በስፍራ መጠበቅ ||ፓስተር ፍፁም| Ethiopian protestant Sibekt 2022

  Рет қаралды 36,292

The Anointed Word of God Church

The Anointed Word of God Church

2 жыл бұрын

||ፓስተር ፍፁም|| Ethiopian protestant Sibekt 2022

Пікірлер: 66
@ismaelismael2139
@ismaelismael2139 Жыл бұрын
እሺ በስፍራዬ ሆኜ አጠብቃለሁ ምን መሄጃ አለኝ ከአንተ ወዴት እሄዳለሁ ጌታ ሆይ .....
@noelgetahun8811
@noelgetahun8811 Жыл бұрын
እየሱስዬ ስፍራዬን እንዳለቅ በእጆችህ ያዘኝ።
@bereketgebregziabher444
@bereketgebregziabher444 Жыл бұрын
ፀጋ ይብዛልህ!!ይገርማል በጣም እግዚአብሔር አለ ሲባል ቀላል ይመስላል በእርግጥ እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ እጠብቀዋለሁ!!
@mekdesalemeshet5628
@mekdesalemeshet5628 Жыл бұрын
አሜንንን
@hagerehatiya1985
@hagerehatiya1985 Ай бұрын
እግዚአብሔር አለ!!!
@bezawitmesele2989
@bezawitmesele2989 9 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ለምለም
@saba8174
@saba8174 Жыл бұрын
ሁሌሉያ ፓአስተርዬ ፀጋ ይብዛልህ እምነቴ ጨመር
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አለ።
@hei7956
@hei7956 Жыл бұрын
ቢሰሙት ቢሰሙት ድንቅ የሆነ እምነት በደሙ ተሸፈን 🙌🏾
@lemiman6899
@lemiman6899 Жыл бұрын
Amen Amen❤❤❤
@user-mo4hm8um1v
@user-mo4hm8um1v 8 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤
@mamezeleke
@mamezeleke 4 ай бұрын
tebarekkkkkkkkkkk pasterr
@user-ut1rw6tt9n
@user-ut1rw6tt9n Жыл бұрын
በእውነት ይህ መልዕክት ለኔ ነው 😢😢በስፍራዬ ሆኜ እጠብቃለሁ ከእሱ ወደ ማን እሄዳለሁ ኢየሱሴ አንተ ጋ የሕይወት ቃል አለ 😢😢😢😢
@tasefaneshergudo573
@tasefaneshergudo573 Жыл бұрын
ከአንተ ውደት እሄዳለሁ 😭😭😭የኔ ጌታ ሁሉ ነገሬ አንቴ ነህ 😢🤲🏻አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ የእግዚአብሔር ስው ጌታ ይባሪክ ❤
@genetkersie739
@genetkersie739 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አለ!❤🙏👏🏻
@eyeruskefylew2442
@eyeruskefylew2442 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@alaahattar2791
@alaahattar2791 Жыл бұрын
እውነትእልካለው ወንድሜ ስለአንተኔታይመስገን እውነት ከመውደቅበኃላ መነሳትአለለካ ከመረሳትበኃላመታወስ አለለካ በቃይህንንነው።የተማርኩት ካአንተ ህይወትወንድሜ በቃ ኢየሱስሞገስሆነካል እንዳትፈራ
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንን ቃሉ በኔ ይስራ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@tsigenesru5956
@tsigenesru5956 Жыл бұрын
ደሞ እግዚአብሔር ሲናገር የልብ ነው ሚናገር ተመስገን ጌታ እየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ
@user-yx1gj1yy9t
@user-yx1gj1yy9t 10 ай бұрын
Ebakachu ye pastor fitsen metsaf yet agegnalew yemitawuku kalachu tekumugn🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ermiasrt
@ermiasrt Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ተማኝ ነው ።🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@enyewgizate189
@enyewgizate189 Жыл бұрын
ተባረክ!
@ermiasrt
@ermiasrt Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሆኔታው እያለ አግዚያብሔር አለ አይለወጥም ተባረክ 🙏🙏🙏
@tenagnesharew2185
@tenagnesharew2185 Жыл бұрын
ፓስትር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እጅግ መልካም የእግዚአብሔርን ቃል እያገለገልህን ነው ተባረክ ከቻልክ እስፔከሩን በጣም ወደ አፍህ አታስጠጋው በደንብ አይሰማም እስቴ ልዪነቱን እየው ተባረክልኝ በጣም አገልግሎትህን እከታላለው በጣም ነው የምባረከው ተባረክ በብዙ እግዚአብሔርን ስላንተ እባርካለሁ ተባረክ
@selamtube8270
@selamtube8270 Жыл бұрын
Yes yes እግዚአብሔር አለ ተባረክ ፓስተር
@BetyTefe-yt7rt
@BetyTefe-yt7rt Жыл бұрын
Tebarek
@israeltesema
@israeltesema Жыл бұрын
አሜን አሜን amen ale abaye ale
@meazaletta4560
@meazaletta4560 Жыл бұрын
Wooow! Nefese alekerelegnem leteyake Hulu melesenek Geta Eyesus 🙏🙏🙏 Wenedeme zemenehen yebarek bemidek huneta kalun sebekew Helewenaw yetayebekal yebezalek🙏🙌🙌🙌
@rebkabeteselassie9712
@rebkabeteselassie9712 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይችላል።
@hanaabayneh7918
@hanaabayneh7918 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አለ አሜን
@berhanehaleke4358
@berhanehaleke4358 Жыл бұрын
አሜን አሜንንንንንንንንን እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ አለ
@edenbayisa
@edenbayisa 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Жыл бұрын
Fetse yichemerlh AMMMMMMEN AMMMMMMEN..... Bereketachin neh HALLELUJAH KIBIR Hulu LEGZIABHER yihun LEZELALEM AMMMMMMEN 🙏 EGZIABHER ALE AWON ALE............
@sadorsadorok7197
@sadorsadorok7197 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር አለ
@wudigutema8234
@wudigutema8234 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በተቀደስው በዙፋኑ ላይ እለ ምድር ሁሉ በፊቱ ዝም ትበል
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 Жыл бұрын
Amen Ale🙌🙌🙌egezabeher🙏🙏🙏
@metsihetzegeye5542
@metsihetzegeye5542 Жыл бұрын
Feltham may God bless you.God bezufanuu alee.Amen
@truthprevail2742
@truthprevail2742 2 жыл бұрын
God bless you pastor it was amazing preaching🙏
@hibrechengere9595
@hibrechengere9595 Жыл бұрын
አሜነ እግዚአብሔር አለ
@milkamebratu7943
@milkamebratu7943 Жыл бұрын
Egziabher ale bezufanu 🙏🏽🙏🏽
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amennnn Amennn.aba wedeman.enhedalen yet meheja alen tasfeligenaleh yene geta haleluyaaa simh yibarek paster fitse tebarek
@helinahailue6383
@helinahailue6383 Жыл бұрын
Egziyabher Al
@kalebdawitofficial4003
@kalebdawitofficial4003 Жыл бұрын
Www God bless you❤️
@nathankebedeabi
@nathankebedeabi Жыл бұрын
Fitsiye geta yibarikih.. stay blessed!
@genetkersie739
@genetkersie739 2 жыл бұрын
Hallelujah Hallelujah Hallelujah Amen Amen Amen PRAISE GOD 🙏
@Trure7Love
@Trure7Love Жыл бұрын
👉🏾👉🏾መልእክቱ ሁሌም ባራኪ ሆኖ ሳለ በተለየ ቋንቋ እያለፈ የሚናገረው ትርጉም ከሌለው በጉባኤ መናገር አይገባኝም ልሳን ነው የተናገረ ከማለት ሌላ ለሌላው ህዝብ አይረዳውም ስለዚህ በጉባኤ ትርጉም የሌለው ቋንቋ ገንቢ አይደለም በተረፈ ፈጣሪ እውቀቱን ያብዛልን🙏🏽
@boqonagaariiiyesusmalehinj3820
@boqonagaariiiyesusmalehinj3820 2 жыл бұрын
ameeen
@seblegoshu6145
@seblegoshu6145 Жыл бұрын
አሜን እሜን እግር/ር አለ
@natnaelsamuel3899
@natnaelsamuel3899 Жыл бұрын
Amen
@samuelworku9223
@samuelworku9223 Жыл бұрын
ere migerm new ftse tebarek
@temesgenasfaw5394
@temesgenasfaw5394 Жыл бұрын
May God bless u moreeee. Pure God word endet des yelal efoyyy nothing I can say ewenet
@hanafekadu4305
@hanafekadu4305 2 жыл бұрын
So deep . . . God bless you
@nahomitesfay8271
@nahomitesfay8271 2 жыл бұрын
Bless you more and more
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv 11 ай бұрын
ሠይጣን ሚደርስበት ጋ ደስታህን ካሥቀመጥክ .. ለምሳሌ መኪናህ ፣ ቤትህ ላይ ከሆነ ያሥቀመጥከው አበቃልህ ነገር ግን መሥቀሉ ሥር ካሥቀመጥክ ሠይጣን አይደርሥበትም።
@samuelalayu5128
@samuelalayu5128 Жыл бұрын
amennnnnn
@aregawirahel1093
@aregawirahel1093 2 жыл бұрын
Be blessed 😇😇
@alemtilahun761
@alemtilahun761 Жыл бұрын
Stay bless!!!!!!!!!
@jabezberhanu1069
@jabezberhanu1069 2 жыл бұрын
A very powerful sermon. I am going through a tough time individually, as a family and all of us as a country. Arguing with God. Doubting God. This is truly God's message to me and I believe to believers all over. Bless you Pastor and let God continue using you as his vessel even more. Final comment for the video editors and/or media managers, don't cut the prayer session after sermons. The pray after the sermon is not just for show but it will help the listener to analyze and meditate the Word of God preached with his/her spirit.
@user-hp8uq1tb5u
@user-hp8uq1tb5u Жыл бұрын
ወወወወወአሜን😅😅😅😅
@rebtitemesgn8957
@rebtitemesgn8957 Жыл бұрын
😢😢😢❤❤❤❤❤
@tsionfentahun5328
@tsionfentahun5328 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ን ዝም አልከኝ እያልኩ ከእሱ ጋር እያወራው ባለውበት ይሄንን ስሰማ ተፅናናው ፣እግዚአብሔር የሚለው ሌላ ሁኔታ የሚለው ሌላ ፣ ግን እግዚአብሔር ከሁሉም በላይ ነው ቢሞላ ባይሞላ እግዚአብሔር በተቀደሰ ዙፋኑ ላይ አለ ሀሌሉያ
@meskremkebede7267
@meskremkebede7267 Жыл бұрын
እ/ር በተቀደሰ ዙፍኑ አለ አሜንንንንን
@sarajesesisarajesesi1511
@sarajesesisarajesesi1511 Жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen
@samuelalayu5128
@samuelalayu5128 Жыл бұрын
ተባረክ!!!
@genetbekele515
@genetbekele515 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አለ አሜን
እግዚአብሔር ያያል || መጋቢ ፍፁም
28:31
Gaius Ministry | Pastor Fitsum
Рет қаралды 2,7 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
የእንደገና አምላክ || pastor fitsum Ermias || Amazing teaching 2023
52:14
The Anointed Word of God Church
Рет қаралды 12 М.
ምን ትፈልጋላችሁ /ፓስተር ፍፁም /
29:08
Golden voice worship Ministry
Рет қаралды 41 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН