No video

በስተመጨረሻም የልጄ ክርስትና ተነሳ / እናተ ደሞ ስም አውጡለት 🥰🎉

  Рет қаралды 63,273

Marina አትጠገብ

Marina አትጠገብ

Күн бұрын

Пікірлер: 793
@nas7117
@nas7117 4 ай бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ
@fhgg6719
@fhgg6719 4 ай бұрын
የኔ ውድ እንኳን በደህና መጣሽልን ኮሜታተሮች ደግሞ ማርያምን ሁሉን ነገር በግራ አትዩት ምን አልባት ስርግ ስላልደገስች አሁን በክርስትናው ዘመድ አዝማድ ሲጠራ ሲደባሐቅ መጨፈራቸው አይቀርም ጡሩ ነው እያልኩኮ አይደለም ነገር ግን ወደኛ አካባቢ ቤተዘመድ ስሰበሰብ እደዚህ ነው አዲስ ነገር አይደለም።
@munafetena4472
@munafetena4472 4 ай бұрын
ይሄማ ክርስትና ሳይሆን ሰርግ ነው እዴት ደስ እደሚል ያገሬ ሰው
@blackqueen.-pu2ou
@blackqueen.-pu2ou 3 ай бұрын
Chifera ortodoxawinetn aywekilm eshi ortodox sirat yalat haymanot nech endet chifera ay echi alem be mezmur mamaesgen eyalebacbu bechiferaaa
@eilse4672
@eilse4672 3 ай бұрын
ክርስትና እኮ ማሰነሳት ስሜቱ እንዴት ደሰስስስስስ እንደሜል ሁለተኛ ሙሸርነት ነው የምር
@zdatlaw9358
@zdatlaw9358 4 ай бұрын
እኔ ግን መሪና እንደህ ያለች ጨዋ እና ስአት ያለት አይመስለኝም ነበር እህቴ በዚሁ ቀጥይ እርጋታ እና አለባበስ ዋው ተባሪኪ❤
@mbet1840
@mbet1840 4 ай бұрын
እኔም አትመስለኝም ነበር በጣም አስገርማኝ አለች
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 4 ай бұрын
ውይ ሀበሻ ግን ከቤተክርስቲያን መልስ ዘመድ አዝማዱ ይጫወታል ይጨፈራል ይሄ ደግሞ ባህላችን ነው ፃዲቅ ፃዲቅ አያጫውታችሁ እራሳችሁን ተመልከቱ ተጠምቃችሁ ሳለ የምንሰራውን ስራ ባፉችንን ስንት ነገር እያልን የምንውለውን ነገር ቆም ብላችሁ አስቡ ስለራሳችሁ ሀፂያት ብቻ የሰውን ክፍት ወይም ጉድለት አንልቀም
@gjyvng738
@gjyvng738 4 ай бұрын
ስህህህ
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd 4 ай бұрын
😂😂❤
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h 4 ай бұрын
እሰይ የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ❤❤
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 4 ай бұрын
አታካብዱ ይደስቱ እኛጋ በመጣችሁ ክርስትና እና ስርግ አንድ ነው ሞያችውንም አዳራችውንም ስጨፍሩ ነው የማድሩት ዘመድ አዝማድ ተስብስበው የሚደስቱበት ቀን ነው ❤
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 4 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ መናፍቅ ነሺ ወይም ባህላችሁ ነው😢 ፆም እኮ ነው ያነውም አብይ ፆም ደግሞ ቁርባንን ያክል ነገር ድፍረትሺ ። ጧት ቤተክርስቲያን ማታ ጠቋይ ቤት ከዛ ሙዚቃ. በይ አንዱን ምረጪ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 4 ай бұрын
@@user-mv6pd5up2z ስለ ጠንቋይ የማወራው እራሱ ጠንቋይ ነው አሁን እዚህ ጋር ስለጠቋይ ማን አወራ ፍስ ያለበት ዝላይ አይችልም የጠንቋይ ልጅ ነሽ መስለኝ ምነው ኢትዮጵያ ውስጥ ተወልጅ አላደኩም አልሽ በክርስትና የማይጫወት የለው የኛ ፃድቃን አንች ንፁህ ሆነሽ ገነት ግቢ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 4 ай бұрын
@@user-yg6jj4sm9t ቱ ያንችስ ባሰ መጀመረያ ስለ ቅዱስ ቁርባን ተማሪ ደግሞ ለሠው ልትቁሜ ትሞክሪያለሽ ከአንች የበለጠ ጠንቆይ የለ ነገ ደግሞ ወደ ሌላ እምነት ሄደች ተዋህዱን ስትሳደቤ ትውያለሽ ቱ
@Tigsit282
@Tigsit282 4 ай бұрын
እንኳን ደሰ አለሸ ማሪናዬ እግዚአብሔር በሞገሰ በጥበብ ያሳድግልሸ ❤️❤️❤️
@bf7767
@bf7767 4 ай бұрын
ትግስቱን ስጠኝ😢 ክርስትነ ብሎ ዝላይ ያውም በአብይ ፆም😢 ልብ ይስጠን ህፃኑን ፈጣሪ ያሳድገው
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 4 ай бұрын
ቅናታም ቀተሽነው ክርስትና ማለት ሰርግነው ደቆሮ ችጋራም
@maryamemne
@maryamemne 4 ай бұрын
ኧረ እፈሪ እህቴ ክርስትናን ካላወቅሽ ዝም በይ ሃይማኖታችን ዘፈንና ዳንኪራ ይፈቅዳል እንዴ ለዛውም ህፃኑ ቤተ እግዚአብሔር በሚገባበት ቀን ያሳዝናል​@@user-gz9um7kn3d
@maryamemne
@maryamemne 4 ай бұрын
ልክ ብለሻል እህቴ
@mulumulu4759
@mulumulu4759 4 ай бұрын
አታካብዱ አኔዳንድ ባለትዳሮች ሲጋቡ ያልደገሱ ባልና ሚስተቶች የልጃቸው ክርስትና ጋር አንድ ላይ ሰርጋቸውንም ደግሰውና ጨፍረው የሚያሳልፍ ድሮም አሉ ለወደፊትም ይኖራሉ የምን ማካበድ ነው በልጇ ክርስትና ያልጨፈረች መቼ ልትጨፍር ነው
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd 4 ай бұрын
አንድ ነገር ልገርሽ በዘልማድ እምልነዉ ነገር አለ ስለዚህ ደግሞ የሆነ ባታ ልምራችሁ ቀንዲል ሚዲያ ገብታችሁ አዳምጡ ሰዉን ከመተቸት በፊት
@user-uz4pf7ml2m
@user-uz4pf7ml2m 4 ай бұрын
መዝሙር ብቻ ቢሆን.ጥሩ ነበር ፆምም እደመሆኑ ቅዳሴ ቆይታችሁ ጭፈራ ጥሩ አይደለም. እመቤቴ ታሳድግልሸ
@birtukantube8186
@birtukantube8186 4 ай бұрын
በክርስትና እለት ጭፈራ መሆን የለበትም በተረፈ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 4 ай бұрын
በሀይማኖት ትክክል አይደለም ግን ማህበረሰቡ በተለይ እኔ ተወልጅ ባደኩበት ማህበረሰብ አማራ ክልል ክርስትና እድ ሁለተኛ ሰርግ ነው የሚደገሰው የሚጨፈረው
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 4 ай бұрын
​@@user-rh2un1qs2fአዎ ልክ ነሽ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ የኔ ቆንጆ ማሪናዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበቡ በሞገስ ያሳድግልሽ
@ReemIsa-lu4sv
@ReemIsa-lu4sv 4 ай бұрын
ክርስትና ተብሎ ጭፈራ 🙄🤔
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 4 ай бұрын
እደው ፈጣሪ ይቅር ይበለን እንጂ ወደየት እየሂዲን እንደሆነ ይክብዳል።
@AbebaMucheye
@AbebaMucheye 4 ай бұрын
ምንችግር አለው ቤታቸው ውስጥእንጅ ቤተክርስቲያን ውስጥ አልጨፈሩ
@matadelmatadel6815
@matadelmatadel6815 4 ай бұрын
​@@AbebaMucheyeይቅር ይበልሽ
@user-qp8sy1yr2j
@user-qp8sy1yr2j 4 ай бұрын
ምችግር አለው ስራአተ ቤተክርስቲያን አልቋል ሰርግ ማለትነው​@@tube-yi8tg
@user-vw883
@user-vw883 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂batami naw migarimugni😂😂😂😂😂
@hiwattube
@hiwattube 4 ай бұрын
ዋውው ደስ ስትሉ ተዋህዶ መሆን አቤት መታደል መዳኒአለም ያሳድግልሺ 😍😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SophiaAwale
@SophiaAwale 4 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣👹👹👹
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
ማሪናየ ባሎ ይቅርብ የምትሉ👍
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 4 ай бұрын
ለምን ሌባ አለ አታምጭ ደብቀንም አልተሳካም 💔😭😅😅
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
@@makeiawerkenh9671 😂 አሰረቅም😁
@qweqwe444
@qweqwe444 4 ай бұрын
በዚህ ስአት ጭፈራ በማርያም ተዉእንጅ ሁሉም መልካ ም በመዝሙር ብቻ አድርጉ ሁሉን የሰጠ እግዚአብሔር ነዉ❤❤❤
@infinix600
@infinix600 4 ай бұрын
አይ የኛ ነገር ግማሽ ይጨፍራል ግማሹ ያለቅሳል ያገራችንን ሰላም ይመልስልን ሁሉም ስቆ ይግባ ❤🎉🎉
@samritube9007
@samritube9007 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አማሮች ደጋግማችው ውለዱ ቢወለድም ጀግና ነው እልልልልልልል
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x 3 ай бұрын
ማሪያና እንደዚህ ጨዋ አትመስለኝም ነበር የምር በጣም ስርአት ያለሽ ባህልሽናሃይማኖትሽን የምትወጅ ምርጥ ሴት ልጅሽን አላህ ያሳድግልች ውደ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@oneallahbcha
@oneallahbcha 4 ай бұрын
አያሳዝንም ልጁ እስከዚች ቀን ድረስኮ ሙስሊም ነዉ ከዚች ቀን ጀምሮ ግን በዉሃ ዘፍዝፈዉ ያከፍሩታል ከባድ ኪሳራ 😢😢😢😢
@sarayoutube4678
@sarayoutube4678 4 ай бұрын
ነብያችሁ መሓመድ ውሸታም ነብይ ነው እኛ ስንወለድ ሰው ነንን እንጂ ሙስሊም ኣይደለነም ምንጠመቀው የኢየሱስ ተከታይወች መሆናችን ማመናችን ነው
@oneallahbcha
@oneallahbcha 4 ай бұрын
@@sarayoutube4678 ለፍላፊ ጪብላም ጪብል ለብሰሽ ከምትሽለጠለጪ ወጠሽ በአደባባይ እስኪ ተናገሪ ጀግንነት ያ ነዉ ምድረ አጪበርባሪ ሌላ ሁላ ነጅስ ነጃሳ
@sarayoutube4678
@sarayoutube4678 4 ай бұрын
@@oneallahbcha ኣንቺ እንደፈለግሽ እየጻፍሽ እኔ መልስ የማልሰጥሽ ምን ስለሆንሽ ነው እኔ በክርስቶስ ኢየሱስ ኣምላክነት ኣልደራደርም ነብያችሁ ውሸታም እንደሆነ ለልጅ ልጅ እነግራለሁ ወደ ሲኦል እንዳይገቡ እስልምና ጨለማ ሲኦል ነው ወደድሽም ጠላሽም መጀመርያ ኣርፈሽ ዝም ብትይ እኔም ኣልጽፍም ነበር ስትነኪን እመልሳሉሁ የ ነብይሽ ጉድ እዘረዝረዋለሁ
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😢😢
@user-bk5yi6jb7o
@user-bk5yi6jb7o 4 ай бұрын
ግም ካፊር ሰካራም
@qweqwe444
@qweqwe444 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ማርያም ዬ በርች❤❤❤❤ ልጅሽ በእግዚአብሔር ቤት ነዉ ማሳደግ እማ❤❤
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 4 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደሰ ይላል ማሪናየ የኔ ዉድ እኳን ለዚህ ክብር አቃሽ ለቤትሽ አዲሰ ነኝ
@mahitube3690
@mahitube3690 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ማሪናዬ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ 😘😘😘
@askal6470
@askal6470 4 ай бұрын
ልቦና ይስጣችሁ የእኛ ሀጥያት ስለበዛ ነዉ ስቃይ ይበዘዉ ልጅሺን እግዚአብሔር ያሳድግልሺ ግን በጪፈራ አይደርግም ለዘዉም በአቢይ ፆም😢😢😢😢😢
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g 4 ай бұрын
ሁሉ አይቅረኝ እኮ ነው እንዴትስ ፈጣሪያስ ይቅር ይበልን እህህ በጭራሽ አይደረግም ክርስትና ተንስቱ ጭፈራ ሲቀጥል ደግሞ ህፃኑ ክርስትና ሲቀበል ካሚራ ምን ይሠራል
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 3 ай бұрын
መሪና በዉነት ጎበዝነሽ እደዚህ አመስሊኝም ነበር ከቶፌቅ ጋር ስታብጂ ሳለ ልጂሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@user-hy4fb3bg4w
@user-hy4fb3bg4w 4 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልሽ በሞገስ በጥበብ❤❤❤
@haymanothayle2627
@haymanothayle2627 4 ай бұрын
ምን ጉድ ናቹ እየዘመራችሁ ዎዴ ጭፈራ🤓😳🤣😂😂😂😂
@user-vw883
@user-vw883 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mekedis
@mekedis 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ክርስትና ነው ፈጣሪ በሞገሱ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏
@ethiopiay1219
@ethiopiay1219 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ልጅበልጂነት ጉበዝ ስሙንማ አዛርያ ብለሽዋል ❤❤❤
@hasefah3808
@hasefah3808 4 ай бұрын
ወዴት እየሄድን ነው ክርስትና በዘፈን 😢😢😢😢😢
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 4 ай бұрын
ዋውው በጣም ደስ ይላል እንኳን ለዚህ አበቃሽ መሪናዬ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ❤❤❤
@etenesh8056
@etenesh8056 4 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ማሪናዬ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x 4 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃችው❤🎉 ፈጣሪ ያሳድግላችው🎉
@abebamolla3498
@abebamolla3498 4 ай бұрын
አትጠገብዬ የኔ ልእልት እንደ ስምሽ የማትጠገቢ ነሽ የኔ ቆንጆ❤እንኳን ደስስስ አለሽ የኔ ቆንጆ🤴❤ ስመጣ ላገኝሽ እፈልጋለ!ልጅሽን ፈጣሪ ያሰድግሽ🙏🙏🙏 ስሙን ደግሞ (በረከት)ብየልሻለሁ🥰🥰😍
@mekdeswoldemeskel9080
@mekdeswoldemeskel9080 4 ай бұрын
እሰይ የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚ ክብር አበቃሽ የአብይ ፆም ነው ጭፈራው ግን ቢቀር መዝሙር ብቻ ቢሆኖ
@tadese1114
@tadese1114 4 ай бұрын
ክርስትና በዘፈን ሁኖ አያውቅም። እሽ አስቀርቦ በዘፈን መቀበል😢😢😢ማስተዋል ያድለን 😢
@userenter2635
@userenter2635 4 ай бұрын
ዋው ደስ ሲል ማሪና እንካን ለዚህ አበቃሺ❤እኛም ቀበሌ እንዲህነው ክርስትና ደመቅነው ሰርግነው ሰርግ የሚመስለው👌❤እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሺ🙏
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 4 ай бұрын
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ የኔ ቆጆ ልጅሽን እጊዚአብህር ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ❤❤❤❤
@honeybaby9337
@honeybaby9337 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ስታምሩ ባልየው የታለ❤❤😂😂😂
@user-ec6uh6fj1i
@user-ec6uh6fj1i 3 ай бұрын
እንኳን ለዚ ቀን ደረሰልሽ እህታችን ግን እኔ ምለዉ የሰዉ ልጅ ክርስትና ሲነሳ ለምንድነዉ የሚጨፈረዉ ልጁ ተቀብሎ የመጣዉ እኮ መንፈስ ቅዱስና ቅዱስ ሰጋ ክብር ደሙ ነዉ ታደ ስለ ምን በዘፈንና በጭፍራ ታረክሱታላቹ እረ ተዉ ይህ ልማዳችን እግዚአብሄር አይከብርበትም ምን አለ በዚች ትልቅ ቀን በመዝሙር እግዚአብሄር ብናመሰግን በይበልጥ በረከት ብናገኝበት
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz 3 ай бұрын
የማንም ስጋና ደም የለም ውሀ ነው ተነክሮ የወጣው አንብቢ. ልጁ እዚህ ቀን ድረስ ኢስላም ነበር። አንብቢ
@maeritube21
