በፓስፐርት ቬሪፋይ ማረግ💯

  Рет қаралды 2,387

ቃልኪዳን ቃልኪዳን  tube. We

ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We

11 ай бұрын

# • #fhdgygy#/እዴት ቻናላችንን ማ...

Пікірлер: 577
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 11 ай бұрын
ትክክል እኔጋ ሶስት ሁነን ዩቱብ ከፍተን የሁለቱ በፓስፓርት ምክንያት ነው የተበላሸባቸው እውነት ነው ጥንቃቄ ያስፈልጋል የኔ መልካም በርችልን ቅንነትሽን ሳላደንቅ አላልፍም በርችልን ውዴ
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 11 ай бұрын
አመሠግናለሁ እህቴ አዉ ጥንቃቄ ይሻል የደከምንበት ስለሆነ
@sofiaendris500k
@sofiaendris500k 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም እኳን ሰላም መጣሽ በርች አሪፍ ስራነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካም ነው ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@atsedetube123
@atsedetube123 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ መረጃ ነው ይዘሽልንየመጣሽው ብዞቻችን ይህን ሚስጥር አናውቅም በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን ሌላም እንድረሪልን በዚሁ ዙርያ
@yohannatube
@yohannatube 11 ай бұрын
ጠቃሚ መረጃ ወቅታዊ የሆነ ስለዩቱ ማድረግ ያለብንን በግዜው ስለምታጋሪን እናመሰግናለን በርችልን በቀጣም እንዲሁ ጠቃሚ በሆነ ስራ እንጠብቃለን
@astersimatube
@astersimatube 11 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው የኔ መልካም ውድ ላይክ ሼር ውድ በርችልኝ. እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለዚ ቤት መጥቻለሁ የኔ ውድ እህቴ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሽልኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ከልብ እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን የኔ መልካም ውድ በርችልኝ
@abebutube
@abebutube 10 ай бұрын
የኔ ውድ በጣም አሪፍፍ ነው ለሁላቺንንም ትምህርት ይሆናል እና ይከ ስናስበው ከባድ ይመስላል ግን ከያዙት አያቅትም እና በጣም ያስፈልጋል🎉የኔ ውድ በሌላ ቪዲዮ እስከምትመጪይ ድረስ በጉጉት እንጠብቃለን ሁለትም አሪፍፍ የሆነ ሰውን እሚያጓጓ ቪዲዮ መሆን አለበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለችበት ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 9 ай бұрын
ስላም ስላም ለዚ ቤት ይሁን ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፊ አስተመሪ ነገሪ ጠቀሚ ትምህርት ነው በዝው ቀጥይበት ውዴ 🌹👍🏼👍🏼👍🏼
@user-ei2ch5kp1k
@user-ei2ch5kp1k 10 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሪፍ ትምህርት ነዉ ያመጣሽዉ ዉዴ የብዙዎቻችን ችግር ይሄ ነዉ በርች በሌላም ብቅ በይ
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውው በጣም አሪፍ አገላለጽ ነው በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እሄንን የመሰለ ትምህርት ስለአካፈልሽን እጅግ እናመሰግናለን
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c 6 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ በጣ አሪ ጠቃሚ መረጃ ነው ለኡደስ ጀማሪ ያልሙሉት ይጠቅማቸዋልን በርሺ ውድ እህታችን እናመስግናለን በርቺ
@user-jn9od7dn5y
@user-jn9od7dn5y 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እካንሰላምመጣሽአሪፍቆይታነበርእናመሰግናለን ያወቁትንማሳወቅ በጎነትነው በርች በርች ጠክሪ ብዙ እጠብቃለን ሀገራችንን ሰላምያዲርግልን
@zdtube5093
@zdtube5093 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤትእካንደህና መጣሽ በጣም አሪፍእናደስየሚል ቆይታነበረን ሀገራችንን ሰላምን አድነትንፍቅርን ይስጠልን በአድሱ አመት ባድስ ስራሽ እስከምንገላኝ ሰላምሁኝ ባለሽበት ጡሩስራነው ቀጥይበት ስለነበረንግዜከልብእናመስግናለን
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ለሰጠሽን መረጃ ተባረኪ ሰው ሁሉ በየግዜው በየቀኑ ግራ የሚ ጋባበት ጉዳይ ነው እደዚህ በሪ ፋይ ማረግ ከባድ ነው አሪፍ መረጃ ነው ተባረኪ
@abebutube
@abebutube 10 ай бұрын
ዋው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የኔ ውድ ነገር በርቺልኝ በእውነት ለማናቀው ትምህርት ይሆነናል በርቺልኝ የኔውድ🎉🎉የኔ ውድ በሌላ ቪዲዮ እስከምትመጪይ ድረስ በጉጉት እንጠብቃለን ሁለትም አሪፍፍ የሆነ ሰውን እሚያጓጓ ቪዲዮ መሆን አለበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለችበት ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን
@rahmatube5596
@rahmatube5596 11 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ መረጃ ነው የነገርሽን በጣም እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ
@jemutu1
@jemutu1 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህት እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ምርጥ የፓስፖርት ቬሪፋይ ማድረጊያ የማንነት ማረጋገጫ አፕ ነው በርቺ ኢትዮጵያ አገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን ድል ለህዝባችን ይሁን አሚን
@user-bx2pl8py6okidst
@user-bx2pl8py6okidst 10 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ እህታአለም በጣም ደስ የሚል ጠቃሚ መረጃ ነው አፍሪ ትምህርት ነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይበት በጣም እናመሰግናለን በርች❤❤❤❤❤❤
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግንአለን ስላሳየሽን
@user-hm5kz2yr1x
@user-hm5kz2yr1x 11 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ውድ ውካንበሰላም መጣሽልኝ አሪፍቆይታነበር ሰላም ይብዛልኝ ሁሉም ትምርትሽየሚገባትምህርትኑው እናመሰግናለንየኔውድ❤
@Tizita1232
@Tizita1232 11 ай бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን ዋውውው ስለሰጠሺን መረጃ ከልብ እናመሰግናለን በርቺልን በሌላ ቪዲኦ እንገናኛለን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 11 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ የሆነ ቪድኦ ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ በተለይ ለጀማሪ ዩቱበሮች እና ቪሪፋይን ላላደረገ ዩቱበሮች በጣም ይጠቅማል ክበሪልን እናመሠግናለን
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህት አችን እንኮን ደህና መጣሺ ዉደ እናመሰግን አለን ዉደ ደስእሚል እና ቆንጆ የሆነ ትምርትነዉ እናመሰግን አለን ቅንንነት ለሬስ ነዉ ሁቢየ
@fetiyayoutube2323
@fetiyayoutube2323 11 ай бұрын
ሠለም ሠለም የኔ መልካም እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ዋዉዋዉ አሪፍ እና አስተማሪ ቪዲዮ ነዉ ዉድ በርቺ _,, < wow good video very good አንድነት ፍቅር መተሳሰብ ፈጣሪ ይስጠን ❤❤
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 11 ай бұрын
በጣም ይሚግርም አስፍላጊ ነግር አሳይትሽናል እናምስግናለን በጣም አሪፍ ደስ ሚል ትምረት ስትሽናል እናምስግናለን ስላምሽ ይብዛልኝ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን አሜን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ በረቺል
@abelmessyentertainment
@abelmessyentertainment 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እማ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ና ጠቃሚ ቭዲዮ ነው የሰራሽን በርችልኝ እማ❤
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናሌን በርችልን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ለሀገረችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን
@hiwotetube_
@hiwotetube_ 10 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ሀሪፍ መረጃ ነው ጎበዝ ያወቁትን ማሳዉቅ በጎነት ነው ዩቱብ ላይ ደግሞ ብዙ አስቼጋሪ ነገሮች አሉት ግን እንደዚህ ፓስፖርት ቬሪፋይ እንደ ማድረግ የሚያደክም ነገር የለም በዛ ላይ ሶስት ቻንስ ብቻ ነው ያለው በጣም ከባድ ነው ትልቅ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል በተረፈ ሀሪፍ ስራ ነው ቀጥይበት በሌላ ቪዲዮ እስክትመጪ ስላምሽ ይብዛልኝ
@weyni2816
@weyni2816 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ዋውው በጣም ደስ ይላል በርቺ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነው
@Mebrat2111
@Mebrat2111 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ጀግና ከዚህ በላይ እውቀቱን ይጨምርልሽ እናመሰግናለን🎉🎉❤ አገራችንን ሰላም ያድርግልን በያለንበት ቸርነቱ ጥበቃው አይለዬን Aman🙏🙏🙏
@wyn918
@wyn918 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገነው ሰላምን ሰላም እህታችን እንካን በሰላም መጣሽ አሪፍ ይሆን ትምህርት ስላገረሽም እናመሰግነለን በርቺ ጎበዝ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሽለን
@simegngoshu8538
@simegngoshu8538 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ቃልየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ እንኩዋን በሰላም መጣሽ የኔ ውድ እህት ዋውውው አሪፍ ትምህርት ነበር ተምሮ ላይ ጎበዝ ነሽ ልበል አይዞሽ በርች በቀጣይም በአሪፍ ሰራ እንጠብቃለን
@akramgader5467
@akramgader5467 11 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ውድ ውካንበሰላምመጣሽልኝ ማሻአላህ የኔ ልዩ በጣምአሪፍትምርትነውየምትሰጭንሹክረንበርቺ❤
@OmuMrad245
@OmuMrad245 10 ай бұрын
ሠላም ሠላም እንኳን ደህና መጣሽ ቃልየዋ ሠላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ያረብ አዲሱን አመት ካለወፈው የተሻለ አድርግልን ሠላም ፍቅር ደስታ መረጋጋት የምናገኝበት ከጦርነት እና ከጭንቀት የምንላቀትበት አድርግልን ያረህማን የኔ መልካም ምርጥ በሆነ ሁኔታ ነው ያስረዳሽን ቀጥይበት ምቀኛን አላህ ያርቅልሽ የኔ ልዩ👍👈🎉🎉🎉
@mekdesnguse
@mekdesnguse 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይቦዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላይችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላም ፍቅር አንድነት ያብዛላችሁ ዋውውው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@masihaabashaachannel5329
@masihaabashaachannel5329 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ቆንጆና ምርመራ ነው በመልካም ስራ እንደሆነች ሰሞኑን እንዲህ ሰውዬው ቃና መልካምነት ነው
@tube20134
@tube20134 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ በጣም ደስ የሚል አፕልኬሽን ነው እያሳየሽን ያለሽው ደስ የሚል ምክር ነው እየመከርሽ ያለሽው በእውነት ደስ ይላል ያላወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው
@daniel-kh7tt
@daniel-kh7tt 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ይስጠን ለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን በርች ውዴ👌
@mamanew7281
@mamanew7281 5 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ደስ ይላል ብቃ ፓስፖርት ያላችሁ ሀሪፍ አሰራር ነው ተጠቀሙበት ከበፊቱ በጣም ቀላል ሆኗል እህታች ኢንፎርሜሽኑን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርች
@madina0955
@madina0955 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ መጣሺልኝ እህቴ በጣም የሚያምር ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርችልኝ ካንች ብዙ እጠብቃለሁ እጂሺ ይባርክ ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን አንድነት ፍቅር ደስታ ያድለን አሜን በእውነት ጥሩ ቆይታነበርን በርችልኝ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal 11 ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ ቃልየ እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩቆይታነው ተባረኪልን የኔውድ ዋው በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በርችልን ካች በጣም ብዙነገር እንጠብቃለን በርችልን ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን የቀደመ ሰላም ፍቅር ያድለን እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ሰላም ያምጣልን
@AMMARFUAD-xe4sz3rh7w
@AMMARFUAD-xe4sz3rh7w 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሺ ሰለመጣሺ ደስ ብሎኛል በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው
@የገንየዩቱብYegnyeutbe
@የገንየዩቱብYegnyeutbe 11 ай бұрын
ሰላም ውዷ እህታችን ባለሽበት ተፈጣሪ አብሮነት አይለይሽ ዋውውውውውው እጅግ ጠቃሚ አፕ ነው የሰራሽልን እጅሽ ይባረክ ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነውና እናመሰግናለን እንዳንቺ ቅኖችን ያብዛልን
@ferdose
@ferdose 10 ай бұрын
ሰላም እኳን ደህናመጣሸ እህት ለሁለም ነገር አናመሰግናለን በጣም ደሰ የሚል ትምርትነዉ ሰታችነዉ ዎዉ የምንለምነዉ አላህ አገራች ሰላም ፍቅር ያምጣልን
@alemyetube-
@alemyetube- 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋው በጣም ቆንጆ አሪፍ ነገር ነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ETENESH
@ETENESH 10 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ መልኳም ሰላም ለሰዉ ዘር በሙሉ ሰላም ለሃገራችን እንድሁም ለህዝባች መከበባር መተሰሳብን አዲነትይምጣል ከመጥፎ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቃን አሪፍ መረጃ ነው እነመሰግናልን
@user-rw5hd3cw7f
@user-rw5hd3cw7f 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ብዛት ትርፍ ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎያልል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን እግዚአብሔር አምላክ ይላክልን ዋውውውውውውውውው በጣም ጥሩ ነው ጎበዝ በርች
@AMINA-KICHEN
@AMINA-KICHEN 4 ай бұрын
ሰላም እካን,ሰላም መጣሽ በጣም አሪፊ ነው ያሳየሸን እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነው, በሌላም እጠብቅሻለን
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 11 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽልን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያመጣሽልን የኔ ውድ ትክክል ሁሉም ሰርች ብናደርግ እጃችን ላይ ነው ስላጋራሽን ስለመከርሽን ከልብ እናመሰግናለን
@habtamyoutube9480
@habtamyoutube9480 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋው ደስ እሚል መረጃ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🎉
@user-bx2pl8py6okidst
@user-bx2pl8py6okidst 10 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በጣም አፍሪ ትምህርት ነው ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው በርች ቀጥይበት የኔ ጎበዝ ❤❤ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤🥰🥰
@Nuhamen12
@Nuhamen12 5 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን በጣም አሪፍ መረጃ ለሁሉም ዩቱቨር የሚይጠቅም ነውና ሸር ስላደርግሽልን እናመሰግናለን በርችልን ሰላም ለሀገራችን
@habitayetubi
@habitayetubi 11 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም አሪፍ መረጃ ነው ያካፍልሽን አመሰግናለሁ
@የገንየዩቱብYegnyeutbe
@የገንየዩቱብYegnyeutbe 10 ай бұрын
ሰላም ውዷ እህቴ ባለችበት የፈጣሪ አብሮነት ካንቺ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝባችንን ይጠብቅ ፍቅርን ይስጠን ዋውውውውውው በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ከልብ እናመሰግናለን
@emuferahtube
@emuferahtube 5 ай бұрын
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኮን ደህና መጣሽ ውድ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም አብሽሪልኝ ሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ያምጣለን
@jemurade
@jemurade 2 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ ማማየዋ ባለሽበትሁሉ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናም ሀሪፍና አስተማሬ ነው እናምሰግናለን ከለብ ለሁሉም ሰው የሚጠቅምነው እናምሰግናለን ቀጠይበት
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 9 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ነው የምታደርጊው እንደዚህ ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው መርዳዳት ያምርብናል በርች አሪፍ ቆይታ ነብር 🎉🎉🎉
@Tezatatube
@Tezatatube 11 ай бұрын
ሠላም ሠላም ዉድ እና የተከበራችሁ የቃልዬ ቤተሰብ ሰላምሽ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ነገር ነው ቀጥይበት ውድ እናመሰግናለን በርችልን
@halaq
@halaq 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሀሪፍ ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን
@WOSEN-YEANKOBER
@WOSEN-YEANKOBER 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሸ ይብዛ እንኳን በደህና መጣሸ በጣም አሪፍ ጥሩ የሚጠቅም ቪዲዮ ነው ሁሉም ሰው የተቸገረበት ነው በጣም ጎበዝ ያውቅሸውን ሰላሰውቅሸን እናመሰግናለን
@eyutlahuna
@eyutlahuna 11 ай бұрын
ሰላም ለዚቤት ይሁን እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ደስ የሚል ቆይታነው ያደርግሽልን በርችልን ጥሩ መርጃነው የሰጠሽን ሰላም ለሀገራችን ፈቅር ለህዚባችን ይሁንልን ወቶ ከመቅርት ይሰወርን ❤❤❤
@samrisamrithabeshawit
@samrisamrithabeshawit 10 ай бұрын
ሰላምሺ ይብዛ እህቴ ለምታቀርቢልን መረጃወች ተባረኪልን በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ብዙወቻችን እዚህ ላይ ትልቅ ስህተት እንሰራለን እናመሰግናለን ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን
@qorontosmedia
@qorontosmedia 7 ай бұрын
ሠላም እህታችን በጣም ጥሩ መረጃ እና ለብዙ ሰዎች ጠቃሚ ስለሚሆን ጥሩ ሥራ ነው። ስለነበረን ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሠላምሽ ይብዛለሽ በርቺ
@bezyyoutube4720
@bezyyoutube4720 10 ай бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልኝ ዉደ እኳን ሰላም መጣሽ ጥሩ ቆይታ ነበር የምሰሪልን ቢዶወ በጣም ጠቃሚ ነዉ እናመሰግናለን ዉደበርች ሀገራችን ሠላም ፍቅር ያምጣልን ያረብ ❤
@medihntube
@medihntube 4 ай бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝዝት ይበል እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስለሚዲያ በይበልጥ የዩቱብ አገላለፅሽ ተባረኪ እናመሰግናለን በርች ♥️
@maryemendirsyoutube1858
@maryemendirsyoutube1858 11 ай бұрын
እናመሠግናለህ እህቴ በጣም አስፈላጊ የሆነ ቪደዎ ነው በተለይ ለማናቅ በርችልኝ የኔ እህት ቀጣይ በሌላ ቢደወ እጠብቅሸሁ ውድና የተከበራችሁ ቤተሰብ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ😍👍👍👍🌹🌹🌹
@emamu21
@emamu21 5 ай бұрын
ሰላም ለአንች ይሁን እህታችን በርችልን በጣም ጠቃሚ ነው የአሳያሽን በርችልን እንዳች ያሉ መልካም ሰወችን ያብዛልን ቸሩ አምላካችን መልካምነትሽን ቀጥይበት የእኔ መልካም በርች
@Fetah90
@Fetah90 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝ ውደ
@sinbonitube7507
@sinbonitube7507 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሠላም መጠሽ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ያከፈልሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትን ያድልልን አሜን
@NatureLovers-2
@NatureLovers-2 11 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ በጣም ጥሩ መረጃና ምክር ነው ደግሞም አስፈላጊ።ነው በጣም ጎበዝ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን
@user-hm5kz2yr1x
@user-hm5kz2yr1x 10 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ሰላም ላገራችንኢቶጲያ አሪፍ ምክር ነው የኔልዩበርቺለምሰጪንትምህርትሁሉእናመሰግናለን
@sinbonitube7507
@sinbonitube7507 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ እንኳን ሠላም መጣሽ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ያከፈልሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትን ያድልልን አሜን
@sewsewmedia
@sewsewmedia 9 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በሰላም መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች በሌላ ተመሳሳይ ቪድው እንጠብቅሻለን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን
@tiztaswork9533
@tiztaswork9533 10 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ጠቃሚ መረጃ ስለ እጅግ በጣም ላምሰግን እና በእንዲህ ዓይነት መረጃዎች በጣም የሚያስፈልጉን እናመሰግናለን
@fayizamohammed
@fayizamohammed 5 ай бұрын
ሰላም ሰላምሹ ብትዛ ሰላምናፍቅርንያያብዛልንበያለንበት አላህይጠብቀን በርችዉደ በጣም አሪፍነዉ በርችልኝ የኔዉድ❤❤❤❤🎉ከምር ጠቃሚ ነገርነዉ በርችልኝ❤❤❤🎉🎉
@aligeytube786
@aligeytube786 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን እህታችን እንኳን በሰላም መጣሸ በጣም አሪፍ ነው ትምህርት ነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካነት ነው እናመሰግንአለን ሰላሳየሸን
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk 11 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ሰላም ፍቅር ብዝት ይበልልሽ ሀገራችን ህዝባችን እግዚብሄር ይጠብቅ ሰላም ይስጠን የሰላም አምላክ ስለምታጋሪን ጠቃሚ መረጃ አመሰግናለው በርች
@izetawelu
@izetawelu 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኮን ሰላም መጣሺበጣም ሀሪፍትምርትነዉ በርች አላህ ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ
@rawdaskitchen2253
@rawdaskitchen2253 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በሰላም መጣሽ እህቴ ስለ መጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላምሽ. ይብዛ ቆንጆ ደስ የሚል ቆይታ ነበር የወቁትን መሰወቅ መልካምነት ነው እናመሰግናለን በርቺ❤❤❤
@genitube.g9425
@genitube.g9425 5 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ስደተኞች በሰላም ሀገራቸው ይመልስልን እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነዉ
@mryammekaneselam
@mryammekaneselam 11 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽይብዛልኝእህቴ በጣም አሪፍነዉያሳየሽንእናመሰግናለን በርችልን ፈጣሪይጨምሪልሽ ሰላም ፍቅርለሀገራችንለህዝባችን🎉✅✅👍👍
@zinashzbyoutube5327
@zinashzbyoutube5327 11 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሸ ወደ እና የተከብራችሁ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ይበዛልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ
@hawabrand
@hawabrand 10 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ 🎉ዋውው በጣም ሀሪፍ ነው በተለይ ለዩቶበሮች 🎉❤በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላምፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t 11 ай бұрын
ቃልኪዳን ሠላምሠላምሠላም እካን ሠላምሠላምሠላመጣሽ ማማየ ዋው አሪፍ ና ጠቃሚ መረጃነውውው ክበሪልን የኛ መልካምምም በቀጣይቪድወእስተምንገናኝ ❤❤❤❤❤❤
@-tgtube3273
@-tgtube3273 6 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽልን እህት እጂግ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልን ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም መልካምነት ነው በመልካም ስራሽ ቀጥይበት ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@hayu18
@hayu18 11 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ውዴ ባለሽበት ሰላም ሁኝልኝ አስተማሪና ጠቃሚ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ክበሪልን መልካምነት ለራስ ነው ቀጥይበት አገራችን ሰላም ያርግልን አንድነቱዋን ይመልልን ❤❤❤❤
@user-vp1kq5vg6j
@user-vp1kq5vg6j 7 ай бұрын
ሰላም ሰላም አህቴ አንኮን ደህና መጣሽ ትክክል ጥንቃቄ ያስፈልጋል ማሻአላህ አሪፍ ቆዮታ ነበር በርች አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረቢ
@ZEDYOUTUBE-bi9ds
@ZEDYOUTUBE-bi9ds 6 ай бұрын
ዋውውውው በጣም አሪፍ አሰራረሰ ነው ያጋራሽን ያወቁትን ሜሳወቅመልካምነት ነው ለምታረጋጊሌን መልካምና ጠቃማ ነገርች በሙሉ እናመሰጌናለን በቀጣይ በሌላ ،ቨደወ ኤጠብቅሻለን
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 11 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣይ የሚገርም ነዉ ዉድ እናመሰግናለንበጣም ጠቃሚ የሁነ ነገር ነዉ ያሳየሽን ዉድ የኔዋ በርቺ ሰላም ፍቅር ደስታ አድነት መተሳሰብ ለሁላችን ይሁን ዉድድድድድ እህታችን
@TUBE-fd3kv
@TUBE-fd3kv 11 ай бұрын
ሰላም እንኩዋን ደና መጣሽ እህታችን ዋው ደስ ይላል በርች እናመሰግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን ጦርነት ከ ኢትዮጵያ ያጥፍልን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ማህበረሰብ
@sari467
@sari467 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህም ቤት እንኳን ደናህ መጣሸል ወዬ ሀገረች እህንች ጥር ትክክል ዋውውው በጣም ደሰ ያምልኝ ነው አመስገን
@eldanakitchentube2369
@eldanakitchentube2369 5 ай бұрын
ሰላምሸ ብዝት ይበልልኝ እንካን በሰላም መጣሽ ተባረኪልኝ አበጣም ደሰ ይላል አቀራርበሸ እናመሰግናለን በርቺ ቀጥይበት❤
@HasiyAEmuSadam
@HasiyAEmuSadam 10 ай бұрын
እስላም እለይኩም ወራህመቱላሂ ውበረካተሁ ብያለሁ እህቴ ሰላምነሽልኝ የኔ ውድ እህት መሻአላ መልካም ትምህርት ነው እህቴ እላህ ይድረስ ልብ ይነካል የአላህ ምን አይነት ግዜ ነው ይድረስ ልብ ይነካል የምንሰማው ሁላ አላህ ይጠብቅሽ ባለችበት እኛም ድህና እንሁን ፍቅር ያብዛልን ያርቢ
@user-bx2pl8py6okidst
@user-bx2pl8py6okidst 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው አስተማሪ ነው በርች ጠንካራ በርች❤❤❤❤❤
@MTyoutube-jt8zr
@MTyoutube-jt8zr 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው በርች እኔ ስለሌለኝ አርፊያለሁ በጣም በቀላሉ እየሆነ መጣ ባስቦርት ላለው ሰው አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
@seidaTades
@seidaTades 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህታቺን እኮን በሰላም መጣሺማሻ አላህ በጣም ጥሩ ትምርት ነዉ ያሳየሺን እናመሰግናለን የሀገሬ ልጆቺ እደት ናቺሁ በያላቺሁበት ሰላማቺሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራቺን ኢትወጳያ 🎉🎉🎉
@user-jk5ur9ik3f
@user-jk5ur9ik3f 10 ай бұрын
ሰለም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጠሽ ጥሩ ቆይት ነበር አሏህ ሀገራችህን ሰለም ያድራጊልህን ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅን ያዉጠነዉ ሀገራችህን በስለም ይምልስን ጥሩ በዚህ ቀጥያ ያኔ ልዬ ቃል ያኔ አስተዉዬዬ🌷💐🌺💐🌺💐🌺💐🌺🌺
@yeshiwlijetube
@yeshiwlijetube 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳንም ደህና መጣሽ በጣም አሬፈ ትምህርት ነዉ የአወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዊው በጣም ጥንቃቄ የአሰፈልጋል ሞኔዉች
@zahara5564
@zahara5564 11 ай бұрын
ስላም ስላም እህታችን እንካን በስላም በጣሽ ደስ ይሚል ቆይታ ነበረ በሪቺ ስላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ አላህ ስላሙን ይመልስልን ዋናዉ ስላም ነዉ እና ዉድ ያሀገሬ ልጆች እንዴት ናቹህ በያላችሁበት ስላማቹ ይብዛ
@dibi-wollotube
@dibi-wollotube 5 ай бұрын
ሠላም ውድ የተከበራችሁ የሀገሪ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነቀር በርቺ
@Sada395wolLoy
@Sada395wolLoy 10 ай бұрын
ሠላም ሠላም እንኳንደህና መጣሽ በጣም አሪፍ አስተማሪነዉ ቀጥይበት ፍቅረነ አነድነት መተሳሰብነ ይወፍቀነ ዉደ
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 30 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 35 МЛН
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 14 МЛН
በ10ደቂቃ የሚደርስ ገራሚው ፍሪዝ
12:42
ወይኒ ዩቱብ woyni tube
Рет қаралды 212
ሰበር ዜና በየነ ጴጥሮስ ፋንን ደገፈ ድልአበሰረ ፋኖ ድል
ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We
Рет қаралды 8
ሞኝ ሲመኩሩት የቀኑበት ይመስለዋል
31:36
ኩራዝ Tube
Рет қаралды 43 М.
Rozmarin tea ጥዑም ዝኾነ ናይ አዝማሪኖ ሻሒ መድሓኒት ንብዙሕ
9:19
Eldana kitchen ኢልዳና ኪችን
Рет қаралды 145
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 30 МЛН