉
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 28 күн бұрын
ደምረኝ እህት
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 29 күн бұрын
እኔ ግን ገለታውን ስወደው😂😂😂😂
@user-oz8gw4qs9b
@user-oz8gw4qs9b 29 күн бұрын
እኔም ትውልድ ነኝ ብፅት እልሻለሁ
@samuel_arse
@samuel_arse 28 күн бұрын
Oh my gosh ሁሌም ጣፈጭ የሆነ ድራማ❤😂ትችላላችሁ👏
@user-eb2ld3xb1q
@user-eb2ld3xb1q 29 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀ የሳቄ ሰበብ የኔ በስንቱ በርቱልኝ እናመሰግናለን❤❤❤
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 29 күн бұрын
የበስንቱ አድናቂዎቹ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤👍✊ ምጣድ ና ትዳር እንዳሙዋሹት ነው 😂
@user-gi9hq3nq8i
@user-gi9hq3nq8i 28 күн бұрын
ይህን የምታነቡ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
@consciousLife777
@consciousLife777 29 күн бұрын
ሙሉቀን ለምንድነው የምታሳድደኝ😂😂😂........
@edentomas1244
@edentomas1244 28 күн бұрын
አቀራረብ አልችልበትም እንጂ የፍቅር ይዘት አለኝ 😂😂😂😂 በስቱ ዛሬ በሳቅ ፈረስኩልህ !!
@hailuwosen9648
@hailuwosen9648 29 күн бұрын
ሁሌም ቃል የለኝም። በስንቱ የምር ትችላለህ የሚያምር ጥምረት
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 27 күн бұрын
እውነት ለዚ ድራማ ቃላት ያጥረኛል ❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 29 күн бұрын
አይ በስንቱ የሳቅ ምንጭ❤❤❤❤❤❤❤
@-eshetuseid4345
@-eshetuseid4345 29 күн бұрын
'በስንቱ ልቃጠል በስንቴ' ገለታ ሲያሳዝነኝ
@metekelbizamo
@metekelbizamo 29 күн бұрын
ስንቱ ሰዉ አቀራረብ አልችል ብሎ ታሞ ያሳምማል አይ አሌክስ ይመችህ👍
@mayatube1107
@mayatube1107 29 күн бұрын
ምጣድና ትዳር እንዳሟሹት ነው ትክክለኛ አባባል ነው ባል ሚስትም ማለስለስም መግራት ይቻላል ግዜው ካለፈ በውሀላ ግን ልግራህ ብትለው ፀብ ይመጣል ትዳር ላልያዛቹሁ ሰወች ተማሩበት በመጀመሪያ አራት አመታት በደንብ አሟሹት
@Bochora1
@Bochora1 27 күн бұрын
ፍቅሩ ከሌለ 10 አመትም ቢሟሽ ትርጉም አይኖረውም በተለይ ድብብቆሽ እና ውሸት ካለው
@mesalih8063
@mesalih8063 29 күн бұрын
የበስንቱ ሲትኮም ተከታታዮች እንደት ውላቹህ አምሽታችሆል😊❤
@TigstShura-ko5wb
@TigstShura-ko5wb 22 күн бұрын
በስንቱ በሳምንት ሁለቴ ቢሆን ይበልጥ ፈታ እንላለን 😅😀💕💕
@nejulove
@nejulove 29 күн бұрын
የስዴት እህት ወንድሞቸ የማታ እንጄራ አላህ ይስጣችሁ😌😌
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x 29 күн бұрын
❤❤❤❤አሚን ያርብ
@user-km4ky2qs3e
@user-km4ky2qs3e 29 күн бұрын
አሚን😊
@user-bi9qs8pr5y
@user-bi9qs8pr5y 28 күн бұрын
Amen
@nattyzerfu4362
@nattyzerfu4362 26 күн бұрын
Amen 🙏
@MeseretGONDER
@MeseretGONDER 29 күн бұрын
ወይኔ በስየ የፍቅር ይዘት አለኝ አቀራረብ ስለማልችል ነዉ አላለም😅😅😅😅 አቦ ይመቻችሁ
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 27 күн бұрын
ገለታና በስንቱ አንድ ላይ ሲህኑ😄👌
@user-rx3es1ue8h
@user-rx3es1ue8h 28 күн бұрын
እንደዛሬ ምርጥ ሰርታችሁ አታዉቁማ በስንቱናሂሩቴ🥰🥰❤❤👍👍
@user-bf9sg2eq3v
@user-bf9sg2eq3v 28 күн бұрын
የኔ ምርጥ ገለታ❤
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 28 күн бұрын
እንደ ገለታ አይነት ታጋሽ አለቃ ይስጠን እውነት ፈግተንም ጨቅጭቀውንም አደከሙን አለቆች ከገለታ ተማሩ ተው ግን
@JohnMark-it4uy
@JohnMark-it4uy 28 күн бұрын
የምር ነው የሚይዝናናኝ ! 😂😂 ሁሉም ተዋንያኖች ድንቅ ናቸው!
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o 29 күн бұрын
_አይ በስንቴ😂😂😂😂😂😂😂_
@_waifu-4548
@_waifu-4548 28 күн бұрын
የበስንቱ አድናቂዎች😅
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 29 күн бұрын
በሴና ሂሩቴ😂😂😂🎉🎉
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 27 күн бұрын
በስንቱ አርፍነው ቆንጆነው በርታ እስካሁን ሳይነጥፍብህ ነው እየሰራክ የቆየሄው አድናቅህ ነኝ!!!!!!!!
@user-ge7ow7ii8r
@user-ge7ow7ii8r 16 күн бұрын
ዘራአይ በስንቱ ዘራችሁ ምርጥ ዘር ነዉ አላለም😂😂😂😂
@aai3499
@aai3499 29 күн бұрын
እኔ ግን ሶሲ ሶስናን እወዳታለሁ ❤❤ደስ ትላለች አነጋገሯ
@user-lx3sy3ot2c
@user-lx3sy3ot2c 28 күн бұрын
ደምሩኝ
@Nejat197
@Nejat197 28 күн бұрын
በጣም 😅
@mehamedarega
@mehamedarega 29 күн бұрын
ለበስንቱ እኔ ጨስኩ😂😂😂😂😂
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 29 күн бұрын
🤣 ዛሬስ አሳቅኸኝ 🤣
@AbayKindie
@AbayKindie 29 күн бұрын
አሌክ የጥበብ ሰው
@user-uv3vb3pu6y
@user-uv3vb3pu6y 29 күн бұрын
አረ የዚህ sitcom ሱሰኛ ሆንኩ
@taibaaweet4449
@taibaaweet4449 24 күн бұрын
እኔሥብትይ
@leulteklay9343
@leulteklay9343 27 күн бұрын
በስቱን ሳየው ውሮ ትናፍቀኛለች 😂😂😂
@yeshiwas8757
@yeshiwas8757 28 күн бұрын
በዚህ ድራማ በጣም የሚናፍቀኝ ገለታ ነው ። በስንቱን የሚችል የስራ ኃላፊ ምንኛ በጎ ነው ። ሰውየው ልክ እንደ አሌክስ ጥበብን ይችላታል።
@danielkifletelila764
@danielkifletelila764 28 күн бұрын
GELETA- BEST BOSS BESENTI AND HIRUT -- BEST MATCH ACTORS 💕💕💕
@betelbetel9921
@betelbetel9921 29 күн бұрын
እደሂሩት ምስት ስጠኝ ፈጣሬ ዬ አሜን
@sarasara996
@sarasara996 28 күн бұрын
አንተም እንደ በሴ ሁን
@user-xz3iy6ti5m
@user-xz3iy6ti5m 29 күн бұрын
Eraa daqeqaw anase 1 sat aregulen ❤❤😂😂😂😂😂
@selam7643
@selam7643 29 күн бұрын
የፍቅር ይዘት አለኝ😂😂😂😂
@ruthgg5626
@ruthgg5626 28 күн бұрын
ካልበላች እሺ አትለኝም😂😂😂
@JeforeGeya
@JeforeGeya 29 күн бұрын
ይሄ ድራማ ግን የእኔ ቤት ሁላ ነው የሚመስለኝ
@SURAFEL-yk6qe
@SURAFEL-yk6qe 29 күн бұрын
Woow! Baayyee namatti tola!!!
@user-ge7ow7ii8r
@user-ge7ow7ii8r 16 күн бұрын
በስየ አስተያየት ደስ ይለኛል😂😂😂
@BirukDarsema-ch3ch
@BirukDarsema-ch3ch 28 күн бұрын
አንደኛ ነው የዛሬው ይለያል😂😂😂😂😂😂
@demelashgizaw6865
@demelashgizaw6865 26 күн бұрын
ይሄኛው ክፍል በውነት ይለያል....እንደ ወንዶች ጉዳይ ደጋገምኩት....🤔🤣😭....
@Ethcontent
@Ethcontent 29 күн бұрын
What is success? ስኬት ምንድን ነው? 🥇🏆 ስኬት በተለያዩ የሕይወት ዘርፎች፣ በግል፣ በሙያዊ ወይም በማህበራዊ ጉዳዮች ውስጥ ተፈላጊ ግቦችን ወይም ውጤቶችን ማሳካት ነው። ብዙውን ጊዜ ቁርጠኝነትን, ጠንክሮ መሥራትን, ጥንካሬን እና አንዳንድ ጊዜ ዕድልን ያካትታል. ይሁን እንጂ ስኬት ግላዊ ነው እናም ለተለያዩ ሰዎች የተለያዩ ነገሮችን ሊያመለክት ይችላል. በስተመጨረሻ፣ ምኞቱን ስለማሟላት እና በሂደቱ ውስጥ እርካታን እና ደስታን ማግኘት ነው።
@mamush9189
@mamush9189 29 күн бұрын
አሪፍ ነገር ነው ያወራከው አሁን ግን ለጊዜው የባንችረጌ ፍቅር ክንፍ አርጎናል 🤣🤣🤣 ይመችህ
@zewdehabtemariam9602
@zewdehabtemariam9602 28 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል።
@zainabmk1224
@zainabmk1224 25 күн бұрын
ወይኔ በሴ ከጨዋታ ውጪ አደረጉህ አይዞን ስወድህ
@selamawitdejenu1644
@selamawitdejenu1644 27 күн бұрын
የዛሬው አንደኛ ነው 😂😂😂😂😂 የምጋግረው እንጀራ አረረ እኮ እየሳኩ 😂😂😂
@nefisademessie8678
@nefisademessie8678 28 күн бұрын
ገለታ ኧረ ተው በስንቴ ተው አለ ወላሂ የዛሬው ደግሞ በሳቅ 😂😂😂
@nomnanoto
@nomnanoto 29 күн бұрын
በስቱ ሲያለቅስ የኔ እባ መፍሰሱ ምን ያሉት 😂
@Bochora1
@Bochora1 27 күн бұрын
ፎንቃ😂
@Ethcontent
@Ethcontent 29 күн бұрын
Ethiopian Successful Mindset 🎉
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 27 күн бұрын
በጣም ምርጥ ተዋንዋዮች❤❤❤❤
@selamselam3065
@selamselam3065 27 күн бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ። በስንቱ አንደኛ
@ashenafiletebo6912
@ashenafiletebo6912 29 күн бұрын
በስንቱ ለቤተሰብ የሚሆን ሴትኮም
@techsador
@techsador 29 күн бұрын
Demerugnnnnnnnnnnnnnnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@rutdeme523youtube
@rutdeme523youtube 28 күн бұрын
እኔንም
@Tewobista
@Tewobista 28 күн бұрын
Even ባንችረጌንም ወዳታለው ❤ 😂
@user-pm8ev2ho8p
@user-pm8ev2ho8p 29 күн бұрын
መልካም ጁማ ውዶቼ❤❤❤❤
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 28 күн бұрын
Besntu yene yewah❤❤❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 19 күн бұрын
ወየው በስንቱና ሂሩቴ የሶስና አበላልስ😂😂😂😂😂😂😂
@bethyeaserat9599
@bethyeaserat9599 26 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነዉ
@bereketasmare3362
@bereketasmare3362 28 күн бұрын
ye sosi dimts betam yamral. Bekirb lemin programin be real life yiza bitmeta tiru new 😂😂
@NethenNegussie
@NethenNegussie 27 күн бұрын
በጣምደስይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tr4ou6ff6j
@user-tr4ou6ff6j 28 күн бұрын
Beseye my Favorite one ❤❤❤ hirute 🤩🤩🤩😋
@Tiruneshergicho
@Tiruneshergicho 29 күн бұрын
በስንቱን የምትወዱት እስክ እንደማር
@Hir-kooofficial4976
@Hir-kooofficial4976 29 күн бұрын
Ok❤
@mesfinmalede4415
@mesfinmalede4415 28 күн бұрын
Yefikir yizet alegn!!!
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 24 күн бұрын
እውነት አቀራረባችን ነው እንጂ አንዳችን ላንዳችን መጥፎ አይደለንም
@Stif-03
@Stif-03 28 күн бұрын
aye tidare chikcike beqerese........aye set......freedom with myself
@user-rk1hw2lf2l
@user-rk1hw2lf2l 28 күн бұрын
😂😂😂😂 መጨረሻዉ part
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 27 күн бұрын
Good job 👏 ❤
@tubetube4903
@tubetube4903 28 күн бұрын
ኧረ በስዬ 😅😅😅😅ከልቤ እምስቀው ባንተ ነው❤
@AddSolu
@AddSolu 24 күн бұрын
አሌክስ አንደኛ ነህ እኮ
@user-bi9qs8pr5y
@user-bi9qs8pr5y 28 күн бұрын
Sewdcew eko♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@wediweyinking
@wediweyinking 28 күн бұрын
አይ በስንቱ አረ በሳቅ ገደለኝ🤣🤣🤣🤣🤣
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 22 күн бұрын
አመሰግናለሁ !
@user-tn5ny9qw3i
@user-tn5ny9qw3i 27 күн бұрын
Yehen mert derama Emden mewed commnten like argut👍👍👍👍👍👍👍
@frehiwotgenta7399
@frehiwotgenta7399 28 күн бұрын
😂😂😂ኑሩልኝ
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 22 күн бұрын
እኔ ለራሴ አርግዟለሁ።😂😂😂😂
@jiraataadhayesuus8617
@jiraataadhayesuus8617 29 күн бұрын
Besintu asazenegn zare😢😂
@user-ek6ro4nt2g
@user-ek6ro4nt2g 29 күн бұрын
Selam le sew zer be mulu yihun amen 🙏 🙌 👏
@iskinderalemayehu2838
@iskinderalemayehu2838 28 күн бұрын
ምንድን ነው የሚስቁት ባክ ግራውንድ ምን እደሚሉ እንዳንሰማ አደረገን
@natnaeltesfaldet3734
@natnaeltesfaldet3734 18 күн бұрын
Bessiiyy❤❤❤
@samritame
@samritame 28 күн бұрын
አይይ በስንቱ ኡፍፍፍፍፍፍ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@lidyagmariam971
@lidyagmariam971 28 күн бұрын
Wey besentu lib awlik 😂😂😂😂
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 25 күн бұрын
ገለታ የመንግስት ሚዲያዎች አስተዳዳሪ ይመስለኛል
@shetaye9352
@shetaye9352 29 күн бұрын
አይ በስንቱ ማጫራሻ ላይ ማልቀሱ😂😂
@user-bu6kt3tg5c
@user-bu6kt3tg5c 29 күн бұрын
በስንቱ የትወና ንጉስ
@SurafelTesfaw
@SurafelTesfaw 29 күн бұрын
ብርቱካን 😍
@Anon-ob9ji
@Anon-ob9ji 29 күн бұрын
እእእእእሆይ አይ በስንተ አድክም 😂😂😂😂😂
@salameskyes7240
@salameskyes7240 28 күн бұрын
አስተማሪ ነው
@zuzu4528
@zuzu4528 29 күн бұрын
የሀሙስ ምሽት ድምቀታችን በስዬ ሂሩቴ መጡልን ከነቤተሰቦቻቸው ።
@user-ut5wp4rq3v
@user-ut5wp4rq3v 29 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ Besntu❤❤❤
@tibebewagaye4203
@tibebewagaye4203 28 күн бұрын
አቦ ይመቻችሁ😂😂😂
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.35 "የፉክክር ቤት"
40:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 651 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.38 "ፖድካስት 2"
32:18
ebstv worldwide
Рет қаралды 240 М.
100❤️
00:20
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 61 МЛН
Black Magic 🪄 by Petkit Pura Max #cat #cats
00:38
Sonyakisa8 TT
Рет қаралды 37 МЛН
Indian sharing by Secret Vlog #shorts
00:13
Secret Vlog
Рет қаралды 61 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 39 "የካልሲ ጦርነት"
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 760 М.
ስንት ገባ ሰው ? | እያዩ ፈንገስ | በአሻም ቲቪ #Asham_tv
1:08:05
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 134 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.27 "የታመምኩ ዕለት"
34:44
ebstv worldwide
Рет қаралды 656 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 47  "ሂሩት የሌለች ቀን "
33:40
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
She’s Giving Birth in Class…?
0:21
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 18 МЛН
Они убрались очень быстро!
0:40
Аришнев
Рет қаралды 1,2 МЛН