በግል ሰራተኛዋ ተደፍራ የተገደለችው ወይዘሮ...

  Рет қаралды 136,165

Sile HiwotTV

Sile HiwotTV

Жыл бұрын

silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot

Пікірлер: 166
@gafat
@gafat Жыл бұрын
እንዲህ ቁጭ አድርጎ ይህን ጉድ ካሰማን እግዚአብሔር ለንስሀ ጊዜ እየሰጠን ነው ማለት ነው አምላኬ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ
@emuyeyuselij3968
@emuyeyuselij3968 Жыл бұрын
አሜንንንን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
አሜን🙏
@marnixmeurice1979
@marnixmeurice1979 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 አባባልሽ ነው ያሳቀኝ እህቴ
@zarakemalhasen1430
@zarakemalhasen1430 Жыл бұрын
ሞት ይፈረድበት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ዘንድሮስ 😢ይብላኝ ለኛ ቁጭ ብለን ይሄን ጉድ ለምንሰማ😭ጌታ ሆይ ኃጢያታችን ሞልቶ ፈሰሰ
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
😭😭😭
@officailethio6154
@officailethio6154 Жыл бұрын
ዘመኑን ዋጁ😥😢
@yerotesfaye2446
@yerotesfaye2446 Жыл бұрын
በጣም ትክክል ብለሻል ወይም ብለሃል 👏! ጌታ ሆይ ይቅር በለን ቶሎ ለፍርድ ና ከዚ በላይ ምንም ሣናይ 😥😥😥😥
@abebatesfaye6991
@abebatesfaye6991 Жыл бұрын
😭😭😭😩💔
@abiyenati2569
@abiyenati2569 Жыл бұрын
😭😭😭
@officailethio6154
@officailethio6154 Жыл бұрын
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉ ንፁሃን ዜጎች😓 💔💞💚💛💓😢
@charientertainment
@charientertainment Жыл бұрын
ነገን በመናፈቅ ዝቅ ብላችሁ አረብ ቤት ለምትደክሙ እህቶቼ ፈጣሬ ብርታቱን ይስጣችሁ - እግዚያብሔር በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ❤
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 Жыл бұрын
አሜን
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ln4yh9zt6y
@user-ln4yh9zt6y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 Жыл бұрын
Amen amen amen
@tgethio6945
@tgethio6945 Жыл бұрын
አሜን
@user-ww2pl7vm1c
@user-ww2pl7vm1c Жыл бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር ያፅናዎት እኔም እንደዚህ አይነት ጉዳዳይ ገጥሞኛ ያውቃል አዲስ ዘበኛ አስገብተን ገጠሬ ነው የሚመስለው ግን ባለጌ ነበር በገባ 2 ሳምንቱ ላይ ጠዋት እንደተለመደው ለስራ ከቤት ወተን ሄደን ባለቤቴ ለምሳ እቤት ሲመጣ ቤቱ ውስጥ ምንም ነገር ኣልተሰራም መኛታቤት ሲገባ ቤቱምንም አልተስተካከለም እና ግራ ገብቶት ደሞም እሱ እቤት ሁሌም ለምሳ እኣይመጣም እና ግን ያኔ እሱ ከገባ በውሃላ ነው ትልቁ ቤት የመጣችው እና ሲያያት ልክ ኣይደለችም ደወለልኛና ነይ ትልሻለች ኣለኛ በርሬ እቤት ሔድኩ ምን ተፈጠረ ብዬ ጠየኳት እሷም እናንተ ከወጣችሁ በውሃላ ካልደፈርኩሽ ብሎ ታግሎኛ እየታገለኛ እያለ የውጭ በር መጥርያ ሲደረግ በር ሊከፍትት ሲወጣ ሮጬ ክፍሌ ገብቼ በሬን ቆለፍኩበት አለችኛ እና ከክፍሌ ሳልወጣ ዋልኩ እናንተ እስክትመጡ ብላ አለች አንቺንም ሑሌ እቺን ማገላበጥ ነበር ይላል ብላ ስትነግረን ወድያውኑ ባለቤቴን ደውዬ ጠራሑት እሱም ምን ሆኑ ብሎ መጣ የተፈጠረውን ነገርነው እሱም ወድያውኑ ጠርቶ አናግሮ ከዚህ በውሓላ አንድ ነገር አረጋለሁ ብለህ ብታስብ ዘርህን እጨርሳለሁ ብሎ ፎቶ በትልቁ አንስቶ አባረርነው: እንዲህ አይነት ነገር ግዜ ኣይሰጥም ሞኛነት ነው
@user-ey9lx3bd2m
@user-ey9lx3bd2m Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው 😪ጌታ ሆን ወደየት እየሄድን ነው አቤቱ ትክክለኛውን መንገድ ምራን
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Жыл бұрын
በጣም ያሰዝናል አሰፋሪ አሰዘኝ ዘመን ነው የምር መኖር እራሱ እያስጣለ ነው የሀገራችን ውኔተ ነው አሰዘኝ ነው በርቱ ምርጥ ተሪክ ነው
@munaali4698
@munaali4698 Жыл бұрын
ፕሮግራማቹ በጣም አስተማሪ ነው ብዙዎቻችን እንደቀልድ የምናየው ሄወታችንን እንደሚያሳጣን እንማርበታለን
@amelework8204
@amelework8204 Жыл бұрын
በስመ ስላሴ የጭካኔ ጥግ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢😢😢ስለ ሕይወት በጣም አሪፍ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነው።
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ሰላም ስለሕይወት ቤተሰቦች ለዛሬ መድረሳችን በኛ አቅም ሳይሆን በእግዚአብሔር ምህረት ነው ተመስገን ጌታዬ
@moonetiiwallegga9284
@moonetiiwallegga9284 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@tigisttigi5811
@tigisttigi5811 Жыл бұрын
ሁሌም አንድ አጥብቀን ማሰብ ያለብን ነገር አይሆንም ሳይሆን ይሆናልን ብለን ማሰብ አለብን ምን ግዜም ቸልተኝነት ዋጋ ያሰከፈለናል!!
@fasika2225
@fasika2225 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለምድራችን ምረቱን ያብዛልን
@ydyd6754
@ydyd6754 Жыл бұрын
በየሱስ ስም የማይሰማ የለ ጌታ ሆይ ማረን ማረን
@user-di5rv6zt3i
@user-di5rv6zt3i Жыл бұрын
ይገርማል በጣም ። በርቱልኝ ስለህይወቶች ሁሌም እጠብቃችኋለሁ።
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
ይሄንፕሮግራም በጣምእወደዋለሁ። መምህርተሥፋዬ አበራንብትጋብዙት። በጣምቡዙትምህር ነበረው
@S_vip1
@S_vip1 Жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር ምን አይነት ዘመን ነው
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህና እንደ ምህረትህ አስበን አባት ልጁን ዳረ መባሉ ቀርቶ አባት ልጁን ደፍሮ አስረገዘ እግዚኦ😭🙏
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
አሜን አስፈሪ ጊዜ ነዉ ደጉን ዘመን ያምጣልን
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
አይ ፍርድ ሰው ገድሎ እድሜ ልክ ህይወት የረከሰባት ሀገር እኮ ኢትዮ ናት
@zarakemalhasen1430
@zarakemalhasen1430 Жыл бұрын
አይ ዘበኛ
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
@@zarakemalhasen1430 ማለት ልጅ ነሻ
@wubatube1644
@wubatube1644 Жыл бұрын
ጠላት ከሩቅ አይመጣም ወደ እኛ የምናቀርባቸውን ሰወች በሚገባ ማጤን አለብን
@abebechabeje7388
@abebechabeje7388 Жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም በጣም ነው እምጓጓው ጥሩ ነው በርቱ
@loreenzain540
@loreenzain540 Жыл бұрын
የገደለ ቢገደል አሪፍ ነበር
@marnixmeurice1979
@marnixmeurice1979 Жыл бұрын
ብስራት እዬ በጣም ነው የማከብርሽ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ በተለይ ለእኔ ጥሩ ትምህርት ነው ለጥንቃቄ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 Жыл бұрын
አደኔ ግን አገሩ መግባት የፈራ ማነው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ሁሌም ቢሆን ጥንቃቄ ማስተዋል ወሳኝ ነው መፅሃፍ ቅዱስ ጥንቃቄ ይጠብቅሃል ማስተዋልም ይጋርድሃል ይላል ቤት ቁልፍ ቆልፎ ውስጥ ከሆኑ ከላዩ አለማንሳት እናም አለመዝረክረክ ለምን ቁልፍ አስፈለገ ከተጠራጠሩ እንኳን በፍጥነት መቀየር በተለይ የሚቅለሰለስ ሰውን በጥንቃቄ ማየት ተገቢ ነው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አቤት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ ግፍና በደል እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
ሐበሻ አብሮ መብላትና ለቅሶ ማልቀስ እንጂ መች አብሮ መስራት ያውቃል።😡🤬👺
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
ወይ ሀገራችን ማቼነው ጡሩ ዜና ሚንሰመው
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Жыл бұрын
በርቱ ምርጥ ተሪክ ነው በርቱ እህቶች
@officailethio6154
@officailethio6154 Жыл бұрын
👍👍👍
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ብስራትዬ እርጋታሽ እንዴት ይማርካል ተባረኪ ❤️❤️
@aass2629
@aass2629 Жыл бұрын
☝☝☝☝☝☝ ያልተነገረጂ ያልተፈፀመግፍ የለምሀገራችን ያረብ
@weyni24
@weyni24 Жыл бұрын
ትክክል
@seadamohammed2897
@seadamohammed2897 11 сағат бұрын
እስራት ተገቢ ፍርድ አይደለም!!!የገደለ ይገደል !!!! የሰረቀ እጁ ይቆረጥ!!ፍትህ ደማቼው በከንቱ ለሚባክነው ክቡር የሰው ነፍስ
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
ውይ አይ ዘንድሮ እደው ግን ምንአይነት ዘመንላይ ደረስን ግን ዘመኑምንያድርግ እኛነን በጭቃኔየተሞላነው 😥😥😥😥😥😥
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Жыл бұрын
በትክክል
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 Жыл бұрын
ዘመኑ የተኩላዎች እና የቀበሮች ነው ፈጣሪ ይጠብቀን ነው ምን ይደረጋል
@amsalselassie6773
@amsalselassie6773 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አገራችን ጠብቅልን
@user-cd7nx7hx1l
@user-cd7nx7hx1l 6 ай бұрын
ቀጥይበት ብዙ ተምረናል
@lemlemadisu4731
@lemlemadisu4731 2 күн бұрын
ወይኔ የማይሰማ ጉድ የለም
@alexg5424
@alexg5424 Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው መንግስት ሲለወጥ ይፈታል
@HelloHi-wb7nk
@HelloHi-wb7nk Жыл бұрын
ወይኔ ዘመን ስንት ጉድ አያን 😭😭😭😭😭😭😭አይ ስልኬ ስንቱን ጉድ አሰያኝ
@rahmaboge9268
@rahmaboge9268 Жыл бұрын
ኧረ ጥሩውን ሰው ፈጣሪ ይወቀው አላህ ይጠብቀን
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Жыл бұрын
ሠላም እንደምን ነችሁ የሃገሬ ልጆች እግዚአብሔርን ከእንደዚህ ክፈ ነገር ይጠብቀን
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
እግዚኦ፡ምን፡ጉድነው፡በጣም፡ያሳዝናል
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
800 ብር የሰው ህይወት እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ
@lwamkidane8698
@lwamkidane8698 Жыл бұрын
ጌታሆይ እዉነት ግን ምን ዓይነት ግዜ ነው የደረስነው። ምነው እግዛብሔር መፍራት ቀረ
@plsstopusingmyname
@plsstopusingmyname Жыл бұрын
በዛ ላዪ ደግሞ አረቄ ቤት የሚጠጡ ወንዶች ቤት ዉስጥ ያለዉን ጥሬ ገንዘብ ሳዪነኩ ወይም መንም ንብረት ሳዪዘርፋ ሚስትየዉን ብቻ ደፍረዉ ሄድ? የቤቱ ሙሉ ቁልፉ እያለላቸዉ ? ምንም ገንዘብ አልወሰዱም በዚህ ኑሮ ዉድነት?
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 Жыл бұрын
Good job 💪💪💪
@raheltesafaye1658
@raheltesafaye1658 Жыл бұрын
የምታቀርቦቸው ታሪኮች አስተማሪ ናቸው ለማህበረሰቡ፡፡ አንዳን ጉዳዮች ላይ ባለሙያዎች እየጋበዛችሁ ከሙያ አንፃር ሃሳቦችን ማንሸራሸር ቢቻል ለምሳሌ እኔ የስነልቦና ባለሙያ ነኝ መሳተፍ እፈልጋለሁ የሚቻል ከሆነ ከተረዳሁት የሚሰነዘሩት ሃሳቦች ወንጀልን ከመከላከልም ማህበረሰብን ከማዳን አኳያ መልካም ሆነው ስላገኘሆቸው፡፡
@biniamasrat9319
@biniamasrat9319 Жыл бұрын
Nice Pro.......💨💨💨💨💨💨💨💨❣❣
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አባት ሆይ ማረን እባክህ ስታሳዝን
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 Жыл бұрын
ለአንድ ሰከንድ ስሜት የዘላለም ሕይወትን መጠቅ አይ አንቺ አገር የበደላችን ጥግ የክፋታችን መጨረሻ ዛሬ ይሄው ዋጋ እየከፈልን ነው
@abimedia8554
@abimedia8554 Жыл бұрын
ሰላም አድነት ፍቅር ለኢትዮጵያ 💛💚ፍትህ ለወኖቻችን ፍትህ በእስር ለሚሠቃዩ እህት ወድሞቻችን
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ሱበሀንአላህ በጣም ይገረማል
@user-ew5mj5ec6o
@user-ew5mj5ec6o Жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ የዛሬ ምን ይሆን አይቼ እመለሳለው
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p Жыл бұрын
እንዴት ቀደምሽኝ 😂❤
@user-or1kq6mu9e
@user-or1kq6mu9e Жыл бұрын
ይገርማል
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ እና ለእንስሳት
@hayiba8581
@hayiba8581 Жыл бұрын
አሏህ ሆይ ይቅር በለን
@duressotesso3082
@duressotesso3082 Жыл бұрын
ግን ከዘበኛ ሰው እንዴት ተጠንቅቆ ይች ላል ዘበኛ ማለት እኮ 24 ሰዓት ከነሱ ጋር እየኖረ ከባድ ነው
@Endashash
@Endashash Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@disccell5888
@disccell5888 Жыл бұрын
እኳን፣ደና፣መጣቹ
@kamilaabdala2131
@kamilaabdala2131 Жыл бұрын
Subahanallah 😭
@maremagetachew3419
@maremagetachew3419 Жыл бұрын
ወይ ሃገሬ ምን ነው ምሰመው
@abiylulseged3153
@abiylulseged3153 Жыл бұрын
እንደው፡ነፍሱን፡አይማረው
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌼🌼🌼🌼
@petrospetros5226
@petrospetros5226 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ቶሎ እርምጃ አለመዉሰድ ከባድ ነዉ ያኔ የማይገባ አስተያየት ሲሰጣት ማባረር ነበረባት ግን በየዋህነት ችላ ስላለች ነዉ::ያሳዝናል
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Sitasezin wubit telata buzu honech bicha bazeyu tife bilowat new
@muluemebetbainesethiopia2129
@muluemebetbainesethiopia2129 Жыл бұрын
ለምን የተዋናዮቹ በድምፅ አይተዉኑም የበለጠ ትወናዉ ያምራል
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 Жыл бұрын
Yedekeme hg yalebet hager edezi new fetari hiwetachewn yasatrew
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 Жыл бұрын
Weynea Min Ybalal getaye Ethiopan Yqir Belat Betam Yasaznal
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Жыл бұрын
ኧረ በየግዜው፣የሚሰማው ለጆሮ መስማትየሚዘገንን ምንድነው ግን ፈጣሪ ይቅር ይበለን
@betelhemshimeles
@betelhemshimeles Жыл бұрын
ሚገርም ነው
@eyobfissahaye4948
@eyobfissahaye4948 Жыл бұрын
መልእክቱ ኣስተማሪና ማስጠንቀቕያ የሚሆነው ኣሁን እንደተነገረው ፍርዱንም ጭምር ሲነገር ስለሆነ በዚህ ግፉበት!!!!ፕሮግራሙ እጂግ ትምህርት ሰጪ ነው!!!!! God bless you!!!!!!
@abdulazizmusbha3903
@abdulazizmusbha3903 Жыл бұрын
የሠው:ልጅ:ከሚያበሉ: የውሻ:ልጅ:ያብሉ:' ይኼ:አባባል:ምንማለት:ነው:እያልኩኝ:ነበር:ይህ:ድርጊት:ግን:ቁልጭ:አድርጎ:ያሳየኝ:የሰው:ልጅ:በአገኘው:አጋጣሚ:ሁሉ:ሲከዳ:ይታያል:ውሻ:ግን:አሳዳጊውን:ሳይከዳ:ለአሳዳጊው:እራሱን:አሳልፎም:ይሰጣል:ለዚህ:ነው:ለካ:ተረቱ:የተነገረው:ለሟች:ነብስ:ይማር።
@miserms4091
@miserms4091 Жыл бұрын
Meseraki afaan Oromoo betaa
@maryajokim5600
@maryajokim5600 Жыл бұрын
አድኛ ነኝ
@Gabriel-pv6sq
@Gabriel-pv6sq Жыл бұрын
Very sad 😭💔
@naanneetyoutube4013
@naanneetyoutube4013 Жыл бұрын
Welcome sile hiwot ye mejmrya coment negn like adirgu ihen program yemitwodu
@vrenkomashimane2000
@vrenkomashimane2000 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ youtube
@rahmaboge9268
@rahmaboge9268 Жыл бұрын
ኢናአሊላህ ኧረ ሰወች ዛሬስ ሰይጣን ቀናባችሁ አይ የሠጨረሻው ዘመን
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya Жыл бұрын
Ethiopia yale gud ere benatachu sewu gedlo mimeta rgata selam yelem yechkanie tig egzio yasaznal😭😭😭😭😭😭😭
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha Жыл бұрын
ሰላም ለናተ
@zd5125
@zd5125 Жыл бұрын
ውይኔ የትናየት አትበል ስሜነው እናቴ ትጠራኘለች
@hanastube4716
@hanastube4716 Жыл бұрын
አረ መቼ ነው ጥሩ ነገር የምንሰማ😭
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ግን በጣም እያስጠላኝ ነው ምን ሀገር አለን
@hurelBoss
@hurelBoss Жыл бұрын
😥😥😥ሆሆሆ
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
ከፍጣሪ፣በታች፣ለማን፣ማመን፣እልብን፣ወይ፣ጉድ😭😭😭
@mashofantaye8494
@mashofantaye8494 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ስው ምን ያህል እውሬ እንደሆነ
@Miseraki
@Miseraki Жыл бұрын
የት አባታቹ እሰይ
@geneteden4343
@geneteden4343 Жыл бұрын
እባክሽ ብስራት የራስሽ ፀጉር አሳይኝ ይሄኔ እኮ ፀጉርሽ እጅግ ያምርብሽ ይሆናል 😄
@user-ku2ll6uh5u
@user-ku2ll6uh5u Жыл бұрын
😢😢😢❤
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 Жыл бұрын
ቆያ፣እድሜልክ፣እስራት፣አያበቃም፣የገደለ፣ያገደል
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 Жыл бұрын
ይህ ሁሉ ጉድ አገራችን የሚፈፅመው አንደኛ መንግስት ለወንጀለኞች ቀለብ እየቀለበ በሆነ አጋጣሚ ይፈታሉ ዳግም የሚደገም ወንጀል ይፈጠራል ይህ የዳኞች ድክመት ሕዝብን አስጨረሱ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
አይይ እርምጃ ቢወሰድ ነበር ወንጀል የሚቀረው ምን ዋጋ አለው ይቀለባል ያለ ሐሳብ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ምን አለ ገንዘቡንም ሁሉንም ወስደው እሷን ቢተዋት እእእፍፍፍፍፍ
@niyamaawol7035
@niyamaawol7035 Жыл бұрын
👍👍👍💖
@aneettube9010
@aneettube9010 Жыл бұрын
Yhe mn bereket nw ergman enje
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 Жыл бұрын
ልጆች አሉዋቸው አላቹ እሷ ስትጮህ ልጆቹ ለምን አልደረሱም
@meseretabebe
@meseretabebe Жыл бұрын
Ethiopian west yamaysema yelm 😭😭😭😭😭😭
@helutube9275
@helutube9275 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
የአላህ ጭካኔ
@yaasminmaxamuud4314
@yaasminmaxamuud4314 Жыл бұрын
😥😥😥😥😥💔
@mememalase9018
@mememalase9018 Жыл бұрын
😭😭💔🇪🇹
@solomonkidane7921
@solomonkidane7921 Жыл бұрын
😊😊😊😊
@batimelaku5313
@batimelaku5313 Жыл бұрын
Mechem yewenjel dehna baynorewim miale dehna eger bitasemun! Besmam ete!
@oromiyaabiyyaakoointaliiar6291
@oromiyaabiyyaakoointaliiar6291 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
አስቃቂው የስልክ ጥሪ ፍፃሜ
20:27
Sile HiwotTV
Рет қаралды 133 М.
🔴 ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሃይማኖት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:58:03
Приятного аппетита 🤣
0:15
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 8 МЛН