/በስንቱ/ Besintu S2 EP.35 "የፉክክር ቤት"

  Рет қаралды 614,032

ebstv worldwide

ebstv worldwide

17 күн бұрын

ዘወትር ሃሙስ እያዝናና እና ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ነገሮችን እያሳቀ ቁም ነገር የሚያስጨብጠው በስንቱ ተከታታይ ሲትኮም ዛሬም እንደተለመደው "የፉክክር ቤት" በሚል ርዕስ እነሆ ብለናል ተጋበዙልን፡፡
Every Thursday, we invite you to join us for "Besintu," a sitcom series that cleverly tackles serious socio-economic issues while keeping you entertained.
ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
"This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 481
@user-rr3ky8zq5e
@user-rr3ky8zq5e 15 күн бұрын
ማነው እንደኔ ይህንን ድራማ ከጅምር እስኪ ፍጻሜ በሳቅ የሚጨርስ 😂😂😂 አይ በስንቱ 😁
@nefisasemane
@nefisasemane 14 күн бұрын
እኔ
@dhlogo4450
@dhlogo4450 14 күн бұрын
ሞኝ ናችሁ እንዴ በማስታውቂያውም ምስቁት
@user-cj6eu9vg7r
@user-cj6eu9vg7r 14 күн бұрын
Ena
@Eyou-pi2ie
@Eyou-pi2ie 13 күн бұрын
ታድለሽ ኬት ነው የሚመጣላቹ ሳቁ 😒
@MesafintTadesse
@MesafintTadesse 15 күн бұрын
የ በስንቱ አድናቂዎች አላችሁ❤❤
@dhlogo4450
@dhlogo4450 14 күн бұрын
ኣና አዚ የመጣውት ሰውለሰው ላይ ነው lol
@bekelebelachew3769
@bekelebelachew3769 14 күн бұрын
Allen…..
@arefatyassin2460
@arefatyassin2460 13 күн бұрын
እንዴ በአግባቡ ነው እንጂ አድናቆትም ሚገባው የጥበብ ሰው ነው ፤ በሴም/ ካራክተሩም ምርጥ‼🤩👍
@SADORATUBE
@SADORATUBE 15 күн бұрын
የሂሩት አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 15 күн бұрын
እኔ🌹🌹🌹🌹🌹
@KimoTube-je7zn
@KimoTube-je7zn 15 күн бұрын
ene andegna
@ZerihunZerihun-se2kb
@ZerihunZerihun-se2kb 15 күн бұрын
ምስት ለባሏ ትገዛ ባልም ሚስቱን ይውደዳት ተብሏል ይሄ ፊልም ግን በተቃራኒው ነው
@eagle4452
@eagle4452 15 күн бұрын
ሂሮቲ አንባ ገነን ነች 😂😂
@dhlogo4450
@dhlogo4450 14 күн бұрын
ላይክ በተን ከላይ አለ አትጃጃሉ
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ባይሰጥ ኖሮ ጠይቁኝ አይልም ነበር ❤ የምትፈልጉትን ጠይቃችሁ አትጡ የመዳም ቅመሞች
@hayasana9468
@hayasana9468 15 күн бұрын
Tenayen yisteng eski beyehaymanotachu stelyuleng dua Arguleng😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤝🤝
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 15 күн бұрын
@@hayasana9468 አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ አይዞሽ እናቴ 🙏
@TirngoAbebaw
@TirngoAbebaw 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-bm2zc2sg8d
@user-bm2zc2sg8d 14 күн бұрын
Egzabher yemrshe❤❤❤
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b 14 күн бұрын
አሜን በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 15 күн бұрын
መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝቦቻችን ኢትዮጵያዊያን ሁለቱም ሰላምና ፍቅር
@emyahmed8804
@emyahmed8804 15 күн бұрын
❤❤አሚንን
@user-fi8kl8uj5w
@user-fi8kl8uj5w 15 күн бұрын
አሚንንን
@sauditaif-gw2ud
@sauditaif-gw2ud 15 күн бұрын
አሚን❤
@user-gu6nh8hd2h
@user-gu6nh8hd2h 14 күн бұрын
አሚን
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 15 күн бұрын
ይችን ኮሜንት ምታ ነቡ ከሀ ሳባቹ በላይ ይስጣቹ በሄ ዳቹበት ሁሉ ይቅናቹ የስው መውደድ ይስጣቹ ሁልጊዜ ስጭ እንጅ ተቀባይ አያር ጋቹ ተስፍቹ ይለምልም ❤❤❤❤❤❤❤ምቀኛቹ ከናንተ ይራቅ ቤታቹ በደስታ ይሙላ የወለዳችሁት ይርባ አሚን
@user-bt7je7jw3n
@user-bt7je7jw3n 15 күн бұрын
አሚን አሚን 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@danielnida8895
@danielnida8895 15 күн бұрын
አሜን
@samira7639
@samira7639 15 күн бұрын
አሜን
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t 15 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hayasana9468
@hayasana9468 15 күн бұрын
Ameen😊😊
@sauditaif-gw2ud
@sauditaif-gw2ud 15 күн бұрын
የመዳም ቅመሞች የሃሳባችሁን አይቶ ለእናት ሃገራችሁ ፈጣሪ ያብቃችሁ❤🎉❤
@abyssiniabefekadu7020
@abyssiniabefekadu7020 12 күн бұрын
Le hagerish yabkash
@user-dl8em4jq6r
@user-dl8em4jq6r 12 күн бұрын
አሚንንንን ያረብብብብ 🤲
@seblegetanehmihiretu3625
@seblegetanehmihiretu3625 12 күн бұрын
ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ ድራማ ሁሉም ተዋናዮች የራሳቸው ቀለም ያላቸው የተዋጣ ስራ
@user-oq5it8vi6s
@user-oq5it8vi6s 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@hiwotehiwote3594
@hiwotehiwote3594 15 күн бұрын
በሳምንት 2 ጊዜ ይሁንልን ቅመሞችዬዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sisaynesh1816
@sisaynesh1816 5 күн бұрын
ከመጀመሪያው ጀምሪ ባየው እደርሳለሁ
@samira7639
@samira7639 15 күн бұрын
እህት ወንድሞች በያላቹበት ሀገር ያሳባቹዉ ይምላቹዉ የተቸገር የተጨነቀ ሁሉ የሚደሰትበት አመት ይሁንልን የማታ እንጄራ ይስጠን ሀገራት ሰላም ፍቅር ደስታ🌹❤🌹
@user-sb6gt8jy4r
@user-sb6gt8jy4r 15 күн бұрын
አሜን🙏
@user-go9uy8xo2u
@user-go9uy8xo2u 15 күн бұрын
አሜን❤
@Nejat197
@Nejat197 14 күн бұрын
አሚን
@AumuHusna
@AumuHusna 13 күн бұрын
ilve
@SaraSaalo
@SaraSaalo 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 15 күн бұрын
የብስቱ እና የሂሩቴ ደጋፊ ነኝ❤❤❤❤😂😂😂
@etyeni-
@etyeni- 12 күн бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@shetaye9352
@shetaye9352 15 күн бұрын
ድራማዉን ለማየት ብቻ ሀሙስ በ ጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ😂😂
@DanuDanat
@DanuDanat 13 күн бұрын
Jdyd❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤jdjjjdjzkchxigifitir8zb
@sisaynesh1816
@sisaynesh1816 5 күн бұрын
ሀሙስ ሀሙስ ነው የሚተላሉፈው ስንት ስዓት ነው
@shetaye9352
@shetaye9352 5 күн бұрын
@@sisaynesh1816 3:30
@user-gk1yj8np5s
@user-gk1yj8np5s 15 күн бұрын
እነ በስንቱን የሚወዱ በ like አሳዮን
@user-gk1yj8np5s
@user-gk1yj8np5s 15 күн бұрын
እነ ሂሩቴን የሚወድ በ like አሳዩን
@hiwotehiwote3594
@hiwotehiwote3594 15 күн бұрын
በስዬ የሳቄ ምንጭ አንተን ባይሰጠን የመዳም ስራ ይገለን ነበር ኑርልን ሒሩቴ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ahlamfikre2664
@ahlamfikre2664 15 күн бұрын
እረባክሽ ምነው በስቱ ስራ ያግዘናል አልሽ
@hiwotehiwote3594
@hiwotehiwote3594 15 күн бұрын
@@ahlamfikre2664 ቀላል ያግዘናል የምር ስራው እንደት እንደሚሠራኝ አጠይቂኝ በስንዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@nefisasemane
@nefisasemane 14 күн бұрын
​@ዘና ፈታ ያረጋልahlamfikre2664
@rahelmulugeta6923
@rahelmulugeta6923 14 күн бұрын
በጣም ነው ያዝናናችሁኝ!!!! እንደዚህ ከሳኩኝ ቆየሁ!!! ለደራሲዎቹም ሆነ ለተዋናዮቱ ምስጋናዬ የላቀ ነው!!!!!!!!
@ZerihunZerihun-se2kb
@ZerihunZerihun-se2kb 15 күн бұрын
አንዳንድ ጊዜ የአለም መሪዎች የሰውን ልጅ ለመቆጣጠር ሲፈልጉ የጾታ እኩልነት ብለው ሴትን የበላይ ወንድን የበታች ለማረግ እንደዚ አይነት ፊልም ያመጡልናል ለምሳሌ ሶፋ ላይ እንዲተኛ ታዘዋለች እሱግን እንደዚ ማለት አይችልም ሴቶቺ ወንዶቹን እንዴት እንቆጣጠር ብለው ሲያስቡ ወንዶቹ የጅላጅል ስራ የሰራሉ እግዚአብሔር ግን ወንድን እንዲመራ ሴትት ደግሞ እንድትረዳው ነው ያዘዘው ለዚህ ነው ምስት ለባሏ ትገዛ ባልም ሚስቱን ይውደድ እና ሴት በወንድላይ እንድትሰለጥንና እንድታስተምር አለፈቅድም ያለው እና እባካችሁ የወጣቱን አእምሮ በኔጌቲፍ ነገር አትሙሉት
@matusala8322
@matusala8322 15 күн бұрын
እሱ በሀይማኖት አይን ስትመለከት ነው: ከሀይማኖት ወጣ ብሎ ስታይ የፆታ እኩልነት የተለየ ትርጉም አለው:: ሁለቱም ፆታዎች በዚች ምድር የመኖር እጣፈንታ እኩል እስከሆነ ድረስ አንዱ ጌታ አንዱ ሎሌ የሚሆንበት ምክንያት ልኖር አይገባም:: ሴቶች ጉልበት አገኝቶ ወንዶችን እንዳይበቀሉ ሀይማኖት ትልቁን ሚና ስጫወት ነበር:: አለም ከሀይማኖት ነፃ ስትሆን የፆታ ጦርነት መጀመሩ አይቀረ ነው::
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 15 күн бұрын
@@matusala8322 ______ ኣየህ የሰለጠንህ መስሎህ ለሚስትህ ሎሌነትህን ተቀብለሃል!... ወንድና ሴት እኩል ኣይደሉም! መቼም ኣይሆኑም ! እኩልነት ማለት የጅል ምክር ነው!.... ሴቷ እራሱ እኩል ነሽ እያለ የሚሽለጠለጥ ወንድ ወንድ ኣይመስላትም! የብዙው ፍች መንስኤ የሴቶች ኣናት ላይ ፊጥ ማለት ነው ቁጥሩ ባይታወቅም😂
@mayatube1107
@mayatube1107 14 күн бұрын
እኩልነትን አጥብቄ እደግፍለሁ ምክነያት ትንሽም ቢሆን የሴት በደል የቀነሰው እሱ ከመጣ በውሀላ ነው 20አመት ሙሉ የለፍችበትን ንብረት በባዶ አስወጥቶ መስደድን እየተደበደበች ቤትሽን ያዥ ኧረ ስንቱ አወ ባሌን አከብረዋለሁ ቤቴን እወደዋለሁ በቤቴ ሀላፊነት እወጣለሁ ግን በገንዘብ በቤቴ በልጆቸ እኩል የመወሰን እኩል የመጠቀም የመወሰን እኩል መብት አለኝ በቤቴ እኩል ባለቤት እንጅ እንግዳ (ሰራተኛ) አይደለሁም የሴት ልጅ ጥቃት የሚቆመው እኩልነት በወንዶችም ሲሰርፅና ህጉም ሲቀጣቸው ነው እኩልነትን እደግፍለሁ
@mayatube1107
@mayatube1107 14 күн бұрын
​@@matusala8322አስፈራሀኝ በርግጥ በተለይ በአደጉ ሀገራት የሴቶች መብት ተከራካሪወች ቁጥር እየጨመረ እናም ህጉም ለሴቶች ጥሩ እየሆነ ነው ወንዶች ተጨቁነናል ብለው ጦርነት ይከፍቱ ብለሽ 😂😂ግን ማን የሚያሸንፍ ይመስልሻል 😊
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 14 күн бұрын
​@@mayatube1107እየመሰለንጂ በእውነት ሃይማኖትዊ ስረአት እንኳን ለትዳር ለዓለም ይጠቅማል ግን ችግሩ አልገባም አልተረዳነውም በፍፁም አጉል ዘመናዊነት እያልን ሰላማችንን በገዛ እጃችን ነው የምናጣው
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 14 күн бұрын
አይ በሴ የማታስተኛውና የማታሰራው ነገርስ በናትህ ዝናቡ ጋ ሂድ😂😂😂😂😂😂😂
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 15 күн бұрын
በስንቱና ሂሩቴ ሆነው የሚስሩ ምርጥ አርቲስቶች👍👍❤️❤️ አረ ሁሉም👍👍👍❤️❤️❤️
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 15 күн бұрын
ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው በትዳር ውስጥ ፍቅርና መተማመን ዋናው ነገር ነው ግን ምን ዋጋ አለው በቃላችን መገኘት አቃተን😢 ባለቤቴ በእኔ ላይ ደርቦ ሲያወራ ደረስኩበት ለመለያየት ወስኘ ተነጋገርን ልጅ ስለወለድን ልጀን ላለማስከፋት አባት አልቦ ያለማሳደግ ትዳሬን ስለምወደው መፋታትን እጠላለሁ የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል ትዝ ሲለኝ ይቅር በይኝ ተሳስቻለሁ ሲለኝ ይቅር አልኩት ግን እንደበፉቱ ደስተኛ ሁኘ አላወራውም ፍቅሬም ቀንሷል ከአሁን ቡኃላም አላምነውም ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም እንዴት አድርጌ ራሴን ላሳምነው😢😢😢😢
@ayaayalkbet5429
@ayaayalkbet5429 15 күн бұрын
አይዞሽ ለእግዚአብሔር ንገሪው እና ጠንካራ እና ጎበዝ ነሽ ባል እና ሚስት ሲፋቱ ልጅ በመሀል ካለ ተፅኖ በልጅ ላይ ያድራል አለማፋታትሽ ብልህ ነሽ ፀልዪ❤እህቴ
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 15 күн бұрын
አብ ሽር እህት የድሮውን መመለስ ባትችይ እንኳን።በቻልሽው አቅም ፍቅርሥጭው
@Tsega-jx8ud
@Tsega-jx8ud 14 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ የትዳር ትልቁ ፈተና ይህ ነው ያንች ችግር አንች ቤት ያለው ነገር ሁሉ እኛ ቤትም አለ በይቅርታ ለልጆች ሲባል እግዚአብሔርም መፍታትን ስለማይፈቅድ በትግስት መኖር ነው ደግሞ አንድ ቀን ሁሉም ይስተካከላል እሽ እህቴ
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 15 күн бұрын
ይችን የምታነብ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አሜን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@Realestatereviewsethiopia
@Realestatereviewsethiopia 10 күн бұрын
እያሳቀ እያዝናና ትውልድ እና ቤተሰብ የሚያቀነጭር የሚያፈርስ ሲትኮም 🥺🥺 ኢትዮጵያውያን በማስተዋል እንዝናናበት 🙏
@mulu_muleta
@mulu_muleta 15 күн бұрын
ኧረ በስንቱ ገደልከን😁😁😁ሽንቴን ልሸና ነው አለችው ታዲያ እኔ አልሸናልሽም አላለም ወዮ በሳቅ😂😂😂
@user-mw1hv9dl6o
@user-mw1hv9dl6o 15 күн бұрын
_አይ በስንቴ😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉_
@zahraliban5714
@zahraliban5714 7 күн бұрын
በስንቱ አዝናኝና እስተማሪ ድራማ ነው
@bethyeaserat9599
@bethyeaserat9599 15 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነዉ
@user-ji2ci3vd1g
@user-ji2ci3vd1g 15 күн бұрын
አይደለም
@user-ob5cq3kw8f
@user-ob5cq3kw8f 15 күн бұрын
አሜን እየሱስ ጌታ ነው
@user-ob5cq3kw8f
@user-ob5cq3kw8f 15 күн бұрын
ጠኸወ
@ZanbZanb-lu2nl
@ZanbZanb-lu2nl 14 күн бұрын
አይደለም ሊሆንም አይችልም
@user-fx4iw3ls4w
@user-fx4iw3ls4w 10 күн бұрын
እኛም እኮ መከላከልያ ነው ኣላልንም😮
@user-ym7hj3lz3z
@user-ym7hj3lz3z 15 күн бұрын
የበስንቱ ደጋፊዎች እስቲ 👍👍👍👍👍
@amanuelweldemichael4520
@amanuelweldemichael4520 15 күн бұрын
I love these guys. God bless you to show us more.
@bethsolomon5633
@bethsolomon5633 15 күн бұрын
I love Besintu ♥️ I laughed so much today😂😂Thank you for cheering up my evening!
@user-gv2ui8ef2o
@user-gv2ui8ef2o 15 күн бұрын
Great actor they are very funny 😂 😂😂all of them we love ❤️ you all keep it up 👍 👏👏👏
@adagnu
@adagnu 15 күн бұрын
ኮመዲው ይመቻል ነገር ግን በድራማው የሚስተዋሉ ነገሮች ደስ የማይሉም አሉ መዝናኛ ከሆነ ሰውን ማግለል ብቸኛ ማድረግ የመሳሰሉት ገጸ ባህርያት ባይኖሩ ለምሳሌ በስንቱ ሂሩትን በዚህ መጠን ራሱን አዋርዶ መለማመጥ የለበትም እሷም ቨቃ እቤት አትሁን ውጣ ብላ በዛ መጠን መለመን ትንሽ የሰው ስነ ልቦና ይነካል የሚመለከቱ ሰዎች ራሳቸውን በገጸ ባህርይ እየተኩ እንደሚመለከቱ አትዘንጉ መልካም ስሩ መልካም ታገኛላችሁ
@Event12
@Event12 14 күн бұрын
ሚስቱን አይደልም ጥፋት አጥፍቶ እንዲሁ ቢለማመጣስ ምን ችግር አለው?? እንኳን መለማመጠ አዝሏትስ ቢዞር በገዛ ሚስቱ። ይልቅ መጠጥ ቤት ብቻውን ከሚመሽ፣ ባልና ሚስት ወጣ ብለው ሲዝናኑ ቦያሳዩ ከተለመደው የሃበሻ ኑሮ ወጣ ያለ ይሆንና ቆንጆ ነበር።
@yosefge3429
@yosefge3429 15 күн бұрын
ወንድ ልጀ ቆረጣ part 👌👌
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 15 күн бұрын
😂 ሂሩትዬ ልብሽን ውልቅ ሲያረገው ሄደህ አምሸ አልሽ ልክ ነሽ በስንቱ ልብ ዝቅ ነው😂
@Tsega-jx8ud
@Tsega-jx8ud 14 күн бұрын
ምን ታድርገው ሰላም ነሳት እኮ ስራ አግዛለው ብሎ 😂😂😂😂😂
@kidesthmichael588
@kidesthmichael588 9 күн бұрын
Erwasf
@user-cy2xu9sb2t
@user-cy2xu9sb2t 15 күн бұрын
በጣም ጥሩ ነው ትመቹኛላችሁ
@mesfintekle6382
@mesfintekle6382 14 күн бұрын
የሚስትን ቤተሰብ በዚህ ደረጃ የሚንቅ የሚሰድብ የሚንቅ ስብእና ያለው ኢትዮጲያዊ የለም እና ለሚመጣውም ትውልድ መጥፎ ስብእና እየተማሩ እንዲያድጉ እና በዚህ መንገድ የሚስቶቻቸውን ቤተሰብ ባዩት መንገድ ትሪት እንዲያደርጉ የሚያስተምር ስለሆነ መስተካከል አለበት
@Seble67
@Seble67 15 күн бұрын
ይመቻችሁ በስንቱዎች👍👍ሀሙስ የኔ ብርቅየ እለት🥰🥰
@tsemirunegussie6129
@tsemirunegussie6129 14 күн бұрын
ቲቪ ላይ ማስታወቂያ ስለሚበዛበት ያየዬሁን እዬረሳሁ ተቸገርኩ KZfaq ላይ ነው የማየው።
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 15 күн бұрын
የዛሬው ኢለያል ዋው በስቱ ዋው ሂሩት አደኛ
@user-wb1eo2rs4o
@user-wb1eo2rs4o 8 күн бұрын
በጣም ትምህረት አዘል ነዉ😊እናመሰግናለን
@techsador
@techsador 15 күн бұрын
ለማስረገዝ እያሰብኩነው እናም መደምር አማረኝ ደመሩኝ🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Funworld-yf8df
@Funworld-yf8df 15 күн бұрын
kkkkkkkkkk cerash masregez
@onefuny
@onefuny 15 күн бұрын
bejemla new? demerehalew
@NewandNow-yw3cg
@NewandNow-yw3cg 15 күн бұрын
kkkkkkkkkk
@KimoTube-je7zn
@KimoTube-je7zn 15 күн бұрын
cerash belachu belachu bejemla
@KimoTube-je7zn
@KimoTube-je7zn 15 күн бұрын
እግር አንይዝ😀😀😀😀😀
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 14 күн бұрын
እኮ ማርናወተትን ድሮ ተርትላይ ነው የምናቃቸው😂😂😂
@tsehaygonfa964
@tsehaygonfa964 14 күн бұрын
ስሜታቹ ከራሳቹ አልፎ ወደ ሌላ ሰው ያስተጋባልአስተማሪ ዲራማ ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@tsiongech7072
@tsiongech7072 12 күн бұрын
Ebakachu kesamint eske samint yihunilin....besiye ena hirute betam new yemitaznanugn betam ameseginalew
@abieltsegazeab7190
@abieltsegazeab7190 9 күн бұрын
one of the best comedies ever
@millionbekele7510
@millionbekele7510 15 күн бұрын
This one is the best ever ... Besentu thought us the best way to liberalize from wife's timer
@rahelhaile8655
@rahelhaile8655 13 күн бұрын
Besentu great actor & best comedian ❤❤❤
@mengistawoke5316
@mengistawoke5316 15 күн бұрын
Alcohol promotionua gn alibezachim mnm enkuan brandu bayitawokim... I like besintu sitcom!!
@astertadesse3131
@astertadesse3131 14 күн бұрын
💯 my point
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 12 күн бұрын
አይይይ በስንቱ 😂😂😂😂😂😂
@hdhdbhhd-nf6he
@hdhdbhhd-nf6he 15 күн бұрын
😂😂😂አይ በስንቱ ማንኪያ አላለም😂😂
@Dawitmesfinnegussie
@Dawitmesfinnegussie 7 күн бұрын
good ilike video
@sosnew4164
@sosnew4164 15 күн бұрын
ዛሬ የኤዲቲንግ ችግር ታይቷል። ለምሳሌ መሃል ላይ ድምጽ የሌላችው ትዕይንቶች እንዲሁም የሂሩት እያየችው የነበረው ደብተር ገጽ እንኳን የአርክቴክት ዲዛይን ያለበት ሊሆን ጽሁፍም እንደሌለበት ታይቷል።
@nabilaoromo176
@nabilaoromo176 14 күн бұрын
Ya Rabi Enda Hirut argegn Ye belawan mistir debaki 😢😢😢😢
@elsibekele5701
@elsibekele5701 15 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣 your help is stressing her eko! Overdoing everything 🤣🤣🤣 I wish all the husband's have good heart like you Besiye!! 🤣🤣 you are getting on her nerve 😅
@mogesbehailu2436
@mogesbehailu2436 15 күн бұрын
ድንቅ ነው!!!...ሚደንቅ content ሚደንቅ ትወና!!
@dmhub21
@dmhub21 13 күн бұрын
ሂሩቴ ትክክለኛ ሚስት ናት የሚል እስኪ😍😍😍
@getahungurmu9119
@getahungurmu9119 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀገር
@user-mn4fc1zu8d
@user-mn4fc1zu8d 14 күн бұрын
ሁሉ የታከለበት ምርጥ ድራማ❤❤
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 9 күн бұрын
በመጨረሻም በሳቅ ገደለችን ሂሩቴ😂😂😂😂😂😂
@user-fh3zw8mf5i
@user-fh3zw8mf5i 3 күн бұрын
ከእቃው ጋር እኔ አጥብሻለሁ😅😅😅😅😅😅😅
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 15 күн бұрын
I love this show so much 😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@aishayoutube12345
@aishayoutube12345 14 күн бұрын
😅😅😅😂በሳቅ የመጨረሻው
@Hawawoll
@Hawawoll 15 күн бұрын
ወይኔ በሳቅ ክፉ ባልናሚስት ክኬክክክክ
@user-cn5ll8tu9u
@user-cn5ll8tu9u 14 күн бұрын
I love this show so much 💕💖💕💖💕💖💕💖❤❤❤❤❤❤
@selamhailemariam2885
@selamhailemariam2885 15 күн бұрын
You right basentu 🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 15 күн бұрын
አረ ሂሩቴ ድስቱ ውሃ ያሳርራል 😂😂 ድስቱ ና በስንቱ ተምታቱብሽ አይፈረድብሽም 😂😂😂
@ethiochannel5759
@ethiochannel5759 13 күн бұрын
Wow amazing ❤❤❤❤❤❤
@GetenetAredo
@GetenetAredo 14 күн бұрын
የዋሕ አትለው ነገር ይዝረከረካል ሞኝ አትለው ነገር ወደ ብልጣብልጥነትም ወሰድ ያደርገዋል ብቻ ለለለለብ ያለ ውሃ ነው እንጂ ይቺ እንቁ እና ብል ሚስት ባትኖረው በሴ አለቀለት 😂😂😂 ሳላየው ያለፍኩበት ቀን የለም❤❤❤
@salahaldenjamal2754
@salahaldenjamal2754 15 күн бұрын
ሂሩትዬዬዬ ❤❤❤❤
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 15 күн бұрын
😅😅😅😅😅😅😅ከእንደዚ ልብ ዝቅ ከሚያረግ ባል ይሰውራቹ😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-jo9gj3eu6t
@user-jo9gj3eu6t 14 күн бұрын
ምርጥ ሰው በስየ
@FentalemBimrew
@FentalemBimrew 13 күн бұрын
ድራማው ቆንጆ ነው።ግን በስንቱ ላይ ግነት ተጋኖበታል።ገሐዱ ዓለም ላይ በበስንቱ ልክ የሚጃጃል ወንድ አለ??
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 14 күн бұрын
ሁሉም ምርጥ ተዋናዮች ናቸዉ❤❤❤❤❤
@leulteklay9343
@leulteklay9343 14 күн бұрын
የበስቱ ፕሮግራም የምር በሬዶ ቢኖር አሪፍ አይመስላቹም ፈታብለን ምንውል አይመስላቹም ሀሳባችሁን 👍👍👍👍👍
@user-vc3ny7lu3b
@user-vc3ny7lu3b 15 күн бұрын
ትለያላችሁ❤❤❤❤❤❤
@fikadumisganaw628
@fikadumisganaw628 5 күн бұрын
በስንቱ ሲትኮም ባይኖር በምን እዝናና ነበር???
@woyintube617
@woyintube617 15 күн бұрын
የሰዉ ዳሥታ ያምያስደስተችዉ የዘነን የምታፅነኑ ቅመሞቼ እኔንም ቤተሳብ በመሆን አግዙኝ ልሞትበችዉ ነዉ በሰዉ ሀገሪ😢🙏
@genetyohannes3752
@genetyohannes3752 3 күн бұрын
ገራሚ ነው በእውነት
@alemayehuhaile5600
@alemayehuhaile5600 14 күн бұрын
ድንቅ መልዕክት ነው
@user-dd8lg3hw5g
@user-dd8lg3hw5g 15 күн бұрын
ግንኮ የሚስት አባት ይከበራል
@iloveessey
@iloveessey 14 күн бұрын
ቆንጆ በጣም የሚያስቅ comedy ነዉ በዚሁ ቀጥሉ
@Hyawaygasaegzibher
@Hyawaygasaegzibher 2 күн бұрын
አረ ድምጽ ይጠፋል ኣንድ ኣንድ ጊዜ ኣይደል ወንድሞች ❤
@bibe26483
@bibe26483 14 күн бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ አስተማሪ ነው
@saratube7513
@saratube7513 14 күн бұрын
ውይ በስቱ😂😂😂😂😂
@burtukanasefa6069
@burtukanasefa6069 14 күн бұрын
Ena Leshenaleshe 😂❤❤❤
@wubedel4103
@wubedel4103 15 күн бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን ሁለ ነገር አያስደስትም ምክንያት ህዝብ አማራ እያለቀ ስለሁነ የምር ምኑም አያምረኝ ሁሉ ነገር ያስጠላል ይህ ፊልም እወደው ነበር አሁን ግን ምንም
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 14 күн бұрын
ለፈጣሪያችሁ ክብር ለራሳችሁ ክብር ያላችሁ እዚህ ጋር Like አድርጉ🙏
@malakrahim6296
@malakrahim6296 13 күн бұрын
የፈጣሪ ክብር በላይክ ነው የሚገለፀው አረ ተው የምንፅፈው እንወቅ
@AddiswerkMekiso
@AddiswerkMekiso 15 күн бұрын
Besintu❤❤❤❤❤
@user-iu6vz3iy1g
@user-iu6vz3iy1g 11 күн бұрын
ሄኒዬስ የኔ ንፁህ 😊❤😊❤
@kidanfera6943
@kidanfera6943 14 күн бұрын
አንደኛ በጉጉት ምጠብቀው አስቂኝም አስተማሪም ነው
@sam-yt8xt
@sam-yt8xt 10 күн бұрын
ድራማው መበላሸት የጀመረው ከሰላሳ አንደኛው ደቂቃ በኃላ ነው አንድ ሲን በሰጡኝ በጥሩ ሁኔታ የምሰራው ይመስለኛል
@s0lomon150
@s0lomon150 13 күн бұрын
ወይ በሥንቱ ሥሥት ሆነብን እኮ❤❤❤❤
@mengeestifu-pl7zp
@mengeestifu-pl7zp 15 күн бұрын
በስንቱ❤
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 9 күн бұрын
እጅግ አስተማሪ ነው የዛሬኡ ስለትዳራቹ ለምታወሩት ሰው ምረጡ ብቻአ ፈታአ ነው ያረጉኝ 😂😂😂😂😂
@yemataworktamene9002
@yemataworktamene9002 8 күн бұрын
ኧረ ብረሪ.....❤❤❤
@seadatamiru2340
@seadatamiru2340 15 күн бұрын
የዝናቡ ቤት ነው የያዘልሽ እንጂ ሂሩት ታብጅ ነበረ እኔ ልሽናልሽ አላለም 😂😂😂
@abatefamily1756
@abatefamily1756 15 күн бұрын
ድራማው አሪፊ ሆኖ ሳለ በስንቱን አበዛችሁበት ወንድ ልጅ የምትስሉበትን መንገድ አስተካክሉ
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 14 күн бұрын
ገና ሳልጀምረዉ ነዉ ሚያሥቀኝ በስዬ😂😂😂እናንተ ባኖሮ የት እንስቅ ነበር እያሥተማረም ቢሆን ❤❤🎉ጊዜያችሆን እዉቀታችሆን ሰዉታችሆ ሰለምለቁልን 🙏ክበሮልን ከትንሺ እስከ ትልልቆቾ🙏አሆንማ ቤተሰቦቼን እየመሠላችሆኝ ነዉ😂❤❤💋
@user-ly8eb9hd7t
@user-ly8eb9hd7t 12 күн бұрын
በስንቱ ግን ደነዝዝዝዝዝዝ እኮ ነው!!!!
@BETE_MESKEL
@BETE_MESKEL 12 күн бұрын
በስንቱን እያየው ሚስቴንን አዝጌ ጨረስኳት አይበስቱ የስራህን ይስጥህ ግልምጫ ነው የተረፈኝ ብለህ ብለህ በምማንኪያ ዛሬማ በሳቅ ነው ምገላት😂😂😂
@febengosaye1020
@febengosaye1020 15 күн бұрын
መጨረሻው በጣም ነው ያሳቀኝ😅😅😅
@mignolingard7486
@mignolingard7486 15 күн бұрын
#ሁለም 1ኛ ናችሁ❤
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.36 "ፍቅር አያረጅም"
40:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 592 М.
Eccentric clown jack #short #angel #clown
00:33
Super Beauty team
Рет қаралды 20 МЛН
Cat story: from hate to love! 😻 #cat #cute #kitten
00:40
Stocat
Рет қаралды 14 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 52| 9Gnaw Shi Part 52
38:37
EBC Entertainment
Рет қаралды 670 М.
13ተኛ ለዛ አዋርድ ሽልማት /Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
2:51:29
"አዲስን እንደ አዲስ"
39:57
AddisWalta - AW
Рет қаралды 27 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.37 "ፖድካስት 1"
27:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 306 М.
зеленое яйцо #shorts #животные #shortsvideo #страус
0:35
Тайные Истории
Рет қаралды 11 МЛН
Парень Который Видит Все Болезни 😱🔥
1:00
Voronins and Leo
Рет қаралды 6 МЛН