በስራ ቦታቸው ተገድለው የተገኙት ወጣቶች አሳዛኝ ክስተት

  Рет қаралды 113,461

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 162
@user-nt6tf5wc7i
@user-nt6tf5wc7i Жыл бұрын
አኔ እምለው ፓሊስ ለድራማ ብቻነው እንዴ እንደዝህ በጥልቅ የሚመራመረው??
@user-er8xb7mo8s
@user-er8xb7mo8s Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሚስጥሬን ያወጣሉ ብሎ ነው የገደላቸው ወይም እዳለውም በስካር ሌቦች መስሎት ይሆናል ሴቷንም ሲገል ስላየች ገሏት ይሆናል😭ሌላው ሦስቱ ጓደኛሞች ትክክል አይደለም ከስራ ውጪ እየጠጡ ቢሮ ማደር እንኳን ለጠጣ ሰው ላልጠጣም ሰው እርምጃ ሊወስድ ይችላል የሞቱትን ነፍስ ይማር የተረፈችውንም እግዚአብሔር ይማራት ለቤቸሰብቻቸው መፅናናትን ይስጥልን😭🙏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ጥንቃቄ ይጠብቅሃል ማስተዋልም ይጋርድሃል ይላል መፅሃፍ ቅዱስ በመጠን መኖር መልካም ነው ማን እንደሚከተለን አይታወቅም በምሽት መዝረክረክ ቸልተኝነት አሳልፎ ይሰጣል እግዚአብሔር ማስተዋል ለትውልዱ ይስጥልን ከክፉ ሰዎች ጌታ ይጠብቀን
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e Жыл бұрын
ጥሩ ነገር መስማት ናፈቀኝ 😥 የምንሰማው ሁሉ ለመኖር የሚያስፈራ ነው 😏😏
@tezetaeearada865
@tezetaeearada865 Жыл бұрын
እንደ ዛሬ አንጀቴን የበላው ታሪክ የለም በጣም ያሳዝናል ነገር ግን ልጆቹም ለምን እንዲህ ዓይነት ነውር ሥራ ይሠረሉ ?? ቢሮ ነው እንጂ መሥሪያ ቤቱ ቤርጎ አይደለም ሁሉም ጋ ጥፋት አለ
@user-hv9yb6pm9z
@user-hv9yb6pm9z Жыл бұрын
ሰላም የመዳም ቅመማች❤❤😓
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችው 🙏 የምናየዉ የምንሰማው ሁሉ በጣም ይዘገንናል 😭😭😭🇪🇷
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
እንኳን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሳቹ ፆሙ የሰላም የጤና ያድርግልን
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 Жыл бұрын
ይህ ብሮግራምመቆም አለበት እኔ በምኖር በት አግር ይታይ ነበር ግን ህዝቡን በደብ ለግድያ ጥሩ ትምህርት ስለሚሰጥ ቁሞል እና እኛ ጋርም መቆም አለበት!!
@user-wc5ur9xr7l
@user-wc5ur9xr7l Жыл бұрын
የሁላችንም ፈጣሩ ከችግር ያረቀን
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Жыл бұрын
ውይ. ከድገት ምት እግዚአብሔር ይጠብቀን
@bestebeste448
@bestebeste448 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዘሬ ለይክ ግጩኝ እንድ ሰው እንደያልፋኝ የለፈኝ ሰው ዋ👍👍👍👍👍👈
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Жыл бұрын
ቤተሰብ ልጆቹን መከታተል አለበት ስላደጉና ተምረው ስራ ስለያዙ ብቻ ስድ ሊተዋቸው አይገባም የት አደረ የት ዋለ ሚባለውን ነገር ማየት አለብን ልጆችም እራሳችንን ማርከስና ዝቃጭ ቦታ ላይ መገኘት የለብንም እኛ እዝህ እድሜ እስክንደርስ ወላጆቻችን ብዙ ዋጋ ከፍለውብናልና ለቤተሰቦቻችን ስንል እንኳ እራሳችንን ለመልካም ነገር እንግራ
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Жыл бұрын
ድሮም የሀገራችን ባለሀብቶች በሠላማዊ መንገድ ሥለማያገኙት ሀጢአትን ለመሥራት ወደኋላ አይሉም በእነዚህ አጋለጠው እጂ ብዙ ወንጀል ከኋሉው ይኖራል አሁንም ምድራችንን እግዚአብሔር ያጽዳው
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet Жыл бұрын
እግዚኦ በጣም ያሳዝል
@tarekegngebre9714
@tarekegngebre9714 Жыл бұрын
በጣም ያዛዝናል እግዚአብሔር ካክፍሁ ሁሉ ይጠብቀን 🤭👈
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 Жыл бұрын
ለምን በተዋናዮቹ ድምፅ አይተወንም የበለጠ ያምራል ፕሮግራሙን በጣም ጡሩ ነዉ
@Sabit33
@Sabit33 Жыл бұрын
ያርብ ሞቴን አሳምርልኝ. ኢሏሂ
@zeharahassenzeharahassen9220
@zeharahassenzeharahassen9220 Жыл бұрын
ጉድ ነው በጣም የሚገርም ነገር ነው የምን ሰማው ሰው ከስራ ወቶ መጠጥ ከዛ ተመልሶ ቢሮምን አስፈለገ በአላህ አላህ ይጠብቀንባለ ድርጅቱስ ሀብታም ነው ለምን በይፋ አያገባም በድብቅ አረየተጨማለቀ ሰው ከመግደል አሳዛኝ ድርጊት ሆ እንደዚህ ሁነን ነው እኛ የምንለወጠው አትይይይ ዘበት ነው እሱ ይጠብቀን
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Жыл бұрын
Thank you for the valuable message
በቤት ሰራተኛዋ ጥቃት የደረሰባት አሰሪ
49:25
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 63 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 25 МЛН
በተከራያቸው የታገቱት አዛውንት
36:25
Sile HiwotTV
Рет қаралды 175 М.
በእናቷ ፊት በባሏ የምትደበደበው ሚስት
33:12
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 63 МЛН