@maeritube21 4 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ማሪናዬ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግልሽ❤😍🙏❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 4 ай бұрын
እንኳን ደሥ አለሽ ማሪናዬ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልቹህ በጣም ደሥ ይላል❤❤❤❤
@abeba-abeba
@abeba-abeba 4 ай бұрын
😢😢ክርስትና እና ጭፈራ ፈጣሪንፍሩ
@hfghfgkgfgfb9316
@hfghfgkgfgfb9316 4 ай бұрын
ከስልምና ወደ ክርስትና አየችሁ መጀመሪያ እስላም ነው የሰው ልጅ ስፈጠር እደገና ሀይማኖት ትቀይራላችሁ የኛ ግን የሚቀየር ሀይማኖት የለንም ከስልምና ውጪ ወደ ውጪ
@user-sq2fe2lh2b
@user-sq2fe2lh2b 4 ай бұрын
Ere waqefeta ena menafq chrstna ayinesum ena Muslim nachew taqot yemimelku hulu Muslim nachew malet new 😮😮😮
@ፈኪTube-ov7lz
@ፈኪTube-ov7lz 4 ай бұрын
እኮ
@user-fv5sd4su4j
@user-fv5sd4su4j 4 ай бұрын
የሙሀመድ ድቃላ
@hfghfgkgfgfb9316
@hfghfgkgfgfb9316 4 ай бұрын
የየሱስ ድቃላ አች እጨት አምላኪ ካፊር የሞተ ሰው የምታመልኩ ኩፋሮች
@hfghfgkgfgfb9316
@hfghfgkgfgfb9316 4 ай бұрын
@@user-fv5sd4su4j ካፊር አፍ ቆሻሻ ስራው ቆሻሻ እጨት አምላኪ የሞተ ያማልዳል የምትሉ መይቶች
@SileHiwot
@SileHiwot 3 ай бұрын
ሰርግ ነው መሪና ልጅሽንን በጥበብ ያሳድግልሽ
@user-xm2gt1zw1s
@user-xm2gt1zw1s 4 ай бұрын
ክርስትና ተብሎ ጭፈራ ያውም በሁዳደፅም /ግን ይሕ ባሐላችን ፈፆሞ መቅረት አለበት ታቦት ሴወጣ ከርሰትና ስናሰነሳ ጭፈራ በፍፆምምም መቅረት አለበት😢
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 4 ай бұрын
ዋው ደስሲል እኳን ለዝህ አበቃሽ ውዴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 4 ай бұрын
ክርስትና ሰይገባችሁ ትኖሩና ከዛ ጌታን አገኘው ብላችሁ ትባርቃላችሁ ይሄ አሁን ምን የሚሉት ነው የስላሴን ልጅነት ያገኘችበት ቀን በፆሙ እልልተ ጭፈራ ዝም ብሎ በልማድ መኖር
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 3 ай бұрын
ማሪና እኳን ደስ አለሽ ሀይማኖታችን ባህላችንኮ ይለያል
@Aman-z8l9o
@Aman-z8l9o 3 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ማሪናየ
@user-ev5wq4jk5x
@user-ev5wq4jk5x 4 ай бұрын
እንካንደሥ ያለሺእህት ወይኔደሥሢሉ ልጅሺን እግዚአብሄር ያሣድግልሺ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pg8pg8yq1k
@user-pg8pg8yq1k 4 ай бұрын
እንክዋን ለዚ ክብር አበቃሽ እናት እስስይ ቤቢዬ በሰላም እደግ🥰🥰🥰🥰
@nawalboukhalil8227
@nawalboukhalil8227 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሽ እህቴ ኮሜት እምፅፉሰወች ግን ተረጋጉ ሊላ በምታወሩበት ምኞታችሁን ግለጡላት እሷ ባታዉቅ እሄሁሉ ሰዉ አያወቅም ወይ እረ ተዉ
@abebamolla3498
@abebamolla3498 4 ай бұрын
ያሀገሬ /ህዝቤ ድምበቶቼ ሁሌም በደስታ በፍቅር ኑሩሊኝ ደስስስስ ይላል በጣም❤❤❤
@betishow7256
@betishow7256 3 ай бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር በቃሽ ማሪያና ዋውውው ❤❤❤❤❤❤❤
@saratube8487
@saratube8487 4 ай бұрын
እኳን ደሳለሽ የኔውድ ደስይላል የኔማር ልጅሽን ያሳድግልሽ አሜን ግን እየዘመራችው ነበር መዝሙሩን ወደዘፈን የቀረችባችው አዷ መቷ ቱቱቱ ሰው. ቅዳሴ አርፍዶ እደገና ዘፈን በናተ አልፈርድም አዷ ገብታባችው ነው. ኡፍፍፍፍፍ ብዙመሰራት ያለበት ስራ አለ የተዋህዶ ልጆች ክርስትና አስነስተሽ ወደቤትሽ ስትገቢ ከልጅሽ ጋር ተኮናንበሽ ቁጭነበር ማለት ያለብሽ በጣም መሰራት ያለበት በዚህ ዙሪያ ነው አይይይ
@SleepyAtv-hw1mx
@SleepyAtv-hw1mx 4 ай бұрын
እንኻን ደስ አለሽ ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ❤❤❤❤❤
@nardosehabesawettube1996
@nardosehabesawettube1996 4 ай бұрын
በመዝሙር ቢሆን ደስ ይል ነበር ስርአቱ አይ አዝማሪ ነገር😅
@user-jw3yt7ce5c
@user-jw3yt7ce5c 4 ай бұрын
ንቁ ክርስቲያኖች አያቺሁ ልጅ ሲወለድ በኢስልምና ሀይማኖት ሁኖ ነዉ የሚወለድ አያቺሁ እራሳቺሁ በስሜቶቻቺሁ ትእዛዝ ነዉ የምቀይሩት ስለዚህ የተፈጥሮ ሀይማኖት የመጀመሪያም የመጨረሻም አላህ የመረጠዉ ሀይማኖት ከእምነቶች ሁሉ ኢስልምናን መረጥኩላቺሁ ወደድኩላቺሁ ነዉ ያለን ጌታቺን አሏህ ሱበሀነወ ተአላ የአኸይ ሰዉ የተባልነዉ ለምንድነዉ ማሠብ ማገናዘብ ስለምንቺል አይደል?🤔 ስለዚ እንዴት አትነቁም
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 4 ай бұрын
የኔ ቆጆ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግልሽ በርቺ❤❤❤❤
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልሽ እህቴ እንኮን ለዚህ አበቃሽ
@sadasead2560
@sadasead2560 4 ай бұрын
ሢወለድ ሙሥሊመም ነበር አሁን ተቀየር ነው የምትይው አላህ ይሁናችሁ
@Mekd87
@Mekd87 4 ай бұрын
እንደዛ የምል የት ነው ያነበበሽው በሰው ሃይማኖት አትግብ ምን ጉድ ነው
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 4 ай бұрын
​@@Mekd87😂😂😂😂 ውይ አቺ ደግሞ እነሱ እደዚህ ናቸው እኮ ሳይጠሩዋቸው አቤት ይላሉ የእርጎ ዝብ በያቸው 😂😂 ያስቁኛል
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 4 ай бұрын
ምንም ብየ አልኮምትም ❤አላህ ያሳድግልሽ መሪናየ❤❤
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 3 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ❤❤
@mozaalshkaili4015
@mozaalshkaili4015 4 ай бұрын
አሪፍ ነበር ጭፍራ ባይኖርው
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm
@Irfnwhendnujdnalrtkmsm 3 ай бұрын
የመረሪና አያተ ቁጠረ እሷን 🎉
@GggGgg-dh2ls
@GggGgg-dh2ls 4 ай бұрын
ዋው እንኳን ደስ አለሽ ውድ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@tshayemareyam1215
@tshayemareyam1215 4 ай бұрын
ውዴ በክርስትና ጊዜ አይጨፈርም እሺ አለማወቅ ሀጥያት አይደለም ቢሆንም ይቅርታ🙏🙏🙏
@beetyube
@beetyube 4 ай бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ🎉
@HanaAdemasu-mt1wx
@HanaAdemasu-mt1wx 4 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ማሪና ቆጆ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ❤🎉
@user-yf5ff5vp4h
@user-yf5ff5vp4h 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሣድግልሽ እኳን ለዚህ ቀን አደረሠሽ ❤❤❤❤
@1993Rihna
@1993Rihna 4 ай бұрын
ስም አዉጡ ካልሺማ ላዉጣ 😂😂 ናሁሰናየ በይዉ ስሙን
@user-eu7qm7gz4u
@user-eu7qm7gz4u 3 ай бұрын
በፊት ምን ነበር ሀይማኖቱ ክርሥትና ሣይነሣ በፊት ?
@user-xc5et1br7r
@user-xc5et1br7r 4 ай бұрын
ተው ግንክርስትና እያላችሁ የምጨፍሩ እግዚአብሄርን ፍሩ 😢😮
@user-up4ti3uv2k
@user-up4ti3uv2k 4 ай бұрын
ኮሜንታተሮች ማነው በክርስትና እይጨፍርም ያለ ስርግና ክርስትና ያውነው እንኮን ደስ ያላችህ 🎉🎉🎉🎉እግዚአብሔር ያስድግላችህ
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 4 ай бұрын
ፍፁም አይጨፈርም በመጀመሪያ እድጨፍሪ ማን ፈቀደልሺ
@hiwet6014
@hiwet6014 4 ай бұрын
እኔሙስሊምነኝ ብዙ ክርስቲያን ቤተሰብ አለኝ ሲጨፍሩ አይቼ አላዉቅም
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 4 ай бұрын
@@hiwet6014 ምንም ሳያቁ ምን ችግራለው ይላሉ ሆ ንገሪልኝማ ማፈርያዎች
@user-lt7en7cq4u
@user-lt7en7cq4u 4 ай бұрын
​@@hiwet6014 ትክክል ናቸው እህት እምነቱ የገባው አይጨፍርም
@user-sq7xh3xy8v
@user-sq7xh3xy8v 4 ай бұрын
​@@hiwet6014በትክክል አይጨፈርም ክብር ያድልልን
@zeynebtube7806
@zeynebtube7806 4 ай бұрын
ግን የእውነት ባህርዳር ነው እንዴ ሰላም አይመስለኝም ነበር ሀገሩ እስኪ መልሽልኝ😢😢😢ልጂሽን አላህ ያሳድግልሽ ስመጣ በሰላም መጥቸ የማይሽ ያድርገኝ ትንሽየ ሰርግ የመሰለ ክርስትና
@ToybaToyba-br1ci
@ToybaToyba-br1ci 4 ай бұрын
ሙስሊም ሁኑ ተፍጥሮወ በራሳችሁ እስታይል ውሃ እየነከራችሁ
@zimitawonde1487
@zimitawonde1487 4 ай бұрын
ምን አገባክ ደነዝ....
@rindihancikacika2985
@rindihancikacika2985 4 ай бұрын
ጋላ
@AstAst-sg7hy
@AstAst-sg7hy 4 ай бұрын
ስለሀይማነታችን ምንም ሳታውቅ ዝም ብለህ አታወር
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 4 ай бұрын
😂😂😂😂@toyba ኣይ አናንተ ምን ይሻላቹሃል
@user-lm4vl1bd3j
@user-lm4vl1bd3j 4 ай бұрын
ምንባሽ አግባሽ
@user-gk6ru1hs3i
@user-gk6ru1hs3i 4 ай бұрын
ግን እደዚህ ትዳር ያላት አትመስልም ነበር ከቶፊቅ ጋር ስትስራ አላህ ያሳድግልሽ እህእታችን
@doracell2474
@doracell2474 4 ай бұрын
እረ ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ ክርስትና አስነስቶ እየጨፈሩ ይዞ መግባት እረ በስማም ከዚሁሉ ህዝብ አንድ አስተዋይ ሰው ይጠፉል ተው የሚል ማስተዋል ያድላችሁ
@user-wi6iw3we1m
@user-wi6iw3we1m 4 ай бұрын
ግን ይቼልጅኮ ቀጫጫነበረች ምን ዉጣነዉ የወፈረችዉ😂
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 4 ай бұрын
ልጅ እኮ ያሳምራል 🥰🤣
@user-wi6iw3we1m
@user-wi6iw3we1m 4 ай бұрын
@@makeiawerkenh9671 ያማ እኛም አንወለድ ኪኪ
@ayishaferejaabido1595
@ayishaferejaabido1595 4 ай бұрын
ከቤተ ክርስተን መልስ ጫፋራ😂😂 አላሀምድልላ ለኔመተል እስላም❤❤
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 3 ай бұрын
ክ በትክርሳን ምለስ ከሆን ጭፋር ምን አምጠው?
@user-zy9xn7pk8k
@user-zy9xn7pk8k 4 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h 4 ай бұрын
ሰርግ ነው እሚመስለው ደስ ሲል እግዛብሄር ያሳድግልሽ❤❤
@user-sq7xh3xy8v
@user-sq7xh3xy8v 4 ай бұрын
አቤት አለማፈር ምን አለ ዝርክርክነታችሁን ስርአት አልባነታችሁን እዛው እቤታችሁ ብታሰቀሩ እደ ደህናነገር ሚዲያላይ አይ 😥ክርስትና ብሎ ጭፈራ ማነው የሚረገው ተው ወገኖቸ ሀይማኖታችንን እናክብር እደስርአቱ እንኑር የክርስተና ትርጉሚስ ጠብቷችሁ ይሆን?የምዘሉት ህፃሁን እግዚአብሔረሰ በጥበብ በሞገስ ያሳድገው
@ensratube
@ensratube 4 ай бұрын
የሚገርም ነው እኔ ባደኩበት አካባቢ በክርስትና ጭፈራ ሚባል የለም ቛይ ምን አይነት የሁለት ዓለም ሰው ነው ያለው ጣኦትም ታቦትም እንዴት ይሆን ???
@user-js6rf5qm9z
@user-js6rf5qm9z 4 ай бұрын
ቱእናተእራሡ እሥላም እደሁነ ታቃላችሁ አኡዚቢላ አላህይጠብቀን 😮😮😮😮
@AmalAmal-ss8lx
@AmalAmal-ss8lx 4 ай бұрын
በክርስትና ጭፈራ አይከብድም አረ ተው ስረአቱን አታጥፉ 😢😢😢😢
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 4 ай бұрын
ዋው ሲያምር❤❤❤❤❤ እመብርሃን ታሳድግልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ኦርቶዶክስ ውበት ❤❤❤❤❤❤
@user-tf6gu6xj1e
@user-tf6gu6xj1e 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ማሪናዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zed8788
@zed8788 4 ай бұрын
ክርስትና አስነሳሁ ትሉና የምትዘጉት በሚዚቃ::ፋሲካው ገናው ሲከበር ሙዚቃ:??መከራው እነደት አይረዝም?? ለማንኛውም ልጅሽኝ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጎልሽ
@MerryMeron-iq3xv
@MerryMeron-iq3xv 3 ай бұрын
እንኮን ደስ ያለሺ የኔ ማረ❤❤❤❤❤❤
@user-mr7xk7ob6s
@user-mr7xk7ob6s 4 ай бұрын
ልጅሽ የስላሴ ልጅነትን ባገኘበት ቀን እግዚአብሔርን የምታመሰግኝበት እንጂ የሚጨፈርበት አይደለም ስህተት ነው ይሄ
@user-jg2rz5mv8w
@user-jg2rz5mv8w 3 ай бұрын
አብ ወልድ መንፈስ አብ ወላዲ ወልድ ተወላዲ መንፈስ ቅዱስ ሰራፂ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ሚስጢራዊ እንጅ ማንም እንደፈለገ የሚተረጉማት አይደለችም
@omnajat
@omnajat 4 ай бұрын
الله الله الله እደት ሰዉ በወሀ እና በጨተ እሰላምነቱን ይቀይራን አይ እዱኒያ😢😢
@user-wb8ry3cj6g
@user-wb8ry3cj6g 4 ай бұрын
በክርስትና መጨፈር ግን ልቦና ይስጠን አረ ህዝብ ሆይ በእምነታችን እንፅና ምን አይነት ጉድ
@mahi141
@mahi141 4 ай бұрын
ክርስትና በዘፈን እረ ወገን እያስተዋልን🙄🙄
@Susu-js7tt
@Susu-js7tt 4 ай бұрын
አይግንአፍሁለትበሮየተደረገበትለዚህነው አትሳደቡ ሙስሊምእህቶተ አላህንፍሩ ለስድብመልሳችሁስድብአይሁን
@Meazi-mv7nv
@Meazi-mv7nv 4 ай бұрын
አይ አለመታደል ልጁ የሥላሴን ልጅነት ሲያገኝ እናተ ጭፈራ ምናለ ብትዘምሩ😢
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 150 М.
አዲስ ሳይነግረኝ ድንገት ጥሎኝ ሄደ
26:29
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 542 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН