🔴 ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሃይማኖት | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2023

  Рет қаралды 500,483

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

5 ай бұрын

"ጉባኤ የቆመለት ፤ ቤተክርስቲያን የተቀበችው ፤ ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሃይማኖት ይህ ነው"
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Пікірлер: 316
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 5 ай бұрын
ጌታየ አምላኬ መድሐኒቴ አለማመኔን እርዳው ስትመጣ እንዳትፈርድብኝ ይቺ ልመናየ ዘወትር ናት የሰላም ምንጭ የሰላማችን እራስ ኢየሱስ ክርስቶስ ክዚህ ሰላም እንዳልወጣ እእእእእእእለለለለለለለለለምምምምምንንንንንንሃሃሃሃሃሃሃሃሃለለለለለለለለሁ
@FasilTe
@FasilTe 7 күн бұрын
አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@yeshifana
@yeshifana 5 ай бұрын
እንኳን በሰለም መጡ አባታችን የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 5 ай бұрын
Amne amne amne 🙏🙏🙏
@alemayehukebede-pz2ju
@alemayehukebede-pz2ju 5 күн бұрын
6j​@@throwbackvibezz6757
@NebyuDawitEthiopiain2016
@NebyuDawitEthiopiain2016 5 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ። በዚህ አስጨናቂ ዘመን ቶሎ ቶሎ ብቅ እያሉ ለነፍስም ለስጋም የሚሆኑ አበረታችና አፅናኝ ትምህርቶችን ቢሰጡን እጅግ እናተርፋለን።
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 5 ай бұрын
ሁሌም ደጋግመን መስማት አለብን ሁሌም አዲስ ነው ቃለ እግዚአብሔር
@user-su2ik7uh6n
@user-su2ik7uh6n 5 ай бұрын
❤❤❤❤​@@addishiwotteklu4530
@wedajeayenepb755
@wedajeayenepb755 5 ай бұрын
❤3 . 23:23 😅
@YaredZewdu-vo1hj
@YaredZewdu-vo1hj 5 ай бұрын
Ewnet new telo telo bihonl betam tru new
@kitessemakit
@kitessemakit 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ አባታችን ፡ ርእሰ ፡ ሊቀ ፡ ሊቃውንት ፡ አባ ፡ ገብረ ፡ ኪዳን ፡ እደምን ፡ ሰነበቱ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክልን ፡ ፡ ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ያዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀበልልን ፡ ሐገራችንን ፡ ኢትዮጵያን ፡ ሰላም ፡ ያድርግልን ፡ ዳር ፡ ድንበሯን ፡ ይጠብቅልን ፡ አሜን ፡ አሜን ፡
@user-rh5um9ky9q
@user-rh5um9ky9q 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏👏👏
@DebebeTekleselassie
@DebebeTekleselassie Ай бұрын
Not tru
@DebebeTekleselassie
@DebebeTekleselassie Ай бұрын
Please talk true
@user-ty3dm2br2l
@user-ty3dm2br2l Ай бұрын
Please get your spelling right bro😂😂😂​@@DebebeTekleselassie
@sanayetmekonin4883
@sanayetmekonin4883 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት አሜን❤🙏🙏🙏 አባታችን 1ጥያቄ ነበረኝ ሲመስለኝ የብዙዎቹ ጥያቄ ይመስለኛል ለምን ድነው በቤተክርስቲ ያናችን ስለ አምልኮት ስግደት ትምርት የማታስተምሩን አብዛኛዉን የምታስተምሩት ባለ 50 ዉን የንስሃ ስግደት ነው አብዛኛው ምመን በክፉ መንፈስ የተያዘ ነዉ ለምሳሌ አባቴ እኔ መጀመሪያ ላይ ምንም አይነት ቃለ እግዚአብሔርን አጣጥሜ ለመስማት በጣም እቸገር ነበር የአምልኮት ህይወት ከጀመርኩ በዋላ በራሴላይ በጣም ብዙ ለውጥ አግቻለው እና አባታችን በዚ ጉዳይ ላይ ትምህርት ቢያዘጋጁልን በጣም ደስ ይለናል አብዛኛው ምመን አመጣጡ ከባእድ አምልኮት ካለው ቤተሰብ ነው አንድ ሰው ካልፆመ ካልፀለየ ቃለ እግዚአብሔርን ካልሰማ ካላስቀደሰ ምንም አይነት መንፈሳዊ ህይወት 1ድ ሰው እነዚን ሁሉ ነገር ካልተገበረ በርግጠኝነት የክፉ መንፈስ ማደሪያ ይሆናል በነዚ ነገር ላይ አስተምሮ ቢሰጡን በአክብሮት በትትና እጠይቃለው👏👏በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤🙏
@Alem163
@Alem163 5 ай бұрын
እንኩዋን ደህና መጡልንን አባታችን በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🥰🥰🥰ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏
@genettewelde6372
@genettewelde6372 5 ай бұрын
አሜን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት #የድንግል #ማርያም ስሙ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመስገን ለአባታችን በዕድሜና በጤና ያቆይልን ሰለም ለሃገራችን ኢትዮጵያ ይላክልን ቸሩ ፈጣሪያችን!
@banchayehudinku9073
@banchayehudinku9073 5 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡ የአባታችንን ትምህርት ኤድት የምታደርጉ ወንድሞቸ የነፍስም የስጋም የሆነውን ትምህርት አንዲደርሰን ተግታቹ በመስራታቹህ እግዚአብሔር ዋጋቹሁን ይክፈላቹህ እያልኩ ግን በመጀመሪያ እየቆራረጣቹህ የምታቀርቡትን ብትተውት በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ከሚለው እንዲጀምሩ ብታደርጉ ይቅርታ
@mdjahid7250
@mdjahid7250 Күн бұрын
ኧረ አታስቂኝ ሳይባል ተጀምሮ ያውቃል እንዴ ሁሌም ነው ሚሉ እንዴ
@genettewelde6372
@genettewelde6372 5 ай бұрын
አባታች እንኳን ደህና መጡ በእድሜና በጸጋ ያቆይልን ልዑል ፈጣሪ!
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 5 ай бұрын
ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር አምላካችን ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@yeznakassahun780
@yeznakassahun780 5 ай бұрын
አባታችን ርዕስ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጡልን አባየ 🙏 አባየ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እድሜና ጤና ይስጠዎት🤲🙏
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 5 ай бұрын
እኳን ሰላም መጡ አባታችን እድሜ ማቱሳላን ያድልልን!!
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንደርሶ አይነት አባት የሰጠነ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ይክበር ይመሰገንአሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@user-qd8nd5bz3v
@user-qd8nd5bz3v 5 ай бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን በሰማነው እንድንኖር አምላከ ቅዱሳን ይርዳን አሜን
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 5 ай бұрын
ውድ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@user-xq7sh1fi1k
@user-xq7sh1fi1k 5 ай бұрын
የኛ እቁ አባት ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን🙏🙏🙏
@emuyaethiopia5374
@emuyaethiopia5374 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔ አባት❤ ገና ዛሬ ሞልቶልኝ ጨረስኩ ተመስገን❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን እግዚአብሔር🙏
@user-dn6gf5kx4o
@user-dn6gf5kx4o 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችንን አስበ ሊቃውንትን ያድልልን እግዚአብሔር።
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 5 ай бұрын
አባታችን እኳን ደህና መጥሉን በርከታችሁ ይደርብን በእዉነት
@woldeabera749
@woldeabera749 5 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማለን እሪሶን የሰጠን አምላክ ይመስገን።
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 5 ай бұрын
እርሰወን የሠጠን በምክንያት ለልጆቹ ነው ተሎ ተሎ ይምጡ እድሜ ያድለወት ፀጋ ይብዛለወት
@user-sy4jl9ps4d
@user-sy4jl9ps4d 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችንን!!🙏🙏🙏❤
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 5 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በርከተወት ይድርሰን ለአገራችን ለቤተክርስትያናችን ሰላም ስጠን የጊወርጊስ አምላክ
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን በእድሜ ጸጋ ከጤና ጋር ያድልልን
@user-lo7vl6lz2r
@user-lo7vl6lz2r 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ❤❤❤
@samrawit376
@samrawit376 5 ай бұрын
ረቡኒ !!!🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜ ያድልልን !!❤
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 5 ай бұрын
አባታችነ እንኳን ደኅና መጡልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@heremelawesene
@heremelawesene 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@sarataye8812
@sarataye8812 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን
@TigistChane-fx8qc
@TigistChane-fx8qc 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በህድሜ በፀጋ ያኑርልን የሰማነውን በልቦናችን እግዚአብሔር ያሳድርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abera4010
@abera4010 5 ай бұрын
እንኳን በደህና መጡ አባታች ❤🙏🙏
@user-zu7jz1ms7e
@user-zu7jz1ms7e Ай бұрын
ቃላቶች እርስዎን ሊገልፁልኝ አቅም አጡ ነብሴ ግን በሀሴት ትረሰርሳለች እግዚአብሔር ይመስገን በዘመናት ሁሉ ያልተቋረጠ ፀጋን የሰጠን ፈጣሪ
@gech-hp9zk
@gech-hp9zk 5 ай бұрын
Abata enqan dehna metu selamot ybeza Kal hewet yasemaln bedma betana ytebekeln Amen
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y 5 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@mimisami7086
@mimisami7086 5 ай бұрын
አባታችን አድሜ ይስጥልን ኑሩልን ንፍስንም ሥጋንም ይምያልም ትምሀርት ነው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💖
@AA-by3lc
@AA-by3lc 5 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን አባታችን🙏🏻 ቸሩ አምላካችን በረከትዎን ያድለን🙏🏻
@meherat938
@meherat938 5 ай бұрын
አባታችን እንክዋን ደና መጡልን በጸሎት ያስቡኝ እህተ ማርያም ከነ ቤተሰቦቼ አቤቱ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃው የነቃው አድርገኝ :: ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን
@user-zu7jz1ms7e
@user-zu7jz1ms7e Ай бұрын
አባታችን አድሜና ጤና ይስጠወ በጥሩ ስዓት የተገኙልን አባት እግዚአብሔር ይመስገን
@ghgh4028
@ghgh4028 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ህይወት ያስማልን በእድመና በጠና ይጠብቅልን ፈጣሪ ኣሜን፫✝️🌴☘️
@user-wv4th5qn9r
@user-wv4th5qn9r 5 ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 4 ай бұрын
I wish Ethiopian government hearing this bible study’s. May God blessed our father amen 🙏🙏🙏🙏
@nalaals6496
@nalaals6496 5 ай бұрын
ቃለሕወት ያሠማልን ❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 5 ай бұрын
ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካች እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንልን አሜን አባታችን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 5 ай бұрын
እንቁ አባታችን ቃለ ህይዎትን ቃለ በረከትን ያሰማዎት በረከተዎ ይዴርብን አባታችን ያቆይልን በእውነቱ ❤❤❤❤
@user-wb4qf5js9i
@user-wb4qf5js9i 5 ай бұрын
እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ያድልልኝ
@Agenda-2016
@Agenda-2016 5 ай бұрын
አባ እንኳን በሰላም ህይወት የሚሰጥና በጥበታችን ልክ አስፍተው ስለሚያስተምሩንት ቃለህይወት ያሰማልን።
@rosarose2433
@rosarose2433 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያሰማልን ❤
@micky_yetewahedo
@micky_yetewahedo 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ!!
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 5 ай бұрын
አሜን !!!!
@Geni2341
@Geni2341 20 күн бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ወልድ የእግዚአብሔር አብ የባህር ልጁ ነዉ የድንግል ማርያም የምን ልጅዋ ነዉ ምባለው🙏
@MesfenMelak
@MesfenMelak 19 күн бұрын
መለኮት ከስጋዋ ስጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ ( ወስዶ ) ተወለደ
@Geni2341
@Geni2341 19 күн бұрын
@@MesfenMelak እግዚአብሔር ያክብርልኝ እሽ
@user-dq5ky7zp1u
@user-dq5ky7zp1u 20 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን🙏❤
@SinahMohamed
@SinahMohamed 22 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአቤሔር ያቆይልኘየድንግል ማርያም ልጅ
@AmenMediaEth
@AmenMediaEth 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@fasikawsnbet2766
@fasikawsnbet2766 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@salamrita2646
@salamrita2646 5 ай бұрын
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@bettychale2704
@bettychale2704 5 ай бұрын
Amlake Abew ke Selassie haymanot ayanawtsen
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 5 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን እኛንም የሠማነዉን በልባችን ይፃፍልን እረሦንም በድሜ በፀጋ ያኑረልን ጤናወትን ይሥጥወ ፀጋዉን ያብዛልወ❤❤❤❤❤❤
@MasaretMulu
@MasaretMulu 5 ай бұрын
አባታችን እኳን ደናመጡ ቃለህይወትን ያሰማለን
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 5 ай бұрын
አባታች እግዚያብሄር 🙏ይስጥልን የሚቀጥለውን ትምህርት በጉጉት እንጠብቃለን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን አሜን አሜን አሜን
@yergalemyetbark3794
@yergalemyetbark3794 5 ай бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን❤❤❤
@leadyuh1133
@leadyuh1133 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ይማርዎት አባ
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@user-qq1tb4gr9z
@user-qq1tb4gr9z 5 ай бұрын
አባታችን እንካን ደህና መጡሉን ዕድመና ጤና ይስጦት
@egziharya4826
@egziharya4826 5 ай бұрын
ቲክ ቶክ ላይ የአባታችንን ት/ት እየቆራረጥን የምንለቅ ሰብስክራይቭ ያደረግን ስንቶቻችን እንሆን
@TafesuMekonenn
@TafesuMekonenn 6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@tenagneworkmekonne5221
@tenagneworkmekonne5221 Ай бұрын
አባታችንን በደሜ በፀጋ አብዝቶ ይባርክልን ይጠብቅልን
@YaredZewdu-vo1hj
@YaredZewdu-vo1hj 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትት ያሰማልን አባታችን!!
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 5 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እሕት ወንድሞቼ share like እያደርጋችሁ የአባታችንን ትምርቶች❤
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 5 ай бұрын
የተባለው ዘመን ላይ የደረስን ይመስላል። ማንም ተነስቶ እምነትን በሰውኛ እውቀት መርምሮና አስተካክሎ ነባሩን ሐይማኖት የሚነቅፍ፣ ሕዝቡን ከእግዚአብሔር ድንኳን አስኮብልሎ በየሰፈሩ በሰራው ዳስ ውስጥ እየሰበሰበ 'ኑ ይህ ነው ትክክል ፣እግዚአብሔርም የሚገኘው ከዚህ ነው' እያለ ናውዞ የሚያናውዘው በዛ። ሕዝቡም በጽናት ጸሎት እጦት አዲስ አስተማሪ፣አዲስ ምናብ፣አዲስ ድንኳን ናፍቆ ድንኳን ቀየረ። በአባቶቹ ድንኳን ውስጥ ሳለ ልቡን ደጅ አኑሮ ከድንኳኑ በመመላለሱ የተነሳ የተሰጠው ትምህርትና አምልኮ ጭንጫ ላይ እንደወደቀ ዘር መንፈሳዊነትን ሳይጎናጸፍ ሁሉ ነገር ልፋት የሆነ ሲመስለው ልቡን ለጎዳና ላይ ከንቱ ስብከት በመስጠት ድንኳኑን ሲቀይር ይታያል። እዛም እስኪያልበውና አቅሉን እስኪስት ይጮሀል፣ያጓራል፣በዘፈን ይዘላል። በመጨረሻም ' ለካ እየሱስ ያለው ከዚህ ነው' በማለት ለጥቂት ጊዜ ጭምት/ሙሽራ መስሎ ይቆያል፣ አዲስ አስተማሪ ለመሆን ይናፍቃል፣ጎዳና ላይ ወጥቶም ሌላውን ይተቻል፣ይሳደባል።በውስጥ እየሆነ ያለውን ከታዘበ በኋላ ነገሩ ሁሉ ከጠበቀው ውጭ ሲሆንበት የስነልቡና መቃወስ ይገጥመዋል። መሄጃም ይጠፋዋል። አይመለስ ነገር ከድቷል፣አደባባይ ወጥቶም ተሳድቧል፣ካፈርኩ አይመልሰኝ አይነት ወደቀደመ ድንኳኑ በንስሀ መመለስ ሽንፈት ይሆንበትና የበሰበሰ ዝናብ አይፈራም እንዲባል በወጣበት ጠፍቶ የሚቀር ብዙ ነው። ስለዚህ ያሉትን የሚያጸና ትምህርት ከመስጠት ጎን ለጎን የጠፋትን በጎች ፈልግ ማግኘት፣የሚመጥናቸውን ትምህርት በማስተመር መመለስ ያስፈልጋል። ሲመለሱም በቤተክርስቲያን ደረጃ የደስታ ድግስ (የምስጋና ጉባኤ፣ ልዩ ዝማሬ፣ ሻማ በማብራት) መቀበል ያስፈልጋል። ከሴጣን አዳራሽ አምልጠው ውስጥ ለውስጥ ወደቀደመው ድንኳናቸው የተመለሱ ብዙዎች ናቸው። ሌሎች ግን መመለስ ሀፍረት ሆኖባቸው እያቅማሙ በጭንቀት ውስጥ ያሉ አሉና እንዲመለሱ የሚያበረታታ ራሱን የቻለ ጉባኤ ማዘጋጀት ያስፈልጋል። ድርሻውን ተካፍሎ ከወጣ በኋላ ድርሻውን ጨርሶ በመቸገሩ ወደኣባቱ እንደተመለሰውና የጠፋው ልጁ በመመለሱ እጅግ ደስ እንዳለው አባት መሆን ያስፈልጋል።
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 23 күн бұрын
አሜን አባ እውነት እውነት እውነት መንፈሴ ታወከች አይኔ በእንባ ሟሟች እንቅልፍንም ነሳኝ ምግብም ከለከለኝ አቤቱ ጌታሆይ ማረኝ 😢🙏🙏🙏
@bezagirma9544
@bezagirma9544 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@abge5258
@abge5258 4 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቆት ችግራችን ከሰው ነው እንጂ ከእግዚአብሔር አይዴለም ትግስቱ እና ጥንካሪው ካለን እግዚአብሔር መልስ አለው ሁሉም እንደስራው ዋጋው ያገኞል
@user-sl9mf1qw7v
@user-sl9mf1qw7v 18 күн бұрын
ስንቶዎቹ በውሸት በአበዱበት ዘመን በገንዘብ ፍቅር በተለፉበት ዘመን እረሰን የመሰለ መልካም አባት ስለሰጠን ፈጣሬ ተመስገን🙏🙏🙏
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Ай бұрын
ለመምሕራችን. ቃለሕይወትን. አብዝቶ. ያሰማልን. !
@sarawalieyesgat5602
@sarawalieyesgat5602 5 ай бұрын
አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማል አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን
@adugnachekole5622
@adugnachekole5622 16 күн бұрын
በጣም ድቅ❤❤❤❤
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@tamegedamu8164
@tamegedamu8164 Ай бұрын
አባታችን የጥሞና ጊዜ ጨርሰው እንካን የምንናፍቅዎ ልጆቾ መጡልን ይሕ ትምህርታቸውን እንዲደርሰን ለምታደርጉ ወንድሞቻቸው ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችንን እንደቤተሰቤ እንዳያቸው አድርጋችሁኛልና አባታችን ነብሴ ታመስግናቸዋለች የተጠማችሁን ያጠግባታልና ። በሕይወት በጤና ያቆይልን...!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rh5um9ky9q
@user-rh5um9ky9q 2 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትያውርስልን ሀገራችንን ኢ/ያን ይጠብቅልን አስጀምሮ ላስጨረሰን ልዑል እግዚያብሄር ምስጋና ላተይሁን 🙏🙏🙏
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 5 ай бұрын
Yftun enkan dena metulin abatachin
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 5 ай бұрын
እውነት ነው በጣም ደስ ይላል ለዘላለም ከአንች ጋር ያኑረን
@user-cu2tt6xv7h
@user-cu2tt6xv7h 4 ай бұрын
አባታችን በዚ በክህደት ዘመን የመናፍቅ መልሳችንን እርሶን የፈጠረልን አጋዚተ አለም ስላሴ ይክበር ይመስገን።ከመናፍቅ ገር መከራከር እፈራ ነበር ከዚ በኋላ በደንብ እከራከራለሁ አባቴ አይኔን ገለጡልኝ ፈጣሪ ከሰው ክፋት ይጠብቆት
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን🤲🤲🤲❤❤❤
@martabogale7735
@martabogale7735 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን 🤲🤲🤲❤❤❤
@gosayedejene705
@gosayedejene705 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልን፡፡
@ziabednarz5608
@ziabednarz5608 5 ай бұрын
እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን !
@user-nn7tx4gj2b
@user-nn7tx4gj2b Ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን የተዋህዶ አለኝታ፡፡
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 5 ай бұрын
በአባታችን ላይ አድሮ ለአስተማረን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን በእውነት ግሩም ድንቅ ት/ት ነው የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ለወቀሳ ለመፈራረጃ አያድርግብን በእውነቱ ለአባታችንም ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን❤❤❤
@Haregi849
@Haregi849 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በድሜ እና በጤና ያቆይልን
@abebechtiget5965
@abebechtiget5965 5 ай бұрын
እውነተኛዋ ሐይማኖት ይህቺ ናት።የህይወት ቃል ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ።
@HiwetAssefa-vl3ny
@HiwetAssefa-vl3ny 4 ай бұрын
ኣባታችን እግዝኣብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@serkalemmekuanet3496
@serkalemmekuanet3496 4 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማዎት ከንቱ ውዳሴ አይሁንብኝና ማር ማር ይላል ትምህርትዎ ቢሰማ ቢሰማ አይሰለች
@user-ej1fq8dr1u
@user-ej1fq8dr1u 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስመዓልና ክቡር ኣባታችና ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋኡ ያብዛልህ።
@rebeccatesfaye1577
@rebeccatesfaye1577 5 ай бұрын
አሜን! ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏
🔴 ክፉ እና በጎ የሚያሳውቀው ዛፍ || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sbket 2023 || #viral #fyp
1:04:46
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 110 М.
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 231 М.
Шокирующая Речь Выпускника 😳📽️@CarrolltonTexas
00:43
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 9 МЛН
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 10 МЛН
🔴 New| እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:08:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 167 М.
ስብከተ ወንጌል በሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ
32:55
የመድኃኔዓለም መዝሙሮች ስብስብ  Ye Medhanealem Mezmuroch sibsib/2024
47:05
ኦርቶዶክሳዊ ወጣት Orthodox Youth
Рет қаралды 1,6 М.
Mengizem Media Teborne Show With Getish Mamo  Part 2 ከጌትሽ ማሞ ጋር Jun 2,24
53:08
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 45 М.
Шокирующая Речь Выпускника 😳📽️@CarrolltonTexas
00:43
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 9 МЛН