No video

የመጀመርያ ጥየቃ ልጅህ ለልጄ አባቴ ግን ገራሚ ነህ ስለሁሉም ነገር ተመስገን

  Рет қаралды 158,892

Netse tube ነፂ ቲዩብ

Netse tube ነፂ ቲዩብ

5 ай бұрын

Пікірлер: 1 600
@EfremTube21
@EfremTube21 5 ай бұрын
የኔ እህት መካሪዬ❣️❤️
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 5 ай бұрын
ኤፋ ያንተስ መቼነው
@berobero3434
@berobero3434 5 ай бұрын
ኤፋ አንተሰ
@user-ff7ir5sp7m
@user-ff7ir5sp7m 5 ай бұрын
እንኳን ደስ ያላችሁ ያለም የደስታ ይሁንላቸው ❤ እህት ሁለተኛ እናት ናት
@birhaneteshome3435
@birhaneteshome3435 5 ай бұрын
ኤፊ ያተስ
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s 5 ай бұрын
አንተም አግባ ደባልነት ይበቃሃል
@fikrcherkos772
@fikrcherkos772 5 ай бұрын
ማነው ጋሽዬን ሲያየው ደስ የሚለው ልክ እንደኔ ❤❤❤❤❤❤
@AllahKerim-mo7hd
@AllahKerim-mo7hd 5 ай бұрын
እኔ
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 5 ай бұрын
እኔ
@user-sw5yg2js5u
@user-sw5yg2js5u 5 ай бұрын
እኔ❤❤❤
@smeerhs638
@smeerhs638 5 ай бұрын
❤❤❤እኔ
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 5 ай бұрын
እኔ
@naimaahmed4892
@naimaahmed4892 5 ай бұрын
ማነውእንደኔ የአብረሽን አባት አያቶ በወንድማማቹች መዋደድ ደሥያለው ደሥ ሥትሉ❤❤❤❤❤❤
@fiki230
@fiki230 5 ай бұрын
እኛ ሴቶች እዲህ ነው ሚያምርብን ቤተሰቦቻችንን ስናከብር ወደ ህይወታችንም የመጣው ሰው እዲህ በክብር ቤተሰብን ያከብርልናል እንኳን ደስ አለሽ ነፅዬ❤❤
@BirukTube16219
@BirukTube16219 5 ай бұрын
ደስ ሲሉ ማነው ያብርሽን አባት አይቶደስ ያለው ሁሉም ነገር አደላይ ሲሆኑ ደስ ይላል
@Elham-gw7gm
@Elham-gw7gm 5 ай бұрын
ወንድም ና ወንድም ናቸው ማሬ
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h 5 ай бұрын
ሆ ወንድም እኮናችው
@BirukTube16219
@BirukTube16219 5 ай бұрын
@@Elham-gw7gm አቃለሁ ግን አይቀራርቡ ነበር ለዛ ነው
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 5 ай бұрын
ወድማማች እኮ ናቸው እህቴ
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s 5 ай бұрын
@@BirukTube16219 እር ሁሉም የስራ ሰው ስለሆኑ ነው
@Nora-p8n
@Nora-p8n 5 ай бұрын
ነፃና ለሙን የምትወዱ ብቻ በላይክ እንኳን ደስ አለሽ 👍👍👍👍👍👆👆👆
@muluhilu
@muluhilu 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@amnhwwduw5258
@amnhwwduw5258 5 ай бұрын
እኔ እኳን ደስ አለሽ ነፂዬ 💕💕💕💕💕👍👍👍👍👍
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 5 ай бұрын
ነፂ ጎበዝ በሚዳያ ሳትመናቀሪ እንደዚህ በክብር በቤተሰብ ትዳሩም ያምራል
@NeimaNeymar-jy3dq
@NeimaNeymar-jy3dq 5 ай бұрын
ወላሂ ደስ ይላል ትዳር ከተባለ በወግ ማረጉ እንድ ነው ነፃዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ መልካም ሴት❤🎉
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 5 ай бұрын
ማነዉ እንዴት ጋሽዬን ያየዉ ያብሬሽ ጀግና አባት ❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ
@tegeset-ik1oz
@tegeset-ik1oz 5 ай бұрын
እኔ የኔ አባት ስወዳቸዉ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@TemimaNasir-cv2jwደምሪኛ
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@@tegeset-ik1ozደምሪኛ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 5 ай бұрын
@@fatumawase አሸ አነቻም ደሚሪኝ👍
@seidseid2312
@seidseid2312 5 ай бұрын
እኳን ደሥ አለሽ እህቴ መልካም የትዳር ዘመን በቀጣይ የአብርሽ እና የሩታን ❤ የማርክ እና የሄሉን ያሣየን ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 5 ай бұрын
አሚንንን❤❤❤
@shitabayazed5253
@shitabayazed5253 5 ай бұрын
አሚንን
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 5 ай бұрын
አሚንንን
@vpnvo2033
@vpnvo2033 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ነፃ❤❤❤❤
@Toyba-hassentube
@Toyba-hassentube 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ነፂ❤🎉😢እኛም ለዚህ ክብር ያብቃን ያረብ ከስደት መልሶ😢😢😢😢ስደት ሰለቸኝ😢😢😢😢ግን እስከመቸ
@nefisasemane
@nefisasemane 5 ай бұрын
Qortene megebate alben
@fatumawase
@fatumawase 5 ай бұрын
​@SleepyArcticWolf-jp6hy ደምሪኛ
@martamekonen7455
@martamekonen7455 5 ай бұрын
የለምለም አባት ግን በጤና ነው በጣም ወፍሩ😮
@samyrasamuty179
@samyrasamuty179 5 ай бұрын
ጋሽዬን አይቼ ደስ አለኝ💕💕💕 😂😂😂አበቴን የየሁት መሰለኝ እኮ ወይ ጉድ😃
@user-rb3yn6st1e
@user-rb3yn6st1e 5 ай бұрын
የት ናችሁ የጋሽየ አድናቂወች❤❤😂😂😂
@fasikawande3558
@fasikawande3558 5 ай бұрын
አአለን
@user-fz7ds5sr5x
@user-fz7ds5sr5x 5 ай бұрын
አለን😂😂
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 5 ай бұрын
አለን❤❤
@AllahKerim-mo7hd
@AllahKerim-mo7hd 5 ай бұрын
አለን
@promobile9759
@promobile9759 5 ай бұрын
አለን
@user-we1rh4zk4z
@user-we1rh4zk4z 5 ай бұрын
እድህ ነዉ የሚምረው በባህል በወጉ እንኳን ለዝህ ክብር አበቃሽ ነፃዬ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@fikrTube-lw8np
@fikrTube-lw8np 5 ай бұрын
እንድህ ነው ደስ የሚለው ሁሉም ነገር በክብር በበሃላችን ❤❤ ነፂ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ❤❤
@lassddf2180
@lassddf2180 5 ай бұрын
እንዲህ ነው ደስ የሚለው በወግ በማእረግ በቤተሰብ በአባቶች በእናቶች ተመርቆ ተመራርቆ መታደል ነው በእውነት😊❤❤❤❤ ነጺዬ የኔ መልካም እህት እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት እመብርሃን የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ትስጥሽ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ❤❤❤❤❤
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h 5 ай бұрын
በእውነት መታደል ነው ጨዋ የጨዋ ልጂ እንኳን ደስ አላችሁ ነፂየ ለሙ የነፂህ ቤተስቦች እንኳን ደስ አላችሁ
@misrach2350
@misrach2350 5 ай бұрын
ነፂዬ እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም ለሰርጋችሁ ያብቃችሁ ሴት ልጅ እንዴዚ ቤተሰቦቿን አስከብራ በወግ በስነስራአት ስታገባ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ከስደት መልሶለዚህ ክብር ያብቃን ቅመሞችዬ በያለንበት ክርስቶስ ይጠብቀን አሜን ♥️♥️🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️🎉
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 5 ай бұрын
ነፂያ የኔ ውድ እንካን ለዚ ክብር አበቃሽ ማርያምን ከምነግርሽ በላይ በጣም ደስስስ ብሎኛል ልጅነት ሳያታልልሽ እንዲ በክብር ማግባትሽ ጎበዝ የኔ ጠንካራ ሴት ፍቅራቹ ለዘላለም🙏❤❤❤❤❤🎉
@user-ve5nq6ry1c
@user-ve5nq6ry1c 5 ай бұрын
ዋው ደስ ሲል ❤❤ጋሸየን አይቸው ይበልጥ ደስ አለኝ የእውነት ነፂየ መብሩክ ❤❤❤
@zeynebtube7806
@zeynebtube7806 5 ай бұрын
አልሀምዱሊይላህ እናት አባትሽ በሂወት እያሉ ለዚህ የደስታ ቀን ያበቃሽ ክብር ይገባው። ቀጣይ የጀግኒት የለምለምን እንጠብቃለን❤
@user-eu1fv4gk9j
@user-eu1fv4gk9j 5 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ እናት❤❤❤ቀሪ ዘመንሽ ደስታ የበዛበት ይሁን❤❤
@asri6330
@asri6330 5 ай бұрын
ነፃነት እንኳን ደስ አለሽ የሴቶች ተምሳሌት እርጋታሽ ቤተስብ አክብሮትሽ ባህልሽን አክባሬ ብቻ ድስ የሚል አሉ ውድ የሚለምኑ ሴት አስዳቢውች እርካሾች ከዚህ ተማሩ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 5 ай бұрын
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ የማታ እጀራ ይስጣቹ❤❤❤🎉🎉
@LemlemMaryam
@LemlemMaryam 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zl2wr8ms8i
@user-zl2wr8ms8i 5 ай бұрын
ኣሜን ኣብርሽየ ጤና ይስጥልን የኔ ወንድም 😊😊😊😊❤❤❤❤❤
@AsterZebene-px7xe
@AsterZebene-px7xe 5 ай бұрын
አሜን አብርሽ
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@rihennamehemmed9830
@rihennamehemmed9830 5 ай бұрын
ቱ የኔ አይን ማሽቃበጥስ😂😂ጋሽዬን ሳይ አባቴ ያየኡ መስሎ የደነገጥኩት🥰🥰ነፂ ጓደኛሄ እኳን ደስ አለሽ
@ayeluuttt4973
@ayeluuttt4973 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@msgjh3659
@msgjh3659 5 ай бұрын
እኔም መገን ሰወዳቼዉ
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 5 ай бұрын
እኮ😅😅
@user-fy8no5qh7b
@user-fy8no5qh7b 5 ай бұрын
አባታችን ናቸው ጋሽየ እኔ😢😢ራሡ አብሬ የበላሁ የጠጣሁ መሠለኝ
@Strrrtt8765
@Strrrtt8765 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@avip1257
@avip1257 5 ай бұрын
ያአብርሸ ጋሺዬ አደናቂዎች የት ናቹ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 5 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 15:48
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
እሰይ እልእልእል ስለአንቺ ጌታን አመሰገንኩ ይሄን ክብር ያላየን ሁሉ ያሳየን ❤❤❤ጨዋ የጨዋ ቤተሰብ ልጅ❤❤❤❤❤❤
@user-yd8bh4yg9g
@user-yd8bh4yg9g 2 ай бұрын
ማሻላ አቤት ክብር ትዳራቹ ያማረ የአብርሽ ጋሽዬ አይቶ ደስ ያለው ማነው
@seadibistimatube7136
@seadibistimatube7136 5 ай бұрын
እኳን ደስ አለሽ ነፂዬ ለሚንም ለዚህ ማዕረግና ደስታ በቅርቡ ያብቃት
@user-nk1tr8gh4v
@user-nk1tr8gh4v 5 ай бұрын
ጋሺየ የአብሬሺን አባት ሳየው ደስስስ አለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 5 ай бұрын
❤❤❤አባትሽግንወደድኳቸውመስቀላችቸውለሀይማኖትያላቸውፍቅርሲመርቁ የስላሴንስምሲጠሩ እድሜይስጥልሽ አችምአግብተሽደሞ እመቤቴ በልጆች ትባርክሽ
@yodibayu
@yodibayu 5 ай бұрын
እንባዬ መጣ በእውነት ነፃዬ ቤተሰብ አኮራሽ የኔ ቆንጆ ጎበዝ የአብርሽዬ አባትንም ስላየኃቸው ደስ ብሎኛል ለመላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አላቹ!❤
@tegeset-ik1oz
@tegeset-ik1oz 5 ай бұрын
እኔብትይ ያብርሽ አባት ስወዳቸዉ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 5 ай бұрын
ጎበዝ ነጺየ እንድህ ነው እንጅ በወግ በማዕረግ እንኳን ደስ አለሽ ❤❤
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 5 ай бұрын
የሁሉም መሰረት ለሚ ናት እስዋንም ለዚ ክብር ያብቃት ፀልይላት ነፂ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 5 ай бұрын
ጋሽዬና አብዬን እንኳን ደስ ያለችሁ መላው ቤተሰብ ንፅዬ እንኳን ለዚህ ክብር አበቋሽ የአብራሃም እና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ተዋደዱ ተፋቀሩ ይሁን የሁን ኬር ይሁን ብያለው
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce 5 ай бұрын
በጣም ደስ ሲል ተባረኩ ነጺዬ❤ ደስታ ይሁን በቤታችሁ❤ ሀገራችንን ሰላም ያርግል❤ ይህን የምንሰማው የምናየው ችግር ሁሉ አምላክ ንቅል ያድርግልን ፍቅር ይስጠን❤ ሰው ሰው እንሽተት እንፋቀር❤
@user-wr6vb2mf8b
@user-wr6vb2mf8b 5 ай бұрын
እንኳን ለዚ ክብር አበቃችው ጨዋ የጨዋ ልጅ ጋሼና አቡዬን አታርቋቸው ብዙ ትምረት እናገኛለን ኬር ይውን❤
@user-gx2tg8qy8f
@user-gx2tg8qy8f 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ውበታቸው እድህ ነው በክብር በቤተሰብ ደስ የሚለው የነየተንቢ አባት እና ጋሺዬ ደስ ሲሉ ወድማማቾቹ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ያማረ የሰመረ ያድርግልሺ ነፂ
@user-mr3lb7xl7g
@user-mr3lb7xl7g 5 ай бұрын
መብሩክ sis ደርባባዋ ነፂ የስደት እህቶቸ እኛንም አላህ ለሀገራችን አብቅቶ ይሄን ማረግ የምነይ ለቤተሰብም የምነሳይ ያርገን
@WorkenshWorkensh-ig2wu
@WorkenshWorkensh-ig2wu 5 ай бұрын
ነፃነት እንኳን ደስ አለሽ እንኳን እግዚአብሔር ለዚ ክብር አበቃሽ የአብርሃም ይሁንልሽ
@henaa3965
@henaa3965 5 ай бұрын
ውድ፡የእማብርሃን፡ወደጅ፡ነፂዬ፡እንኳን፡ለዚህ፡ክብር፡አበቀችሽ፡እማብርሃን፡አሜን፡የአብብርሃም፡የሣራ፡ትዳር፡ይሁንልሽ፡አሜን፡ለሣርጉ፡በስለም፡በጤና፡የድርስሽ፡ከማላ፡ቤተስቦችሽ፡፡አሜን፡💯💯💯👍👍👍😍😍😍😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ከዱባይ፡
@mesiyenatalj64
@mesiyenatalj64 4 ай бұрын
የእኔ ማልቅስ ምን ይሉታል የኔ ቆንጆ እንካን ደስ አለሽ ደስ አላቹሁ እግዚአብሔር ጀማሬው ብቻ ሳይሆን ፍፃሜው ያሳምርላቹሁ😘😘😘😘❤🙏
@zuzulove9763
@zuzulove9763 5 ай бұрын
የሠው ልጂ ልቡ ጥሩ ሢሆን በሠውች ላይ ፍቅርን ይዘራል እንድሁ ሢታይ ጋሺየ እንዴት እንዴሚናፍቀኝ እና በጣም ዴሥ ይላልል እምነት እና ባህሉን ጠብቆ መጋባት ነፀየ እንኳን ዴሥ አለሽ ውዴ
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 5 ай бұрын
ነፂዬ እንኮአን ደሥ አለሽ ደሥ ይላል እንኮን ለዚህ ክብር አበቃሽ❤❤❤❤የአብርሀም የሳራ ይሁንልሽ
@bitybity4949
@bitybity4949 5 ай бұрын
እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ ነፂ እውነት በጣም ደስ ይላል እንደዚህ ሁሉም ነገር በስነስረአትና በክብር ሲሆን ለቤተሰብም ለራስም ያስደስታል ነፂዬ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እኛንም ፈጣሪ ለዚህ ወግ ያብቃን አሜን ❤❤❤❤❤
@alemzertube4322
@alemzertube4322 5 ай бұрын
ነጺዬ እንኳን ደስ አለሽ እሰይ ድሮም ደስ ትይኝ ነበር አሁን የበለጠ አኮራሽኝ እንዲህ ነው ወጉን የጠበቀ ትዳር ❤❤❤ቅዱስ ገብርኤል መጨረሻችሁን ያሳምር❤❤❤🎉🎉🎉አባዬ እና ጋሺዬ እና እኅት ወንድሞች ዘመድ አዝማድ አድናቂዎች በሙሉ❤እንኳን ደስ አላችሁ ላይክ አድርጉ
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su 5 ай бұрын
የኒፂን እናት እደኔ የሚወዳት ማነው ማርያምን ከልቤነው የኔ ደርባባ እናት ሁሌም በደስታ ያኑርሽ
@HanaHana-uv5og
@HanaHana-uv5og 5 ай бұрын
የኔ ጨዋ ነፂየ ከጭዋ ቤተሰብ የወጣ ድሮም የተከበረ ነው እንኳን ደስ ያለሸ❤❤❤❤
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 5 ай бұрын
እኔም በዚህ መልክ ነው ያዳሩኝ በክብር መጀመሪያ ይቀባላሉ አይቀበሉም የሚለው ነገር ጨቆኝ ነበር ስሜቱ በጣም ደስ ሲል እንኳን ለዚህ ቀን አበቃሽ❤❤
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 5 ай бұрын
ጀግና ሴት ተከብራ በተሠብን ታሠከብረ አለይ ነፂየ የእኔ ማረ ተባረኪ ጀግና❤❤❤
@nedaahmed5123
@nedaahmed5123 5 ай бұрын
እሰይ እንደዚህ ነው እንጂ በክብር ተከብረሽ ቤተሰብሽንም ማስከበር እንኩአን ደስ አለሽ ነፂዬ የጋሽዬ መርካማ❤🎉
@zeritutube
@zeritutube 5 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ መልኳም ጋብቻ ❤ለኛም ለስደተኞች የእርፍት እጀራ የማታ እጀራ ይስጠን በሰላምለሀገራችን ያብቃን
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 5 ай бұрын
ጋሽየን ያየ ❤❤ ነፃ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ❤❤ባህሌ ደጉ ገራገሩ ወገኔ❤❤
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 5 ай бұрын
የሽማግሌሆቹ ስራሐታቸዉ ደሰ ሲሉ በዉነት የኛ ያገራችን በሐል ወግ እንዲህ ነዉ በቃ በጣም ደሰ ይላል ነፂ እንኳን ጀሰ አለሽ የኔ ዉድ ደስ የሚትይኝ ልጅ ነሽ ❤❤❤🙏
@Guragewa5270
@Guragewa5270 5 ай бұрын
ነጺዬ እንኳን ደስ አለሽ እስከ መጨረሻው ያማረ ያድርግላችሁ ባህላችን እንዴት ደስ እንደሚል❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 5 ай бұрын
😂😂😂በመጀመሪያ ነፂዬ እንካንደስ ያለሽ ለወግማረግ ያብቃሽ ሲቀጥልልልልልበሚድያ አፈቀርኩ ሞኩኝ ተሰቀልኩኝ የምትይ ሁላ ነይ ጎራበይእድህ ነው የሴትልጂ ደንቡ
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
እመቤት ካሳ😂😂😂😂
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 5 ай бұрын
ወይ ጋሽዬን ሳይ ደስስስ የሚለኝ ነገርስ❤❤❤❤❤
@hilamoo928
@hilamoo928 5 ай бұрын
ዊ እዲህ ነዉ ደስ ሚል በደንብ በባህል ሸምግልና ተልኮ በክብር ያለዉ ደስ ሚል ነገር አልሃምዱሊላህ ከኛም በብዛት ፍቅር ካሸነፍቸዉ ዉጭ እዲህዉ በክበር መላክ ሸምግልና እሄ ፍቅረኛ እያሉ መጃጃል ዝብሎ ምኑ አይገባኝም ነፂ እኳን ደስ አለሽ
@seade127
@seade127 5 ай бұрын
የሀገራችን ወግና በሀል ይሄነው በቃ በቤተሰብ ተመርቆ መዳር ምንያህል ክብር ፀጋ በረከት እደለው ትምህርት ውሰዱ አዳድ ሰዎች ፍቅር ያሸንፋል የላሉ ፍቅር የሚሸንፈው በሀላል ሲሆነው ❤❤❤❤❤❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 ай бұрын
የሴትልጅ ወግ ማረጓ ዮይሄነዉ እንኳን ደስስስ አለሽ ነፂ❤❤❤❤❤❤
@tube-eq2uj
@tube-eq2uj 5 ай бұрын
እንድህነዉ ጨዋ ሴት ተከብራ ቤተሰቦቿንም አስከብራ በወግ ማረግ ደስ ሲል
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 5 ай бұрын
የሴት በላይ ነጺየ እንኳን ደስስ አለሺ❤ በቁርባን አግቢ በተረፈ🎉🎉🎉
@ayayoutube8466
@ayayoutube8466 5 ай бұрын
የአብርሽ አባት ጋሽዬ አንተም በልጅህ ሽምግልና ያብቃህ ነፅዬ እንካን ደሰ አለሽ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 5 ай бұрын
እስይ እንዲህ ነዉ ባህላችን የጨዋ ልጅ ነኝ እንኳን ደሰ አለሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም የምራላ❤❤❤❤❤
@user-jf3pr9wf1u
@user-jf3pr9wf1u 5 ай бұрын
ሟሿ አላህ ዳስ ስል ናፂዬ እንኳን ዳስ አላሽ ጨዋ ያሰዳጋው እንዲ ናው ሴቶች እስኪ ክናፂ ተመሩ ❤❤❤
@aminetube7843
@aminetube7843 5 ай бұрын
እድህነው የምናቀው በወግ ማርግ ጎበዝ ነፂዬ መብሩክ😘
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 5 ай бұрын
የድሮሽማግሌ ጋቢያቸውን ነስንሰው አይግርማ ሞገስ😔😔😔😔 እንኳን ደስአለሽ የኔልዩ🎉🎉🎉❤❤❤
@user-bc7zj1ft3h
@user-bc7zj1ft3h 5 ай бұрын
ግን ጋቢ መልበስ ቀርቶ ነውዴ ውዴኛ ወዴወሎ አሁንም ይለባሳል
@jeirejeire8992
@jeirejeire8992 5 ай бұрын
ትግርይ ግን እሰካ አሁን ጋቢዎች ለብሶ ነው የሚሆዱት ማዓረይ
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 5 ай бұрын
@@jeirejeire8992 እረየማይቀር ነገርነው ያለጋቢ ሽምግልና 0000000000 ውበቱእራሱ ስልጣኔነው መሰለን
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 5 ай бұрын
@@user-bc7zj1ft3h ግርማሞገስ እራሱበጋቢነው አጉልስልጣኔ
@shewalemlove1694
@shewalemlove1694 5 ай бұрын
ዋውውውውውው ነፂ ይኔ ፀባይ ስናት እንኳን ለዚክብር አበቃሽ እኛም ደስብሎናል ባህላችን እንዲ ነው ይመስገን እኔም በዚ መልኩ 2 ውር አካባቢ በደማቁ እኔ ስውሀገርም ብሁን እንዲ ተጨርስልኝ ስለሁሎም ነገር ፍጣሬ ይመስገን🎉🎉🎉❤❤❤❤
@haroni2982
@haroni2982 5 ай бұрын
እልል እንኳን ደሥ አለሽ ኤወሬ ኤወረማ ገር ትናዤኸ ንቃር ሣሬም ገር ሼር የምር አታሜኒ ገረ አይሎጌ አይሎጌ ትዉሪ ቲያገዊ የመርካም ጡሪ አዠመነ እቸኸደ ገር ሼር አሚኒ ገረ ንቃር ሣሬም ዝምሣኸ ባበና ጎት
@Martitube-xb4df
@Martitube-xb4df 5 ай бұрын
ነፂዬ የኔ ውድ በጣም ደስ ይላል ደግሞ የሰፈሬ ልጅ ነው መሰለኝ የገባሺው የጆሌ ቆንጆ❤❤❤❤❤
@ziyadah132
@ziyadah132 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ነፂ መጨረሻውንም አላህ ያሳምረው
@zekirahayat2384
@zekirahayat2384 5 ай бұрын
ጀግና ልጅ ነሽ የእውነት በህይወት ይኖራልሽ እናት እና አባትሽ የልጅ ልጅ ይሳያችው አምላክ
@tube7987
@tube7987 5 ай бұрын
ነጺ ደርባባ እንዲህ ነው ሚያምረው የረሳነው ባህላችን ባንቺ አገነው በሚድያ ሳትዝረከረኪ እንካንም፡ወለዱሽ የወላጆችሽ ኩራት ነሽ አንቺ አሁን፡ሚድያ ላይ ሚዝረከረኩት ሺ ግዚ ሽምግልና፡ምናምን ቢሉት ምኑ ያጋጋል መጨረሻንም ያማረ የሰመረ ያድርግልሽ
@salamsala9871
@salamsala9871 5 ай бұрын
ejan laze kebere abeqashe natseye
@noriahabashi
@noriahabashi 5 ай бұрын
ነፃዬ ከነ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላቹሁ አና ሰላም ላገራችን እኛም በሰላም ወደ ክብረት አገራችንን ያብቃን ላዝህም ያብቃን ለሁላችንም አማን አሜን አሜን
@messishewaye2757
@messishewaye2757 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ክሀጢያት በስተቀር ኑሮሺን ይሙላልሺ ነፂዬ
@user-ig9bd3iq5x
@user-ig9bd3iq5x 5 ай бұрын
❤❤❤የጨዋልጅ እንዲህነው❤❤❤እኮን ደስአለሽ የኔውድ🎉🎉🎉🎉🎉 😂😂😂እሩታ ተብየዋ እርካሽ ይህነው ባህላችን ከዚህተማሪ😅😅😅😅መቸም ጋጠ ወጥነሽ አሳዳጊየበደለሽ
@YhyhYhyh-di5hu
@YhyhYhyh-di5hu 5 ай бұрын
ባሀላችን ያስም እኮ ልዩ ነው💗💗💗💗💗🌹🌹🌹🇪🇹👈🌹🌹🌹 አሜን አሜን አሜን 😍😍😍😍
@aazz2412
@aazz2412 5 ай бұрын
ነፅዬ መብሩክ ለጋሼ ለማዬ እኳን ደስ አላቹ በይልኝ መልካም የትዳር ዘመን ይሁልሽ የኔ የጨዋ ቤተሰብ ልጅ ስወዳቹ
@ematiluputracoyboy5753
@ematiluputracoyboy5753 5 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል ያማረ የሰመረ ይሁንላት ደሞ የኤፋ የማርክን የቡርኬን እጠብቃለን ያብርሽና የሩታን የሙቢን የኤፍሬምን እጠብቃለን የኔውዶች
@user-qc8qu5nh4s
@user-qc8qu5nh4s 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂ደስታዬነው,ያሳቀኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉ዬእኔ ውድ እህት,መጨረሻ,ያማረ, ይሁንላችሁ❤❤ነፂዬ,,,እንዲህነው,ባህላችን ወግ ማረጉ
@meronkenfe9589
@meronkenfe9589 5 ай бұрын
ነፂዬዬዬዬ ሰው አክባሪዋ ፈጣሪ ያክብርሽ ቤተሰቦችሽን እንዳከበረሽ ልባም ሴትን ማን ያገኝታ የታደለ ብቻ ነው ነፂዬ ደስታሽን እንደምድር አሸዋ ይብዛ ስውደሽ እኮ እርጎ ነገር❤❤❤
@meskermtemetme6264
@meskermtemetme6264 5 ай бұрын
ለምዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ውድ እህት ደስ ብሎኛል ስወድሽ እኮ ለቤተሰብሽ ለአህት ለወንድሞችሽ ያለሽ ፍቅር
@user-cy8ir9qc3g
@user-cy8ir9qc3g 5 ай бұрын
በቃእንዲህነውየሴትልጅወግ ጋሸዬ ያብሪሸንም እንጠብቃለን
@user-qf4gu8dt9y
@user-qf4gu8dt9y 5 ай бұрын
ጋሽዬ እየቀረፀነው ወይጋሽዬ የኔአባት❤❤❤❤❤❤
@hikematube7242
@hikematube7242 5 ай бұрын
ብቻ ለይቶብ ማሳደጊያ እና ገቢ ማገኛ እዳይሆን ዛሬኮ እውነት እና ውሸቱን መለየት አልቻልንም ጎበዝ
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z 5 ай бұрын
ደስ ይላል ሌሎቻችሁም ከዚህ ጨዋ ባህል ዝንፍ አትበሉ ነፂ እኳን ደስ ያለሽ❤❤
@gfgv9953
@gfgv9953 5 ай бұрын
ጋሺየ የነእብርሺ አባት። ሳየው ግርማ ሞገስ አለው ያአላህ እድሜህን ያርዝመው
@masart9631
@masart9631 5 ай бұрын
ዋውውውው እንደዚህ ነው የሴት ልጅ ወግ ፈጠረ ትደረቹን ይበረክ ናፅ❤❤❤
@user-wn2oy9wb5b
@user-wn2oy9wb5b 5 ай бұрын
አላህ ደስታሽን ሙሉ ያድረግልሽ እንደዚህ በክብሩ ሲሆን ያምራል ሀገሬ ሰላምሽን ኢብዛ
@ehtiemulatu7866
@ehtiemulatu7866 5 ай бұрын
ነፂ እኳን ደስ ያሺ ሴት ማለት እደዚህ ነው በሚዲያ ሳትላላጥ ሳትጋጋጥ በክብር ቤተሰቧን አስጠይቃ በባህላችን በዎጋችን እደት ደስ ይላል የዎጣቶች ተምሳሌት ነሺ መጨረሻሺ ያማረ ይሁን
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 5 ай бұрын
የአብርሽ አባትን ስወዳቸዉ ሁልጊዜ ጨዋታ አዋቂ በዛላይ ፈገግታቸዉ ወላሂ ስወዳቸዉ❤❤❤❤❤ ነፂየ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@mariam3292
@mariam3292 5 ай бұрын
ነፃነትየ መልካሙን ሁሉ ይስጥሽ በጣም ነው የምወዲሽ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 5 ай бұрын
እንካን ደስ አላቹ መና የነፂ ቤተሰብ በሙሉ ውለዱ ክበዱ
@selwayoutube2607
@selwayoutube2607 5 ай бұрын
ውላሂ የእኔ ሽምግልና ይመስል በጣም ነው ደስ ያለኝ ደግሞ የእነትና የአባተን ፍገግታ ሳይ ድስ ነው ያለኝነፃዩ ያማረ ትዳር ያርግልሽ ውለጅ ከበጅ ለምለምንም ዳሮት እርሜ ይሂዳል
@winatube1212
@winatube1212 5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ነፂዬ❤❤
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h 5 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ትዳርሽን እሱያሳምርልሽ እስከመጨረሻ ያርግላችሁ እድህ በክብር ነዉ ደስስስየሚለዉ ያማረያርገዉ መብሩክክክ
@SaSa-wh6oy
@SaSa-wh6oy 5 ай бұрын
አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መልካም ጋብቻ እህታችን ለምለም እንኳ ደስ አለሽ የስድት እህትሽ ነኝ ከሊባኖስ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@tigest3176
@tigest3176 5 ай бұрын
Esyi esyi egezbehre yimesegne enkunme des alshi alachu endehi nwe netsyi kibreshi betesbeshi aekbrese yabrehame yisara Gabicha yihoune
@fgifufuf51
@fgifufuf51 5 ай бұрын
ኮሜቾች ጋሽየ ጋሽየ ነዉ የምትልት እድሜ ጤና ይስጥልን ለጋሽየ🌺🌺🌺🌺🌺🌺እግዚአብሄር መጨረሻዉ ያሳምረዉ እህቴ ነፂ🤗🤗🤗🌺🌺
ቤተሰቦቼ ያላሰብኩት ነገር አረጉልኝ
14:32
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 152 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 3,2 МЛН
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 7 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
ጥምቀት ባዓል በደማቅ አከበርን #የተንቢ ቤተሰብ
11:39
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 111 М.
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13
Senza Limiti
Рет қаралды 3,2 МЛН