ኢየሱስን መከተል | PASTOR FITSUM ERMIYAS | GENERAL CHRISTIAN FELLOWSHIP | AMAZING TEACHING

  Рет қаралды 17,633

GCF in Poland

GCF in Poland

11 ай бұрын

ሉቃስ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵⁷ እነርሱም በመንገድ ሲሄዱ አንድ ሰው፦ ጌታ ሆይ፥ ወደ ምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ አለው።
⁵⁸ ኢየሱስም፦ ለቀበሮዎች ጕድጓድ ለሰማይም ወፎች መሳፈሪያ አላቸው፥ ለሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት የለውም አለው።
⁵⁹ ሌላውንም፦ ተከተለኝ አለው። እርሱ ግን፦ ጌታ ሆይ፥ አስቀድሜ ልሂድና አባቴን እቀብር ዘንድ ፍቀድልኝ አለ።
⁶⁰ ኢየሱስም፦ ሙታናቸውን እንዲቀብሩ ሙታንን ተዋቸው፤ አንተስ ሄደህ የእግዚአብሔርን መንግሥት ስበክ አለው።
⁶¹ ደግሞ ሌላው፦ ጌታ ሆይ፥ እከተልሃለሁ፤ ነገር ግን አስቀድሜ ከቤቴ ሰዎች እንድሰናበት ፍቀድልኝ አለ።
⁶² ኢየሱስ ግን፦ ማንም ዕርፍ በእጁ ይዞ ወደ ኋላ የሚመለከት ለእግዚአብሔር መንግሥት የተገባ አይደለም አለው።
INSTAGRAM= @GCF_IN_PONAD
EMAIL= GCFPWORSHIPTEAM@GMAIL.COM

Пікірлер: 32
@senatorbullo4075
@senatorbullo4075 28 күн бұрын
አሜን አሜን ልቤ የእውነት ይዋርድ ይሸነፍ በእየሱስም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ወንድሜ
@user-vm4uz5ho2e
@user-vm4uz5ho2e Күн бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረኪ ጌታ ይባረክ 📖❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@tarikualemu
@tarikualemu 28 күн бұрын
ፓስተር የእግዚአብሔር ዘመን ይባርክ ብዙ ተጠቅሜያለሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@senatorbullo4075
@senatorbullo4075 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kassahunbayisa2992
@kassahunbayisa2992 18 күн бұрын
🎉❤feste tebarek wendeme
@bettysolomon2234
@bettysolomon2234 15 күн бұрын
Yetm fech duketun amch iyseram 😢
@bbirtukanh7050
@bbirtukanh7050 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@kelemuwayacobkelemuwayacob2686
@kelemuwayacobkelemuwayacob2686 8 ай бұрын
ፍፁም አልለይህም ላልከዉ ጌታ ዘመንህን ሁሉ ኑሪለት ተባረክ
@rahwahailemariam8667
@rahwahailemariam8667 11 ай бұрын
Paster fitsum Geta ybarekh xegaw yabzalh.
@legesebelachew2640
@legesebelachew2640 7 ай бұрын
አሜን ተባረክ
@wondayehutamirat
@wondayehutamirat 10 ай бұрын
ፍፄ ጌታ ይባርክህ❤ ተባርኬብሃለሁ
@robelaschalew7714
@robelaschalew7714 4 ай бұрын
ftsiyee ataminm eyalkesku cerskut
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 8 ай бұрын
Uuuuu Ameeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen 😭 Yale Mikinyat igzbiher indamlkihi irdaaaaaygn ❤️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌Egzhabher ybarkhi 🎉
@ghjtg6229
@ghjtg6229 10 ай бұрын
ይምገርም መልክት ነዉ እግዚአብሔር ፀጋው ይብዝልክ ይባርክ ❤.❤ ❤
@genetdesta2403
@genetdesta2403 7 ай бұрын
Paster Fitse Be Ewnati Egizabher Amilaki Abizito Yibarkhi Endet Dasi yemili Timerti Ende Ante Ayinatochini Yabizalini❤❤❤❤
@tigistadmasu4085
@tigistadmasu4085 5 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 5 ай бұрын
አሜን ጌታ የልቤ🙏😭😭😭😭
@Barkot7172
@Barkot7172 5 ай бұрын
የልቤ አምላክ ተባረክ
@belhumamo797
@belhumamo797 7 ай бұрын
ተባረክልን ወንድማቸን ፀጋው ይብዛልህ
@BetelemBetelem
@BetelemBetelem 4 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qg1mu5vp3o
@user-qg1mu5vp3o 8 ай бұрын
ዋው❤ 😢
@BeziBe
@BeziBe 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@AyiniyGETACHEW-bj8eo
@AyiniyGETACHEW-bj8eo 10 ай бұрын
wow great message!!
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 6 ай бұрын
Amen amen geta abzetu yebarekake❤❤❤❤❤❤
@binyam3098
@binyam3098 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ev4lh9jm3w
@user-ev4lh9jm3w 5 ай бұрын
ብርክክ በል ❤❤ዛሬ የተጠማውትን ቃል ሰማው እከተላለው
@lm-px6sk
@lm-px6sk 4 ай бұрын
Geta yibarke and thank you for sharing
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 5 ай бұрын
ቃል ከአፍህ አይጥፋ ፍፄ
@genetgenet5644
@genetgenet5644 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@malkamolgira8672
@malkamolgira8672 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@selamselam366
@selamselam366 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@briktitekeste8747
@briktitekeste8747 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 17 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 169 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 17 МЛН