በ2013 ዓ.ም. በ12ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያመጣው ተማሪ አላዛር ተካ

  Рет қаралды 101,536

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS

Пікірлер: 95
@Sami-mc3cb
@Sami-mc3cb 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ፕሮግራሞች ይብዙልን
@deboamare5171
@deboamare5171 2 жыл бұрын
ልብ ይነካል !! አላዛርዬ እንክዋን ደስ አለህ !! እናትክ ጀግና ናት !! በርግጥ አባት ማጣትህ አልጎደለብህም!! የሆነው ሆንዋል እናትየው ግን በርቺ አሁንም የልጆችሽን የመጨረሻ ያሳምርልሽ!!
@harifzena
@harifzena 2 жыл бұрын
Its good ......but no one never ever Scored 100 unless they get the answer that given for the machine .......ይሄ ነው ነው የኛ ሀገር ችግር ጎበዝ ሊሆኑ ይችላሉ መቶ ማምጣት ግን ከበዳ ነው ፈተናው ቀላለል ቢሆን እንኳን 100 አይመጣም!
@user-uq4ur3nu1u
@user-uq4ur3nu1u 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ክልል ተማሪወች
@bezashmelka5076
@bezashmelka5076 2 жыл бұрын
እንደዝ አይነት ተማር ማግኝት መታደል ነው እግዚአብሔር ይትብቃቸው
@emuyeldetawa4134
@emuyeldetawa4134 2 жыл бұрын
አላዛር በጣምደስ ብሎኛል የልፋታችው ውጤት ነው መልካምና ጠንካራ እናትነሽ ከዚህ በላይ ለማየት ያብቃሽ ልጆቻችንም ለፍተዋል የጥረታቸው ዌጤት ነው መጨረሻችውን ፈጣሪ ያሳምርልን አላዛርዬ ለወደፊቱም በርታ መልካም እድል ይግጠምህ ከዚበላይ ደርሰህ ለማየት ያብቃን
@amanu78
@amanu78 2 жыл бұрын
በራሳቸው የለፉት ከንግግራቸው እራሱ ያስታውቃሉ ይሀው
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 Жыл бұрын
ሲቪል፥ሰርቪስ፥ከሚሉት፥የድንጋይ፥ማምረቻ፥ተቋም፥በጅምላ፥ተመርተው፥ከውጡት፥የትላንትና፥ወይም፥የዛሬ፥ባለጠመንጃ፥መሃይም፥ፖለቲከኞች፥ይልቅ፥እነዚሕ፥ሳተና፥ልጆች፥የሀገራችን፥ተስፋዎች፥ናቸው።ፈጣሪ፥ይርዳችሁ!
@burakbboytube1451
@burakbboytube1451 2 жыл бұрын
ትንሽ ነው የምትበልጡኝ ግን ጀግና ናችሁ
@tg.tg1
@tg.tg1 2 жыл бұрын
ብሩህ አዕምሮ አላቸው ያስታወቃሉ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው!! አላዛር & ናታኒም እጅግ በጣም ጎበዝ ተማሪ ናቹሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ መጨረሻቹሁን ያሳምርልን!!
@elifabdella167
@elifabdella167 2 жыл бұрын
Wow nati congrajilation let god protect you let us see more of you amen!!!!!!!
@haleluyalenegusu-lq9bh
@haleluyalenegusu-lq9bh Жыл бұрын
He realy inspires me
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 Жыл бұрын
ልክ እዴኔየ ልጂ ነው አላህ ያግዛችሁ እኔም ልጄየ ክፍለሀገር ከ11፡ወደ አ12፡ተኛ አ1፡ኛ ነው የወጣልኝ አልሃምዱሊላህ
@Science_explained
@Science_explained 2 жыл бұрын
They're both amazing! God bless you both!
@rahelalemu76
@rahelalemu76 Жыл бұрын
አላዛር እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ
@menamamo1146
@menamamo1146 2 жыл бұрын
Good job my brother your mother best mother 👏👏👏👍
@Beny123
@Beny123 Жыл бұрын
We can see the quality of the staff here. It makes all the difference.
@FevenAsmamaw
@FevenAsmamaw
thanks for your advice
@FevenAsmamaw
@FevenAsmamaw
ይመችህ
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН